ፍቅር የህግ ሁሉ ፍፃሜ ነው፡፡ ብቸኝነት የሚታከም በሽታ ነው ! | ናብሊስ | | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @genetgirma1056
    @genetgirma1056 2 วันที่ผ่านมา +7

    “እግዚአብሔር ብቸኞችን በቤት ያሳድራቸዋል፥ እስረኞችንም በኃይሉ ያወጣቸዋል፤ ዓመፀኞች ግን በምድረ በዳ ይኖራሉ።”
    - መዝሙር 68፥6
    እግዚአብሔር ይባርካቹ ብዙ ተጠቅሜለው

  • @fkretekirstos4250
    @fkretekirstos4250 2 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ያስተምራሉ የምትለቁልን ነገሮች... እስቲ የሰውን ስህተት ብቻ ለምን እንደሚታየን እና ደሞ እንዴት ወደ ራሳችንን መመልከት ያለብን እና ጉራ የሚባለው ነገር ምን እንደሆነ

  • @saraberihun-y1q
    @saraberihun-y1q 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሌም የምታነሷቸው ርዕሶች አስተማሪዎች ናቸው።

  • @MikoJa-p5p
    @MikoJa-p5p วันที่ผ่านมา

    የፐሮግራማቹ ተከታታይ ነኝ ብረቱልኝ ብዙ ነገረ ተምሬበታለው

  • @almaztsfaye9889
    @almaztsfaye9889 วันที่ผ่านมา +1

    መቸም እንደኔ የብቸኝነት የጭንቀትና የፈርሀት የታመመና ሰው ከምቀርብ ጫካ ብገባ ይሻለኛን ብየ የማስበው
    በፀሎት አስቡኝ በተለይ በስደት ይከብዳል 😢😢😢😢በምን እንደምወጣ አላቅም ለመውጣትም ያልጣርኩት የለም ግን 😢😢😢😢አመታት አስቆጠር እራሴን እሰከመጥላት ነው የምደርሰው😢

  • @legaworkkebede945
    @legaworkkebede945 วันที่ผ่านมา

    Thanks

  • @FireselamMulu
    @FireselamMulu 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ናብሊስወች ሙሉ ሰው አያረጋቹን ነው

  • @MassiveMimo-rn3we
    @MassiveMimo-rn3we 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    My favorite media! You thought me a lot!

  • @enyewgashaw4548
    @enyewgashaw4548 วันที่ผ่านมา +1

    it was nice discusion

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 วันที่ผ่านมา

    ግሩም

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን ናብሊሶች ጠቃሚ ውይይት ነው ። ❤❤❤❤❤

  • @tewodrosmebrat7319
    @tewodrosmebrat7319 2 วันที่ผ่านมา

    ግሩም ውይይት

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤

  • @Burktynigussie
    @Burktynigussie 2 วันที่ผ่านมา

    Betam des yelale astemari new. Ewedachualhu ❤❤❤❤

  • @ayferamgetnet8827
    @ayferamgetnet8827 2 วันที่ผ่านมา

    ብቻችንን ሰው መሆን አንችልም!!!

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🎉

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም እናመስግናለን ግን እስኪ ከመሐላችሁ የስነልቡና ባለመያ አለ እና እስኪ እንዴት እናግኛችሁ? የሚቻል ከሆነ? ከዚህ ቀደምም ጠይቀን ነበር

  • @addisababayehulmenate8703
    @addisababayehulmenate8703 วันที่ผ่านมา

    እስከምን ድረስ ነው ሰውን መቻል ማለት? የትእግስት ጥጉስ የቱ ነው? እግዚአብሔር ብቻ የማይሳሳት መሆኑን አጥብቄ አውቃለሁ። ግን ከሰው ጋር መኖር አስመሳይነት ከሆነ ይቅርብኝ i am not perfect but i can't pretend

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 2 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ናችሁ ይህው አብረን ተሰይመናል

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 2 วันที่ผ่านมา

    ውድ፡ናብሊሶች፦ዛሬም እንደ ሁሌው ሁሉ ወሳኝ ጉዳይ ላይ ውይይት ያደረጋችሁ እንደሆነ ይሰማኛል…በተወሰነ መልኩ ገፋ አድርጋችሁበት ቢሆን ጥሩ ነው…ማለት በተለይ ሄኖክ ምሳሌ አድርጎ ያነሳቸው ያኗኗር ዘይቤ እድሩ፣እቁቡ፣ማህበሩ ወዘተ
    ላይ ተንተርሳችሁ እና በማኅበራዊ ኑሮ'አችን ላይ የሚጥሉትን ጠባሳ ብታነሳሱ……
    ከምስጋና ጋር🎉

  • @nana2009able
    @nana2009able 2 วันที่ผ่านมา

    @ 15:48 Temesto yegeba ke lela akal gar new sibal kemang gar exactly? 🤔 🤔

  • @AdeySol
    @AdeySol 2 วันที่ผ่านมา

    እባካቹ የሰሜን ስልክ please

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 2 วันที่ผ่านมา

    "ብቸኝነት" እና "ብቻ መሆን" ብለን ለይተን ማየት እንችላለን ወይ???

  • @nana2009able
    @nana2009able 2 วันที่ผ่านมา

    @ 23:00 Ashmur meslogn kehone teyakew endet new asefaw yemisetew? I would rather stay silent or stay away from that person.

  • @HayimeYimar-dk8qg
    @HayimeYimar-dk8qg 2 วันที่ผ่านมา

    እባካቹህ የሽሜን ስልክ ቁጥር