የዓድዋ ድል ዘማቾች መታሰቢያ ሐውልት Etv | Ethiopia | News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2024
  • የዓድዋ ድል ዘማቾች መታሰቢያ ሐውልት #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

ความคิดเห็น • 191

  • @user-pd4tn1hs9o
    @user-pd4tn1hs9o 4 หลายเดือนก่อน +7

    ስለ ሚንልክ ይወራብዬ አስቤ አላቅም ነበር ጠቅላይ ሚኒስተራችን እናመሰግናለን

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 4 หลายเดือนก่อน +18

    ዋው እናመሰግናለን አባቶቻችን ታላቅ ክብር ይገባቻዋል

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 4 หลายเดือนก่อน +15

    ታላቋ ሀገሬ እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 4 หลายเดือนก่อน +16

    🇪🇹አባቶች ታላቅ ክብር ይገባቸዋል!!!🇪🇹

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 4 หลายเดือนก่อน +20

    አብቹ ክብር ይገባሀል አዲዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

    • @FikreBezabih
      @FikreBezabih 2 หลายเดือนก่อน

      One Ethiopia ❤

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 4 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አብቹ አዱ ሁላችሁንም በጣም እናመሰግናለን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 4 หลายเดือนก่อน +11

    ክብር ለሁላችሁም ይገባቸሃል ይህን ታሪክ ለቀሪው ትውልድ ስላስረከባችሁ እናመሰግናለን አገሬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛልሽ ጠላትሽን ያጥፋልን 🙏
    💚💛❤

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 4 หลายเดือนก่อน +12

    ክብር ለውድ በአደዋ ለተሰው ጀግኖቻችን እንዲሁም አሁንም ለውዱ መሪአችን አቢቹ እንዲሁም በእቅድህ ሁሉ ላይ ለሚቆሙ ጀግኖቻችን ለመከላከያችን መልካም ልቦች ሁሉ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ እንኳን ደስአላችሁ።አዱዬ ብርክ በይ።

  • @pinavin6605
    @pinavin6605 4 หลายเดือนก่อน +13

    Thank you Dr Abiy Ahmed Ali, thank you Wro. Adanetch Abebe and the teem.

  • @liduTemam-rd2mz
    @liduTemam-rd2mz 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z 4 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለአገራች ይሁን ።ክብር አጥንታቸውን ሰብርው እና ደማቸውን አፍስሰው ይቺን አገር ላቆዮልን አባቶቻችን ይደርሳቸው

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow so impressive God bless our country ❤❤❤❤❤️ Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 หลายเดือนก่อน +10

    Congratulations to All Ethiopians ❤. Love peace harmony to the world ❤. ADWA ❤

  • @TsinatKassahun
    @TsinatKassahun 4 หลายเดือนก่อน +15

    የዘመኑ አደዋ ክብር ይገባችኀል በተለይ ለጀግናዋ ከንቲባችን

    • @melakumamo7408
      @melakumamo7408 4 หลายเดือนก่อน +2

      ክብር ለምገባዋ ክብር መስጠት ልክዕ ነው❤

  • @meri147
    @meri147 4 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሁን ደሞ ሰዉ መግደል ነዉ ስራቸዉ✊✊✊✊✊😭😭😭

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n 4 หลายเดือนก่อน +9

    ተባረኩ ጌታ የጀመራችሁትን ያስጨርሳችሁ እንደገና አዲስ ራእይ

  • @getegobena5009
    @getegobena5009 4 หลายเดือนก่อน +6

    The best is about to come God bless you all specially mayor Adanech Abebe Iron Lady! we pray for you all

  • @nebiahmed3297
    @nebiahmed3297 4 หลายเดือนก่อน

    betam enamesegenalen ❤ so proud thank you dr pm for all this great work you did🇪🇹❤️

  • @girumaschalew1700
    @girumaschalew1700 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks 🙏🙏🙏

  • @Oliyadshuru
    @Oliyadshuru 4 หลายเดือนก่อน +6

    Adwa is the celebration of Ethiopia's great victory

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ በርቱ የወሬ ሣይሆን የሥራ ሰዎች

  • @YTop-sw2jz
    @YTop-sw2jz 4 หลายเดือนก่อน

    God bless Hagere Ethiopia, and thank you, Dr. Abiy, weldone!

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 4 หลายเดือนก่อน +6

    በኣንድነት ንቅጠላለለን እንደ ኣባቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow 🤩 thanks a lot ❤️🇪🇹❤️💯

  • @melkamufeyissa7439
    @melkamufeyissa7439 4 หลายเดือนก่อน +1

    My prime minster dr Abiy Ahimed i am really appreate what you are did....

  • @selina7098
    @selina7098 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank You all. God be with you Dr. Abiy.

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 4 หลายเดือนก่อน +10

    King 👑💎💗አብቹ💗💎👑
    ሺ አመት ንገስ አብቹ

    • @berhanhailu7544
      @berhanhailu7544 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @SesayWondimageno
    @SesayWondimageno 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow i'm so wishing one of this day to see this

  • @bekibini
    @bekibini 4 หลายเดือนก่อน +18

    ይሄ ነዉ ሀውልታችን....ብራቮ..ዶ/ር አብይ አህመድ

  • @tilayewendimageng153
    @tilayewendimageng153 4 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለውድ መሪዎች በዚህ የምትቀኑ የምትናደዱ ምንቀኛች ወደ ጠበል ሂዱ

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 4 หลายเดือนก่อน +1

    እምዬ ሚኒሊክ ጥቁር ሰው ❤❤❤

  • @girmeshgirma703
    @girmeshgirma703 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለጀግኖች አባቶቻችን የሚመጥናቸው ክብር አገኙ። ዶከተር አብይ ታሪክ ሰራ እናመሰግናለን ።

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 4 หลายเดือนก่อน +3

    አዳነች አበቤ🌹🌹🌹🌹💪💪💪💪💪

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc 4 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations to all Ethiopians with Dr Abiy and his family amen 🙏 🙌 ❤️

  • @milikyasrobel6959
    @milikyasrobel6959 4 หลายเดือนก่อน +2

    Dr. Abyie and your team are going to be remembered for their dedication and commitment towards our country. Thank you so much for your steadfast commitment to our nation. Kudos

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 4 หลายเดือนก่อน +3

    wow Congrulation all Ethiopians Glory to Jesus God Bless You all !!!

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሶል❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YirgalemKebede-ld9ot
    @YirgalemKebede-ld9ot 4 หลายเดือนก่อน

    Our best & common idicator of Adwa victory.

  • @gethab2306
    @gethab2306 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for a well achieved Adewa Victory Memorial Monument.

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 4 หลายเดือนก่อน +1

    አብቹየ ክበርልን የአፍሪካ ኩራት ነህ

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሀገሬ ሰላምሸ ብዝት ይብል🇪🇹♥🇪🇹

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 4 หลายเดือนก่อน +7

    ተመልከት አላማህን
    ተከተለው መሪሕን 🇪🇹

    • @meskiyerosen
      @meskiyerosen 4 หลายเดือนก่อน

      🎉 🎉🎉💐💐💐🌻🌻🌻🍎🍎🍎🥂🏆🏆🏆🎷🎷🎷🎷✈️✈️✈️🎊🎊🎊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💙💛❤️

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 หลายเดือนก่อน +3

    Love prosperity ❤

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 หลายเดือนก่อน +3

    It feels good knowing our great history ❤.

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 4 หลายเดือนก่อน +19

    ዋው ዛሬ ይኢቲቪ ጋዜጠኞች አልተቻላችሁም በእውነት ኮራሁባችሁ ❤❤❤❤❤

  • @bl8869
    @bl8869 4 หลายเดือนก่อน

    Give credit where credit is due. A great leader leaves a legacy. Like the one before you, history will thank you Dr. Abeiy. God bless you. God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @user-ex2un4kx7k
    @user-ex2un4kx7k 4 หลายเดือนก่อน

    ከእግዚአብሔር እና ከእግዚአብሔር መልዕክተኛ አብይ ጋር ከሆንን ከዚህ የሚበልጥ ክብር እናየዋለን።

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 4 หลายเดือนก่อน

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow አብቹዬ እና አዱ ጀግኖች በርቱልን ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️☝️☝️☝️ተባረኩ

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 4 หลายเดือนก่อน +6

    ክብር ከንቲባችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ashimgurade6896
    @ashimgurade6896 4 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations to all Ethiopia

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kiberi yegbachwale 🎉

  • @Musa-gc2vt
    @Musa-gc2vt 4 หลายเดือนก่อน +8

    ዋዋዋዋውውውው ማሻ አላህ ክብር ለሰማአታት አባቶቻችን ክብር ለዘመኑ ታሪክ አፅኝ መሪያችንንና ለክብርት ከቲባ ባጠቃላይ ከሐሳብ ከዲዛይን ከግባታ ባለሞያዌች ሁሉ ክበሩልን❤🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹......

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 หลายเดือนก่อน +1

      ???????ማአሻአላህእሚባልበትንቦታእንወቅ

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@cgf8399 ትክክል ሱበሀን አላህ አላህ ቀልባችንን ይመልሠው ወደ ሸሬአ

  • @luleabebe4015
    @luleabebe4015 4 หลายเดือนก่อน +1

    A wonderful analysis full of great hope ❤❤❤

  • @user-fv5je7iv9q
    @user-fv5je7iv9q 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጠላቶችህ በግራም በቀኝም እየወደቁ አንተ እዚ ደረስክ እርር እያሉ ብዙ ገና ሌላ እናያለን የምታመሠግነው አምላካችን ስለ ስሙ ያደርግልሀል ፡፡

  • @tikiyaabdela8882
    @tikiyaabdela8882 4 หลายเดือนก่อน

    Gootota keenya baayyee gaallattoma ❤❤❤❤❤

  • @getachewtube6363
    @getachewtube6363 4 หลายเดือนก่อน +1

    Good example of Ethiopians leaders musiyam

  • @diboradaadhii3226
    @diboradaadhii3226 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yes this Ethiopia 🇪🇹 congratulations 🎊 I love my country ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tamirugirmiso8134
    @tamirugirmiso8134 4 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations ! No one could stop us under leadership leadership of our HEROIC PRIME MINSTER ABIY ! Thank you for hard work and glorifying our nation !

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 4 หลายเดือนก่อน +1

    እችናት ሀጌሬ ታምራላቹህ እናመሰግናለን🇪🇹

  • @user-zb8nv2zi6i
    @user-zb8nv2zi6i 4 หลายเดือนก่อน +1

    ብርቱ አሁንም የእትዬጵያ አምላክ ጉልበት ይሁናችሁ በዚህ እሳት ወስጥ ሁናችሁ ከጦርንርቱ ሚስተካክል ዘመቻ ፕሮጅክቱን ሁሉ እንዳይጠናቀቅ በውጭም በውስጥም በሚገርም ሁኔታ ማስብ ለሚችሉ ሁሉ ስው ለስው ምናልባት ይቀና ይሆናል እሱም የሴጣን ነው ግን ዞሮ መግብያውን ለሆዱ ብሎ ያጠፋል ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ ከመንገዳቸው ዞር በሉ ሐገራችን ትደግበት ብራችሁን ጥይት እየጋዛችሁ ከምታጨራርሱን ብዙ የተፈናቀለ ብዙ የማይማሩ ቤታቸው ያሉ አሉ ትምህርት ቤት ስሩላችሁ ።

  • @Sara-fn7ko
    @Sara-fn7ko 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤👍👍👍👍👍😘😘😘👏👏👏

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Lord God 🙏 bless be to your mighty name 🙏 amen amen amen 🙏 🙌

  • @monegoncco
    @monegoncco หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️💖💖💖👏👏🙏🙏🙏

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm 4 หลายเดือนก่อน +1

    Very Very interesting event!!!!!!

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 4 หลายเดือนก่อน +1

    Your Excellency Mayor Adanech Abebe , congratulations for your successful leadership dedicated to bring the ADWA project to fruition. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!!

  • @asrarandulber-cn1od
    @asrarandulber-cn1od 4 หลายเดือนก่อน +10

    ታላቅ መሪ ሀገርሲኖራት ሀገር ትልቅነትዋ ለአለም በአግባቡ ይገለፃል ያኔ ሀገር ትልቅ ትሆናለች

    • @berhanhailu7544
      @berhanhailu7544 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ZedoZedoBikila-bj2cv
      @ZedoZedoBikila-bj2cv 4 หลายเดือนก่อน

      ከንቲባችን እንኳን ለእትዮጵየ ገና ለአፍሪካ አልፎም ለዓለም ከተሞች ከንቲባነት ይመረጠሉ !

  • @ah6121
    @ah6121 4 หลายเดือนก่อน

    Waw gazexagna! I love this jounalist. I amire his jounalist ability. I think he is called Jesus.

  • @user-kt4km7ol8z
    @user-kt4km7ol8z 4 หลายเดือนก่อน

    Yeh Btam Denk Naw Ayata Endasbew Adrgonal Enata 7 Amta Nber Tln Nber , Abatea k wandmu gar B Faras Adwa hado Mota wandmu Byeba Sheferaw Farasun Yzot semta Aytew Alekaswe. Ytayew Sheferaw Mota Tblo Tlek Hazen Hona. Zara Salakew Ayatan Ena Farswn Astawsan. Thank you our priminstor

  • @jeryadera7932
    @jeryadera7932 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @terekegnlegesse2923
    @terekegnlegesse2923 4 หลายเดือนก่อน +1

    Multiple blessings on him and his house hold and his generation.

  • @user-ue4km6ys3n
    @user-ue4km6ys3n 4 หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏❤️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ul5zm6mx2j
    @user-ul5zm6mx2j 4 หลายเดือนก่อน

    ክብርት ቀዳማዊት እመቤት በደረጃው ላይ ለክብርት ፕሬዘዳንቷ ላሳየሽው ክብር ከልቤ አመሰግንሻለሁ ባለቤትሽን ስትመሪው አስተውያለሁ።

  • @abreham2010
    @abreham2010 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርመው የአብይ አህመድ አድዋ ማክበር ነው። አብይ አህመድ የአድዋ ተቃዋሚ ነው። ሚኒሊክ የጥቁር ህዝብ ጀግና ነው አብይ ለጠባቦች ጀግና ነው።

  • @samrawiaddis7426
    @samrawiaddis7426 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው እናመሰግናለን ጎበዞች ሚገርም ነው ለአባቶቻችን ታላቅ ክብር ይገባቸዋል !!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @seait840
    @seait840 4 หลายเดือนก่อน +1

    አብቹ የጀግኖች አባቶቻችን ልጅ ለጀግኖች አባቶቹ ሃውልት ያቆመ አንጋፋው ልጅ 🇪🇹🇪🇹💪
    በአብቹ ዘመን ኢትዮጵያ ወደ ቀደምት ታላቅነቷና ገናናነቷ እየገሰገሰች ነዉ 🇪🇹🇪🇹💪💪
    🇪🇹🇪🇹አብቹ 💕💕ኢትዮጵያ💕💕🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 4 หลายเดือนก่อน +3

    በሀገር ካርችለሁኝ እናመሰግናለን❤😂

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ ደግሞ የቅድማያቴን ሀውልት መጥቼ እስክጎበኘው አየሁት

  • @adrianas.3781
    @adrianas.3781 4 หลายเดือนก่อน +1

    Incredible achievement

  • @user-bq2ne4cc3u
    @user-bq2ne4cc3u 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 หลายเดือนก่อน +5

    አብቹ❤❤❤አዱ❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsalerittfeldt9460
    @amsalerittfeldt9460 4 หลายเดือนก่อน +1

    💚💛❤️🙏🏽👍🏾

  • @Meba94
    @Meba94 4 หลายเดือนก่อน +1

    I cry watching this out of pride.

  • @dimaurago-pi2dj
    @dimaurago-pi2dj 4 หลายเดือนก่อน

    Dr Abiy if i have a chance to do v you i select people 1.dr Abiy 2.w/ro Adanech Abeebe 3 Jawaar Mohamed 4.shimeles Abdisa 5.Mustafe mohamed 6.Ahmed Shide 7.Desta Legamo Bekele Gerba 8.Temesgen Truneh 9 Pro. Meraraa 10 Takele umaa

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 4 หลายเดือนก่อน +2

    በባዶ እግራቸው😢

  • @kukulu99
    @kukulu99 4 หลายเดือนก่อน +1

    ታሪክ ዳግም ተሠራ

  • @user-in8yw5cq1z
    @user-in8yw5cq1z 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤👍👍👍👍🙏💕🙏💪💪💐💐💐🌼🎉😂

  • @user-kr5kn1jo1o
    @user-kr5kn1jo1o 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @omj326
    @omj326 4 หลายเดือนก่อน

    አድዋ በልባችን ውሰጤ ነው ግንቡን ነገ ተነስተህ ታፈርሰዋለህ !

  • @beletubezawork3597
    @beletubezawork3597 4 หลายเดือนก่อน +1

    Endih new yemiyamirew tarikn mezeker 👍👍👍👍yih lemechiw tiwelid sitota new 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigist23445
    @tigist23445 4 หลายเดือนก่อน

    ጉድ ፈላ

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 4 หลายเดือนก่อน

    በጠቅላላው ተረስተን የነበርውን አስታወሰን።
    የቅድመ አያቴን ሃዉልት ለማየት በቃሁ ።

  • @AminaAmina-zh8gv
    @AminaAmina-zh8gv 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️🇪🇹👏👏👏👏🌹🌹👌🏼👌🏼

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኢቢሲ ህንፃው አምሮአልእናመሰግናለን ግን መልካም ሰራተኞች አሉ ማኔጅመንቱና አንዳንድ ሰራተኞች ሊፈተሹልን ይገባል እናንተ ልታበላሹ ብትሞክሩ ተገዝታችሁኢትዮጵያዊኖች ከመንግስታችን ጎን ቆመናል እናስወግዳችኌለን የግዜ ጉዳይ ነው

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 4 หลายเดือนก่อน +1

      100% ትክክል

  • @filominahawle
    @filominahawle 4 หลายเดือนก่อน +1

    Weyna 27 yr esu bihon noro 😊Ethiopia ye bederesech 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤