"እያገለገልኩ ሰውዬው መጥረቢያ ይዞ ወደ እኔ መጣ" ነብይ ከበደ ቀዲዳ ቃለ መጠየቅ Nebiy Kebede Kedida interview

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 15

  • @elshaddaieyesus5669
    @elshaddaieyesus5669 12 วันที่ผ่านมา +2

    Young, senior and major prophet Kebede Kedida, May God continue to use you mightily for His glory! Many more blessings!!!❤️❤️❤️

  • @SISAYTewolde-e3g
    @SISAYTewolde-e3g 13 วันที่ผ่านมา +1

    Tebarek!!

  • @goldnat4976
    @goldnat4976 13 วันที่ผ่านมา +2

    የተወደድክ ነብይ ከበደ እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርመው ቀግምት 10 አመት ይሆነዋል እጅግ ስለምወደው እሱን እና የሚጠቀምበትን አምላኬን ፍለጋ ከድሬዳዋ ተነስቼ ደብረዘይት መጣሁ ግን እንደአጋጣሚ አላገኘሁህም አሁንም በሚያገለግልበት ጉባኤ ብገኝ ደስ ይለኛል ተባረክ ያብዛልህ የት ነው ያለኸው የተወደድክ ነብይ

  • @Abeba-e2n
    @Abeba-e2n 14 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድማችን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ በነገር ሁሉ ይባርክልን

  • @AlexAlemu-l8o
    @AlexAlemu-l8o 13 วันที่ผ่านมา +1

    ነቢይ ከበደ እኛም ሁለተኛዉን ዝናብ ይዘን ለመዉጣት በብርቱ ዝግጅት ላይ ነን!ጉብኝቱ በደጅ ነዉ-ተባረክ ።ማቴ 24:14ን በተሳሳተ መንገድ የምትተረጉሙ ተጠንቀቁ !

  • @mercynancy9976
    @mercynancy9976 13 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የምንወድህ ነብይ ከበደ ጌታ ይባርክህ አሁንም በብዙ አገልግል ❤ጸጋም ይብዛልህ 🙏❤️የጸጋ ሾው አዘጋጅ ጌታ ይባርክህ ! በመሀል የምታሳየው መዝሙር ግን በዝትዋል ቢቀነስ ጥሩ ይመስለኛል 🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 13 วันที่ผ่านมา +2

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PROPHET KEBEDE KEDIDA.

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 13 วันที่ผ่านมา

    በማስተዋል በአክብሮት የሚጠቅም መልእክት ሁልግዜም ስለምትናገር ተባረክ እንዳንተ ያሉትን ጌታ ያብዛልን ሌሎቹ በዝተው እያዳከሙ እያሳቱ ስላሉ

  • @prophetashenfichosen8614
    @prophetashenfichosen8614 13 วันที่ผ่านมา +2

    የቀድሞ ነብይ አሁንም እውነተኛ ነብይ ተባረክ ነብይ ከበደ ቀዲዳ ባንተ በጣም ብዙ ተምሬያለሁ አንተ ጋር የሚሰራው ዛሬም እሱ አላረጀም ተባረክ ብትችል ፀልዪልኝ🎉 የሚገርመው ነገር ያቺ በሁለት ኮንኮ ጫማ መታ በብዙ አገልጋይ የሆነችውን እህታችንን ምስክርነት አልረሳውም 🎉❤🎉❤

    • @jemo5716
      @jemo5716 13 วันที่ผ่านมา

      በጣም የምወዳቸው የእግዚአብሔር ሙሉ መገኘት ያለበት ነብይ ከበደ በሚያሥተምረዉ የእግዚአብሔር ቃል የማልጠግበዉ ነብይ ከበደ ዘመንሕ ይለምልም።አገር አቤት የዛሬ 5 አመት መጥቼ በጣም ፈልጌሕ እኔ አገር አቤት ክፍለሐገር ነበርኩኝ የአጎቴ ልጅ አዲሰ አበባ የምትኖር ልታገናኘኝ ፈልጋም ነበር አላገኘዉሕም። በእዉነት ፕሮግራም አቅራቢዉ ዘመንሕ ይለምልም ጠቃሚ ሠወችን ሥለምታቀርብ።።ሌላዉ ልቤን ያቆሠለዉ ጠላት በበቀል እኔን ለመበቀል የተነሣበት ግዜ ይሕን ሑለት አመት ነዉ ትዳሬ ተበተነ ባሌ የገዛ ልጁን ደፍሮ ሙሉ ለሙሉ ፍርድ ቤት ጉዳዮ ተይዟል። በተጨማሪ ትልቁ ወንድ ልጅ አገር ቤት ነበር ያሥመጣሑት በዚ አገር ነፃነት ነዉ ብሎ ጌይ ነኝ ብሎ ወጣ ልቤ ቆሠለ በዚ በትዳሬ አባት የገዛ ልጃችንን ደፍሮ በዚ በተደፈረችዉ ልጀ የደረሠባት ትራማ ነገሮች ከበደኝ እግዚአብሔር ደግፎ እየበረታሑ አለሑ ወገኖች የምታነቡ መሉ በፀሎት አሥቡኝ። ከአለሑበት አገር ጥሩ የሚፀልዮልኝ አሉ በብዛት ክርሰቲያን የሖኑ ግን ንሥሐ ግቢ ምን የቤተሠብ እርግማን አለሽ ይሉኛል። እሰኪ ፀጋዬ ያብዛልኝ ፀልዮልኝ የመጣዉን የምችልበት።።።።ተባረኩልኝ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 13 วันที่ผ่านมา +2

    DEFINITELY DEAR PROPHET SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 13 วันที่ผ่านมา +2

    ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR PROPHET SIR.

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 14 วันที่ผ่านมา +2

    Wow man of God Kebede we missed him .

  • @shimelsdubre-qp9ex
    @shimelsdubre-qp9ex 13 วันที่ผ่านมา +2

    ይቅርታ ሮሜ 15:18

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 13 วันที่ผ่านมา +1

    በማስተዋል በአክብሮት የሚጠቅም መልእክት ሁልግዜም ስለምትናገር ተባረክ እንዳንተ ያሉትን ጌታ ያብዛልን ሌሎቹ በዝተው እያዳከሙ እያሳቱ ስላሉ