በወንጌል አይሸቀጥም..መርካቶ ግቡና ነግዱ!! ..ፍቱት እፈውሰዋለሁ የሚል ድምጽ ሰማሁ!! ነብይ ሰለሞን ከተማ (Neby Selemon Ketema)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 25

  • @diboratameru3213
    @diboratameru3213 23 วันที่ผ่านมา

    ❤ነብይ ሰለሞን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ❤

  • @GeshaAde
    @GeshaAde 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ይባርካቹ

  • @AMER0521
    @AMER0521 2 หลายเดือนก่อน +4

    የነብይ ሰለሞንን አገልግሎት ያኔ በጎተራ ሙሉ ወንጌል 1998/99 አ.ም ውስጥ ተካፍዬ ነበር በእውነት ተፈውሼ ነው የተመለስኩት እግዚአብሔር በእውነት ይጠቀምበታል ጌታ ይባርክህ እወድሃለሁ❤ አዘጋጅ ወንድሜም ተባረክ

    • @Tsegashow
      @Tsegashow  2 หลายเดือนก่อน +1

      🤩🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ ነብይ ሰለሞን ከተማ ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወትህንና ቤትህን አገልግሎትህን ጌታ ይጠብቅልን የዋህነትና ቅንነት ዘመንህን ይጠቅልለዉ

    • @Tsegashow
      @Tsegashow  2 หลายเดือนก่อน

      🙏🤩

  • @Wassie12
    @Wassie12 2 หลายเดือนก่อน +2

    በነብይ ሰለሞን እግዚአብሔር የሚገርም ተዓምርን በቤተሰቤ ላይ አድርጎኣል እኔ ምስክር ነኝ! አስገራሚ ፀጋ! እግዚአብሔር ይባርክህ! ቅንነትህ አይወሰድብህ! ተባረክ!

    • @Tsegashow
      @Tsegashow  2 หลายเดือนก่อน

      🙏🤩

  • @mulatuayana5472
    @mulatuayana5472 2 หลายเดือนก่อน

    What an humbleness and humility!, much love and respect. May the grace of lord Jesus be up on you abundantly!
    You the host is blessed. much blessing in the lord Jesus name

  • @zed8788
    @zed8788 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ሆይ ሰለሁሉም ነገር ተመስገን ::ስለ እያንዳነዱ ሰከንድ: ደቂቃ ሰአት;ቀናቶች:ሳምንቶች :ወራቶች ሰለነዚህ ሁሉ አመታቶች ሰለሆነውም ስላልሆነው ነገር በሙሉ አመሰግናለሁ ::🙏🙏

    • @Tsegashow
      @Tsegashow  2 หลายเดือนก่อน

      🙏😊

  • @sg6994
    @sg6994 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ

  • @ruthbefkadu1739
    @ruthbefkadu1739 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኤሊዬ ወንድሜ በጣም ጎበዝ በርታ ድንቅ አገልግሎት ነው

    • @Tsegashow
      @Tsegashow  2 หลายเดือนก่อน

      🤩🙏

  • @divinewisdom1990
    @divinewisdom1990 2 หลายเดือนก่อน +1

    Humble Man of God, Prophet Sole stay blessed

    • @Tsegashow
      @Tsegashow  2 หลายเดือนก่อน

      🤩🙏

  • @firaolgetachew
    @firaolgetachew 2 หลายเดือนก่อน +3

    Wowwww Ammeenn Nebiy Geta Yibarkilin!!!btam astemari ymibarikim show new, wendime ktilibet... and as a comment please show respect and honor for this kind of humble man of God especially in the way of your communication.😍 Stay blessed, and one day I will be on your show because it is by Grace

    • @Tsegashow
      @Tsegashow  2 หลายเดือนก่อน

      🙏🤩

  • @divinewisdom1990
    @divinewisdom1990 2 หลายเดือนก่อน +1

    Be strong in the lord Jesus Christ, stay blessed

    • @Tsegashow
      @Tsegashow  2 หลายเดือนก่อน

      🤩🙏

  • @zewdugonte7331
    @zewdugonte7331 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንጌላዋ ሰለሞን በጣም የተባረክ ወንድም ዘመንህ ይባረክ!
    አዘጋጅ ወንድሜ በርታ ተባረክ
    ግን የአጠያየቅ መንገድህን ብታስተካክለው ጥሩነው

  • @ElizabethZewge
    @ElizabethZewge 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን!!!

    • @Tsegashow
      @Tsegashow  2 หลายเดือนก่อน

      🙏🤩

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ይገርመኛል ድፍረታቸው

    • @Tsegashow
      @Tsegashow  2 หลายเดือนก่อน

      🤩🙏