ዶክተር ወንድወሰን ገ/አማኑኤል - የስትሮክ ስፔሻሊስቱ ረዥም ጉዞ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 153

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 11 วันที่ผ่านมา +40

    ዶክተር ምህረት እያዘጋጀህ የምታቀርባቸው በጣም አስተማሪ የሆኑ ዝግጅቶች ናቸው። በጣም የሚጠቅሙ ብዙ እውቀት የታጨቁ ምሁራን እያመጣህልን ስለሆነ ሕይወትህና ዘመንህ የተባረከ ይሁን። ዶክተር ወንድወሰንም እንዲሁ የተባረከ ይሁን።

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 10 วันที่ผ่านมา +15

    ዶክተር ምህረት አንተንና ሌሎች መሰሎችህ ምሁራን ኢትዮጵያውያን ስለሆናችሁ እጅግ የምታኮሩ ናችሁ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ፣ ዋጋችሁ በሰማይ ትልቅ ነው።

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 10 วันที่ผ่านมา +16

    በእውነት አስተማሪ እና ዐይን ገላጭ የሆነ ዝግጅት ነው። ምስጋና ለሁለቱም ዶክተሮች።

  • @helenahailu7300
    @helenahailu7300 11 วันที่ผ่านมา +16

    ዶክተር ምህረት በጣም ነው የምናመሰግነው ጠቃሚና ትምህርት ሰጪ የሆኑ ትምህርቶች ስለምታቀርብልን ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @tdw9029
    @tdw9029 10 วันที่ผ่านมา +9

    የሚያስተምር፣ የሚያነሳሳ፣ የሚያኮራ ነበር። ጤና እና እድሜ እንደእናተ በየሙያችሁ ፈር ቀዳጅ ለሆናችሁ የአገራችን ልጆች እመኛለሁ። ምስጋናችን ይድረሳችሁ።

  • @alazarmitiku8021
    @alazarmitiku8021 7 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ዝግጅት ነዉ።
    ዶ/ር ምህረት ማይንድሴት ቲዪብ ትልቅ ሀሳብ ግንዛቤ የሚሰጥ ፔጅ ነዉ በርቱ። እንግዶችህ ሁሉ ደ/ር ወንድወሰን፣ ዶ/ር ግሩም በሚገባን ቋንቋና መንገድ ነዉ ያስተማሩን እግዚዓብሔር ይስጥልን።
    ለኢትዮጵያ አገራችንና ህዝብ ኩራትና በረከት ናችሁ በርቱልን!!!
    ደ/ር ወንድወሰን በነፃም ያክማል። ምቾቱን ጥቅሙን ትቶ ከሲስተር ፋሲካ ጋር አገራቸውን ስለምትረዱ እናመሰግናለን! አላማችሁን ፈጣሪ ያሳካላችሁ፣ ከነልጆቻችሁ ተባረኩ።❤

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 10 วันที่ผ่านมา +14

    እጅግ በጣም ደስ አለኝ ኢትዮጵያዊ በመሆናችሁ ።የሁለታችሁም ብቃት ይለያል።

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 5 วันที่ผ่านมา +2

    ውድ ዶ/ ር ምህረት መቼም እንዴት ብዬ እንደማመስግንህ ቃላት የለኝም ! ሁለቱንም podcasts ከልቤ ተከታትያቸዋለሁ እጅግ የሚገርምና የሚያስተምር ነበር የሚደንቀው የእንግዶችህ ብቃት ! ለአመታት አሜሪካ ሃገር ኖረው በፍፁም የአማርኛ እጥረት የሌለባቸው ስለሚያወሩት ነገር ጠንቅቀው የሚያውቁ ናቸው ! በበኩሌ የ podcasቶች አባት ብዬዋለሁ !!!

  • @meseretldamenu9841
    @meseretldamenu9841 11 วันที่ผ่านมา +13

    ዶር ምህረት ጌታ ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @GetanehKibret
    @GetanehKibret 10 วันที่ผ่านมา +11

    ዶ/ር የረጅም ጊዜ አድናቂህ እና ተከታይህ ነኝ ።አሁን ከበፊቱ በበለጠ በሞያህ በጤና እና በስነ አህምሮ ሞያ እና ሞያተኛ (face to face )የተገናኘ ይመስለኛል ። ሁለታችሁንም እናመሰግናለን❤

  • @GirmaHuluka
    @GirmaHuluka 11 วันที่ผ่านมา +9

    ዶክተር ምህረት በጣም ምስጋና ይገባአል ምርጥ ምርጥ ዶክተሮችን (ባለሙያዎችን) እያቀረብክልን ስለሆነ ዛሬ የመጀመሪያ ስልኬ የሚሆነው AXON CLINIC መደወል ነው.

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 11 วันที่ผ่านมา +8

    ጤናችንን እንድንጠብቅ ስላካፈላችሁን እውቀት ትልቅ ምስጋና ይገባችሁሀል እንዴት በሽታውን እንደምንከላከል የተማርንበት መንገድ በጣም ግልፅ ነው😍😍😍

  • @tighist331
    @tighist331 11 วันที่ผ่านมา +9

    እንኳን ደሕና መጣሕ ዶ/ር ስለ የሚጥል በሽታ (Épilepsie ) ለዚሕ መነሻዉ መድረሻው ለማይታወቅ ሕመም እባክሕ ባለሞያዎችን ሐኪሞች አቅርብልን በቅድሚያ እመስግናለሑ ።

  • @bmoges4857
    @bmoges4857 11 วันที่ผ่านมา +2

    ዶክተር ወንደሰን በሙያህ ላይ ያለህ መረዳትና ዕወቀት ድንቅ ነው። ከዚህ በፊት እናታችንን በማከምና ለተጨማሪ ህክምና ደግሞ ወደ ትክክለኛው ሀኪምጋ በመላክ ተጨማሪ ስጋቶችን ለመቆጣጠር እንድንችል በማድረግህ የችሎታህ ተጠቃሚ ነንና ከልብ እናመሰግናለን። ከሁሉም በላይ ደግሞ ከህክምናው በተጨማሪ ህመምተኛውን ለመርዳት የምታደርገው ሰብአዊነትን የተላበሰው አቀራረብህ የራስህን እናት እንደምታክም ያህል የነበረ ነውና እጅግ የምትደንቅ ሀኪም ነህ። ያንተን አይነት ሀኪሞች ለሀገራችን ያብዛልን!
    ዶክተር ምህረትም ግሩም ዶክተር ስላቀረብክልን ልትመሰገን ይገባል!!! ተባረኩልን!

  • @behailuminassie
    @behailuminassie 11 วันที่ผ่านมา +4

    ዶ/ር ባለፈው ያቀረብከውን የህክምና ባለሙያ ተከታትየዋለሁ በጣም ጥሩ ዕውቀትና ለህሙማኑ አበረታች ነበር አሁንም ይህንን ባለሙያ እንድንሰማው በማድረግህ እናመሰግናለን በዚሁ ጥረትህን ቀጥል ለብዙሀኑ ብዙ የሚያስተምር ነው በርታ

  • @begashawfanta1387
    @begashawfanta1387 10 วันที่ผ่านมา +3

    You are the Life support Diamond of Ethiopia. Thank you both of you for your unselfish support of and serving of your people. Appreciated for everything things you do with your partners. It’s Amazing. God Bless you all.

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 11 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ምህርት በትምህርትህ ከሚባረኩት አንዷ ነኝ ተሀድሶ ተሀድሶ ይህ ለሁላችን የሚያሰፈልግ ነው!!!🙏🏽🙏🏽💕💕

    • @genetseyoum5225
      @genetseyoum5225 11 วันที่ผ่านมา +2

      @@mekedesmezmur4057 ምን ማለት ነው ስለ ጤና ነው የሚወያዩት ተሃድሶ ምንድነው?

  • @fasika9507
    @fasika9507 11 วันที่ผ่านมา +3

    ከተመቻቸ ቦታ ላይ ተነስቶ ወገንን አስቦ መምጣት ቀላል ነገር አይደለም የውሳኔ ሰው መሆን ያስፈልጋል እና በጣም እናመሰግናለን🙏🏾ወደፊት ለያዛችሁትም ዕቅድ እግዚአብሔር ይርዳችሁ። የህግ ማዕቀፍ የሚለው ግን ለእኛ አገር በጣም አስጊ እና አሳሳቢ ነው የሚሆነው ምክንያቱም እኛ ህግ አክብረን ተከትለን አንሄድም ህግን ተመርኩዞ ግን ብዙ የህክምና ድፍረቶች ወይም ስህተቶች ሊሰሩ ይችላሉ። እግዚአብሔርን እንዲሁም ህሊናውን የሚያከብር የሚፈራ ሐኪም ይዘዝልን🙏🏾

  • @mosesmygrace8515
    @mosesmygrace8515 11 วันที่ผ่านมา +2

    Dr. Mehirt, your expertise has been instrumental in raising important questions. We are extremely grateful for such valuable lessons. ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @tenagetahun5304
    @tenagetahun5304 8 วันที่ผ่านมา

    I’m incredibly proud of you, Dr. Wondosen and Fasika. I don’t have enough words to express my appreciation of everything you do. May God continue to guide and support your journey.

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 11 วันที่ผ่านมา +8

    What helpful video, THANK YOU!

  • @areyayonas6222
    @areyayonas6222 10 วันที่ผ่านมา +1

    I listened to this podcast attentively. I have never learned so much from TH-cam. They really wanted to convey valuable information, and it was very informative.
    On my side, I haven’t paid much attention to my health. My doctor has already warned me about my blood pressure and prescribed medication, but I have never taken it.
    Starting tomorrow, I will consult my doctor again for a health check-up. I also plan to start seriously following his treatment to prevent a stroke.
    Thank you for the explanations in this podcast; they really opened my eyes and motivated me to take better care of myself. Thank you again.”

  • @muluemebetdegefe7394
    @muluemebetdegefe7394 11 วันที่ผ่านมา +6

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለህ

  • @saintata2
    @saintata2 11 วันที่ผ่านมา +4

    Beautiful minds, bless you both.

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 11 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም እናመሰግናለን ! እግዚዓብሔር ይስጥልን !ይባርክልን! ሌላ ቃል የለም እናንተን የሚገልፅ ::

  • @nebiattewelde7373
    @nebiattewelde7373 7 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ሙህረት❤

  • @tsiontolosa5652
    @tsiontolosa5652 5 วันที่ผ่านมา

    Enameseginalen Dr. Tebareku.

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 11 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው ተባረኩ🙏❤

  • @bealuabebe3306
    @bealuabebe3306 2 วันที่ผ่านมา

    Patiently waiting for the next guest 🙏

  • @tarikmultimediaproduction394
    @tarikmultimediaproduction394 7 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ወንድወሰን እኔን አክሞኛል ሆስፒታሉም ደረጃውን የጠበቀና እጅግ ዘመናዊ በመሆኑ በጣም ጥሩ ቤተሰባዊ ክብካቤና ህክምና እግኝቼበታለሁ፥፥ ከገጠመኝ ስትሮክ ቶሎ እንዳገግም እረድቶኛል ፥፥ ምስጋናዬ የለቀ ነው፥፥
    💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @gedionwoldeamanuel252
    @gedionwoldeamanuel252 7 วันที่ผ่านมา

    It is a great work. We are proud of you. God bless you.

  • @sabaaleme2578
    @sabaaleme2578 11 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም አመሰግናለዉ ተባረኩልኝ

  • @esayaswrufael1154
    @esayaswrufael1154 10 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you both of you for no doctor of our country tell us the problem critically to this extent.

  • @kibrudemessie2333
    @kibrudemessie2333 11 วันที่ผ่านมา +3

    ክብረት ይስጥልን ዶክተር!

  • @rahelzegeye4356
    @rahelzegeye4356 10 วันที่ผ่านมา +1

    በዉነት ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ❤️🙏

  • @almazkebede7910
    @almazkebede7910 9 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ምህረት ዶክተር ወንድወሰን እጅግ በጣም ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ጠቃሚ ትምህርት ነው :: በውጭ አገር ታገኙ የነበረውን ክፍያ. እና በጣም የተመቻቸ ኑሮአችሁን ትታችሁ ወገን ለመርዳት በመወሰናችሁ አክብሮቴ የላቀ ነው::

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 11 วันที่ผ่านมา +4

    እናመሠግናለን
    Dr ሌላ ሠው ❤

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z 10 วันที่ผ่านมา +1

    በተለያየ መንገድ ስለምታስተምረን እናመሠግናለን፡፡❤❤❤

  • @tarikkefale1766
    @tarikkefale1766 5 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @ephrimbekurtsion9961
    @ephrimbekurtsion9961 10 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ምህረት እና ዶ/ር ወንደሰን ከልብ አመሰግናለሁኝ ሀገራቹሁን እና ሕዝባቹሁን ስለምትወዱ ስለምታገለግሉ ትውልዳቹሁ የተባረከ ይሁን ደስ ብሎኝ የሰማሁት ያጠረብኝ ፕሮግራም!❤❤❤

  • @DanielAssefa-o3c
    @DanielAssefa-o3c 7 วันที่ผ่านมา

    የምታቀርበው እንግዶች በጣም ጎበዞች ናቸው።በአሜሪካን ሀገር የሚኖር የቀድሞ አትሌት አሁንዳግሞ 'የኒሮ' ህክምና ፕሮፌሰር የሆኑትን ሀይሉ ኤባ የተባለ እውቅ ሀኪም ብታቀርብልን .።በርታ ዶ/ር

    • @DrMehretMindset
      @DrMehretMindset  7 วันที่ผ่านมา

      መልካም ሀሳብ ነው! እባከዎ ስልካቸውን በኢሜይል ethiomindset@gmail.com
      ይላኩልን!

  • @guenetassefa1550
    @guenetassefa1550 7 วันที่ผ่านมา

    OGOD BLESS YOU ALL

  • @YechimebetGuetahun
    @YechimebetGuetahun 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም ግሩም ግሩም ነወ! ዶ/ር ምህረት የምትደነቅ ነህ:: ተባረክ! ❤❤

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 11 วันที่ผ่านมา +3

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 9 วันที่ผ่านมา

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Anumma572
    @Anumma572 10 วันที่ผ่านมา

    ዶር ምሕረት የኢትዮጵያ ሕዝብ ባለውለታ ነህ ከነባለቤትሀ አንደ አንተ ያሉ ልበ ቀና ሙሁራንን እየሳብክልን ተባረኩልን ሁላችሁም ከመላው ቤተሰባችሁ::

  • @datacenter6517
    @datacenter6517 11 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኩልን

  • @AdissAdissalemu
    @AdissAdissalemu 8 วันที่ผ่านมา

    Tebareku enamesegnalen❤

  • @Ylelish
    @Ylelish 11 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም እናመሠግናለን ሁለታችሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። ጥሩ ተረድቻለሁ።

  • @Zekarias-ms2mr
    @Zekarias-ms2mr 10 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኩ

  • @merrynadow6535
    @merrynadow6535 10 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ጥሩ ነው የስተማረን ባለፈውም የነበረው እጅግ ጠቃሚ ነው እንዴት ትሁቶች ናቸው ጌታ ይሱስ ይባርካችሁ ያስፍችሁ ያብዛችሁ ያገሬ ጥቢቦች አኮራችሁኝ ደሞህዝባችሁን ስትወዱ ዶክተር ምህረት ጌታ ይባርክህ
    እያስተማርከን እያነቃህን ነው ወንድም አለም 🙏❤️

  • @addisalemayotaddese8103
    @addisalemayotaddese8103 11 วันที่ผ่านมา +2

    ዶ/ር ጥሩ ተምሬበታለው: እናመሰግናለን።

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 10 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እናመሰግናለን አላህ ይጠብቃቹ የሀገራችን ውድ ዶክተሮቻችን ያሰባችሁት ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላቹ

  • @meskeremkidanemariam88
    @meskeremkidanemariam88 10 วันที่ผ่านมา

    ዶር ምሕረት እናመሰግናለን።ያቀረብክልን ባለሙያ ጥሩ ግንዛቤ ሰጥቶናል።በዚሁ ቀጥል።

  • @shimbergebremeskelle6568
    @shimbergebremeskelle6568 9 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ምህረት ለምታደርገው ማህበረሰብ በማስተማር ምሁራን በማወያየት ለምታደርገው ስራ እጅግ እናመሰግናለን.

  • @GeremewMegra-e8h
    @GeremewMegra-e8h 10 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው ለሌሎችም ሼር አድርጉላቸው ብዙ ሰዎች በእስትሮክ ስለሚጠቁ ግንዛቤ ይኖራችዋል ይሄንን ሲስሙ !!!

  • @wagayetadese3969
    @wagayetadese3969 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሰተማሪ መድረክ ስላዘጋቻችሁ እናመሠግናለን። ሁሉም ዜጋ በእኩልነት ይረዳ ዘንድ ፈጣሪ በጤናና በጥሩ ሰብእና እንድታድጉ ይርዳችሁ። ሌሎችም ባለ አቅም ከጎናችሁ ይሆኑ ዘንድ ምኞታችን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh 8 วันที่ผ่านมา

    ከአንድ ዐመት በፊት በስትሮክ ተጠቀቼ አከሰን ሄጄታክሜ ተርፌያለሁ፣አግዜአብሔር ይመስገን።
    በዕለቱ ዶ/ር ወንድወንን አግኝቼወው።በደንብ ተንከባክቦኛል በጣም አመሠግናለሁ።ወንድሰን በርግጥም ለሙያው የተሠጠ እና ወገኖቹን ለመርዳት በፍቅር አና በሰብአዊነት የተሠለፈ የሀገር ተስፋ መሆኑን በነበረ ነኝ ገጠመኝ እንደታካሚ ብቻ ሳይሆን እንደቅን ዜጋ በነበረኝ የሃሳብ ልውውጥ ተረድቻለሁ እነሆ ምስክርነቴ።
    ፈጥኜ ተገቢውህክምና ቦታ በመድረሴ በሳልስቱ ቤቴ ተመልሻለሁ።እነሆ አሁን መኪና እየነዳሁ መደበኛ የሙያ ሰራየን እየሰራሁ ቤተሰቤንን በአግባቡ እየመራሁ መደበኛ ኑሮየ ቀጥሏል በድጋሜ የረዳኝ እግዜአብሔር ይመስገን።።።

    • @YeshewasAdmassu-wm4vh
      @YeshewasAdmassu-wm4vh 8 วันที่ผ่านมา

      ይቅርታ በዚህ ኢንተርቨው ዶ/ ወንድወሰንን በማቅረብህ በሙያህ እና ከፍ ባለስነምግባርህ ለምንድህ ዶር ምህረት ምስጋና ይድረስህ፣እባክ ምህረት በምንወደው ሙያህ ሌይ ብቻ ወገኖችህን አገልግል።ሌላውን ተወው።ካንተ ስበብዕኔ ጋር አይሄድም።
      ምስጋና በድጋሚ ለዶ/ር ወንድወሰን
      የሽዋስ/ጠበቃና የህግ አማካሪ/1:24:36

  • @Hldana_wasaski
    @Hldana_wasaski 11 วันที่ผ่านมา +2

    I learned a lot, thank you.

  • @elsasolomon6006
    @elsasolomon6006 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ ግሩም እድል በአገራችን🙏 ዶ/ር ምህረት thank you for this program and ዶ/ር ወንድወሰን ዘመንህ ይለምልም🙏
    አንዲት ጥያቄ ህክምናው ለስትሮክ ብቻ ነው ወይስ በአድጋ ምክንያት እዕምሮአቸው ለተጎዳም ጭምር ይሆናል?

  • @tabe8913
    @tabe8913 9 วันที่ผ่านมา

    Very informative interview. Thank you Drs. May God bless your work abundantly.

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 9 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ምህረት ጌታ ይባርክህ በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው ህብረተሰቡ ስለጤናው ያለውን ግንዛቤ እንዲረዳ ትልቅ እገዛ የሚያደርግ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው :: የምታቀርባቸው ዶክተሮች በህክምናው ዘርፍ በምእራቡ አለም ትልቅ ቦታ የደረሱ በስራቸውም የተሻለ ኑሮ የሚኖሩ ናቸው ሆኖም ግን የሀገራቸውን ህዝብ ለመርዳት ለማገዝ የሚያደርጉትን ሂደት መንግሥት ቢሮክራሲውን በማስወገድ የህክምና መሳሪያዎችና መለዋወጫ ያለቀረጥ እንዲያስገቡ በመፍቀድ ማበረታታት አለበት ይህ ከሆነ ህዝባችን በተለያዮ የውጪ ሀገሮች ሄዶ በሚታከምበት ወቅት የሚወጣውን ከፍተኛ የውጪ ምንዛሪ ማስቀረትና የሰዎችንም ሂዎት ሳይሰቃዮ ሳይጉላሉ ማትረፍ ይቻላል

  • @MichaelAlex10
    @MichaelAlex10 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም እስተማሪ ዉይይት ነዉ እናመሰግናለን😊

  • @woinshetgebremariam7394
    @woinshetgebremariam7394 11 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you 🙏

  • @astergobena3086
    @astergobena3086 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ሀሳብ ነው

  • @ZainebAbdurahman
    @ZainebAbdurahman 10 วันที่ผ่านมา

    Thank you Doctor, this is very helpful and informative lesson. Good luck with your devotion to help our country and community at this difficult times. I appreciate you.

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 10 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን ! እግዚዓብሔር ይስጥልን !ይባርክልን!

  • @EleniYacob
    @EleniYacob 11 วันที่ผ่านมา

    What a flow! Thank you again and again for educational and eye opener information. Very important divine time to equip the community! Stay blessed!

  • @hannageb8209
    @hannageb8209 11 วันที่ผ่านมา

    Thank you Dr. Mehret and Dr. Wendwesen.

  • @belayg461
    @belayg461 4 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much for your educational podcasts and other presentation. I really enjoy watching your show from time to time. As many of us know the leading cause of death in the world is cardiovascular disease, which includes stoke and ischemic heart disease. The best way to survive a heart attack or stroke is never to have one which I believe you mentioned it during the podcast with Dr. Wondossen. Keep up with your great work.

  • @hermalacom
    @hermalacom 10 วันที่ผ่านมา

    ጌታ የሡሰ ይባርክህ ዶከተር ምህረት አብ አደሰምክ ነህ ምህረት

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 9 วันที่ผ่านมา

    ዶር ህረት የሚዲያ ልምድህን ተጠቅመህ በምንረዳው ልክ ስለምትገልጽልን እናመሰግናለን።

  • @BERHANUish
    @BERHANUish 10 วันที่ผ่านมา +1

    የሀገራችሁን ሕዝብ ለማግለል እዚህ አሜሪካን ተመችቷችሁ መኖር ስትችሉ እዛ ለምትደክሙት ኢትዮጵያውያን ዶክተሮች ታላቅ አክብሮት ይገባችሀል በተለይ እዚህ ተቀምጠው ለጦርነት ገንዘብ እየላኩ ሕዝብ የሚያጋድሉት አይምሮአቸው ከሰራ እራሳቸውን በመታዘብ ሊማሩበት ይችላሉ። በተረፈ በጣም የሚጠቅም መረጃ የያዘ ድንቅ ፓድካስት ነው። thank you

  • @HaregewoinDagne
    @HaregewoinDagne 9 วันที่ผ่านมา

    Bexam denq timhert new yesexachehun thanks

  • @brookxdfvfftafese3757
    @brookxdfvfftafese3757 10 วันที่ผ่านมา

    Wow what a program God bless both of them ❤❤❤❤❤

  • @LoveKedu
    @LoveKedu 5 วันที่ผ่านมา

    ዳ/ወንዶስን በጣም ጉበዘ ነው እናቴ vacation ኢትዬዽያ ሄዳ እስትሮክ አሞት ነበር እና አይቶት ነበር ግን ወርፋው በጣም ብዙ ነበር ግን አይቶታል እንድገና ዳ/ር ፋሲጋ በጣም ጏበዘ ናት አሁን ኢትዮጵያ በመግባትህ በጣም ጥሩ ነው ግን ገንዘብ የሌለው የሞታል ገንዘቡ አይነገርም ገንዘቡን አሻሸሉት ብዙ ስው እንዲጠቀም

  • @millii1
    @millii1 10 วันที่ผ่านมา

    THANK YOU!!

  • @tibebgebru3088
    @tibebgebru3088 10 วันที่ผ่านมา

    Good job, God bless both of u

  • @brookgetu9621
    @brookgetu9621 11 วันที่ผ่านมา +1

    So blessed. May God bless you from Zion.

  • @hewanderbew800
    @hewanderbew800 8 วันที่ผ่านมา

    በመጀሪያ እጅግ ላመሰግን እወዳለዉ ሀገርህን ለማገልገል ስለመጣህ ፈጣሪ የለጠ ጥበ ቡን ይግለጥልህ ግን ምን ዋጋ ለዉ ሁሉንም ነገር ዉሀ ቸለሳችሁበት አምላክ በጥበ ቡ የሰራትን ነብስ ያለ ቀኗ እድጠፋ ፈረዳችሁ በፓርላማ በመወሰኑ ደስተኛ መሆንህን ገለፅክ ይገርማል መዳኒቱ ገንዘቡ እደሚበልጥ በጣም ያሳዝናል ይህን ንግግር ደግማችሁ ባታነሱ ለፈረዳችሁበት ነብስ ፈጣሪን ይቅርታ ጠይቁ ከዚ ቦሃላ ስራህ እዲባረክልህ በምክንያት እድትረዳ ስለተመረጥክ የጐደለዉን አምላክ ይሞላልካል ስለመረጠህ 🙏

  • @abenezersamuel4894
    @abenezersamuel4894 10 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ የፕሮግራም ማሻሻያ አድርጋችሃል፣ ዶ/ር ምህረት ጥሩ የአጥያየቅ አቀራርብ ነው፡፡ ይቀጥል፡፡

  • @hannawale6263
    @hannawale6263 8 วันที่ผ่านมา

    አገራችን ውስጥ ለሰው ጭንቅላት የሚሆን አንድ የሚደመጥ ቤት ተገኘ እሰይ በርታልን ወንድማችን የሚያንጸን ነገር ሰብስበህ አምጣልን አሉባልታ ብቻ ሌላው

  • @yosefshew
    @yosefshew 11 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ገለፃ እና ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @Temesel-q3q
    @Temesel-q3q 11 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much both of you!!

  • @missoum3410
    @missoum3410 11 วันที่ผ่านมา

    Very informative, thank you keep up the good work.

  • @TiruTiru-g8i
    @TiruTiru-g8i 10 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ❤❤❤🎉🎉

  • @ጌራወርቅ
    @ጌራወርቅ 8 วันที่ผ่านมา

    የራስ ያኮራል ትላለች እናቴ እግዛብሄር ከእናንተ ጋራ ይሁን ሀገራችን በደከመችበት ጎንዋ በኩል የቆማችሁ ጀግኖች ናችሁ ተባረኩ

  • @mimit4032
    @mimit4032 10 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much 🙏🙏🙏🙏

  • @muleyeayle1621
    @muleyeayle1621 10 วันที่ผ่านมา

    Thank you dr

  • @solomonteka1981
    @solomonteka1981 10 วันที่ผ่านมา

    Very useful

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 10 วันที่ผ่านมา

    You both are on the self-actualization stage on the hierarchy.

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 11 วันที่ผ่านมา

    በሙያ ላይ የተመሰረተ እየጓጓሑለት ነው ያለቀው ከልብ እናመሰግናለን መልካሙን ሁሉ እንመኛለን ❤

  • @lidu1507
    @lidu1507 10 วันที่ผ่านมา

    dokterya enamesegenaen yeha progeram ke 1amet befit besemaw wendma ❤ menalbat aymotm neber ahunm behiwot lalenew betam tekami new tebareku

  • @tewodroslegesse1887
    @tewodroslegesse1887 10 วันที่ผ่านมา

    Dr Meheret and Dr Wondwossen
    Thank you for this educational interview. I hope everyone gets a lot of useful information from it. I was also expecting a question to be raised about the effect a stressful life would have on someone's well-being. Could stress be a primary factor for having a stroke? I have heard cases where stroke affected people following a busy lifestyle
    Thanks!.

  • @hanaterefe7610
    @hanaterefe7610 11 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን። ስለሚጥል በሽታ እባክህ ጋብዝልን።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 11 วันที่ผ่านมา +2

    በኢትዮጵያ ትልቁ መጋኛ የነጬ አለም አሻሮዎች ናቸው !

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete 11 วันที่ผ่านมา

    doctor betam enmsegenalin❤❤❤

  • @MorkaDiriba
    @MorkaDiriba 10 วันที่ผ่านมา

    Good 🎉🎉🎉🎉

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 9 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር ግን በህክምና ላይ እያሉ አቅማቸው ካልቻለ ሰብአዊነት የሚባል ነገር አለ እንደ ኢትዮጵያዊነታችን ይህን ለማድረግ ደግሞ ሰው ብቻ መሆን በቂ ነው መትረፍ ያለበት ህይወት ከሆነ ብታድኑት ከእግዚአብሄር ታገኝታላችሁ ሰው ከገንዘብ አልተፈጠረም ልንጠቀምበት እንጂ

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs 7 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ወንድወሰን አንተን መሳይ ባለሙያ ማግኘት በራሱ መታደል ነው
    አኔ የሚያሳስበኝ ተተኪውን ትውልድ ማስተማርና የእውቀት ሽግግር እንዲኖር ለወጣቶቻችን ት/ት መስጠት ትኩረት ቢደረግበት መልካም ነው
    እንደዚህ አይነት ባለሙያን በተለያየ መስክ የሚሰሩትን ብታቀርብልን
    ጥሩ ይሆናል