በባል እጦት የተሰቃየችው ቀውላላ ቻይናዊ እና ሌሎችም || Episode 18

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 51

  • @NinoCell-d5s
    @NinoCell-d5s 4 วันที่ผ่านมา +1

    Hii ቤጃና .ቻፕ .እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ስመጡ ደስ ይላል .🤗😍😍😍😍

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 5 วันที่ผ่านมา +2

    የሽንኩርቱ በጣም ገርሞኛል አሪፍ ቅጣት ነው።።።በአንድ ጎኑ ደሞ ሳየው በዛው ሠውዬው ንግድ ቢጀምር 😂

  • @NinoCell-d5s
    @NinoCell-d5s 4 วันที่ผ่านมา +1

    ባለ ሽንኩርታ የዋህ ብያታለሁ 😅😅😅😅😅 ይመስለኛል ቻይና ሽንኩርት ርካሽ ነው

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 4 วันที่ผ่านมา +1

    የሽንኩርቱ ግን ❤😂😂😂😂 እኔ ብሆን የተበላሸ ሽንኩርት ነበር ሰብስቤ ምልክለት አሁን ሸለመችው ነው ቀጠችው ሚባለው በጌታ 😊

  • @lemlemkeros2240
    @lemlemkeros2240 5 วันที่ผ่านมา +1

    ጭራሸ ሰብር ቅንጥሰ ይላል ተመችቶኛል ቻፒ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😃

  • @sipara8333
    @sipara8333 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በርቱልኝ ቤንጃ እና ቻፕ🥰

  • @ማርሲላስኦሊቬራ
    @ማርሲላስኦሊቬራ 5 วันที่ผ่านมา +2

    ውዶች እንዴት ናችሁ ገንፎ በማርም በጣም በጣም ቆንጆ ነው 😂😂😂❤❤❤

    • @mebratmichael-bw9qq
      @mebratmichael-bw9qq 4 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ በጣም ነው የሚጣፍጠው

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 5 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ በ40 ቀን የፈታችው ትክክል ነች ምን አግማማት😅😅😅😅😅

  • @SarasaraAyihu-fq1et
    @SarasaraAyihu-fq1et 4 วันที่ผ่านมา

    ቻፕመቶሞ ላይክ ይደረነፈጋል ታድሎ እርጋታችሁ ደስ ይላል❤

  • @Eyutube-3rs
    @Eyutube-3rs 5 วันที่ผ่านมา +3

    እኔም ማርያምን የመዳሜ አጎት ልጅ ባገባ በ2 ሳምንቱ ፈቷታል ገላዋን አትታጠብም ከመኝታዋ ተነስታ እጇን እንኳን እታለቀልቀውም ብሎ😂😂😂😂

    • @hana-f2c
      @hana-f2c 5 วันที่ผ่านมา +1

      አይ መግማት መግማማት የዝችም ከፍ😂😂😂😂

    • @genetabera9223
      @genetabera9223 4 วันที่ผ่านมา

      …………..

    • @sarahyesuf1672
      @sarahyesuf1672 4 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @SsLl-ug7ok
    @SsLl-ug7ok 5 วันที่ผ่านมา +1

    ስለምወድክ ሳትል ነው ላይክ ማደርገው

  • @user-janat12
    @user-janat12 4 วันที่ผ่านมา

    የቆመ እባብ ነዉ የምትመስለዉ አልክ😂😂😂😂 ወይ ጉድ ነዉ የማይሰማ የለም😂😂

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 5 วันที่ผ่านมา

    ክትፎ በማር በጣም ነው የሚዘገንነው መቸም ነው የማልሞክረው

  • @fikirtetaddesse5667
    @fikirtetaddesse5667 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም አናመሠግናለን, ደግሞ መነፅር ዛሬ ገና ቦታውን አገኘ

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 5 วันที่ผ่านมา

    ቻፕ የኔ መዳኒት መቼም እርግጠኛ ነኝ እንዳዳነህ

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @daniman-ug8vr
    @daniman-ug8vr 5 วันที่ผ่านมา +1

    seifu lay yekerbewene lemn aymokerme ya erjemu saweye

  • @heedssjeedss8369
    @heedssjeedss8369 5 วันที่ผ่านมา

    ትመቹኛላችሁ

  • @מולומלסה-י8ק
    @מולומלסה-י8ק 5 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ስላም መጣችሁቤንጃ

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ ዉድ ቻፒ እንኳን ሰላም መጣህ

  • @AbebechEthio
    @AbebechEthio 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮፕያ ዊ ከፈለገችማ. በቀደም መኪና የተገዛለት ልጅ አለ አይደል ቁጥር ማቀያየር ነዋ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 5 วันที่ผ่านมา

    ቻቤ እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @getebekele4697
    @getebekele4697 5 วันที่ผ่านมา

    ዛሬየመጀመሪያነኝእንኳንበሰላምመጣችው❤❤❤

  • @Raheema-f9x
    @Raheema-f9x 5 วันที่ผ่านมา

    Arif progrme new bartu

  • @HiwiHiwwi
    @HiwiHiwwi 4 วันที่ผ่านมา

    ቻፒ ለምን አታዋራኝም ደሜን እያፈላከዉ ነዉ ስንቴ ነገርኩህ ከፍቅሬሀለዉ እኮ❤

  • @kalkidankefeleng833
    @kalkidankefeleng833 5 วันที่ผ่านมา

    Benja ✌️ Chap ✌️

  • @nanitad5622
    @nanitad5622 5 วันที่ผ่านมา

    እረ ትቀይረዋለች😅 አባቴ ከ 40 ቀን በላይ አስም ቀድሞ ይድፋት እንዴ

  • @amirmuhammed5271
    @amirmuhammed5271 4 วันที่ผ่านมา

    Mekina yegezaleng yalewn Ethiopiawi negerut gezta tewsedew 😊

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 5 วันที่ผ่านมา

    እወዳችሗለሁ ❤❤❤

  • @እመብርሀን21
    @እመብርሀን21 5 วันที่ผ่านมา

    Omg your glasses 😳👍

  • @RitaRita-t7b
    @RitaRita-t7b 3 วันที่ผ่านมา

    Shukutuu 😢😢😢

  • @hirutdubai5799
    @hirutdubai5799 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sararaya158
    @sararaya158 5 วันที่ผ่านมา

    2❤❤❤❤❤❤

  • @hirutdubai5799
    @hirutdubai5799 5 วันที่ผ่านมา

    40 ቀን ገምቶል ማለት ነው 😂😂😂

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 5 วันที่ผ่านมา

    ቢኒ እርጅና መጣ እንዴ በመነፅር😂😂😂

  • @מולומלסה-י8ק
    @מולומלסה-י8ק 5 วันที่ผ่านมา

    ቤንጃ ሰሞነንመጣመጣ ስላላችሁ ጊዜየን ከናተጋር ነው የማሳልፈው እረፍት ስለሆንኩ አልደበረኝም አመስግንሀለሁ 🇮🇱🙏

    • @benjatube
      @benjatube  5 วันที่ผ่านมา +1

      እኛም ስለሚከታተሉን እጅግ እናመሰግናለን

  • @GeiteTube
    @GeiteTube 2 วันที่ผ่านมา

    የምር ግን በጣም ላይክ ያንሳል እረ እያረግን ወገን

  • @SenaitTefera-iw6um
    @SenaitTefera-iw6um 5 วันที่ผ่านมา

    1 ኪሎ 110 ብር ነው

  • @ariamrezene4170
    @ariamrezene4170 5 วันที่ผ่านมา

    Gelawn maytateb sewye 😮 izndezim ale?

  • @NinoCell-d5s
    @NinoCell-d5s 4 วันที่ผ่านมา

    ቻፕ እውነቱን ነው ክትፎ በማር ያስጠላል 🤗🤮

  • @Mahiraya.
    @Mahiraya. 5 วันที่ผ่านมา

    ቅመሞች እንደማመር አይከፍልበትም 😊😊😊ደመሩኝ እመልሳለሁ😊😊😊😊😊

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @RitaRita-t7b
    @RitaRita-t7b 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @DubitWondemu
    @DubitWondemu 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤