@@emed1779 Tera Acheberbari Enkuan Endezih TSehay Yemokew Matalel Kerto Hizbu Yetekolalefe sera enkuan enawekalen. Abatocahchin ene Aba Sawiros The ybecame a host like the snake for the Satan Abiy. ARIOS! It is a matter of time to see what they have harvested!
Aye yeaimro zegmet yalebachihu!! Onegu abiy eko new yihen yemiaregew. Ena enezi papasoch telkew new be Abiy. Yihen drama enkuan mastewal yematechilu dinzuzan!
@@danielkifletelila764 yihe abiy yetebale sew enjun biyaweta melkam new. Yesu sira higin maskeber new lelawun lebetekiristian yitewulat. Yichi tega tega eka lemansat new negeru brother.
How embarrassing 🙈!! ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ አረጉት እኮ:: ምንም sense የለውም:: አሁን ግን እሳቸው ከዚህስ ቡኃላ እንደው ይመለሱ ተብለው ወደ ነበሩበት ስራ ሲሄዱ መስቀል ያሳልሙ ይሆን? ምንስ ብለው ነው ህዝቡን የሚባርኩት:: እግዚአብሔር ይማራቸው:: እግዚአብሔር ይድረስላቸው:: I was so embarrassed with his way of speaking
I heard you all you guys are SO smart ,bright, brilliant, gifted & well rounded more than anything humble & kind. I will pry for my people to be united. I LOVE YOU ALL SO MUCH ❤️❤️❤️❤️
Have the brain, love, passion, respect, devotion and big heart for the unity of Ethiopia! Thank you the Ethiopian PM! የእናትህ እና መላ የኢትዮጽያ እናቶች ፀሎት በሰላም ይጠብቅህ!
My God Abiye is way a head of his time. You can’t fool Abiye! As none orthodox, taking the right side. Wow history will remember you Abiye. Thank you so much.
አቡነ ኤርሚያስ, አቡነ ናትናኤል እና አቡነ ሩፋኤል በጣም ደስ የምትሉ አባቶች በተረጋጋ መንፈስ ስለ ሁሉም ስታስርድ ልቤ ረካ!! እግዚአብሔር ሁሌም ክብር ያርጋችሁ❤
Amen Amen
3ሠዎች ግን በጣም የለየላቸው የፖለቲካ ካድሬ ናቸው ቤተክርሥቲያንን አይወክሉም።ፍላጎታቸው በግልጽ ሥልጣንና ገንዘብ ነው
gudachu...weta..hooo
አይገርሞም ልብን እሚማርክ የተባረኩ አባቶች
kkkkk...dar..dar..tewu...kkkk...leboche
አቡነ ኤርምያስ እግዚአብሔር ዘመኖትን ብርክ ያድርግሎት ስወዳቸው እኔ እንጃ አንደበተ ርትኡ የተቀቡ አባት 😢😢😢😢 አትላንታ በመጡ ግዜ የእጅዎትን በረከት በመቀበሌ በመስቀልዎ በዳበሴን ሳስበው ደስስስስስ ነው የሚለኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አቡነ ኤርሚያስ፣ አቡነ ናትናኤል፣ አቡነ ሩፋኤል አገላለጣችሁ ግሩም ድንቅ ግልፅ የሆነ መፍትሔ እናመሰግናለን ቃለሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን አሜን🙏 በረከታችሁ ይደርብን አሜን🙏 እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን🙏🙏🙏
ብጹሕ አቡነ ኤርምያስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ግሩም ድንቅ አገላለጥ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን🙏🙏🙏
ተጽፎ የተሰጣቸውን እያነበቡ ነው
አይደለም ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የችግሩን መነሻ የሆነውን ነገር ወይም አጀንዳ ይዘው እየተናገሩ ነው እንጂ እያነቡቡ አይደለም፡፡ እያነበቡ ቢሆንም ምንችግር አለው ዋናው የተናገሩት ትክክልኛ እውነተኛ ቃል ነው
አቤት ትህትና እርጋታ ማስተዋል ጥበብ ሁሉን የታደሉ እውነተኛ አባት በመከራው ሰዓት ዘር ሀይማኖት ትንሽ ትልቅ ሳይሉ ሁሉን እንደ አባት አቅፈው ያን የሳት ዘመን ያሻገሩ ምን ዓይነት ድንቅ አባት ኖዎት ቃል ማይገልጸው አባታችን አቡነ ኤርምያስ በረከትዎ ይደርብን 🙏🙏🙏❤️
አሜን አሜን አሜን
አማራ ..ሙዱ ..ነው ...ፋራ ..ፈልጉ
ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት አቡነ ኤርምያስ እንደዚህ አይነት አባት አሉ ለካ 😘😘😘
ድንቅ አባት አቡነ ኤርሚያስ
አባቶቼ ተባረኩ አቤት ትህትና አቤት መባረክ ❤❤❤
አቤቱ ይቅር በለን እኛን እነሱን ሳትመለከት በቸርነትህ ማረ ን አሜን
ሀጥያት ይለመዳል እኮ አቶ ሳራወስ አራዳ ሴበዛ ፋራ ይፋቃል።
አባ ናትናኤል is full of integrity and humbleness. እድሜ ይስጥልን
ቤተ ክርስቲያንን መስራቿ እና አለቃዋ ኢየሱስ ክርስቶስ በዘልአለም ኃይሉ አሁኑኑ ይገናኛት።
እውነተኛ የሆኑ ለእግዚአብሔር ቃል ብቻ የቆሙ ካህናትን ያስነሳልን!!!! አሜን!!!!
አሁን ገባኝ ዳያቆን ዳንኤል ክብረት ትልቅ አስተዋይና ረቂቅ ሰው የተናገረው ንግግር " እድሜዬን በሙሉ ስለ ክርስቶስ ሳስተምር ስማር ቆይቻለሁ ዛሬ ግን ክርስቶስን ራሱ በአካል አየሁት" ያለበት ምክንያት ይህ አሁን የምሰማውንና የማየውን የአምላክ አምሳያና ባህሪ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ እኔም በደንብ ቁልጭ ብሎ ታየኝ ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውስድ ወንድሜ አብይ ያንተን ክፉ እያሳየን ተባረክልን
👉 የሚያስተራርቁ ብጹአን ናቸው፤ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና ማቴ. 5፡7
አጣልተው እንዳስታረቁ ሚያስመስሉስ
@@haleluyaalex3424 why you are big BS you are enemy for orthodox
@@haleluyaalex3424 ወሬ ብቻ!አሁን የሚያጣላ ቃል ተነገረ?አባቶች ስራቸውን ሳይሠሩ ጌታ እንዳይመጣባቸው ተመከሩ አንጂ!ፍርድ በምላሳችሁ አለ።ተጠንቀቁ!!!!
የሚያስተራርቁ ብፁአን ናቸው ....እንደሚል በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ አለው ዶ/ር አብይ!!!!
@@emed1779 Tera Acheberbari Enkuan Endezih TSehay Yemokew Matalel Kerto Hizbu Yetekolalefe sera enkuan enawekalen. Abatocahchin ene Aba Sawiros The ybecame a host like the snake for the Satan Abiy. ARIOS! It is a matter of time to see what they have harvested!
@@tsegabrhangebrehiwot9752 ሲከብር አይናችሁ ያያል ።ለዛውም እድሜ ከሠጣችሁ።ምህረት ይብዛላችሁ !
አባ ኤርሚያስ ❤አባ ናትናኤል ❤አባ ሩፋኤል ❤ የኢትዮጵያዉያን ስጦታ ናችሁ 😍😍
hrdhdrh
Manew antenn wasang yaderegew lelawus xalat manew yalewu
አብነ ኤርሚያስ እብነ ናትናኤል አብነ እሩፋኤል በእድሜ በጤና ይቆይልን እንደናንተ አይነት አባቶች ስላሉን በጣም ዕድለኛች ነን 🙏🙏🙏
የኔ አባት አቡነ ኤርሚያስ አቤት ትህትና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጠብቅልን በእውነቱ
የእውነት አቡነ ኤርመያስ እና አቡነ ናትናኤልን በምን ቃል እንግለፃቸው በረከታችሁ ይደሮብን
የኚህ አባት ገጽታ ይገርመኛል። ፍቅር፣ሃዘን፣ ቁጣ ከግርማ ሞገስ ጋር።
የኚህን አባት መስቀል መሳለም ምንኛ መባረክ ነው።
ፈጣሪ በምድር ለኔም ለርስዎም በሚሰጠን የእድሜ ስፍር ካገጣጠመን ይሳካልኝ ይሆናል።አቡነ ናትናኤልን
በጣም ያሳዝናል am so proud that i am Orthodox አባቶቼ ክበሩልኝ Dr abiy ....long live አንተ ስለሆንክ ነው ይህን እድል ያገኙት
አቡነ ኤርሚያስስ አስለቀሱኝ አባቴ መንፈስህ እጅግ የተዋበ ነዉ ሁሉም አባቶች ከአንተ ይማሩ አባቴ አባቴ አባቴ በረከትዎት ይድረሰኝ
እዉነት መዉጣቱ ደስ ይላል ሁሉንም በመስማታችን ደስ ብሎናል።
ብፁአን አባቶቼ አቡነ ናትናኤል እና አቡነ ኤርምያስ!!!ትህትናን ከእውቀት ከቁርጠኝነት ጋር የያዛችሁ!! አቤት አነጋገር 👏🏽👏🏽👏🏽
እነዛኛዎቹ ደሞዝ ቀረብኝ ሳይሆን ውግዘት ተወገዝኩ ብሎ የሰማያዊውን ክብር የሚይፈልግ ምድራዊ ገንዘብ ላይ ያላተኮረ አገልግሎት ላይ ያተኮረ አባት ነበር መሆን ያለባቸው! አነጋገራቸው ራሱ የወረደ ነው! እግዚአብሔር ይቅር ይበለን!
ዶክተረ ዕብይ አንተድን ያለጥበበኝ ምሬስላለኝ በጣም ደተኝነኝ ዘመንህሁሉ ይባረክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️
ሃሳብና እውነት ጠል መንጋ፣ በእውቀት ሳይሆን ጤዛዊ በሆነ ስሜቱ የሚነዳ፣ በዳቦ/በሆዱና ለቅንዝር ወሲባዊ ፍላጎቱ ኅሊናውን የለወጠ ወጥ አቋም የሌለው ትውልድ!!!
አዋጭና አዳኝ ሃሳብ ሳይሆን የባንዳዎች፣ የቆማሪዎች፣ የጥቅመኞች፣ የመንደርና የአበልጆች ብልጣብልጥ ማደንዘዣ ቃላት የሚያረኩት፤ የሚያስተኙት፤ የሚያስፈነጥዙት፤ ለማስተኛት እየመረጡ ቃላት የሚወረውሩለትን ወይም የሚዋሹትን አንግሶ መራራ እውነትና መፍትሄ የሚለግሱትን አኩስሶ (ብቻ ሳይሆን የሚወግር) ትውልድ!!!
ብፁአን ሊቃነ ጳጳሳት በተለይም ብፁ አቡነ ናትናኤል ብፁ አቡነ ኤርሚያስ ብዙ አብነ ሩፋኤል ትክክለኛውን እውነታ የቤተክርስቲያን ጉዳይ በሚገባ የገለፁት ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህ በእንዲህ እንደለ ፍትህ ለታሰሩ ድምፅ ለሆኑ ኦርቶዶክሳውያን
አባቶች እ/ር ይባርካችሁ። አብቹ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
አቤቱ እውነተኛ አባቶቻችን እነ አቡነ ናትናኤል አቡነ ኤርሚያስ አቡነ ሩፋኤል መልካምነታችሁ እጅጉን የበዛ ነው ለናንተ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ሌሎቹ ግን ይህችን በናንተ ፀሎት የቆመች ታሪኳ ሳይጠፋ የኖረች ኦርቶዶክስን በገንዘብ ጥማት ለሌላ ያሰቡ በመምሰል የቤተክርስቲያንን ለማፍረስ ድራማ የሚሰሩትን እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል ያፈሰሱትን ደም ዋጋ ይከፍላቸዋል እግዚአብሔር ማስተዋልን ሰጥቶ ይመልሳቸው
ስክን ያሉ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ እሚጓዙ እንቁ አባቶች ኑሩልን አባቶቻችን 🙏 ለጠፉት በጎችም ልኡል እግዚአብሔር ማስተዋል ሰቷቸው ወደ ቤቱ ይመልሳቸው ።
በጣም ደስ የምትሉ አባቶች በተረጋጋ መንፈስ ስታስረዱ ደስ ይላል ፈጣሪ አምላክ ያክብርልን አሜነን🙏🙏🙏ለተገነጠሉትም አባቶቻችን እርቅና ሰላምን ይስጥልን።አሜን🙏
አባቶቼ እኔን ፥የራሴ የሆነውን ነገር ሁሉ ሽጨ ልስጣችሁ ዘመኔን ሁሉ ላገልግላችሁ 🙏 ቤተክርስቲያንኔን አታሳድዱብኝ እባካችሁ በፈጠራችሁ አምላክ ልለምናችሁ🙏😭
😭😭😭😭😭😭
አይ አባ ሳዉሮስ እኔ የማገናዝበዉን ያህል እንኳን ማገናዘብ ተሳናቸዉ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ልቦናቸዉን ይመልስልን
እውነት ነው እኛ እንሰጣቸው ነበር አዋጡ ቢሉን ወይ ጉድ 🥺😭
Aye yeaimro zegmet yalebachihu!!
Onegu abiy eko new yihen yemiaregew. Ena enezi papasoch telkew new be Abiy. Yihen drama enkuan mastewal yematechilu dinzuzan!
Yasaznal genzeb fqer hune nge tlenewu lmnhid.turkin ayten ankan anferam be 1 qen 45.000 hzb simot lemeche new genzeb mewuded lnsha yabqani fetare anante neber mamenan mabertatt yenebrachu lbuna ystachu abatuche lbie azenebachewu 😥😥😭😭
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደርሶ አይነቱን አባት ያብዛልን
በአባቶቼ ትህትና ቀናሁ❤🙌
አቤት ትግል እውነት ይሔ ሁሉ ክርክር ለእውነተኛዋ ቅድስት ቤተክርስቲያን ነው ምንም አደለም እንደዚህ እማ ከሆነ ተጋደሉ ነበር ያለው ነገር ግን ለስጋዊ ሐሳብ ሆነ የናተ ትግላችሁ መንፈስ ቅዱስ እርቋችኋል የእውነት አዘንኩ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንኳን ወደ እውነት ሊመልሳችሁ ሲጥር አንድ ቃለ እግዚአብሔር ከሚያውቅ ብፁ ከተባለ ይሔ አይጠበቅም እናም ልቦናችሁን ይመልስላችሁ ብፁ አቡነ ኤርምያስ አባታችን ግሩም የሆኑ አባት አይይ ትሕትና አቡነ ናትናኤልም በረከታችሁ ትድረሰን በእውነት እግዚአብሔር ያቆይልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒
በጣም ደስይላልም ያሳዝናልም
ምክንያቱም ዘር, ቋንቋ,ፖለቲካና ለስልጣን ሽኩቻ እንደዚህ ወርዶ የሐይማኖት አባቶቻችን መሀከል መግባቱ !
እውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን🙏🏾
የተለያየ የፖለቲካ ሀሳብ ያላችሁ ክርስቲያን ነን አማኝ ነን የምትሉ የምትሉ እባካችሁ እጃችሁን ከቤተክርስቲያን ላይ አንሱ! ሁሉን በአምሳሉ አድርጎ የፍጠረ አምላክ ያያልና መንግተሰማያት በዘርና በቋንቋ አይገባምና ! እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን🙏🏾
እግዚአብሔር ሆይ የውኃውና የመንፈሱ ወንጌል እንድደርስላቸው ብርቱ ጸሎቴ ነው። 🤲🤲🤲
አቤቱ አምላኬና አባቴ እግዚአብሔር ሆይ የውኃውና የመንፈሱ ወንጌል እንደሚያስፈልጋቸው አንተ ስለሚታውቅ እባክህ ይህ የጽድቅህ ወንጌል ይደርስላቸው ዘንድ በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እለምንሃለሁ!!! 😭
ዘመንህ ይባረክ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ❤️❤️❤️
ሃሳብና እውነት ጠል መንጋ፣ በእውቀት ሳይሆን ጤዛዊ በሆነ ስሜቱ የሚነዳ፣ በዳቦ/በሆዱና ለቅንዝር ወሲባዊ ፍላጎቱ ኅሊናውን የለወጠ ወጥ አቋም የሌለው ትውልድ!!!
አዋጭና አዳኝ ሃሳብ ሳይሆን የባንዳዎች፣ የቆማሪዎች፣ የጥቅመኞች፣ የመንደርና የአበልጆች ብልጣብልጥ ማደንዘዣ ቃላት የሚያረኩት፤ የሚያስተኙት፤ የሚያስፈነጥዙት፤ ለማስተኛት እየመረጡ ቃላት የሚወረውሩለትን ወይም የሚዋሹትን አንግሶ መራራ እውነትና መፍትሄ የሚለግሱትን አኩስሶ (ብቻ ሳይሆን የሚወግር) ትውልድ!!!
እኔ ግን ገርሞኛል ።
እኔ በስጋዊ አለም የምመላለሰው ሰው እንኳን እንደዚህ አላሰብም ለተገነጠሉት አረጋውያን ብዙ መልስ መስጠት ቢቻልም የአባቶቻችን ትህትና አፋችንን ያሲዘናል በእነሱም ላይ መጨመርም ቤተክርስትያናችን አላስተማረችንም አባቶችህ ያስቀመጡልህን የድንበር ምልክት አታፍልስ ነውና ግን የሱ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም ብለናል ።የእኛን የስጋውያን ሳይሆን በየበረሃው የወደቁቱን አባቶች ለቅሶ ሰምቷል ይሰማልም ። አምላክ ሆይ እንደቸርነትህ!!!!
ከአንድ ሀይማኖት አባት እንዲህ ፍጥጥ ያለ የዘረኝነት ዕሳቤ መስማት ሲያሸማቅቅ💔
Everyone is entitled to hear the Gospel in their ethic languages - Do Amhara region teach in oromgna?
@@mulugebreselassie3800 the problem is these priests are too political. they have another agenda.
ስም እየሰጡ ሰውን ለማሸማቀቅ መሙከር ቤተክርስያኒቶን ያፈርሳታል
እኔ እና አንቺ ውጭ ነው ያለነው ውስጥ ያለውን አናውቅም እኔ ግን በ እርግጠኝነት
ሳልዋሽ የምናገረ አዲስ አበባ አብዛኛው አባቶች 90% በሚባል ትግሪ እና አማራወች ናችው
አንድም የደቡብ ኦርቶዶስክ አባት አላጋጠሙኝም ይሂ መስተካከል አለበት።
ትንሽ ያዘንኩት ትግሪወችም በብዛት እንዳሉ እያወቆ አማራን ነጥለው በመናገራችው ነው
ጥያቄ መጠየቅ ምኑ ነው ዘረኛ የሚያስብለው????
ምኑ ነዉ የፈጠጠዉ ሀቁፐከሆነ ልክፐየዉ
አቢቹ ምሳሌ የሌለህ መሪ
የጅ አዋቂ ወልዶ ያሳደገህ
ይባረክ እገዚአብሄር በመንግስትህ ዙሪያ ይቁም
እነደ ፀሀይም የበራ ይሁን አሜን🙏🕊🇪🇹🕊
ABICHU brilliant !!!No one’s replace him at all
ዶክተር አብይ ባሆንክበት አስቀምጠው ስምህን ለሚያጠፉ አፈርኩባቸው ረዥም እድሜ ሀገርን የምትመራበት ጥበብ , ትእግስት እና ማስተዋል ያብዛልህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን!!!!
አብይን በጣም እወደው ነበር ፣ ምን ያደርጋል በነበር ቀረ ።
በ24 ሰአት ውስጥ ነው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ደጋፊዎቹን ያጣው ።
ለዚህ ሁሉ ያበቃው የፓርላማው የትእቢት ንግግሩ ነው ።
@@yfantaye3977 እንዴት እንዳስታረቃቸው እያየህ?
Very true
@@yfantaye3977 ውድ እህቴ በዚህ ክፉ ዘመን ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ ቁሚ።።። ሙሴ ሁለት ሚሊዮን የእስራኤል ህዝብ እየመራ ህዝቡ ሁሉ
ሲከዱት እግዚአብሔር እና ሁለት ሰው ነው አብሮት የቆመው። አሸነፈ። የከዱት የተጠራጠሩት ሁሉን እግዚአብሔርን እንደካዱ ተቆጥሮ ሁሉም በምድረ በዳ ሞቱ።ተቀጡ።
እባክሽን አስተውይ።።።።
ዶ/ር እግዛቤር ይባርክህ ምንም አላዳላህም ትክክል ነው የተናገርከው
አብይ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ትክክል መልስ ትምህርት ነው የሰጠህልን አመሰግናለሁ
አባቶች ስትተቃቀፉ እንባዬ ሊቆም አልቻለም ሁላችሁንም አከብራችኋለሁ ዶ/ር አብይ እጅግ አሳዘንከኝ ድካምህ ከፊትህ ያሳውቃል የምታምነው አምላክ ይጠብቅህ ዋጋህ ከሰማይ አባታችን ነው እኛ የሰው ልጆች አለም ዘጠኝም ሆነች አስር ፍላጎታችን አይሞላም መሪዬ አከብርሀለሁ ❤
ውይ ውይ😢😢😢
ማስተዎል ያድልሽ።።።። እዉነት መስሎሽ ነው!
Abichu enien asamnognal ...I liked the way he was patient
ዜና ማርቆስ የሚባለዉ ሰዉዬ ምድቡ ነጌሌ ሊበንና ጉጂ ነዉ ነገር ግን ዉሎዉ አምስት ኪሎ ነበር በዛ ላይ ሰንዳፋና ሱሉልታ እርሻና ከብት ማደለቢያዉን እያጧጧፈ ነዉ የሚዉሎዉ እንጁ ለወንጌል ኖሮዉ አያቁም እመብርሀን ምስክሬ ናት። ይህን ጉዳይ የቡሌሆራ ሙሉ ምእመናን ያዉቃሉ ጠይቋቸዉ።
አነ አቡነ ናትናኤል እና መሰሎቻቸው አባቶቻችን ይጠብቅል:በረከታችሁ ይድረሰን::
እነ ደመለሽና መስሎቹ ደግሞ ከገንዘቦ ይደርብን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
Ena Abune Natinaelni Btami Newu Yimiwedachiwu yemakebrachiwu Fetari Yitebkachewu 🙏🙏🙏
kkkkkk....leboche...sint..gebulshe..?
አቢቹ ግን እግዚዓብሄር ያፅናህ ! በጣም ታሳዝነኛለህ ፣ ተባረክ
እዚህ ሀገር ያሉ youTuber ሁሉ ታክስ መክፈል አለባቸው ሀገሬን ለማበጣበጥ እንደለፉ ሁሉ በታክስ ሀገሬን መገንባት አለባቸው👍👍👍👏👍👍🥰👍🥰🥰👍👍👍👍
ክክክክክክክ እውነት
ትክክል
Big true
IS THIS COUNTRY BELONG ONLY TO YOU ?????? 😂😂😂😂😂
ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ትህትናቸው ይደንቃል 🙏🙏
ለመስማት እንኳ ይዘገንናል ምንው አባ ሳውሮስ
ኢየሱስ ሆይ መተህ አሳርፈነ 😭💔💔
be huletum side temelkechi. ke hulumm belay kuch belew endezi wengel simaru teru new. sifelegu eyemetu yemaru.
@@danielkifletelila764 yihe abiy yetebale sew enjun biyaweta melkam new. Yesu sira higin maskeber new lelawun lebetekiristian yitewulat. Yichi tega tega eka lemansat new negeru brother.
@@kal8266 lerasachew meftat aketuachew meslogn- see the fact!! abiy eko new wengel eyastemare yalew...
@@danielkifletelila764 min endemilih alwukim.
How embarrassing 🙈!! ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ አረጉት እኮ:: ምንም sense የለውም:: አሁን ግን እሳቸው ከዚህስ ቡኃላ እንደው ይመለሱ ተብለው ወደ ነበሩበት ስራ ሲሄዱ መስቀል ያሳልሙ ይሆን? ምንስ ብለው ነው ህዝቡን የሚባርኩት:: እግዚአብሔር ይማራቸው:: እግዚአብሔር ይድረስላቸው::
I was so embarrassed with his way of speaking
I heard you all you guys are SO smart ,bright, brilliant, gifted & well rounded more than anything humble & kind. I will pry for my people to be united. I LOVE YOU ALL SO MUCH ❤️❤️❤️❤️
አባ.ኤርምያስ.ስወድሆት.ጀግና.ኢትዮጵያዊ.ኖት
ወይ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ ሚገርሙ ሰው ነዎት በጣም ጥበበኛ ኖት እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን
Kkkkk
በእውነት አባቶቼ ትህትናችሁ ብቻ ይበቃል🥰 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን🙏 እነ አባ ሳዊሮስ ግን ልቦና ይስጣችሁ🙏
zim bey merxo alqash
አቡነ ኤርሚያስ እንደናነተ አይነቱን ትሁት አባቶች ያብዛልን እግዚኣብሔር የጎደለውን ሁሉ ይሙላልን አባትቼ ኑሩልኝ።
ውድ የሆነችው ቤተ-
ክርስትያንናች የዘር የሀይማኖት ጥያቄ የሚነሳባት አደለችም ግዜው ክፉ ሆነና እንደዚህ አይነቱ ሰአት ላይ ደረስን።
ኡኡ ኡ ኡ ምን ይሻለኛል ሲከፋኝ ሄጄ ጌታዬን የማገኝበትን ቤተክርስትያኔን የጦር አውድማ ሊያደርጉት ነው ዘረኞች በኦሮምኛ ያወሩትን ሰምቻችዋለው አልቅሼ አልቅሼ ለጌታዬ ነግሬዋለለው
ዋ ለእኔ በዚህ ሰዓት ለእራስ ማልቀስ ነው እግዚኦ በእኔ ዘመን ይህ በመሆኑ አፈርኩ በአባቶች እንዲህ አደባባይ ለንዋይ ብለው ሲወቃቀሱ ማየት ለእኔ ሞት ነው አባቶች እኛ በዘር በብሔር በጎጥ የተከፋፈልነው መክራችሁ አውግዛችሁ መመለስ ሲገባችሁ የተገላቢጦሽ እኛ እናንተን ወደ ላይ አንጋጠን መምከር መመለስ አይገባንም ጠቅላያችን እግዚአብሔር ይጥዎት
በህይወቴ እንዳንተ አይነት መሪ በማየቴ እግዚአብሔርን እባርከዋለው:: ዘመንህ ይባረክ
በጣም አደከሙት
ያሳዝናል
አቤት አባቶቼ እግዝአብሔር ክብርና ሞገስ ሲያጎናፅፍ እንዲህ ነው 😍😍😍😍
ለዚህች አጭር እድሜ ቅፅፈትና ሃሰት ባይኖርስ ለዛውም መንፈሳዊ አባቶች😥😞
በጣም ይገርማል የውሸት ናዳ
Where is the lie? The problem here is that you don't want to hear the truth.
ምን የምታዉቂዉ ነገር አለ??
Betham bewunet yasazinal
በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ያለው እግዚአብሔር እውነተኛ አምላክ ነው እንዳይዘነጉ አቶ በተናገሩት እንዳይጠፉ።
አቡነ ኤርሚያስን አቡነ ናትናኤልን አቡነ ሩፋኤልን የመሳሰሉ አባቶችን ከመሬት ተነስተው ሳይሆን አይተው አብጠርጥረው ነው ብፁዓን አባቶች የመረጣቸው የሾሟቸው.... እንዴት አሁን ይታገሱ ጳጳስ ይባላል እኔ ፈራጅ አይደለሁም ግን ይታገሱ እንኳን ጳጳስ የቤተ-ክርስቲያን ዘበኛ መሆን የለበትም..... ያኛውም ቢሆን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ላይ foul ስለሰራ መሸሸግያ ነው እንጂ አምኖበት አይደለም.... እግዚዓብሄር ይመስገን ብፁዓን አባቶቻችን ግን የተቀቡ ናቸው.... የሳጥናኤል ጭፍሮች ሊያስጨንቋቸውም ሆነ ሊያሸንፏቸው አይችሉም
ውይ ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ ፈጣሪ ሁሉን ሰጥቶዎታል ትህትናውን ደግልቡን አንደበተርትዕነቱን ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝመው ።
አባታችን ኣባ ሳዊሮስ! ፈጣሪ እርሶን አባት አድርጎ ስለ ሰጠን እናመሠግነዋለን!! የኦሮሞን ህዝብ ሲደፍቁ የኖሩ ሴረኞችን አጋልጠዋልና!!! ያችን የፖለቲካ እና የመድሎ ቤት ጉዷን አሳይተዋልና!!!
አባቶቻችን የኦሮሚያ አባቶች ኑሩልን!!! ፈጣሪ እውነት ነው!!! የኦሮሞን ህዝብ እውነት ሥላወጣችሁ ክበሩልን!!! በረከታችሁ ይድረሰን!!
አላህ ሆይ በቃ በለን ሀጠራችንን ህዝቦቻችንን ጠብቅልን ምን አይነት ጊዜ መጣብን እረ ልቦና ይሰጠን አላህ ሀይማኖት ዘር እያሉ
በገዛ ሀገራችን መኖሪያ አሳጡን
ዬት ነዉ ሀገራችሁ የት ነዉ ሀገራቸዉ ? ሀገርሽን ከነሱ ሀገር መለየት ከፈለግሽ የራስሽ ቦታ ላይ መሆን ተከልሎልሻል ታዉቂያለሽ ቦታሽን የመንደር ልጅ
አሜን ይቅር ይበለን
thank you our sister. your comments made me feel we all are connected, regardless of our religion.
አብቹ ምርጥ መሪ እግዚአብሔር ይባርክህ ፅጋውን ያብዛልህ ❤
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥ ነው ሚባል የሀይማኖት አባት በዚልክ ለስልጣን እና ለገንዘብ ተብሎ እንዲህ መውረድ ሰው እንዴት አለም በቃኝ ያለ አባት እንዲህ በብሄር መዝቀጥ እረ አባቶች ከእናንተ ምን እንማር
It is true that is all I see from this leaders
የትስፀናወታቸው መንፈስ አንደነሳላቸው አንጸልይ 🙏🙏🙏 የህ ከመነክሴዎች የሚጠበቅ አይደለም ☹️🙏🙏🙏
የቀድሞ የአርሲ አገረ ስብከትአቡነ ናትናኤል አባቴ በረከታቸው ይደርብን አንድም ቀን ከየት መጡ ሳይባል ልጅ ሆኜ እራሴን እስክችል አሰላ ነው ኖረው ፍጻሜአቸውም የአባታችን የአቡነተክለሃይማኖን ገዳም ገድመው ስርአተ ቀብራቸውም በአገለገሉበት ህብተሰብ መሐል እኛም እኔም እድል ገጥሞኝ የዛሬ ዓመት ሄጄ ተሳልሜቸው በረከት አግኝቼ ደስ ብሎኝ ገና ወደ ቤተከርስቲያኑ ስንቃረብ የአብነት ተማሪዎችን ድምጻቸው ሲሰማ አይ አይ አባቴ .... አረ ተውኝ ው
አቡነ ሳዉሮስ ልብን የሚመረምር ጌታ ይፍረድ።
ልብሽ ይፈርስ አንተ ወይ አንቺ ማነሽ
ጡረታ ልወጣ ነው ካሉ እኛ ሀገራችን እና ቤተክርስቲያናችን ሰላም ትሁን እንጂ እያዋጣን እንልካለን ። ይሄን መጥፎ እና አፀያፊ ድርጊት አቁሙ ። ምንም ላይጠቀሙ እኛን በሰው ሀገር ያለነውንም አያስጨንቁን ከሀገር ቤትም በነሱ ምክንያት ስንቱ ረገፈ። ታዲያ እንኳን አንድ መነኩሴ ሽማግሌ ይቅርና ወጣቶች ሀይማኖት እማናቅ እንኳ ለሰው ክብር ብሀን እምንወደውን ነገር እንኳ ይቅርብኝ ያስብላል። ይህ ሁሉ ነፍስ በነሱ እጅ ነች። አሁንም በስርዓቱ የቤተክርስቲያንን ስርዓት ተከትለው ከተመለሱ ጡረታውን እኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች እንችላለን !‼️‼️‼️ ሰላም እንፈልጋለን በሰው ሀገር ሀገሩን እና ሀይማኖትን እሚወድ በተፈጠረው ነገር ታሞ ሰንቱ ሆስፒታል ላይ ነው ያለው። ስለዚህ የዚህ ሁሉ ስቃይ መንስኤዎቹ እነሱ ናቸው። so አሁን ግን የይቅርታ አምላክ ልጆች ነን እና ስለ አምላካችን ስለ እግዚአብሔር ይቅርታ ተባብለን የቤተክርስቲያን ቅኖናን ጠብቀው ለስጋወደሙ ይብቁ ንስሀ እንግባ። ማዕረጉ በምድር ቀሪ ነው የሰማያዊ ዋጋ እሚያስገኘው ስጋወ ና ደሙ ብቻና ብቻ ነው። ስለዚህ አላማቸው ከሚናገሩት ፈጽሞ ከእውነት የራቀ ነው እግዚአብሔር ይማረን ሀገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን 🙌🙌🙌👐
አብቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Drama yemeslal
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ የድፍረት ሀጥያት እንዳይገዛኝ ባርያህን ስውረኝ
ለዚች አገር መፍቴ እንደዚህ እውነት እውነቱዋን መነጋገር ለሚመጣው ትውልድ ይጠቅማል
አቤቱ አምላኬ መቸም በዙፋህንህ ቁጭ ብለህ ታየናለህ አንተ እውነተኛውን ታውቃለህና ፍረድ አሁን እርሶ የተራቡ ይመስላሉ ካሜሪካን አገር ስንት ብር ይዘው እንደመጡ ላስታውሶት እንዴ የናዝሬቱ እየሱስ ፍርዱን ይስጥ እንድ የጎደለብን ነገር የለም አሉ እኮ አሁን ተርብን ተጠምተን ብለው አልተናገሩም እንዴ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን። ጠ/ሚሩ ም ከእውነት ጋር በመቆምዎ ደሰ ይላል። እግዚአብሔር ይመስገን።
አባቴ አቡነ ኤርሚያስ በረከቶ ይደርብን
አባቶቻችን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካችሁ🙏ኮራንባችሁ. የሀገር ሽማግሌዎችም ተባረኩ🙏
የጮሁኩለትን አቢይ ዛሬ አገኘሁት ባክህ በዚሁ ቀጥል👍
መልካም ውይይት ነው። ጠ/ሚ የፈፀሙት የማወያየት ሥራና ከቤቱ የታየው ተነሳሽነት ድንቅ ነው! እግዚአብሔር ይመስገን። በአንዳንድ ወረዳዎች ላይ ግን የመንግሥት ባለሙዋሎች ችግሩ እንዲጨምር ማድረጋቸው ህዝብን አላስፈላጊ ዋጋ አስከፍሎአል።
አባ ሳይሮስ ከአባቶች የማይጠበቅ ንግግር እግዞ ማህረን አቤቱ ይቅር በለን
Have the brain, love, passion, respect, devotion and big heart for the unity of Ethiopia! Thank you the Ethiopian PM!
የእናትህ እና መላ የኢትዮጽያ እናቶች ፀሎት በሰላም ይጠብቅህ!
ሲኖዶስ ወክላችው የተናገራችው አባቶቻችን ድንቅ በሆነ መንገድ የቤ/ክ ታሪካዊ ሂደት ስለተናገራችው ክብርና ምስጋና ይገባችዋል::
ዐቢያችን ያለ ስራህ እንደዛ ስትብጠለጠል አንተ ግን የዕርቅን ስራ እየሰራህ ነበር.....ቃላት የሉኝም እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ፣ዘርማንዘርህ ይባረክ።
በውጪው አልቻልንም ውስጥ ገብተን ስራችንን አጠናክረን እንስራ style.... 🤣🤣🤣 አባቶቼን እሰማለሁ ቃላቸውንም እጠብቃለሁ አከብራለሁም......*** ግን ግን ተንኮል ሰሪም... አስታራቂ ሽማግሌም** መሆን እንደሰው አይከብድም... አይ ጠሚው ተነቅቶብሻል!! የተተፋ ምራቅ አይላስም !!!"
ashekabache
ቲሽ
@@nenu5472 ሽምግልናውንም ገለልተኝነቱንም ጠልቶ አይሆንም። ምነው ያኔ አንድ ሰው እጁን እንዳያስገባ ሲል ከፋቹ....? አቋም ይኑረን እንጂ ወገን
አቤት ትህትና አቤት ቃላት መረጣ አባቶቼ ከልብ አመሰግናለሁ##
My God Abiye is way a head of his time. You can’t fool Abiye! As none orthodox, taking the right side. Wow history will remember you Abiye. Thank you so much.
Orthodox ካልሆንክ እዚህ እስጥ ምን አስገባህ
No more we know him very good . Understand Who give you this message.
አቡነ ኤርምያስ አስለቀሱኝ አቡነ ሩፋኤል አቡነ ናትናኤል በረከታችሁ ይደርብን አባቶቼ
It is pretty clear that Sawiros and his friends have another mission to dismantle the church.
Exactly 💯💯💯
ስለታረቁ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሑን
በዘመናችን የሐይማኖት አባቶች ላይ ያለው ፈተና 4 ናቸው እነሱም ገንዘብ ፣ ስልጣን ፣ ፖለቲካ እና ዘረኝነት ናቸው።
እነዚሕ በጣም አሳዛኝ ከፈጣሪ በጣም የሚያርቁ መሖናቸው ቅዱሳት መጽሐፍ ምስክር ነው
በእውነቱ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያላቸው አባቶች እንዲኖሩን መጸለይ ተገቢ ነው
ያለዚያ በጠቅላይ ምንስቲርያችን ቢታረቁም ከክርስቶስ ጋር ካልታረቁ ነገ መለያየታቸው መጣላታቸው አይቀሬ ነው
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እንዴው እንድህ ይባላል ከሐይማኖት አባት የማይጠበቅ ቃል ሰማን እግዚአብሔር በምህረቱ ይህንን💚💛❤🙏💚💛❤💚💛❤
ሰወች አትሳሳቱ የቱ ቦታ ነው ሰለዘረኘነት የተናገሩት ለምን ነገርን እያጣምን
እውነት የሆነው ነገር ሀሰት እንላለን አባታችን አልተሳሳቱም ለምን ነገርን በክፉ
እንመነዝረዋለን እረ ይቅር ይበለን ጊታ
ኦ እግዚኦ ማረን እባክህ::
ክብር ጠቅላይ ሚኒስቴሩንም ይሁን የሃገር ሽማግሌዎችን ሳላመሰግን አላልፍም::
ዶ/ር አብይ በእውነት ስለሰጡት ምላሾች ሳይታክቱ ላደረጉት ማብራሪያ እግዚአብሔር ያክብርልን::
አቡነ ኤርምያስ ልብን የሚያረሰርስ ንግግርዎ እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ይደርብልዎ:: አቡነ ፋኑኤል እና ለተወዳጁ አባት አቡነ ናትናኤልም ስላደረጋችሁት እጥር ምጥን ያለ ንግግር እግዚአብሔር አብልጦ ይባርካችሁ:: ሁላችሁም ብፁዓን አባቶች በረከታችሁ ትድረሰን::
እነ አቡነ ሳዊሮስ; አቡነ አውስጤጣኦስ እና አቡነ ዜና ማርቆስ ከልቤ በመነጨ ሃዘን ውስጥ ሆኜ እግዚአብሔር ልባችሁን ያብራላችሁ ያብራልን እላለሁ:: ጥያቄያችሁን እንደጥያቄ አንስታችሁ የተሰጡትን ምላሾች ከልባችሁ አለማድመጣችሁ ደግማችሁ ደግማችሁ ተመሳሳይ ነገር መጠየቃችሁ ማስረጃ ነው:: "ለጥፋት የታዘዘች ከተማ ነጋሪት ቢጎሰም አትሰማ" የተባለው እንዳይሆን እሰጋለሁ:: አይደለም ዘመናችሁን ለቀናት እንኳ በእግዚአብሔር ቃል የኖራችሁ አልመስል እስኪል ነበር የንግግራችሁ ወዝ በዚህ ውይይት ውስጥ::
መቼስ ችግር አይምጣ አይባልም መጥቷል ቤተክርስቲያን በተጠቀሱት ችግሮች እና ሌሎች ክፍተቶቿ ላይ ሰርታ አብባ እንደምናይ በእግዚአብሔር ተስፋ አደርጋለሁ::
አሁንም
#አንድ_ሲኖዶስ
#አንድ_መንበር
#አንድ_ፓትርያርክ
ፈጣሪ ፍርድን ይስጥ 🙏
እንደ አቡነ ኤርሚያስ አባት አብዝቶ ይስጠን 💗💗💗
በጣም ያሳዝናል አንድ የሐይማኖት አባት ሲዋሽ በጣም ይዘግንናል
Where is the lie? Orthodox is corrupted anahara collection with politicall agenda.
በጣም
የዘገነነህ በምትናገረው ልክ ላይሆን ይችላል። ለትችትህ በማስረጃ ውድቅ ማድረግ አለብህ።
እግዚአብሔር ቸር አይደል በእኔ ዘመን ክርስቶስን አላየሁትም እንጀ ሀጥያቴ በዝቶ በዘመኑ የነበሩትን ሁሉ አየሁ
I love this Guy! On behalf of orthodox, thank you Abiye
በእውነት አንድነት ለሰው ልጅ ይቅርና ለእንስሳትም ይጠቅማል ቤተክርስቲያን አንድነት ልጆቹዋም በአንድነትና ብቋሙ ጥሩ ነው ነገር ግን አንዱ የበለይ አንዱ የበተች አንዱ እውነተኛ ለለው ቶንኳለኛ ተደርጎ የምታይ ከሆነ በጣም አደገኛ ነው ስለዝ በሁለቱም ወገን ጥሩ ያልሆኑ አሰቦች ይሰጣሉ ና ይታረም ። እኔ ሌላ አሰብ አለኝ ሰው ልጅ ከፈጣሪ አንድ ቋንቋ ነበር ነገር ግን በምድር ለይ ቋንቋ የበዛበት ምክንያት የኀጢአት ውጤት ነውና ቤተክርስቲያን በቋንቋ ለይ የተመሠረተ መሆን የለበትም ።
አባቶቻችን አምላክ አብዝቶ ይጠብቅልን ።
ቅድሳን አባቶቻችን ሳይናገሩ እንዃን መልካቸው እውነትን ይናገራል የተሳሳቱት አሁንም ፖለቲኮኞች የጻፉላቸው እያነበቡ በዛው ሰለ ሰጋ እንጂ ሰለ ነፍሰ ንግግር የላቸውም መንግሰት እነዚህን ካላሰቆመ የባሰ ነው የሚመጣው ወንበሩን ጭምር ያጣል እግዚአብሔር አምላከ ልቦና ይሰጣቸው የአለም ሀብት የሚመኙ ከሆነ ቤተከርሰቲያናችንን ይተውልን ገንዘብ አዋጥተን ልብሳቸው መኖርያቸውን የሚመቻቸው እናደርጋለን ለራሳቸው እየዋሹ መሰማት ያሳዝናል አንገታቸው ደፍተው ማየቱ በቂ ነው
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ።እግዚአብሔር፡የቤተክርስትያንን፡ክብር ይመልስ።ይዘገንናል።
ቃለ ህይወት ያሠማልን አበው አባቶቸ።
ነገሮችን በሠከነ መንፈስ በመረዳዳት፣ በቅድስና በመደማመጥ፣ በእውቀት መልክትን ማስተላለፍ መቻልን ተረዳሁ።
የምድራዊ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን መምረጥ እንዳለብን መረዳት ይቻላል። ዳሩ ግን መንፈሳዊ ምርጫ በመንፈስ ቅዱስ ስለሆነ ባለቤቱ እንዴት እንደሚመርጥ ጠንቅቆ የሠራው ሥርዓት ስላለ ሥርዓት አክባሪነት መሆንንም ማስተማራችሁንም እንደዚሁ በተረጋጋ አዕምሮ መርምሮ ማቅረብን ከእናንተ የምድራዊ ሠወችም አብዝተን መማርን እንደምንሻና በቂ ትምህርትን ስላስተማራችሁን አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን በሚገባችሁ ከፍተኛ ልዕልና ያቆይልን።
እግዚአብሒር ይመስገን። በመንግስትም በቤተክርስቲያንም ያሉትንም ፈጣሪ ይጠብቅልን።
እንዳልነበሩበት ዛሬ ለክሥ የተጠቀሙባቸው አንዳንድ ንግግሮች ያሣዝናሉ ግን በእግዚአብሔር እጅ ና በፊቱ መኖራችንን ባንረሣ በእውነት ብንኖር ዛሬም ነገም በምእመናን ፊት ሊያቆመን በሚችል ሥብእና መገኘት ክብር ይሆናልና እየተሥተዋለ ቢሆን መልካም ነው ። ቤተ ክርስቲያን ማንንም አሥገድዳ ተመለሥ እመን ብላ አታውቅም በኛ ላይ እንዲህ አደረጉብን የሚለው ክሥም ተቋሟ ይህንን የሚፈፅም ወታደርም ማሥገደጃ መሣሪያም የላትም ምእመናንን አለአግባብ በጉልበት ሲያምሱ የከረሙ ለምእመናን ህይወት ህልፈት ምክንያት የሆኑ ሁሉ ሊፀፀቱና ሊያዝኑ ይገባል ።
ነሥሐ ታረመ ተፀፀተ ታደሠ አዲሥ ፍጥረት ሆነ ሥለሚል ቃሉ : በእውነት ላይ መነጋገር ይጠቅማል ።
ብጹዕ ኣቡነ ኤርምያስ በደምብ ገልጸዉታል እናመሰግናል
Thanks ገብቶኛል አባቶች ሀገር በማን እንደተሰራች