ሶፍት ኬክ አሰራር / ስፖንጅ ኬክ / soft cake / spong cake recipe / cake aserar / kake / seifu / ebs

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2023
  • እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
    welcome to my youtube channel🙌
    Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
    ======================================
    Subscribe: / @hidaya-kitchen-
    ======================================
    ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
    ======================================
    ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
    =========
    verspers on the shole mini vandal.mp3
    Artist:- Sandeep Das, Mayank
    ingredients
    4 eggs
    1 cup sugar
    2 cup flour
    1 tbs baking powder
    1 cup yogurt
    1 tbs vanilla sugar
    100 ml of oil

ความคิดเห็น • 135

  • @Hidaya-kitchen-
    @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน +76

    የሚያስፈልጉን ግብአቶች
    🌸4 እንቁላል
    🌸1 ኩባያ ስዃር
    🌸ከግማሽ ኩባያ አነስ ያለ ዘይት
    🌸1 ኩባያ እርጎ
    🌸1 የሾርባ ማንኪያ ቫኒላ
    🌸2 ኩባያ ዱቄት
    🌸1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር

    • @shewit19
      @shewit19 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን እየሰራሁ ነው ❤

    • @user-hy4gj8pj1o
      @user-hy4gj8pj1o 4 หลายเดือนก่อน

      ካሜራአይደረግም

    • @FatumaSeid-mq8gj
      @FatumaSeid-mq8gj 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወሃ ወይም ወተት አይጨመርም

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 10 วันที่ผ่านมา

      ይቅርታና እርጎው ብቻነው ወይስ ተጨማሪ ወተት እናደርጋለን

  • @SEliSelam
    @SEliSelam 8 หลายเดือนก่อน +13

    እውነት በተደጋጋሚ ሰራውት ትክክል ያንቺ ነው የመጣልኝ ሳልፈልግ ሁላ ዕቃዎችን መለኪያዎችን እንድገዛ ብርታት ሆንሽኝ ዘመንሽ ይባረክ

    • @RabiaHassen-zc2ti
      @RabiaHassen-zc2ti 6 หลายเดือนก่อน

      እርጎ ምን ያክል አደረግሽ ኩባያ አልገባኝም ልሞክረው ነበር

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ ስርቸው ተደስቻለሁ

  • @user-is9eh8to8i
    @user-is9eh8to8i 6 หลายเดือนก่อน +3

    Wow Masha Allah you did a great job 👌

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋው እህታችን በጣም ምረጥ የኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን ቆንጆ ሶፍት የሆነ ጣፋጭ ያምራል❤

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤

  • @semina8117
    @semina8117 8 หลายเดือนก่อน

    Waww betam new yewededkut huletegna gzie yeserahut new amesegnsh alew❤

  • @Yonnes-kw5ru
    @Yonnes-kw5ru 5 วันที่ผ่านมา

    እጂሽን ይባርከው የሰማዩ አምላክ❤❤

  • @aymen_m8288
    @aymen_m8288 5 หลายเดือนก่อน

    Welahy balemuya nedh mashaala

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 5 หลายเดือนก่อน

    Tebarekillign!!!

  • @user-is9eh8to8i
    @user-is9eh8to8i 6 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah you did a great job 👌

  • @Fikiryemereyamliji2007
    @Fikiryemereyamliji2007 หลายเดือนก่อน

    Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh wooooowooooow weda kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn

  • @user-fo1rh4qe1y
    @user-fo1rh4qe1y 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ ነው 🥰🥰🥰

  • @user-sw4mw5ve4l
    @user-sw4mw5ve4l 2 หลายเดือนก่อน

    ሰርቼው ልክ የመጣልኝ ያቺ አሰራር ነው ምርጥ ነው በርቺ

  • @missabyssinia2293
    @missabyssinia2293 9 หลายเดือนก่อน +3

    Omg the texture of this cake reminds me of our neighbor Tye Alemitu’s cake 🥹. She supplied the local ሻሂ ቤት. I would walk over to her house every evening and grab a slice every school night for either 25 or 35 cents for my snack to take to school the next day. The good ol’ days. I can’t wait to make it for my children now. Thank you!

  • @chomakoyachew768
    @chomakoyachew768 9 หลายเดือนก่อน +10

    እንደ ኬኩ ትጣፍጫለሽ ❤❤❤❤ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ😊😊😊😊😊😊😊

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን በጣም አመሰግናለሁ❤

  • @user-tz8ec6dk5m
    @user-tz8ec6dk5m 6 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ.ነው.

  • @user-mo2ju9sb2c
    @user-mo2ju9sb2c 6 หลายเดือนก่อน

    Wow desi yemil keki

  • @kalkal8468
    @kalkal8468 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርቺ ❤❤

  • @Hana-nx8ps
    @Hana-nx8ps 6 หลายเดือนก่อน +1

    wowwww❤❤❤❤❤

  • @TigistDejene-es8ms
    @TigistDejene-es8ms 2 หลายเดือนก่อน

    ለጥያቄም የቻልሽውን ያህል ብትመልሽ መልካም ነው በተረፈ በርቺ ጎበዝ

  • @hawashait8758
    @hawashait8758 2 หลายเดือนก่อน

    BETAM GOBEZ NESH 👍👍👍

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 8 หลายเดือนก่อน

    Wow yummy yummy.

  • @AnikaTafesse-fr6qp
    @AnikaTafesse-fr6qp 2 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት በጣም ጥሩ ወድጄዋለው

  • @SofiaYesuf-m4l
    @SofiaYesuf-m4l 2 วันที่ผ่านมา

    እጅሽ የተባረከ ነው

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በጣም ሶፍት የሆነ ኬክ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን🙏❤️👍👍👍👍👍

  • @yeftuseratesfa7862
    @yeftuseratesfa7862 6 หลายเดือนก่อน +1

    Betosmgeze endt meserat endalben ngeren betam enamesgnalen lasayeshen keke aserare

  • @user-ft5uy2et8o
    @user-ft5uy2et8o หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በጣም ቆጆ ነዉ

  • @user-yb4ix6ej9w
    @user-yb4ix6ej9w 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በረቸ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሂድያዬ ዉዴ እንኳን ሰላም መጣሽ የሚያምር ሶፍት ኬክ ነዉ እጅሽ ይባረክ እህታለም 👍👌❤🙏

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน

      አሚን የኔ ውድ አመሰግናለሁ😘❤

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 6 หลายเดือนก่อน +1

      ጀዛኪላህ ኸይር ማሬ ማሻ አሏህ ባለ ሙያ ነሽ ለቤትሽ አድስ ነኝ እርጋታሽም በጣም ደስ ይላል ግን ለማስታወስ ያክል ሙስሊም ከሆንሽ ስትገቢ አሰላሙ አለይኩም ብትይ ኸይር ነው ሙስሊም ስለመሰልሽኝ ነው ሙያሽን ግን አደንቃለሁ❤❤❤❤❤​@@Hidaya-kitchen-

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@Hidaya-kitchen-❤

  • @user-bn7pw3oc3l
    @user-bn7pw3oc3l 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @user-yb4ix6ej9w
    @user-yb4ix6ej9w 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እህታቸን ❤❤

  • @user-nm5yk3yx2z
    @user-nm5yk3yx2z 6 หลายเดือนก่อน

    wow😮🎉❤❤❤

  • @user-wr4jm6cp1x
    @user-wr4jm6cp1x 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻላ በጣም ሚያምር ኬክ ዋው

  • @user-jc9uw5fv4r
    @user-jc9uw5fv4r 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር ❤❤❤

  • @jemi7142
    @jemi7142 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን, ባለፈው ግማሹን በካካዋ ፓውደር የሰራሽውን ሞክረነው ከነልጆቸ ወደነዋል. ይሄ ደሞ ዛሬ ይሞከራል😍. ተባረኪ.

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน

      አሚን እንኳንም ወደዳቹት ደስ ብሎኛል😘❤

  • @user-jc9uw5fv4r
    @user-jc9uw5fv4r 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር❤❤❤❤❤

  • @nejatendale6501
    @nejatendale6501 9 หลายเดือนก่อน

    Yene balmuya ehete

  • @addisababa_
    @addisababa_ 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow it looks so yummy

  • @seadamohammed5660
    @seadamohammed5660 9 หลายเดือนก่อน

    Wowoow masallhe tebarekalhe allhe❤

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน

      Amin seadiye😘❤❤❤

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 9 หลายเดือนก่อน +2

    እጅሽ ይባረክ በ እውነት ❤

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ አሰራርሺ እደ እኔ ነው በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mychannel89608
    @mychannel89608 5 หลายเดือนก่อน

    Oven kidmiya mimokew ekul kelay ena tach new?

  • @zarfaneshberta6483
    @zarfaneshberta6483 5 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤

  • @EthioEuropefoods
    @EthioEuropefoods 9 หลายเดือนก่อน

    MASHAALLAH its yaamy❤😊

  • @sari467
    @sari467 4 หลายเดือนก่อน

    ዊውውውውውውውው🎉

  • @burtokanbn
    @burtokanbn 9 หลายเดือนก่อน

    ወወወወወ በጣም ያምራል እግዚአብሔር እድሽን ይባረክ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ orgo የትኛው እርጎ ነው የምትጠቀሙ የምትጠቀም ለምንድነው ምኪናት አለሽ ዌስ እንዲጣፍጥ ብቻ ነው ከቻልሽ መልሽኝ በቀረ ነገ ሁሉም ቆንጆ ናችሁ አሰራሮች በጣም ምወደው❤❤❤🅰️✅️💯

  • @AzizaAbdu-ej5is
    @AzizaAbdu-ej5is 9 หลายเดือนก่อน

    Mashasllah mashasllah mashasllah number 1

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ Azuye😘❤

  • @kid7188
    @kid7188 9 หลายเดือนก่อน

    Kanche bezu neger temerialew tebareke🥰🥰🥰

  • @cookingwithmimmo
    @cookingwithmimmo 9 หลายเดือนก่อน +1

    የእርስዎ የምግብ አዘገጃጀት እናመሰግናለን

  • @vivamedianet7546
    @vivamedianet7546 9 หลายเดือนก่อน

    mabukiya mashi yelelew esa ema

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน

      Mabukeya gideta ayidelem ye eniqulal memicha bicha metekem yichalal🤗

  • @SatwudAhabsks
    @SatwudAhabsks 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @user-xi6wf7pl9l
    @user-xi6wf7pl9l 4 หลายเดือนก่อน

  • @seadimehamed2002
    @seadimehamed2002 9 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደና መጣሽ የሴት በላይ ❤❤ዉዴ ወላሂ በጣም ነዉ እምድሽ ከኔበላይ አላህ ይዉድሽ ዉዷ የኢስላም እህቴ 🧕💜💜💕💕💟❤💞

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน

      አሚን የኔ ውድ አንቺንም አላህ ይውደድሽ አመሰግናለሁ😘❤

  • @user-xg4js1jz4d
    @user-xg4js1jz4d 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gl9yv8rz2q
    @user-gl9yv8rz2q 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AlAl-jr9xh
    @AlAl-jr9xh 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉❤❤ደምሪኚ

  • @kidistgetahun8583
    @kidistgetahun8583 15 วันที่ผ่านมา

    Kufi malet yelebetim endy?

  • @user-io8yn6gs6t
    @user-io8yn6gs6t 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-lg3ki7zb8x
    @user-lg3ki7zb8x 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ovenun kelaym ketachm nw ehete ebakish silaschegerg nw

  • @user-rc5cr3vs9d
    @user-rc5cr3vs9d 7 หลายเดือนก่อน +2

    በእርጎ ፋንታ ወተት ብንጨምርስ

  • @hawashait8758
    @hawashait8758 9 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @user-fm4rt2sq8q
    @user-fm4rt2sq8q 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ለዚሕ ቤት ማሻአላሕ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน

      ሹክረን የኔ ውድ

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😮😮😮

  • @yusri9876
    @yusri9876 2 หลายเดือนก่อน

    kubaya yemtiyachewn ekawechi eski asayg or be water glass asayg likun

  • @zzz-ul3mr
    @zzz-ul3mr 9 หลายเดือนก่อน

    ኩፍ እናደርገዋለን እንዴ መጀመሪያ

  • @niemalovely-ei7yd
    @niemalovely-ei7yd 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NejebyaNejebya
    @NejebyaNejebya หลายเดือนก่อน

    እስኪ፡የበስቡሳ፡አስራር፡ቆንጆ፡አርገሽ፡ንገሪኝ

  • @user-dd6wn4hc5l
    @user-dd6wn4hc5l 9 หลายเดือนก่อน +1

    Lmndnwe teyaqea eymrtesh metmlshwe???

  • @AmesaleGetachew-pb3ed
    @AmesaleGetachew-pb3ed 2 หลายเดือนก่อน

    ኦቭኑን ከላይም ከታች እኩልነዉ ወይ

  • @user-rq1vl5yx3c
    @user-rq1vl5yx3c 6 หลายเดือนก่อน

    Ovenu huletunim be ande new minlokesew weys

  • @demozzerefa2709
    @demozzerefa2709 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው
    በዳቦ ምጣድ ለመጋገርስ

  • @mheretogbazghi7491
    @mheretogbazghi7491 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ ይሄ የድቄት ወንፊት በጣም ወደድኩት የት አገኘዋለሁ please መልሱን ጻፊሊኝ

  • @mevrouwteklai9325
    @mevrouwteklai9325 5 หลายเดือนก่อน

    Yekrta argilj endanchi almetaljm

  • @HayatAbebechiyimam
    @HayatAbebechiyimam 8 หลายเดือนก่อน

    በእርጎው ቦታ ወተት ብንጨምርስ

  • @user-wr3ui6on7s
    @user-wr3ui6on7s 9 หลายเดือนก่อน +2

    አንደኛ ❤በነካ እጅሸ ደግሞ ክሬም ኬክ ብታሳያን

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ😘❤

  • @hassantaiba7742
    @hassantaiba7742 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቫኔላ በፈሣሹ አለ አሣይኝ

  • @user-qk9tc4ck8w
    @user-qk9tc4ck8w 5 หลายเดือนก่อน

    ኬክላይጨውአይገባምደ🤔

  • @marthaamare3711
    @marthaamare3711 9 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው በርቺ 🥰 ድምፅሽን ትንሽ ብትጨምሪበት በደንብ አይሰማም

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ😘❤
      አስተያየቱንም ተቀብያለው

  • @HELENKassa-sp9jz
    @HELENKassa-sp9jz 2 หลายเดือนก่อน

    Bedabo megageriya sing dekika

  • @genetshibeshi6946
    @genetshibeshi6946 2 หลายเดือนก่อน

    Sirashi teru new gin geze tewsigiyaleshi betechale meten andanide ngerochi tenagero bicha malefi bichal tiru new inde duket menfat ikawn zyt mekebati yemesaselu tikakin negerochin ymeselgnal 🎉

    • @30lifeafterthirty38
      @30lifeafterthirty38 หลายเดือนก่อน +1

      Some of us love the detailed version of video so I loved it how she presented it

  • @hawisileshi8309
    @hawisileshi8309 9 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽ 1ኩባያ ምን ያህል የሾርባ ማንኪያ ይሆናል

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน

      16 የሾርባ ማንኪያ ነው ግን በቀላሉ በውሀ ብርጭ መለካት ትችያለሽ🤗

  • @mistatlais5789
    @mistatlais5789 4 หลายเดือนก่อน +1

    እርሾ አትጠቀሚም እንዴ😊❤❤❤

  • @HELENKassa-sp9jz
    @HELENKassa-sp9jz 2 หลายเดือนก่อน

    Sint dekika

  • @ribkakiflom4661
    @ribkakiflom4661 6 หลายเดือนก่อน +1

    Betam gubze nesh weddddd new yadetgushe aregatash Setasrjin kesbelshe lemjemriya gizie new yayweshe subscribe adergishalwe ke Eritrea

  • @HadraAbrare
    @HadraAbrare 3 หลายเดือนก่อน

    Wom.wetetu.gen.fesashe.bihon.metenus

  • @hajerworld9912
    @hajerworld9912 6 หลายเดือนก่อน

    ሁሉንም አርጌያለሁ እህት ግን አልነፍም ለምን??

  • @NejebyaNejebya
    @NejebyaNejebya หลายเดือนก่อน

    የላዩ፡የታቹም፡አንድላይ፡ነዉ፡ሚነድበት

  • @user-py2md3rx5z
    @user-py2md3rx5z 5 หลายเดือนก่อน

    ኦቭኑን ከላይም ከታችም እኩል ነው ምንለኩሰው?

  • @user-dv8wq4vo1p
    @user-dv8wq4vo1p 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፓትራው ባለ ስንት ኪሎ ነው ሲለኮስስ ከ ታች ነው መጀመሪያ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ሁለቱንም ነው የምለኩሰው ባትራው ደሞ የግማሽ ኪሎ ነው🤗

  • @SEliSelam
    @SEliSelam 9 หลายเดือนก่อน

    2ኩባያ ዱቄት ስትዪን ቢያንስ በዉሀ ብርጭቆ አንድ ይሆናል ቆንጆ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน

      2 የውሀ ብርጭቆ🤗

  • @azebdebela6098
    @azebdebela6098 9 หลายเดือนก่อน

    የጠፋ ሰው ከየት ተገኘሽ እንደዚማ አትጥፊብን። የሰራሽው ራሱ ይናገራል አስተያየት አልሰጥም።

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน

      እሺ አዜብዬ አልጠፋም😘❤

  • @TigistDejene-es8ms
    @TigistDejene-es8ms 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለምስጋና ብቻ ነው መልስ የምትመልሽው ለምን ???

    • @buudla8284
      @buudla8284 9 วันที่ผ่านมา

      የእኔ ጥያቄ ነው❤

  • @geneamha7584
    @geneamha7584 6 หลายเดือนก่อน

    To much sugar!! Not healthy!

  • @dinamesfin8860
    @dinamesfin8860 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @HayatAbebechiyimam
    @HayatAbebechiyimam 8 หลายเดือนก่อน

    በእርጎው ቦታ ወተት ብንጨምርስ