ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ አሜሪካ ነዉ ምኖረው :: ፀበሉ ተልኮልኝ ቅዱስ ጊወርጊስ ልጄን ከአስም በሺታ ፈዉሶልኛል ::እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ!!! አሜን!
እግዝአብሔር ይመስገን እሠይ ለሚያምን ሁሉ ይሆናል
እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብር ይመስገን
እልል እግዛብሄር ይመስገን
❤ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ❤የልዳውኮከብ❤አመሰግንሀለሁ እኔ ሀጢያተኛነኝ አንተግን ሳትጠየፈኝ ለማመን የሚከብድ ታምር አደረክህልኝ ተመስገን🎉
ወገኖቼ ከዘላለማዊ የህይወት መዝገብ ከመሰረዝ ያድነን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ቅዱስ አማኑኤል።
Amen
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ዘላለማዊ ሕይወት ሚገኛው ሕይወትን ከሰጠን ከክርስቶስ ኢየሱስ ቢቻ ነው😢
አሜን አሜን
@@TesfawGiorgise አው በዛውም በኦርቶዶክስ እምነት ፀንቶ ንሰሀ ሲገባ ብቻ ነው
ታድለሽ ላንቺ የደረሰ ልዑል እግዚኣብሔር ለኔም ይድረስልኝ
እጄን በአፌ ላይ አስደርጎ ያስገረመኝና ያስፈራኝም ምስክርነት ነው። የእኔስ መጨረሻዬ ምን ይሆን?... አሁንስ ተስፋዬ እግዚአብሔር አይደለምን? እንዳለ ቅዱስ ዳዊት እግዚአብሔርን ተስፋዬ ነህ ብዬው እኖራለሁ!!! ሰማዕቱ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ!! +++
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዳግም ለድጅህ አብቃኝ አማምላክ ወላድት አምላክ እንች እርጅኝ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤
የ ስላሴ መጦላይጥል የምትከፍተው የምትዘጋ ሊቀ መላእክት ቅ/ሚካኤል እኔ በደለኛዋን ሀጥያተኛዋን ልጅህን ከ አብርሃሙ ስላሴ አስታረቀኝ
አሜን አሜን አሜን
ስመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ከስደት በሰላም መልስህ ለደጅህ አብቃኝ ሥደት ደክሞኛል 😢በሀጤት ደክሜለሁ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤
አሜን ለሁላችን
አሜን ለሁላችንም 🙏🙏❤️
አሜንን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ቤተሰቤንም መላውን የኢትዮጵያን ህዝብ ከዚህ ዓለም መከራ አድነን ይቅርም በለን
❤❤❤❤❤❤❤
የልዳዉ ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አባቃኝ😢
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏 ዋ ! ለእኔ 😭 ላንች የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችነም ይድረስልን 🤲 ባይገባንም ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን 🤲😭
አሜን፫
ሰማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ
እፁብ ድንቅ ታምር በጣም ታድለቫል እግዚአብሔር እንዴት ቢወድሸ ነው ቅዱስ ጎርጊስ ለደጁ ያብቃኝ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
ቅዱስ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልን እኛም ከዚህ ድንቅ ፀበል ፀጋ ተካፋይ ያድርገን !+!
ሰመእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
አንችን የሰማ አምላአከ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ይስማን አሜን
ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክኸን በእመ ብርሃን በእመ ብርሃን በእመ ብርሃን ለንስሀና ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏
እህቴ ለአንቺ የደረሰ መድሐኒአለም ለኛም ይድረሰልን
ቅድስት ሥላሴ በቸርነቱ ይማረን አሜን (፫) 🌻🌹
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እስከነ ቤተሰቦቸ አሜን፫🤲🤲🤲
Amennnnnnnn
ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔ ለሀጢያተኛ ባሪያህም ድረስልኝ😢😢😢😢😢እባክህ ህይወቴን አስተካክለህ ለደጅህ አብቃኝ እኔ ሀጢያቴ በዝቶ አለምን ሞላ እንዴት ወዳንተ ቀርባለሁ አባዬ😢😢😢ድረስልኝ ሰማዕቱ
እፁብ ድንቅ የሆነ ምስክርነት ነው በጣም በጣም ነው የሚያስደንቀዉ የሀያሉ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሥሉስ ቅዱስ አጋዕዝት ዓለም ሥላሴ ይማሩን ይቅር ይበሉን
❤❤❤እህቴ እንኳን ደስስስ አለሺ አንቺን ምሬሻለሁ ያለ አምላካችን እኔንም ምሬሻለሁ❤ ይበለኝ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እኔ ሓጥኛዋን ማረኘ አባቴ ሆይ
እፁብ ያንተ ስራ መድሐኔአለኣም አባቴ
ሰማእታቱ ጊዮርጊሰ አባቴ ፈቃድህ ሆኖ እባክህ ለደጅህ አብቃን
ላንቺ የደረሰ እግዚአብሄር ለእኛም ይድረስልን ታላቁ ሰመአት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሁላችንንም አስበን ለደጅህ አብቃን አባቴ አደራ
ሰማእቱ ስደት ላይ ነኝ ለደጅህ አብቃኝ እባካቹ ወልደ ሰንበት ብላቹህ አስቡኝ በሰማእቱ ጊዮርጊስ ስም❤❤❤
ሰማእቱ ይስማሽ ለደጁ ያብቃሽ
እግዚአብሔር ያስብህ
ኣሜንንንንንን ወንድሞቼ
ሰማእቸቱ ይስማህ
አሜንንን
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ወለተ ኢየሱስ ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ
አሜን ሁላችንም በሰደት ላይያለነውን ለደጀህ አብቃን
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልዳው ኮከብ ማረን አስምረን በቃችሁ በለንቅዱስ እግዚአብሔር አብ አለሁላችሁ በለን አሜንያንቺን በረከት ለሁሉም ይድረስ አሜን
ቅዱስ ጌዎርርጌስ እኔን ሐፂተኛዋን ለደጅህ አብቀኝ አሜን
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ ታበቃኝ ዘንድ ፍቃድህ ይሁን😢
ቅዲስ ጊዎርጊስ አባቴ ተመስገን ❤❤❤
ጌታሆይበህይወትመዝገብህ ስሜንጽፈው
ሠመአቱ ቅድሥጊወርጊሥ ለደጅህ አብቃኝ እባክህንአባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሰማዓቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጀህ አብቃኘ
እንዴት ደስ ይላል ። እግዚአብሔር ይመስገን ቸር አባታችን
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ
ሰማእቱ እባክህ ለደጅህ አብቃን እንደ አማኑኤል ቸርነት እንደ ድንግል ማርያም አማላጅነት ይድረግልን
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ፀበልህ ጋ ለመምጣት ብመኝም የምችል አይመስለኝምና ባለሁበት ድረስልኝና የለመንኩትን ሁሉ ፈጽምልኝ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አኔ ልጅህ ከሰድት 😢😢😢😢😢
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረኝ ይቅር በለኝ
ሊቀ ሰማአት ቅዱስ ጊወርግስ ለንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስ የምንመሰክርበት ቀን ይምጣልን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሥራው እፁብ ድንቅ ነው አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደ ሀጢአት እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህና እንደ ቸርነትህ ይደረግልን
እግዚአብሔር ይመስገን ፡ነዓና ከኣ ናብኡ የብቃዓና
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እርዳኝ ለምስክር አብቃኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
እህታችን በረከትሽ ይደርብን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እንዲያበቃን ፍርድ ይሁንልን አሜን ።
Amlake begzihbiher enenim bedelengayitun marengi
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ከህይወት መዝገብ ከመሰረዝ ሰውረን🤲 ሊቀሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ አባቴ ከስደት ምክንያት ፈጥረህ ለደጅህ አብቃኝ የምትፀበሉ እህት ወንዶሞች ወለተአረጋዊ ብላቹሁ እጃሁ ላይ ፃፉሉኝ 🥺
እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስራ ስራው ድንቅ ነው ያአምላካችን ስራ
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ ያብቃኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ትርሲተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
አሜን የቅድስ ጊዮርጊስ አምላክ ደጁ ሳረግጥህ ምህረት አድርገህልኛልና አመሰግናለሁ
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ወገኖቼ እኔም ምስክርነት አለኝ ባመጣሁት በበርሜል ጊዮርጊስ እምነት ለጎረቤታችን ሰጥቻት በቀኝ እጅዋ ስትይዘው ደንዝዞ ቀረ እያለቀሰች መጣችና እምነቱ አንሺልኝ አለችኝ ምነው ስላት ፈራሁ እጄም ደነዘዘ አለችኝ በነገራችን ላይ መምህር ናት እጅዋ መጻፍ እስክረቢት መያዝ ከልክሎኛል ወር ሆነኝ አለችኝ አይዞሽ አምላከ ጊዮርጊስ ይርዳሽ ብያት ወጣሁ በ4 ቀኑ መጥታ እህቴ እጄ እኮ ተሻለኝ አለችኝ በጣም ደስ አለኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለስዋ እንደደረሰ ለእናንተም ፈጥኖ ይድረስላችሁ 🙏
አሜን
Ámen Amén Amennnn
አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወንድም እና እህቶቼ በእመቤታችን ለለምናቹ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሃይለገብርኤልን ለጸበልህ አብቃው ብላቹ በጸሎት አስቡኝ።
ሰማእቱ ለደጁ ያብቃህ ወንዱሜ
@@የማርያም-ነኝ 🙏 🙏 🙏 Amen
እግዚአብሄር ያሳካልህ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ አባቴ ለደጁህ አብቃንኝ
Ebakachu betloti asbugn
እህቶቼ ወንድሞቼ እናቶቼ እና አባቶቼ ቅዱስ ጊወርጊስ እናንተን የሠማ እኔምየስማኝ ባለቤቴ ገብረ ማርያም ሱሥ ውጥ ነው ያለው ፀሉዩልኝ
Eshe
እግዚአብሄር ያስብልሽ
ቃለሂወት ያሰማልን እህቴ ና ወንድሜ❤ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ❤ እኔን ባሪያህን ከሀጢያት አለም ለየኝ ና ባይገባኝም ለነፍሴ ጠበቃ ሁንላት😢 አሜን አሜን አሜን
ምናይነት የሚደንቅ ምስክርነት ነዉ አንደዉ ምናይነት አድለኛ ናቹ አንደዚ የደርገላቹ የምትመስከርት አንደኔ ሃይጥያት ይበዛት የተ ዮሆነ መገባይ ፡አባቴ ጻዲቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ምልጃቱ ይድርሰን ፡ብዙ ፈራዉ በምርቱ በይቅርታዉ ፡ፍርስኛዉ ቅዱስ ጎዮርጊስ ከፍጣሪ አስታርቀኝ ።ምን አንስማለን ቅድሳና የሌለን ፡በብሔር ተከፋፍለን አርስበራሳችን ተባለተ አንደምህርቱ ፡አንደቸርነቱ ይቅር ይበለን አስቲ ጽብል ስትጸብሉ ገብረመስቀል ይክርስትና ስሜ ነዉ አደራ ስሜ ጽፍቱ አስታዉስኝ በስደት ነው ያለሁት።
እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም ልደጁ ያብቃኝ እዱስ ጊዮሪጌስ አምላከ ቅዱስ ጊዮሪጌስ እርዳኝ❤❤❤
አባቷን ፈቃደኛ ከሆኑላችሁ ቃለ መጠይቅ ብታደርጉላቸው። በአገልግሎታቸው በጣም የታወቁ ናቸው።
ሰማዕቱ አባቴ እንግዳ ልኬልሀለው ታምርክን አሳይተህ በምልጃህ ጎብኝተህ ከተያዘበት ከድገተኛ ህመም ፈውሰህ ለምስክር አብቃልኝ ፈረሰኛው
እኔንም እርዳኚ ቅዱስ ገወርጊስ ለደጂህ አብቃኚ
ኣቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ ኣማኑኤል ሆይ ማረኝ
እግዚአብሔር ሆይ ላገሬ አብቅቶኝ ለበረከቱ ተሳታፊ አርገኝ
ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጂህ አብቃኝኝ እባክህ
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ🙏
ላንቺ የደረሱ ስላሴዎች ለኔም ይድረሱልኘ በመዝገባቸው ይፃፋኘ አሜን❤
እንደመእን ረላችሁልን ወንድሜና እህቴ ሰላምነው ሰላምታችሁ ብዝትዝት ይበልልን እና እኔ በፀበሉም ተሰውረውም የመጡት ቢሚናገሩትሁሉ እምናለሁ እኔንም ለዛይብቃኝ በርሜል ቅድሰ ጌእኦርጊሰ 🙏🙏🙏በመህረቱ በቸርነቱ ይርዳኝ
በፀበል ቦታ ስትገቡ እባካችሁ ወለተእየሱስ ብላቹ ፅፉቹሁ ግቡ በሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የመዳኔቀን መቼነዉ እባክህ ሳልሞት ለደጅህ አብቃኝ ከስደት መልሰኝ የስደት ስንቄ እናቴ ድንግልማረያም❤❤
በውነቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እባካችሁ ኮሜንቱን የምታዩ ደጁ እስክደርስ ድረስ ፀበሉን ብትሰጡኝ እባካችሁ
ከሁለት ወር በጋላ ወደ አገር ልገባ ነው ግን የወር ብቻ እረፍት ያለኝ ቅዱስ ጎርጊሥ ካለ ለመሔድ እፈልጋለሁ የደጁ ያብቃኝ
እኔም እደዛው ነው 😮 የት አገር ነው ያለሺ እኔ እግዚአብሔር ብፈቅድ እሄዳለሁ አብረን እንድንሄድ።
ክብር ለቅዱስ ጊዪርጊስ
...ወይ መታደልሽ እህቴ :: በ እንባ አዳመጥካቹሕ..." ወልደ ኪሩቤል" ን በፀሎት እሰቢኝ እህቴ ::እሰበኝ አሳስብልኝ ወንድሜ ::...ሊቃነ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይህን ቦታህን እንድረግጥ እርዳኝ :: እንደ ቸርነትህ... አማልደኝ :: አሜን :: ......
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህ እንድመጣ እርዳኝ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው እኮ ይህን እየሰማን ወደ ፈጣሪያችን የማንመለስ ግን ወዮልን መግቢያችን የት ይሆን ። ያስፈራል።
የሊዳውሰማት ቅድስ ጌወርጊስ ክርስትና ስም ወለተሐና እባላለሁ በዙርያየ የለብኝን ፈተና አስወግደሕ ለደጅሕ አብቃኝ ጥራኝ ጥረኝ ጥራኝ።
ሁላቹ የምትመስከሩ እሆቶቻችን እና ወንድማችን ወለተ ስቤት እያላቹ በፆሎታችን አስብኝ ለሁላችን ዶሞ ለደጂህ ያብቃን አሜት❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኘሰ
ሰማእቱ አንተ ርዳኝ እየጠበቅኩ ነው ❤❤❤❤
በረከታቹህ ይደርብኝ እህት ወንድሞቼ :: አሜን ::
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም እንደፍጥረትህ አስበኝ ፍርፋሪውን እንኳን አትንፈገኝ ለንስሀ አብቃኝ
Wey metadelish ❤ amlake kidus giyorgis anchin yereda amlak egnanm yimaren
በረከታችሁ ይድረሰን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ እያመመኝ ነው
ስለእውነት እድለኛ ነሽ እኔም በአንድ ወቅት ላይ ቅዱስ ግዮርጊስ ደጁን አስረግጦኛል አንቺን የመረጠ አምላክ እኔንም ዳግም ለደጁ ያብቃኝ ለደጁ ያልበቁትንም ለደጁ ያብቃልን ለጉዞ አስተባባሪ ሁሉ የነብስ ዋጋ ያርግልን
አሜን አሜን አሜን ለሀገርችንያብቃን ቃለህይወት ያሣማልን
የባ ፋንታየ ጠባቅ ሰማእቱ ቅድስ ጊዬርግስ ለደጂህ አብቃኝ
እግዚአብሔር አብ ሆይ ገነት ነው መግባት የምፈልገው ሁሌ ደስ ብሎኝ ነጭ ልብስ ለብሼ በተከበረው ባማረው ስፍራ መኖር ነው የምፈልገው
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔን ሀፅያተኛ ዋን እርዳን እና መጥቸ ልፈወስ
ጊዮርጊስ አባቴ አንተው ወደ ደጅህ እንደመለስከን አጽናን
ኣምላኬ ሆይ በምህረትህ ይቅር በለኝ ለስለ ክብርህ ለኔ ለሃጥያተኛ ልጅህ ደጅህ ለመርገጥ ኣብቃኝ ታድለሽ እህቴ
Yande lij abat nag b keray bet new ymnorew Sira eskahun alagijhum b mitit tilkobij b maryam y chalacho b ginzb agizog betam betam chgr West nag
አብቃኝለደጅህአባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን
አቤቱ 😢❤❤❤❤❤❤
በፆሎት አሰብኝ ወለተ ሰላስ ከነቤተሰበቸ አይርስኝ
ለደጅህ አብቃኝ 🤲🤲🤲
ጌታ በቸርነቱ የአንድን ሰው የራሱን ኃጢአት አሳይቶ በቅዱሳን አማላጅነት ወደ ምድር ቢመልሰው እንኳን ራሱን እንዲያስተካክለው ነው። ለበቁ ቅዱሳን እንኳን የሌሎችን በደል የሚያሳያቸው በጸሎታቸው ምሕረት እንዲለምኑለት ነው።የእናንተ ግን ከኦርቶዶክስ እምነት ውጪ ነው።እንጠንቀቅ።
እባታቸን ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጀህ አብቃኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ክብር ለሰማዕቱ
እኔ አሜሪካ ነዉ ምኖረው :: ፀበሉ ተልኮልኝ ቅዱስ ጊወርጊስ ልጄን ከአስም በሺታ ፈዉሶልኛል ::እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ!!! አሜን!
እግዝአብሔር ይመስገን እሠይ ለሚያምን ሁሉ ይሆናል
እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብር ይመስገን
እልል እግዛብሄር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
❤ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ❤የልዳውኮከብ❤አመሰግንሀለሁ እኔ ሀጢያተኛነኝ አንተግን ሳትጠየፈኝ ለማመን የሚከብድ ታምር አደረክህልኝ ተመስገን🎉
ወገኖቼ ከዘላለማዊ የህይወት መዝገብ ከመሰረዝ ያድነን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ቅዱስ አማኑኤል።
Amen
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ዘላለማዊ ሕይወት ሚገኛው ሕይወትን ከሰጠን ከክርስቶስ ኢየሱስ ቢቻ ነው😢
አሜን አሜን
@@TesfawGiorgise አው በዛውም በኦርቶዶክስ እምነት ፀንቶ ንሰሀ ሲገባ ብቻ ነው
ታድለሽ ላንቺ የደረሰ ልዑል እግዚኣብሔር ለኔም ይድረስልኝ
እጄን በአፌ ላይ አስደርጎ ያስገረመኝና ያስፈራኝም ምስክርነት ነው። የእኔስ መጨረሻዬ ምን ይሆን?... አሁንስ ተስፋዬ እግዚአብሔር አይደለምን? እንዳለ ቅዱስ ዳዊት እግዚአብሔርን ተስፋዬ ነህ ብዬው እኖራለሁ!!! ሰማዕቱ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ!! +++
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዳግም ለድጅህ አብቃኝ አማምላክ ወላድት አምላክ እንች እርጅኝ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤
የ ስላሴ መጦላይጥል የምትከፍተው የምትዘጋ ሊቀ መላእክት ቅ/ሚካኤል እኔ በደለኛዋን ሀጥያተኛዋን ልጅህን ከ አብርሃሙ ስላሴ አስታረቀኝ
አሜን አሜን አሜን
Amen
ስመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ከስደት በሰላም መልስህ ለደጅህ አብቃኝ ሥደት ደክሞኛል 😢በሀጤት ደክሜለሁ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤
አሜን ለሁላችን
አሜን ለሁላችንም 🙏🙏❤️
አሜንን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ቤተሰቤንም መላውን የኢትዮጵያን ህዝብ ከዚህ ዓለም መከራ አድነን ይቅርም በለን
❤❤❤❤❤❤❤
የልዳዉ ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አባቃኝ😢
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏 ዋ ! ለእኔ 😭 ላንች የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችነም ይድረስልን 🤲 ባይገባንም ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን 🤲😭
አሜን፫
ሰማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ
እፁብ ድንቅ ታምር በጣም ታድለቫል እግዚአብሔር እንዴት ቢወድሸ ነው
ቅዱስ ጎርጊስ ለደጁ ያብቃኝ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
ቅዱስ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልን እኛም ከዚህ ድንቅ ፀበል ፀጋ ተካፋይ ያድርገን !+!
ሰመእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
አንችን የሰማ አምላአከ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ይስማን አሜን
ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክኸን በእመ ብርሃን በእመ ብርሃን በእመ ብርሃን ለንስሀና ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏
እህቴ ለአንቺ የደረሰ መድሐኒአለም ለኛም ይድረሰልን
ቅድስት ሥላሴ በቸርነቱ ይማረን አሜን (፫) 🌻🌹
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እስከነ ቤተሰቦቸ አሜን፫🤲🤲🤲
Amennnnnnnn
ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔ ለሀጢያተኛ ባሪያህም ድረስልኝ😢😢😢😢😢እባክህ ህይወቴን አስተካክለህ ለደጅህ አብቃኝ እኔ ሀጢያቴ በዝቶ አለምን ሞላ እንዴት ወዳንተ ቀርባለሁ አባዬ😢😢😢ድረስልኝ ሰማዕቱ
እፁብ ድንቅ የሆነ ምስክርነት ነው በጣም በጣም ነው የሚያስደንቀዉ የሀያሉ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሥሉስ ቅዱስ አጋዕዝት ዓለም ሥላሴ ይማሩን ይቅር ይበሉን
❤❤❤እህቴ እንኳን ደስስስ አለሺ አንቺን ምሬሻለሁ ያለ አምላካችን እኔንም ምሬሻለሁ❤ ይበለኝ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እኔ ሓጥኛዋን ማረኘ አባቴ ሆይ
እፁብ ያንተ ስራ መድሐኔአለኣም አባቴ
ሰማእታቱ ጊዮርጊሰ አባቴ ፈቃድህ ሆኖ እባክህ ለደጅህ አብቃን
ላንቺ የደረሰ እግዚአብሄር ለእኛም ይድረስልን ታላቁ ሰመአት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሁላችንንም አስበን ለደጅህ አብቃን አባቴ አደራ
ሰማእቱ ስደት ላይ ነኝ ለደጅህ አብቃኝ እባካቹ ወልደ ሰንበት ብላቹህ አስቡኝ በሰማእቱ ጊዮርጊስ ስም❤❤❤
ሰማእቱ ይስማሽ ለደጁ ያብቃሽ
እግዚአብሔር ያስብህ
ኣሜንንንንንን ወንድሞቼ
ሰማእቸቱ ይስማህ
አሜንንን
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
ወለተ ኢየሱስ ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ
አሜን
ሁላችንም በሰደት ላይያለነውን ለደጀህ አብቃን
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልዳው ኮከብ ማረን አስምረን በቃችሁ በለን
ቅዱስ እግዚአብሔር አብ አለሁላችሁ በለን አሜን
ያንቺን በረከት ለሁሉም ይድረስ አሜን
ቅዱስ ጌዎርርጌስ እኔን ሐፂተኛዋን ለደጅህ አብቀኝ አሜን
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ ታበቃኝ ዘንድ ፍቃድህ ይሁን😢
ቅዲስ ጊዎርጊስ አባቴ ተመስገን ❤❤❤
ጌታሆይበህይወትመዝገብህ ስሜንጽፈው
ሠመአቱ ቅድሥጊወርጊሥ ለደጅህ አብቃኝ እባክህንአባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሰማዓቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጀህ አብቃኘ
እንዴት ደስ ይላል ። እግዚአብሔር ይመስገን ቸር አባታችን
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ
ሰማእቱ እባክህ ለደጅህ አብቃን እንደ አማኑኤል ቸርነት እንደ ድንግል ማርያም አማላጅነት ይድረግልን
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ፀበልህ ጋ ለመምጣት ብመኝም የምችል አይመስለኝምና ባለሁበት ድረስልኝና የለመንኩትን ሁሉ ፈጽምልኝ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አኔ ልጅህ ከሰድት 😢😢😢😢😢
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረኝ ይቅር በለኝ
ሊቀ ሰማአት ቅዱስ ጊወርግስ ለንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስ የምንመሰክርበት ቀን ይምጣልን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሥራው እፁብ ድንቅ ነው አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደ ሀጢአት እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህና እንደ ቸርነትህ ይደረግልን
እግዚአብሔር ይመስገን ፡ነዓና ከኣ ናብኡ የብቃዓና
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እርዳኝ ለምስክር አብቃኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
እህታችን በረከትሽ ይደርብን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እንዲያበቃን ፍርድ ይሁንልን አሜን ።
Amlake begzihbiher enenim bedelengayitun marengi
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ከህይወት መዝገብ ከመሰረዝ ሰውረን🤲
ሊቀሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ አባቴ ከስደት ምክንያት ፈጥረህ ለደጅህ አብቃኝ
የምትፀበሉ እህት ወንዶሞች ወለተአረጋዊ ብላቹሁ እጃሁ ላይ ፃፉሉኝ 🥺
አሜን አሜን አሜን
እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስራ ስራው ድንቅ ነው ያአምላካችን ስራ
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ ያብቃኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ትርሲተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
አሜን የቅድስ ጊዮርጊስ አምላክ ደጁ ሳረግጥህ ምህረት አድርገህልኛልና አመሰግናለሁ
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ወገኖቼ እኔም ምስክርነት አለኝ ባመጣሁት በበርሜል ጊዮርጊስ እምነት ለጎረቤታችን ሰጥቻት በቀኝ እጅዋ ስትይዘው ደንዝዞ ቀረ እያለቀሰች መጣችና እምነቱ አንሺልኝ አለችኝ ምነው ስላት ፈራሁ እጄም ደነዘዘ አለችኝ በነገራችን ላይ መምህር ናት እጅዋ መጻፍ እስክረቢት መያዝ ከልክሎኛል ወር ሆነኝ አለችኝ አይዞሽ አምላከ ጊዮርጊስ ይርዳሽ ብያት ወጣሁ በ4 ቀኑ መጥታ እህቴ እጄ እኮ ተሻለኝ አለችኝ በጣም ደስ አለኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለስዋ እንደደረሰ ለእናንተም ፈጥኖ ይድረስላችሁ 🙏
አሜን
Ámen Amén Amennnn
አሜን❤❤❤
አሜን፫
አሜን አሜን አሜን❤
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወንድም እና እህቶቼ በእመቤታችን ለለምናቹ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሃይለገብርኤልን ለጸበልህ አብቃው ብላቹ በጸሎት አስቡኝ።
ሰማእቱ ለደጁ ያብቃህ ወንዱሜ
@@የማርያም-ነኝ 🙏 🙏 🙏 Amen
እግዚአብሄር ያሳካልህ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ አባቴ ለደጁህ አብቃንኝ
Ebakachu betloti asbugn
እህቶቼ ወንድሞቼ እናቶቼ እና አባቶቼ ቅዱስ ጊወርጊስ እናንተን የሠማ እኔምየስማኝ ባለቤቴ ገብረ ማርያም ሱሥ ውጥ ነው ያለው ፀሉዩልኝ
Eshe
እግዚአብሄር ያስብልሽ
ቃለሂወት ያሰማልን እህቴ ና ወንድሜ❤ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ❤ እኔን ባሪያህን ከሀጢያት አለም ለየኝ ና ባይገባኝም ለነፍሴ ጠበቃ ሁንላት😢 አሜን አሜን አሜን
ምናይነት የሚደንቅ ምስክርነት ነዉ አንደዉ ምናይነት አድለኛ ናቹ አንደዚ የደርገላቹ የምትመስከርት አንደኔ ሃይጥያት ይበዛት የተ ዮሆነ መገባይ ፡አባቴ ጻዲቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ምልጃቱ ይድርሰን ፡ብዙ ፈራዉ በምርቱ በይቅርታዉ ፡ፍርስኛዉ ቅዱስ ጎዮርጊስ ከፍጣሪ አስታርቀኝ ።ምን አንስማለን ቅድሳና የሌለን ፡በብሔር ተከፋፍለን አርስበራሳችን ተባለተ አንደምህርቱ ፡አንደቸርነቱ ይቅር ይበለን አስቲ ጽብል ስትጸብሉ ገብረመስቀል ይክርስትና ስሜ ነዉ አደራ ስሜ ጽፍቱ አስታዉስኝ በስደት ነው ያለሁት።
እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም ልደጁ ያብቃኝ እዱስ ጊዮሪጌስ አምላከ ቅዱስ ጊዮሪጌስ እርዳኝ❤❤❤
አባቷን ፈቃደኛ ከሆኑላችሁ ቃለ መጠይቅ ብታደርጉላቸው። በአገልግሎታቸው በጣም የታወቁ ናቸው።
ሰማዕቱ አባቴ እንግዳ ልኬልሀለው ታምርክን አሳይተህ በምልጃህ ጎብኝተህ ከተያዘበት ከድገተኛ ህመም ፈውሰህ ለምስክር አብቃልኝ ፈረሰኛው
እኔንም እርዳኚ ቅዱስ ገወርጊስ ለደጂህ አብቃኚ
ኣቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ ኣማኑኤል ሆይ ማረኝ
እግዚአብሔር ሆይ ላገሬ አብቅቶኝ ለበረከቱ ተሳታፊ አርገኝ
ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጂህ አብቃኝኝ እባክህ
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ🙏
ላንቺ የደረሱ ስላሴዎች ለኔም ይድረሱልኘ በመዝገባቸው ይፃፋኘ አሜን❤
እንደመእን ረላችሁልን ወንድሜና እህቴ ሰላምነው ሰላምታችሁ ብዝትዝት ይበልልን እና እኔ በፀበሉም ተሰውረውም የመጡት ቢሚናገሩትሁሉ እምናለሁ እኔንም ለዛይብቃኝ በርሜል ቅድሰ ጌእኦርጊሰ 🙏🙏🙏በመህረቱ በቸርነቱ ይርዳኝ
በፀበል ቦታ ስትገቡ እባካችሁ ወለተእየሱስ ብላቹ ፅፉቹሁ ግቡ በሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የመዳኔቀን መቼነዉ እባክህ ሳልሞት ለደጅህ አብቃኝ ከስደት መልሰኝ የስደት ስንቄ እናቴ ድንግልማረያም❤❤
በውነቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እባካችሁ ኮሜንቱን የምታዩ ደጁ እስክደርስ ድረስ ፀበሉን ብትሰጡኝ እባካችሁ
ከሁለት ወር በጋላ ወደ አገር ልገባ ነው ግን የወር ብቻ እረፍት ያለኝ ቅዱስ ጎርጊሥ ካለ ለመሔድ እፈልጋለሁ የደጁ ያብቃኝ
እኔም እደዛው ነው 😮 የት አገር ነው ያለሺ እኔ እግዚአብሔር ብፈቅድ እሄዳለሁ አብረን እንድንሄድ።
ክብር ለቅዱስ ጊዪርጊስ
...
ወይ መታደልሽ እህቴ :: በ እንባ አዳመጥካቹሕ..." ወልደ ኪሩቤል" ን በፀሎት እሰቢኝ እህቴ ::እሰበኝ አሳስብልኝ ወንድሜ ::
...
ሊቃነ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይህን ቦታህን እንድረግጥ እርዳኝ :: እንደ ቸርነትህ... አማልደኝ :: አሜን ::