ከወዳጄ ነቢዩ ሲራክ ጋር በድጋሚ ተገናኘን እጅግ በጣም ደስ የሚል ግዜም አሳለፍን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 306

  • @elhambintmustafa6989
    @elhambintmustafa6989 5 ปีที่แล้ว +42

    ደስ ስትሉ !!
    ፍቅራችሁ ለዘላለም ያድርግላችሁ
    ቅኖች ናችሁ

  • @የማርያምልጅቤዛማርያም
    @የማርያምልጅቤዛማርያም 5 ปีที่แล้ว

    ነብዬ ሲታክ መልካም ስነምግባር የተመላበት የሁላችን ወዳጅ ወንድም እናከብርሃለን ብሬክ አንተም በርታ መሲ እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ ከወዲሁ ምኞቴ ነው

  • @የሀበሻልጂ
    @የሀበሻልጂ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ብሬክሴ እናትህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ደስ ሲል አገልግሉ የግድግዳ ጊጥ አገልግል በዳይት እየሰፍሁ እሸጥ ነበር ስፌትና ዳቴል ሲያሰለቸኝ ወደ ስደት መጣሁ ከሰሩ የማይለወጥ የለም ይባላል ፈጣሪ ይለፍልህ ብሎት ስበብ ሲሆን ነውጂ የማልሰራው የለኝም ነበር ያልሞከርኩት ከዛሁሉ ስደት ተሻለኝ

  • @werkyeyoutbe2637
    @werkyeyoutbe2637 5 ปีที่แล้ว

    በጣም. ደስ ትላላችሁ እደዉ የፈሀድ ቤተሰቦችስጦታስጣቸዉ በሱላይ ነዉ ይህ ሁሉ. እና ስጦታ አላየሁም ለነሱ

  • @ggdgdhd598
    @ggdgdhd598 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በልአፍያ ለመጀመርያ ግዜነው ኩመት የጻፈኩት ያአላህ ሁላቺንም አላህ ያዋደን አገራቺንንም ሰላም ያርግልን ፍቅር ይወፍቀን። ባንዲእንደተፈጠር ባንዲ ሰላምይወፍቀን ውዲያገሬልጆች

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን እማዬ የሆነ ነገር ስትልክልኝ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ስጦታዋ ልዩ ነው አውቀዋለሁ ብሬክስዬ አላህ በሰላም በደስታ ያገናኛቹ የእናትህ ስጦታ ሲያምር አላህ ያቆይልን

  • @fathimauae6626
    @fathimauae6626 5 ปีที่แล้ว

    ብራ በጣም ደስይላል ሰው ማለት እድተነው ካለውላይ ምካፍል ደስይ አይልም በጣምድስይላል እናትህን እደሜ ይስጣት

  • @Gafa996Gaddisa
    @Gafa996Gaddisa 5 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ለሐገራችን በመላዉ አለም ተበትነዉ ለሚኖሩ ልጆች እንዲሁም ለሐገራችን ሕዝብ ከሰሜን እስከ ምእራብ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ ደቡብ ለሚገኘዉ ገበሬ ተማሪ ዶክተር ወዘተ ያብዛልን።ለፖለቲከኞች ደግሞ እድሜያቸዉን ያሳጥርልን።

  • @gff6478
    @gff6478 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ጠፍተህ ነበር ነብዩ ሲራክ እካን ደህና መጣህ የኢቶቢያ ጀግኖች

  • @ራያነኝያውምየዋጃልጅ
    @ራያነኝያውምየዋጃልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ሁለት መልካም ሰው በማየቲ ባንድላይ በጣም ደስብሎኛል

  • @zkagui6727
    @zkagui6727 5 ปีที่แล้ว

    መሻአላ ቢረክስያ አላህ ቅንነትህነ ይጨምርልህ ወላህ በጣም ደስየምትል ልጂነህ አላህ ይጠብቅህ ወድም

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ ሁለታችሁም መልካም ሰው ናችሁ ነብዩ ስላየሁህ ደስ ብሉኛል

  • @yaltanoralijnate4943
    @yaltanoralijnate4943 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ የማማ ልጆ እንደዚህ ስትዋደዱ ደስ ይላል ፍቅራቺሁን አይናቺሁ ላይ እያነበብኩ እንባየ አቀረረ ሺ አመት ኑሩ የሀገሬ ልጆቺ

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ስደትም ያላችሁ አትመስሉም እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምትላችሁ እዚህ ነው የኢትዬጵያ ባህላችን ያለንን ተካፍለን መብላት እግዚአብሔር አንድነትን ያድለን

  • @fametmlove4074
    @fametmlove4074 5 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ትላላችሁ ሰው ማለት እደዚህ ነው ያገኙትን መክፈል ደስ ይላል ሁሉም ሰው እደዚህ ቢሁን ኑኖ አገራችን ትከብር ነበረ

  • @قضميلتوحضقضميلتوحض
    @قضميلتوحضقضميلتوحض 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ይሄነው ያለውን ማካፈል ብሬክስየ ምርጥልጂ

  • @Kwt-jt8hf
    @Kwt-jt8hf 5 ปีที่แล้ว

    ወለሂ.ጢሎቢኝ.ነብሎ ኢስረቅን.እወደወለው.ሁለቹንም.አላህ ይጠብቀቹ

  • @hadiyaserag5997
    @hadiyaserag5997 5 ปีที่แล้ว

    እሠይ ወንድሞቸ ድብልቅልቅ ብላችሁ ሥትደሠቱ ወሏሂ በጣም ደሥ ይለኛል ተባረኩልኝ ለኔም በዱአችሁ አትርሡኝ ልጀ ታማብኝ 6 ወሬ ሀኪም ቤት ከተኛን ብቅ ብሎ የሚያየን ዘመድ እኳን የለንም ብቻ አልሀምዱሊላህ ነው

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ7ተ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ7ተ 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ብሬክስስ ልዩ እኮ ነህህ ሁለት ምርጥ ሰዎች 👌👌👍😘

  • @hawaumer5585
    @hawaumer5585 5 ปีที่แล้ว +10

    እንድህ ኢትዩጵያዊነትን አሳዩን!!!
    እየተመናመነ የመጣውን አንድነት አድሱልን!!!

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
    @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 5 ปีที่แล้ว

    ማርያምን ደስ ስትሉ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ባህል ያለውን ቅመሱ ብሬክስ ስወድህ

  • @zinet273
    @zinet273 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ያለህን ማካፈልህ። እደት ያሥደሥታል። ብሬክሥየየ

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ እኛ ኢትዮጲያዊያን እድህ ስንተሳሰብ አብረን ስንሆነዉ እሚምርብን ፈጣሪ ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን

  • @ህወትክርስቶስነውየዲንግል
    @ህወትክርስቶስነውየዲንግል 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስስስስስስስ ትላላቹ ልኡል እግዝአብሔር በያላቹበት ይጠብቃቹ

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 5 ปีที่แล้ว +1

    የናት ዉለታ እኮ ደስ ትላላችሁ የዚህ ሁሉ መሰረት እናቶች ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ቅዱስግወርጊስአባቴ
    @ቅዱስግወርጊስአባቴ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ብሬክስ$ነብዩ ስራክ ሁለት ምርጦች ፈጣር ከናተጋር ይሁን ፍቅር ሰላም ጤና አብዝቶ ይስጣቹ

  • @martitube318
    @martitube318 5 ปีที่แล้ว

    ብሬክስ ወድሜ ካተ መልካምነትን ተምሬለሁ እግዚአብሔር እምትሰጠው አያሳጣህ አሜን በል እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ብዙነገር እምትሰራ ያድርግህ የሠው ፍቅር ይስጥህ እዳተ አይነት ወጣቶችን ያብዛልን

  • @ህይወቴነሽድንግል-የ5ከ
    @ህይወቴነሽድንግል-የ5ከ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለናንተም መልካም ምሳ ይሁንላችሁ ዋዉ ደስ ስትሉ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቡሬስ ጥሩሰዉነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልህ

  • @mdtubeyidnglemaryamlig5214
    @mdtubeyidnglemaryamlig5214 5 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ደሥ ትላላችህ ፍቅር ያብዛላችህ የሀገሬ ልጆች

  • @ማዕበልልበይ
    @ማዕበልልበይ 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ደግነታቹ ታድላቹ በጣም ታስቀናላቹ 💓!!!

  • @Adne_
    @Adne_ 5 ปีที่แล้ว

    ነቢዩ ወብሬክስ ምርጥች ደግነታችሁን ቀጥሉበት መላካም ማድሸግ ለራሱም ለሌላም ይጠቅማል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ

  • @mm.3058
    @mm.3058 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ. ሁለታችሁም. ቅናችሁ. ደሥ ትላላችሁ. ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @maryahmed112
    @maryahmed112 5 ปีที่แล้ว

    አተ ምርጥ ልጂ አቦ ይመችህ የኔ አስተዋይ ሰው አክባሪ ሚስትህን አክባሪ በቃ ሰው መሆን ማለት እዳተ ነው

  • @jemilaawolyrga2952
    @jemilaawolyrga2952 5 ปีที่แล้ว

    ሁለት ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @kuttyroja7
    @kuttyroja7 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል ፍቅራችውን ያብዛላችው

  • @jaiaaa5687
    @jaiaaa5687 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @fathiam41
    @fathiam41 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ቅን ልቦች አላህ ይጠብቃችሁ።

  • @ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ
    @ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ስታምሩ ፊቅራቹሁ እግዚአብሔር ያብዛላቹሁ

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 5 ปีที่แล้ว

    የፍቅር አምላክ እግዝአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ

  • @ekrambelay691
    @ekrambelay691 5 ปีที่แล้ว +1

    ሁለት መልካሞች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @rmbv1690
    @rmbv1690 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰውና የሀገራችን ጀግኖች ብላችሁ ምንም አያንሳችሁም

  • @HA_TUBER_OFFICIAL
    @HA_TUBER_OFFICIAL 5 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ በመድሀኒአለም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @alfiyaa2824
    @alfiyaa2824 5 ปีที่แล้ว

    በጣምያምርባችሁልአይለያያችሁ፡ሁሌምደሥይበላችሁ

  • @senaitzawdhu1590
    @senaitzawdhu1590 5 ปีที่แล้ว

    Wooow Ethiopia uko sent aynte bahile ala edmnia tenia le wuda enthe

  • @iniyitube3036
    @iniyitube3036 5 ปีที่แล้ว

    ብሬክሥ እሥኪ እንደዚህ አሣይልን አንዳንድ ማሠቢያ ቢሦች በሀይማኖት ምላሣቸውን የሚመዙ ብዙ ናቸው እኛ ሂትዮ ሀዘንንም ደስታንም አብረን ነው የምንካፈለው

  • @tgyibatube64
    @tgyibatube64 5 ปีที่แล้ว

    Wow egzihaber fiker mekebaber yabezalachu ena dabokolo began new yemiwedew asekenachugn

  • @Time-fh7qm
    @Time-fh7qm 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሽ አላህ

  • @momm2851
    @momm2851 5 ปีที่แล้ว

    Wawwww biraxs and nebiyu betam dessss tilalacihu

  • @የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ
    @የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ የኢትዮጵያነት እኮ አብሮ መብላት ነው

  • @አምሳልአከለ
    @አምሳልአከለ 5 ปีที่แล้ว

    ብሬክስ እባክህ ኬፕ አትጠቀም ትመልጣለስ ካልቻልክ ስትበላ አትጠቀም ይመቻችሁ ስታምሩ

  • @ሰላምለአለም-ኰ2ኰ
    @ሰላምለአለም-ኰ2ኰ 5 ปีที่แล้ว

    ደግ ወዳጅ ብሬክስ ተባረክ አቦ

  • @መዲቲዪቢአላህወኪል
    @መዲቲዪቢአላህወኪል 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ብሬ

  • @ፊሊሞንኣባዲየናቱወዳጅ
    @ፊሊሞንኣባዲየናቱወዳጅ 5 ปีที่แล้ว

    እስይይይይ ብሬክስ ሓወይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ወገናተይ

  • @فوزية-ص1ز
    @فوزية-ص1ز 5 ปีที่แล้ว

    ሁላታችሁም ጥሩ ሰዎች ናችሀ አላህ ሂዳም ይስጣችሁ

  • @eyerusaraya8656
    @eyerusaraya8656 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ደስ ትላላቹ ፍቅራቹ ያብዛላቹ😍😍👍👍👍

  • @fatimahgito8164
    @fatimahgito8164 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ያገሬ አገልግል ትዝአለኝ

  • @fye8038
    @fye8038 5 ปีที่แล้ว +17

    ዋው ላመጀመርየ ግዜ አንድኘ ነኝ ማሽ አላህ በጠም ድስ ትላላችሁ እንደችሀላን።

    • @اولشي-ر8غ
      @اولشي-ر8غ 5 ปีที่แล้ว

      mm

    • @ሄኤሜንየማርያምልጅ
      @ሄኤሜንየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว

      አረ ብሬክስልብሱቲሸርቱበናትህደግመህእንዳለብሠውመስየአላየሺውም??????😱😱😔😔😔

  • @የገበሬልጅነኝ
    @የገበሬልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @ጦይቢዋሃገሩአንናፋቂየውር
    @ጦይቢዋሃገሩአንናፋቂየውር 5 ปีที่แล้ว

    Efuy mashe Allah Edewu yete newu Emetahexut Eni bayini zurual Ezera Emibale neger Etelebit Eyeserahu Tefedelu bilua Afiya melikame megibe

  • @abdolah6556
    @abdolah6556 5 ปีที่แล้ว

    ብልአፌያ ማሸአላህ ደስ ትላላቺሁ ከምር እረ ጥርስ አለቀ በአረብ አገር

  • @hayatkeflea2669
    @hayatkeflea2669 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ትላላቹ አረ ብሬክስ ይሄ ኮፍያ ይቅርብህ እዳትመለጥ

  • @zabaneyadan2528
    @zabaneyadan2528 5 ปีที่แล้ว

    Misaw yetbrek yihu inatam betam tamrlchu

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ገ7ሸ
    @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ገ7ሸ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @iselamselam3999
    @iselamselam3999 5 ปีที่แล้ว

    ነባየ ስውድክ እኮ ብሬክስም ሀላችኩም የኔ ሀበሾችችችችች....

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ፀ9ጐ
    @ስለሁሉምነገርአልሀም-ፀ9ጐ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @selamawitabera5448
    @selamawitabera5448 5 ปีที่แล้ว

    BREX ene tiyake alegn.
    like jossy gosaye kofiya atabiza.yale kofiya betam nw yemitamirewu

  • @fafinegyenatenafaki3769
    @fafinegyenatenafaki3769 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ

  • @hayatteshometefera992
    @hayatteshometefera992 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የስደተኛ አባቶች አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ

  • @genzebmeketeyoutube6214
    @genzebmeketeyoutube6214 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውው እንግዳ አቀባበል ዋውውውውው አረሂቡ እና አብሽሩ ይመቻችሁ

  • @ansha1244
    @ansha1244 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ደሰ ይላል

  • @nafisayemam6775
    @nafisayemam6775 5 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ዉድድድ ነዉ የማርጋችሁ

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
    @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @hieo5273
    @hieo5273 5 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህበጣምደሥትላላችሁወድሞች

  • @sabayessuf4150
    @sabayessuf4150 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ።

  • @dubaidubai6733
    @dubaidubai6733 5 ปีที่แล้ว +2

    ፉሀዲን አቅርብልን ዩቱ ምንአየ ምንስ አስገረመዉ ምንስ አጀበዉ አቅርብልን እምትሉ እስኪ እንያችሁ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ቐ6ጐ
    @አልሀምዱሊላህአለኩል-ቐ6ጐ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ውውውይይይ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ እንደት ደስ ይላል ወላሂ ደስዬታየን አልቻልኩትም

  • @hayathussen9025
    @hayathussen9025 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ
    @ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ትዝታ በዝች ባገልግሌ በወገቤ እገብ አድርጌ ምሳየን ይዠ ጉልጎሎ አረም እሄድ ነበር የዛሬቀን አያድርገውና

  • @Nነኚያባቴልጂልኑርለሚወደ
    @Nነኚያባቴልጂልኑርለሚወደ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ታምራላችሁ

  • @ኡሙመዲናኡሙመዲና
    @ኡሙመዲናኡሙመዲና 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ደሥ ትላላቹሁ ሁሌም ሠላማቹሁ ይብዛ

  • @ሱሱሰደተኛዋየሀበሻልጂ
    @ሱሱሰደተኛዋየሀበሻልጂ 5 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ ስታምሩ

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 5 ปีที่แล้ว

    ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ
    @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ 5 ปีที่แล้ว

    ታድላችሁ ከሀበሻ ጋር ቀን በቀን ትገናኛላችሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛዉ ያብዛልን ብረሀኑ የመሲ ባለቤት

  • @ዜድነኝአባቴንናፋቂ-ሠ1ቘ
    @ዜድነኝአባቴንናፋቂ-ሠ1ቘ 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ወይንየሸዋልጀ
    @ወይንየሸዋልጀ 5 ปีที่แล้ว

    ወንድሞቻች ሰላማችሁ ይብዛ ደስትላላችሁ እባካችሁ ተባበሩን ሙሉወርቅ የምት ባለዉ ልጅ ወደህዝብ እንድትቀርብ እርዱን

  • @እናቴነሽድግልየአፌመፍቻየ
    @እናቴነሽድግልየአፌመፍቻየ 5 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ወድም ብሬክስ ፈጣሪ የልብህን ይስጥህ 😍😍😍

  • @zeharereshedzeharereshed3469
    @zeharereshedzeharereshed3469 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ስታማሩ ወድሞቸ

  • @SamSung-te2wu
    @SamSung-te2wu 5 ปีที่แล้ว

    የኔማር ሥታምሩ አላህ ያዋደን ያረብ

  • @samiresamire9518
    @samiresamire9518 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ደስ ሰትሉ

  • @ritagebrezihar6841
    @ritagebrezihar6841 5 ปีที่แล้ว

    ፅሩያት ፍቅርኩም የብዘሐልኩም

  • @Zainab-ir6sf
    @Zainab-ir6sf 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ታምራላችሁ

  • @ያአላህሶብርስጠኝ
    @ያአላህሶብርስጠኝ 5 ปีที่แล้ว +32

    እኔ ጥርሴ ወላልቆ እኳን ዳቦ ቆሎ ዳቦውንም አይበላ እስቲ እደኔ ጥሩሱ ያስቸገረው

    • @zanabaman4276
      @zanabaman4276 5 ปีที่แล้ว +1

      ያአላህ ሶብር ስጠኝ አይዞሽ አላህ አፍያ ያድርግሽ
      አታስወጭው አሳጥቢ እንጂ

    • @zanabaman4276
      @zanabaman4276 5 ปีที่แล้ว +3

      ማሻአላህ ደስ ስትሁ ፍቅራችሁ ቅኖች መልካም ሠዎች ናችሁ ሁለታችሁም አላህ ይጠብቃችሁ

    • @ናፈቀኝሀገሬመካነስላም
      @ናፈቀኝሀገሬመካነስላም 5 ปีที่แล้ว

      @@zanabaman4276 እኔም ጥርስ የሚባል የለኝም 😢😢😢😢

    • @mekdesechetu677
      @mekdesechetu677 5 ปีที่แล้ว

      Mata mata endesew ykesekeseghal kezan areke yazikubet

    • @ccoo5243
      @ccoo5243 5 ปีที่แล้ว +1

      ማማየ እኔም ባየሸ ረ፩ዝም ገድነው24 አመትልጀነኝ

  • @emuyemelese690
    @emuyemelese690 5 ปีที่แล้ว

    Waw abro meblat mechawt edet des ylal fikrachhu yabzawwwww👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ሁሉነገርያልፋል
    @ሁሉነገርያልፋል 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው በጣም ደስዪል

  • @zenabhbsh5701
    @zenabhbsh5701 5 ปีที่แล้ว

    ሥወዳችሁ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ

  • @cellkibg8117
    @cellkibg8117 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል

  • @zenized1071
    @zenized1071 5 ปีที่แล้ว

    ብርየ ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዮጵያ ናችሁ
    ማሻአላህ ለስጦታህ አላህ ይስጥህ ብርየ

  • @እሙአብድረሂማንነኝየእኔYo
    @እሙአብድረሂማንነኝየእኔYo 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስይላል ወላሂ

  • @ስለሁሉምነገረተወከልቱአላ
    @ስለሁሉምነገረተወከልቱአላ 5 ปีที่แล้ว

    ዋውው ደስትላላችሁ ብሬክስ ምረጥ ሠው

  • @fff-to2qc
    @fff-to2qc 5 ปีที่แล้ว

    ብሉ ብል ኣፊየ