ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም እዴት ናችሁ ቤተሰቦቻችን በጣም ተናፍቃቹሃል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ምህረቱ መልካም ነው🙏እወዳቹሃለሁ❤
እመት ተቀቢው መስየ❤ የሰውም አይን ተጨምሮብሽ ነው። እግዚአብሔር ይማርሽ
@@MdEt-ub8qmደምሪኛ
እየተቀበሁ ነው ድዴ ፀበልም አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤
صل الله عليه وسلم
እንደት ፈተሽ ጨረሽው እኔ አልወድ
ብሬክስ ለሚስትህ ያለህ አክብሮት ይለያል ጎበዝ እዳተ ያለ ባል ይስጠን ያረብ
አሚንን ላገባነውም ያማረ ትዳረ ያድረግልን ላላገባችሁም አላህ ሷሊህ ባል ይሥጣችሁ
@@ttww9470ደምሪኛ
ዴምሪኝ እህትዋ
ኧረ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ ይሄኮ ሚድያነው ብረድስ እየተወራወሩ አይመጡ መቸስ ወላሂ እኔ በሚድያ በማየው ትዳር አልመኝም
❤❤አሚን
ብሬክስ ለሜስትህ ይለህ አክብሮት በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
ፍትህ በሳውድ ኣረቢ ያለሚስቃዩ ወግኖች ፍትህ 😢😢😢
እዉነት ነዉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ነብዩ ሡለሏህ አለይህ ወሠለም አይንን ተጠንቀቁ ብለዋ እና የሰዉ አይን ድንጋይም ያደርቃ እንኳን ሠዉንና እኔ ፀጉሬ በጣም ዞማ ነበረ ግን አይን በልቶኝ ታምሜ እንዳለ ቆሠለ አሁን ፀጉሬን መሠራት አልችልም በጣም ይቆስላል ይረግፋል በራ ልሆን ነዉ አሁን😢😢😢😢😢😢😢
Salalahu alye wasalme yaa habiby ya rasulallah
اللهم صل على النبي محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
ከአሰራሩ ሳይሆን አይን ሁኖባት ነዉ ከቡዳ አይን ይልቅ የጨዋ አይን በጣም ያማል አይን በዝቶባት ነዉ ከራሴ ጀምሮ ትክቶክ ደጋግሜ ነበር ያየኃት አረማመዷ ያገራችን ልብስ ለብሳ ስሬቷ በጣም አምሮባት ለጓደኞቼ ራሱ ሼር እያደረኩ እያሳየኋቸዉ ነበር አይን በዝቶባት ነዉ ብዙ የተሰሩ እናያለንና እንደሷ አልነበሩም በጣም አምሮባት ስለነበር አይን በዝቶባት ነዉ አይዞሽ መስዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከዊይጉ ባሻገር የሰው አይንም ጥሩ አይደለም ማሻአላህ በጣም አምሮባት ነበር ጠንቀቅ በሉ መሲዬ አፊያ ያድርግሽ💜💛
ማሻአላህ ሙስሊሞች የኛ አደብ ነው አልሀምዱሊላህ❤
@@emuyahya9351ደምሪኛ
ያመማት አርቲፍሻሉ ኢፌክሽን ፍጥሮ እንጅ የሙታን ፀጉር እየተሽከሙ ምናቸው አይን የሰው አይን ያያቸዋል አርቲፊሻል ጥፍር ፀጉር ግድብ እነዚህ አደጋ እንደሚያስከትል ዶክተሮች ተናግረዋል አይን እስከማጥፍትም ይደርሳል እናቱ
❤ማርያምን ማአሻአላ ስትሉ ደስ ይላል@@emuyahya9351
አወ ወላሂ አንደኛ የሠዉ አይን እኔ አልከታተላቸዉም ከሣኡድይ ከሄዱ ጀምሮ ግን የባለፈዉን አይቻትአለሁ አምሮባትነበር እናም የራሥ ቆዳ ደሞ ብዙ ሥራሥር ሥላለዉ አይችልም በበኩሌ ግራ ሥር እኮ አይችልም ጭቅላቴ በጣም ነዉ የሚያመኝ
ስደተኝች የረፍት እጃራ ይስጣችሁ😢
አሚን
አሜን አሜን አሜን
አሚን ያረብ🤲🤲🤲
@@ረሃማትነኝአበቴንነፈቂደምሪኛ
@@ዜድወለየዋ-ፐ2ቀደምሪኛ
መሲዬ በርግጠኝነት የሰው አይን ነው በጣም አምሮብሽ ነበር እረ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ውድ
እኮነወእሚሁነው😢😢😢
ደምሪኛ
@@MdEt-re1rnደምሪኛ
😂😂😂 ገደልሻት
😅😅😅😅@@Aass-zf5qx
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ በስደት አለም ያላችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን አሜን
የባለፈው ቨድዬ ነው የገና ማርያምን የዛነ በጣም አምሮባት ነበር በስመአብ😢😢 የሰው አይን ነው100%😢
መቼ ለቀቁ ለገና
@@NightDancerKidአለ ገብተሽ እይዉ
😢😢😢 ይሆናል ከባድ ነዉ ወላሂ
እምነት እና ፀበል ተቀቢ ከባድ ነዉ
ብሮዋ ለሚሰትህ ያለህ ፍቅርና ክብርኮ ዋው❤😊
በእዉነት ከሐበሻ ዩቱብ ሰሪዎች በጣም የማከብራቸዉ ዩቱብበሮች ናቸው በተለይ እሱ በጣም ሚስቱን ስለሚያከብራት እወደዋለሑ።አንድ ግዜ ሌላ ሴት አለዉ ተጣላን ቅብርጥሴ ብለዉ የሰሩት ቪዲዮ በጣም አዝኜ ነበር ።ኘራንክ ነው ካሉ ግዜ ጀምሮ አይቻቸዉ አላቅም ጠፍተዉብኝ anyway በቃ ሑሉም ሰላም ነዉ ቻዎ።
@@Snowy-vn1ez እኔም ብቻ ይመቻቸው ደሰ የሚሉ ናቸው💜
የሰው አይን ይሆናል መሲየ ቲክቶክ ላይ አይቸዋለሁ ቪዶዎውን በጣም አምሮብሽ ነበር ማሻአላህ የሰው አን ደግሞ ከባድ ነው የሁሉም ሰው አይን አንድ አይደለም አላህ ያሽርሽ የኔ ውድ
እንኳን ለቅዱስ ጊወርጊስ የጥር አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ብሬክስ ወንድማችን ወንድ ልጅ ማሳደግ በጣም ይከብዳል ተረዱን ባሎች ከወለዳችሁ ቡሀላ እንደበፊቱ አይደላችሁም አትበሉን የምንችለውን እያረግን ነው መሲዬ አንቺም በተቻለሽ አቅም እንደመጀመሪያው ለመሆን ሞክሪ ❤
የሰው አይን ነው ማሻ አላህ ስለማይሉ ነው አላህ ያሽርሽ እህቴ ያረብ😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ሱብሀነ አላሀ እኛ በሀይማኖታቸን ተነገሮናል የሰወ አይነ በጣም ከባደ እደሆነ መሲ አላህ ያሸረሸ የሄ የሰወ አይነ ነወ
That's Eivel Eye.
ምርጥ ትምርት ነው በዝህ ጠጉርሽላይ ምን አሽክመሽ ይህን ጉድ እር ኡ
አይዞሽ መሲየ እግዚአብሔር ይማርሽብሬክስ ለሚስቱ ያለው ክብር ደስ ይላል እግዚአብሔር አይቀይርብህ
ምንም ጥርጥር የለውም የሰው አይን ነው ፀበልና እምነት ተጠቀሚ
በጣም ይገርማል ጋይስ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ትምርት ይሆናል❤❤ ብሬክስ ትለያለህ ለሜስትህ ያለህ ክብር ፈጣሪ ያክብርህ❤❤❤
ወየው መሲየ የሰው አይን ነው በስሬትሽ ምክኒያት ከሆነ ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እህት ፈጣሪ ይጠብቅሽ እደዛ አታድርጊ እህት😥😥😥😥😥😥🙆☝
ቤተሠው እንሁን❤
የቱ ውብቷ ነው 😂😂😂😂😂መቷት እንጂ
@@ekrmyimam😂😂😂😂
@@ekrmyimamእኮ
ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ፀጉር ቤት ተሰርቸ አላውም ዊግም አልጠቀምም ተጠቀቁ እህቶቸ
መሲ እህቴ ይህኮ መልእክት ነው እግዚአብሔር አይፈቅድም😢የጣኦት የሙት ፀጉር 😢።። የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጪ ብትማሪ ከዚህ አደርሺም ነበር😢 ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይርዳሺ
የራሶ ፀጉር እኮነዉ ይሄ
የራሷ ነው😊
no ሹሩባ የተሰራችበት
የሰውዓን ይሆናል በጣም አምሮብሽነበር
መቸም እዚህ ፀጉረ ላይ ውይግ ጨምረሽበት ባልሆነ🙆😳ኧረ እግዚአብሄረ ሲገስጥሽ ነው ተመስገን በይ የሰጠሽ አነሰሽ ይቅረ ይበልሽ 😥😥
😢😢😢😢አረ የሰዉ አይን ነዉ ድንጋይ ይሰብራል ፈጣሪ ይማርሽ
😢😢ማሻላህ. በሉ. የሚባለው. ለዚህ. ነው. እና. ጠብቆ. ነው
እንሱው እክው ክርስቲያን ናቸው
የሰው"አይን"ሊሆን"ይችላል"መሲየ❤❤
😂😂😂😂😂😂
ወላሂ እኔም እያልኩ ነበር የሰው አይን መጥፎ ነው የኔ ፀጉር ርዝመቱ ብዛቱ ልዮ ነበር ሰውነቴም ነጭ ነበር አሁን ፀጉሬም የለ ንፃቴም የለ በቃ ሌላ የማላውቃት ሴት ይመስለኝአል በመስታወት ሳይ አለቅሳለሁ ፀጉሬ በተለይ ቲንስየ ናት የቀረችው
@@temirbintali3656አይንኮ እውነት ነው ብለዋል የኛ ውድ ነብይ የኔ ዘመድ ነበረች ፀጉሯ ሰውነቷ የሌለ ያምራል አሁን ወላሂ ያች የበፊቲቱ አትመስለኝም ባየኋት ቁጥር ይገርመኛል
@temirbintali365ከባድነዉ የሠወአይነዉ እኔም እራሤን ያመኛል 6
እግዚአብሔር ይማርሽ መሲ ለመልካም መረጃችሁ እናመሰግናለን ብሬክስ ❤❤
እኔ ከመጀመሪያው ያየሁሽ ቀን መሻአላህ ብያለሁ አብሽሪ ይቅርብሽ የሁሉ አይን ጡሩ አይደለም ሰወች ደሞ የምታይትን ሁሉ መሻአላህ በሉ❤❤
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ሊያ እንዛመድ በቅንነት❤
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
ኧረ ዊለዱለት❤❤ሮባየ ማዓረይ💋💋💋
እረ ተዉ ኢትዮጵያዉያኖች ካላገባች አታገቢምወይ ስታገባ ደግሞ አትወልጂምወይ ወለደች ከወለደች በሁላ ደግሞ አድአረግሺ አንድ አረግሻት ብቻዋን ሆነች እንዲህ አይነት ጥያቄ እባካችሁ አትጠይቁ መጥፎ የኛጨየኢትዮጵያዉያን ባህል ይሄ ነዉ ባልና ሚስቶቹ እኮ እናተ ሳትጠይቁዋቸዉ በደብ ያዉቃሉ ግን ደግሞ የራሳቸዉ ምክንያት አላቸዉ።
@@fogjhhjjhjjgigjh3981ትክክል ቀላል ያሰለቻሉ ያልበላቸውን እያከኩ ለዛ አልቀርባቸውም
😢😢😢እፍ የልቤን ተናገርሽልኝ አላህ የስራቸውን መኖሪያ አሳጡኝ እየነዘነዙ ሀገር ግቢ ውለጅ በማለት ያረቢ ሶብር ይሰጠኝጅ በማየገባቸው እየገቡ ሰው አስጠላኝ በዚህ ምክኒያት@@fogjhhjjhjjgigjh3981
ፀልይ እህት ፀልይ ስጦታ ስትሰጭ ሰይፈ መለኮትን አድምጭ።የቤተክርስትያን እጣን እቤትሽ እትም ታጠኚ ቅን ቅዱስ እምነት በርቺ😢😢😢😢😢😢😢😢
ዉይ ስወዳችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ ብሬክስ እናንተ ንፁሕ ኢትዮጵያዊ ናችዉ መድሀኒአለም አይለያቸሁ።
መስዬ አይዞሽ ዉዴግን ቢቀርስ እደዚ በይሰረስየሰዉ አይን ረሱ ብቻ አላህ ይጠብቀን
አልሀምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር የሮባ ቤተሠቦች የፍቅር ቤት😘ለዚኮ ነው ተው ፈጣሪ በሠጣችው ውበትአልሀምዱሊላህ በሉ የምለው ብሬ ለመሲ ያለክ አክብሮት አላህ ይጨምርልክ
የሰው አይን ነው እሚሆነው መስየ ብሬክስዬ ለሚስትህ ያለህ ክብር እመቤቴ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@AminaMuhammed-cw2fxአይባልም እህቴ አላህ ሁሉንም ሰው ቆንጆ አድርጎ ነው የፈጠረው ሁሉም ሰው የራሱ ውበት አለው
@@ብንትመሀመድ-የ4መ ትክክል ነሽ ሀያቲ የሰውን ልጅ በእሚያምር ሁኔታ ፈጠርነው ብሏል አላህ እሷ በቀደም በአንድ ልጅ የፈረጅ ዶሮ የመሰለ እያለች ስታላግጥ አይቻት ነው አናዳኝ ነው ታንቄየ ልሙት እንዴየ እያለ አንድ የገጠር ልጅ ወሎየ ነው አሳዝኖኝ ነው ይቅርታ ሀያቲ
@@AminaMuhammed-cw2fx አብሺሪ ውዴ ያጋጥማል ያው አንዳንዴ በተናደድንበት ሳአት እንደዚ ያለ ኮሜንት ከመፃፍ ዝም ማለት የተመረጠ ነው ብዬ ነው
ትልቅ መልክት ነወ ብሬክስ እናመሰግናለን መሲዬ ፈጣሪ ይማርሽ❤🙏
መሲ አሁንም ቢሆን ህክምና አድርጊ ምክንይቱም ፀጉርሽን ስሰራሽ የከፈለችበት መክፈይ ወይም ወስፌ እንፌክትድ ሆኖ ይሆናል እኝ ሀበሾች ብዙ ጊዜ ዋጋው ቀነስ ብለን በየቤቱ እየሄድን እንስራለን ይሄ ልክ አይደለም ምክንይቱም ቦታው በህልዝ ባለሞይወች ስለማይጎበኝ እንዲህ አይነት ችግር ሲመጣ ከባድ ችግር ውስጥ ነው:: የምንወድቀው የከፈለችው በወስፌ ነገርም ከሆነ ወግታሽም ይሆናል ለብዙ ተላላፊ በሽታ መጋለጥ ይሆናል እና መሲ እራስሽን ጠብቂ በጨው ውሀ አፍይና የጎተተችሽን ቦታ የቆስለውን ቦታ በጥጥ እንደዛ ጥረጊው የኔ ውድ ትልቅ ትምህርት ይሁንሽ አሌክስ አንተ ልባም አስተዋይ ቤተስብህን በሀላፍነት የምትመራ ልባም ተባረክልኝ ወንድሜ ሮቤልን ሳሙልኝ በፀሎት አስብሻለው መስዬ 🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏👼👼👼👼👼💐💐💐💐💐
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
s a w💓💓💓
SAW
ሙሀመድሸርሙጣው የዘጠኘአመትልጂ የደፈረሸሌነውቆሻሻ@@fouziasaeed4296
ስ ዐ ወ
ሠለላሁ አለይሂወሥለም
ከባዱ ነዉ የሰዉ አይን ልሆን ይችላል ማሻአላህ በሉ ስታዩ የሰዉን ነገር
እረ ግድ ዉጪ ተብላለች እደ እዩኝ እያሉአይደል እሚወጡት እኛ ማሻአሏህ ብንል ሁሉ አይልም አሏህ ያሺርሺ ለማንኛዉም ያልብሰ ደሥብሎቸዉ ነዉ እትፍእትፍ በሉ😂
@@MadinaEhh እኮ እዩኝ እዪኝ ማለት ሸሺጉኝ ያመጣል አሉ ሲጀመር ወቶ በሙዚቃ እየጨፈሮ እየመጡ ሲጀመር ማሻ አላህ ማለት ማን ፈቀደልን
😂😂😂😂😂ለምነነአይኑ😂
@@Seid404ምኗ ይበላል??ባይሆን ጌታ ይማራት አጨደው ሰርተኋት ይሆናል
እንኳን ደህና መጣችሁ መሲዬዬ ጨርሶ ይማርሽ ❤ ይህንን ፅሁፍ የምታነቡ ሰላማችሁ ይብዛ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ❤ እስኪ ደምሩኝ !
ቤተሠው እንሁን ውዴ
ጥሩ ትምህርት ነው መሲየ ያገሬ ልጅ እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን በዊግ ፀጉሬን ተሰርቼ አላውቅም አልወድምም በተፈጥሮ ውባታችን እናጊጥ አትጥፉ በቀጣይ video መሲን መሼሉን አሳውቁን ውዶችየ
😢የሰው አይ ነው ስሬቱ በጣም ያምርነበር
አልሀምዱሊላህ በነገራችን ላይ የኔ ፀጉር ከመሲ ይበልጣል ደግሞ ለስላሳ ነው ምንም ነገር አልጠቀምም ደግሞ ታጥቤው ሲደርቅ በጣም ነው የሚያብረቀርቀው
Media lay mawratu asfelagi adlm ehte
@@hayatbeshir390 ባለኝ ነገር ማመስገኔ ካልተመቸሽ ያንችም አስተያየት አስፈላጊ አይደለም
Merhaba
የሰው አይን ድጋይ ይሰብራል ይባላልከመጥበቁ ባሻገር የሰው አይኑ ሊሆን ይችላል ጸበል እና እምነት ተጠቀሚ❤❤❤
በትክክል በጣም አምሮባት ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ መስዬ አወ ፀበል እምነት ተጠቀሚ 🙏🥰
እንደው አላህዋ የሰው ፀጉር እንዳታሸክመኝ መሲ የምር እንዳይለመድሽ የሰው አይን ነው አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ከባድ ነው
እኔማ እንኩአን የሌላልይዝ የራሴ ፀጉርም አገቴን ሢነካኝ እንዴት እደሚኮሰኩሠኝ በሥማም
ስው መሻላህ ስለማይል ነው ውዴ ስትስሪ ጌጥ አድርግበት እሱለየ አይናቸው እንዲያርፍ የስው አይነ ነው
ውውውይይይ አይዞሽ መሲዬ እኔምአጋጥሞኛል ፀበል ካለሽ አድርጊበት ይቺን ቆንጆ ፊትሽን አሳበጠብሽ ግን ደሕና ትሖኛለሽ አይዞሽ እሕቴ😮
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳቹ አይዞሽ በጣም ደነገኩኝ😢
የጠፍው ልጅ ቤተሠው እንሁን
እንኳን ሰላም መጣችሁ ፀበል ተጠመቂ መሲ ለፀጉርሽም ጥሩ ነው ❤
የሰዉ አይን ነዉ መሲየ ፈጣሪ ይማርሽ😢😢😢😢
👍👍👍
የሳው አይን ፀጉሩ የሱወናው እንዳ😂😂
የሰው አይን ሊሆን ይችላል እኛ ሙስሊሞች ሰው አምሮበት ስናይ ማሽአላህ እንላለን በናተ አላውቅም እና የሰውአይንይሆናል
ቅማልስ አልወጣብሽም የሰው አይንኮ ከባድ ነው አልሀምዱሊላህ በሂጃብ ላስዋብከኝ ጌታየ ❤
እውነት እውነት ነው 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
እኛም እንወዳችሁለን ከሁሉ የፀዳችሁ ስለሆናችሁ ይህን ማንነታችሁን አላህ አይቀይርባችሁ ደሞ ልጂ ወለዱ ለሮቤል እህት
❤❤❤
@user-ur3cm7uuድ2pደምሪኛ
ዴምሪኝ እማ🎉🎉
ሀናን ደምሪኝ❤
እግዚአብሔር ይማርሽ የሰው አይን እንጨት ያደርቃል እራስሽን ጠብቄ😢
እስይ ደስ ስትሉ የኔ ማሮች አይለያያችሁ ሲቀጥል ደሞ አንድ አንድ ፀጉር ቤቶች ጠብቅ ያርጋሉ የዊጉም አይደለም አይን እንዲወጣ ብሎ ከርር ማርግ ጥሩ አይደለም እኔ እስከ አሁን ምስርችው ከመሲ የተስራች አያንስም ምስራ ግን ምንም አጋጥማቸው አያቁም
በርዬ አንተ እኮ ትለያለህ ለሜስትህ ያለህ ክብር ❤❤❤❤
ፍትህ በሳኡድ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ኢትዮጵያ ዋን 😢😢😢
ሲጀመር እኛ ከጆሮአችን በታች አልወርድ ያለዉ ምን እንበል እሚያምር ፀጉር እያለሽ የፈረስ ጭራ የጨመርሽዉ
ክክክክ
😂😂😂😂😂
😂
😂😂😂👍👍👍
ሰው አመሮ ሲታይ ማሻ አላህ ልምን አትሉም😢የሰው አይን ነው የሚሆነው
Wuntish new ye titiko sewochi Buda necho
እእእእእ
@@madinafeko4743ማን አስገደዳት ተስርታ ማን ፎቶ ልቂአላተ እራሧን መጠበቅ
ሮቤል እግዚአብሔር ያሳድግህ
ሚስኪን የሰውአይንነው የሚሆነው ሀቢብቲ ማሻአላህ ደሞ ስሩበጣም አምሮብሺ ነበር ስሩቢሆን ይህችግር ያመጣብሺ ፊትሽ አልነበረም የሚቆስለው የፀጉርሽ ቆዳም ይቆስልነበር በርግጥ አጥብቀውመስራት የለባቸውም ሲቀጥል የማሀሉትልቁን አርጎ አለመሰራት ኸይርነው አላህያሽርሽ ሁቢ
ቢቀርስ ይህን የመሰለ ፀጉር እግዚአብሔር ሰቷት አይ የኛ ነገር
ደምሪኝ
የሰው አይን ድንጋይ ይሰብራል ይባላል ዊግ ብቻም አይደል እኔ በፊት የምሰራኝ ልጅ በጣም ጎበዝ ነበረች ፀጉሬ ወደቀ አሁን እንደ ቆሎ ይረግፋል በተለይ ገጠር 😥
Zeme beleshe tenkebakebewe ye sewe ayene atebelu
ወይኔ 😢😢😢ሲጋጌጡ ተመላለጡ አለ ያገሬ ሰው መሲዬ አላህ ያሽርሽ ማሬዋ❤
ዴምሪኝ ውዲዋ
ቤተሠው እንሁን ውዴ❤
ክክክክክክ
እውነት ነው እኔ በጣም ቆይቶዋል በጣም እርጅም ዊግ ተሰርታ የሞተች አቃለሁ ወይ
ብሬክስ ክብር ላንተ አለኝ ምናለበት ብዙ ወንዶች ሁሉ በአደራ የተረከቡትን የትዳር አጋር ቃል ጠብቆ መቆየት ለዚህ ነው የምወድክ አሁንም ድጋሚ ወልዳችሁ ክበዱ የሰው ወሬ ማሰማ ከዘረኝነት የፀዳክ ጀግና ወንድ በዚህ ቀጥል ጀግና ወንድም ክበርልኝ
ወይኔ በምቤቴ መሲዬ ፈጣሪይማርሽ እኔ ሲጀመር ዊግ አለጠቀምም ግን ብሬክስዬ ትልቅ ትምርት ነው😢😢መሲዬ ፀበልና እምነት ትጠቀሚ😢
ሲያጌጡ ይመለጎጡ አሉ ማን እደተፈጥሮ ስጦታ አልሀምዱሊላህ ያረብ ቀጣም አስቀጣይም ተቀንዳቢ አስቀዳቢ አላህ ረግሟቼዋል አላህ ይቅር ይበለን አላህ ያሽርሽ
ሳህ👍👍
መሲዬ እግዚአብሔር ይማርሺ ደስየምትሉ ባልና ሚስት😍😍😍👌
እረ የኔልጂ የሮቤል ታናሺነው ሲያወራ ማሻአላህ አንድ ፊደል አይኮላተፍበትም በጣምፈጣንነው
የኔም እግዚአብሄርን በጣም ነው የሚያወራኝ የሚጠፍው የለም
ቶሎ የማይፈቱ አሉ አሁን መናገር ጀምሯል
ብቻው ስለሆነ ነው ቶሎ ማያወራ ግን ፈጣሪ ይመስገን ልጅ ነው ይፈታል
በጣም ይገርማል መሲየ ያንች ፀጉር ያምራል ዊግም አያስፈልገውም የሰው አይንምኮ ጥሩ አይደለም ማማየ እራስሽን ጠብቂ አላህ ያሽርሽ❤
ፈጣሪ ይማርሽ መሥዬ ጥሩ ትምርት ነዉ ደሥ የምትሉ ጥዶች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ውይ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይማርሽ መሲየ❤
❌❌❌❌❌ የሰው አይንነው❌❌❌❌ በባለፈው የተለቀቀው ቪድዮ 2 ሁለቱንም ሰው ሲቀባበለው ነበር እንደትነው ያማረባት እየተባለ ብዙ ኮሜት እራሱ አይቸ ዋው ዋው እሚለው ብዛቱ እመኑኝ የሰው አይንነው መሲ ተጠቀቂ የሰው አይን ድምፅ የለለው መሳሪያነው እህት❤❤
ብሬክስ ምርጥ ሰዉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤
የሰውዉ አይን ነው😢😢😢 ሰው ጥሩነገር ሲይ ማሻአላህ አይሉም
አንድ ቀን ውይግ ቀጥየም ተሰረቸም አላቅ ይመስገን ፈጣሬ ይማርሽ መሲ
ማሮቸ❤ደስ ብሎኛል ስለመጣችውልን❤❤መሲ ብሬክስ እሮባየ❤❤❤❤❤❤
ካሣነሽ ደምሪኝ❤
እግዚአብሔር ይማረሽመሲየ ❤🙏🙏
ዜድ እህቴ ቤተሠው እንሁን በቅንነት
ብሬክስ ለሚስቱ የሚሰጣት ክብርና አክብሮት ሁሌ ያስደንቀኛል መልካም ባል ነህ
ጥሩ ነገረ ስታዪ ማሻ አላህ በሉ የሰውም አይን ሊሆን ይችላል አላሁ አዕለም
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ የምንወዳችሁ ቤተሰብ ናችሁ አገራችንን ሠላም ያድርግልን
@@AyatMensur እሽ እህቴ
እንኳን ደህና መጣችሁ መስና ባለቤቷ ሮቤል ማር ነገር በጣም ተናፍቀሃል 🎉🎉
ዜዴ በተሠው እንሁን
ብሬክስና መሲ እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁናል
ቤተልሄም እንደማመር
አስተዋይ ነህ ወድምነት አላህ ይውደዳችሁ እኛም ውውውድድድድ❤❤❤❤❤
ብሬክሥየ ምርጥ ሠዉ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ❤
ዋው በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች
ሩታ ነሽ ግን ክክክክክክክ
እውነት ትልቅ ትምህርት ነው ሲያጌጡ ይመላለጢ ፈጣሪ ይጠብቅ ነው
የአንዳንድ ሰው እጂ መጥፎ ነው የሰው አይንም ሊሆን ይችላል እግዚአብሔር ይማርሽ
ውዴ እንዛመድ ❤
አንደኛ በዋግ መሰራትሽ እራሱ ጥፋት ነው ለምን እግዚያብሄር የሰጠሽ ጠጉር እራሱ በቂ ነበር ሁለተኛ ደሞ በጣም አይን አርፎብሽ ነበር አይንም ሊሆን ይችላል ዞሮ ግን እግዚያብሄር ምህረቱን ይላክልሽ❤❤❤
እግዛብሄር በጥበቡ ያሳድግህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይማርሽ መሴ ብሬክስ ግን የምር ጥሩ እናት እና አባት ያሳደገህ ትመስለኛለህ ምክንያቱም የሰው ልጂ ከፈጣሪ ቀጥሎ የወጣበት ቤተሰብ ያስታውቃል ለምሽትህ ያለህ ክብር ሳደንቅ አላልፍም መጨረሻው ያሳምርላችሁ መሲ ግን ፀጉርሽ ያምራል ይበቃሻል አዳንዲ አላርጂክ ይፈጥራል ሲበዛ
ዉበት ሲለካ በሂጃብነዉለካ ሂጃብ ልበሱ ሴቶቺየ❤❤❤😢🎉🎉
ትክክል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ
ኧረ ልጅ ማሳደግ እኮ ከባድ እኮ ነው እናት ከወለደች በሗላ ለልጇ ነው ግዜዋ ፀጉር ስትሰሩ በጣም ጥብቅ ማለት የለበትም ለዛ ነው ያመመሽ የሰው አይን ጥሩ አይደለም
ሳህ ትክክል
@@Jfjrjhydif-xy2jyደምሪኛ
እ ጣኦት እኮ ነው የመምህር ተስፋየ አበራን ትምህርት አዳምጭ መስየ ደግሞ ያች ያራል ፀጉርሽ እኔ ፀጉሬ በጣም አጭር ግን በሒወቴ ዊግ አልጠቀምም በጂም ነክቸውም አላውቅም ሀፂያትም እደሆነ ስለማውቅ
ብሬክ ትለያለህ ዋውውውው ወድማቺን እንወድሃለን።አይዞሺ መሲ ይገረማል❤❤❤❤
የእናንተ ቪደወማ እሪያድ ቀረ በጉጉት ነበር እምንጠብቃችሁ በተለይ መሲ ፕራንክ ስታደርግ 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂🤣🧐🧐
ሰላም እዴት ናችሁ ቤተሰቦቻችን በጣም ተናፍቃቹሃል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ምህረቱ መልካም ነው🙏እወዳቹሃለሁ❤
እመት ተቀቢው መስየ❤ የሰውም አይን ተጨምሮብሽ ነው። እግዚአብሔር ይማርሽ
@@MdEt-ub8qmደምሪኛ
እየተቀበሁ ነው ድዴ ፀበልም አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤
صل الله عليه وسلم
እንደት ፈተሽ ጨረሽው እኔ አልወድ
ብሬክስ ለሚስትህ ያለህ አክብሮት ይለያል ጎበዝ እዳተ ያለ ባል ይስጠን ያረብ
አሚንን ላገባነውም ያማረ ትዳረ ያድረግልን ላላገባችሁም አላህ ሷሊህ ባል ይሥጣችሁ
@@ttww9470ደምሪኛ
ዴምሪኝ እህትዋ
ኧረ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ ይሄኮ ሚድያነው ብረድስ እየተወራወሩ አይመጡ መቸስ ወላሂ እኔ በሚድያ በማየው ትዳር አልመኝም
❤❤አሚን
ብሬክስ ለሜስትህ ይለህ አክብሮት በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
ፍትህ በሳውድ ኣረቢ ያለሚስቃዩ ወግኖች ፍትህ 😢😢😢
እዉነት ነዉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ነብዩ ሡለሏህ አለይህ ወሠለም አይንን ተጠንቀቁ ብለዋ እና የሰዉ አይን ድንጋይም ያደርቃ እንኳን ሠዉንና እኔ ፀጉሬ በጣም ዞማ ነበረ ግን አይን በልቶኝ ታምሜ እንዳለ ቆሠለ አሁን ፀጉሬን መሠራት አልችልም በጣም ይቆስላል ይረግፋል በራ ልሆን ነዉ አሁን😢😢😢😢😢😢😢
Salalahu alye wasalme yaa habiby ya rasulallah
اللهم صل على النبي محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
ከአሰራሩ ሳይሆን አይን ሁኖባት ነዉ ከቡዳ አይን ይልቅ የጨዋ አይን በጣም ያማል አይን በዝቶባት ነዉ ከራሴ ጀምሮ ትክቶክ ደጋግሜ ነበር ያየኃት አረማመዷ ያገራችን ልብስ ለብሳ ስሬቷ በጣም አምሮባት ለጓደኞቼ ራሱ ሼር እያደረኩ እያሳየኋቸዉ ነበር አይን በዝቶባት ነዉ ብዙ የተሰሩ እናያለንና እንደሷ አልነበሩም በጣም አምሮባት ስለነበር አይን በዝቶባት ነዉ አይዞሽ መስዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከዊይጉ ባሻገር የሰው አይንም ጥሩ አይደለም ማሻአላህ በጣም አምሮባት ነበር ጠንቀቅ በሉ መሲዬ አፊያ ያድርግሽ💜💛
ማሻአላህ ሙስሊሞች የኛ አደብ ነው አልሀምዱሊላህ❤
@@emuyahya9351ደምሪኛ
ያመማት አርቲፍሻሉ ኢፌክሽን ፍጥሮ እንጅ የሙታን ፀጉር እየተሽከሙ ምናቸው አይን የሰው አይን ያያቸዋል አርቲፊሻል ጥፍር ፀጉር ግድብ እነዚህ አደጋ እንደሚያስከትል ዶክተሮች ተናግረዋል አይን እስከማጥፍትም ይደርሳል እናቱ
❤ማርያምን ማአሻአላ ስትሉ ደስ ይላል@@emuyahya9351
አወ ወላሂ አንደኛ የሠዉ አይን እኔ አልከታተላቸዉም ከሣኡድይ ከሄዱ ጀምሮ ግን የባለፈዉን አይቻትአለሁ አምሮባትነበር እናም የራሥ ቆዳ ደሞ ብዙ ሥራሥር ሥላለዉ አይችልም በበኩሌ ግራ ሥር እኮ አይችልም ጭቅላቴ በጣም ነዉ የሚያመኝ
ስደተኝች የረፍት እጃራ ይስጣችሁ😢
አሚን
አሜን አሜን አሜን
አሚን ያረብ🤲🤲🤲
@@ረሃማትነኝአበቴንነፈቂደምሪኛ
@@ዜድወለየዋ-ፐ2ቀደምሪኛ
መሲዬ በርግጠኝነት የሰው አይን ነው በጣም አምሮብሽ ነበር እረ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ውድ
እኮነወእሚሁነው😢😢😢
ደምሪኛ
@@MdEt-re1rnደምሪኛ
😂😂😂 ገደልሻት
😅😅😅😅@@Aass-zf5qx
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ በስደት አለም ያላችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን አሜን
የባለፈው ቨድዬ ነው የገና ማርያምን የዛነ በጣም አምሮባት ነበር በስመአብ😢😢 የሰው አይን ነው100%😢
መቼ ለቀቁ ለገና
@@NightDancerKidአለ ገብተሽ እይዉ
😢😢😢 ይሆናል ከባድ ነዉ ወላሂ
እምነት እና ፀበል ተቀቢ ከባድ ነዉ
ብሮዋ ለሚሰትህ ያለህ ፍቅርና ክብርኮ ዋው❤😊
በእዉነት ከሐበሻ ዩቱብ ሰሪዎች በጣም የማከብራቸዉ ዩቱብበሮች ናቸው በተለይ እሱ በጣም ሚስቱን ስለሚያከብራት እወደዋለሑ።አንድ ግዜ ሌላ ሴት አለዉ ተጣላን ቅብርጥሴ ብለዉ የሰሩት ቪዲዮ በጣም አዝኜ ነበር ።ኘራንክ ነው ካሉ ግዜ ጀምሮ አይቻቸዉ አላቅም ጠፍተዉብኝ anyway በቃ ሑሉም ሰላም ነዉ ቻዎ።
@@Snowy-vn1ez እኔም ብቻ ይመቻቸው ደሰ የሚሉ ናቸው💜
የሰው አይን ይሆናል መሲየ ቲክቶክ ላይ አይቸዋለሁ ቪዶዎውን በጣም አምሮብሽ ነበር ማሻአላህ የሰው አን ደግሞ ከባድ ነው የሁሉም ሰው አይን አንድ አይደለም አላህ ያሽርሽ የኔ ውድ
እንኳን ለቅዱስ ጊወርጊስ የጥር አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ብሬክስ ወንድማችን ወንድ ልጅ ማሳደግ በጣም ይከብዳል ተረዱን ባሎች ከወለዳችሁ ቡሀላ እንደበፊቱ አይደላችሁም አትበሉን የምንችለውን እያረግን ነው መሲዬ አንቺም በተቻለሽ አቅም እንደመጀመሪያው ለመሆን ሞክሪ ❤
የሰው አይን ነው ማሻ አላህ ስለማይሉ ነው አላህ ያሽርሽ እህቴ ያረብ😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ደምሪኛ
ሱብሀነ አላሀ እኛ በሀይማኖታቸን ተነገሮናል የሰወ አይነ በጣም ከባደ እደሆነ መሲ አላህ ያሸረሸ የሄ የሰወ አይነ ነወ
That's Eivel Eye.
ምርጥ ትምርት ነው በዝህ ጠጉርሽላይ ምን አሽክመሽ ይህን ጉድ እር ኡ
አይዞሽ መሲየ እግዚአብሔር ይማርሽ
ብሬክስ ለሚስቱ ያለው ክብር ደስ ይላል እግዚአብሔር አይቀይርብህ
ምንም ጥርጥር የለውም የሰው አይን ነው ፀበልና እምነት ተጠቀሚ
በጣም ይገርማል ጋይስ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ትምርት ይሆናል❤❤ ብሬክስ ትለያለህ ለሜስትህ ያለህ ክብር ፈጣሪ ያክብርህ❤❤❤
ወየው መሲየ የሰው አይን ነው በስሬትሽ ምክኒያት ከሆነ ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እህት ፈጣሪ ይጠብቅሽ እደዛ አታድርጊ እህት😥😥😥😥😥😥🙆☝
ቤተሠው እንሁን❤
የቱ ውብቷ ነው 😂😂😂😂😂መቷት እንጂ
@@ekrmyimam😂😂😂😂
@@ekrmyimamእኮ
ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ፀጉር ቤት ተሰርቸ አላውም ዊግም አልጠቀምም ተጠቀቁ እህቶቸ
መሲ እህቴ ይህኮ መልእክት ነው እግዚአብሔር አይፈቅድም😢የጣኦት የሙት ፀጉር 😢።። የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጪ ብትማሪ ከዚህ አደርሺም ነበር😢 ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይርዳሺ
የራሶ ፀጉር እኮነዉ ይሄ
የራሷ ነው😊
no ሹሩባ የተሰራችበት
የሰውዓን ይሆናል በጣም አምሮብሽነበር
መቸም እዚህ ፀጉረ ላይ ውይግ ጨምረሽበት ባልሆነ🙆😳ኧረ እግዚአብሄረ ሲገስጥሽ ነው ተመስገን በይ የሰጠሽ አነሰሽ ይቅረ ይበልሽ 😥😥
😢😢😢😢አረ የሰዉ አይን ነዉ ድንጋይ ይሰብራል ፈጣሪ ይማርሽ
😢😢ማሻላህ. በሉ. የሚባለው. ለዚህ. ነው. እና. ጠብቆ. ነው
እንሱው እክው ክርስቲያን ናቸው
የሰው"አይን"ሊሆን"ይችላል"መሲየ❤❤
😂😂😂😂😂😂
ወላሂ እኔም እያልኩ ነበር የሰው አይን መጥፎ ነው የኔ ፀጉር ርዝመቱ ብዛቱ ልዮ ነበር ሰውነቴም ነጭ ነበር አሁን ፀጉሬም የለ ንፃቴም የለ በቃ ሌላ የማላውቃት ሴት ይመስለኝአል በመስታወት ሳይ አለቅሳለሁ ፀጉሬ በተለይ ቲንስየ ናት የቀረችው
@@temirbintali3656አይንኮ እውነት ነው ብለዋል የኛ ውድ ነብይ የኔ ዘመድ ነበረች ፀጉሯ ሰውነቷ የሌለ ያምራል አሁን ወላሂ ያች የበፊቲቱ አትመስለኝም ባየኋት ቁጥር ይገርመኛል
@temirbintali365ከባድነዉ የሠወአይነዉ እኔም እራሤን ያመኛል 6
እግዚአብሔር ይማርሽ መሲ ለመልካም መረጃችሁ እናመሰግናለን ብሬክስ ❤❤
እኔ ከመጀመሪያው ያየሁሽ ቀን መሻአላህ ብያለሁ አብሽሪ ይቅርብሽ የሁሉ አይን ጡሩ አይደለም ሰወች ደሞ የምታይትን ሁሉ መሻአላህ በሉ❤❤
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ሊያ እንዛመድ በቅንነት❤
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
ኧረ ዊለዱለት❤❤ሮባየ ማዓረይ💋💋💋
እረ ተዉ ኢትዮጵያዉያኖች ካላገባች አታገቢምወይ ስታገባ ደግሞ አትወልጂምወይ ወለደች ከወለደች በሁላ ደግሞ አድአረግሺ አንድ አረግሻት ብቻዋን ሆነች እንዲህ አይነት ጥያቄ እባካችሁ አትጠይቁ መጥፎ የኛጨየኢትዮጵያዉያን ባህል ይሄ ነዉ ባልና ሚስቶቹ እኮ እናተ ሳትጠይቁዋቸዉ በደብ ያዉቃሉ ግን ደግሞ የራሳቸዉ ምክንያት አላቸዉ።
@@fogjhhjjhjjgigjh3981ትክክል ቀላል ያሰለቻሉ ያልበላቸውን እያከኩ ለዛ አልቀርባቸውም
😢😢😢እፍ የልቤን ተናገርሽልኝ አላህ የስራቸውን መኖሪያ አሳጡኝ እየነዘነዙ ሀገር ግቢ ውለጅ በማለት ያረቢ ሶብር ይሰጠኝጅ በማየገባቸው እየገቡ ሰው አስጠላኝ በዚህ ምክኒያት@@fogjhhjjhjjgigjh3981
ፀልይ እህት ፀልይ ስጦታ ስትሰጭ ሰይፈ መለኮትን አድምጭ።የቤተክርስትያን እጣን እቤትሽ እትም ታጠኚ ቅን ቅዱስ እምነት በርቺ😢😢😢😢😢😢😢😢
ዉይ ስወዳችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ ብሬክስ እናንተ ንፁሕ ኢትዮጵያዊ ናችዉ መድሀኒአለም አይለያቸሁ።
መስዬ አይዞሽ ዉዴ
ግን ቢቀርስ እደዚ በይሰረስ
የሰዉ አይን ረሱ ብቻ አላህ ይጠብቀን
አልሀምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር
የሮባ ቤተሠቦች የፍቅር ቤት😘
ለዚኮ ነው ተው ፈጣሪ በሠጣችው ውበት
አልሀምዱሊላህ በሉ የምለው ብሬ ለመሲ ያለክ አክብሮት አላህ ይጨምርልክ
የሰው አይን ነው እሚሆነው መስየ ብሬክስዬ ለሚስትህ ያለህ ክብር እመቤቴ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@AminaMuhammed-cw2fxአይባልም እህቴ አላህ ሁሉንም ሰው ቆንጆ አድርጎ ነው የፈጠረው ሁሉም ሰው የራሱ ውበት አለው
@@ብንትመሀመድ-የ4መ ትክክል ነሽ ሀያቲ የሰውን ልጅ በእሚያምር ሁኔታ ፈጠርነው ብሏል አላህ እሷ በቀደም በአንድ ልጅ የፈረጅ ዶሮ የመሰለ እያለች ስታላግጥ አይቻት ነው አናዳኝ ነው ታንቄየ ልሙት እንዴየ እያለ አንድ የገጠር ልጅ ወሎየ ነው አሳዝኖኝ ነው ይቅርታ ሀያቲ
@@AminaMuhammed-cw2fx አብሺሪ ውዴ ያጋጥማል ያው አንዳንዴ በተናደድንበት ሳአት እንደዚ ያለ ኮሜንት ከመፃፍ ዝም ማለት የተመረጠ ነው ብዬ ነው
ትልቅ መልክት ነወ ብሬክስ እናመሰግናለን መሲዬ ፈጣሪ ይማርሽ❤🙏
መሲ አሁንም ቢሆን ህክምና አድርጊ ምክንይቱም ፀጉርሽን ስሰራሽ የከፈለችበት መክፈይ ወይም ወስፌ እንፌክትድ ሆኖ ይሆናል እኝ ሀበሾች ብዙ ጊዜ ዋጋው ቀነስ ብለን በየቤቱ እየሄድን እንስራለን ይሄ ልክ አይደለም ምክንይቱም ቦታው በህልዝ ባለሞይወች ስለማይጎበኝ እንዲህ አይነት ችግር ሲመጣ ከባድ ችግር ውስጥ ነው:: የምንወድቀው የከፈለችው በወስፌ ነገርም ከሆነ ወግታሽም ይሆናል ለብዙ ተላላፊ በሽታ መጋለጥ ይሆናል እና መሲ እራስሽን ጠብቂ በጨው ውሀ አፍይና የጎተተችሽን ቦታ የቆስለውን ቦታ በጥጥ እንደዛ ጥረጊው የኔ ውድ ትልቅ ትምህርት ይሁንሽ አሌክስ አንተ ልባም አስተዋይ ቤተስብህን በሀላፍነት የምትመራ ልባም ተባረክልኝ ወንድሜ ሮቤልን ሳሙልኝ በፀሎት አስብሻለው መስዬ 🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏👼👼👼👼👼💐💐💐💐💐
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
s a w💓💓💓
SAW
ሙሀመድሸርሙጣው የዘጠኘአመትልጂ የደፈረሸሌነውቆሻሻ@@fouziasaeed4296
ስ ዐ ወ
ሠለላሁ አለይሂወሥለም
ከባዱ ነዉ የሰዉ አይን ልሆን ይችላል ማሻአላህ በሉ ስታዩ የሰዉን ነገር
እረ ግድ ዉጪ ተብላለች እደ እዩኝ እያሉአይደል እሚወጡት እኛ ማሻአሏህ ብንል ሁሉ አይልም አሏህ ያሺርሺ ለማንኛዉም ያልብሰ ደሥብሎቸዉ ነዉ እትፍእትፍ በሉ😂
@@MadinaEhh እኮ እዩኝ እዪኝ ማለት ሸሺጉኝ ያመጣል አሉ ሲጀመር ወቶ በሙዚቃ እየጨፈሮ እየመጡ ሲጀመር ማሻ አላህ ማለት ማን ፈቀደልን
😂😂😂😂😂ለምነነአይኑ😂
@@Seid404ምኗ ይበላል??ባይሆን ጌታ ይማራት አጨደው ሰርተኋት ይሆናል
እንኳን ደህና መጣችሁ መሲዬዬ ጨርሶ ይማርሽ ❤ ይህንን ፅሁፍ የምታነቡ ሰላማችሁ ይብዛ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ❤ እስኪ ደምሩኝ !
ቤተሠው እንሁን ውዴ
ጥሩ ትምህርት ነው መሲየ ያገሬ ልጅ
እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን በዊግ ፀጉሬን ተሰርቼ አላውቅም አልወድምም
በተፈጥሮ ውባታችን እናጊጥ
አትጥፉ በቀጣይ video መሲን መሼሉን አሳውቁን ውዶችየ
😢የሰው አይ ነው ስሬቱ በጣም ያምርነበር
አልሀምዱሊላህ በነገራችን ላይ የኔ ፀጉር ከመሲ ይበልጣል ደግሞ ለስላሳ ነው ምንም ነገር አልጠቀምም ደግሞ ታጥቤው ሲደርቅ በጣም ነው የሚያብረቀርቀው
Media lay mawratu asfelagi adlm ehte
@@hayatbeshir390 ባለኝ ነገር ማመስገኔ ካልተመቸሽ ያንችም አስተያየት አስፈላጊ አይደለም
Merhaba
የሰው አይን ድጋይ ይሰብራል ይባላል
ከመጥበቁ ባሻገር የሰው አይኑ ሊሆን ይችላል ጸበል እና እምነት ተጠቀሚ❤❤❤
በትክክል በጣም አምሮባት ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ መስዬ አወ ፀበል እምነት ተጠቀሚ 🙏🥰
እንደው አላህዋ የሰው ፀጉር እንዳታሸክመኝ መሲ የምር እንዳይለመድሽ የሰው አይን ነው አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ከባድ ነው
እኔማ እንኩአን የሌላልይዝ የራሴ ፀጉርም አገቴን ሢነካኝ እንዴት እደሚኮሰኩሠኝ በሥማም
ስው መሻላህ ስለማይል ነው ውዴ ስትስሪ ጌጥ አድርግበት እሱለየ አይናቸው እንዲያርፍ የስው አይነ ነው
ውውውይይይ አይዞሽ መሲዬ እኔምአጋጥሞኛል ፀበል ካለሽ አድርጊበት ይቺን ቆንጆ ፊትሽን አሳበጠብሽ ግን ደሕና ትሖኛለሽ አይዞሽ እሕቴ😮
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳቹ አይዞሽ በጣም ደነገኩኝ😢
የጠፍው ልጅ ቤተሠው እንሁን
እንኳን ሰላም መጣችሁ ፀበል ተጠመቂ መሲ ለፀጉርሽም ጥሩ ነው ❤
የሰዉ አይን ነዉ መሲየ ፈጣሪ ይማርሽ😢😢😢😢
👍👍👍
👍👍👍
የሳው አይን ፀጉሩ የሱወናው እንዳ😂😂
የሰው አይን ሊሆን ይችላል እኛ ሙስሊሞች ሰው አምሮበት ስናይ ማሽአላህ እንላለን በናተ አላውቅም እና የሰውአይንይሆናል
ቅማልስ አልወጣብሽም የሰው አይንኮ ከባድ ነው አልሀምዱሊላህ በሂጃብ ላስዋብከኝ ጌታየ ❤
እውነት እውነት ነው 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
እኛም እንወዳችሁለን ከሁሉ የፀዳችሁ ስለሆናችሁ ይህን ማንነታችሁን አላህ አይቀይርባችሁ ደሞ ልጂ ወለዱ ለሮቤል እህት
❤❤❤
@user-ur3cm7uuድ2pደምሪኛ
ዴምሪኝ እማ🎉🎉
ሀናን ደምሪኝ❤
እግዚአብሔር ይማርሽ የሰው አይን እንጨት ያደርቃል እራስሽን ጠብቄ😢
እስይ ደስ ስትሉ የኔ ማሮች አይለያያችሁ ሲቀጥል ደሞ አንድ አንድ ፀጉር ቤቶች ጠብቅ ያርጋሉ የዊጉም አይደለም አይን እንዲወጣ ብሎ ከርር ማርግ ጥሩ አይደለም እኔ እስከ አሁን ምስርችው ከመሲ የተስራች አያንስም ምስራ ግን ምንም አጋጥማቸው አያቁም
በርዬ አንተ እኮ ትለያለህ ለሜስትህ ያለህ ክብር ❤❤❤❤
ፍትህ በሳኡድ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ኢትዮጵያ ዋን 😢😢😢
ሲጀመር እኛ ከጆሮአችን በታች አልወርድ ያለዉ ምን እንበል እሚያምር ፀጉር እያለሽ የፈረስ ጭራ የጨመርሽዉ
ክክክክ
😂😂😂😂😂
😂
😂😂😂👍👍👍
😂😂😂😂😂
ሰው አመሮ ሲታይ ማሻ አላህ ልምን አትሉም😢የሰው አይን ነው የሚሆነው
Wuntish new ye titiko sewochi Buda necho
እእእእእ
@@madinafeko4743ማን አስገደዳት ተስርታ ማን ፎቶ ልቂአላተ እራሧን መጠበቅ
ሮቤል እግዚአብሔር ያሳድግህ
ሚስኪን የሰውአይንነው የሚሆነው ሀቢብቲ ማሻአላህ ደሞ ስሩበጣም አምሮብሺ ነበር ስሩቢሆን ይህችግር ያመጣብሺ ፊትሽ አልነበረም የሚቆስለው የፀጉርሽ ቆዳም ይቆስልነበር በርግጥ አጥብቀውመስራት የለባቸውም ሲቀጥል የማሀሉትልቁን አርጎ አለመሰራት ኸይርነው አላህያሽርሽ ሁቢ
ቢቀርስ ይህን የመሰለ ፀጉር እግዚአብሔር ሰቷት አይ የኛ ነገር
ደምሪኝ
የሰው አይን ድንጋይ ይሰብራል ይባላል ዊግ ብቻም አይደል እኔ በፊት የምሰራኝ ልጅ በጣም ጎበዝ ነበረች ፀጉሬ ወደቀ አሁን እንደ ቆሎ ይረግፋል በተለይ ገጠር 😥
Zeme beleshe tenkebakebewe ye sewe ayene atebelu
ወይኔ 😢😢😢ሲጋጌጡ ተመላለጡ አለ ያገሬ ሰው መሲዬ አላህ ያሽርሽ ማሬዋ❤
ዴምሪኝ ውዲዋ
ቤተሠው እንሁን ውዴ❤
ክክክክክክ
እውነት ነው እኔ በጣም ቆይቶዋል በጣም እርጅም ዊግ ተሰርታ የሞተች አቃለሁ ወይ
ብሬክስ ክብር ላንተ አለኝ ምናለበት ብዙ ወንዶች ሁሉ በአደራ የተረከቡትን የትዳር አጋር ቃል ጠብቆ መቆየት ለዚህ ነው የምወድክ አሁንም ድጋሚ ወልዳችሁ ክበዱ የሰው ወሬ ማሰማ ከዘረኝነት የፀዳክ ጀግና ወንድ በዚህ ቀጥል ጀግና ወንድም ክበርልኝ
ወይኔ በምቤቴ መሲዬ ፈጣሪይማርሽ እኔ ሲጀመር ዊግ አለጠቀምም ግን ብሬክስዬ ትልቅ ትምርት ነው😢😢መሲዬ ፀበልና እምነት ትጠቀሚ😢
ሲያጌጡ ይመለጎጡ አሉ ማን እደተፈጥሮ ስጦታ አልሀምዱሊላህ ያረብ ቀጣም አስቀጣይም ተቀንዳቢ አስቀዳቢ አላህ ረግሟቼዋል አላህ ይቅር ይበለን አላህ ያሽርሽ
ደምሪኛ
ሳህ👍👍
መሲዬ እግዚአብሔር ይማርሺ ደስየምትሉ ባልና ሚስት😍😍😍👌
እረ የኔልጂ የሮቤል ታናሺነው ሲያወራ ማሻአላህ አንድ ፊደል አይኮላተፍበትም በጣምፈጣንነው
የኔም እግዚአብሄርን በጣም ነው የሚያወራኝ የሚጠፍው የለም
ቶሎ የማይፈቱ አሉ አሁን መናገር ጀምሯል
ብቻው ስለሆነ ነው ቶሎ ማያወራ ግን ፈጣሪ ይመስገን ልጅ ነው ይፈታል
በጣም ይገርማል መሲየ ያንች ፀጉር ያምራል ዊግም አያስፈልገውም የሰው አይንምኮ ጥሩ አይደለም ማማየ እራስሽን ጠብቂ አላህ ያሽርሽ❤
ፈጣሪ ይማርሽ መሥዬ ጥሩ ትምርት ነዉ ደሥ የምትሉ ጥዶች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ውይ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይማርሽ መሲየ❤
❌❌❌❌❌ የሰው አይንነው❌❌❌❌ በባለፈው የተለቀቀው ቪድዮ 2 ሁለቱንም ሰው ሲቀባበለው ነበር እንደትነው ያማረባት እየተባለ ብዙ ኮሜት እራሱ አይቸ ዋው ዋው እሚለው ብዛቱ እመኑኝ የሰው አይንነው መሲ ተጠቀቂ የሰው አይን ድምፅ የለለው መሳሪያነው እህት❤❤
ብሬክስ ምርጥ ሰዉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤
የሰውዉ አይን ነው😢😢😢 ሰው ጥሩነገር ሲይ ማሻአላህ አይሉም
አንድ ቀን ውይግ ቀጥየም ተሰረቸም አላቅ ይመስገን ፈጣሬ ይማርሽ መሲ
ማሮቸ❤ደስ ብሎኛል ስለመጣችውልን❤❤መሲ ብሬክስ እሮባየ❤❤❤❤❤❤
ካሣነሽ ደምሪኝ❤
እግዚአብሔር ይማረሽመሲየ ❤🙏🙏
ዜድ እህቴ ቤተሠው እንሁን በቅንነት
ብሬክስ ለሚስቱ የሚሰጣት ክብርና አክብሮት ሁሌ ያስደንቀኛል መልካም ባል ነህ
ጥሩ ነገረ ስታዪ ማሻ አላህ በሉ የሰውም አይን ሊሆን ይችላል አላሁ አዕለም
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ የምንወዳችሁ ቤተሰብ ናችሁ አገራችንን ሠላም ያድርግልን
ቤተሠው እንሁን❤
@@AyatMensur እሽ እህቴ
እንኳን ደህና መጣችሁ መስና ባለቤቷ ሮቤል ማር ነገር በጣም ተናፍቀሃል 🎉🎉
ዜዴ በተሠው እንሁን
ብሬክስና መሲ እንኳን ደህና መጣችሁ
ናፍቃችሁናል