🔴የብርቱካን ኬክ አሰራር// Homemade Orange cake recipe👌

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • #የብርቱካን #ኬክ አሰራር// #Homemade #Orange #cake recipe 👌#food #ethiopianfood#cake

ความคิดเห็น • 98

  • @astersimatube
    @astersimatube  2 หลายเดือนก่อน +3

    ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን በሰላም መጣችሁ ቪዲን ከውደዳችሁት ላይክ ሼር ኮምት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን ሁላችንም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ💖💖

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ አስቱዬ ዋውው ምርጥ አስራር ነው እጅሽ ይባርክ❤❤❤

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 2 หลายเดือนก่อน

    ከእግዚአብሔር የሆነ ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ሙሉ ጸጋና ነው በጣም በጣም በጣም ቆንጆ የሆነ አሪፍ የሆነ አሰራር ነው የኬክ አሰራር ስላሳየሽና አመሰግናለን❤❤❤❤

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ በርቺ የኔ በለሙያ ዋውውውውውውው በጣም ቆንጆ ደስ የሚል አሰራር አቀራረብ ነው እጅሽ ይባረክ በቀጣይ በአዳዲስ ነገር እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @comingsune
    @comingsune 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላምሽ ይብዛ የኔውድ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ዋው በጣም ሀሪፍ አስራር ነው ተበልቱ የማይጠገብ እናመስግናለን በርችልን የኔውድ ክበሪልን ፍቅር አንድነት ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @Sitotay
    @Sitotay 2 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው በጣም የሚገርም አሰራር ነው ይለያል በርች ቆንጆ ነው ስለምትሰጭን ትምህርት እናመሰግናለን በርችች

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ እንኳን በሰላም መጣልሸኝ ዋውውው ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ የኔ ባለሙያ በጣም ጥሩ ምግብ አሠራር ትችያለሽ🙏💞❤️💐🥰❤🎉🎉❤

  • @ethiopianlove7678
    @ethiopianlove7678 2 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው በጣም ደስ አቀራረብ ነው በጣም አረፍ አሰራር ነው በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በጣም ደስ የሚል ኬክ አሰራር ነው ያሳየሸን በብርቱካን በጣም ይጣፈጣል ሸታውም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በሌላም እጠብቃለን

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዋው ገራሚ የሆነ አሠራር ነው ያሣየሸንን አሥቱዬ በጣም ጎበዝ ነሸ ምርጥ የሞያ ብቃት አለሸ በዚሁ ሥራ ሸ ቀጥይበት ካንቺ ብዙ ሞያ እጠብቃለንንን❤❤❤

  • @tube-ek5nw
    @tube-ek5nw 2 หลายเดือนก่อน

    Wowowoowowow ❤ baxam desi yilai aseraeu baxam wodijalewu selam yibizalishi arifi newu ye sararashu ijishi yibizalishi yen wude selam xagawune yibizalishi

  • @samritube3082
    @samritube3082 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ የማከብርሽ የምወድሽ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነው በጣም አረፍ አሰራር ነው ውድ በርችልኝ

  • @AminaTube-dx3jy
    @AminaTube-dx3jy 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እንኳንደህናመጣሽ ውድ እህታችን ዋው በጣም የሚጣፍጥ ነው የብርቱካን ኬክ እኔም እሰራለው ከመስራትም በጣም መብላት እወዳለው ዋው ኤሄም አሰራሩ ተመችቶኛል የኛመልካም እህት በጣም አሪፍ ቆይታነበረ በርቺልኝ ካንቺ ገናብዙ ነገር እንጠብቃለን የምር በርቺልን

  • @tube20134
    @tube20134 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታች በጣም የሚያምር ኬክ ነው እየሰራሽ እያሳየሽን ያለሽው እጅሽ ይባረክ በእውነት በዚሁ ቀጥይበት

  • @habeshawittube
    @habeshawittube 2 หลายเดือนก่อน

    Egizabher yimesgn enkuan dehna metashlgn wowww beram mirt ye orange cake aserare new ejsh yibark berch bezhu ketyibet hagerachnm ethiopia fatre yutebklgn❤❤❤

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 2 หลายเดือนก่อน

    ስላም ነው አሰትዬ እንኳን ደና መጣሸ ዋዋዋዋዋዋዋው በጣም የሚያምር ኬክ ነው አሰራርሸ አቀራርብሸ ብሉኝ ብሉኝ የሚል አሰራር ነው ባለሞያ በርቺልን

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 2 หลายเดือนก่อน

    Egzaber yekber yemsgen enkan dena metashe wawawww betame arifena dese yemila koyeta nebr melkam geze

  • @Azeb1
    @Azeb1 2 หลายเดือนก่อน

    wowww ejish yebarek yeney
    balemya berichi mlekam sera

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ አሰቱ በጣም ቆጆ የሆነ የብረቱካን ኬክ ነው በርች ማሻአላህ እናሰግናለን ግልፀና ቀለል ያለ ቪዲዮ ነው እጅሽ ይባርክ

  • @yosephtube1
    @yosephtube1 2 หลายเดือนก่อน

    wowww ejish yebarek yeey balemoya melekam sera berichi

  • @maraytube1552
    @maraytube1552 2 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው ደስ አቀራረብ ነው የኔ መልካም በርችልኝ❤❤❤❤

  • @AMIR465
    @AMIR465 2 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍😍😍😍 hunda dura baga nagan dhufte qalii bageenyi rabii mana kanaf yaa jiratu jabaadhuu jabaadhuu video akkan namatti toludha jabaadhuu jabaadhuu

  • @ethio140
    @ethio140 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ዋውውውው የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ በጣም ቆንጆ የኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን በርቺ

  • @yohannatube
    @yohannatube 2 หลายเดือนก่อน

    Egzihabher yimesgen
    Selam yibzalish enkuan bedehina metash
    Arif sira konjo azegejajet New yasayeshin ejochish yibareku
    Berchi ketiyibet bizuu enimamatalen
    Selam lehagerachin yihunn
    Beyalenibet ye egzihabher tibeqa ayileyen

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube 2 หลายเดือนก่อน

    Wwwwwww betam arif asrar new ajsh ybark balmoyaa brechi kazii yeblt antbqaln kanchi selasyshin anamsgnalan yawqutn masawq melkamnt new barchi

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 2 หลายเดือนก่อน

    Wwwww 1ffaadha keka baayyee baayyee bareeddaa dha yummy yummy 😮😮😮 namati tola jaabadhu hojeedhu ❤

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 2 หลายเดือนก่อน

    baga nagan dhuftee naan siif habaytuu
    jiiraa jiirtuu jajabadhuu bayee
    baredaamashalla ❤❤❤

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምን ይብዛልኝ ውድ እህታችን እኳን በአድስ ቪድዮን መጣሽ ዋውውው በጣም ምርጥ የኬክን አሰራር ይዘሽልን መመጣሽ የኔ ውድ ሞያሽን ስለአካፈልሽን እናመስግናለን ውድ በእቺልኝ

  • @user-nu2uu4mk9t
    @user-nu2uu4mk9t 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላምሠላምሠላመጣሽ አሰቴርየየየ
    ዋውውው የሠራሽውው ኬክ በጣም ቆንጆ ነውው ማማማየ በርችልንበቀጣይቪድውእስተምንገናኝኝኝ

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላምሽ ይብዛልኝ አስትዬዬዬ እንኳን በላም መጣሽለን ዋውውውው ምርጥ ቀለል ያለ የኬክ አስራር ነው ያሳየሽን እናመግናለን በረችልን❤

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 2 หลายเดือนก่อน

    አስቱዬ የምትሰሪያቸው ኬኮች ዳቦዎች የሚገራርም ዋው እሰይ የኔ ባለሞያ ሁሌ እንደተደነኩኝ ነው የምር 👌👌👌

  • @hanchosima3743
    @hanchosima3743 2 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው ቆንጆ አሰራር ነው ውድ በርችልኝ ላይክ

  • @aklilnews
    @aklilnews 2 หลายเดือนก่อน +1

    አስቴርዬ ፓ ሙያሽ እኮ አንደኛ አቤት ያገባሽ ታድሎ😂❤🙏

  • @tgsityutbe8554
    @tgsityutbe8554 2 หลายเดือนก่อน

    Slamesh ybeza yen wed enkan dhuna metash wawa ejesh ybarek areef new des yemel kek new berech belela entbekalen

  • @hayatilove6524
    @hayatilove6524 2 หลายเดือนก่อน

    Wow very nice you cook🎉🎉🎉❤❤

  • @kadijaayoutube
    @kadijaayoutube 2 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagaa dhuftee Ana dhufuu qalii namaa jabadhuu mataa duree kee bayee baredaa wawuu bayee baredaa jabadhuu

  • @abdiitube22
    @abdiitube22 2 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagayaa dhuftee qaali nama waan baayee namati tolaa jabadhuu halumaa kaan itti fuufi jabadhuu wow cake ajiba gote dhugaa❤❤😮

  • @feyisemengistu
    @feyisemengistu หลายเดือนก่อน

    Wooooowwww it's Amazing

  • @EshetTube
    @EshetTube 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውድ ሰላምሺ ይብዛ ዋው በጣም ነው የሚያምረው ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ ያወቁትን ማሳዎቅ መልካምነት ነው ከልብ አድርገን እናመሰግናለን❤❤

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 2 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውው ምርጥ ካኳ ብርች ግብዝንሽ ስላም ጤና ይስጥል እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ላንቺ ይህን ዉድ በአዉነት አጀግና በጣም ቆንጆ ነው በጣም ልዩ አሰራር ነው ጎበዝ አሸ ቆንጆ ❤❤❤👌👌👌💯☑💯☑

  • @ደሴ
    @ደሴ 2 หลายเดือนก่อน

    wow Like Good Vidrs ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በእዉነት ባጠም አርፍ አርገሽህ ነዉ የሰረሽ እጂሽ ይበሩክ ከልብ እናመለግናልን

  • @neju9654
    @neju9654 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች በሞሉ በጣም ግልፀና ደሰ የሚል ኬኴአሰራርነ ነበር እህታችንእናመሰግናለን ሰላካፈልሽን በሌላም ስራ እጠብብቅሻለን

  • @bontushawaa515
    @bontushawaa515 2 หลายเดือนก่อน

    ashamaa ashamaa harka fune nagaan dhufte hadhookoo wowowow bayyee namati tolaa jabesi itti fufi astuukoo jabadhu jajabee too🥰 ❤

  • @Samrawit6
    @Samrawit6 2 หลายเดือนก่อน

    Selam astu enquan dehna metash wow betam mrt ye kek asra newu yastmarshn tebarkiln bele muya nesh kety bet

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 2 หลายเดือนก่อน

    አስቱዬ አመት ንኳን ደህና መጣሽ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ልዩና ውብ የሆነ ኬክ ነው የሰራሽው እናመሠግናለን ስላአካፈልሽን ውዴ በቀጣይ እንጠብቅሻለን በርች ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @abay833
    @abay833 2 หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yemesigen selamish yibiza ehitachin enikon be selam metashi wowwwwww betam arif aserali new ejish yibareki betam yamiral❤

  • @masiitube8361
    @masiitube8361 2 หลายเดือนก่อน

    Baagaa naagaya dhuuttee habiti naagaya waaqayoo isini waa waa baayatuu mani kunii akkmi jituu jjiraa wooooww woooo ❤❤❤

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ዋው በጣም ቆንጆ ነው አብዛኛው ጊዜ በቡርቱካን የሚያዘጋጀት ኬኮች በጣም አሪፍ ይሆናል እኔ ግን ሞክሪ አላቀም 😊

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 2 หลายเดือนก่อน

    Nagaa waqayyoo sif bayyatu bakka jiru kallatti jiru baga nagaa dhufte jabbadhu gorsa baredaa yadaa baredaa qabate dhufte jabbadhu itti fufu❤❤❤❤❤

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ብየአለሁ። እንኳንሰላም። መጣሽልኚ ጥሩቆይታ። ነበር። የነበረው። በሮችልኚ ዋውውው። ብየአለሁ ውደ አገራችንንምሰላም ን መዋደድን ያብዛልን ያርብ አገራችንንምሰላም ያርግልንውደ

  • @BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa
    @BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa 2 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu too Qalii wauu bayee namatii tolaa jabadhuu jabdduu too nyataa ajibatii❤❤

  • @Mehlat
    @Mehlat 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ውዴ እና የተከበራችሁ የሀገራችን ልጆች እህታችን በጣም
    ባለሙያ ነሺ ዋውውውውውውው
    በጣም አሪፍ አሰራር ነው🎉🎉

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 2 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም ዋው ምራጥ ኬክ ነው እና አመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን አሜንንን ❤❤❤

  • @Ethiopia628
    @Ethiopia628 2 หลายเดือนก่อน

    Woowww Amazing 🎉🎉

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን በጣም ያምራል ኪኩ እጂሽ ይባረክ❤🎉

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ብትረፍ በልልኝ የሚወድሽ የማከብርሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ጥያቄ አሰራር ነው የመጣሽው እጅሽ በወርቅ አምባር በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ ኢን ጠብቅሻለን ጎበዝበርች ልኝ ❤️🥰🥰አስቱዬ

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 2 หลายเดือนก่อน

    Selame selame xena yesxelan wuankni dena emxasha hualchum selame bale mkw ijeshe yebareki wude arefi aserar now be wuneti wawwwwww enamsgelan wude❤❤❤

  • @Spicy248
    @Spicy248 หลายเดือนก่อน

    Looks so delicious

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደነ
    መጣሽ በጣም ምርጥ ኬክ ነዉ ዋዉዉ
    እጂሽ ይባርክ አሰቱየ ባለሙያ ነሽ የሌለ❤🎉

  • @omaishayoutube
    @omaishayoutube 2 หลายเดือนก่อน

    Wowweww batam arefi aserar barch weda bektay batshal ngar eskmnegenagn mlkam geza

  • @AniBekeleYoutube
    @AniBekeleYoutube 2 หลายเดือนก่อน

    Qoreshilegn maree🎉🎉

  • @susu21
    @susu21 2 หลายเดือนก่อน

    Selam selam inkan selam metashe mamaye wow 👌👌👌👌👌👌👌 betam yamral desss ylal berchi tenkrilgn mamaye berchi tenkri berchi 🎉🎉🎉

  • @ensratube
    @ensratube 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አስቱዬ እኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ከምወዳቸው ኬኮች አንዱ ብር ቱካን ኬክ እንዴት እንደሚጣፍጥ በዛላይ ሽታው እራሱ ጣፋጭ ነገር ብዙም አሎድም ብርቱካን ኬክ ግን ውስጤ ነው❤

  • @METITUBE
    @METITUBE 2 หลายเดือนก่อน

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref akerarebnow bearchi yene wude

  • @ommobarkyube
    @ommobarkyube 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ሰላምሽ በዝት ብዝዝት ይበል ለነበረሽ ቆይታ እናመሠግናለን ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለሀገራችን ያምጣልንን

  • @seadifamily
    @seadifamily 2 หลายเดือนก่อน

    selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 2 หลายเดือนก่อน

    ውውውውው ቆሰላም በእጥፍ ደበዛ ወድ እንኳን ደህኔና መጣሸል እና አሰተማሬ እርእወ በእወነት እረሰን የመግዛት መንፍዜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ውውውውው ❤ንጆ

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 2 หลายเดือนก่อน

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @chaltutusee
    @chaltutusee 2 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagayaa dhufte Anna dhufuu bareduu ko hoji gaari irraa jirtaa halumaa kan itti fuuf jabaadhu maashaa Allah cake 🎂 🥮 ajibaa gote ❤❤😮

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮንን ደህናመጣሺ ዋዉዉዉዉ በጣም ቆጆ ኬክነዉ በርችን ሰላምናፍቅርንንያብዛልንን በያለንበብ አላህ ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 2 หลายเดือนก่อน

    Selam lench yihun wude Enkuan beselam metash fetari Agerachn selam yadergilen legnam fekir yisten wawwwwwbArif Aserar new yene bela moya❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 2 หลายเดือนก่อน

    selam Astuye endate nesheleye agerachine selam yaderegelene weto kemeqerete kaletasebe adega yeseweren ejocheshe yebariku yene balemoya qurexematem ayenkashe wowwwww !!!! ❤

  • @AniBekeleYoutube
    @AniBekeleYoutube 2 หลายเดือนก่อน

    Akkam jirtuu Maatii keenyaa hundinuu Nagaa keessan Hayyee baayee tokko bareeda ittii fufii Hojii bareeda Jabbaadhuu Galatomaa

  • @ETENESH
    @ETENESH 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤናይስጥል ዉድ የሃገር ልጅች ሰላማችሁብዝዝት ይባልኝ እንኳን ደህና መጣሽል አስቴዬ ዋዉ ዋዉ የቡርቲካን ኬክ በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባራክ በርችልን❤❤

  • @Asnayoutube
    @Asnayoutube 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም nageeyii waaqaayyoo mana kanaa haa baayatuu bareduu koo wwwwwooo baayee gaarii jabadhuu itti fufii haalumaa kani gobez very nice good good

  • @አባይየአለምyoutube
    @አባይየአለምyoutube 2 หลายเดือนก่อน

    አስቱ በጣም ቆንጆና የሚያምር ኬክ ነው በእውነት በርች እኔ ራሱ ሰሞኑን ኬክ እንደ ህፃን በጣም ነው ያማረኝ የምር ስሪ ስሪ እያለኝ ነው ልስራ እንደ ወይ የሰው ቤት😅❤

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. 2 หลายเดือนก่อน

    Wowww yene mar ❤🎉 like share videos daselea like share hi Selma new weddd wowww Baxami yamerle yene wudi Ethiopia barchee azoshe thanks you wudohche sirash daselea weddd Amen hi Selma share 💞💕🙏

  • @ጽዮንማርያምTube
    @ጽዮንማርያምTube 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጂወች እንዴት ናችሁ እህታችን ጥሩ ነው በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችን እና ህዝቦችዋን ይጠብቅልን ሰላም ፍቅሩን ያድለን በያላችሁብት ሰላማችሁ ይብዛልን ጥሩ ቆይታ ነበረን❤

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 2 หลายเดือนก่อน

    Salam Salam ukanii dasii maxashee itachenii dasii yelalee qoyetaa gobazee barachii imachalee beteshii Salam lagarachenii adinatii yamaxalenii faxarii salamunii yamaxalenii ❤❤

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በድል እና በአንድነት መጣች ውድና የተከበራችሁ የአገሬ ልጆች የሰላም አባላቸው ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅርን ያድለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በፈጣሪ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @fasiga
    @fasiga 2 หลายเดือนก่อน

    Sanyyiitoo Nagaa waqayyoo sifyytuuu Bagaa nagahan dhuftee qaliitoo jabdhuu bareduutoo Baggyy namatii toolaa ittfuufeeee Astuutoooo❤❤❤

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 2 หลายเดือนก่อน

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee sanyii ofii Jaalalaa nagaa nuuf Yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameeen

  • @SadiyaAl
    @SadiyaAl หลายเดือนก่อน

    አሁንሰረቼዉ❤ዋዉ አልሳካበሎኘ ኬከ በወንትበጣምአሪፈ

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 2 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu wow wow Barumsa gudda ofi keessa qaba Galatomi ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi jabadhu Galatomi 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Kokobe2139
    @Kokobe2139 2 หลายเดือนก่อน

    Salam Salam yen wedi edtnsh hum selmnu bexam nw yemaru yen balemoya yawqti masawqi melkamnti nwi yen melkam 🎉🎉🎉

  • @Elfenesh
    @Elfenesh 2 หลายเดือนก่อน

    Wowwwww Wowwwww betam betam koonjonew beresh betam deselal ymel kaek new Wowwwww Wowwwww rel betam betam koonjonew beresh ❤❤❤❤

  • @Fikiryemereyamliji2007
    @Fikiryemereyamliji2007 2 หลายเดือนก่อน

    Liyu keke Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh konjo aserere new ejesh yeberk kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halim-x8p
    @halim-x8p 26 วันที่ผ่านมา

    ሀቢ ቢ ቲ

  • @Buzetube320
    @Buzetube320 2 หลายเดือนก่อน

    Selmishyebizelish inkun baselma maxash baxam arfi new mare wwwww❤sil naber koyet Egizehaberbyemisegina selma fiker andete la agarachina

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 2 หลายเดือนก่อน

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet wooow batem balmoya nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku barchi asetye yene malkem ehite balila video yaganagni

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 2 หลายเดือนก่อน

    Wow wow liyu new aseraru ijishi yibiz Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi ❤yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Haha you like ya lachu faxari yixabiqachu Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo

  • @jameelatube782
    @jameelatube782 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላምጤናይስጥልኝእንኳንበሠላምመጣሽዉድአሪፋየምግብአሰራሩነዉቆንጁክኩነዉማሻላህያምራልዉድበርችልኝማዬአገራችንሠላምፍቅርያምጣልን

  • @MuniraAbdela-d1n
    @MuniraAbdela-d1n 24 วันที่ผ่านมา

    የወሬያቹ መርዘም ሆ

  • @leyanetube8569
    @leyanetube8569 2 หลายเดือนก่อน

    Selam Selam Selam yatawedadachuw
    Bitsabi Selam Selam lahulchin Selam lahagrachin letihopia yehun adintin yadeln amen wwwwooooww❤❤🎉🎉🎉

  • @samirabetasabi5140
    @samirabetasabi5140 2 หลายเดือนก่อน

    Salam yagarenijoci every night gonna w I got a chance Salaam. Yeah, Kelly. My father becomes good business. I love you, Marilyn. But I'm arriving now. What's your birthday🎉

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 2 หลายเดือนก่อน

    🎉 ሰላም ሰላም እንዴ በጣም ቆንጆ አሪፍ የሆነ ኬክ ያዘጋጀው በጣም ደስ ይላል ምናዘጋጀው ወይም ቤቶች አዘጋጀው በጣም