በጣም የሚጣፍጥና ቀላል የብርቱካን🍊 ኬክ አሰራር / cake aserar / ምግብ አሰራር /orange cake

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @happyhappy-qq4nc
    @happyhappy-qq4nc 2 ปีที่แล้ว +1

    ቁላል አሰራርነው እናመሰግንሻለን።

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  2 ปีที่แล้ว

      እኔም ስራዬን ስለተመለከታቹ አመሰግናለሁ😍

  • @sarsara8553
    @sarsara8553 ปีที่แล้ว

    Wawe wawe nic 👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️👍

  • @SharjahUae-w7m
    @SharjahUae-w7m 9 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @هياءبنتعبدالله-م5ش
    @هياءبنتعبدالله-م5ش ปีที่แล้ว

    ماشاء الله 🤙🤙🤙

  • @NashanNashan-xu5re
    @NashanNashan-xu5re 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @MrMenet2008
    @MrMenet2008 2 ปีที่แล้ว

    Looks delicious

  • @fyugffuffui7863
    @fyugffuffui7863 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shalomtedyey8169
    @shalomtedyey8169 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እህቴ በጣም ያምራል እጅች ይባረክ ❤️🙏 ጥያቄ አለኝ እኔን ሁሉ ግዜ ኬክ አይሆንልኝም ወደ ጥያቄ ለምንድነው ከ ኦቨን ሲወጣ ወዲያው ወደ ታች የሚመለሰው? ኣንዳዳሜ ደግሞ ወደላይ ኩፍ አይልም ውስጡ ደግሞ ጭቃ ነገር ይሆናል ተቸገርኩ ጥያቄየ ሰለምትመልሽልኝ አመሰግንሻለው።

    • @sufiaadem
      @sufiaadem ปีที่แล้ว

      ቢኪን ባውደር እረስተሽ ይሆናል

    • @Hayat-p8o
      @Hayat-p8o 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም ወላሂ ሁሌ ጊዜ

  • @zaynabhajiumer3620
    @zaynabhajiumer3620 2 ปีที่แล้ว

    Maasha allaha🥰

  • @hawi-b8h
    @hawi-b8h หลายเดือนก่อน

    ankemsew weyne

  • @fitsumtamiru9054
    @fitsumtamiru9054 2 ปีที่แล้ว

    Gobez

  • @nataltesfaye6341
    @nataltesfaye6341 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆጆ ነዉ ግን ከታች ብቻ ነዉ የሜለኮሰዉ ወይስ ከታችም ከላይም

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว +3

      አመሰግናለው😘
      ከታችም ከላይ ነው ምናልባት እንደኦቭኑ ስለሚለያይ ከላዩ ቶሎ የሚበስል ከመሰለሽ ቀድመሽ የታችኛውን ለኩሺው

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምፍንኮንደህናመጡመሽአላህበጣምአሪፍአሰራርነውእጅሽይባረክሀያቲእጅሽይባረክሀያቲ

  • @foziyimre4561
    @foziyimre4561 2 ปีที่แล้ว

    ቡርትካን ስላለው ጨጓራ ላለበት ሰው ይሆናል እንዴ ውዴ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  2 ปีที่แล้ว

      እሳት ስለሚነካው አሲድነቱ ይጠፋል ስለዚ ጨጓራ የሚነካ አይመስለኝም ለተሻለ ጥንቃቄ ኬኩ ተጋግሮ ከወጣ በጏላ የጨመርኩትን የብርቱካን ጭማቄ ሳታደርጊ ስሪው። ስራዎቼን ስለምትከታተዪ አመሰግናለሁ😘😘😘

  • @HeqmaHeqma
    @HeqmaHeqma 7 หลายเดือนก่อน

    አሰረሉን ኒገሪኝ ዉድ

  • @ekram2626
    @ekram2626 2 ปีที่แล้ว

    Enkuan dena metash

  • @sarabekri4699
    @sarabekri4699 2 ปีที่แล้ว

    Tolo tolo lemdenewu matelekiwu

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  2 ปีที่แล้ว

      Tinish busy neberikugn kahun behuala gin tolo tolo kech elalew😍😘

  • @ekram2626
    @ekram2626 2 ปีที่แล้ว

    Konjye cake emokrewalehu

  • @xcg7944
    @xcg7944 2 ปีที่แล้ว

    ቫኔላ አይጨመርምዴ ማር

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  2 ปีที่แล้ว

      መጨመርም አለመጨመርም ትችያለሽ ብርቱካኑ ብቻውንም ለኬኩ ልዩ ጣዕም ይሰጠዋል 😍

  • @astersimatube
    @astersimatube 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ላንቺ ይሁን ውድ እህቴ የኔ መልካም ዋውውውው በጣም ቆንጆ አርገሸ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ውድ በርችልኝ❤🙏🙏 እባክሽን share ሼር አድርግልኝ በእግዚአብሔር ስም ልለምንሽ
    th-cam.com/video/Fw7h61LKT0c/w-d-xo.html