ልዩ የዶሮ ወጥ በዶሮ እግር እና ክንፍ ብቻ //Ethiopian best food chicken legs and wings stew (wot)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @netsikitchen
    @netsikitchen ปีที่แล้ว +2

    Selam selam ewuntiye enkuwan aderesachu wow new liyu yedo weti betam miyagomji doro wet new silakafelishin enamsginaln😊😊😊👍😋

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እዉነቴ ዋዉ ልዩ የሆነ ዶሮ ወጥ ነዉ ይሰራሽዉ ሲያምር እጅሽይባረክ 👌👌👍

  • @yeelsa
    @yeelsa ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ቦታ እውነቴ እንኳን ሰላም ቆየሽን በጣም የሚያምር የዶሮ ወጥ አሰራር ነው እግር ና ክንፍ ተጠቅመሽ የኔ ባለሙያ ፅድት አርገሽ የሚያምር ከለር ያለው ዶሮ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን 👌💕👌💕

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 ปีที่แล้ว +1

    wow enkuan aderesachu ewentey merteyedoro wete aserare new shnkurtu kulatu waw doro asetetatbsh aref new merte doro akerarebsh melkam bale ejesh yebarekh

  • @ምስጋናዘወትር
    @ምስጋናዘወትር ปีที่แล้ว +1

    Enkuan dehina metashinin yetewededish zarem beadis sira silemetash des bilona wow wow bewinet des yemil konjona yemiyasgomez biluny yemil ayinet konjo azegejajet new yasayeshin ejochish yibareku betam enameseginalen nitsihina akerarebu Hulu liyu new ketiyibet belela video enitebikalen 🙏🙏👌👌👌💝💝

  • @kalkidanethiopia1948
    @kalkidanethiopia1948 ปีที่แล้ว +1

    ሀንዬ ሰላምሽ የበዛ ይሁን!
    ዋዉዉ! እንዴት የሚያስጎመጅ ዶሮ ነው የሰራሽዉ ገናን ቆንጆ በሆነ ሁኔታ ነው ያሳለፍሽዉ 😋😋 የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍

  • @melattube5132
    @melattube5132 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ እውነትዬ በዶሮ እግርና ክንፍ በጣም ቆንጆ የሆነ የሚያስጎመጅ ፅድት ያለ የዶሮ አሰራር ነው ያሳየሺን እናመስግናለን ከለሩ እንዴት እንደሚያምር እጅሽን ይባርከው

  • @zizibeauty999
    @zizibeauty999 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ስላም ላንቺ ይሁን እህታችን እውነትን በጣም ምርጥ ነው የሰራሽልን ዶሮ እጅግ ይባረክ እናመሰግናለን ቆንጅ የሚያምር ለመብላትን አምሮትን የሚቀሰቅስ ዶሮ ነዉ እናመሰግናለን💕🌺💕⚘💕💞

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n ปีที่แล้ว +1

    selam lezi bat yehun ehitachin ewnet enkan beselam metashi wowwww betam
    konjo yehone yedoro aserar new yasayeshin egeshi yebark betam lyu koyeta nebern kelb enamesgenalen ewnetya❤🌺❤🌺❤🌺❤🌺❤🌺

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እውነትዬ በዓል በዓል የሚለው መቼም ዶሮ ሲኖር ነው ቆንጆ አድርገሽ በእግርና በክንፊ ምርጥ ዶሮ ሰርተሽ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ like❤

  • @ጣፋጭጣፋጭ-ፈ5ከ
    @ጣፋጭጣፋጭ-ፈ5ከ ปีที่แล้ว +1

    Selam lanchi yihun ewinetye wow doro wetu siyasgomej betam balemoya nesh hulu neger ametatnesh new yeserashielw zeyt albezabetim letenam set it baybeza turu new wedjewalew inamesegnalen 🙏🙏👌👌🥰🥰😍💯

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ የሆነ የዶሮ ወጥ ነው እውነትዬ! ከለሩ አሰራሩ ፅዳቱ ሁሉ ነገር በጣም ነው የሚያምረው ። ሽንኩርቱን ከበርበሬው ቆንጆ አድርገሽ ነው ያቁላላሽው ። ልዩ ለገና የሰራሽው ዶሮ ወጥ ነው ።

  • @eldutube-5505
    @eldutube-5505 ปีที่แล้ว +1

    Selam lanchi yihun ewinetye inkan aderesesh wow yedoro wet bedoro kinfina Igir bicha gize kotabi argesh new yeserashiw litesh bemashin mektefish arif new seats yikotbal kelijich gar demo kebad silehone indezi yishalal dorowin besoft madreksh temechitognal igish yibarek inamesgnalen 🙏🙏😍😍💯😍😍

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 ปีที่แล้ว +1

    ሀንዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
    ዋዉዉ! ምራቅ የሚያስዉጥ ዶሮ ነው የሰራሾዉ ቅባት ያልበዛበት በርበሬም እንዳዛዉ ሁሉም ያምራል ቡፌዉ እናመሰግናለን ሽር ስላደረግሽን🙏👍😍😍

  • @yohannatube
    @yohannatube ปีที่แล้ว +1

    Selam selam lanchim lemelaw betesebishim selam yihun enkuan dehina metash silemetash des bilonal , wow chikin Yale konjona yemisib ,arif tsidit Yale azegejajet new wedijewalew ejish tenash gulbetish Hulu yibarek betam enameseginalen belela video enitebikalen ❤❤

  • @ሮዝማሪንእናዮኒ
    @ሮዝማሪንእናዮኒ ปีที่แล้ว +1

    Selam selam ewu.tiye enkuwan selam metashi konjo ye doro wet yeserashi sidit adirgeshi new,yeserashiw silakafelishin enamsginalen😊😊😊👏

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እውነትዬ በዶሮ እግር እና ክንፍ የሚሰራ የዶሮ ወጥ ነው ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @jonimercy
    @jonimercy ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን እውነትዬ ምርጥ ልዩ የሆነ ዶሮ ወጥ ቀለል ባለ መልኩ ነው የሰራሽዉ ቅላቱ ስያምር የምግብ አቀራረብሽ ዋው በጣም ያምራል ያስጎመጃል ጽድት ያለ አሰራር ነው እጅሽን ይባርከው

  • @hasettube
    @hasettube ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ እውነትዬ በጣም ልዩ የዶሮ ወጥ ነው ከከለሩ ያስታውቃል ችክን ያለ ዶሮ ወጥ በጣም ልዩ ነው ይሄንን የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ ዋውውውው😍😍😍

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 ปีที่แล้ว +1

    እውነትዬ እንኩዋን አደረስሽ በጣም ቆንጆ የበአል ዶሮ እንደሆነ አልጠራጠርም የኔ ባለሙያ በቀላሉ ያፀዳሽበት መገድ ተመችቶኛል ሁሉም አስራሽ ጎበዝ ወጡ ከለሩ ምርጥ ነው የኔ ባለሙያ
    👌👍🙏

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 ปีที่แล้ว +3

    በስመአም እውነትዬ እንዴት የሚያምር የዶሮ ወጥ ነው ! ፅድት ያለ ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ። የሚጣፍጥ እንደሆነ ስራሽ ያስታውቃል።እጆችሽ ይባረኩ። አስራብሽን እኮ ።

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ላንቺ ይሁን እውነትዬ በጣም ፈጣንና ቀለል ይል በዶሮ እግርና ክንፍ ብቻ ብዙ ሳያደክም የሚሰራ ቆንጆ የዶሮ ዉጥ ነው ወድጀዋለሁ ልክ የኢትዮጵያ ዶሮ ወጥ ነው የሚመስለው 👌👌❤

  • @እንደቸርነትህአኑረን
    @እንደቸርነትህአኑረን ปีที่แล้ว

    እውነትዬ ዋውውውው የሚገርም ዶሮ ወጥ ነው የሰራሽው ዶሮ ወጥ መስራት በጣም ሙያ ይጠይቃል አንቺም የሰራሽው የሚገርም የዶሮ ወጥ ነው ከለሩ ማማሩ አንደኛ ነው

  • @brtukankbret6870
    @brtukankbret6870 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እውነትየ እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋወ በጣም ምርጥ በተለይ ከለሩ ሲያዩት ልዩ ነወ ያጓጓል የሰራሽበት ግባቶች እጅግ ጣፍጭ ያደርጉታል 😋እጅሽ ይባረክ 🙏💕💕

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደሰረሽ እውነቴ እንዴት የሚያምር የዶሮ ወጥ ነው የሰራሽው ችክ ችክ ችክ አርገሽ አስጎመጀሽኝ በጣም ደስ በሚል መልኩ አስተኳክለሽ ቆራርጠሽ አጥበሽ አሳምረሽ ነው የሰራሽው የኔ ባለሙያ ስብስብ ብላቹ በአልን ማሳለፋችሁ ደሞ ልዩ ውበት ይሰጠወዋል 🙏💕🙏❤

  • @tesfishemufamily5567
    @tesfishemufamily5567 ปีที่แล้ว

    እውነትዬ ዋውውውውው እንዴት ለአይን የሚያምር እና የሚያስጎመጅ የዶሮ ወጥ ነው የሰራሽው በጣም ልዪ ነው እጆችሽ ይባረኩ ውዴ ዋውውውው ብያለሁ😍😍

  • @saronkesetetube6190
    @saronkesetetube6190 ปีที่แล้ว

    selamshi ybzalgn ewnet ye enkuwan dehna metashi waw betam konjo argeshi new yedero egrun yeserashiw edet yamral ejishin ybarkew 😋💕

  • @BezawitBitew
    @BezawitBitew ปีที่แล้ว

    ሀንዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
    መልኩ ብቻ ይበቃል ብሉኝ ብሉኝ የሚል ዶሮ ነው የሰራሽዉ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን👍🙏