Spa day with friends Best day ever

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 ปีที่แล้ว +3

    እውነትዬ ሰላም ! እንዴት ጥሩ ጊዜ እንደነበረሽ መገመት ቀላል ነው። ሁሉም ነገር ያምራል ። አንዳንዴ እንደዚህ ያስፈልጋል። ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን ።

  • @yeelsa
    @yeelsa ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም እውነቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ የበዛ ይሁን በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ከጓደኞች ጋር እየተገናኙ ግዜን ማሳለፍ ደስ ይላል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን 🙏❤

  • @jonimercy
    @jonimercy ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን እውነትዬ እስፓ ቤት ደስ ሲል ከጓደኞችሽ ጋር እቲምሽን እየተጠቀምሽ የፍሩት ጁስ እየጠጣሽ ዘና ብለሻል ቆንጆ ጊዜ ነው ያላችሁት ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ ปีที่แล้ว +1

    ዋው እውነቴ ደስ የሚል ግዜ ያውም በእስፓ ፈታ ዘና እያላችሁ ከጓደኞችሽ ጋ ደስ በሚል እሰይ እንደዚህ አንዳንዴ ግድ ነው በጣም ያምራል እናመሰግናለን 👌❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እውነትዬ በጣም ጥሩ ግዜ ነው ያሳለፍሽው ደስ ይላል ከጓደኛ ጋር ሆኖ ፈታ ማለት ስፓ ሰብሰብ ብሎ አሪፍ ነው ትዝታዬን ቀሰቀሽው ቤቱ እራሱ ዘና ያደርጋል እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም እውነትን ሰላምሽ በእጥፍ ይብዛ ዋውውው ምናለ ብትጠሩኝ ❤❤❤ አስቀናሽን ዘና ብላቹሃል ዋውውው እንደዚህ በማረ እስፓ በኔቷ አስናድና ለጋበዘችሽ እህታችን ምስጋናዬ ከልብ ነዉ ። ❤❤ እውነትዬ ይህን ሺር ስላርግችልን እናመስግናለንን❤❤❤❤❤

  • @zizibeauty999
    @zizibeauty999 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ስላም እውነትዬ እንኳን በሰላም ሰለመጣ ዋውውው ዛሬ ለየት ያለና ፍታ ሚያርግ ፍድዬ ነዉ ያካፍልሽን እንደዚህ በሚውሱሽና በምትውጅቻው ሰዎች ጋ ስብስብ ብለሽ እየተዝናናሽ ማሳለፍ በጣም ልዬ ነዉ ድስ የሚል ቆንጆ ግጌሽን ስላካፈልሽን ካልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 ปีที่แล้ว +3

    እውነትዬ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ሼር ያደረግሽን ። እቤቱ እንዴት ያምራል። የምግብ አይነት ነው የተሰራው። ያንን መስቀል ግን ይዘሽው ሂጄ 😂 እንኩኩዋን ሪላክስ አደረግሽ አንዳንዴ ያስፈልጋል ።

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን እውነትዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ አንዳንዴ እንደዚህ ፈታ ዘና ማለት ግድ ይላል አልፎ እልፍ እስፓ በተለይ ከጉዋደኛ ጋር አብሮ የሆድ የሆድን እየተጫወቱ ግድ ሰው ካላወጣን እኛ ሴቶች ሁሌም ቤት ቤት ስንል ለራሳችን ጊዜ አንሰጥም ጉዋደኛሽም እግዜር ይስጣት ጥሩ ጊዜ ነው ያሳለፋችሁት ። ❤❤ ላይክ ሼርርት

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 ปีที่แล้ว +1

    Wow desh yemle new ejame bemayet zena alen enkuan anchy betam yemyamer bate new megbuchu kelele yalu hulu neger desh yelale enamsegnaln