እርግጠኛ ነኝ ዐብይ ጀዋርን አስሮ እንቅልፍ ተኝቼ አድራለሁ ብሎ አያውቅም ! ይሄ ሁኔታ የራሱን መኖር ስለተፈታተነው ሊያስረው ችሏል ! Great first step - congrats ! What is next ? Is there any courage left to clean up ODP? I doubt !!
Don't forget TPLF ! The source of ethnic federalism as well as the inventor of neftegna Propaganda! If we care about our country this is not the time to criticize Dr. Abiy. This is the time to stand by him. If we don't, we're making the Jewarians further stronger. Everything has place and time. This the time to stand together!! God bless Ethiopia!!
The only question I have why Abiy, took so long to arrest those criminals???? What kind of game will Abiy play????will Abiy, really take serious action moving forward???
Tedy why did you forget the prime minister arrogant speech “ carrying 1 million gundan on my back “finally they expressed there disrespect to the people they lead . They call the people gundan and 1 million they are carrying on there back .I hope you be consistent in exposing this prime minister and his arrogance and be belittling the population .This guy is the same yesterday to day and tomorrow nothing changed.

ቴዲያችን የሚያውቕ ያውቅሃል አንተ ምርጥ ስብዕና ያለህ ትክክለኛው የኢትዮጵያዊ ባህሪይ የሚታይብህ ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ💚💛❤
**አሜን ያኑርልን** 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን! አሜን
ፍቅር ተግባር ይጠይቃል፡፡
ኢትዮጵያ ምንጊዜም በክብር ትኑር፡፡ ግዜወ አልረፈደም አዲስ አበቤ 💚💛❤ ድል ለዲሞክራሲ፡፡
Very nice analysis
Bless you teddy
You’re true Ethiopian! This is the reality! Thank you Teddy! 💚💛❤️
The power of fact God is good all the time !!!
Thanks so much Tadey good job 👍
God bless you Teddy
Wow Teddy!!! Great explanation!!! Thank U !!!
****#ኢትዮጵያ** **#በቀደመ** **#ክብሯ**፣**#በቀደመ** **#እውነቷ** **#ትድናለች**👉ቴዎድሮስ ፀጋዬ**
**ቴዲ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ **#በርታ****
💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
**ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእነ **#እስክንድር**፣ ለእነ **#ስንታየሁ**፣ ለእነ ኢንጂነር **#ይልቃል****
Teddy you are awesome ❣️❤️❤️
ቴዲ የኢትዮጵያዊነት ውሃ ልክ
ፍትህ ለእስክንድር ነጋ💚💛❤
Wow this is nice 👍🏿 view bro. Brilliant teddo
jewar jegna new
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለንፁሀን ለማባያነት ከውንጀለኛ ነብስ ገዳይ ጨፍጫፊ ጋር ለታሰሩት ለእስክንድር: ለስንታየሁ ለአስቴር ለይልቃል ለሌሎችም ንፁሀን ና በኦሮሞ ክልል ለታረዱት ንፁሀን በሙሉ
Good job teddy. We need more from scholars like you.
Tekekele👍👍👍👍👍👈
እስክንድር ነጋ በይፋ በድፍረት ይህ አሳፋሪ ተግባር ከመፈፀሙ አስቀድሞ ጀዋርና እሱ የሚያሰማራቸው ቄሮዎች በአሸባሪነት እንዲፈረጁ የታገለ ጀግና ነው ! ለዚህ ክብርና ምስጋና ሽልማት ነው የሚገባው !
ቴድሻ አንተ የኢትዮጰያ ምርጥ ልጂ ክብር ይገባሀል!!ሌላው ግን ፕሮግራምህ ድምፁ ስለማይሰማ ቢስተካከል ለማለት ነው እናመሰግናለን፡፡
አንበሳው ቴዲ ለዘላለም ኑርልን ለተበደሉት ድምፅ ነህና ይህ ክፉ የማይገልጠው ዲቃላ ቶሎ የሞት ፍርድ ተፈርዶበት ሲሰቀል ማየት እንፈልጋለን
Welcome teddy
ሰላም ቴዶ እንዲሁም የርዮት አዘጋጆች በሙሉ ሰላማችሁ ሁልግዜም ይብዛላችሁ. ለእዉነት እና ለኢትዮጵያዊነት ስለምትሠሩ አምላክ ከናንተ ጋር ነው አይዞአችሁ በርቱ ሁልጊዜም አደምጣችሁለሁ ሀገራችንን ፈጣሪ ከጠላቶቹዋ ይጠብቅልን
Teddy pls bring Anani to the ring. He made an amazing u turn.
እናመሰግናለን ቴዎድሮስፀጋዬ!! ከርዕዩት!!
በእኔ የግሌ የሕሊና ፍትሕ ዳኝነት፣
ቴዲ 100% ትክክለኛና የፍትሕ የእውነት እውቀት የገባሕ እና በትከክል የተገዘብክ(fully comprhend and persuade or carry conviction Person) የአቋምና የመርሕ ሠው ነሕ !!
እውነት ከአንተ ጋር በትልቁ አለ፣
የኢትዮጵያ ችግር ደግሞ መሠረታዊ ነው፣እርሡም የስልሳ አመት ሥሩ ጥልቅ የሆነ ዛፍ ነው፣የሐገሬ ሕዝብ ቅርንጫፋን በመቁረጥ እና በማሥወገድ መፍትሔ የሚገኝ ይመሥለዋል፣
ችግሩ የመዋቅር(የሕገ መንግሥት ነው።)
ይሕን የመዋቅር ችግር ለማሥተካከል ጊዜው አሁን ነው!!!!
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ የተሸፈነብሕ የአይን እና የጆሮ መጋረጃ አሁን ይነሣ፣ይከፈት!!!!
ሠላም ለሐገሬ ለታላቋ ለኢትዮጵያውያ ዘወትር ይሑን፣
እርግጠኛ ነኝ ዐብይ ጀዋርን አስሮ እንቅልፍ ተኝቼ አድራለሁ ብሎ አያውቅም ! ይሄ ሁኔታ የራሱን መኖር ስለተፈታተነው ሊያስረው ችሏል ! Great first step - congrats ! What is next ? Is there any courage left to clean up ODP? I doubt !!
አንተን የሰጠን አምላክ፣ ይክበር ይመስገን። አሜን።
Teddy always standing with true God with you
ቴዲዬ ጅቦችንና ዘረኞች ሀገር አፍራሾችን በአንድ አዳራሽ ሰብስበ ብታስተምራቸው ሸጋ ነበር
TEDDY THE GREAT. !WE ARE THE WINNER !! GOOD JOB
ፍትህ ለስክንድር ነጋ....ፍትህ ለስታየሁ ቸኮል.... ፍትህ ለአስቴር ስዩም.....ፍትህ
ቴዲያችን እናመሰግናለን 💚💛❤
That is why I always follow you Teddy.
Amazing assessment...
Tedye selamh ybeza
ጀዋር ያጀግነው.ለማ ከሱሲ ወቶ ጀዋር ነፍሴ ሲል ነው
ሊላው ዓብይ ወንድማችን ሲሎ የስከረው
ቴዲ እናመሰግናለን !
ውድ ቴዲያችን የጁሀርን ክፋታዊ ድርጊትን በሀሳቡና በድርጊቱ ንፁህ ከሆነው ከእስክንድር ጋር ገዥው የአህመድ ልጅ የአቶ እብይ መንግስት ያደረገውን አይን ያወጣውን። የክፋት ሽፍጥ ታላቁ መፅሐፍ የሆነው መፅሐፍ ቅዱስ በዘመኑ ፍፃሜ ፍርደ- ገምድል ድርጊት በግልፅ በአለማችን እንደሚንሰራፋ የትንቢት ቃሉ እንዲህ ብሏል "ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ ለሚሉ፥ ጨለማውን ብርሃን ብርሃኑንም ጨለማ ለሚያደርጉ፥ ጣፋጩን መራራ መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!" ኢሳ 5:20
ቴዲየ ምወድህ በምክንያት ነው
💯✅✅✅✅✅✅✅
Just for Eskindr senty ASRt Egra Ylkal --?
እድሜህ ይርዘም ቴዶ የኛ ጀግና
Free hskndr 💚💛❤️☑️☑️☑️💪💪💪
Teddy pls take care. There re so many two faced anchors in the rooms u are invited
ቴዲ ትክክል
Please we stand with true God with us
Great teddy,
ጃዋር መታሰር የነበረበት ሻሸመኔ ላይ በአደባባይ ሰው ያሰቀለ ቀን ነበር
Exakt
💚💛❤
ቴዶ አንተኮ መድሀኒት ነህ
Fact
Wow I never seen or heard intelligent person or intelligent journalist Alexis guy.
ዕውነት ለመናገር አሳርፈኽኛል። ድሮ ጎባጣን ለመቃናት እሞግት ነበር። አሁን አንተን ፈጣሪ ሰጠኝ። ተካህኝ። እና እርግፍ አድርጌ ትቼ ሙግት ቀላል ሥራዎችን እሰራለሁ። ስለዚህ አሳርፈህኛል። አምሳሌ ሆነህ ነው የተፈጠርከው። ተመስገን።
ገና ብዙ እናያለን።
Tedros,
You are a " Dedeb chegurelewet"!
መግቢያ ክላሲካል እረጅምና አሰልቺ ነው
The one and only riyot
ጀግና ቴድሾ በስልጣኑ ስለመጣ ነው ያሰረው
Don't forget TPLF ! The source of ethnic federalism as well as the inventor of neftegna Propaganda! If we care about our country this is not the time to criticize Dr. Abiy. This is the time to stand by him. If we don't, we're making the Jewarians further stronger. Everything has place and time. This the time to stand together!! God bless Ethiopia!!
ቴዲ አረ ተወኝ ከምችለው በላይ ነው ትንታኔህ በ23 ክፍልለ ዘመን የሚቀርብ እንጂ አሁን ባለንበት ዘመን ብታስረዳኝ ከአቅም በላይ ሆኖ አብድብሀለሁ በትንሻ ጭቅላቴ እስክንድር እና ጀዋርን ማወዳደር መላእክ እና ሣጥናኤልን ማወዳደር ነው
ጃዋር ሴሩ እየተበጣጠሰ ነው ቀየሀገሩ ያስቀመጣቸው አንገት ሚያስቆርጡ እየተለቀሙ ነው
Abet Tilacha....ante gn ayin binork endat litaregan new bakih?
Tadiya eskeder lemen taser?
Ejig betamt tikikil new tedy.
Tade
True
ergum tedi
እነት ብለካል ቴዲ እስክንድርን እና ጂዋር ከበቡሽን ማነፃፀር የሰማይ እና የምድርን ያህል ግዝፈት አለው ከበቡሽን እስ ቤት ውድጥ የስው ደም እየጮኸ እዴት ያስተኛው እንቅልፍ የለ ው የህሊና እረፍ የለ ው
Ale gena : Eskiel Gabissa & Tsegaye Ararssa !!!!! Yeketlal!!!! Yessss Teddye ye netsuhan dem yetaral eko !!!
Jawar ke eser mewtat yelebetm !!! Beka hizb yichersal mengawn asemarto!!! Beftsum -Befetsum
The only question I have why Abiy, took so long to arrest those criminals???? What kind of game will Abiy play????will Abiy, really take serious action moving forward???
Yes, he will!!
እኔን የገረመኝ መንግስት አግኝተህ ሞተህ አሰረው ብለህ መጨነቅህ ይሁን መደሰትህ ነው። ይህን መንግስት ከምንም አትቁጠረው አንገቱ ላይ ሊታነቅ ያስገባውን ገመድ ነው እያመቻቼ ያለው። በቅርቡ ወደ ግብአተ መሬት ይወርዳል። ጠርሻሎሁ።
ርእሱ እራሱ የሕዋሃት እና የኦነግ ግንባር ውስጥ እንዳለህ መናገሩን የፓለቲካ አዋቂነትም አይጠይቅም::በነገራች ላይ እስክንድርስ የጠየቀውን እስር ነው ያገኘው ማለት ነው? ኢትዮጽያውያን ንቁ ናቸው ::እንዲህ አይነት የአክራሪ ብሄርተኛየእባብ ጉዞ ያውቃሉ::
Yesss: deba erasun
Selte degusun
ቴድሻ ሁሉን በማስረጃ ቁጭ ቁጭ ነው::
ቴዲ እራስህ የሃገራችን ፖለቲካው ተምታቶብሃል::ፀረ ብሄርተኛ ,pro Addis Abeba ትመስላለህ እንጅ
ፀረ አንድነት ነህ:አንድነት የሚለው ቃል ላንተ ; አሃዳዊነት ነው::
አንድነት እና አሃዳዊነት ልዩነት እንዳላቸው መገንዘብ አለብህ::
መርዝ !!!!!
Kkkkkkkkkkkkkk
Tedy why did you forget the prime minister arrogant speech “ carrying 1 million gundan on my back “finally they expressed there disrespect to the people they lead . They call the people gundan and 1 million they are carrying on there back .I hope you be consistent in exposing this prime minister and his arrogance and be belittling the population .This guy is the same yesterday to day and tomorrow nothing changed.
ሌቦች ዞራቹ ዞራቹ ከብርሃኑ ራስ አትወርዱም እስክንድር በአዲስ አበባነት አስታኮ አማራነትን አይደል እንዴ የሚያካሂደው ለምን ስለሱ በግልፅ እታወሩም ሁሌ ብርሃኑ አይሰለቻችሁም
አይ ጀዋር ለሰዉ መስከርም 30 ስትል የአንተ እሬሳህ በመስቀል አደባባይ መስከረም 30 ይወጣልከነግብርሃበሩ 🤮🤮🤮
አዋሳ ከተማ ላይ በንፁሃን ዜጎች ላይ ለተፈፀመው ግድያ ተሳታፊ የነበሩ ግለሰቦች ህጋዊ እርምጃ መንግስት መውሰድ ይኖርበታል !
Kometa
Tedy tekilay negni bayu 30 amet le Oromo serichalehu gin ahun Oromomom biyiz ene negni mehon yalebigni new yalutin esti adamitewina tetinalen!!!!
Jwaer he his devils
ይሄ ጨምላቃ ጀዋር
ተው እንጅ እውር ባንዳ
Abel Seifu ቢቻለኝ ያንተን አውጥቼ ለሱ በሰጠሁት ልል ፈልጌ ለካስ አያይም ልብህን ድፍኖታል እሱንም ልበ እዩር ከሚያደርገው በልበ ብርሀንነቱ ቢኖር ብዙ ይሰራል
**የስምህን ትርጓሜ ብታውቅ ኖሮ እንደዚህ **#አፍህን** **#አትቀደውም** ነበር ከአፍህ የሚወጣው ሽታ ይገርምሃል አካባቢውን በክሎታል እናም እባክህን ጠዋት ጠዋት ከእንቅልፍ ስትነሳ የአፍህን **#ጠ** **#ረ** **#ን** ታጥበው ውጣጣጣጣ** 👉**ክፍት አፍ**
አቤል ! ባለጌ
@@አምላኬተመስገን የኔ ጠረን ለናትሽ ሽቶነት አንገቷን ቀባት ሙትቻ የገረድ ልጅ
@@elishamasreshatesema1963 እኔ ለደደብ እንዲያይ ከምሰጠው ያንችን አንጎል ማስመጠጥ ይሻላል።