ልጆች በ3 ነገር ተጠቅተዋል|| " ተመልከቱ፥ ነገ የሚሆነውን አታውቁምና።" ያዕቆብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 398

  • @BirtukanBorja
    @BirtukanBorja ปีที่แล้ว +3

    Galtomaa mamir girma wandimu ❤

  • @TeqkimHaimeneil
    @TeqkimHaimeneil 12 วันที่ผ่านมา +2

    ❤🎉እግዚአብሔር እርሶን የማይበት የእምነት ኃይል ባይሰጠኝ ማእበል ውጦኝ ነበር ! በረከቶት ይደርብኝ አሜን ።አምላከ አብርሃም ፥ አምላከ ይስሐቅ ፥ አምላከ ያዕቆብ (ቅድሥት ሥላሴ) በነገር ሁሉ ሞገስ ይሁኖት ፤ እመብርሃን በክንፎቿ ትጋርዶት ፣ ቅዱስ ፋኑኤል መልአክ ገጽ ይሁኖት፤ ቅዱስ ዑራኤል መልአክ ጥበቡን፣ ዕውቀቱን፣ ብርሃኑን ጨምሮ ይመግቦት ፣የጻድቃን ፣የቅዱሳን በረከት ይደርቦት።አሜን !!🎉❤

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ ปีที่แล้ว +45

    ብሩክ አባት የስንት ሰው ሂወት በራ ብእርስዎ በረከት 🙏🙏

  • @የድንግልልጅሆይማረኝ
    @የድንግልልጅሆይማረኝ ปีที่แล้ว +38

    የኛ እንቁ አባት ለዘለአለም ኑሩልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት አባዬ እንወዶታለን በረከቶት ይደርብን

    • @simretalemu2791
      @simretalemu2791 ปีที่แล้ว +1

      YENE EHIT YET NEW YEMIAGELEGILUT?

    • @isrhenok5496
      @isrhenok5496 7 หลายเดือนก่อน

      አድሜ ይስጥልን ነዉ!!!
      ለዘላለም የሚኖር ሞትንስ የማያይ ማነው? ይላል ቃሉና

  • @adntadnt554
    @adntadnt554 ปีที่แล้ว +12

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንኦን ይባርክልን እድሜውን ከጤና ጋር ያድልልን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc ปีที่แล้ว +4

    አባቴ እኔ በጠላት ምክንያት አምላኬን የማማርር ተሳዳቢ ሀጥእ ነበርኩ ነገር ግን ፍቅር የሆነዉ ጌታየ በ እርሶ በኩል መጥቶ አስተማረኝ ጠላቴን አሳወቀኝ ከዚያም የቤቴ ሰላም የዉስጤም ሰላም በረከቴም ተመለሰ። ክብሩ ይስፋ መድሐኒዓለም

    • @Enate-21-n9n
      @Enate-21-n9n 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @اوديباي
    @اوديباي หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት እኔም ለነገየ እምጨነቅ ሰው ነበርኩኘ እግዚሀብሄር ይመስገን አሁን ግን ነገየን ለእግዚሀብሄር ትቸዋለሁኘ አልጨነቅም

  • @rahelyiferu1726
    @rahelyiferu1726 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር በርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን የለወጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @12M19G
    @12M19G ปีที่แล้ว +6

    "እግዚአብሔር ቢፈቅድ" ብሎ መናገርን እየለመድኩ ነው ። ስራን እና እቅድን ሁሉ በእግዚአብሔር ስር እንደማሳረፍ እረፍት የሚሰጥ ነገር የለም ። በራሴ ውሳኔ በራሴ ፈቃድ ብቻ እግዚአብሔርን ሳልጨምር የወሰንኩዋቸው ውሳኔዎችና ያደረግኩዋቸው ድርጊቶች ሁሉ መልሰው የጎዱኝ እኔን ነው ። ካለፈው ስህተት እየተማርን ዛሬን በጥራት እንኑር ። ጥራት ማለት የእግዚአብሔርን ፈቃድ ያገኘ እቅድ ሃሳብ እና ድርጊት ነው ።
    ዛሬን እንኖርባት ዘንድ በነፃ የሸለመን እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 ปีที่แล้ว +10

    አባቴ ❤ ልዑል እግዚአብሔር ❤ ሆይ እኒህን የመሰለ አባት ስለሰጠኸን እናመሰግንሃለን ። አብዛልን አባቴ ሆይ

  • @samsungalaxy8462
    @samsungalaxy8462 ปีที่แล้ว +2

    ከምድኑት ያድርገን

  • @Kasr-r6g
    @Kasr-r6g 3 หลายเดือนก่อน

    ስላስተማሮን ሰለመከሮን ቃለይወት ያሰማልን አባችን እረጅም እድሜ ከጢናጋ ይስጥልን አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እርሶን የሚገልፅልኝ ቃላት አጣሁኝ ብቻበዚህ ዘመን እርሶን የመሰለ አባት የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ረጅም እድሜና ጤና አምላክ ይስጣት በረከቶ ይደርብን💖💖💖❤❤❤🙏🙏🙏

  • @rosagiorgiprim6746
    @rosagiorgiprim6746 ปีที่แล้ว +1

    እዝጋቤሔር እድሜነጤነ ይሥጦት ❤❤

  • @AberehamAlesew-y3j
    @AberehamAlesew-y3j หลายเดือนก่อน

    አባቴ ወልደ ማርያም ብላቹህ ጸልዩልኝ አቅቶኛል በድያለሁ

  • @Fitgf
    @Fitgf ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን❤

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 ปีที่แล้ว +30

    አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን

  • @WeyniMurad
    @WeyniMurad ปีที่แล้ว +1

    Aebaye edmena Tena yistlin medhniaelem ⛪⛪⛪🛐🛐🛐🙌🙌🙌🕯️🌹🕯️🌹🕯️👏👏👏💐💐💐🙏🙏🙏💖💖💖

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 7 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤የኛ እንቁ አባት ❤❤❤የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎችን አንቅተዋል እያነቁም ነው እረጂም እድሜና ጤና ይስጦት ሁላችንንም መፈወስ እንዲችሉ
    አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ለፈውስ አብቃኝ

  • @zelalemgebeyehu2533
    @zelalemgebeyehu2533 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን። አሜን

  • @fikeraddsmolaa2960
    @fikeraddsmolaa2960 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቺን

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 ปีที่แล้ว +30

    እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም የመዳናችንን ቀን ያቅርብልን አሜን አሜን አሜን።

  • @ggvg-om6lu
    @ggvg-om6lu ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን በረከታቶት ይደርብኝ አባቴ በፀሎታቸው አስቡኝ 🙏🙏🙏🙏😭😭

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤ አባ እድሜ ይስጦት።።።።

  • @etab6004
    @etab6004 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሄር ረጅምና እድሜ ጤና ይስትዎት አባታችን

  • @bediluwolde5592
    @bediluwolde5592 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእርስዎ አስተምህሮ ይኸው መፀለይ መስገድ እና መንፈሳዊ የሆነውን ውግያ እንድናውቅ እና እንድንበረታ አድርገውናል አሁንም ረጅም ዕድሜ እና ጤና ያድልልን በርቱል አባታችን በፀሎትዎ ያስቡን እኛ ልጆችዎን ።

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ሁሌም የምለው እድሜ ጤና ይስጦት !!! ዘመናት ቢደመጥ እውነት የሆነ ! ከግለስብ ፣ቤተስብ ሀገር ድረስ ህይወታችን አስተሳስባችን ያመጣብንን የመናፍስት ፈተና ማን አስተዋለው ??? ልቦና ይስጠን ።

  • @aragashdabele7691
    @aragashdabele7691 ปีที่แล้ว

    አሜን.አሜን.አሜን
    ቃለ. እይወትን.ያሰማለን
    የኛ.እንቁ አባት.በእድሜ.በጸገ.ያኑርልን
    በጸሎት.አሰቡኝ.ፍቅርተ.ማርያም.ብለው

  • @ታሪክየአማረችልጅፍቅር
    @ታሪክየአማረችልጅፍቅር ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ከመላው ከነቤተሰቦችዎ ያድሎት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aman28el
    @aman28el 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ። ቃሎት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜን ጌታ ያድሎት።

  • @tsigehabte9793
    @tsigehabte9793 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን ሰለ ሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤

  • @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
    @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ ปีที่แล้ว +10

    ኣባ እንኳን በሰላም መጡልን
    ኣባታችን እግዛብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏❤️

    • @asnagetchberu7740
      @asnagetchberu7740 ปีที่แล้ว

      ❤❤🙏🙏🙏❤❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ኣባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛሎት ኣባዬ
    እግዚአብሔር ኣምላክ ሆይ የመዳኔ ኣቅርበልኝ

  • @urud8496
    @urud8496 ปีที่แล้ว +8

    የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአቤሔር ይመስገን አባታችን በዕድሜ በጤና ያኑርልን

  • @Simeg-zn2cn
    @Simeg-zn2cn 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት በሰላም ከስደት ተመልሽ እስከ ቤተሰቦቸ ለ መፈወስ ቢ አበቃኝ በግዚአቤር ፍቃድ❤❤❤😢😢😢😢

  • @MekdesWubet
    @MekdesWubet 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን አድሜና ጤና ከነቤትስባችዋ ይስጥልን አግዚአብሔር ኑሪልኝ በዖሎት አስቡኝ አሞኛል

  • @etho826
    @etho826 ปีที่แล้ว

    አባታችን እመአምላክ ትጠብቅልን😢😢😢❤❤❤

  • @selamawitelias5990
    @selamawitelias5990 ปีที่แล้ว

    አባታችን ረጅሜ ከጤናጋር ይጦት ቃልህይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን አሜን

  • @SamsonW.gebriel-ui5vj
    @SamsonW.gebriel-ui5vj 4 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን አባት በእርሶ እግዚአብሔር ንና ኢትዮጵያዊነትን አየሁ። ሺ ዓመት ኑሩልን!!

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 ปีที่แล้ว

    ውድ አባታችን መምህር ግርማ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እንደንስር ያድስልን አሜን🤲🤲🤲🤲

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ይሰጥልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @mariamawytandhana.arsema523
    @mariamawytandhana.arsema523 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አበተችህን

  • @selamawitworku7903
    @selamawitworku7903 8 หลายเดือนก่อน +1

    ለዘለአለም ኑሩልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @ShebreAsmamaw
    @ShebreAsmamaw 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤

  • @HelenGebremeskel-l3o
    @HelenGebremeskel-l3o 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yegna memhr qal hiwet yasemaln berekatchu yderbn...

  • @marebelu
    @marebelu ปีที่แล้ว

    አባታችን ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💚💛❤🙏

  • @WaqayyoAbdiikootii
    @WaqayyoAbdiikootii 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስምልን አብትችን ❤❤❤

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት ❤

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤አባታችን ፀጋ በረከትዎት ይደርብን በጣም ደስ ይላል

  • @fyry8481
    @fyry8481 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AdseMale-x2r
    @AdseMale-x2r หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አባታችን ❤❤

  • @woyinshetachalu1186
    @woyinshetachalu1186 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @ሙናራያየሮቢቷ
    @ሙናራያየሮቢቷ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን
    ለአባታችን ቃለ ህይወትን
    ያሠማልን 💐💐💐💐💐💐
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @br8600
    @br8600 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
    እግዚአብሔር በቸርነቱ በምህረቱን ይማረን
    🙏❤❤❤

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj ปีที่แล้ว +1

    አባ እግዚአብሔር አይነልቦናችንን ያብራልን ቃለህይበት ያሰማልን

  • @maryam-e6c7q
    @maryam-e6c7q 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለእርሶ ይሁን ኣባታችን በረከታቹ ይድረሰን🙏🙏🙏

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 ปีที่แล้ว

    አባት አለምዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት የኔ አባት

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🤲🥰

  • @tsigehabte9793
    @tsigehabte9793 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤

  • @sifaani-o1t
    @sifaani-o1t 5 วันที่ผ่านมา

    ishii Abaa abaa 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow ปีที่แล้ว +8

    አባታችን መላከ ምክራት፣ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 ปีที่แล้ว +1

    ለኔማ አባቴ በረከቶት ይደረብኝ እቁ አባት አድሜ ከጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Ashu-l4p
    @Ashu-l4p 2 หลายเดือนก่อน

    Fetari enedereso ayenete abatochen yabezalel❤❤❤❤❤❤❤

  • @hymanotyirga6477
    @hymanotyirga6477 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አባቴ እግዝሐብሔርን የምናሰቀድምበት አደበት ይስጠን አምላክ

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከታችሁ ይደረብኝ

  • @elenihailemicael6368
    @elenihailemicael6368 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ssss4655
    @ssss4655 ปีที่แล้ว +8

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @shams9208
    @shams9208 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ጠና ይስጥልን ክፉ አይንካሆት

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገነ አባታችን ❤❤❤

  • @jonsax8160
    @jonsax8160 ปีที่แล้ว

    የተከበሩ መ ምህር መልአከመንክራት ግርማ ወንድ ሙ ፈጣሪያችን ልዑል እግዚዓብሄር እድሜናጤናዉን ይስጥልን🌲🌼🌹👏

  • @ሰኒከምዛንቴፕ
    @ሰኒከምዛንቴፕ ปีที่แล้ว

    አሜን ያገልግሎት ዘመኖት ይባሬክ

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 11 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን

  • @alemtsehayzewdie5942
    @alemtsehayzewdie5942 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    Long live Memhir abateee!!!!

  • @mestuengda1165
    @mestuengda1165 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን እረጂም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ እዴው ብችል የኔ እድሜ እርሶ ጨምሮ ቢሰጥልኝ ፈጣሪ ደስተኛ ነኝ

  • @helentesfa9141
    @helentesfa9141 ปีที่แล้ว

    አባቴ በፀሎት ያስቡኝ ወለተኪዳን

  • @Hrjh-uz3vy
    @Hrjh-uz3vy 3 หลายเดือนก่อน

    ኑሩልን አባታችን😢🎉

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 ปีที่แล้ว +2

    የነገን እግዚአብሔር ያውቃል።አንጨነቅ

  • @ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ

    እግዚአብሔር ይመስገን ከአባታችን ቃለ፣ህይውት፣ያሰማልን፣በረከቶት፣ይድረስን፣አባዬ❤❤❤

  • @ehto5642
    @ehto5642 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @FisehaMelaku-k9p
    @FisehaMelaku-k9p 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት

  • @Hellakingo
    @Hellakingo ปีที่แล้ว

    Fetari ergem edeme yestwete 🙏🙏🙏

  • @BelaynehAbebe
    @BelaynehAbebe ปีที่แล้ว +6

    እግሬ ቢነቃ እንዲህ አይነት አባት አይገኝም ከተለመደው ስብከት ልዩ ትምህርት ሚሰጥ ጥልቅ እውቀት በልዩ ትንታኔ በ ጥዑም ልሳን ተጀምሮ እስከሚያልቅ የማይቀላ የማይደበዝዝ ትምህርት እድሜ ከጤና ተመኘው በረከት ናፋቂ ነኝ አስቡኝ

  • @bayoshbayosh7446
    @bayoshbayosh7446 ปีที่แล้ว +17

    አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ አባት በረከቶ ይደርብን ኑሩልን ፈጣሪ ከኔ ቀንሶ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ 💗💗💗🙏

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛ የተሰጡን አባታችን በእውነት የተደፈነብን ሰውች ነን።

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 ปีที่แล้ว

    አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ ปีที่แล้ว

    አባ እድሜናጤና ይሰጥውት ይኑርልንንንን

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 ปีที่แล้ว

    እግዜህበር እንደናተያሉትን አባቶች ያብዛልን

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 ปีที่แล้ว +3

    አባ
    ታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fikerneghe660
    @fikerneghe660 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 ปีที่แล้ว

    አባቴ ኑሩልኝ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯⛪️
    ነገ እግዚአብሔር ቢፍቅድ የልቤን መልካሙን ሀሳብ ከሐጢያት በስተቀር ያከናውንልኝ
    ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን⛪️

  • @destaw1251
    @destaw1251 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢እኔ እጂ ሀጢቴ በዛ

  • @tigወሎየዋ
    @tigወሎየዋ 5 หลายเดือนก่อน

    አባታቺን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጠወት እኔ የሰወን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በህልሜ መዝሙር ስዘምር ነዉ የማድረዉ
    ጣት ስነሳ ያኑ መዝሙር ዘምሪዘምሪ ይለኛል

  • @asnakechalemu1950
    @asnakechalemu1950 7 หลายเดือนก่อน

    አባቴ እድሜና ጢና ይሰጦት

  • @alemeyeleye8479
    @alemeyeleye8479 ปีที่แล้ว

    ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በረከትዎ ይድረሰኝ ለከርታታዋ ሃጥያተኛ የጠፋነውን በጎቹ ለመፈለግ እርስዎ የላከልን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏