ወቅታዊ ትምህርት ‘’ ሀገር የሌለው ሰው “ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ። ሼር ሼር ዓለም በተዋህዶ ድምፅ ትጥለቀለቅ።
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025
- የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ወቅታዊ ትምህርት ይደመጥ ይደመጥ ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ። ሼር ሼር ሼር ሼር ዓለም በተዋህዶ ድምፅ ትጥልቀለቅ። ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
እጅግ በቁጥር የበዙ ሰዎች ስሜታቸው ከመለዋወጡ በፊት፤ ስሜታቸው እንዲለወጥ ከውስጥ የሚገፋ ኃይል እንዳለባቸው ልብ አይሉትም፡፡ ምክንያቱም፤ መናፍስቱ ከውስጥ ሆነው በኛ አሳብ ልክ ሲጣሉን፤ ራሳችንን በራሳችን የምናወራ እንጂ ከሌላ ባዕድ ፍጡር ጋር እየተዋጋን እንደሆነ አናስተውልም፡፡
ርኩስ መናፍስት የጥፋት አሳባቸውን ወደ ጥፋት ግብር ከመቀየራቸው በፊት ሁልጊዜ መቼት የሚባለውን "መቼ" እና "የት" የሚለውን የሥነ ጥበብ ሕግ ይጠቀሙታል፡፡ ይኸውም፤ መቼ የጥፋት አሳብ ማመንጨት፣ መቼ የጥፋት ግፊት መጨመር፣ መቼ የጥፋት ግብርን ማጽደቅ የሚል፤ ጊዜን ከውስጥ ወደ ውጪና ከውጪ ወደ ውስጥ የመጠበቅ ሂደት ይጓዙበታል፡፡ የት ብለው በሚጠብቁት የቦታ መምረጥ አሠራር ውስጥ፤ የት ሥፍራ ላይ ጥፋቱን እንደሚመሩ፣ የውስጥ ጫናውን እንደሚፈጥሩ፣ የግብር ሂደቱን እንደሚያስፈጽሙ እኛ ውስጥ ሆነው ያቅዳሉ፡፡ ምሳሌ ስንመለከት፤ በመንፈሳዊ ጥንካሬና መረዳት ውስጥ ባለንበት ሰዓትና ቦታ ላይ መናፍስት ዝም ይላሉ፡፡ ከጊዜያት ቆይታ በኋላም ወደ ሥጋዊ አኗኗርና ድክመት የምናዘነብልበት ጊዜና ቦታ ሲመጣ፤ ከውስጥ ሆነው የመጣላት እቅዳቸውን ከውጪ በመጣው አጋጣሚ አስታከው ለመፈጸም ይታገላሉ፡፡
አሁን አንዳንድ ሰዎች ትናንት ሰላም ብለናቸው ዛሬ ሰናገኛቸው ኩርፍ ብለውን ያልፋሉ፡፡ ትናንት ተሳስቀን፣ ተደስተን፣ ብዙ ቁም ነገር አውርተን፣ ለዛሬው ጊዜ እቅድ አውጥተን ሳለ፤ ዛሬ ስናገኛቸው ፍጹም ከትናንት ተቃራኒ ሆነው የሚያስደነግጡን ሰዎች አሉ፡፡ ይሄ ግለሰቦቹ ውስጥ ያሉት መናፍስት ሰውየውን ከውስጥ ወደ ውጪ ሲጣሉት፤ ይሄ የውስጥ ፍጭት ወደ ውጪ በተገለጠ ጊዜ፤ ግለሰቡ ለራሱ መለዋወጡ ሳያውቀው በሚተረማመስ አሳብ መካከል ዝብርቅርቅ ያለ ጠባይን ይገልጣል፡፡
በሌላውም ደግሞ፤ ከጊዜያት በኋላ ወደ ሕይወታችን የሚገቡ መናፍስት የጠባይ መዘባረቅ እንዲፈጠርብን ያደርጋሉ፡፡ አንድ ግለሰብ በቡዳ መንፈስ ቢያዝ፤ መንፈሱ የተዋረሰውን ግለሰብ የተነሣበትን ሰው(አዋራሹን) ጠባይ ሊያሲዘው ይችላል፡፡ ችኩል የነበረ ሰው በቡዳ ሲበላን፤ እኛም ካለተፈጥሮአችን ችኩል ለመሆን እንገደዳለን፡፡ ጠበኛና ደመኛ የሆነ ሰው የቡዳ መንፈስ ወደ ሕይወታችን ሲመጣ፤ ጥል የምንፈራና የምንሸሽ የነበርነው ሰዎች ተለውጠን አምቧ ጓሮ የምንፈጥርና ለጠብ የምንጋበዝ ሆነን ቁጭ እንላለን፡፡ የመተት መናፍስትም በተመሳሳይ፤ የመታቹንና የአስመታቹን ጠባይና ባሕሪይ ለተመታቹ ግለሰብ ስለሚያዋርሱት፤ መናፍስቱ የኛ የተፈጥሮ ጠባይ ባልሆነ ሁናቴ እንድንግለጽ ሊያስገድዱን ይችላሉ፡፡
" መልካም ሰው ከልቡ መልካም መዝገብ መልካም ነገርን ያወጣል፥ ክፉ ሰውም ከክፉ መዝገብ ክፉ ነገርን ያወጣል።"
(የማቴዎስ ወንጌል 12፥35)
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን❤❤😢😢😢😢😢
አባታችን ድንግል ማርያም ትጠብቆ :: ወንጌሉን እንዲህ እያብራሩ የሚመግቡን አባታች መድሀኒያለም ጉልበት ይሁኖ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም የእስራኤል አምላክ ልቦናችን ይክፈትልን ቅዱስን በልቦናችን ላይ ይጻፋልን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉም የቃሉ ባለቤት ሉዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ
ለአባታች እድሜያቸውን ያቆይልን። በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን። አባታችን
አባታች ቃለህዉት ያስማልን ልቦናይስጠን
Amen amen amen
አሜን፫
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እግዚያብሄር ይመስገን የኔ አባት ያገልግሎት ዘመንዎትን ረዘም ያድርግልን
ቃልሕወት፡ያሰማልን፡ኣባታችን፡በግዛብሐሪ፡ስም፡በጣምነዉ፡የምጨነቀው፡ጸልዩልን፡ገነት፡እባላለዉ፡ከሎንዶን,እንግልዝ።
#ይችን ቀን ለማየት ያልታደሉ ብዙዎች ናቸው እኛ ግን ዛሬን ስለተሰጠን ስለሁሉም ነገር ቸሩ መደሀኒአለም ይመሰገን🙇መዝ 51፣14 አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ እንደ ምህረትህም ብዛት መተላላፌን ደምስስ ከበደልን ፈጹሞ እጠበኝ ከሀጥያቴም አንጻኝ🙇
አቤቱ እንደቸርነትህመጠንማረኝ መዝሙር50-1
አቤቱ ልናመሰግነው ይገባናል ልክ ነሽ
አሜን
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አቤቱ አምላክ ሆይ ማርን ይቅር በለን እናት ሀገራችን ሰላም ይድርግልን ሀገራችን እና ህዝባችን ሰላም አድርግልን ኢትዮጵያ አንተ ጠብቃት ጌታ ሆይ ቻር ወር ይሰማን😭😭😭😭😭😭😭💛💚❤💛💚❤💛💚❤💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
ይህን እሚጣፍጥ ትምህርት እድሰማ ለረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን ሀይለ መለኮት እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባቴ እረዥም እድሜና ጤና ይድሎዎት ፀጋውን ያብዛልዎት አማኑኤል
amen amen amen amen
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen
@@sser8405 56гн abay 4 uip6
ኣባታችን እ/ር ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በቸርነቱ ይቅር ይበለን በፀሎት ያስቡኝ 😪😪😪🙏🙏🙏🤲🤲🤲
እኳን ለቸሩ መዳህኒአለም አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሳችሁ 👏👏🕯
ቸሩ መዳህኒአለም እሄን ክፉ ዘመን በቸርነቱ በይቅርታው ያሻግረን ፀሎት ልመናችንን ይቀበለን😭 አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
አባ እንኳን ለቸሩ መድኃንያለም ዓመታዊ በአል አደረሶት እባኮትን አዋሳ የሚመት መቼ ነው።
አሜን አሜን አሜን
Ameen
መምህር በጣም መካራ በዛብኝ ረጅም ዘመን ትምርቶ እከታተላለው በምፀልዩ ግዜ የክርስትና ስሜ ወለተ ማርያም ነው ይፀልዩልኝ አበቴ
ዋው ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ፀጋዉን ያብዛልን መምህር
እልልልልልል አባታችን መምህር ግርማ እግዚያብሕር የአለም መድሀኒት እድትሆኑ እደመርጣችሁ ሁሉ እድሜናጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እኛም በተስብን ለመርዳትኑሮን ለማሻሻል በስደት አለምላይ የምንኖር ሁሉ በስላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን
እመብርሀን ትጠብቅልን እድሜናጤናትስጥልን ከኔምእድሜትጨምርሎት አባቴበረከቶት ይደርብን
ውድ አባታችን. እንኳንበሰላም።መጡልን. እመብራሀን ትጥብቅልን.
በእድሜ።በጤና ያቆይልን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ጸጋዎን ያድልለ
አሜን አሜን አሜን ኤዲሜ እና ጠና ዩሰጥሊን አባታቸን ከዱበያ አገረ ነው
የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን ፈጥሮ የማጥለን የአባቶቻችን አምላክ የቅዱስ ዮሐንስ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ተመስገን💒🕯💚💛❤🌾
ውድ ኣባታችን እንዃን በሰላም መጡ እመቤታችን ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🤲🤲🤲
እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን
Amen Amen Amen
አባቴ የእርሶን ትምህርት ያለማስታወቂያ ጣልቃ ስሰማ ህይወቴ ትታደሳለች እርጋታዋ እንዴት ደስ እደሚል ሀይለመለኮት በቀን በቀን ስለምታገኛቸው እንዴት የታደልክ ነክ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አባቴ!!!
መምህር ግርማ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጥልን አባ ከት. ፍርድን የሜተካ ይህም
እርሶ ነብይ ነዎት ሐዋርያ ጳውሎስ ነዎት ምቀኞችዋ
እንደ ቄጠማ ይትጨድ እንዲሁ በቅ ናት እንዳረሩ
ወደ መቃብር ይውረድ ጥበብን እግዚአብሔር ይግለጽለዎ አባቴ እንወደወትለን ንርልን።
ምቀኛ ለስውም ለሀገርም ሳትበጅ ወደ መቃብር ትወርዳላችሁ መምህር ን የንካ ቅዱስ ሜካኤል
በስይፉ ይውጋችሁ እውቀት ስሌላችሁ ማስተማር አትችሉም እልተማራችሁም መተተኛ ምቀኛ ስም የልለሽ ናችሁ አትረብም።
አቤቱ ጌታዬ መድኃኒቴ ኣባቴ ብዛዬ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ ክርስቶስ ሆይ ማረን ኣምላኬ ሆይ እንድ ክፋታችን ኩፉ ሲራችን ሳይሆን ኣባት ሆይ እንድ ኣባትነትህ ጌታዬ ማርን ራራለን ኣጥፍትናለ ብድለናል እና ፍጣሪ ሆይ ይቅር ብለን አቤቱ መልካሙ ዘመን ኣምጣለን አቤቱ መህርትህ ሲጥን ኣቤቱ በባኣድ ሀገር ይሚኒኖሮ ልጆችህን ወድ ቅድስቲ ሃገራችንም ሰብሲበን ለንስሃ ምት ኣብቃን 💒 🙏➕🙏🙏🙏💒ኣባታችን ቃል ህይወት ያሰማለን በርክትዎት ይድርብን ኣሜን🙏💒➕
ኣባታችን ሀገራችንን በፀሎታችሁ የምትጠብቋትን እናንተን ቅዱሳንን ያብዛልን ኣሜን
ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን እረጂምእድሜ ከጤናጋር ያድልልን!!!
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስምልን አብትችን ❤❤❤ ረዥም እድሜ ና ጤና ይስጥቹ❤❤❤
እንኳን በሰላም መጡልኝ አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን #መድኃኔዓለም_የድንግል_ልጅ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለመድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል አገራችንና ህዝቦቿ ይጠብቅልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ ጓደኛዬ
እንኳን አደረሰን አደረሰን አባታችን ቃለ ይወሁት ያሰማልን በእድሚ በጤና ያቆየልን ፈጣሪዬ ቸን
@@LemLemTv-h1o አሜን አሜን አሜን
@@bhmk440 አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ ጓደኛዬ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ
ትክክል አባታችን ቃና ለፀሎት የቃናውን ያህል ስአት አንሰጥም ወላድተ አምላክ ልቦና ትስጠን አባታችን በፀሎት ያስቡን በባእድ አገር ላለነው ልጆቻችሁ ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፍ እየሩስ አሌምን ወለላይቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ታውርስልን
አባቴ በምድር ላይ አገር የለኝም ብዬ አይከፋኝም በርስዎ ትምህርት አገሬን ልቤ ውስጥ አግኝቼአታለሁ!!!
አሜን ለመምህራችን በሁሉም ቦታ በይ አቅጣጫው ድምጽዎትን እንዳሰሙ ነው
ግዴለም
ቀን ያስጎነብሳል
እግዚአብሔር ያነሳል
ለሁሉም ጊዜ አለው
በትክክል
#ቃለ ህይወትን ያሰማልን #አባየ ቸር አምላክ የናተን ፀሎት ሰምቶ ይማርን ይቅር ይበለን
አቤቱ ጌታ ሆይይይ እኔነቴን ግዛው አሰቸጋር የሆነ ማንነቴን አስወግደውና ማስተዋልና ጥበብ ስጠኝ እኔ ጎስቆላ ወለተ ኢየሱስ ብለውበቅድስት በጸሎተወ አስቡኝ አሜን
ውድ አባታችን የምንወዶት የምናከብሮት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ባሉበት ቦታ ሁሉ ይከተሎት በረከቶዎ ይደርብን
abatatenen lemayete yabekane
አባቴ እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል
አማልን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይውት ያስማልን አቤቱጌታይ ከዚህ ማህት አተ ጠብቅን እናት ሀገራችንን ከመጣባት ማህትስቃይ ይግላግላት አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህር የአገልግሎት ዘመነቸዉ የተባረከ ይን እግዚአብሔር በምህረቱ ያሰበን ማሰተዋልን ይሰጠን 🙏🙏🙏
ጌታ ሆይ ቃልህን በልቤ አኑርልኝ እግዚአብሔር ሆይ ኤፍታህ በለን ያባቶቻችን አምላክ ሆይ የተዘጋብንን ሁሉ በፍቅር ክፈትልን አምልኮትን እንድንጠብቅ አግዘን አበርታን አገራችንን ሰላም አድርግልን
አባቴ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በረከትዎ ትደርብን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀሎት ልመናዮት ይድረስል
ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አባታችን🙏🙏🙏🙏
አባቴ ዛሬን ሳይ አልፎ የማይበት ቀን ናፈቀኝ ቅዱስ ገብረኤል አባቴ አተው ጭንቄን አቅልልኝ
ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን ይፍቱኝ አባቴ ወለተ ማርያም እያሉ በፀሎት አስቡኝ
ሰላማ አባዬ አሜን አሜን አሜን
ያሳዝናል ብቻ እዉነት ነዉ
ቃለ ህይወት ያስማልን አባዬ
ስላም።እሜን እሜን እሜን ።እባታችን።እባታችን።እባታችን።አመሰግናለሁ ።ቃለህይወትያስማልን።እግዚአብሔር ይመስገን።
አሜን
አባቴ እንኳን አደረሳቹ ቸሩ መድንያአለም አገራችንን ሰላም ያርግልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንንን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌🙌
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋይጠብቅልን ቸሩመዳኒያለም
amen.amen.amen.amen.amen.amen💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
የፍቅር የሰላም የእምነት ፅናት አርአያ ቡሩክ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የርሶ ትምህርት አጥንት ሰብሮ የሚገባ ትውልዱን በስመ ምግባር የሚገስፅ ወደ ፅድቅ እንድናመራየሚረዳን የተባረከ አገልግሎት ነው እግዚኣብሄር በእድሜ በጤና ይባርክልን አባታችን!!!!! አሜን
አባታችን መላከመንክራት መምህር ገርማወንድሙ እንደምን አሉ አባታችን በሰላም በእድሜ ከነቤተስበወት እረጄም እድሜ ይስጥልኝ እስወን ከ9አመት ሆነኝ ከአወኩኝ ከዚያጅምሮ የማይጠግብ ትምህርተወትን እየተመገብኩ እስካሁንደርሻለሁእግዝአብሔር ይመስገን ሀይለመለኮት አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅልን
አሜን አባታችን እድሜ ይስጥልን ብልጭልጭ አሸንፎን ወይ ትዳር አልያዝን ወይ አልተማርን ትምህርቱን ትተን ወጣን አለን እዳለን ካረብ ቤት ሽትቤት አጥበን ተብለጭልጨን ወድም እህቶቻችንን ታይተን እነሱም እደኛው ብልጭልጭ አምራቸዋ እየተወራረስን አለን. እዳለን በቸርነቱ ያረጋጋን
እዉነት ነው እህታችን
Amen Amen Amen
አባታችን ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል ።ይሄን የመሰለ ትምህርት ስላስተማሩን አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት ጸጋውን ያብዛሎት ። 🤔 ዲስ ላይክ የምታደርጉ የዳቢሎስ ልጆች እነ ደብተራዎች እነ ጠንቋዮች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ።አባታችን የሚናገሯት ነገር አንዷም መሬት ጠብ አትልም ይልቅ ጆሮህን እና ልቦናህን ከፍተህ አዳምጥ። ነገ ዲስ ላይክ የምታደርግበትን እጅህን ቆራርጦ ይጥልልሀል። አጋንንት እንደው ውለታ አያውቅም ።ይልቅ ፈጣሪህን አጥብቀህ ያዝ እሱ ነው እሚበጅህ። አባታችን እባኮት ስለ ኢትዮጵያ ሀገራችን በደንብ ጸልዩ ።እርሶና እርሶን የመሰሉ ቅዱሳን አባቶች ጸሎት ከመጣባት ክፉ መከራ ትወጣለች አምናለሁ ። እንደኛማ ሀጺያት እየሆነ ያለው ነገር ሁሉ ሲያንሰን ነው።
አባታችንን ቃለ ሂወት ያስማልኝ. የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን. አገራችንን ስላም ያድርግልን. የንፁሀን በከንቱ አይፍስስ.
መምህር እንደምን ሰነበትክ ለአባታችን ረጅም እድሜ ያድልልን አገልግሎት ከጀመሩ ቦታውን ብትገልጽልን ደስይለናል የበረከቱ ተካፋይ መሆን እንፈልጋለን እግዚአብሔር ይስጥልን
እዉነቱ ለተዋህዶ አባታችን ቃለሔወት ያሠማልን ፀለተወት በርከተወት ይድርሠኝ ለኔ ለሀጥያተኝዋ እማምላክ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያግልግሎት ዘመነወትን ትባርክልን አሜን አሜን አሜን የሠማነዉን በልቦናችን ይሁን ይደርግልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እኳን ደህናመጡልን መምህር እግዛብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቱን ፀጋውን ያብዛልዎት ለቸሩ ለመድሀኒአለም ክብረ በአል በሠላም አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች ልቦና ይስጠን የልባችንን ብርሀን ይክፈትልን እዲአይነት ትምህርት እና ቃሉን እድሠማ ለፈቀደልኝ ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው የሠማነውን ብልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜንንንንንንንንን
አሜን አሜን አሜን🕯
ይሁንልን ይደረግልን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🕯 በቃሉ የፍጠረን ልዑል እግዚአብሔር በቃሉ እንኖር ዘንድ ማሰተዋልን ያድለን አሜን🕯አባታችን ባርኩኝ🕯
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እዝግአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር መድሃኒ አለም ይስጦት መጨረሻውን ያሳምርልን በፅሎቶ አስቡኝ አባ ወለተ አረጋዊ እያላችሁ
የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቸሩ መድሃኒአለም አመታዋ ክበረ በዓል አደረሳችሁ አባታችን ቃለ ህወት ያሰማል አገራችንን ሰላም ያረግልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ፫መምህራችን የእራሔልን እንባ የሰማ አምላከ እስራኤል እኛንም ይታደገን ሰው ከሰይጣን በላይ ሆንዋል እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ውደ እራሳችን ይመልሰን
አባታችን ወንድማችን እንኳን ለቸሩ መድሃኒ አለም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አገራችንን ወደባሰ ጥፋት ሳትደርስ የናተ ፀሎት ይጠብቅልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን፫።
አባታችን ቃልሕይወትን ያሠማልን ፈጣር ያችን እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላምን እና ያድንትን ዘመን ባርኩ ቅድሦ ይሥጠን ፡በሥዴት ሀገር ያለንዉም ለቅድሥት ሀገራችን ያብቃን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥልን😢😢😢
ይፍቱን አባዬ 😭😭😭😭ማስታወል ጠፋ አይምሮየ ታስሯል ጌታ ሆይ ይቅር በለን😭😭😭😭💚💚💚💛💛❤❤🙇⛪⛪⛪
LEIGZIABHER YEMISANEW YELEM😭😭😭😭
በጣም😭😭😭
እብድ ቡችላ የኣገልጋይ ቂጥ ላሢ
ምስኪኗ እናቴ ከወለደቻቸው ጋር እኔም በዚህ ወር ሀገሬን ተነጠቅኩኙ በቁስቋም ማርያም አባቴ ጸሎቶት ትድረሰኝ !ሀብተ ማርያም።
እኳንም ለቸሩ መድሀኒአለም አመታውይ ብአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።ደሞ በሰላም የዛሬ አመት በሰላም ያድርሰን አሜን አሜን አሜን ።አባታችንን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማሬ
@@musearayagaltigray8682 አሜን አሜን አሜን ማሬ
አሜን ያሥተማረን የመከረን እግዚአብሄረ ይመሥገን።ቃለሂወትን ያሠማልን እግዚአብሄረ ፀጋዉን ያብዛለወት አባታችን
መምህር ይፍቱኝ አባቴ !!! መስተዋል ከእኛ ተወሰደ ፣ተጨካከንን አቤቱ ጌታ ሆይ የልባናችንን አይን ክፈትልን አሜን !!! እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን አብዝተው ሰለ ኢትዮጵያዊ ጸልዩልን 😭😭😭😭
አባታችን ቃለ ህይወትን ይስጥልኝ🙏
አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን.ያገልግሎት ዝመኖወን ይባርክልን በፀሎትወ ያስቡን
እንኳን ለቅዱስ ማርቆስ አመታዊ በአል አደረሳች አደረሰን፡፡ እባካችሁ የአባታችን የፈውስ አገልግሎት መቼና የት እንደሚጀመር አሳውቁን፡፡
እልልልልልልእልልልልልልእልልልልልልእልልልልልልልእእእእእልልልልልልአባታችን ቃለይህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጠና ይሰጥልን ❤❤❤
እንኲን ደህና መጡልን አባታችን ቸሩ መድሀኒት አለም የኢትዮጲያን ትንሳኤ ቅርብ ያድርግልን
አባ ቃል የለኝም እናስ እድሜ ጤና ይስጥልን አባ አሜን የሁሉ ፈዋሽ አባ አሜን እድሜ ጤና ይስጥልን አባ ግን በመስመር ያናግርን አባ😭😭
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አብዝቶ ጸጋው ይስተጣቾ
አባ ይፍቱን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባየ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አባ አሱቡን በፆሎት ❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚💙✝️💙✝️💙✝️💙✝️💙✝️💙✝️💙✝️💙✝️💙✝️💙✝️
በዚህ ምድር ስትኖር ለሆድህ ሳይለህሊናህ ና ለእውነት ኑር ሰው መሆን /ማለት ከእንሰሳት እንዴት እንደሚለይ ትርጉሙ ግልፅ ይሆንልሀል,ፈጣሪ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ነገር ግን ይህ ዝምታ ለኛ የንስሐ ሰአት ናትና ራሳችንን እናወጋጅ ማንም ሀውልት አይደለም እያንዳንዳችን ቤታችንም ክልላችንም መቃብር ብቻ ነው የሚሞተው ገዳይ ነው ።መምህር ፈጣሪ በድሜ በጤና ይጠብቅልኝ ስለሆነው ሁሉ ቃል የለኝም ግን ፈጣሪ ዬን ዛሬም ተመስገን እለዋለሁ 💔💔💔💔
በረከተው ይድረሠን አባታችን መድሀኒአለም እድሜወትን ያርዝምልን አባቴ በጣም እሠወን ለማግኝት የሁልጊዞ ምኞቴ ነው
አኔም አህቴ
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋና እድም ይስጥ ልን አሜንንንን
እንኳን ለቸሩመድሃኒያለም በሰላም አደረሳችሁ ቸሩ መድሃኒያለም ሀገራችንና ህዝቦቿን ይባርክ አባታችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን
አባታችን መልኣከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የርሶ ጸሎት በረኸት ይደርብን ለይኩን ለይኩን ለይኩን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜወን ያርዝምልን ሺ ዘመን ኑሪልን
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደ ሃጥያታችን በደላችን ሳይሆኑ እንደ ቸርነትህ ኣስበህ ሰላም ኣውርድለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባየ በጸሎት አስቡኝ አባ እህተ መራዊ አባየ እያመመኝ ነው ጡቴ ውስጥ ጠጣር ነገር አለ 3 ወር ያልፈዋል ጨነቀኝ አንድ ጡቴ ላይ ወገኖቸ በጸሎት አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃሎት ያሰማልን
ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ እግዚብሔር አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንዴ ቸርነትህ አስበን።😭😭😭
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡
ጥቅምት ፳፯
እንኩዋን ለፈጣሪያችን "መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ" እና ለቅዱሳኑ "አባ መቃርስ': "አቡነ መብዓ ጽዮን" "ወአባ ጽጌ ድንግል" ዓመታዊ በዓል በሰላም
አደረሳችሁ፡፡
መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ
ጌታችን መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ለእኛ ሲል በፈጸመው የማዳን ሥራ ክፉዎች አይሁድ ከምሽቱ 3:00 ጌቴሴማኒ ውስጥ ያዙት:: ሙሉውን ሌሊት ከቀያፋ ወደ ሐና: ከሐና ወደ ቀያፋ ሲያመላልሱት: አስረው ሲደበድቡት አድረዋል:: ዝም ቢላቸው ዓይኑን ሸፍነው በጥፊ መቱት:: ጀምራቃቸውን ተፉበት:: ዘበቱበት:: ራሱንም በዘንግ መቱት:: እርሱ ግን ሁሉን ታገሰ:: በጧት ከገዢው ዘንድ ሞት እንዲፈረድበት አቀረቡት::
"ጌታዬና መድሃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ የደረሰበትን ጉስቁልና ሊተካከል የሚችል ጉስቁልና እንደምን ያለ ነው? ቀላያት ፊቱን በተመለከቱ ጊዜ የሚንቀጠቀጡለት ፀሐይ ብርሃኗን የምትከለክልለት : ጨረቃ የምታለቅስለት : ከዋክብት የሚረግፉለት : ክፉዎች አይሁድ ተፉበት : እጃቸውን አክርረው መቱት : ከስድብ ሁሉ የከፋ ስድብ ሰደቡት:: ስድባቸው እንዲሁ የቃላት ብቻ አልነበረምና ምራቅና ቡጢም አለበት እንጂ : ይህ ብቻ አይደለም : - ክርስቶስ ሆይ በጥፊ የመታህ ማን ነው? ትንቢት ተናገርልን ¡ የሚል ስላቅም አለበትና:: ጌታዬና ንጉሴ መከራ ያልደረሰበት አካል አልነበረውም:: ጭንቅላቱ ላይ የእሾኽ አክሊል ደፉበት : ፊቱን በጥፊ መቱት ፡ ትከሻውን መስቀል አሸከሙት : እጁን በችንካር ቸነከሩት : እግሩን በምስማር ቸነከሩት : አፉን ኮምጣጤ አጠጡት : መላ አካልቱን በጅራፍ ገረፉት :: ወዮ ! እንዲህ ያለ መውደድ እንደምን ያለ ፍቅር ነው፡፡
"አቤቱ፥ ነፍሴን ከሲኦል አወጣሃት፥ ወደ ጕድጓድም እንዳልወርድ አዳንኸኝ።" (መዝ.፴፥፫)
አሜን፫
አሜን አሜን አሜን
amen amen amen 🙏 😢
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen amen amen amen
ቃለሄወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን አሜን
እባክህ ጌታን የሱስ ሀገራችን ታደጋት አባ ኤሎሂም እባክህን እርዳን???
ቃለሒወት ያሰማልን አባዬ ረጅም እድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ሁሉ በአገር ነው ማማር ❤️🙏
እግዛብሄር አምላክ የአገልግልት ዘመንሄን
ይባርክልን መምህር የምናየውን የምንሰማውን እግዛብሄር አምላክ በእናታችን ፀሎት በእሱ ቸርነት ምህረቱን ይሰጠን የተዋህዶ እንቁ አመብረሀን እረጅም እዴሜ ከጤና ጋር አብዝታ ትስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን!!!!!
አባታችን ሁልጊዚ የማይሰለቹ እኛን ማስተማር ደከመኝ ሳይሉ መጋውን እየመለሱነው ብዙ ፊሪም አፊርተዋል ተመስገን አባይዬ
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ጤና ይስጥልን በረከቶት ይደርብን አሜን
ሀገሬ ገብቼ በጆት ለመባረክ ያብቃኝ አሜን አሜን የማቱሳላ እድሜን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣባቴ በረከትኩም የካፍለኒ ሓቀኛ ናይ ኩሉ ኣቦ ኢኩም ኣምላኽ ነዓኩም ዘተንሳኣልና ክብርን ምስጋናን ኣምልኾን ንዘለኣለም ይኹን።መድሃኒኣለም ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣሜን።
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን
እንኳን በሰላም መጡልንአባታችን እዴሜ ናጤና ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አባባ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዛሬ በለተቀኑ መድሃኒያለም አባታችን ⛪️⛪️⛪️🇪🇹መልካሙን ግዜ አቅርብልን 🙏ያስፈራል ሀገራችን ላይ እሳት የገባው መንፈስ ሕዝቡን ሁሉ አስሮ ይዟል እሱ ይፍታን 🙏