"ፍቅረኛ አለችኝ ...በቅርቡ እዚህ ዝግጅት ላይ አብረን እንቀርባለን.." ባለ ብሩህ አእምሮው ሰዓሊ ብሩክ የሺጥላ የብቻው የስእል ኤግዚቢሽን ሊከፍት ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024
  • "ፍቅረኛ አለችኝ ...በቅርቡ እዚህ ዝግጅት ላይ አብረን እንቀርባለን.." ባለ ብሩህ አእምሮው ሰዓሊ ብሩክ የሺጥላ የብቻው የስእል ኤግዚቢሽን ሊከፍት ነው | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 470

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው ዋውዋው እንዴት ደስ ይላል ይሄ ልጅ በጣም በጣም በጣም መረዳት ያለበት የሀገር ፈርጥ አንድ ግዜ ቆሞ አይቼው እምባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ኤንጅል ነው::::: እንርዳው እንርዳው::::: ዋው የኔ ጌታ በጣምድንቅ ስእሉ ኤግዚቢሽኖቹ ላይ ትረባረቡ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ!! አደራ አደራ!!!

  • @maniba5854
    @maniba5854 3 ปีที่แล้ว +414

    የአልጋ ቁራኛ የሆነውን መፃጉን ተነስና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ ያለው የአማላጇ የድንግል ማርያም ልጅ አንተም በመሀሪ እጁ ይዳብስህ🙏🙏🙏

    • @hannatsegaye751
      @hannatsegaye751 3 ปีที่แล้ว +5

      ውይይ አሜን አሜን ያድርገው ፈጣሪ አሜን

    • @merrytesfaye3437
      @merrytesfaye3437 3 ปีที่แล้ว +3

      Amen ya Allah 🤲🤲🙏

    • @mamiahmed1117
      @mamiahmed1117 3 ปีที่แล้ว +3

      🙏

    • @mamiahmed1117
      @mamiahmed1117 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen🙏

    • @webak242
      @webak242 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን🙌🙏

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 ปีที่แล้ว +146

    አቤቱ ፈጣሪዬ ይቅር በለኝ ሙሉ አካል ይዤ ነው የማማርርህ።ተመስገን ክብር እና ምስጋና ይገባሐል።

    • @damenechfantudamenechawobe4138
      @damenechfantudamenechawobe4138 3 ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭😭

    • @lidyaadiss3714
      @lidyaadiss3714 3 ปีที่แล้ว +5

      አሜን ይቅር ይበለን.......

    • @bezawitnegussie8232
      @bezawitnegussie8232 3 ปีที่แล้ว +1

      TEY tey ... endezih slayen sayhon endihu msgana ygebawal..metabey endayhon eshi wde

    • @Addis360
      @Addis360 3 ปีที่แล้ว +1

      ሙሉ አካል እንጂ ሙሉ አይምሮ የለህም

    • @soseetage2971
      @soseetage2971 3 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @amenbarkonale8256
    @amenbarkonale8256 3 ปีที่แล้ว +38

    ጀግና ነህ ሙሉ አካል ይዘው ተስፋ ለሚቆርጡ ትልቅ መምህር ነህ ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ 🙏

  • @maleda.
    @maleda. 3 ปีที่แล้ว +116

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !!!

    • @MOMRakeb7
      @MOMRakeb7 3 ปีที่แล้ว +1

      እሜን🙏🏾

  • @martafanaye3193
    @martafanaye3193 3 ปีที่แล้ว +71

    👂🏻👂🏻👂🏻ልብ ያለው ልብ ይበል❤️🙏🏽 እግዚአብሔር ሆይ ሰለ ሆነው ሁሉ ስምህ ይባርክ 🤲🤲🤲❤️🙏🏽💚💛❤️

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 3 ปีที่แล้ว +73

    የእኔ መልካም ሰው ምኞትክን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ

  • @hailuzelalemtedela4223
    @hailuzelalemtedela4223 3 ปีที่แล้ว +19

    ፈጣሪ ሆይ የዚህን ሰው ጽናት ለሁላችንም ስጠን ሁልጊዜም ከአንደበቱ የምንሰማው ለማመን የሚከብድ ድንቅ ቃላት ነው እግዚአብሔር እንዲህ አይነት ሰው ስለሰጠን እናመሰግናለን ።

  • @godisgreat974
    @godisgreat974 3 ปีที่แล้ว +1

    አንተ አኮ ልዩ ነህ
    እውነትም ብሩክ ነህ
    አቤት ስብእና ያንተ ጥንካሬ
    አንተ መጽናኛ ነህ ለሚስኪኗ ሀገሬ
    እድሜ ጤና ሰቶ ምኞትህ ተሳክቶ
    ያኑርህ ፈጣሪ ሺ አመት አብዝቶ

  • @meseretnegussu9490
    @meseretnegussu9490 3 ปีที่แล้ว +14

    እመነኝ ግን በፀበልና በእምነት ይድናል ጊዜው ሲደርስ

  • @emeyeayelelij1375
    @emeyeayelelij1375 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ከማደንቃችው ሰአሊዎች ውስጥ አንዱ ብሩክ የሺጥላ ነው እጅግ በጣም አስተማሪ የሆኑ ንግግሮችክን እወድልካለው ከብሩህ ጭንቅላት ጋር የተፈጠረ ልጅ ነው ፈጣሪ ይባርክክ ቡራዬ 🙏 ሰይፍሻ እናመሰግናለን🙏

  • @sara2899
    @sara2899 3 ปีที่แล้ว +10

    የምህረት አምላክ ምህረትን ይላክልክ ይህንን ፈገግታ ከሙሉ ጤና ጋር ይመልስልህ ወንድም !!!

  • @eduhabeshagirl8156
    @eduhabeshagirl8156 3 ปีที่แล้ว +6

    ሙሉ አካል ይዘን እንደፈለግን መውጣት መግባትን፣መብላትን መጠጣትን እንደፈለግን እየሆንንን ግን በጥቂት ነገሮች እግዚአብሔርን የምናማርር ሰዎች እውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ብሩክ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው ብርታታችን ጥንካሬአችን ነው ብሩክ አንተ ጀግናችን ነህ እግዚአብሔር በማያልቀው ምህረቱና ቸርነቱ ይማርህ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏አሜን

  • @BABR7826
    @BABR7826 3 ปีที่แล้ว +33

    ዋው ትልቅ ሰው የአመቱ ምርጥ ሰው ጀግና ነህ ለኔ የጥንካሬ የማንነት የጥበብ ምልክት እግዚአብሔር ይርዳህ ብሩክ

  • @እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ
    @እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ 3 ปีที่แล้ว +125

    የዚልን ልጅ ጥንካሬ ና ትእግስቱን ሳይ ይደንቀኛል ከልጅነቴ ጀምሬ እከታተለዋለው ለኔ ትልቅ መምሕር ሆኖኛል የፈጠረሕ ጌታ ጨርሶ ይማርሕ

    • @ethiopiayeneyene8265
      @ethiopiayeneyene8265 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን፫

    • @theultimatenonebelievr9379
      @theultimatenonebelievr9379 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ዉሸታም ነዉ ግን። 17:20
      የሰዉ ስእል የኔ ነዉ ብሎ እዴት ያቀርባል?
      ስለድንጋዩ ቁጥሩን ተጫኝ ና የሚለዉን አዳምጥ/ጪ
      shame on him.

    • @እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ
      @እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ 3 ปีที่แล้ว

      @@theultimatenonebelievr9379 ከሰው ስሕተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ና ጥንካሬውንና ተሰጦው አለማድነቅ አይቻልም::
      መልካም አስተሳሰብ ሲኖረን ስሕተቶች ጎልቶ አይታዩንም::

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 3 ปีที่แล้ว +20

    እውነት እዲት ጥሩ ልብ የታደለ አመስጋኚ አንተን መስማት ዝም ብሉ የእግዚአብሔር ትልቅነት እድታስተውል ያደርጋል አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንህ የህይወትህ ክፉይ ከሁነችው መልካም ሴት ጋር ጥሩ ጥሩ ሴቶች እና ወዶች ወልደህ ለመሳም ያብቃህ ወገኒ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 3 ปีที่แล้ว +12

    የሚገርም ጠንካራ መንፈስ ያለው ሰው ነው ከግሩም ተሰጦ ጋር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 ปีที่แล้ว +35

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ምን ይሳነዋን ቁመህ ለመራመድ ያብቃህ መልካም ልደት

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 3 ปีที่แล้ว +5

    ብሩኬ የፍቅር ሰው የኔ ሊቅ respact🙏አንተ ትለያለክ! የፅናት ተምሳሌት!! ፈጣሪ ባንተ ውስጥ ብዙ ስራ ይሰራል አሜን🙏👍

  • @abebazaga
    @abebazaga 3 ปีที่แล้ว +2

    ብሩኬ አንተ እኮ ትልቅ የፅናት ተምሳሌት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ 🙏

  • @semuraya20
    @semuraya20 3 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ጀግና ካንተ ብዙ መማር ይቻላል ፈገግታህ ብቻ በቂ

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 ปีที่แล้ว +22

    የኔ ወንድም ትልቅ ሰው ባለ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤት ነህ እግዚአብሄር ይመስገን ደስተኛም ነህ እኔ ሙሉ ጤናዬን ይዤ ሁልጊዜ እዳማረርኩኝ ነው ይቅር ይበለኝና

    • @bestsisters7477
      @bestsisters7477 3 ปีที่แล้ว

      Amen its true me too I am complained too much yeker yiblen!

  • @sone8065
    @sone8065 3 ปีที่แล้ว +1

    ከሚገባው በላይ አድናቂህ ነኝ እናመሰግናለን ብሩክ ስምህ እራሱ በጣም የሚገርም ነዉ መባረክ።

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว +33

    በጣም ነው ያሰደመመኝ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ሁሉንም ይችላል አንድ ቀን ይደርስልሀል እንኻን ላንተ ላመስጋኙ ለኔም መልካም ነው አባቴ እግዚአብሔር በንዳንተው ያሉት ነው የከበረው ተባረኽ ወንድሜ 🙏🏽😇🇪🇷❤️🇪🇹

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ወድም አተ የሁላችን ጥንካሬ ነህ እግዚያብሔር በጥበብ ይፈዉስህ በዉነት ጀግና ነህ

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ድክመቴ እጅ እግር እያለን መዳሐኒያሐለምን ማማር ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ብሩኬ የኛ ጀግና በእውነት ጀግና ነህ አድናቂ ነኝ በእውነት ሺአመት ኑርልን

  • @jojolove791
    @jojolove791 3 ปีที่แล้ว +16

    ብሩኬ ባንተ ውስጥ ብዙ እማራለሉ በጣም ነው ማከብርህ❤🙏

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 ปีที่แล้ว +13

    በኢየሱሰም ይህ በእግዚኣብሔር አይን ቀላለ ነው የሐራ ስራ 3:1-11 በኢየሱሰም ተነስቶ መመላለስ ይሁንልህ አሜንንንን📖🌷🌷🌷🙇👈

  • @luluhide5828
    @luluhide5828 3 ปีที่แล้ว +17

    የሚገርም ፅናት!! ቆመህ የምትሄድበት ቀን ቅርብ ይሁን ።

  • @Tube-uc9yi
    @Tube-uc9yi 3 ปีที่แล้ว +36

    ሰይፉ ዛሬ በጣም አከበርኩህ😊 ብዙ ታዋቂዎች እነሱን ከልመሰሉ ይንቃሉ ሚድያላይም ለማቅረቡ እድለ አይጡዋቸዉም😡 እንዲህ አይነት ምጥቅ አእምሮ የያዙ ብዙ ጠካራና ጀግናዎች አሉን ፈጣሪ ይመስገን 🙏

    • @emewedsheshetu6344
      @emewedsheshetu6344 3 ปีที่แล้ว +1

      ብሩክ ታዲያ ከዚህ ጋር ምን ያገናኘዋል ጅል

  • @tdetdeegegu5517
    @tdetdeegegu5517 3 ปีที่แล้ว +1

    ብሩኬ በጣም የማደቅህ ጠካራ የፅናት ተምሳሌት ነህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 3 ปีที่แล้ว +22

    "ስላላደርክልኝ ሁሉ አመሰግንሀለሁ"
    የሚባለው በምክንያት ነው ባለን ነገር ሁሉ አማራሪ ሳይሆን አመስጋኝ እንሁን

  • @ሄርሜላሄኖክ
    @ሄርሜላሄኖክ 3 ปีที่แล้ว +37

    እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው ብሩኬ አድናቂህ ነኝ

  • @tigistzawde8594
    @tigistzawde8594 3 ปีที่แล้ว +18

    ተባረክልኝ ምናለ ሁሉም እንዳንተ ቢያስብ ትንሽ ያንተን አስተሳሰብ ቢኖረን

  • @bestone4161
    @bestone4161 3 ปีที่แล้ว

    ብሩኬ በጣም ብርቱና ጠንካራ ሰው ነህ ።ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ ፀበል ብትሄድኮ ትድናለህ ሁሉም ለእግዚአብሔር ይቻላል ታሪክ ይቀይራል እመቤቴ ትርዳህ ።

  • @abrehetweldu4098
    @abrehetweldu4098 3 ปีที่แล้ว +8

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @alemtechema5747
    @alemtechema5747 3 ปีที่แล้ว +5

    የሜገርም ፅናት ነው ያለህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ ወንድሜ

  • @EmanEman-x1h
    @EmanEman-x1h 3 ปีที่แล้ว +8

    ሁሉ በእጁ የሆነው አምላክ አፊያህን ይስጥህ የኔ ብሩህ❤❤

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 ปีที่แล้ว +3

    ብረኬ ትልቅ ልብ፣ አመስጋኝ አንደበት እግዚአብሔር ስለሰጠህ ስሙ የተባረከ ይሁን ሁሉ ነገር ተሟልቶልን የምናማርር ስንቶች ነን ይቅር ይበለን። ብሩኬ ዘመንህን እድሜህን ስራህን መድሐኒአለም ይባርክልህ።

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 3 ปีที่แล้ว +27

    ብሩኬን አለማድነቅ አይቻልም ጥንካሬህን ለሌሎችም አርአያ ነህ አድናቂህ ነኝ ✌️

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 3 ปีที่แล้ว +10

    የጥንካሬ ተምሳሌት ነህ ብዙዎቻችን ሙሉ አካል ይዘን ፈጣሪን እንዳማረርን ነው አንተ ትለያለህ ንግግሮች ብርታት ናቸው እግዚአብሔር ይባርክህ🙏❤️

  • @fikreyesusbashaye3351
    @fikreyesusbashaye3351 3 ปีที่แล้ว +10

    ለኛ የዛሬ ተንቀሳቃሾች ለማስተማሪያ የሆንክ ወንድም ብሩክ የሽጥላ ተደማጭ ነህ ተናገር ብዙ እየተማርኩብህ ነው ኑሪልን ልዑል ሀይሉን አብዝቶ ይለግስህ።

  • @eskedartarekegn4793
    @eskedartarekegn4793 3 ปีที่แล้ว +2

    የመልካም ሰው ብሩክዬ በህይወቴ አንተን በማድነቅ እና በማክበር ደስታ ይሰማኛል ህይወት መስጠት ቢቻል ሰጥሀለሁኝ ሁሌም ኑርልኝ አንተን መምሰል ሳይን አንተን መሆን የዘወትር ምኞቴ ነው አንድ ቀን በአካል እደማገኝህ ደሞ አርግጠኛ ነኝ

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 3 ปีที่แล้ว +2

    ብሩክ እንደ ሰምክ የተባረክ ፍጡር ነህ ።

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene7155 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይርዳክ እኔ ሙሉ ጤነኛ ሆኜ ፈጣሪይን በብዙ አማርራለው ከአዎን በዋላ ተመስገን ነው የምለው ሰይፍሻ እድሜ ይስጥልን አድናቂክ ነኝ

  • @eyuveggie
    @eyuveggie 3 ปีที่แล้ว

    በሚዲያ ከታየበት ጊዜ ጀምሮ እስከዛሬ ያለውን የህይወት ጉዞ ጥንካሬ እያየሁት ነው ስለእውነት ይህነ ያህል ተፈትኖ ያልተበገረ እጅግ ጠንካራ የሆነ ወጣት ነው እግዚአብሔር እጅግ በምህረት እጁ ይዳብስህ ትፈወስ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው የእመቤታችን ድንግል ልጅ ይማርህ ለሰው ልጆች እጅግ አስተማሪ ወጣት ነህ ጥነካሬ ከአንተ ተምሬያለሁ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድም እመብርሃን ታቀናህ
    ጥንካሪህን ጎብዝናህን የሰዎች ተምሳሌትን ሳላደንቅ አላልፍም
    አንድ ነገር ልናገር ስጋ ደሙን ወሰድ በቁሩባን
    ይቅርታ እናባባል ስትል እንባየ መጣ
    በድናንተ አይኖቱ ፆሎት ነው ኢምዬ የሚጠብቃት

  • @የማርያምአብርሀም
    @የማርያምአብርሀም 3 ปีที่แล้ว +5

    Am
    So proud of you የኔ ወንድም እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን!

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ስምን መላእክት ያወጡታል 🤔
    ስምህ በራሱ መልክት አለው
    አንተ የብሩህ ተስፋ የጥንካሬ የትግስት በራስ መተማመንን ፍቀርን ሰላምን ይቅርታን መማሪያ ትልቅ ስው ነህና እግዚአብሄር አምላካችን ብርታቱን ያብዛልህ ያሰብከው ይሳካልህ ምህረቱንም ይስጥህ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇷❤️💐🌷😀

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 3 ปีที่แล้ว +10

    አላህ ምን ይሳነዋል ቁመህ ለመሄድ ያብቃህ ብሩኬ በርታልን 🙏

  • @ራሔልራሔል-ሐ6ረ
    @ራሔልራሔል-ሐ6ረ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዉይይይይ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
    በፊት የመን ሆኜ ሊከታተለው ነበር እመ አምላክ ዕድሜ ትጨምርልህ

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ጀግና ነክ በጣም ነው የማደንቅክ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ቆመክ እንድናይ ጨርሶ ፈጣሪ ይማርህ❤😍🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 ปีที่แล้ว

    እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ተወዳጅ ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን ጌታ ልብህን ያስፋው አእምሮህ ይባረክ

  • @lenalena9937
    @lenalena9937 3 ปีที่แล้ว +6

    ብሩክዬ።የኔጣካራየኔብርቱ።ፈጣሪአብዝቶ።ጤናክን።ይሥጥክ።እንኳንተወለድክ።ቀሪውዘመንክን።አምላክይባርክልክ።ጀግናነክ።የልብክንመሻት ይፈፅምልክ

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 3 ปีที่แล้ว +6

    His perception of life is amazing 🤩 a true inspiration

  • @tgsisay4489
    @tgsisay4489 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድም እግዛብሔር ጨ
    ርሶ ይማርክ በጣም ነው
    የማደንቅክ ተባርክሎኝ

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ድንቅ አስተያየት ነው ስለ አገራችን የተናገርከው አምላክ ብርክ ያድርግህ
    ጥንካሬህም እፁብ ድንቅ ነው
    በርታ

  • @brighttomorrowlearningtube5052
    @brighttomorrowlearningtube5052 3 ปีที่แล้ว +5

    ብሩክ የሽጥላ የኔ ውድድድድድድድድድድድድድድ
    ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ """"'""

  • @ብርቱካንሃይላይ
    @ብርቱካንሃይላይ 3 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን አምላኬ ሙሉ ጤና ይዘን ስንቶቻችን ነን ፈጣሪን ምናማርር ድንግል ማርያም ትዳብስህ ቁመህ ለመሄድ ያብቃህ ወንድሜ።

  • @enducoffe734
    @enducoffe734 3 ปีที่แล้ว

    ብሩክ የሽጥላ በጣም ምርጥ ሰው እውነት ብዙ ካንተ መማር ይቻላል በጣም ጠንካራ ሰው ነህ በጣም አድናቂክ ነኝ ።" የእኔ ስጦታ" የሚለው መጽሐፍህ በጣም ገንቢና አስተማሪ ህይወትን ብርታትን ሚሰጥ የወደድኩት መጽሐፍ ነው .. እውነት ትለያለህህ በርታ እግዝሀብሄር ያኑርልን ኑርልን ወንድሜ ....።

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 3 ปีที่แล้ว +3

    ብሩኬ ጎበዝ ሰው ነክ ጥንካሬህን ሳይ የኔ ስንፍና ብዙ ነው አመስጋኝነትክ ደሞ ብዙ ያስተምራል ::
    ፈጣሪ የልብህን ይሙላልክ ሙሉ ጤነትክን ይመልስልክ 🙏🏾

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 3 ปีที่แล้ว +2

    ብሩኬ ጀግናየ ስወድህ እመቤቴ ጨርሳ ትማርህ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ብሩኬ ያንተን ፅናትና ጥንካሬህን ሳይ አድናቆቴን መግለፅ ያቅተኛል እውነት ጠንካራ ሰው ነህ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 3 ปีที่แล้ว +2

    What an amazing person, you are so inspiring, I love your smile by the way. God bless

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያን ሰላሳየህን

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 3 ปีที่แล้ว

    ብሩክየ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከዉን ያሳካልህ የሠዉ ልጅ በተስፋ ሲኖር እጅጉን ደስ ይላል ለብዙ ሰዎች ተምሳሌት ነህ ጥንካሬህ👍👍

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ቡሩኬ እግዚአብሔር አሰብህን ያሰከልህ

  • @destamakonen2002
    @destamakonen2002 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ አይነት ጥሩ አስተሳሰብ ያላቸውን ያብዛልን አከብርሀለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ አመሰግንሃለሁ 😍🙏

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho1392 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር በፀጋ ያኑርህ ወንድሜ

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አንተ እግዚያብሔር አምላክ ለአንተ የሰጠውን ልብ ለሁላችንም ያድለን አይዞህ አምላክ ሁሉ ይቻለዋል የሚሳነው ነገር የለም በምሕረቱ ይጎብኝህ

  • @የትናየትበቀለ
    @የትናየትበቀለ 3 ปีที่แล้ว

    ብሩክ ሺ ጥላ ጠንካራው ልጅ እረጅም እድሜ ጤና ሰላም ፀጋ በርከት የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥህ ያንተ ጥንካሬ ለብዙዎች ተሰፋ ነው

  • @zebibaomer9348
    @zebibaomer9348 3 ปีที่แล้ว +1

    I am proud of you
    You are very strong 💪 👨🙏🙏🙏🙏

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 3 ปีที่แล้ว

    አቤት የእናትና የአባት ፍቅር በአንተ አየው ነፍሳቸውን ይማርልህ

  • @kelet1727
    @kelet1727 3 ปีที่แล้ว

    Sweetheart and brilliant young man
    i Love you soul.
    ለእኛ በሁለት እግር ለምንሄደው አዘንኩ እኛ ቆመን ለምንሄድ አገር የሚመራ ጭንቅላት ያላው ሰው ነው .
    ፓለቲከኞቻችን ቆመው እየሄዱ ደልበው እንደ እርድ በሬ
    ጭንቅላታቸው ጮማ የሆነባቸው በሰለጠነ አገር ቁጭ ብለው ከነጭ ሰው ጋር ቆመው እየሰሩ ታጋደሉ የኦሮሞ ነጻ አውጪ , የትግሬ ነጻ አውጪ እያሉ አገር ያምሳሉ.
    እራሳቸው በጮማ ጭንቅላት ነጻ ላላወጡ shame on you .you see one person can make a difference God bless you young man.
    hope for our country.

  • @kasechalemu2657
    @kasechalemu2657 3 ปีที่แล้ว

    አንተ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ዕቅዶችህን ሁሉ ያሳካልህ እንዲሁም በምህረት እጆቹ ይዳብስህ

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 3 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር ጭቅላትን አይሳ ያንን ስናጣ ነው አገር የሚፈርሰው አንተ ግን ለኔ ሁሉንም ካላቸው በላይይይይይይ ነክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ብለሀል ወንድሜ፣
    እያንዳንዳችን ከራሳችን መታረቅ አለብን።
    ይብቃን!

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 3 ปีที่แล้ว +1

    ብሩኬ ፈጣረመ የተመሰገነ ይሁን ለዚህ ያበቃህ።ወላጆችህ በአካል ባያዩም በጌታ ፍቃድ ባንተ ደስተኛ ናቸው ክብር ለቸሩ መድሀኒአለም ።ቀጣይም ወልደህ ከሚስትህ ጋር አይተን ደስ ይበለን በርታ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እደስምህ ብሩክ አሁንም የበለጠውን ምህረት ይስጥህ ። በፍቅር ውስጥ መሆንህ ደስ ያሰኛል። ለትዳር ደግሞ ያብቃችሁ ። ብሩክ ጀግና መልካም በርታልን።

  • @samsoul1711
    @samsoul1711 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ተአምር ያረጋል ቆመህ ያሳየኝ በህይወቴ ሳለሁ በጣም የማከብረህ የምወደው ሳዐሊ ነህ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ነህ አንተ ጠንካራ ነህ ላይችል አይሰጥ ይባል የለ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን 😍🙏እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ለበጎ አደረገ የኔ አስተዋይ ወንድም እግዚአብሔር ሁልግዜም ትክክል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ሌላ ምን እንከፍላለን ሁሉም የርሱ ነዉ

  • @unitytube8067
    @unitytube8067 3 ปีที่แล้ว +10

    እግዛብሄር ያበርታህ ሚስትህንም ፈጣሪ ይባርክልህ ብሩኬ

  • @ethiopiahagre3775
    @ethiopiahagre3775 3 ปีที่แล้ว

    ብሩክ ጥንካራያችን ነህ። እግዛብሄር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @sumikonjo9839
    @sumikonjo9839 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ የገረመኝ እኔ ሙሉ አካል አለኝ ግን አንዳንዴ ያመኛል እናም በጣም ነበር እምበሳጨዉ እምከፋዉ አንተን ሳይ ጠነከርኩ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠንካራ ለሑላችንም አሪያ የምትሖንሰውነሕ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 3 ปีที่แล้ว +1

    ብሩኬ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 ትግስትህና ጥንካሬህ በጣም ይገርማል የኔ ጀግና ወልደህ ሣምልን 😘😘

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ቡሩኬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ሁሉም በእሱ ሆነ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብሩክ እንደስምህ ብሩክ ነህ

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 3 ปีที่แล้ว

    ወይጉድ መቼም መታደል ነው, ጠንካራ ልባም ሰው !!! እንደዚህ ጥበብ እና ማስተዋልን የሰጠህ አምላክ ይመስገን, እኛንም ይጎብኘን

  • @shalihenok9472
    @shalihenok9472 3 ปีที่แล้ว

    Wow... he is a full capacity man. He is already a healed person with in. God is with him

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 ปีที่แล้ว

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም🙏!!! ጌታ እግዚአብሔር የእጅህን ስራ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ!!!!😍😍😍

  • @maryena7808
    @maryena7808 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ይገርማል ጠንካራአ ሰው ነህ

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 3 ปีที่แล้ว

    ብሩክ የሺጥላ እግዚአብሔር ሑሌም ካንተጋር ይሁን ከበጣም በላይ እኖድሃለን ብሩኬ በርታልን! ብዙነገሮችን አሥተምረኸናል አንተ ትልቅ ዓርዐያ የምትሆን ጎበዝ ሠው ነው በርታልን ወንድማችን!

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry 3 ปีที่แล้ว +1

    ብሩኬ የህይወት ተምሳሌት የምወድህ የማከብርህ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ❤

  • @alemantube
    @alemantube 3 ปีที่แล้ว +22

    ቁርዓን ለምትወዱ ረመዷን ብቻ አይደለም ቁርዓን የሚቀራው
    #ማሜ ነኝ
    ከአል ኢማን Online ቁርዓን
    መድረሳ ፣ ቁርዓን በቀላሉ
    መማር የሚፈልግ ቤተሰብ
    ያድርገኝ።።።

    • @bizenkidane8477
      @bizenkidane8477 3 ปีที่แล้ว +1

      ቁራንን እና እየን ምን አገናኝው መአመድ ሱባን በዛዘመን ምርጥ ያለማችን ፈላስፍ ናቸው

  • @rebkselshi264
    @rebkselshi264 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጎበዝ ልጁ ነው ባገኘውና አድናቆቴን ብገልፅለት ደስ ይለኝ ነበር

  • @titisamie2775
    @titisamie2775 3 ปีที่แล้ว +4

    የሰው ማኛ ብሩኬ እግዚአብሔር ጤናህን ይመልሰው

    • @samrawityosef8884
      @samrawityosef8884 3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/_cZdeO0rsew/w-d-xo.html

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +5

    መታወቂያውን የሰጠህ ልጅ በጣም ነው ያሳቀኝ የደነቀኝም ሃሃሃሃሃሃ የኔ ውድ

  • @ሰላምዋጋው-ወ1ኰ
    @ሰላምዋጋው-ወ1ኰ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ጀግናነህ ለሁላችንም ብርታት ነህ ❤️እግዚአብሔር ይጨብቅህ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨርሶ ለመቆም ያብቃህ የስው ትልቅ ነህ ደግሞ ለኢትዮጵያ ያለው ፍቅር የሚገርም ነው የእኔ መልካም ስውድህ እኮ የፀናት ተምሳሌታችን