ተወዳጁ ተዋናይ ሳምሶም ታደሰ ቤቢ አዲስ ቴአትሩ ሩብ ጉዳይ....ስሜቱን የረበሸው ና ያስለቀሰው ጉዳይ ….| Seifu on EBS | Samson Tadesse

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 910

  • @bisrattube1420
    @bisrattube1420 3 ปีที่แล้ว +245

    በመስፍኔ ሞት ሀዘን የተሰማቹ ነብስ ይማር በሉ ነብሱን በገነት ያኑርልን
    ቤቢዬ እግዚአብሔር ያጽናቹ
    ለቤተሰቡና ለመላው አድናቂዎቹ እንመኛለን።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +8

    ትክክል ሳሚ ፀሎት ለሁሉምና ሁሌም መፍትሄ ነው ደሞም ታላቁ መፅሃፍ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ ነው የሚለው ሁሌም ኑሯችን ነው መሆን ያለበት እግዚአብሔር ይርዳን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 ปีที่แล้ว +51

    ሸዊትዬ ሳቅሽ አይጠገብም እንዲሁም ስርዐትሽ:: ቤቢ ሁሌም የረጋህ ስርዐት ያለህ ሰው ነህ::

  • @EliltaMezmur
    @EliltaMezmur 3 ปีที่แล้ว +63

    ሰይፉ ዛሬ በጣም ምርጥ ሰዎችን አቀረብክ የኔ የሁልጊዜ ምርጦች።

  • @nebiyudereje2843
    @nebiyudereje2843 3 ปีที่แล้ว +53

    ሰይፉ በናትህ የዘጠናዎቹ ዘፋኝ የነበረችውን ቤተልሄም መኮንን(አነጋግረኝ) የአንተ የ ቲቪ ቶክ ሾው ፕሮግራም ላይ ጋብዝልን እና ሆኖም በጣም ችግር ላይ ስለሆነች እንድትረዳ እርዳታ እንድታገኝ አድረግ የቀደመው ውበቱዋ ይመለስ.... እባክህ እባክህ እባክህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ከቤተሰቦቼ ጋር ነው ያለውት ደናደሩ ተባብለን ነው የምናድረው አላሀምዱሊላህ ቢኒ ወንድሜ ትክክል ነህ በጣም የማክብራችሁ የምወዳችሁ አንተ እና ሰለሞን ቦጋለ ሌሎቹም ከእናተ ጋር ለሀገር የምትሰሩት ለተቸገሩት የምትረዱት አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bzunshbekele949
    @bzunshbekele949 3 ปีที่แล้ว +3

    ቤቢ ክብር ይገባሐል እውነት ነው ብዙ ችግር ያሳለፍን ሰወች ነን አሁንም እግዚአብሔር አለ Thank you

  • @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ
    @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ 3 ปีที่แล้ว +56

    ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን !!

    • @kadreyiwdem3433
      @kadreyiwdem3433 3 ปีที่แล้ว +2

      ዓቢይ ቁጭ በሉ የኣጋሮው ኣራዳ
      ቢስኪሊት መሰለው ኣገር የሚነዳ
      ያቺ ቸርከ ቢቻ የ ሃሳብ ቢስኪሊት
      ገና ጩጨ አያለ የሚጫወትባት
      ሱካር ገለመለ የሚላላክባት
      ብርርርም ብርርርም ብሎ መኪና የሚያደርጋት
      ዓቢይ ቁጭ በሉ የኣጋሮ ኣራዳ
      አንደ አበደ ዉሻ አልበቃ አለው ሜዳ
      በጨበጣ ዲግሪ
      ልሁን አለ መሪ
      ይህ ኣልበቃ ብሎ
      ንጉስ አና ነቢይ አሆናለሁ ኣለ
      ተፈጥሮና ሃይማኖት ሁሉን በዘለለ
      የትላንቱ ኣቢዮት የዛሪያችን ኣቢይ
      ካጠገቡ ጠፋ መካሪ ሰው ተው ባይ
      አናቱ ያልነገሩት አሱም ያልተረዳው
      ጫፍ ደርሶ መሽቆቆል ሁሌም አንዳለ ነው
      ልክ አንደ ሸንበቆ ተመዞ ቢወጣ
      መንከባለል ኣይቀር የእውነት ቀን ስትመጣ

    • @genettefera2713
      @genettefera2713 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @መሢ-ጨ5ሸ
      @መሢ-ጨ5ሸ 7 หลายเดือนก่อน

      አተ የማገባበት የለም

  • @demisselamboro4894
    @demisselamboro4894 3 ปีที่แล้ว +38

    ሰይፉ ዛሬ ምርጥ ሰዎችን ነው ያቀረብክልን
    እስቲ ሁሌ እንደዚህ ለዛ ያላቸው ሰዎችን አቅርብልን?

  • @MikeMike-vl6dc
    @MikeMike-vl6dc 3 ปีที่แล้ว +50

    ፀሎት መብቴ ነዉ ለሁሉም ነገር !!!!ሁለችንም በትግሰትና በትብብር በመተሰሳብ እንኑር

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +66

    ለሞተው ወድማችን ነፍሰ ይማር 😭

  • @salamsose4522
    @salamsose4522 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ ለባለቤቱ ለመላው አድናቂወቹ መፅናናትን ይስጥልን

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ተዋናይ ነው ሚስቱ ደሞ አሪፍ ድምፃዊ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kidusasnake4280
    @kidusasnake4280 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብሱን ይማረው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ወንድም እንዴት ያሳዝናል

  • @umuneg
    @umuneg 3 ปีที่แล้ว +14

    ሸዊትየ ሁሌም ሳቂለሰኝ ስወዲሽ😘😘😘

    • @Tube-fl8hx
      @Tube-fl8hx 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ😘

  • @endetsigeredatube4949
    @endetsigeredatube4949 3 ปีที่แล้ว +182

    ሠላም ለ ኢትዮጵያችን🙏

    • @raspapi2121
      @raspapi2121 3 ปีที่แล้ว +2

      Hi adnaqik ngn

    • @liiwayene130
      @liiwayene130 3 ปีที่แล้ว

      Divey🔥✌❤

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 3 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏❤

    • @memogetahun4907
      @memogetahun4907 3 ปีที่แล้ว +1

      ae6ik

    • @almassmass336
      @almassmass336 3 ปีที่แล้ว

      ቤቢዬ ምርጡ ዘመዴ ፈጣሪ ከነ ልጆችህ ይባርክህ እውነት ነው እዲ አይነት ምርጥ ጎደኛ ካጠገብ ማጣት አዘኑ መራር ነው ፈጣሪ ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጣቸው ለሡም ነብሡን ይማር

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 ปีที่แล้ว +7

    አቤት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ!👍🏾✌🏾🕊🇪🇹💚💛❤️

  • @yonasbrihanu8790
    @yonasbrihanu8790 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤብዬ ስወድህ ሸዊትዬም እንደዛው እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤❤

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 3 ปีที่แล้ว +51

    ባህሪው ቅዝቅዝ ያለ የተረጋጋ ሁሉም የራሱ ተስጦ አለው ሳምሶን እድሜና ጤና ይስጥህ አክት ላይ ሌላ በአካል ሌላ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 3 ปีที่แล้ว +1

    እውይ እናንተ ጎደኞቹ እዲህ የሆናችሁ አወይ ሚስቱ መፅናናቱን መድሀንያለም ይስጣት። ነፍሱን በገነት ይኑር ።አሜን።

  • @mesafint44
    @mesafint44 3 ปีที่แล้ว +52

    ሳሚ ታድለህ እናትህ በዚያ ዘመን እንግሊዘኛ ይችላሉ።የኛ እናቶች አቡሽ ማሙሽ ሲሉ እሳቸው ቤቢ አሉህ።

  • @hiwetbaykedgn5320
    @hiwetbaykedgn5320 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤብዬ እግዛብሄር ያጽናክ መስፍንን እግዛብሄር በአጸደ ገነት ያኑረው

  • @tigistmekuriya5277
    @tigistmekuriya5277 3 ปีที่แล้ว +19

    ሳሚዬ እንኳን ደህና መጣህ እድሜና ጤና ይስጥህ😍😍❤ ምክንያቱም ብዙ አርቲስቶችን በሞት እያጣን ነው እግዚአብሔር በቃ ይበለን ሰላሙን ያምጣልን መስፍኔንም ነፍስ ይማር መቼም ከልብ የማይጠፋ ሰው ነው 😭😭

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 6 หลายเดือนก่อน

    ሰይፍሻ ሁሌም ላይክ ኮሜንት እያደረኩልህ ነበር ።ለዛሬ ግን ይህንን ደም ጠጪውን ስላቁረብክ ትቸዋለሁ።ባይጎዳህም እንድታውቁው ነው ።

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም የማደንንቃቸው ጎበዝ አርቲስቶች ቤቢ እና ሸዊት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 ปีที่แล้ว +1

    Much love ❤️ and respect ✊🏽 Samson & shewit ...

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 3 ปีที่แล้ว +3

    ቤቢዬ በጣም ነው ምወድክ ስላየውክ ደስ ብሎኛል
    ልጆችክ ይደጉልክ ከነ ባለቤትክ እድሜ ይስጣቹ ቤቢዬ❤😘

  • @mesafentdemissia8602
    @mesafentdemissia8602 3 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔርን ሰላም ከናንተጋር ይሁን ሲፍሻ
    ቤቢ የሚሰራቸው ፊልሞች እጅግ የተዋጣለት ነው አሰላ መኖሩ እስከዛሬ አለውቅም ነበር
    አድናቂ ነኝ ስለጥበብህ
    መንፍሳዊነትህም መልካም ነው እግዚአብሔር አምላክ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይሁን

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋና ምርጥዬ የአራዳ ልጅ በናንተ ግዜ ቀረ ሁሉም ❤️ነገር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ሸዊትዬ የኔ ንግስት ❤️ስወዳት ❤️የኔ ሳቂታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዉድድድድ

  • @milan8639
    @milan8639 3 ปีที่แล้ว +4

    How much I love this man❤️❤️

  • @AnidBirr
    @AnidBirr 3 ปีที่แล้ว +23

    Heavenly Father I pray that you keep the person reading this alive, safe, healthy and financially blessed Amen⛓

  • @teflostsegay3688
    @teflostsegay3688 3 ปีที่แล้ว +50

    He Was Amazing Writter,.. R.I.P Mesfine.

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 3 ปีที่แล้ว +12

    Love both Sami and Sol may Allah keep them safe

    • @titisekitchen7013
      @titisekitchen7013 3 ปีที่แล้ว

      Fatumiye selam yibzalish wede channale gora bey sirawochen kewededshachew beteseb enihun ameseginalehu ❤🙏

  • @nitsuhethiopia8609
    @nitsuhethiopia8609 3 ปีที่แล้ว +11

    ሳምሶንን ይበልጥ ወደድኩት ይበልጥ አከበርኩት። ታላቅ ስብእና ሠላምታችን ምንያሕል መንፈሳዊና ጤናማ እንደሆነ ያሳየበት መንገድ ታላቅ ነው።

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፉዛሬ ማሽአላህ ነው የሚገራረሙ ሰዎችን ነው ያቀረብክልን🙏🙏

    • @user-wc4im9yq7
      @user-wc4im9yq7 3 ปีที่แล้ว

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ 2ዴቃም አይተቀሺ በቅንነት ብቻ ጀማሪእህትሺነኝ

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 3 ปีที่แล้ว +8

    ሸዊትዬ ስወድሽ የኔ እናት😍😍😍💚💛❤

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 3 ปีที่แล้ว +11

    I never knew that Samson (Baby) is this good at explaining things. Basically he has good communication skills. Respect ✊!!
    Obviously Theatre 🎭 requires skill, knowledge and one has to be gifted to be one!!
    These two are really good! Well done both !!!

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 3 ปีที่แล้ว +10

    አቤቱ ፈጣሪ አገራችንን ስላም አድርግልን !!!

    • @feventube288
      @feventube288 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ውዴ ቤተሠብ እንሁን

  • @wonddde
    @wonddde 3 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው፤ ተመችቶኛል በጣም 👍👍👍👍

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 3 ปีที่แล้ว +10

    ኧር ሰይፍሻ ሶፍት አስቀምጥ 😎 የሸውት ሳቅ ደስ ሲል😘♥️

    • @maba7581
      @maba7581 3 ปีที่แล้ว

      ዛሬ ሶፍት የለም😁😁😁😁

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን ፈጣሪ ያምጣልን 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 ปีที่แล้ว +41

    ስመቱ በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ያፂናችሁ መስፍነ ነፍሱን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን

  • @sand9434
    @sand9434 3 ปีที่แล้ว +3

    የመሥፉን ሞት ልብ ይሰብራ ለመላው ዘመዶቹ አፉቃሪዋቹ ፅናት ይስጣችሁ ሰላም ላገራችን ህዝብ ሙስሊም ክርስትያን ፍቅር ይሥጠን

  • @yordnosderesu4612
    @yordnosderesu4612 3 ปีที่แล้ว +70

    ቤቢ ምርጥ ተዋናይ

    • @feventube288
      @feventube288 3 ปีที่แล้ว

      yordiyee ደምሪኝ

    • @titisekitchen7013
      @titisekitchen7013 3 ปีที่แล้ว

      Yordiye selam yibzalish wede channale gora bey sirawochen kewededshachew beteseb enihun ameseginalehu ❤🙏

    • @titisekitchen7013
      @titisekitchen7013 3 ปีที่แล้ว

      @@feventube288 Feviye selam yibzalish wede channale gora bey sirawochen kewededshachew beteseb enihun ameseginalehu ❤🙏

  • @lenalena9937
    @lenalena9937 3 ปีที่แล้ว +8

    ሳምሳን።ወይምቤቢ።አድናቂክ።ነኝ።ከነቤተስብክ ስላምክ ይብዛ

  • @maba7581
    @maba7581 3 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ ደሞ ሰይፍሻ ለየት ያሉ እንግዶች❤❤❤

  • @BABR7826
    @BABR7826 3 ปีที่แล้ว

    ምርጦቹን አቀረብክ ቤቢ ✌️ ሸዊትዬ በትወና መሀል ምስቀው እና ቁጣዋን ስወድላት ሳቄን ነው ምለቀው

  • @ሪችጎንደሬዋ
    @ሪችጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +32

    ይች ልጅ ግን ሰትሰቅ እኔን ብቻ ነኝ የምወዳት 😘

  • @mesafentdemissia8602
    @mesafentdemissia8602 3 ปีที่แล้ว

    ሸዊት ታላቅ ሰው እንክዋን አደረሰሽ
    መልካም ሰው ነሽ ጥሩ ጥበበኝ
    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ

  • @-godoliyastube
    @-godoliyastube 3 ปีที่แล้ว +31

    ኢትዮጵያ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @fana7912
    @fana7912 3 ปีที่แล้ว +23

    ምናለ ለሰይፉ የሶፍት መግዣ ብናዋጣለት😏😏😏😂🤣😂🤣😂

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያሳዝናል የመስፍንን ነብስ ይማር ቤተሰቦቹንንም እግዚአብሔር ያፅናናችሁ

  • @tub9960
    @tub9960 3 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ቆንጆ ሸዊትዬ በጣም ነው የምወድሽ💗💗❤

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 3 ปีที่แล้ว +15

    ሸዊትዬ ስወድሽ 💔💔💔

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 ปีที่แล้ว

    የዛሬውን አያድርገውና ስላምታውን ሳያጨመላልቁ ሰላም ነህ ሰላም ነሽ!!! ጉድ እኮ ነው!!!!!

  • @dunuberhanu3168
    @dunuberhanu3168 3 ปีที่แล้ว +5

    Thank Seiyfu I Love you all. May God bless your family & your happiness.

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 3 ปีที่แล้ว +2

    የመስፍን ነገር ኣሁንም ህልም ነዉ የሚመስለኝ እንኳን ለቤተስቢቹ ኣብረዉት ለሰሩት ለጓኞቹ እኔም እንኳን በጣም ነዉ ያሳዘነን ነፍስ ይማር ለሁላችሁም ነጽናናትን ይስጥ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 ปีที่แล้ว +10

    እባካችሁ እህት ወንድምቸ ወፍረት በርጭ የሚባል ነገር ቀንሱ በተቻላችሁ አቅም
    ከወፍረት ጋር ብዝ ነገር ይከሰታን እና በተቻላችሁ አቅም አመገባባችሁን አስተከክሉ

  • @truth2232
    @truth2232 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡትዬጲያኖች ሁልግዜም እናታቸውን ስለሚወዱ
    ሁሌ የናቶች ቀን ነው ለኢትዬጲያኖች !!!
    ያሳዝናል ከውጪ እየወሰዳችሁ በአል ስታከብሩ
    የውጭዎቹ ግን እስከነመፈጠራችንም አያስቡንም!!!!!

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሳሚ ተወዳጅ ምርጥ አርቲስት ጎበዝ ነህ

  • @herongirum9455
    @herongirum9455 3 ปีที่แล้ว

    ሁለቱንም በጣም ነው የምወዳቹ የበለጠ ደሞ ሸዊት ሣቋ 😘የሞተውንም ነብሡን በገነት ያኑራት

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 ปีที่แล้ว +4

    ሢምሶን ቤቢ አድናቂህ ነኝ
    ሸዊት ሣቅሽን ስወደው

  • @samuelbedilu6247
    @samuelbedilu6247 3 ปีที่แล้ว +2

    ere sami betaaam cool new.... samishoo I really admire ur discipline,, big big respect

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +27

    ከችግር እና ከበሽታ ሀገረችንን ይጠብቅልን
    ሠላም፡ፍቅር እና ጤና ሀገራችንን ያድርገን
    ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ፡፡

  • @Wagwan123.
    @Wagwan123. 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ውድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሀገራችን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃት፡፡

    • @feventube288
      @feventube288 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ቤተሠብ እንሁን

    • @Wagwan123.
      @Wagwan123. 3 ปีที่แล้ว

      @@feventube288 ok thanks

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว +1

      @@feventube288 Damarekuesh Anchem Damerge wede

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Wagwan123. Endamer

  • @mm6227
    @mm6227 3 ปีที่แล้ว +50

    ቤቢ እና ሰለሞን ቦጋለ እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ናችሁ ስው በስውነቱ ለመርዳት የምትጥሩ ዘርን ከዘር የማታበላልጡ በስራችሁ ውጤታማ የሆናችሁ በርቱ የበለጠ ስራችሁን እንጠብቃለን

    • @ETconference1
      @ETconference1 3 ปีที่แล้ว +1

      What makes you to say that

    • @mm6227
      @mm6227 3 ปีที่แล้ว

      Because I didn’t see any bad things about them

  • @hirutaddisu2941
    @hirutaddisu2941 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤቢየ እግዚያብሄር መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @NeHase16
    @NeHase16 3 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ሰይፉ፤ ልጆች በሳምንት ለ3ቀናቶች ብቻ መዋለ ሕፃናት ቢውሉም እርግጥ ነው ክፍያው አለቀነሰም። ክፍያው ቢቀንስ በተዘዋዋሪ የአጸደ ሕፃናት ሠራተኞች ደሞዛቸውም ይቀነስ እያልክ መሆኑን ያሰብከው አልመሰለኝም። 😊ለዛውም በሣምንት የሚሰሩት ለ 5 ቀናት የነበረው ወደ 6 አድጓል። We should clap for them👏🏾👏🏾

    • @topten182
      @topten182 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @NeHase16
      @NeHase16 3 ปีที่แล้ว

      What’s funny about this, bro/sis?

    • @nathanrahel6321
      @nathanrahel6321 3 ปีที่แล้ว +1

      አዎ አስተማሪዎች በየቀኑ ይገባሉ ለነሱ ለውጥ የለዉም

  • @ይቻላል-ሠ7ቨ
    @ይቻላል-ሠ7ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሳምሶን ቤብ ሸዊትዬ በጣም ነው የምወዳችሁ 🥰

  • @Effoy
    @Effoy 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን።
    ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የሌላውን ሃይማኖት ባለመሳደብ ጥላቻን አስቀሩ። ለሌሎች ሃይማኖቶች ፍቅር በመስጠት በሰላም ኑሩ። ሀገር ከሌለች በሰላም ወቶ መግባት ይቅርና የእኔ የእኔ የምንለው የመስገጃ ቦታ ብቻ ሳይሆን ቤታችንንም ጥለን ነው የምንሰደደው።ቤቢሾ ከተናገረው " ኃጢአት ውላ ባታድር መልካም ነው።" በጣም ደስ የሚል አገላለጽ።

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +1

    መስፍኔ ሳይታሰብ ወቶ ቀረ የኔ ጌታ 😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያድርግልን 🙏

  • @dawitekubu7584
    @dawitekubu7584 3 ปีที่แล้ว +4

    አየ ሳምሶም ልክ እንደ ስምህ ቤቢ አሁን ካለው የባሰ አልፈናል አልክ የትግራይ ህዝብ ሞት ለማጣጣልና ምንም እንዳልሆነ ለማሳየት እምታረጉት ጥረት ደስ ይላል በግልጽ ጥላቻቹህን ስለምታሳዩን እናመሰግናለን ግድ የለም ለሁሉም ግዜ አለው።

    • @selamtube-vr8sz
      @selamtube-vr8sz 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @samigebreal568
      @samigebreal568 3 ปีที่แล้ว

      ለትግራይ ህዝብ ኣዎ ልክ ነህ ለሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ግን የከፋው ነገር ግን ኣልፎዋል

    • @dawitekubu7584
      @dawitekubu7584 3 ปีที่แล้ว +1

      @@samigebreal568 ማለት ለሌላው ህዝብ ቢሆንስ መች ነው ከዚህ የባሰ እልቂት የነበረ?

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 3 ปีที่แล้ว

      እናንተ አይደላቹህ የዚህ ሁሉ እልቂት ጠንሳሽ ህዝብን ከህዝብ ዘርን ከዘር ምታናክሱ እናንተ ናቹህ ፡ ከበሮ ስትደልቁ ከሩሲያ ከቻይና የሚበልጥ መሳሪያ አለን ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነዉ ብላቹህ ከትንሽ እስከ ትልቅ ከበሮ ስትመቱ የነበራቹህ እናንተ ናቹህ ፡

    • @samigebreal568
      @samigebreal568 3 ปีที่แล้ว

      @@dawitekubu7584 ወያኔ ኣሁን የሚሞተው ሞቶ ያልሟተው በየጉድጏዱ ባይመሽግ ኖሮ ኣሁን ከሚሟተው በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ያልቅ ነበር ::

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 3 ปีที่แล้ว

    ቤቢ በጣም ዬምወደው አጎቴን ስለምትመስለኝ ሁልግዜ ሳይህ ደስ ይለኛል You look like exactly him you are his copy እና በጣም እወድሀለሁ ደሞ በጣም ጎበዝ actor ነህ እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህንም ይባርክ::

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የምናደቅው 😘😘😘

  • @SureSureefel-pq2pp
    @SureSureefel-pq2pp 7 หลายเดือนก่อน

    ለቃልዬ መፅናናቱን እ/ር ይስጥሽ ከጋስት ጉሊት ሱራፌል ቴክኒሻል።

  • @leave3594
    @leave3594 3 ปีที่แล้ว +7

    ሳምሶን የኔ ምርጥ ስወድህ።💕💘

  • @godisgreat6311
    @godisgreat6311 3 ปีที่แล้ว

    I love watching Seifish interview ❤️

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው ጎበዝ ነህ በአክታርህ በረታ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠበቃት🙏

  • @eyerusgizaw8742
    @eyerusgizaw8742 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ፡ ምርጦች ፡ ናቸው ፡ ቤቢዬ ፡ ለነገሩ ፡ የናዙ ፡ ልጅ ፡ አይደለህ ፡ ፈጣሪ ፡ ሀገራችንን ፡ ይጠብቅልን።

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 ปีที่แล้ว +14

    የመስፍኔ ሞት. በጣም ያሳዝናል እንኳን እናንተ ለጓደኞቹ ለእኛም ከባድ ነው ነፍሱን ይማርልን ልጆቹን ቤተስቡን ያፅናናችሁ

    • @titisekitchen7013
      @titisekitchen7013 3 ปีที่แล้ว

      yohanis selam yibzalih wede channale gora bel sirawochen kewededkachew beteseb enihun ameseginalehu ❤🙏

  • @israelcaleb8746
    @israelcaleb8746 3 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ ባለጌ ሰው ነህ አስተውዬሀለሁ የጠየካቸው ጥያቄዎች ውስጠ ወይራ ያለው የብልግና ጥያቄ ነው እነዚህን ውድ ጨዋ ምርጥ አርቲስቶች ለማዋረድ አቅደህ ነው የጠየካቸው የጁንታ ቁራጭ አስመሳይ ሴት ነህ

  • @ተፈስሂድንግል
    @ተፈስሂድንግል 3 ปีที่แล้ว +26

    ሰላም ኢትጰያኖች በሙሉ እንደምን አላችሁ በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ደሴታ ይብዛላችሁ ይብዛልን አሜን

  • @nebyatw
    @nebyatw 3 ปีที่แล้ว

    Your right bebe God bless you

  • @hikimina-tube6344
    @hikimina-tube6344 3 ปีที่แล้ว +42

    እባካችሁ ራሳችንን፣ ጓደኞቻችንን እና ቤተሰቦቻችንን ከCOVID-19 ( ኮሮና) እንጠብቅ። ጓደኛ እንደዚህ በሃዘን ከተጎዳ የቤተሰብን ስብራት ደግሞ እናስብ። CORONA ገዳይ እነደሆነ በግልፅ እያየን ነዉ። MASK እናድርግ፣SANITIZER እንጠቀም፣ ርቀታችንን እንጠብቅ ። 🙏🙏🙏

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 3 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ ቤቢ። አገራችን ተስፋ አላት እግዚአብሔር አለ

  • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
    @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ 3 ปีที่แล้ว +17

    አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኜ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍርኙም በናንተም አፍሬ አላቅም አመሰግናለሁ💞💞💞

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 3 ปีที่แล้ว

      አንተ ዳዊት እደሆንክ በምን እናዉቃለን ብዙ ሰዎች በታዋቂ ስም TH-cam ይክፋታሉ እና ተክተሉኝ ይላሉ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 ปีที่แล้ว +2

    እትዮ ሀገሬ ሰለምሽ ይብዘ

  • @yohannesdesta4251
    @yohannesdesta4251 3 ปีที่แล้ว +3

    my best artist...tnx to god he is from nazreth

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 7 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰይፍዬ ተባረኩ

  • @konegen6189
    @konegen6189 3 ปีที่แล้ว +7

    ቤቢ ኩሩ ወንድ ነህ እርጋታህ ደስ ይላል

  • @مريماثيوبيا-ل3م
    @مريماثيوبيا-ل3م 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ፍቅር ለሀገራችን እስኪ ፀልዩ ስለሀገራችን ናፈቀኝ የሀገራችን ሠላም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tegdamolla435
    @tegdamolla435 3 ปีที่แล้ว +5

    በመዝፍኔ ሁላችንም አዝነናልን ነፍስ ይማር 😭😭😭

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 2 ปีที่แล้ว

      ነብስ ይማር መስፍን መልካም ሰው ነበርክ

  • @TigistTekle-pr9eu
    @TigistTekle-pr9eu 7 หลายเดือนก่อน

    Weyine betam azagn ena eruru new ሳምሶም እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 3 ปีที่แล้ว +7

    ድምፅ Grace ❤❤❤

  • @kidusasnake4280
    @kidusasnake4280 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወዳቹ ሸዊትዬ ቤቢዬ

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 3 ปีที่แล้ว +5

    ሚስኪን ለሚስትህ ያለህ ስሜት ልዩ ነው😘💕

  • @ተስፋመላኩዩቱብ
    @ተስፋመላኩዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    አረ ሸውት አችን እራሰሽን አልመሰልሸም በጣም ነው የምወዳት ሸውትን ግን ዛሬ ድመፅሽ ነውጅ መልክሽ ሸውትን አልሰልሸኝም ሰላም ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 ปีที่แล้ว +9

    ቤቢ በጣም ነው የምውደህ የማደንቅህ ረዥም እድሜ ይስጥህ እባካቹሁ አርስቲቾቻችን እራሳቹሁ ጠብቁ ስላም ለኢትዮጵያ ስለም ለአገራችን ስላም ለህዝባችን ይሁን ስፈሻ ከልብ እናመስግናለን

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 3 ปีที่แล้ว

    ሳምሶን ታደሰ ቤቢ ያላችሁትን እግዚአብሔር ያቆያችሁ። መስፍን ጌታቸው ሞቱ ይቆጫል አምላክ ነፍሱን በገነት ያኑረው 🙏🙏🙏