ዘፈን አቁሜአለሁ … አሁን መሪ አለኝ የፈቀደልኝን እሆናለሁ የቀድሞ ሙዚቀኛ ጥበቡ ወርቅዬ | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @emali5232
    @emali5232 6 ปีที่แล้ว +425

    ጌታ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ጥበቡ እኔ ጴንጤ ሆነ ሲባል በጣም ነበር የደበረኝ ጴንጤን እጠላ ነበር አሁን ግን የተከፈለልኝን ዋጋ ሳስብ ጌታን ተቀበልኩኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንጌል ያሸንፋል የኢየሱስን ፍቅር የቀመሰ ስለ ሰማያዉይዉ ቤቱ እንጂ ስለምድራዉይዉ አያስብም ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

    • @zarawaldsenbet2966
      @zarawaldsenbet2966 2 ปีที่แล้ว

      Geta ye barke

    • @wantihundumtuuwaaqayyofind9177
      @wantihundumtuuwaaqayyofind9177 2 ปีที่แล้ว +2

      Wagawu snt yihon le ጴንጤ yekefelew

    • @rebkabelete-sy5on
      @rebkabelete-sy5on ปีที่แล้ว +4

      yedem waga wagachn yekirstos dem nw enante yerasachew ayidelachhum be dem waga tegeztachwal yilal bible❤

    • @JoshuaJojo-i1b
      @JoshuaJojo-i1b ปีที่แล้ว +3

      Das.yemil.lije.geta.yibarekike😘🙏

    • @asefnak4764
      @asefnak4764 ปีที่แล้ว

      @@wantihundumtuuwaaqayyofind9177 le pente becha adelem le hulum newu yetekefelewu

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 ปีที่แล้ว +95

    ሰይፊ ጥበቡ ወርቅዬን ያገኜ ጌታ ኢየሱሲ/ስ ያግኝህ አመሰግናለው ።

    • @KalkidanKalkidan-tc2jy
      @KalkidanKalkidan-tc2jy 3 หลายเดือนก่อน

      @@bereketyumura9975 አሜን አሜን ኢየሱስ በእይወቱ ለሰይፉ ይክበድበት 🙏🙏🥰 እግዚአብሔር ከአለም ያስመልጠው 🙏🙏🥺🥺

  • @Mihirati
    @Mihirati 11 หลายเดือนก่อน +27

    ኡፍፍፍፍ😢❤ ጌታ ሆይ ስለዚህ ነፍስ ስም ለዘላለም ይባረክ😢 ወሮቅዬ በጌታ መጽናት ይሁንልህ ብዙ እንጠብቀለን እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይራዳሃል❤ ሴፉዬዬዬ በጣም አናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip 3 ปีที่แล้ว +110

    ይህ የኢየሱስን ታላቅነት የሚያሳይ ድንቅ ምስክርነት ነው. ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ከነቤተሰብህ❤

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 ปีที่แล้ว +57

    ጥበቡ ወርቅዬ መኖርያዬ ያልከው የሠራዊት ጌታ እግ/ር ለዘላሌም ይጠብቅህ ።

  • @yoditbokrezion291
    @yoditbokrezion291 11 หลายเดือนก่อน +23

    I'm listening this interview again in 2024 Glory to the Almighty God 🙏

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 9 หลายเดือนก่อน +1

      አይገርምም እኔም ደግሜ 2024 April first at 8am waching how tibebu the son of the leaving God started this journey.
      God is good.

  • @dawitkebede6856
    @dawitkebede6856 ปีที่แล้ว +9

    ይሄን ቃለ መጠይቅ ደጋግሜ እየሰማውት ነው ጥበቡ ወርቅዬ የተፈጠረበት አላማ በጣም ገብቶታል አንደበቱ ይጣፍጣል ንግግሩ መንፈሳዊ መሆን ለሚፈልግ ሰው ብቻ ሳይሆን በሌላ አለም ውስጥም ለሚመላለስ ይመክራል እውነተኛ ብርሀን አጊቶታል በእውነት ቀንቻለው ማስመሰል የሌለበት የራስ ጥቅም ያልሆነ ትክክለኛ መረዳት እውቀት አዘል ምክር በህይወት የተገለጠ እግዚአብሔር ይባርክህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ የልብህን መሻት ይስጥህ አሁንም በጨለማ ውስጥ ሳይፈልጉ ታስረው ላሉት ብርሀን ያድርግህ ..!

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 11 หลายเดือนก่อน +14

    የተገረምኩበት አባባል ከወርቅዬ በመጀመሪያ እኔ መሠራት አለብኝ ብሎ የሚናገረው ጌታ ይባረክ ❤👏

  • @samidan946
    @samidan946 3 ปีที่แล้ว +18

    ጥቤ እኔም በአንተ ሙዚቃ ተጠፊሬ ነበር ወጣው እንጅ ጌታን ስለአንተ እና ስለራሴ አመሰግናለሁ

  • @asmekungMekuria
    @asmekungMekuria 11 หลายเดือนก่อน +11

    ያከበረከው ያስከበርከው ጌታ ይባርክህ ዘርህ ይባረክ።

  • @kasaneshtigabu
    @kasaneshtigabu ปีที่แล้ว +19

    ❤❤❤❤በጣም ደሥ የሚል ምሥክርነት ጌታ ዘመንህን ሙሉ የምታገለግልበት ፀጋ ያብዛልህ የጌታ ሠላም በቤትህ ይሁን ተባርክ ወንድማችን እንወድሀለን ከኢየሱስጋር ወደ ፊት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fassilshiferaw3961
    @fassilshiferaw3961 6 ปีที่แล้ว +68

    ድንቅ ምስክርነት በሰው ፊት "ለሚመሰክርልኝ እኔም በሰማይ ባለው አባቴ ፊት እመሰክራለሁ ነገርግን በሰው ፊት የሚክደኝን እኔም በሰማይ ባለው አባቴ ፊት እክደዋለሁ"(ማቴዎስ10:32)
    የፅናህ ተባረክ።

  • @aregareg-gs3jx
    @aregareg-gs3jx ปีที่แล้ว +21

    እየሱስ ያድናል
    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ሲነካ እንዲ ነው ❤❤❤

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 7 หลายเดือนก่อน +3

    What a wonderful testimony, ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ን ይባርክ

  • @ያሀቢቢያረሱልአላህ
    @ያሀቢቢያረሱልአላህ 7 ปีที่แล้ว +33

    ትክክል ነህ ጥበብየ እግዚአብሄርን ይዞ ያፈረ የለም ወረኞች የጌታ ታላቅነት የገባው እንኳን ሙዚቃ ሂወትም ይሰጣል

  • @yeteraworkayane1466
    @yeteraworkayane1466 7 ปีที่แล้ว +44

    ጆሮ ያለው ይስማ ያስተውልም ማጥላላት ግን ከእግዚአብሄር ጋር ያጣላል ጥቤ አንተን ጌታ አትረፍርፎ በነገር ሁሉ ይባርክህ

    • @tarekwogeta7343
      @tarekwogeta7343 3 ปีที่แล้ว

      Sayfu eskzara kxykachu ytlay nawo tibabo warkiy

  • @lolitaberry8595
    @lolitaberry8595 4 ปีที่แล้ว +39

    Amazing!! Glory to Jesus 🙌

  • @AbrehamsmehmuAbrehMsmehmu
    @AbrehamsmehmuAbrehMsmehmu ปีที่แล้ว +6

    በትክክል የሁለት ጌቶች መገዛት የለም ከሀፂያት ከባርነት ነፃአ ያወጣን እግዚያብሄር ስሙ ይባረክ

  • @PATCHUPDATE
    @PATCHUPDATE 4 ปีที่แล้ว +10

    ሁሉም ጌታን ሲያ
    ቀው ይገባዋል የታየህን ለ
    ሌሎችም አሳይ
    ኦሪት ዘዳግም
    18፥19
    በስሜም የሚናገረውን ቃሌን የማይሰማውን ሰው እኔ እበቀልለታለሁ።
    GOD Bless you

  • @geregerc109
    @geregerc109 ปีที่แล้ว +1

    ጥበቡ ግታነው የረዳህ ከዘፋኝነት ወደጳንጢ በጣም ነው ሚከብደው ጌታ ካረዳኸ ለክብሩ ፈልጎህ ነው ጌታ ይባረክ አንድ ዘፈን ነበርክ ምንአጠፋ የማለው በላዳታክሲውስጥ እየሰማን ጎተራጋር መኪና ወጥቶብን ነበረ ጌታነው ያተረፈን እንደወጣ አካባቢ ነው ብንሞት ተጠያቂ አንተ ነበርክ ተረፈካል

  • @genetbeka1221
    @genetbeka1221 ปีที่แล้ว +17

    እየሱስ ይክበር እድለኝነት ነው እንኳን እየሱስ ረዳክ ወንድሜ ጥበቡ

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 ปีที่แล้ว +2

    አመለጥኩት አመለጥኩት አመለጥኩት መሀላውን ቃልኪዳኑን አፈረስኩት አዲስ ኪዳን አደረኩኝ ከየሱስ ጋራ በጎልጎታ ቀራኒዮ በዛ ተራራ አሜን ጥቤ ተባረክ

  • @zenebechhaylegiorgis3650
    @zenebechhaylegiorgis3650 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ የተመሰገነ ይሁን ተባረክ ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ እየሱስ ያድናል

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว +5

    እየሱስ ጌታ ድንቅ ነው ❤❤❤
    ህይውትም መንገድም እየሱስ ያድናል
    ወንድም ጥበቡዬ ተባርክ❤

  • @ambassadorofchrist6372
    @ambassadorofchrist6372 5 ปีที่แล้ว +31

    I love Tibe I can’t stop listening to him
    May God bless you abundantly bro

  • @ሣሮንአብርሽ
    @ሣሮንአብርሽ 6 ปีที่แล้ว +31

    ጌታ ይባረክ እየሱስ ለዘለአለም ጌታ ነው።

  • @mellll470
    @mellll470 5 ปีที่แล้ว +65

    ዮሐንስ 11 (John)
    25፤ ኢየሱስም፡- ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤
    26፤ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት።

  • @emntwada6711
    @emntwada6711 หลายเดือนก่อน

    ጥበቡ ወንድማችን እንኳን የጌታ ሆንክ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሴፉዬ አንተም ና ወደዚህ ደስ የሚል የዘላለም እረፍት የሆነው ወደ ኢየሱስ እንወድሀለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MM-rt7wz
    @MM-rt7wz 4 ปีที่แล้ว +57

    ከሰይፉ ሾዉ ባየዉ ባየዉ የማልሰለቸዉ ይሄ ኢንተርቪዉ ጥበበ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ ኢየሱስን በአደባባይ እንድትመሰክር ያደረገህ ጌታ ክብር ምስጋና ይግባዉ🙌🙌🙌❤❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @tinafiche3636
    @tinafiche3636 ปีที่แล้ว +15

    ኢየሱስ ጌታ ነው❤

  • @habtomhadgu2219
    @habtomhadgu2219 2 ปีที่แล้ว +36

    I am listening this interview again in 2022 and It is full of wisdom and grace!
    God bless you Tibebu & your family!
    Jesus Saves!

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ
    @እግዚአብሔርሉዓላዊ 4 ปีที่แล้ว +26

    ዋው ጥበቡ ወርቅዬ ደስ ስትል ጌታ እረዳክ ኡኡፍፍ ሴፉ ላንተም ይሄ ጌታ ያስፈልጋል የሞተልህ ዮሐንስ ድንግል 14 : 1 -6

  • @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131
    @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131 4 ปีที่แล้ว +42

    Woooooooow ክርስቶስ ገብቶሃል ወንድሜ ስላንተ ጌታን እባርካለው እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ጉደኞቺህንም ፀልይላቸው ትወርሳቸዋለህ ጥበብዬ ልጅ ሆኘ ያንተን ዘፈን እየሰማው አለቅስ ነበር

  • @zionbrhane8378
    @zionbrhane8378 3 ปีที่แล้ว +2

    Christianity is full decision,this is brother Tiberius did.Glory to the Lord HALELLUYA!!!!!We love you bro,from Eritrea

  • @alembrhan7624
    @alembrhan7624 3 ปีที่แล้ว +9

    ተባረክ ጥበብየ ከሁሉ የበለጠ መንፈሳዊ ሂወት ነው

  • @eleni311
    @eleni311 ปีที่แล้ว +2

    ድሮ ሳይገባኝ ኢየሱስ የሚሉትን ሰፀዬፍ ሰሼሽ ነበር አሁን ሲገባኝ ሀጥያቴን ሳይፀዬፍ ህወይቱን የሰጠኝን ጌታ ነው ለካ አሁን በፊቱ በጣም ትንሸ ሆኜ በሰራዬ አፍሬ በይቅርታ በንሰሀ ቀረብኩኝ አሁንም ይቅር ብሎ ተቀበለኝ እግዚአብሄር ይክበር ይመሰገን በልጁ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም አሜን🙏 ኦኦኦ ሀሌሉያ ልጅህን እግዚአብሄር በጥበብ ያሳድግልህ ተባረክ 🙏❤

  • @Tamene588
    @Tamene588 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ዴስ አለይ ጌታን ሰለ ተቀበለኪ በጣም ደስ ብሎኛል ተባሪክ❤❤❤❤

  • @michelempo1941
    @michelempo1941 7 ปีที่แล้ว +75

    ዋውው ተባረክ ጥበበ እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ

  • @destamekonnen7020
    @destamekonnen7020 3 ปีที่แล้ว +20

    ዋው እየሱስ ይክበር እድለኝነት ነው እንኳን እየሱስ ረዳክ ወንድሜ ጥበቡ

  • @ረድፍቅር
    @ረድፍቅር 5 ปีที่แล้ว +89

    ክብር ለእየሱስ ይሁን

  • @azielias1008
    @azielias1008 5 ปีที่แล้ว +12

    ጌታ ይባረክ በእዉነት ኣምለጠሃል ዘመንህ እድሜህ ይባረክ

  • @wudineshtesfaye1049
    @wudineshtesfaye1049 ปีที่แล้ว +2

    መንፈሳዊ እዛት አደጋ🎉, praise lord

  • @yayufantu3530
    @yayufantu3530 4 ปีที่แล้ว +38

    ዘመንህ እግዛብሄር ይባረክ ጥበቡየ ጌታ ትልቅ ማስተዋል ነው የሰጠህ

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይመሠገን የአባቴ ብራክ ለአንተ እግ/ር አመሠግናለሁ ተባርክህ

  • @Zeena-cb6wy
    @Zeena-cb6wy 4 ปีที่แล้ว +12

    በእዉነት ያዳነን አምላክ ይባረክ በጣም የሚባርክ ቃለምልልሥ ነበር

  • @temonazawdetemonatesew8952
    @temonazawdetemonatesew8952 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ልዑል እና ፃድቅ አምላክ ነው ::ዋው ጥበቡ እግዚአብሔር ውዴ እራሱ ስላማላሳክ እግዚአብሔር ይውድሃል 🥰🥰🥰

  • @tsga270
    @tsga270 4 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ዘመንህ ይለምልም ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @NigusseChufamo
    @NigusseChufamo หลายเดือนก่อน +1

    Wow amazing ❤❤❤❤

  • @dagmawitabenezer607
    @dagmawitabenezer607 6 ปีที่แล้ว +11

    ዘመንክ ይባረክ ወድሜ እየሱስ ያድናል።

  • @muluworkasefa2521
    @muluworkasefa2521 3 ปีที่แล้ว +23

    .በ እዉነት ለ ብዙዎቻችን ምሳሌ እና ብርታታችን ነህ ወንድማችን።

  • @galmag1415
    @galmag1415 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን የኔ ወንድም።እኔ ብዙ ነገር እንድገነዘብ አድርገኸኛል ተባረክልን።ጌታ በእውነት ይቀይራል

  • @saranemera7935
    @saranemera7935 11 หลายเดือนก่อน

    This is so inspiring! May the spirit that touched him touch all of us.

  • @KokobYasus
    @KokobYasus 5 ปีที่แล้ว +3

    Praise God halelujha Tebebe Yeyesus Jegina God bless you more & more with your bloved family much love!

  • @tphonetastic2161
    @tphonetastic2161 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ለዘላለም ጌታ ነው ኢየሱስ የሁሉንም ልብ እግዚአብሔር እንዴ አንተ ያድርግልን ምክንያቱም ዓለምና ጥበቡዋ ያልፋል እግዚአብሔር ግን የዘላለም ይኖራል አምላክ ነው ጌታ በዓለም ሰንሰለት ለታሰሩት አሁንም ምህረት ያድርግላችሁ ለ2 ጌቶች መገዛት አይቻልም

  • @sirakgetachewbelayneh5498
    @sirakgetachewbelayneh5498 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳንም ጌታ አገኘክ ቀሪ ዘመንህ በጌታ ይጠቅለል

  • @birhanineshkanbato9936
    @birhanineshkanbato9936 ปีที่แล้ว +2

    የማረከህ ጌታ ለዘላለም ይባረክ!!የመረጥከው ጌታ ካንተ አይለይህ❤❤ሀ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 ปีที่แล้ว +13

    ጥበበ ወርቅየ አመለጥክ ጌታ ይባረክ

  • @asterbirhanu3814
    @asterbirhanu3814 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwwwww God bless more bro, may the Lord God bring safeu to tell the sweetest testimony .hallelujah halleluja
    h❤
    God bless Ethiopia

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን የጌታ ሆንክ ለሀገራችን ታላቅ በረከት ነህ ።

  • @ashenafiemeko5542
    @ashenafiemeko5542 4 ปีที่แล้ว +11

    ጌታ የሱስ ዘመንን ይባረክ

  • @የራያልጅነኝ-ደ9ከ
    @የራያልጅነኝ-ደ9ከ 3 ปีที่แล้ว +11

    ቸሩ መዲሃኒ አለም ይክበር እናቱ ድግል እናቱም ክብር ምስጋና ይድረሳት መታደል ነዉ እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምረዉ ወዲማችን

    • @የራያልጅነኝ-ደ9ከ
      @የራያልጅነኝ-ደ9ከ 3 ปีที่แล้ว

      እሚያሳዝነዉ ነገር ግን ጴጴነህ አይ😭😭 ደስ ብሎኝ ሳልጨርስ ጴጴ አይ አሁንም ይቀርሃል ወደቤቱ ይመልስህ ከዳቢሎስ ባርነት ወጥተህ ተመልሰህ ሌላ ባርነት😭😭

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 ปีที่แล้ว

      @@የራያልጅነኝ-ደ9ከ ቀልደኛ ነህ

  • @eyerusalemteka3493
    @eyerusalemteka3493 7 ปีที่แล้ว +11

    "የደረሰል እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ አሜን ለሎቹም ይድረሳላቸው ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን የጠራ አምላክ ስሙ ይባረክ ተባረክ በብዙ ባለቤት ልጆች በኢየሱስ ስም ይባረኩ በፀጋ ላይ ፀጋ በእጥፍ ይብዛል አሜን!!!!!!!"

  • @adomaygenet
    @adomaygenet 2 ปีที่แล้ว +1

    you a lucky person that God opened your inner eyes! God helped you to differentiates honour things from dishonour things. Praise to God and God bless you more abundantly by His grace and wisdom!

  • @hebrons.123
    @hebrons.123 3 ปีที่แล้ว +5

    The most precious pastor of us tebarek❤️❤️❤️

  • @kassahundite6080
    @kassahundite6080 5 ปีที่แล้ว +59

    የሐይማኖት ለውጥ ሳይሆን የሕይወት
    ለውጥ እንዲህ ነው

    • @KalkidanKalkidan-tc2jy
      @KalkidanKalkidan-tc2jy 3 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል የአይማኖት ለውጥ ምንም አይጠቅምም ግን እግዚአብሔር የሕይወት ለውጥ በመንፈስ ቅዱስ ያግኛን ለሁላችንም🙏🙏🥰

  • @fantayejesusislordandlords845
    @fantayejesusislordandlords845 5 ปีที่แล้ว +20

    አልመለስም እስር ቤት ተባረክ

  • @hirut.mengestumengestu2421
    @hirut.mengestumengestu2421 6 ปีที่แล้ว +10

    ተባርክ ጌታ ዘመንህን ይባርክ።ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ።

  • @mullertsegaye3193
    @mullertsegaye3193 6 ปีที่แล้ว +16

    በትክክል ተባርከሃል ወንድሜ

  • @gettygeteneshmargya3885
    @gettygeteneshmargya3885 11 หลายเดือนก่อน

    What an amazing testimony.

  • @diborab7820
    @diborab7820 2 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ አስመለጠክ እኮ አንተን 🥰🥰 ዛሬ ደግሜ አየሁህ

  • @solaneayyano5744
    @solaneayyano5744 10 หลายเดือนก่อน

    Wow!! What a testimony! ❤

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 5 ปีที่แล้ว +24

    ጥበብዬ ክርስቶስ ባንተ ይታያል እግ /ር በድብቅ ሰርቶሀል

  • @Mariya-n9g
    @Mariya-n9g 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ስራህ ድቅነው እኔንም አጠንክረኝ ዘመንክ ይባረክ ጥበቡ❤❤❤❤❤

  • @henoksolomon8222
    @henoksolomon8222 4 ปีที่แล้ว +4

    i Have No Word For This God Bless You

  • @TesfahunYohannis
    @TesfahunYohannis 9 หลายเดือนก่อน

    Betame des yelale yene windem eg/r yerda tebarek yene yegeta lij

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 6 ปีที่แล้ว +6

    Woowww xibiyeee siwadih ikoo teberekii iyesus yadinal💛💜💚

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 11 หลายเดือนก่อน

    በስማ ም አመላ ለሳ የተባረከ ነህ እውነትም ጥበ በ ወርቅዬ ተባረክ

  • @salamkisanet5422
    @salamkisanet5422 7 ปีที่แล้ว +130

    እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው የክብር ተስፍ የሆነው ክርስቶስ በውስጣችን ነው!!♥♥♥♥♥♥

  • @جناتحبوش
    @جناتحبوش 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤ተባረክ

  • @tigtig3023
    @tigtig3023 7 ปีที่แล้ว +45

    God blessed
    Jesus is king of kings

    • @godlcc7781
      @godlcc7781 7 ปีที่แล้ว

      Tig Tig አጨበርባራውሸተም

    • @sameeraalemu6121
      @sameeraalemu6121 7 ปีที่แล้ว

      ወሬ.ብር.ከሰበሰብክ.እና.ከበቃህ...ሌላ.ጣአጣ.ታወራለህ.ልቦና.ይስጥህ.እግዚአብሔር.

    • @melat9299
      @melat9299 6 ปีที่แล้ว

      Tig Tig ውይምን አይነትመንፈስ ገባብህ

    • @mahletsahle1009
      @mahletsahle1009 3 ปีที่แล้ว

      Ameen

  • @YohannisKidanu
    @YohannisKidanu 11 หลายเดือนก่อน

    tebarek Tibebu. GETA tsegawun yabzalih

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 4 ปีที่แล้ว +4

    ባይሕ በሠማሕ የማትሠለቸኝ እድሜና ጤና ይስጥሕ

  • @baslielmerdkios1434
    @baslielmerdkios1434 ปีที่แล้ว +1

    I am lisning this iterview at 2024..እያንዳንዱ ንግግርህ የጥበብ ነው ❤

  • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
    @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 5 ปีที่แล้ว +8

    ጥበበ እንኳን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ወደእየሱስ መጣህ ዘመንህ ይባረክ

  • @KokiKoki-e8f
    @KokiKoki-e8f 10 หลายเดือนก่อน

    Nebsen arekahew endante aynetun egziabher yabzaln tebarek❤❤❤❤❤

  • @yohanesyonas3952
    @yohanesyonas3952 3 ปีที่แล้ว +5

    I love this interview god pls tebebu 🇪🇷🇪🇷👍👍

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ እግዚአብሄ ይመስገን እውነት ተሰርተሀል

  • @alemituendrias2381
    @alemituendrias2381 5 ปีที่แล้ว +11

    እስይ እስይ እግዚአብሔር መልካም አሜን አሜን ተባርኩ።

  • @KalkidanKalkidan-tc2jy
    @KalkidanKalkidan-tc2jy 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ሰይፉ አንተም አምልጥ በኢየሱስ ስም 🙏🙏 ዘፈን ለምን ትቀበላለክ አለማዊ እያልካቸው እግዚአብሔር አይኖችክን ያብራልክ🙏🙏❤❤❤

  • @jesusloveyouamenelelelelel3682
    @jesusloveyouamenelelelelel3682 7 ปีที่แล้ว +7

    Jesus Thanks Love you AMEN

  • @MesayDejene-b7h
    @MesayDejene-b7h 10 หลายเดือนก่อน

    Wondme tube tebarek abzito yibarkh

  • @yonasmanedo5386
    @yonasmanedo5386 4 ปีที่แล้ว +3

    wow your kind of man God bless you

  • @alemtsaheymekonnen1220
    @alemtsaheymekonnen1220 6 ปีที่แล้ว +2

    Tibebe Workye.It is amazing your transformation and stick with God great testimony I shared it for many amazing desession,amazing Grace live for God.He will reward you abundantly. The grace God still new for Tekecho I am with him I am gone pray to get strength to say no more and to keep his word.

  • @አለምሁሉይስማኢየሱስአማላ
    @አለምሁሉይስማኢየሱስአማላ 7 ปีที่แล้ว +34

    ውውውውው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ ጥበብዬ በርታ ፀጋውን ይብዛልክህ የጠራኝ እግዚአብሔር አይጥልም አምናለሁ።

  • @Yeneneshiadna
    @Yeneneshiadna 9 หลายเดือนก่อน

    Wow daseseli eysuse yimasgni workiye gta yimasgni amni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tabrki

  • @ZurihsZrega
    @ZurihsZrega 4 ปีที่แล้ว +4

    ጥበቡ እግዛብሄር አምላክ ካንተጋ ይሁን ያሳብክ ይሙላልክ

  • @derejedemessie3765
    @derejedemessie3765 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Tibebu & Seifu! Praise and glory be to God!

  • @emabitieliyas8727
    @emabitieliyas8727 7 ปีที่แล้ว +10

    wooowwwwww batami dasi yilali la hulumi kani alew ameeen geta zamanihini yibariki ewunati new getani bilo yafara yelami innemi misikiri nagn

    • @masiibekela7375
      @masiibekela7375 7 ปีที่แล้ว

      emabiti eliyas yene marrr hiwenet new egziber fiqir new amen amen
      meseret ye Maryam lij

  • @TizitaKonjo-f8g
    @TizitaKonjo-f8g 10 หลายเดือนก่อน

    Wow wow wow wow wow zemenik yibarek kekifu yisewurk❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የጌታንስምየሚጠራይድናል
    @የጌታንስምየሚጠራይድናል 3 ปีที่แล้ว +6

    አንካን እግዚአብሔር ራድክ ውድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዛምንህ ይላምልም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏