ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማነው እደኔ የሄሉና እዳልክን ቢጣመሩ ደስ እሚለው
ሄሉየ እኳን ደስ አለሽ የምትሉ የሰው ደስታ የሚያስደድተው ባላይክ
አይ የውነት ነው ብለሽ ነው ነገ ደሞ በሊላ እዳይመጡ😂😂😂😂
🇪🇹🇮🇱🥰🥰🥰🥰🥰♥️🙏🏼
እልልልልልል ይህንን ላሳየን እግዚአብሔር ይመሰገን ሄሉና እንዳልክ አንድ የሜሆኑበት ቀን እየቀረበ ነው ለሁለታችሁም ልዩ ክብር አለኝ
ይህ ፈቅራችሁ ንዉ የናፈቅን ❤❤❤❤❤
የኔ ውድ በጣም
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Yesss
የዛሬው ፍቅርርርርር በፍቅርርርርርር ተመሰገን አምላክ ሁሉም በጊዜው ይሆናል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ ስታምሩኮ❤ በቃ ተጋቡ እና ይለይለት እኛም ደስ የበለን የምትሉ❤❤❤
አቤት ውበታቸው ❤አቤት ደስታቸው ♥️ሁሌም ፈገግ በልሉን 🥰🌹
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ Wow ❤❤
ከሁሉ የስራቹ ቭድዮ እንደ ዛሬ ደስ ብሎኛል ጋይስ የሄሉ ደስታ ማይት ❤❤❤❤
የእወነት ከሁነ. በጣም ደስ ይላል. ተጋብ ግራ አታጋብን❤❤❤❤
የእውነት ከልብ ከልብ ነው የምወዳችሁ። የናንተ. ሰላም ብቻ ሳይሆን የኛንም ሰላም ነው የመለሳችሁልን ።ውድድድድድ
እልልልል❤ ወይ ሄሉ ጥሩ አረግሽ። አባቴ ምን ይላል መሰለሽ ካልደፈረሰ አይጠራም ይላል ተገላገልሽ አንቺ እካ ትለያለሽ ብዙዋቻችን ልንል የማንደፍረውን ላቺ ቀላል ናቸው ደማ ያምርብሻል❤
ሄሉ ሲከፋሽ እንዳላይ የኔ ኮፍጣኒት ማርያምን ዉስጤ ነሽ የኔ ጨዋ ❤️🩹🥰🥰🥰🥰እንዳልክ ተንከባከባት 😂🎉🎉🎉🎉
ይህን ቀን ስናፍቀው ነበር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ምኞቴነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደብሮኝ ነበር ሄሉሻ እንዴት እንደምታዝናናኝ የምር እንዳልገባህ የምትሆነው ነገር
ሄሉ እና እንዳልክ አንድ ላይ ሲመጡ ደስ ሚለው እስኪ 👍👍👍👍
ገና አርእስቱን ሳነብ ደስ አለኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍እኔ እኮ ስገባ የናንተን ነገር ቸር አሰማኝ ብዬ ነው
ሄሉሻ የኔ ቀበጥ ስወድሽ እኮ በምክንያት ነው ጌታን❤
🎉🎉🎉🎉
Ewyyyyy ስታምሩ እባካቹ ተጣምራቹ አሳዩን ፈጣሪ አይለያቹ E&H ❤️❤️ 👍👍👌👌
❤❤❤❤🎉🎉 Wow
❤❤❤E & H አቤት ውበታችሁ እንዴት እደምታምሩ ስታወሩ ፣ ስትስቁ እና ስትቀልዱ ልዩ ናችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው አይለያችሁ ሁሌ በፍቅር ኑሩ እንዳልክ የሄሉ ሄሉም የእንዳልክ አለቀ በቃ❤❤❤
እንዳልክየ ሄሉየ ቃልሽን እግዚኣብሄር ይቀበለው ሀሳብሽን በፍቅር ኣይለያችሁ ለሰርግ ለማርግ ያብቃችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
ምነዉ እንዳልክ አፍቅርሻለዉ ብለህ ብታሳርፍን❤❤
ከዳልክ ጋር ስትሆኚ ዉበትሽ ይጨምራል❤❤
እረ ሄልዬ እናንተ ብቻ በፍቅር ኑልን እንጁ ለላይክ እትጨነቁብንም እናረጋለን በደስታ ጠብን ብቻ አታምጡብን ውድድድ ነው የማረጋችሁ
ሄሉሻን የምትወዱ ላይክ በላይክ አሳዩኝ ❤❤
ሰይጣን ናት
ጠባን፡እንወዳታለን፡❤❤❤❤
እንወዳታለን
@@saadasadada505 ብዙ ሰዎች ተንኮለኛ ሰው ይወዳሉ።
ይህ ፈቅራችሁ ነዉ የናፈቅን ❤❤❤
ኤልይ የእዳልክ ድምቀት ቅብጥ ስትል ሲያምርባት ኤልይ የእዳልክ ጨረቃ❤❤❤
እንዳልክ ምነው አንዴ ፍርጥ አርገው አፈቅርሻለው ብትላት አንድ ላይ ስትሁኑ ደስ ስትሉ ሜዴው ይደምቃል ጨዋታችው ስታምሩ ❤❤
Chigiru esu new hulatum aafakrishalo afakrehalo yemitil kalu new yasfarut🤣🤣🤣🤣
በናትህ እዳልክየ ❤❤ሄሉየ ❤❤ዱባይ ሂዱና ፈታ በሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስዎዳችሁ ማነው እንዳኔ helun&Endalkin የምዎድ 😘❤️🥰😘👍👈
👍👍👍😍
ዴምረኝ ወድሜ ዴምሬሀለሁ
ሄሉዬን እዳልክን ያሚወድ ብቻ ለይክ😊😊😢😢😢😂😂😂😂
እግዚአብሔር አምላክ አንድ ያርጋች ዩኔ ማሮቾ❤❤❤በጣም ነዉ የምወዳቹE/H❤❤
እውነትነው አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አንድ ያድርጋቸው❤❤
አሜን ያድርጋቼዉ❤
@ZeinaRababah አሜን አሜን አሜን
ሄሉ ሁሉም ሳቅልኝ 🥰🥰🥰🥰የኔ ቀበጥ ❤️
ሄሉዬ በጸጉርሽ በጣም ያምርብሻል እዳልኬ ይመቻቹ ደስ ስለጠትሉ ሁለት የዋሆች❤
እንዳልክ በእውነት ልንገርሕ እግዚአብሔር በምክንያት የሰጠሕ ፀጋ ነች ሔሉ እስከመጨረሻው ለፍቅር የምትምት፣ታማኝ፣ የዋሕ ፣ንፁሕ ጭንቅላት ያላት ልጅ ናት እውነት አትግፋት በኋል እግዚአብሔር መጥፎ ሴት ላይ እንዳይጥልሕ ሔሉ በምንም አይነት ለአንተ አታንስም ማርያምን ልንገር አንተን ከአዲስ አበባ አርባምንጭ ወስዶ ያስተዋወቀ ጌታ ለበጎ ነው እመነኝ
እውነት ብለዋል ሰብልዬ እግዚአብሄር መንገድ አለው ሄልዬን የገለፆበት አገላለፆ ሁልግዜ እኔ ለሄልዬ ውስጤ የሚስላትን አገላለፆ ነው በጣም ኮራሁብሽ እህቴ እንዳልክም እንዳየነው መልካም ሰው ነው ሁልግዜ ለሴት ልጅ የሚራራ ልብ ነው ያለው ለዚያም ነው በተጎዳች ግዜ ሊረዳት የመጣው እ/ር ደግሞ እንዴት እንደሚገናኝና እንዴት እንደሚስተሳስር ያቅበታል ሁለቱም መልካም ስለሆኑ እንድ እንዲያረጋትችው እንጸልያለን እንዳልክ አይቸኩልም ግን እንድንል ሁሉን በውስጣችን ስንይዝ ይጎዳናል እንዳልክ አስብበት ከእጅህ እንዳታወጣት እንወዳችሁዋለን
@LeyuworkGebልዩየ አኛንም እኮ እግዚአብሔር በነሔሉ ምክንያትአስተዋውቆናል እግዚአብሔር ይመስገንremariam
እውነት ነው እግዚአብሄር ይመስገን ምክንያቱም እ/ር በፍቅር ስለፍቅር እራሱን አሳልፎ ሰቶናል ስለዚህ እኛም ሁልግዜ በፍቅር ስለፍቅር ብንሰብክ እግዚአብሄር ይከብዳል ብዬ አስባለሁ እነሄሉና እንዳልክ ሲዋደዱ ስንደሰት ሲጣሉ የሚከፋን ለዚህ ነው ደግሞም ሁልግዜ የምትፆፊው ሀሳብ ያንፀኛል ይመቸኛል ተባረኪልኝ እህቴ
ሄሉዬ የኔ ውድ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን ❤❤❤
እስከ ጥግ እኮ ነው ምወዳቹ ጌታን ❤❤bicha hulem befkr nulgn ፈጣሪ ፀሎቴን ሰምቶልኛል ደስታቹን ሰላየው ደሰ ብሎኛል❤❤
ሄሉ የኔ ስስት በጣም እኮ ነው የምታሳዝነኝ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ዛሬ በጣም ታምራላችሁ በዚሁ ፍቅር ያኑራችሁ ፈጣሪ
ሄሉሻ እንዳልኬ ስታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ተጣመሩ❤❤❤
ተፋቀሩና ገላግሉን ተጨነቅን ❤❤❤
ተመስገን አምላክ በፍቅርርር እቤት ደስታችው ሁሌም ፈገግ በልሉን❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድ❤❤❤🎉🎉🎉
ሄሉዬ እኮ ተዳልክ ጋር ሥኮኝ አደይ አባባ ነው እምትመሥልው❤❤❤
ምን እሷ ብቻ እሱ ራሱ ፍክት ይላል
ሁለቱም ነው የሚያምርባቸው
አቤት አንድ ሰሞኑ ደህና ትሆኑና ቆየት ብላችሁ ተጣላለን ተለያየን ትላለችሁ 😂😂😂❤❤❤ እናንተ ግራ የሀባችሁ ልጄቹ 😂😂😂 በዚሁ ቀጥሉ አትጣለ እሽ 😂😂❤❤.
😂😂😂😂😂ወላ አወ
የነሂለን ፍቅር እና የኔትዳር አድነው😂😂
እ አብሺሪ ፍቅርም እሚኖረው በጭቅጭቅ መሀል ነው ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ይሄ ፍቅር አይዴለም ጅኒነው😂
መቼም አይጣሉም
ሄሉየ የኔ ፈድሻ የምትሉ የምትወዷት ብቻ ላይክ
ሄሉሻ በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤❤❤❤ ፍራችሁን ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤
ሄሉ ተራጋጊ ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔር ይጨመርበት
ዋውዉዉዉዉ. ሄለን ዛሬ አለባበስሽ አንደኛ ነው ቀጥይበት❤❤❤❤
ትከከለኛ የቤተሰብ ፈቅረና ፀበይ ሰትጣሉም ሰትዋደዱ የሚሳይ የሚንፀባረቅ
❤❤❤❤❤
Enas kenahu fth lsgloche😔😔😔
ሄሉየ ድምቀት ነሽ እንዳልክ ከሄሉ ጋር ስያምርብህ 💖😘 የናንተ መጨረሻ ማየት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ ኮንግራ ልለው ግዜ ናፈቀኝ ❤❤እኛ ግን ስንት ሰው አጣመርን😂
እንዳልክ እናንተ ፍቅር ከጀመራችሁ እንየም ፍቅር እጀምራለሁ 😂 እመኑኝ ካልሆነ ግን
Kkkk
ሄሉዬ መጀምርያ በጣም ተናድje ነበር አሁን ገን መታረቃቹ ደስ በሎኛል ወደ ፈቅር አምቀጥል ከሆነ አንዳልክ ወንደሜ አውነት አጥቤነዉ ያሰጣሁሕ ሳመንቱ በተፈጠረው ለዚህ ይቅርታ አጠይቃለሁ አሁን ደሞ አንደ አሀት ልምከርህ ሄሉዬ አንጀራህ ናት ፈጣሪ ሲያገጣጥም አንደዚህ ነዉ ግ ን አንዳዴ የሰጠን ያመልጠን አና ያልሆነ ቦታ አነውድቃለን ሰለዚህ በሁለት አጅህ ተቀበላት ❤❤❤❤❤
አዎ እጅህን ዘርግተህ ተቀበላት ሁሌ ፈታ ብለህ በደስታ ትኖራለህ
❤❤❤❤❤❤👂👂👂👌👌👌👌👍👍👩❤️👨👩❤️👨👩❤️👨💪💪💪💪
ወድሜ ደምሬሀለሁ ዴምረኝ እዳታልፈኝ
የኔ ውዶች ይህ ነው የሚያምርባችሁ ይሄ ቀን ነበር የነፈቀኝ ❤
ሁሉየም ተፋቀሩ ኣትጣሉ እንዲ ስትሆኑ ደስ ስትሉ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
ለምነው አዲ እምወድሽ የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይፈፅምልሽ❤❤❤❤❤❤
በፈጣሪ እነኝ ልጆች ቢጋቡ ብዬ የምመኜው እኔ ብቻ ነኝ እሰኪ በላይክ አሳዩኝ
እንዳልክና ሄሉ ተጣመሩና እኛንም አሰደስቱን ፍቅርእስከመቃብር ያርግላችሁ እደዚህ ስኮኑነው እሚያምርባችህ እኛም ደስየሚለን እወዳችሁአለሁ የኔ ጨቅጫቆች ❤️❤️❤️❤️♥️
እግዚአብሔር አምላክ አይለኛችሁ❤❤❤❤
እንዳልክና ሄኑ እግዚአብሔር ያጣምራቹ ተወደዱ ሄሉሻ እንኳን ደሥ አለሽ የኔ ዉድ❤❤❤
በጣም ነዉ ደስምትሉት የእዉነት❤❤❤❤❤
ፍቅር ይዟታል ሄልዬን ይሄ ድጋይ አይገባውም😭💔
🤣🤣🤣🤣🤣
😢😢😢😢😢😢
no.Abalimi.hulumi.negar.gize.yifaligel😊
ሄሉ ቡዙ ፈተና ይመጣል ግን ፍቅራቹ የምያበረታ መተማመን መነጋገር ነው ማሀላቹ በቅርብ ሆነ በሩቅ ሰው አታሱገቡ እግ/ር የሚከብርረት ትዳር ይሆናል ፍቅር ያሸንፋል
እይ እልልል እንደዛሬ ተደስቸ አላዉቅም ማርያምን❤❤❤❤❤
እንዳልክ እስቲ ይሄ ምስኪን የሆነ ሰውበተለይ እናንተን በጉጉት የሚጠበቀውንተመልካች አስደስት አፈቅርሻለው በላትታገቢኛለሽ ወይ በላት ቀለበት አርግላትእኛም ደስ ይበለን እንደዛ ስንናደድ የነበርነውንአስደስተን እስቲ በማርያም እንዳልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሄ ነው የሚያምርባችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤
ታምራላች ተጣመሩ ውነት መጃጃሉል ትታታችሁ ብትጣምሩ ጥሩነው
ፍቅር❤❤ብቻ. ደስ. ትላላችሁ❤❤❤
ዋናው ነገር የኛም ሀሳብ በምንም በማንኛውም ሁኔታ የናተን አብሮነት ማየት ከመናፈቅ የተነሳ ብዙ ሀሳብ በመስጠት ይቺን ቀን አብረን እድናይ የፈቀደ እግ ዚያብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤ሄሉዬ አንች በምድር ላይ ያለ ጥሩ ነገር ሁሉ ሚገባሽ ልጅ ነሽ ምክንያቱ ከብዙ በጥቂቱ በሁለት ቃል ስገልፀው ግልፅና ቅን ልብ ያለሽ ልጅ ነሽ እናማ እንዳልክዬ ላንቺ ትልቅ ፍቅርና ክብር ስላለው የዛሬውን ጥያቄሽ መልሱ ላንቺ ክብር ስላለው በራሱ ሜዳ ላይ ፍቅር መውደድ ከወንድነት ብላይ ሁኖ አግቼዋለው ብሎ ስለፍቅር ብሎ ዝቅ ብሎ መልሱን ይሰጥሻል ብዬ አስባለው
አሜን ያርገው እንዳልክ መልሱን በቅርቡ እንጠብቃለን
❤❤❤❤❤ኣሜን ያርጋው ማስክ ያኔ ቆንጆ በእግዚአብሔር ታስፍ ኣዳትቆርጭ ጉዞ ዋዳ ፊት 💯💯💯
@@MartaSamouil እረረ መቼም ተስፍ አልቆርጥም
እርግጠኛ ነኝ በቅርቡ የፍቅር ጥያቄ ያቀርብላታል
ሄሉዬ እንዲህ ስትፍለቀለቂ ነው የሚያምርብሽ
እሉዬ 🌹❤ባትወጂዉ ዉድቅ ባትይ አይገርመኝም በዚ አስተቃቀፉ❤❤
እኮ😅😅😅😅
😂😂😂ዙሪያጥምጥምእያቀፈት
ሄሉዬ በጣም ነው የምወድሽ ግን ስትበሳጪ አልወድም እና መከታተል ትቼ ነበር የዉሸት ለድራማም ቢሆን እንደዚህ በደስታችሁ የተመልካችን ማስደሰት መልካም ነው በርቱ❤
ወይኔ በጌታ ለምንድነው ግን በዚ ልክ የናንተን መጣመር ለማየት የጓጓሁት ወይኔ አምላኬ ሆይ እርዳኝ ምኞቴን አሳካልኝ እሷም እሱም እልል ያለ ፍቅር እንዲይዛቸው አርግልኝ
Amin
❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉
አሜን
እንዳልክ ❤ሄሉሻን የፍቅር ጢያቄ ያቅረብላት😊😊
አረ ተው እዳልክ ተርዳት ቅኒውን ግድ አፍቅርሀለሁ እስከምትልህ አትጠብቅ የምትሉ በላክ አሳዩኝ
አይ ሔሉ ፈኒ ነች እኮ በእዉነት አንችን ደሰ ሲልሸ እኔ እራሱ ደሰ ይለኛል እግዜብሔር ሀሳብሸን ያሳካልሽ ሔሉዬ የኔ ጎበዝ በርቺ እግዜብሔር ይርዳችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሔሉ ቀበጥ ታገሽ ወዲያዉኑ ይሁን አትበይ ትግሰተኛ ሁኝ እወድሻለሁ❤❤❤
ኧረ ይመቻቹ አይለያቹ!!!!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Heluye geta yagezeshi weyene sewedachi ende buna nwe,☕️☕️sose yehonacehobegne i love you❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ENDALKYE TEBARKI🙏💚
የኔ ሴት ስወዳት 🥹🥹🥹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደዚህ እንድትሆኑ ነበር ምኞቴ ሄሉ የኔ ውድ አንቺኮ የፍቅር ሰው ነሽ ግልፅ የዋህ ሰው ነሽ እውነት እውነት እንደዚህ አንድ ስትሆኑ ደስ ነው ያለኝ የበፊት ኮሜንቴ እውን ሲሆን ደግሞ የቱ ጋ እንደሆነ እነግርሻለሁ ሄሉሻ ❤❤❤❤❤❤የምወዳችሁ ነኝ።
እግዚአብሔር የልባቸውን ምኞት ይፈጽማላቹሁ❤❤ ደስ ስትሉ
🙏🙏🙏🙏💯💯👍👍👍👍
ወይኔ እኔ ለናተ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ሁሉየም ደስተኛ ያድርጋችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እዳችሆለህ
ሄሉ❤ እዳልክ❤ አየለይቹ❤❤🎉🎉
ብትገቡ ወላሂ ጋብቻኮ የአላህ ሰጦታነዉ ደሰትላላቹ በእዉነት ከዚህበላይ ምንያሰፈልጋል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሄሉ ውበት ለቆባታል❤❤❤❤አይለያችሁ ❤❤❤
@@ወተትሜድያሂቡ_hibu 💪💪💪💪👌👌🎉🎉🎉👂👈
በጣም ማማየ
አይለያችሀ ሃሉ እና እዳልክ ተጋብ በቃችሁ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ደምሩኘ ሰውደችሁ❤❤❤
ሄሉ አማረብሽ ሚስጥሩ ምድን ነው የምትሉ በላይክ
ዱቄት ነው 😂😂
እዳልክ ነዋ ሚስጥሩ ክክክ
ፍቅር እራስሽ ዱቄት ነሽ @@ፍቅር-ሰ9ፀ
@@seble4004 እድሜ ለዱቄት እና ቻፕስቲክ ባይኖር እኮ የጦጦ ቂጥ ነው የምትመስለው 😜😜😄😄
እዳልክ ነዋ😅😅
በህልሜ እያየሁህ ስትል ምን ሳደርግ አላለም ክክክል
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ሁሌም ሳቁልን አንዳችሁ ያለአንዳችሁ አትደምቁም አትለያዩ እኔም አፈቅእሻለሁ በላትና አሳርፊት
የኔ ቅመም ሁሉም የሚያምርብሽ❤❤❤
ሄሉዬ አምርብሽል ❤️❤️🎉🎉
በጣም ነው ደስ የምትሉት በርቱ
አረ በማርያም ተጣመሩና ልያቹ በጣም ነው እኮ የምወዳቹ😢😢😢🎉🎉🎉👍👍
ሄሉየ እና እንዳልክየ እዃንደስ አላችሁ እኛም ወደ ምድያ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል እወዳቸዋለሁ
ሥታምሩ መሸአላ
አቤት በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ❤❤❤❤
አር የዛሬው ደሞ ይለያል አች ደሞ እዴት አባሽ ነው ያማርብሽ 🙆🙆
አቤት ደስታቸ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምነው ትክክለኛዉን ቃላት መጠቀም ፈራሽ ሄሉ አፈቅሬሀለው ብለሽ የማትነግሪዉ እንዳልክ እንደሆነ ወተት ነጭ ነዉ ካላልሽው አይገባውም ወይም አውቆ ነዉ እንዳላወቀ የሚሆነው
Demriny wudde
❤❤❤ እልሀምድሌላህ ምሥጋና ይግባው እዳልክ ጀግና ውድማችን ሄሎ ጅግና እድኔ ድሥ ያለው ❤❤❤ናሥር አይን ጅግና ልቤ የተሠበር 😢😢😢😢😢እባካችሁ አፍልጎን 😢😢
Guys xelot argu le nicer ayin 😢
❤❤❤💍 እንዳልክዬ በቅርብ ቀን እንደዚህ ጠብቃለን
Enda Endalk Lxrash Helusha Yamiyasasqsh Nagars 😂😂😂Yanes masaq 😂😂😂Endalk Btagatat Basaq Tgadlhalach ❤❤❤😂😂
ተጋቡ የምር ያምራል ❤❤❤
ማነው እደኔ የሄሉና እዳልክን ቢጣመሩ ደስ እሚለው
ሄሉየ እኳን ደስ አለሽ የምትሉ የሰው ደስታ የሚያስደድተው ባላይክ
አይ የውነት ነው ብለሽ ነው ነገ ደሞ በሊላ እዳይመጡ😂😂😂😂
🇪🇹🇮🇱🥰🥰🥰🥰🥰♥️🙏🏼
እልልልልልል ይህንን ላሳየን እግዚአብሔር ይመሰገን ሄሉና እንዳልክ አንድ የሜሆኑበት ቀን እየቀረበ ነው ለሁለታችሁም ልዩ ክብር አለኝ
ይህ ፈቅራችሁ ንዉ የናፈቅን ❤❤❤❤❤
የኔ ውድ በጣም
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Yesss
የዛሬው ፍቅርርርርር በፍቅርርርርርር ተመሰገን አምላክ ሁሉም በጊዜው ይሆናል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ ስታምሩኮ❤ በቃ ተጋቡ እና ይለይለት እኛም ደስ የበለን የምትሉ❤❤❤
አቤት ውበታቸው ❤
አቤት ደስታቸው ♥️ሁሌም ፈገግ በልሉን 🥰🌹
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ Wow ❤❤
ከሁሉ የስራቹ ቭድዮ እንደ ዛሬ ደስ ብሎኛል ጋይስ የሄሉ ደስታ ማይት ❤❤❤❤
የእወነት ከሁነ. በጣም ደስ ይላል. ተጋብ ግራ አታጋብን❤❤❤❤
የእውነት ከልብ ከልብ ነው የምወዳችሁ። የናንተ. ሰላም ብቻ ሳይሆን የኛንም ሰላም ነው የመለሳችሁልን ።ውድድድድድ
እልልልል❤ ወይ ሄሉ ጥሩ አረግሽ። አባቴ ምን ይላል መሰለሽ ካልደፈረሰ አይጠራም ይላል ተገላገልሽ አንቺ እካ ትለያለሽ ብዙዋቻችን ልንል የማንደፍረውን ላቺ ቀላል ናቸው ደማ ያምርብሻል❤
ሄሉ ሲከፋሽ እንዳላይ የኔ ኮፍጣኒት ማርያምን ዉስጤ ነሽ የኔ ጨዋ ❤️🩹🥰🥰🥰🥰እንዳልክ ተንከባከባት 😂🎉🎉🎉🎉
ይህን ቀን ስናፍቀው ነበር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ምኞቴነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደብሮኝ ነበር ሄሉሻ እንዴት እንደምታዝናናኝ የምር እንዳልገባህ የምትሆነው ነገር
ሄሉ እና እንዳልክ አንድ ላይ ሲመጡ ደስ ሚለው እስኪ 👍👍👍👍
ገና አርእስቱን ሳነብ ደስ አለኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍እኔ እኮ ስገባ የናንተን ነገር ቸር አሰማኝ ብዬ ነው
ሄሉሻ የኔ ቀበጥ ስወድሽ እኮ በምክንያት ነው ጌታን❤
🎉🎉🎉🎉
Ewyyyyy ስታምሩ እባካቹ ተጣምራቹ አሳዩን ፈጣሪ አይለያቹ E&H ❤️❤️ 👍👍👌👌
❤❤❤❤🎉🎉 Wow
🎉🎉🎉🎉
❤❤❤E & H አቤት ውበታችሁ እንዴት እደምታምሩ ስታወሩ ፣ ስትስቁ እና ስትቀልዱ ልዩ ናችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው አይለያችሁ ሁሌ በፍቅር ኑሩ እንዳልክ የሄሉ ሄሉም የእንዳልክ አለቀ በቃ❤❤❤
እንዳልክየ ሄሉየ ቃልሽን እግዚኣብሄር ይቀበለው ሀሳብሽን በፍቅር ኣይለያችሁ ለሰርግ ለማርግ ያብቃችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
ምነዉ እንዳልክ አፍቅርሻለዉ ብለህ ብታሳርፍን❤❤
ከዳልክ ጋር ስትሆኚ ዉበትሽ ይጨምራል❤❤
እረ ሄልዬ እናንተ ብቻ በፍቅር ኑልን እንጁ ለላይክ እትጨነቁብንም እናረጋለን በደስታ ጠብን ብቻ አታምጡብን ውድድድ ነው የማረጋችሁ
ሄሉሻን የምትወዱ ላይክ በላይክ አሳዩኝ ❤❤
ሰይጣን ናት
ጠባን፡እንወዳታለን፡❤❤❤❤
እንወዳታለን
@@saadasadada505 ብዙ ሰዎች ተንኮለኛ ሰው ይወዳሉ።
@@saadasadada505 ብዙ ሰዎች ተንኮለኛ ሰው ይወዳሉ።
ይህ ፈቅራችሁ ነዉ የናፈቅን ❤❤❤
ኤልይ የእዳልክ ድምቀት ቅብጥ ስትል ሲያምርባት ኤልይ የእዳልክ ጨረቃ❤❤❤
እንዳልክ ምነው አንዴ ፍርጥ አርገው አፈቅርሻለው ብትላት አንድ ላይ ስትሁኑ ደስ ስትሉ ሜዴው ይደምቃል ጨዋታችው ስታምሩ ❤❤
Chigiru esu new hulatum aafakrishalo afakrehalo yemitil kalu new yasfarut🤣🤣🤣🤣
በናትህ እዳልክየ ❤❤ሄሉየ ❤❤ዱባይ ሂዱና ፈታ በሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስዎዳችሁ ማነው እንዳኔ helun&Endalkin የምዎድ 😘❤️🥰😘👍👈
👍👍👍😍
ዴምረኝ ወድሜ ዴምሬሀለሁ
ሄሉዬን እዳልክን ያሚወድ ብቻ ለይክ😊😊😢😢😢😂😂😂😂
እግዚአብሔር አምላክ አንድ ያርጋች ዩኔ ማሮቾ❤❤❤በጣም ነዉ የምወዳቹE/H❤❤
እውነትነው አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አንድ ያድርጋቸው❤❤
አሜን ያድርጋቼዉ❤
@ZeinaRababah አሜን አሜን አሜን
ሄሉ ሁሉም ሳቅልኝ 🥰🥰🥰🥰የኔ ቀበጥ ❤️
ሄሉዬ በጸጉርሽ በጣም ያምርብሻል እዳልኬ ይመቻቹ ደስ ስለጠትሉ ሁለት የዋሆች❤
እንዳልክ በእውነት ልንገርሕ እግዚአብሔር በምክንያት የሰጠሕ ፀጋ ነች ሔሉ እስከመጨረሻው ለፍቅር የምትምት፣ታማኝ፣ የዋሕ ፣ንፁሕ ጭንቅላት ያላት ልጅ ናት እውነት አትግፋት በኋል እግዚአብሔር መጥፎ ሴት ላይ እንዳይጥልሕ ሔሉ በምንም አይነት ለአንተ አታንስም ማርያምን ልንገር አንተን ከአዲስ አበባ አርባምንጭ ወስዶ ያስተዋወቀ ጌታ ለበጎ ነው እመነኝ
እውነት ብለዋል ሰብልዬ እግዚአብሄር መንገድ አለው ሄልዬን የገለፆበት አገላለፆ ሁልግዜ እኔ ለሄልዬ ውስጤ የሚስላትን አገላለፆ ነው በጣም ኮራሁብሽ እህቴ እንዳልክም እንዳየነው መልካም ሰው ነው ሁልግዜ ለሴት ልጅ የሚራራ ልብ ነው ያለው ለዚያም ነው በተጎዳች ግዜ ሊረዳት የመጣው እ/ር ደግሞ እንዴት እንደሚገናኝና እንዴት እንደሚስተሳስር ያቅበታል ሁለቱም መልካም ስለሆኑ እንድ እንዲያረጋትችው እንጸልያለን እንዳልክ አይቸኩልም ግን እንድንል ሁሉን በውስጣችን ስንይዝ ይጎዳናል እንዳልክ አስብበት ከእጅህ እንዳታወጣት እንወዳችሁዋለን
@LeyuworkGebልዩየ አኛንም እኮ እግዚአብሔር በነሔሉ ምክንያትአስተዋውቆናል እግዚአብሔር ይመስገንremariam
እውነት ነው እግዚአብሄር ይመስገን ምክንያቱም እ/ር በፍቅር ስለፍቅር እራሱን አሳልፎ ሰቶናል ስለዚህ እኛም ሁልግዜ በፍቅር ስለፍቅር ብንሰብክ እግዚአብሄር ይከብዳል ብዬ አስባለሁ እነሄሉና እንዳልክ ሲዋደዱ ስንደሰት ሲጣሉ የሚከፋን ለዚህ ነው ደግሞም ሁልግዜ የምትፆፊው ሀሳብ ያንፀኛል ይመቸኛል ተባረኪልኝ እህቴ
ሄሉዬ የኔ ውድ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን ❤❤❤
እስከ ጥግ እኮ ነው ምወዳቹ ጌታን ❤❤bicha hulem befkr nulgn ፈጣሪ ፀሎቴን ሰምቶልኛል ደስታቹን ሰላየው ደሰ ብሎኛል❤❤
ሄሉ የኔ ስስት በጣም እኮ ነው የምታሳዝነኝ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ዛሬ በጣም ታምራላችሁ በዚሁ ፍቅር ያኑራችሁ ፈጣሪ
ሄሉሻ እንዳልኬ ስታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ተጣመሩ❤❤❤
ተፋቀሩና ገላግሉን ተጨነቅን ❤❤❤
ተመስገን አምላክ በፍቅርርር እቤት ደስታችው ሁሌም ፈገግ በልሉን❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድ❤❤❤🎉🎉🎉
ሄሉዬ እኮ ተዳልክ ጋር ሥኮኝ አደይ አባባ ነው እምትመሥልው❤❤❤
ምን እሷ ብቻ እሱ ራሱ ፍክት ይላል
ሁለቱም ነው የሚያምርባቸው
አቤት አንድ ሰሞኑ ደህና ትሆኑና ቆየት ብላችሁ ተጣላለን ተለያየን ትላለችሁ 😂😂😂❤❤❤ እናንተ ግራ የሀባችሁ ልጄቹ 😂😂😂 በዚሁ ቀጥሉ አትጣለ እሽ 😂😂❤❤.
😂😂😂😂😂ወላ አወ
የነሂለን ፍቅር እና የኔትዳር አድነው😂😂
እ አብሺሪ ፍቅርም እሚኖረው በጭቅጭቅ መሀል ነው ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ይሄ ፍቅር አይዴለም ጅኒነው😂
መቼም አይጣሉም
ሄሉየ የኔ ፈድሻ የምትሉ የምትወዷት ብቻ ላይክ
ሄሉሻ በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤❤❤❤ ፍራችሁን ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤
ሄሉ ተራጋጊ ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔር ይጨመርበት
ዋውዉዉዉዉ. ሄለን ዛሬ አለባበስሽ አንደኛ ነው ቀጥይበት❤❤❤❤
ትከከለኛ የቤተሰብ ፈቅረና ፀበይ ሰትጣሉም ሰትዋደዱ የሚሳይ የሚንፀባረቅ
❤❤❤❤❤
Enas kenahu fth lsgloche😔😔😔
ሄሉየ ድምቀት ነሽ እንዳልክ ከሄሉ ጋር ስያምርብህ 💖😘
የናንተ መጨረሻ ማየት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ ኮንግራ ልለው ግዜ ናፈቀኝ ❤❤
እኛ ግን ስንት ሰው አጣመርን😂
እንዳልክ እናንተ ፍቅር ከጀመራችሁ እንየም ፍቅር እጀምራለሁ 😂 እመኑኝ ካልሆነ ግን
Kkkk
ሄሉዬ መጀምርያ በጣም ተናድje ነበር አሁን ገን መታረቃቹ ደስ በሎኛል ወደ ፈቅር አምቀጥል ከሆነ አንዳልክ ወንደሜ አውነት አጥቤነዉ ያሰጣሁሕ ሳመንቱ በተፈጠረው ለዚህ ይቅርታ አጠይቃለሁ አሁን ደሞ አንደ አሀት ልምከርህ ሄሉዬ አንጀራህ ናት ፈጣሪ ሲያገጣጥም አንደዚህ ነዉ ግ ን አንዳዴ የሰጠን ያመልጠን አና ያልሆነ ቦታ አነውድቃለን ሰለዚህ በሁለት አጅህ ተቀበላት ❤❤❤❤❤
አዎ እጅህን ዘርግተህ ተቀበላት ሁሌ ፈታ ብለህ በደስታ ትኖራለህ
❤❤❤❤❤❤👂👂👂👌👌👌👌👍👍👩❤️👨👩❤️👨👩❤️👨💪💪💪💪
ወድሜ ደምሬሀለሁ ዴምረኝ እዳታልፈኝ
የኔ ውዶች ይህ ነው የሚያምርባችሁ ይሄ ቀን ነበር የነፈቀኝ ❤
ሁሉየም ተፋቀሩ ኣትጣሉ እንዲ ስትሆኑ ደስ ስትሉ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
ለምነው አዲ እምወድሽ የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይፈፅምልሽ❤❤❤❤❤❤
በፈጣሪ እነኝ ልጆች ቢጋቡ ብዬ የምመኜው እኔ ብቻ ነኝ እሰኪ በላይክ አሳዩኝ
እንዳልክና ሄሉ ተጣመሩና እኛንም አሰደስቱን ፍቅርእስከመቃብር ያርግላችሁ እደዚህ ስኮኑነው እሚያምርባችህ እኛም ደስየሚለን እወዳችሁአለሁ የኔ ጨቅጫቆች ❤️❤️❤️❤️♥️
እግዚአብሔር አምላክ አይለኛችሁ❤❤❤❤
እንዳልክና ሄኑ እግዚአብሔር ያጣምራቹ ተወደዱ ሄሉሻ እንኳን ደሥ አለሽ የኔ ዉድ❤❤❤
በጣም ነዉ ደስምትሉት የእዉነት❤❤❤❤❤
ፍቅር ይዟታል ሄልዬን ይሄ ድጋይ አይገባውም😭💔
🤣🤣🤣🤣🤣
😢😢😢😢😢😢
no.Abalimi.hulumi.negar.gize.yifaligel😊
ሄሉ ቡዙ ፈተና ይመጣል ግን ፍቅራቹ የምያበረታ መተማመን መነጋገር ነው ማሀላቹ በቅርብ ሆነ በሩቅ ሰው አታሱገቡ እግ/ር የሚከብርረት ትዳር ይሆናል
ፍቅር ያሸንፋል
እይ እልልል እንደዛሬ ተደስቸ አላዉቅም ማርያምን❤❤❤❤❤
እንዳልክ እስቲ ይሄ ምስኪን የሆነ ሰው
በተለይ እናንተን በጉጉት የሚጠበቀውን
ተመልካች አስደስት አፈቅርሻለው በላት
ታገቢኛለሽ ወይ በላት ቀለበት አርግላት
እኛም ደስ ይበለን እንደዛ ስንናደድ የነበርነውን
አስደስተን እስቲ በማርያም እንዳልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሄ ነው የሚያምርባችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤
ታምራላች ተጣመሩ ውነት መጃጃሉል ትታታችሁ ብትጣምሩ ጥሩነው
ፍቅር❤❤ብቻ. ደስ. ትላላችሁ❤❤❤
ዋናው ነገር የኛም ሀሳብ በምንም በማንኛውም ሁኔታ የናተን አብሮነት ማየት ከመናፈቅ የተነሳ ብዙ ሀሳብ በመስጠት ይቺን ቀን አብረን እድናይ የፈቀደ እግ ዚያብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤ሄሉዬ አንች በምድር ላይ ያለ ጥሩ ነገር ሁሉ ሚገባሽ ልጅ ነሽ ምክንያቱ ከብዙ በጥቂቱ በሁለት ቃል ስገልፀው ግልፅና ቅን ልብ ያለሽ ልጅ ነሽ እናማ እንዳልክዬ ላንቺ ትልቅ ፍቅርና ክብር ስላለው የዛሬውን ጥያቄሽ መልሱ ላንቺ ክብር ስላለው በራሱ ሜዳ ላይ ፍቅር መውደድ ከወንድነት ብላይ ሁኖ አግቼዋለው ብሎ ስለፍቅር ብሎ ዝቅ ብሎ መልሱን ይሰጥሻል ብዬ አስባለው
❤❤❤❤❤
አሜን ያርገው እንዳልክ መልሱን በቅርቡ እንጠብቃለን
❤❤❤❤❤ኣሜን ያርጋው ማስክ ያኔ ቆንጆ በእግዚአብሔር ታስፍ ኣዳትቆርጭ ጉዞ ዋዳ ፊት 💯💯💯
@@MartaSamouil እረረ መቼም ተስፍ አልቆርጥም
እርግጠኛ ነኝ በቅርቡ የፍቅር ጥያቄ ያቀርብላታል
ሄሉዬ እንዲህ ስትፍለቀለቂ ነው የሚያምርብሽ
እሉዬ 🌹❤ባትወጂዉ ዉድቅ ባትይ አይገርመኝም በዚ አስተቃቀፉ❤❤
እኮ😅😅😅😅
😂😂😂ዙሪያጥምጥምእያቀፈት
ሄሉዬ በጣም ነው የምወድሽ ግን ስትበሳጪ አልወድም እና መከታተል ትቼ ነበር የዉሸት ለድራማም ቢሆን እንደዚህ በደስታችሁ የተመልካችን ማስደሰት መልካም ነው በርቱ❤
ወይኔ በጌታ ለምንድነው ግን በዚ ልክ የናንተን መጣመር ለማየት የጓጓሁት ወይኔ አምላኬ ሆይ እርዳኝ ምኞቴን አሳካልኝ እሷም እሱም እልል ያለ ፍቅር እንዲይዛቸው አርግልኝ
Amin
❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉
አሜን
እንዳልክ ❤ሄሉሻን የፍቅር ጢያቄ ያቅረብላት😊😊
አረ ተው እዳልክ ተርዳት ቅኒውን ግድ አፍቅርሀለሁ እስከምትልህ አትጠብቅ የምትሉ በላክ አሳዩኝ
አይ ሔሉ ፈኒ ነች እኮ በእዉነት አንችን ደሰ ሲልሸ እኔ እራሱ ደሰ ይለኛል እግዜብሔር ሀሳብሸን ያሳካልሽ ሔሉዬ የኔ ጎበዝ በርቺ እግዜብሔር ይርዳችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሔሉ ቀበጥ ታገሽ ወዲያዉኑ ይሁን አትበይ ትግሰተኛ ሁኝ እወድሻለሁ❤❤❤
ኧረ ይመቻቹ አይለያቹ!!!!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Heluye geta yagezeshi weyene sewedachi ende buna nwe,☕️☕️sose yehonacehobegne i love you❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ENDALKYE TEBARKI🙏💚
የኔ ሴት ስወዳት 🥹🥹🥹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደዚህ እንድትሆኑ ነበር ምኞቴ ሄሉ የኔ ውድ አንቺኮ የፍቅር ሰው ነሽ ግልፅ የዋህ ሰው ነሽ እውነት እውነት እንደዚህ አንድ ስትሆኑ ደስ ነው ያለኝ የበፊት ኮሜንቴ እውን ሲሆን ደግሞ የቱ ጋ እንደሆነ እነግርሻለሁ ሄሉሻ ❤❤❤❤❤❤የምወዳችሁ ነኝ።
እግዚአብሔር የልባቸውን ምኞት ይፈጽማላቹሁ❤❤ ደስ ስትሉ
🙏🙏🙏🙏💯💯👍👍👍👍
ወይኔ እኔ ለናተ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ሁሉየም ደስተኛ ያድርጋችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እዳችሆለህ
ሄሉ❤ እዳልክ❤ አየለይቹ❤❤🎉🎉
ብትገቡ ወላሂ ጋብቻኮ የአላህ ሰጦታነዉ ደሰትላላቹ በእዉነት ከዚህበላይ ምንያሰፈልጋል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሄሉ ውበት ለቆባታል❤❤❤❤አይለያችሁ ❤❤❤
@@ወተትሜድያሂቡ_hibu 💪💪💪💪👌👌🎉🎉🎉👂👈
በጣም ማማየ
አይለያችሀ ሃሉ እና እዳልክ ተጋብ በቃችሁ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ደምሩኘ ሰውደችሁ❤❤❤
ሄሉ አማረብሽ ሚስጥሩ ምድን ነው የምትሉ በላይክ
ዱቄት ነው 😂😂
እዳልክ ነዋ ሚስጥሩ ክክክ
ፍቅር እራስሽ ዱቄት ነሽ @@ፍቅር-ሰ9ፀ
@@seble4004 እድሜ ለዱቄት እና ቻፕስቲክ ባይኖር እኮ የጦጦ ቂጥ ነው የምትመስለው 😜😜😄😄
እዳልክ ነዋ😅😅
በህልሜ እያየሁህ ስትል ምን ሳደርግ አላለም ክክክል
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ሁሌም ሳቁልን አንዳችሁ ያለአንዳችሁ አትደምቁም አትለያዩ እኔም አፈቅእሻለሁ በላትና አሳርፊት
የኔ ቅመም ሁሉም የሚያምርብሽ❤❤❤
ሄሉዬ አምርብሽል ❤️❤️🎉🎉
በጣም ነው ደስ የምትሉት በርቱ
አረ በማርያም ተጣመሩና ልያቹ በጣም ነው እኮ የምወዳቹ😢😢😢🎉🎉🎉👍👍
ሄሉየ እና እንዳልክየ እዃንደስ አላችሁ እኛም ወደ ምድያ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል እወዳቸዋለሁ
ሥታምሩ መሸአላ
አቤት በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ❤❤❤❤
አር የዛሬው ደሞ ይለያል አች ደሞ እዴት አባሽ ነው ያማርብሽ 🙆🙆
አቤት ደስታቸ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምነው ትክክለኛዉን ቃላት መጠቀም ፈራሽ ሄሉ አፈቅሬሀለው ብለሽ የማትነግሪዉ እንዳልክ እንደሆነ ወተት ነጭ ነዉ ካላልሽው አይገባውም ወይም አውቆ ነዉ እንዳላወቀ የሚሆነው
Demriny wudde
❤❤❤ እልሀምድሌላህ ምሥጋና ይግባው እዳልክ ጀግና ውድማችን ሄሎ ጅግና እድኔ ድሥ ያለው ❤❤❤ናሥር አይን ጅግና ልቤ የተሠበር 😢😢😢😢😢እባካችሁ አፍልጎን 😢😢
Guys xelot argu le nicer ayin 😢
❤❤❤💍 እንዳልክዬ በቅርብ ቀን እንደዚህ ጠብቃለን
Enda Endalk Lxrash Helusha Yamiyasasqsh Nagars 😂😂😂
Yanes masaq 😂😂😂Endalk Btagatat Basaq Tgadlhalach ❤❤❤😂😂
ተጋቡ የምር ያምራል ❤❤❤