ሰበር ዜና📍ከአማራ ፋኖ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የተሰጠ መገለጫ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @AlmazAssfaw
    @AlmazAssfaw 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሳቱ ሸዋ ሀገሬ ድል ለፋኖ ሀገሬ ሸዋ ስል በኩራት ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፋኖ ፋኖ አመራ ሁሉፋኖ ነወ ድል ለአማራ ፋኖሸዋ

  • @getuabebe3056
    @getuabebe3056 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ ክብር ለፋኖ ለቅድስቲቷ አገራችንና ድንቅ ጀግኖቻችን

  • @GETAWBIRU
    @GETAWBIRU 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I am your supporter.
    በርቱ የአፄዎቹ ዘር።
    The GOD be with you.

  • @demismuktar
    @demismuktar 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሸዋ ፋኖ አንበሳ ነው ይችላል!!! ❤😂❤

  • @demismuktar
    @demismuktar 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @AbelAbel-oy7jr
    @AbelAbel-oy7jr 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሚሆነውን አንድ ሁኑ!!!!

  • @samsonTefera-i6y
    @samsonTefera-i6y 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል❤❤❤ለገፋዉ ❤❤❤ለጀግናዉ ❤❤❤የአማራዉ ፋኖ❤❤❤

  • @natiwubshet1691
    @natiwubshet1691 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kasish, we are z winners

  • @gezahegnmetaferia9100
    @gezahegnmetaferia9100 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለፍኖ ትልቅ ክብር አለኝ:: አንድ ሆናችሁ የህዝባችንን የመከራ ጊዜ አሳጥሩት:: አንድ ሆናችሁ ይህንን ጨፍጫፊ ቡድን በአጭር ጊዜ እንደምታስወግዱት እምነቴ የጸና ንው:: የዘላለም ክብር ለፍኖ!

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሸዋ ፋኖ አራስ ነብር እንደሆነ በአንድ አጋጣሚ ተመልክቻለሁ። ጊዜውም የ2015 ዓም መገባደጃ አካባቢ ነበር። አወቃቀሩ፣ኩስትርናው ፣ቁፍጥናው ከመደበኛው ወታደር ቤት ካለው እጅግ የላቀ ነበር። ያጋጠሙኝ የፋኖ አባላት ወደአንድ ግድጅ በመጓዝ ላይ የነበሩ ሲሆን አብዛኞቹ እድሜአቸው ገና ሰላሳ ያልሞላቸው ወጣቶች ነበሩ። በጣም የሚያኮራ ኮስታራነትና ለአላማቸው የጸኑ የሚመስሉ ነበሩ። ባየኋቸው ጊዜ ወደአእምሮዬ የመጣው አባቶቻቸው ጥሊያንን እንዴት ማሸነፍ እንደቻሉ ነበር። እነዚህም ውጤታማ እያደረጋቸው ያለው ጽናታቸው ነው ማለት እችላለሁ። የእግዚአብሔር እርዳታ ታክሎበት አገራችሁን ከፋሽስታዊው ቡድን እና ባንዳዎች ጥርቅም ነጻ እንደምታወጧት ባለሙሉ ተስፋ ነኝ።

  • @YibeltalWondimagegn
    @YibeltalWondimagegn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Shewa ebakachehu ande hunu

  • @ErerRama
    @ErerRama 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በተለይ በጥሩንባ አፉ የአማራን ትግል ለመከፋፈል ሌት ተቀን እየሰራ ይገኛል የደም ዋጋ እየተከፈለበት ያለውን ትግል የማንም የፕለቲካ ሸቃጭ እንዲጫዎትበት መፍቀድ አያስፈልግም

  • @ErerRama
    @ErerRama 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethio 360 ዋናው የአማራ ህዝብ ጠላት ነው በዶላር ነግድ እና ስልጣን ያበዱ በእነስክንድር እና ሐብታሙ አያለው የሚመራ የፀረ አማራ የፀረ አንድነት ፀር
    በውጭ የምትኖሩ አማራዎች እርምጃ ልትወስዱ ይገባል
    ህዝብ እየተጨፈጨፈ የሸቀጥ ማራገፊያና አማራን መከፋፈያ እንዲሆን መፍቀድ የለብንም
    አስወግዷቸው

    • @ShoaTube.ሸዋ
      @ShoaTube.ሸዋ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኩታራ
      አማራ መሰል ጠላት

    • @KenndyDagne
      @KenndyDagne 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      kkk እስክንድር ጀግና ነው ።ብልፅግናወች ብትጮሁ ምንም አታመጡም።

  • @AabGeta
    @AabGeta 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Midre banda ye professor asrat lijoch hunu!!!! Beaschekuay eskindir ena habtamu ayalew wetmed ena sera wutu!!!!!!! Please please shewa!!!!!!

  • @Natyasዓዝያን
    @Natyasዓዝያን 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ መከታው ሲናገሩም ጥይት ከርቀት ያሳያቸዋን መሰለይ ጎን ለ ጎን ይተያያሉ 😅

  • @ErerRama
    @ErerRama 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አነ ሐብታሙ አያሌውን እና እስክንድር ነጋን በማስወገድ አማራን ከጋረጠበት የዘር ፍጅ 21:45 ት መታደግ ይቻላል

    • @KenndyDagne
      @KenndyDagne 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ብልፅግና ተነቅቷል ።😢😢 እስክንንድር እና ሀብታሙ ጀግናወች ናቸው።

  • @demismuktar
    @demismuktar 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤