🔴አቅሜ አንተ ነህ akime ante neh | zemari deacon Endale dereje

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 624

  • @BEZAWITTUB
    @BEZAWITTUB 2 หลายเดือนก่อน +254

    አባቴ 19 አመት ነው እቤት ውስጥ ፓራላይዝ ነው ሁለቱም እግሩ አይራመድም እና በዝማሬ ውስጥ አባቴን አሰብኩት መፃጉን የፈወሰው ጌታ አንድ ቀን ይመጣል ለቤቴ መዳን ይሆናል እላለው እግዚአብሔር ያቃል😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢

    • @roziawoke1301
      @roziawoke1301 2 หลายเดือนก่อน +16

      @@BEZAWITTUB እግዚአብሔር ይማርልሽ🥺

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 2 หลายเดือนก่อน +5

      እግዚአብሔር አምላክ ይማርልሽ 😢

    • @yordanosaschalew95
      @yordanosaschalew95 2 หลายเดือนก่อน +4

      እግዚአብሔር ይማራቸዉ ይጎብኛቸዉ

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BEZAWITTUB
      @BEZAWITTUB 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@roziawoke1301 አሜን አመሰግናለሁ 🥰

  • @kucher1336
    @kucher1336 2 หลายเดือนก่อน +119

    እንደዚህ ቆንጠጥ እያደረገ ወደ ቤቱ የሚጠራን፣ በመከራችንም ጊዜ ረዳታችን የሆነው ''እግዚአብሔር'' ስሙ የተመሰገነ ነው። 🙏 ጸጋውን ያብዛላቹ

    • @Fur-v4z
      @Fur-v4z 2 หลายเดือนก่อน

      Amen❤🎉

    • @መሲየድንግልማርያምል-ተ8ዀ
      @መሲየድንግልማርያምል-ተ8ዀ หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

    • @RuhamBelay-q6g
      @RuhamBelay-q6g หลายเดือนก่อน

      ከመኪና አደጋ ዉጪ የእኔ ህይወት ነዉ ቅምጥል የቸሩ መድሃኒአለም ልጁ ነኝ ያንንም ሲሰጠኝ ያንንም እለለሁ😢

  • @EmebetTaddesse-f5f
    @EmebetTaddesse-f5f 2 หลายเดือนก่อน +195

    የሚገርም ነው እኔ ከፎቅ ወድቄ በዊሊቸር ነበርኩ በአጉስታዋ ጽዮን ማርያም ታምር ነው የዳንኩት ቆማ መሄድ አትችልም ተብዬ የዳንኩት እኔን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመስገን
    ዝማሬ መላእክት ያስማልኝ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

    • @Arsu_2116
      @Arsu_2116 2 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ በማርያም የት ነው

    • @EmebetTaddesse-f5f
      @EmebetTaddesse-f5f 2 หลายเดือนก่อน +1

      @Arsu_2116 የውደኩት ሳውዲ ነው ለአንድ ሳምት በህክምና ቆይቼ ኦፕራሲዮን መሆን አለብሽ ተብዬነበር አራትቦታነበር ኦፕራሲዮን የተባልኩት ግን በመቤቴ ድንቅ ታምር ልሆን ሁሉነገር ካለቀ በዋላ ነው አልሆንም ብዬ አስቤን ቀይረ ሀገሬ ገብቼ በጺዮኗ ማርያም ምልጃ የምድንበት መንገዱን መርታኝ በጸበሏ በመራችን በወጌሻ ካለምንም ወጪ ፈውስችኝ

    • @Arsu_2116
      @Arsu_2116 2 หลายเดือนก่อน

      @@EmebetTaddesse-f5f ደስ ሲል ቦታው አዲስ አበባ ነው ?

    • @RoziYnatwalij
      @RoziYnatwalij 2 หลายเดือนก่อน

      የኔ ጌታ ሚን ይሳኒካል ተመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @TigistandNani
    @TigistandNani 2 หลายเดือนก่อน +82

    ከወራቶች በፊት እኔም በዊልቸር ነበርኩ መዳኒያለም አነሳኝ ቸር አባቴ ክብር ምስጋና ለቅዱስ ስምህ ይሁን ::እማምላክ ምልጃሽ አሁንም አይለየኝ

    • @ገብረእግዛቤርወልደአረጋይ
      @ገብረእግዛቤርወልደአረጋይ 2 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ሚሳነው ነገር የለም

    • @EmbetGudeta
      @EmbetGudeta หลายเดือนก่อน

      እሰይ ተመስገን

    • @Biyu151
      @Biyu151 หลายเดือนก่อน

      Egziabher Yimesgen lanchi yederese amlak legnam yidresln😢😢😢

    • @mihretdegemu8801
      @mihretdegemu8801 25 วันที่ผ่านมา

      Esey esey esey elllllllllllllll yeneabat cheru medhanyalem mnysanewal❤❤❤😢❤❤❤❤❤ enkuan lezih abekash ❤

  • @hanaetho-tm3mx
    @hanaetho-tm3mx 2 หลายเดือนก่อน +41

    በጌታ ስም ባለቤቱን እንዴት እንደምወዳት እርግት ያለች ኦርቶዶክሳዊ ሴት እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርካችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲😢

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash 2 หลายเดือนก่อน +42

    የኔ አቅም መድኃኔዓለም ተመስገን ❤❤❤ተባረክ እንዱዬ

  • @MesiMesi-ib3bt
    @MesiMesi-ib3bt 2 หลายเดือนก่อน +34

    እስኪ በማርያም የተዋህዶ ልጆች ሼር አርጉት 🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺 ዉይይይይይ ድንቅ ዝማሬ ዘመንህ ይባረክ እንዱ ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥺🥺🙏🙏🙏🙏🥰🥰🙏🙏የኔ ቆንጆ ኤዱዬ ተፋሺብን እኮ 😥😥😥

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 2 หลายเดือนก่อน +25

    የምር አስለቀሰኝ። ልብ ይነካል። የእኛ ህይወት። የእርሱ መሀሪነት!!! ጥሩ መልዕክት አስተላልፋችኃል። ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረኩ!!!

  • @እይታ7348
    @እይታ7348 2 หลายเดือนก่อน +19

    በ September ወር ውስጥ ብቻ ከ 2 የመኪና አደጋ ተረፍኩ። በነዚህ አደጋዎች ውስጥ እግዚአብሔር የተናገረኝ ነገር እዚህ መዝሙር ውስጥ አጊንቼዋለሁ። የሰው ሀገር ሆኖብኝ እንጂ ዳግመኛ መሪ እምይዝ አልነበርኩም። እንባዬ እየወረደ እግዚአብሔርን ያመሰገንኩበት መዝሙር ነው።

  • @nlegmskts9007
    @nlegmskts9007 2 หลายเดือนก่อน +76

    ሸርርርርርርርር አድርጉ የተዋህዶ ልጆች🙏

  • @ElshadayAmlakey
    @ElshadayAmlakey 2 หลายเดือนก่อน +30

    አቅሜ አንተ ነህ💒
    አቅሜ አንተ ነህ ጌታዬ ጉልበቴ
    ሁሌ የምታኖረኝ አምላኬ ውበቴ
    የህይወቴ መሪ አንተ ነህ መድህኔ
    በረከት ያደልከኝ ገብተህ ከድንኳኔ
    የቀረህ ቢመስለኝ ቢያቅተኝ መታገስ
    ጩኸቴን አበዛሁ እንባዬን በማፍሰስ
    በአንተ ዝምታ ውስጥ ተገኘልኝ መልሴ
    ዝም ያልክ ቢመስልም መልስ አለህ ጌታዬ 2
    ሁሉንም እሻለሁ ሁሉንም ማግኘት
    አንዱን ስትሰጠኝ ያንንም ማለት
    አንተ ታውቀዋለህ የሚያስፈልገኝን
    ለእኔ አታድርገው ከአንተ የሚለየኝን 2
    ድክመቴን ታውቃለህ የእምነቴ ልኩን
    ልቤን ለአንተ ብዬ እንደማልታመን
    ማጉረምረም ባበዛ አትስጠኝ ለምኞቴ
    በመንገድህ ምራኝ ቀድመኸኝ ከፊቴ 2
    ብርቱ ሰልፍ እንኳ ቢሆንም ህይወቴ
    ቸርነትህ ሞልቷል ዛሬም በጉድለቴ
    የስንፍና ቃላት አይወጣም ከአፌ
    ቢጎድል ቢሞላም በአንተ ነው ተስፋዬ 2
    Zmare melakt yasmalen❤

    • @SaraMuhmad
      @SaraMuhmad 2 หลายเดือนก่อน +1

      kalehywetn yasemaln❤

  • @mulukenbirhanu701
    @mulukenbirhanu701 2 หลายเดือนก่อน +15

    እንዴት ደስ ይላል በጌታ እጅግ ድንቅ ዘማሬ ድንቅ ቪዲዮ ምርጥ የድምጽ ጠራት ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እዚህ ስራላይ ጉልበታችሁን እወቀታችሁነን ያፈሰሳችሁ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @mintesinotnigussie4502
    @mintesinotnigussie4502 20 วันที่ผ่านมา +1

    Degagme semawt gn enkuan liselechegn ende addis simet eyetesemagn new misemaw! Kale Hiwot Yasemalin. It deserve over #10M Views

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem2193 2 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝመው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።❤❤❤ አዎ አቅማችን እሱ ነው እኛማ ተንቀሳቃሽ አፈር ነን😢😢😢😢

  • @ااا-ط5ج
    @ااا-ط5ج 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያኑራችሁ ❤

  • @alemwendyfraw2180
    @alemwendyfraw2180 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክልህ 👏👏👏👏እውነት ነው እሱ ነው ጉልበታችን ❤❤❤❤❤

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 2 หลายเดือนก่อน +11

    አቅሜ አንተ ነህ ጌታየ 🥹ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያድልልን 👏👏👏👏👏👏

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 2 หลายเดือนก่อน +9

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን😢😭🙏🙏ለምን ግን ላይክ ሸር አታርጉም ይህንየ ዘፈን ቢሆን ትገርማላችሁ የተዋህዶ ልጆ ልቦና ይስጣችሁ ምን እላለሁ😢😢😢😢

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት 😭😭😭😭የተዋህዶ ልጆች የትናችሁ ላይክ ሸር እያረጋችሁ ከብዙ ሰወችጋር እናድርሰዉእግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህእግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ የምወዳችሁ ልጆቻችሁንም እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስያሳድግላችሁ እመቤቴን ከልቤ ነዉ የምወዳችሁእንደምድር አሸዋ ብዝት በሉልኝ ❤❤❤❤

  • @Teklehaile-m9g
    @Teklehaile-m9g หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ምስጋና ቀራንዮ መስቀል ላይ ተሰቅሎ ላዳነን ለጌታ እየሱስ ይሁን።

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 2 หลายเดือนก่อน +8

    የዝማሬ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን የሚያፅናና የሚያሳርፍ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማሌን በድሜ በፀጋ ያኑራችሁ በታደል😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ።በጸጋ በረድኤቱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
    ትንሽ ጠፍተሀል ልደታ አትመጣም ውድ ወንድማችን ።

  • @DeaconYohansOfficial
    @DeaconYohansOfficial 2 หลายเดือนก่อน +10

    ዝም ያልክ ቢመስልም መልስ አለህ ጌታዬ ጥዑም መዝሙር🔥❤

  • @AlexanderKidane-g7h
    @AlexanderKidane-g7h หลายเดือนก่อน +2

    I am Eritrean Hearing this mezumr from Canada 🇨🇦 I really like diyacon endale dereje’s mezmur.I started listening to his mezmur’s long before 7 years.He is one of the most blessed and talented mezmer of Orthodox Church….like your mezmur keep shining brother.

  • @WubeWube-r9f
    @WubeWube-r9f 2 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ የድንግል ማርያም ልጅ አቅምና ጉልበት አብዝቶ ያድልህ

  • @jnatjnat7772
    @jnatjnat7772 2 หลายเดือนก่อน +5

    😢😢😢😢😢😢በዚህ መዝሙር ውስጥ የኔ ህይወት አለበት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @ተመስገንአምላኬ-ጠ1ከ
    @ተመስገንአምላኬ-ጠ1ከ 2 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @belaymehretyebzalgn4693
    @belaymehretyebzalgn4693 2 หลายเดือนก่อน +12

    ተባረክ እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ተባርኬበታለሁ ፀጋ
    ይብዛልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @Datube-ethio1213
    @Datube-ethio1213 2 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏😭😭😭
    እንደዚ የመዝሙሩን ፅንሰ ሃሳብ በአካል ሲተወን ትኩረት ስለሚስብ, ና እኛ ሰዎች ያለንበትን በግልፅ ያስመለክተናል ስለዚህ የመዝሙራትን ፅንሰሃሳብ በአካል ማስተወን ተገቢ ስለሆነ እንደዚ አይነት መዝሙር ሊበዙ ይገባል 🙏🙏🙏
    ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 2 หลายเดือนก่อน +9

    ውይ ድምፅ እኮ የተዋህዶ ልጆቺ ሼር እያረጋቺሁ ብዙዎቺ ጋር እናድርሰው❤

  • @የመዳመቅመሞችቱብ
    @የመዳመቅመሞችቱብ 22 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬመላይክትያሰማልን የተዋህዶልጀቸ ደምሩኝ

  • @ማህተቤክብሬነው
    @ማህተቤክብሬነው 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን🤲🤲🤲

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq 18 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም መዝመር ከቪድዮደምሮትምህርት አዘል ያለውነው ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @Etagenewu
    @Etagenewu 2 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም የምወደው ዘማሪ ነው ❤

  • @LiyaBaruda
    @LiyaBaruda หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋወን ያብዛል🙏 በእውነት ግሩም ዝማሬ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    አቅሜ አንተ ነህ ጌታዬ ጉልበቴ 🥺🥺🥺

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ
    @እግዚአብሔርይክበርይመስገ 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን ወቶ ከመቅረት ይሰውረን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MmM-go7sw
    @MmM-go7sw หลายเดือนก่อน +2

    አቅሜ አንተ ነህ ጌታዬ ይሔን መዝሙር ስሰማ😭😭😭
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤

  • @ኣምልሻ
    @ኣምልሻ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬመላክት የስማዓና ክብረተይ❤

  • @ZedGeremew-y9p
    @ZedGeremew-y9p 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ድንቅ ዝማሬ ነው እናመሰግናለን!

  • @Amele-h5b
    @Amele-h5b 2 หลายเดือนก่อน +2

    ግሩም ነው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክክ በብዙ ይባርካችሁ

  • @yenugabru8186
    @yenugabru8186 2 หลายเดือนก่อน +5

    በስደት ሽባ ሆኜ አተርፍም ተብዬ ገባሁ እግዚአብሔር ይመስገን ታሪኬን ቀይሮ በህይወት ቆሜአለው 🤲🤲🙏🙏🙏

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @kibinehmulugeta8664
    @kibinehmulugeta8664 2 หลายเดือนก่อน +5

    እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ የእውነት ድንቅ ዝማሬ ነው አጥንትን የሚያለመልም ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠበቃል ወንድማችንን❤❤❤❤ ዝማሬ መላክት ያስማልንእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ❤❤❤

  • @EyasuFasika
    @EyasuFasika 2 หลายเดือนก่อน +4

    ልብ ሰብሮ የሚገባ ዝማሬ 😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ከዚህ በላይ እንድታገለግል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልን
    አቅሜ አንተ ነህ
    ጌታዬ ጉልበቴ
    ሁሌ የምታኖረኝ
    አምላኬ ውበቴ
    የህይወቴ መሪ
    አንተ ነህ መድህኔ

  • @ZeinaMoulou
    @ZeinaMoulou หลายเดือนก่อน +2

    አቅሜ ጉልበቴ አንተ ነህ ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ የሚአስጨንቀኝን ወርውረህ ጣልልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu
    @ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ::

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij 2 หลายเดือนก่อน +4

    በፅሎት አስቡኝ ወድሜ እግሩላይ አደጋ ደርሶበት መራመድ አይቺልም ኡፍፍፍ 4ወር ሞልቶታል በ ፀሎት አስቡት 🤲🤲🤲🤲🤲

    • @serkalemeshetu8565
      @serkalemeshetu8565 2 หลายเดือนก่อน

      Ayezosh egziabeher hulun madereg yemichil amlak.ew

  • @EsubaSeteye
    @EsubaSeteye หลายเดือนก่อน +2

    Amen getaye hoy mereg ateseteg le megota be menegeda merega

  • @BoaobodblHgjal
    @BoaobodblHgjal หลายเดือนก่อน +4

    አቅሜአንተነህ በ2ትአመትዉሰጥ ወንድሜናእናቴሞቱብኝ ሁለቱወንድሞቼ ደሞታመዉ በፀበልናቸዉ አንዱ መንቀሳቀሰ አይችልም አኔምደሞ እነሱን ለመርዳት ሰልበሰደትአገርነዉ ያለሁት ከወጣሁ6ትወሬነዉ እናቴከሞተች1ወር ሆናት በፀሎታችሁ አግዙኝ ዉድክርሰትያኖች ያሉትንድነዉና ሰላም 😢ሁነዉ እንዳገኛቸዉ በእዉነት ከባድ😭 በሰዉሀገር የቤተሰብ ክፉንመሰማት😭😭 ለዘማሪወንድማችን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን😢

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እህትሸነገ አዲስ ቀን ሁሉንም ለፈጠረሽ ጌታ ተይውሸ

  • @እናቴኪዳነምሕረት
    @እናቴኪዳነምሕረት 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @MehretuGetasew
    @MehretuGetasew 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @AselefD
    @AselefD หลายเดือนก่อน

    Zamare malyakata yasmalna ❤❤❤❤❤

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 2 หลายเดือนก่อน +5

    እንዱዬ❤ ጸጋው የበዛልህ❤ ዝማሬዎችህ❤❤❤❤እወዳቸዋለሁ

  • @almashow3207
    @almashow3207 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌ አዲስ የማይጠገብ ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን ውንድማችን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @emebetabele
    @emebetabele หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድሜ ፖላራይዝድ ሁኖ ልክ እደሳ ሽንቁሩ ሜካኤል ፀበል ሲፀብል ቆሞ ሂደ ወንድሜ ለተደረገለት የተዘመረ ነው የመሰለኝ ማርያምን😢😢😢

  • @medhanitadane9214
    @medhanitadane9214 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልብ የሚያሳርፍ መዝሙር በደስታ ጨረስኩት

  • @SaadSaad-d3f
    @SaadSaad-d3f 27 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ምንሼ ወገን እይታው ይበልጣልኮ ከሰብስክራይቡ እባካችሁ በዚህ እንኩዋ እናበረታታቸው በተረፈ ወንድሜ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በመዝሙሮችህ ተባርኬበታለሁ አመሰግናለሁ🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @_yididya_tube
    @_yididya_tube 2 หลายเดือนก่อน +2

    betam des yemil mezemur nw wendeme tebarke hulachum yesfer lijoch berketun yabizalachu zemare melaekt yasemalen

  • @RuthJiregna
    @RuthJiregna หลายเดือนก่อน +1

    Betam emsemaw mezmur ❤❤❤🙏🙏🙏🙏 tebarek🙏

  • @Ngsti123
    @Ngsti123 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም የሚያፅናና መዝሙር ነው

  • @SarhSarh-g2v
    @SarhSarh-g2v 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጉጉት ሥጠብቅ ነበርድንቅ ዝማሬ ወንድማችን በርቱልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AbebechNoName
    @AbebechNoName 3 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤አቅሜ አንተ ነህ ጌታ ❤❤❤❤እልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tirsitaychew9642
    @tirsitaychew9642 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Mareg-ku2dg8zf1
    @Mareg-ku2dg8zf1 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ👏💙❤️

  • @EskdarBogale
    @EskdarBogale 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @romi8708
    @romi8708 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፀናን

  • @beli905
    @beli905 หลายเดือนก่อน +2

    አቅሜ አንተ ነህ ወይኔ ይሄ መዝሙር ሁሌም ስሰራ የምሰማው🥹

  • @abinetalex6822
    @abinetalex6822 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🥰🙏 ሁሌም በድንኳኑ ያኑረን🙏🙏🙏

  • @sablamamo4761
    @sablamamo4761 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን መላክትን ዘማሪ የሰማል የጋለጋልት ዘመን e/ር የባረክ

  • @EthioKenya-vx5bo
    @EthioKenya-vx5bo หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @JohnHiltonSimmonss
    @JohnHiltonSimmonss 2 หลายเดือนก่อน +1

    Zemarimelakt yiasemalin❤❤❤❤❤❤❤

  • @dnglmaryameyarfutalbey1494
    @dnglmaryameyarfutalbey1494 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹ እድሜ ከጤና ይስጦት ዲያቆን ከነ ቤተሰቦችት❤🙏
    አቅሜ አንተ ነህ ገታዬ ጉልበቴ
    ሁሌ ምታንሮኝ አምላኬ ውበቴ
    የህወቴ መሪ አንተ ነህ መድሕኔ
    በረከት ያደልከኝ ገብተህ በድንኳኔ🙏✝️🕯

  • @sisy5472
    @sisy5472 2 หลายเดือนก่อน +5

    እንዳልኪዬ ❤❤❤ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @Elsa634
    @Elsa634 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwot yasemaln🙏🙏🙏

  • @Felenatan263
    @Felenatan263 2 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @E_Y_O_R_S_A_L_E_M
    @E_Y_O_R_S_A_L_E_M 2 หลายเดือนก่อน +3

    አቅሜ አንተ ነው ጌታዬ ጉልበቴ!🙏🏾 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።🙏🏾❤

  • @SaraAhmeeed
    @SaraAhmeeed 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZenebuShimels
    @ZenebuShimels 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የሚገርም አስተማሪ ነዉ ስሙት ይጠቅማችሃል ተስፋ የቆረጣቹ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @minas15
    @minas15 2 หลายเดือนก่อน

    Zmare melaekti yesmalna diyakon hawey Egziabher etenan yhabka btami nay elka zemerkaye mezmur koynu tesemieuni Egziabher hadarkum ybarkelkum ❤️ 🙏 ♥️ bezi elet 17/1/23 hadaga agatimuni Absdet hager hji gn Egziabher ymesgen btami gn MS reakwa😢😢😢 hjign Temesgen ❤🙏❤️

  • @kebeteshome2656
    @kebeteshome2656 หลายเดือนก่อน +1

    Zemare melaketen yasemalen

  • @ZenebZeneb-y9z
    @ZenebZeneb-y9z 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen zimare melaykten yasmalin wedmachin😢 chersihute 😊😊😊😊❤❤Enkwan Adersachihu ye tewahido lijoch zare abtachin medaniyalmi new

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @KERODtube0111
    @KERODtube0111 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏾አቅሜ አንተ ነህ ጌታዬ🙏🏾ስለሆነው ፣ስላልሆነው ፣ስለሚሆነው ፣ሰለማይሆነው ሁሉ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ክበር ተመስገንልኝ።❤

  • @lifeasmommyhabesha
    @lifeasmommyhabesha 2 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @bealemzemda181
    @bealemzemda181 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mariaMio-bv2fi
    @mariaMio-bv2fi 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማን😢😢😢😢

  • @GhghGgui8
    @GhghGgui8 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ ዝማሬ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መልክቱም ደስ ይላል😥🥰🥰🥰🥰😊

  • @GenetGezhangh
    @GenetGezhangh หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህየንተ 🎉ይወት ያሰማልን

  • @bertmios
    @bertmios 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ልብ የሚለመልም ዝማሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤

  • @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ
    @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ እህህህ 😢😢

  • @emutube9137
    @emutube9137 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @Bety-j8w
    @Bety-j8w 2 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነቱ አጥንት የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልን አምላከ ቅዱሳን ልኡል እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናልን❤❤❤❤❤🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መድኃኔዓለም ፀጋውን ያብዛልህ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን ከነ መላ ቤተሰብህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterAs-w7q
    @AsterAs-w7q หลายเดือนก่อน +1

    አቅሜ አንተ ነህ 😢😢😢😢

  • @Masarahgerma
    @Masarahgerma หลายเดือนก่อน +3

    Amen Amen Amen Eeèeeelleee Eeeeelllllleeee Eeeeelllllleeee zmare melaekti yesmelna❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SurafelababaSurafelababa
    @SurafelababaSurafelababa 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን የሚገርም መዝሙር ብቻ ሳይሆን ሰብከትም መልእክትም ተስፋም መጽናኛም.... ነው ጸጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይደርብኝ😍😍😍😍😍😍😊

  • @kiyayemariyamzemikael
    @kiyayemariyamzemikael 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት ያለ ጥዑም ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ መልእክቱ እጅግ አስተማሪ ነው ደስ ይላል🥰

  • @tatektaffessesertsetatek7773
    @tatektaffessesertsetatek7773 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን❤❤❤የኔ አቅም መድኃኔዓለም ተመስገን