ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ የአላይቭ ቤተሰብ በዚህ ፖድካስት ብዙ ጠቃሚ ሀሳቦች ተነስተዋል! ተመልከቱትና የተረዳችሁትን ትምህርት በኮመንት ያሳውቁን! ሰብስክራይብ እያደረግን!
አብርሽ, አክብረክ ስለጋበዝከኝና ለነበረን ቆይታ አመሰግናለሁ, ጥሩና አስተማሪ ቆይታ ነበረን... ብዙዎችም ይማሩበታል ብዬ አስባለው!
እኛም አክብረህን ስለመጣህ ያለህን ሰላካፈልከን እናመሰግናለን እኛም ተመልካቾች እንደሚወዱት እናምናለን😊
❤❤❤❤@@Alive_podcast_abrham_fantu
እኔ በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ በእውነት ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነቱ ❤❤❤❤
@doctor_jd ዶክተርዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ እውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ በተለይ ለኔ ጥሩ አጋጣሚ ነው ሙሉው ውይይት አሁናዊ ያለሁበትን ሁኔታ ይገልፀዋል (being a 4month pregnant and a mother of two kids) በጣም ተመስጬ ነበር ያዳመጥኳቹ Big Respect
በልጀች ዙሪያ የተናገረከው እጀገ በጣም ጥሩ ነበረ በአጠቃላይ በጣም ጠቃሚ ቆይታ ነዉ
ምርጥ ዶክተር ባለህ ላይ ይጨምርልህ ቅንነትህ ይገርማል ኢትዮጵያን ዶክተሮች ስወዳችሁ በምክንያት ነው እህትህ ከUSA
በጣም አስተማሪ ነገር ነዉ ምታቀርበዉ በተለይ አሁን ላይ ላለዉ ወጣት የለዉጥ መፉቴ ወይም ምሳሌ የሚለሆኑ ሰዎችን ነዉ ምታቀርበዉ በዚዉ ቀጥል
እናመሰግናለን 🙏
በጣም የሚገርም እንግዳ ነው ያቀረብከው እናመሰግናለን
Ijig betam yemigerm podcast neber thanks alot, sele lijoch yetenesaw point betam mesach neber
Great interview
ግልጽ ና አስተማሪ ቆይታ ነወ እናመሰግናለን ❤❤❤
ስለተከታትሉን እናመሰግናለን😊
አብርሽ እናከብርሃለን ይሄንን ደኩተር ስለጋበዝኪልን በጣም ጥሩ ጠያቅ ነህ እኮ ❤❤❤❤
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ምን ተማሩበት?
ተባረክልኝ 🙏🏾👍🏾
በርቱ❤❤❤
Thank you, dotter and abrahe. I learn too much, I will be a good mame
You are the most welcome
I am obsessed with your podcast keep it up!
ohhhh thankyou so much 😊🙏
ምርጥ ፖድካስት ነው ጓ ብሎ ያልተጠየቀውን ሲመልስ ያየሁት አንድ እንግዳ ብቻ ነው።
Great job 👍
Thankyou
እድመና ጤና ይስጣቹ❤❤❤
Thank you Abrsh
you are the most welcome 😊
አጎቴን ይመሰላል ደሰ የሚል ዶከተር
ደስ የሚል ቆይታ ነበረ
እናመሰግናለን ምን ተማሩበት?
Ye 2 Lijoch Abat negn... Amesegnalhu!!!
በጣም ደስ የሚል ዶክተር💖
🙏🙏
የሰው ቤት ያላችሁ አኮዋን የ እረፍት እንጀራ ባላሰባቹት ሰዓት ይስጣችሁ ያስደስታችሁ 🤲❤️🥰🥰
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏❤️
Amen😊
ደምሩኝ❤❤❤
የ ተስፋ ዋጋ 😭😭😭😭😭😭
100ሺ/100k የሚገባው ፖድካስት ነው...ቤተሰብ ሼር እና ሰብስክራይብ ቢደረግ ለሌላው ይጠቅማል...ያተርፋበታልም ንፋግ አንሁን!
ምርጥ ፕሮድካስት !! መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ የምታቀርባቸው ሁሉ በጣም እስተማሪዎች ናቸው !! ለትውልድ እስተማሪ ነው !! በርታ 🥳
ጋዜጠኛው ዝም ብለህ አትገልፍጥ የህይወትና የሞት ጉዳይ ነው እያወራህ ያለው 🤔
ውድ የአላይቭ ቤተሰብ በዚህ ፖድካስት ብዙ ጠቃሚ ሀሳቦች ተነስተዋል! ተመልከቱትና የተረዳችሁትን ትምህርት በኮመንት ያሳውቁን! ሰብስክራይብ እያደረግን!
አብርሽ, አክብረክ ስለጋበዝከኝና ለነበረን ቆይታ አመሰግናለሁ,
ጥሩና አስተማሪ ቆይታ ነበረን... ብዙዎችም ይማሩበታል ብዬ አስባለው!
እኛም አክብረህን ስለመጣህ ያለህን ሰላካፈልከን እናመሰግናለን እኛም ተመልካቾች እንደሚወዱት እናምናለን😊
❤❤❤❤@@Alive_podcast_abrham_fantu
እኔ በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ በእውነት ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነቱ ❤❤❤❤
@doctor_jd ዶክተርዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ እውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ በተለይ ለኔ ጥሩ አጋጣሚ ነው ሙሉው ውይይት አሁናዊ ያለሁበትን ሁኔታ ይገልፀዋል (being a 4month pregnant and a mother of two kids) በጣም ተመስጬ ነበር ያዳመጥኳቹ
Big Respect
በልጀች ዙሪያ የተናገረከው እጀገ በጣም ጥሩ ነበረ በአጠቃላይ በጣም ጠቃሚ ቆይታ ነዉ
ምርጥ ዶክተር ባለህ ላይ ይጨምርልህ ቅንነትህ ይገርማል ኢትዮጵያን ዶክተሮች ስወዳችሁ በምክንያት ነው እህትህ ከUSA
በጣም አስተማሪ ነገር ነዉ ምታቀርበዉ በተለይ አሁን ላይ ላለዉ ወጣት የለዉጥ መፉቴ ወይም ምሳሌ የሚለሆኑ ሰዎችን ነዉ ምታቀርበዉ በዚዉ ቀጥል
እናመሰግናለን 🙏
በጣም የሚገርም እንግዳ ነው ያቀረብከው እናመሰግናለን
Ijig betam yemigerm podcast neber thanks alot, sele lijoch yetenesaw point betam mesach neber
Great interview
ግልጽ ና አስተማሪ ቆይታ ነወ እናመሰግናለን ❤❤❤
ስለተከታትሉን እናመሰግናለን😊
አብርሽ እናከብርሃለን ይሄንን ደኩተር ስለጋበዝኪልን በጣም ጥሩ ጠያቅ ነህ እኮ ❤❤❤❤
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ምን ተማሩበት?
ተባረክልኝ 🙏🏾👍🏾
በርቱ❤❤❤
Thank you, dotter and abrahe. I learn too much, I will be a good mame
You are the most welcome
I am obsessed with your podcast
keep it up!