በቤተክርስቲያን ሕግ የሌለ በቅሰጣ የገቡ ነገሮች ምዕመኑን እያምታቱት ይገኛል|ዲያቆን ዶ/ር ከሣቴብርሃን|ከሱ kesu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 154

  • @Yohanan-gq3pi
    @Yohanan-gq3pi 18 วันที่ผ่านมา +52

    ቲጂ ዛሬ አሪፍ ሰው አቀረብሽ አስተማሪ ልጅ ነው።

  • @mehalatealemayehu2899
    @mehalatealemayehu2899 12 วันที่ผ่านมา +9

    አቤት አምላኬ አንተ ልጅ እንዴት የተባረክ ነህ ከክፉ ይሰውርህ

  • @በረንታ
    @በረንታ 15 วันที่ผ่านมา +22

    አኬንም ብታቀርቢዉ ቲጂ ደስ ይለናል

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 18 วันที่ผ่านมา +24

    እንድህ ያሉ መንፈሳዊ ልጆችን አቅርቡልን ለሀገር ለግልም ይጠቅማሉ

  • @titjitube6024
    @titjitube6024 16 วันที่ผ่านมา +13

    ዋዋ እንዴት ደስ ትላላችሁ ሚስት ከእግዚአብሔር ነች እሚባለው እውነት ነው ከዲያቆን ሄኖክ ሚስት ቀጥሎ ስርአት ያላት ትክክለኛ የዲያቆን ሚስትነትን የያዘች ሴት የኔ ቆንጆ ፍፃሜአችሁን እመብረሀን ታሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymimes7869
    @haymimes7869 18 วันที่ผ่านมา +16

    ዲያቆን ዶ/ር ከሳቴብርሀን በእውነት ጥንካሬህ እና የእምነትህ ፅናት ይደንቃል ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @tenbitberhanu8618
    @tenbitberhanu8618 17 วันที่ผ่านมา +25

    ወንድሜ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አንተን መካሪ ሆኜ ሳይሆን እንደ ኦርቶዶክስ እህት ብዙ ሰዎች የሚያዩት ሚዲያ ላይ የሚጋበዝ ሰው አርአያ ይሆናል ተብሎ ለመማሪያ ስለሆነ ስታወራ መቸኮልህ ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል ግን ሌላ ሰው ሲያወራ በመሀል ማቋረጥ እና ስለትውውቃቹ ያወራችሁት ሊያስተምር የሚችል ከሆነ ማውራት ካልሆነ መተው ይሻላል ማለቴ ስህተትም እኮ ሌላው እንዳይደግመው ያስተምራል የትውውቃቹ እና ወደ ትዳር ለመግባት ቀድሞ አብሮ ለመኖር ያሰባችሁት ልክ አይደለም የባለቤትህም እናት ልክ ናቸው አይቻልም ያሏት ወንድ እና ሴት ልጆቻችንን እንኳን አብረን አናስተኛም ብዙ ታናናሾቻችን ስለሚያዩት በተለይ የሀይማኖት አስተማሪዎቻችንን ከእግዚአብሔር በታች ስለምንከተል ነው አመሰግናለው ትዳራቹን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 16 วันที่ผ่านมา +7

    ዛሬ አስተማሪ ሰው አቀረብሽ። መምሀራችን ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 18 วันที่ผ่านมา +24

    የአሰላ ቅዱስ ሚካኤል ደብር ሆኜ ያስተማርከኝ ውድ ወንድሜ ዛሬ በስደት ብሆንም አንተን በማየቴ ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BirhaneMarga11
      @BirhaneMarga11 16 วันที่ผ่านมา

      Muliye este yete nesh nigergn

  • @Joseph-k5n6w
    @Joseph-k5n6w 17 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርክልህ! በጣም ጥሩ ሀሳቦች ነዉ የምታነሳዉ ለቤተ- ክርስቲያን እንደ አንተ አይነት ወጣቶች ያስፈልጓታል! አንድ ነገር መናገር ቢፈቀድልኝ ስታወራ በጣም ትፈጥናለህ ትንሽ ረጋ ብለህ ብታወራ ለአድማጭ የተሻለ ምቾት ይሰጣል! እንዲሁም አብሮ ያለ ሰዉ እንዲያወራ እድሉን ብትሰጥ! በተረፈ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንህን ትዳርህን ይባርክልህ!

  • @enatteshale
    @enatteshale 14 วันที่ผ่านมา +2

    ከሱን አይቼ ነዉ የመጣሁት ሚስቱንም ስላየኋት ደስ ብሎኛል እህቱ ትመስለኝ ነበር

  • @meronkebede1347
    @meronkebede1347 2 วันที่ผ่านมา

    ዲያቆን ዶ/ር ከሳቴብርሀን❤❤❤

  • @Eff-wd7mr
    @Eff-wd7mr 12 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም አገላለፅ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናችሁ ውለዱ ክበዱ

  • @yiregalemshiferaw2515
    @yiregalemshiferaw2515 15 วันที่ผ่านมา +7

    መምህራችንቃለህይወትንያሰማልን ቲጂእንደነዚህያለምህርአቅርቢልኝ❤❤

  • @GaboTaye
    @GaboTaye 18 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም ነው የምወድህ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ መድኃኔ አለም ወንድሜ

  • @እግዜያብሔርፍቅርነው
    @እግዜያብሔርፍቅርነው 18 วันที่ผ่านมา +8

    ዲያቆን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤

  • @TGST645
    @TGST645 19 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም ነው የምወድህ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ መድኃኔ አለም❤ ወንድሜ

  • @AzmaryAzmary-h1s
    @AzmaryAzmary-h1s 16 วันที่ผ่านมา +4

    ቲጂ ዛሬ ያቀርብሽልን. ዋው እምወደውሽእማከብርው ወንዲማችንን ስላቀርብሽልን. ❤❤❤

  • @SerkalemWorku-n2i
    @SerkalemWorku-n2i วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @elenieshetu5988
    @elenieshetu5988 16 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ከምወዳቸው ሰዎች መካከል አንዱ ነህ ወንድሜ ከሳቴ

  • @azebmengistu9020
    @azebmengistu9020 18 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሕን ያሠምረው🙏እድሜ እና ጤና ይሥጥሕ መምሕራችን

  • @edenz7956
    @edenz7956 17 วันที่ผ่านมา +13

    ሚስትህን አላስወራ አልካት እስዋ ስትጠየቅ ልትመልስ ስትል ከአፍዋ እየነጠቅክ እምታወራው ነገር ደስ አይልም ለሚስትህ እንድትናገር እድል ስጣት አዳምጣት ሌላው ነገር ጥሩ ነው አመለካከትህ ባህልና ሓይማኖት መለየት ጥሩ ነው ብዙ ብህል ሓይማኖት ውስጥ የገባ አለ ልክ ነህ ይሄንን ሁሉም መምህራ ቢያስተምሩ እንደዚ ጥሩ ነው

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ 13 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ለኔ የኦርቶዶክስ ብርሀኖች የምላቸው እዲህ አይነት ሰዎችን በጣም አደቃለሁ።

  • @MeronTeshome-f6i
    @MeronTeshome-f6i 18 วันที่ผ่านมา +4

    በርቱ እግዚያብሄር ዝና ሲመጣም አይቀይራቹ የኔ ሰጋት ዝና ሲመጣ በተለይ ዘማሪያን የቤተክርስቲያን መዶረክ ላይ ሲጠሩ ብር ይህንያክል ካሎነማለት ይጀምራሉና

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 14 วันที่ผ่านมา +1

    እህት እና ወድም ነው የምትመስሉት ዘመናችሁ ይባረክ ❤

  • @Biza-b6h
    @Biza-b6h 17 วันที่ผ่านมา +5

    ሲያምሩ መልካም የትዳር ዘመን👏🌾🌹

  • @tesfayewegderesegn
    @tesfayewegderesegn 14 วันที่ผ่านมา

    This is one of the best episodes I ever watched. I live in USA and I am from originally from Arsi, Shirka. It has ben a long a time ago (44 years) since I left Ethiopia. The couple brought a lot of memory about my hometown. May God bless them

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork 17 วันที่ผ่านมา +2

    ዊይ ቲጂ ዬ እናመስግናለን በጣም ተከታታያቸው ነኝ ስወዳቸው እግዚአብሔርይስጥልን

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 18 วันที่ผ่านมา +3

    ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እድሜ ከጤና ጋር አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 15 วันที่ผ่านมา +1

    እንድህ ያሉ መንፈሳዊ ልጆችን አቅርቡልን ቲጂ ዛሬ አሪፍ ሰው አቀረብሽ አስተማሪ ልጅ ነው።

  • @titjitube6024
    @titjitube6024 16 วันที่ผ่านมา +6

    ቲጂየ እንዲህ አይነት ሰዎችን ማቅረብ ይልመድብሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @Efratalamu1221
    @Efratalamu1221 18 วันที่ผ่านมา +3

    ዶክተር ከሳቴ ብርሀን እግዚሐብሄር አምላክ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እነዲሰጣችሁ እመኛለሁ❤ የእውነት ከበፊትም ጅምሮ የምታስረዳበት መንገድ ያስገርመኛል በቃ ምእመን እንዲገባው አርገህ ነው የምታስረዳው ጀግና ነክ ወንድሜ ።በብዙ ተባረክ በርታ ገና ብዙ እነጠብቃለን ❤❤

    • @ZerihunZergaw-sw6nc
      @ZerihunZergaw-sw6nc 18 วันที่ผ่านมา

      ዶ/ር ቃለሕይወት ያሰማልን ጥሩ መልክት ነው

  • @user-xq1hc8mo6t
    @user-xq1hc8mo6t 11 วันที่ผ่านมา

    You are so intelligent thank you for having you. I listened all the way very interesting.

  • @serkalemzewde2543
    @serkalemzewde2543 3 วันที่ผ่านมา

    ከሱ እንወድካለን

  • @HiwotGirmay21
    @HiwotGirmay21 18 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ነው የምወድህ መምህራችን ከሱ በቤቱ ያፅናቹህ

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 18 วันที่ผ่านมา +7

    ሚስትህን በፍቅር ገድለሀታል❤❤❤

  • @AyzoshEmaye
    @AyzoshEmaye 17 วันที่ผ่านมา +2

    ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ወንድም

  • @tsik914
    @tsik914 18 วันที่ผ่านมา +1

    በቤቱ ያፅናህ ትዳራቹ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጣቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች❤

  • @birtucanLulu
    @birtucanLulu 15 วันที่ผ่านมา +1

    ከቲክቶክ አይቸነው የመጣሁት በጣም ደስ ይላል

  • @EhggSveg
    @EhggSveg 14 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ ደስ የሚል አገላለፀ❤

  • @firewheran4942
    @firewheran4942 14 วันที่ผ่านมา +2

    ቲጂ ዛሬ አስተማሪ ሰው አቀርብሺ

  • @ephremdesalegn2146
    @ephremdesalegn2146 17 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ መጀመሪያ እና መጨረሻ ያለው ቃለመይቅ ስላሰማሽን ቲጂ እናመሠግናለን ። የዛሬው አለባበስሽን ቀጥይበት ይልመድብሽ።

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 18 วันที่ผ่านมา +2

    ይገርማል እጅ ድንቅ ነው እናመስገናለን ❤❤❤

  • @lynxdomain3435
    @lynxdomain3435 15 วันที่ผ่านมา

    Kesate brehan ....my childhood friend...am glad you are getting the recognition....betam gobez lej😊

  • @selamawittadesse792
    @selamawittadesse792 16 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 17 วันที่ผ่านมา +1

    What an expression God bless you more

  • @zinetmohamed9651
    @zinetmohamed9651 18 วันที่ผ่านมา +1

    memhr betam enwdhalh hiwetachhu egziabher kenatgar lezlalm kenant aylyi amen

  • @marakimuya2727
    @marakimuya2727 16 วันที่ผ่านมา

    አስተማሪ ቃለመጠይቅ ነው ❤
    እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ለዚህ ዘመን ወጣቶች በጣም አስተማሪ እና አሁን የቆሙበትን እንዲመረምሩ ስለሚያደርግ ቢቀጥል ጥሩ ነው❤

  • @MesertGetahew
    @MesertGetahew 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ነው የማከብረው

  • @azebwoldie8110
    @azebwoldie8110 18 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ተባረክ

  • @kalkidanchuchu-b1i
    @kalkidanchuchu-b1i 14 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ከሳቴ የሰንበት አስተማሪዬ❤

  • @ZerihunZergaw-sw6nc
    @ZerihunZergaw-sw6nc 18 วันที่ผ่านมา +1

    ዶ/ር ቃለሕይወት ያሰማልን መልካም ትምህርት ነው እድሜ ይስጥልን

    • @FioreNguse
      @FioreNguse 17 วันที่ผ่านมา

      Minun new tiru tmhrt diakon huno and bet lelela sew min dnew yemnastemrew

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 18 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ትላላችሁ🥰
    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ🙏

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 18 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜእናጤና ይስጥህ

  • @rahelwmichael1624
    @rahelwmichael1624 16 วันที่ผ่านมา +1

    Kasu kasu is one of the emerging young orthodox

  • @YesheregWubet
    @YesheregWubet 18 วันที่ผ่านมา +2

    sewedewe gzabeheir bebetu yatsenah❤❤❤❤❤

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 16 วันที่ผ่านมา +1

    ከሱ ከሱ❤❤❤

  • @lozamariammarkos9730
    @lozamariammarkos9730 15 วันที่ผ่านมา +5

    ከዚህ በኃላ ኢንተርቪው ባያደርግ ጥሩ ነው፡፡ በጣም ከሚገባው በላይ ትምክህት አለበት፣ አያስወራት ንቀቱን እንዴት ቻልሽው???😢

  • @MekdesAbrham-m1c
    @MekdesAbrham-m1c 16 วันที่ผ่านมา

    Kesu ezih silayehu betam desitegna negn wendimie

  • @DesalegnDesu-d8t
    @DesalegnDesu-d8t 14 วันที่ผ่านมา

    Wow EOTMA, ምሁር ኢየሱስ ፣ አፋር እና ወልድያ ሄደን ህክምና ሰጥተናል ። በጣም ልዩ ነበር መቼም ።

  • @asterarga
    @asterarga 18 วันที่ผ่านมา +4

    አለማዊ ከምታቀርቢ አገርን የሚገነቦ ሰላምን ሚሰብኩ አቅርብልን

  • @mimimisrake
    @mimimisrake 17 วันที่ผ่านมา +1

    አዳም እና ሔዋን ማለት ይህ ነው። ሔዋን ስትናገር የታዳሚወችሽን ስሜት እከታተል ነበር ። ነጠላ የለበሰችው ታዳሚሽ ስሜትዋ ተሰማኝ ። አስተያየቷ ገረመኝ። የኔም ስሜት እንደሷ ነው። ቲጂ እናመሰግናለን።

  • @WorkaKetema
    @WorkaKetema 19 วันที่ผ่านมา +2

    Wow wow 👌 🎉🎉🎉❤❤

  • @AlGE-o7f
    @AlGE-o7f 19 วันที่ผ่านมา +11

    እናመሰግናለን ግን ኩራት አለብክ

    • @samg7683
      @samg7683 18 วันที่ผ่านมา +1

      👍

    • @AshenafiHabte-n2n
      @AshenafiHabte-n2n 18 วันที่ผ่านมา +2

      ኩራት ሳይሆን ችኩልነት ነው ያለበት

  • @Heran-id1ir
    @Heran-id1ir 15 วันที่ผ่านมา

    Wiy esua were sitijemir aschersat enji? Beterefe God bless you

  • @hanaeshetu6997
    @hanaeshetu6997 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @titjitube6024
    @titjitube6024 16 วันที่ผ่านมา +5

    በድጋሚ ስትመጡ የዩቱብ ስማችሁንና የቲክቶክ ስሟችሁን ብታስተዋውቁ መልካም ነበር እማያቃችሁ አለ እኔ ለምሳሌ ዛሬ ነው ያወኳችሁ

  • @SelamZnashi
    @SelamZnashi 15 วันที่ผ่านมา +1

    endezi aynet engdochi aqrbiln tiji

  • @Sew_hun198
    @Sew_hun198 6 วันที่ผ่านมา +1

    እንደአገልጋይ የግል ነገራችሁን ማውራት ተገቢ ነበር??

  • @tsedenyagetahun7493
    @tsedenyagetahun7493 18 วันที่ผ่านมา +28

    እረ እናቴ በፊት ቡና ትጠጣ ነበር ቤቱ ሞቅ ይላል ያሰባስበናል እኛም ከሷ ጋር መጠጣት ጀምረን አንድ ስብከት ላይ ቡና ሲፈላ ጥቁር አሞራ ሲኒው ላይ ይሆናል ሲል ሰምታ መጠጣት አቆመች በእውነት በጣም ቅር ብሎናል😢የሌለ ነገር እያወሩ ሰውን ያደናብራሉ ቡና ብዙ ችግራችንን ምንነጋገርበት ጊዜ ነበር

    • @liliyeabrehamliji942
      @liliyeabrehamliji942 18 วันที่ผ่านมา +4

      የዛሬዉ ድርሳኔ ፅዮን ሰምታችሁት ከሆነ አይፈቀድም

    • @AshenafiHabte-n2n
      @AshenafiHabte-n2n 18 วันที่ผ่านมา +4

      የሰበከውን ወረኛ በለው ግን ሲለመድ ማይለቅ ሱስ ይሆናል ና ከሱስነቱ አንፃር ባይጠጣ ይሻላል እኔም ስለተቸገርኩበት

    • @ShewangezawLegesse
      @ShewangezawLegesse 18 วันที่ผ่านมา

      Aytetam

    • @eatcucumberwell6818
      @eatcucumberwell6818 17 วันที่ผ่านมา +4

      ሲጀመር ቡና የመጣዉ ቅርብ አመታት: መፅሀፍ ቅዱስ የተፃፈዉ የዛሬ ሺ አመት: ልጁ ቅሟል እንዴ

    • @mahilettsegaw7175
      @mahilettsegaw7175 17 วันที่ผ่านมา

      Alemabezat enji ena hamet nw metfo nger metetatu sayhon

  • @wondedire9492
    @wondedire9492 19 วันที่ผ่านมา +5

    ሚገርም ማስተዋል

  • @zewditutsegaye2444
    @zewditutsegaye2444 15 วันที่ผ่านมา +3

    ለቲጂ
    አጠፈትሮአው መልክሽ ፀጉርሽ ሲያምርብሽ
    እባክሽን የወጣ ሜክአፕ ባታረጊ 🙏

  • @MilliMilli-f6m
    @MilliMilli-f6m 16 วันที่ผ่านมา +3

    በናትሽ ዲያቆን ብለሽ ጥሪው

  • @yeabsiraberhanu3211
    @yeabsiraberhanu3211 18 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ❤😊

  • @Akapaelmeru
    @Akapaelmeru 13 วันที่ผ่านมา

    ነጮች የሰሩት መድሀኒት ለኛ አይሆንም እነሱ ለኛ ማጥፋት ስለሆነ አላማቸው ማለትነው። የተሰራው መድሀኒትስ እንዴት ርግጠኛ መሆን እንችላለን ትክክለኛው መድሀኒት መሆኑን አለመሆኑ?????

  • @hababiy9747
    @hababiy9747 12 วันที่ผ่านมา

    የህክምና ማህበሩ መምበር መሆን እንዴት ነው የሚቻለው?

  • @enyebekele9850
    @enyebekele9850 16 วันที่ผ่านมา

    ABIYEE ENDEZIH BMAYETE DESTEGNA NEGN

  • @Akapaelmeru
    @Akapaelmeru 13 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ክኔን መዋጥ እኮ ለሁሉም ሳድ ኢፌክት ወይም የሆነ ነገሩ ሌላ አካልህ ማጥቃት ይችላል። ብእምነት ስንጠመቅ ግን ሙሉበምሉ ነን እምንድነው።

  • @tersite858
    @tersite858 18 วันที่ผ่านมา +3

    መፀሐፍቶችህን የት እናግኝ?

  • @fikirteamante
    @fikirteamante 19 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ነው ሚባለው ትርጉም አለው እኮ አስተካክሉ

  • @GG-ks6qg
    @GG-ks6qg 14 วันที่ผ่านมา

    ገና ዛሬ እውቀት ከእምነት፣ ከዕርጋታ ጋር ያጣመረ ሰው አየሁ! መጨረሻህን ያሳምረው!!!

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 13 วันที่ผ่านมา

    በጀመሪያ ሰማዕቱዋ ቅድስት አርስሴማ በል ቡና የባእድ አምልኮ ዋና መገበሪያ ነው በገዳማት የተክለክለ ነው ቡና ሱስ ነው በፀሎት በስግደት የሚተጉ አባቶች እውነተኛዋቹ ቡና አይጠጡም መጀመሪያ አብዝተህ ስገድ አታስት በርሜል ጎርግስ ሔደህ ተጠመቅ ክዛ መፈላስፍህን ትተህ በዝግታ መናገር ትጀምራለህ መንጣጣትህ ይቆምልሀል ማስተዋሉን እግዚአብሔር ይስጥህ:: ተሀድሶ ይመስላል ነገሩ ::

  • @AlGE-o7f
    @AlGE-o7f 19 วันที่ผ่านมา +2

    ድክመትክን መናገርክ ጎበዝ ነክ

    • @AshenafiHabte-n2n
      @AshenafiHabte-n2n 18 วันที่ผ่านมา

      ምን አለ ስለድክመቱ?

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 14 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ልጅ የት ነው ያየሁት 🧐

  • @tewo7technology181
    @tewo7technology181 19 วันที่ผ่านมา +2

    😍😍😍

  • @bereketjohn7570
    @bereketjohn7570 8 วันที่ผ่านมา

    Lemindinew isua sititeyek ante mitawerawu tg min nekash lemin manage ataregim

  • @tigisttesfaye8693
    @tigisttesfaye8693 15 วันที่ผ่านมา

    አላስወራ አልካት

  • @yohanesaddis6613
    @yohanesaddis6613 14 วันที่ผ่านมา

    መተው ሰለማትችል አታሽሞንሙነው

  • @TIHITINA-v3i
    @TIHITINA-v3i 18 วันที่ผ่านมา +1

    Medhanieàlm yitebikh abatachin

  • @WeletePetros_17
    @WeletePetros_17 13 วันที่ผ่านมา

    📢እናስተዋውቃችሁ 📢
    ኦርቶዶክሳውያን ይህ ቻናል የአስደናቂዋ ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ገድል በንባብ እየተለቀቀ ያለበት ቻናል ነው። የተከፈተውም በቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ማህበር ነው ቤተሰብ በመሆን ማህበሩን ደግፉ።

  • @ShewangezawLegesse
    @ShewangezawLegesse 18 วันที่ผ่านมา +1

    Buna yetetal sitl nw yebekahen

    • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927
      @nebiyuhaileyesuszwushwush4927 17 วันที่ผ่านมา +2

      መርዝ ጠጪና መንፈሳም ትምህርት ተማሪ ኦቦ አንቺ ነሽ ነገ ሃይማኖትሽን ቀይረሽ ለያዝ ለገናዥ የምታስቸግሪው ገገማ

  • @selamabebe1330
    @selamabebe1330 17 วันที่ผ่านมา +5

    ገና ዛሬ እንግዳ አቀርባችሁ::

  • @Eyeab66
    @Eyeab66 14 วันที่ผ่านมา

    ጎሽ ዛሪ ገና ሰው አቀረብሽ ገና ኦርቶዶክስ ይጠራል❤

  • @ZNatureman
    @ZNatureman 12 วันที่ผ่านมา

    "ሁለ የእግዜር ነው " እያልክ መልሰህ ደግሞ ".... ሰዎች በመዳከር ያገኙት ጉዶች... " ትላለህ 😅 ጥሩ ቀድተሀል ግን በትኩረት ስትደመጥ የሚገጫጩ ሀሳቦችን ነው ያነበነብከው... ድካምህን ግን አደንቃለው🙏

  • @አባ
    @አባ 13 วันที่ผ่านมา +1

    😢ይቅርታ ምኑም ዳቆን አይመሰልም ጭራሸ ግንኙነታቸው አይነፍም😢 ያ አሰርግዞ የካደው ዳቆን ትዝ አለኝ😒 አሰርግዞ ሌላዋን በተክሊል ሌገባ ነው ብላ የተናገርችው እግርኛው ላይ አይ ሰርአተቸው ምንም የመፈሳዌ የለትም ህምምም 😔😔

  • @salayshtube5922
    @salayshtube5922 14 วันที่ผ่านมา

    እግዜር የሚባል የአምላክ ስም አናውቅም እግዚአብሔር ነው የሚባለው!

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 14 วันที่ผ่านมา

      ለምሣሌ በሶዶ ጉራጌ እግዜር ነው የሚባለው

    • @kalkidanyeshanew4113
      @kalkidanyeshanew4113 14 วันที่ผ่านมา

      አዎ ጌታ

  • @kabafa-xb5yx
    @kabafa-xb5yx 13 วันที่ผ่านมา

    Interview yetederegachutin degmachu simut......rega belu......yemiwera yemaywera leyu.....lelela gize media lay sitkerbu melkten balebachu guday Kuch bilachu tenegageru.....mestekakel yalebachew negeroch alu....rasachun armu

  • @yeabsiraberhanu3211
    @yeabsiraberhanu3211 16 วันที่ผ่านมา +2

    ዛሬ ገና ሰው አቀርባችሁ

  • @lozamariammarkos9730
    @lozamariammarkos9730 15 วันที่ผ่านมา +5

    ለምድነው ተሃድሶ የመሰለኝ? የኦርቶዶክስ መምህራን ኢንተርቪው ብዙ አይቻለሁ፤እርጋታቸው ስርዓታቸው፣ቁጥብነታቸው በጣም ደስ ይላል ፤ለሌላም ሃይማኖት ላሉ ይስባል፡፡ እዚህ ሰው ላይ ለምን??? እንጃ……………

    • @Faya-m2f
      @Faya-m2f 14 วันที่ผ่านมา +1

      ተሃድሶሃዊ እሳቤ በአእምሮ ውስጥ ስላል ነው አስመሳይነት ያለበት ክርስቲና ስለ ማይመችውም ነው ዲያቆን ከሣቴ

    • @AlazarMaru-d6h
      @AlazarMaru-d6h 13 วันที่ผ่านมา

      😂

    • @አባ
      @አባ 13 วันที่ผ่านมา

      እር ምኑም ዳቆን አይመሰልም ይሄ አጭቤ ነው እግርኛው ላይ አሰርግዞ አንዶን ሌላኛዋን በተክሊሊ ያገባው የዚህ ቢጤ ነው 😢ሁለቱም ቀልቃላ ደግሞ ግንኙነታቸው😂

    • @meseretlemma1484
      @meseretlemma1484 12 วันที่ผ่านมา

      እ/ር ይቅር ይበቹ, እንዲህ እየገፋቹ ነው ሰው የምትጥሉት

  • @yohanesaddis6613
    @yohanesaddis6613 14 วันที่ผ่านมา

    ቡና የዳቢሎስ ግብር ነው አለቀ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 14 วันที่ผ่านมา

      😎😎😎