ማመን አልቻልኩም ክርስቲያኑ ሮናልዶ ቤት ሄድኩ Cristiano Ronaldo Portugal Madeira vlog

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @messtube8316
    @messtube8316 4 หลายเดือนก่อน +810

    የታላቹ የአቤላና የ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወዳጆች 👊

    • @Kokebahmed
      @Kokebahmed 4 หลายเดือนก่อน +14

      አለን

    • @msrak4498
      @msrak4498 4 หลายเดือนก่อน +10

      አለን,ግን,ለምን👊👊👊??😂😂

    • @RabihCall-z5z
      @RabihCall-z5z 4 หลายเดือนก่อน +7

      🥰🥰🥰🥰😳😳

    • @MaryamawitGigi-pq3cc
      @MaryamawitGigi-pq3cc 4 หลายเดือนก่อน +3

      Alen ,weye belanale

    • @zoolzoolabdurehman2661
      @zoolzoolabdurehman2661 4 หลายเดือนก่อน +3

      alen💪💪💪

  • @tofik_tube
    @tofik_tube 4 หลายเดือนก่อน +587

    ይሄን 𝐶𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ♥️

    • @aberaayele8917
      @aberaayele8917 4 หลายเดือนก่อน +6

      Amen❤

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 4 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን

    • @haimont9075
      @haimont9075 4 หลายเดือนก่อน +7

      አሜን አሜን አሜን

    • @teruabera
      @teruabera 4 หลายเดือนก่อน +6

      Amen

    • @GanatOnkiso-t7z
      @GanatOnkiso-t7z 4 หลายเดือนก่อน +4

      Amen anitem/chim

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 4 หลายเดือนก่อน +188

    እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ግን
    ክርስቲያኖን በጣም ነው ምወደው😍
    Cr7❤❤

    • @GaruEthio
      @GaruEthio 4 หลายเดือนก่อน +4

      me too

    • @yousufaden2401
      @yousufaden2401 4 หลายเดือนก่อน +4

      Ya arsenal degafe hono cr7 medegefe antene becha ayewe lol

    • @Sami-h696
      @Sami-h696 4 หลายเดือนก่อน

      @@amethiopiaethiopia8098 impossible

    • @Logout_25
      @Logout_25 4 หลายเดือนก่อน

      Siuuuuu

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe 4 หลายเดือนก่อน +2

      ቤት የምታስተዋውቂው አች ስትመጪ ሳብ አርጌ እደማሳልፈው ብታውቂ ቆይ ቤቱ ባማረኛ መተንተን አይችልም እደ

  • @EFantahun
    @EFantahun 4 หลายเดือนก่อน +79

    የሚገርም ታሪክ ክርስቲያኖ የአልሸነፍ ባይ ተምሳሌት ነው። በተሰማራንበት የሞያ ዘርፍ rolemodel ብናደርገዉ ሁላችንም እናተርፋለን። እነዚህ ሁሉ ያሳየሀን ስኬቶች የላብ ዉጤት ናቸው።

    • @ShmelesGizaw
      @ShmelesGizaw 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ትክክል❤❤❤❤

    • @musteabdex5294
      @musteabdex5294 4 หลายเดือนก่อน

      በዚህ ሁለት ዓመት የንተን ዜና አይቼ አልፌ አላቃውም

    • @Helimama
      @Helimama หลายเดือนก่อน

      አቤት ያንተ ሳክስ እንቁልጢ ጀላ ራሴ

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 4 หลายเดือนก่อน +378

    እንኳን ለመጥምቁ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።ለሀገራችን ጸልዬ❤

    • @MagdasTeketeleny
      @MagdasTeketeleny 4 หลายเดือนก่อน +4

      🙏🙏🙏🙏❤️

    • @michaelmiko5065
      @michaelmiko5065 4 หลายเดือนก่อน +6

      Amen enkuwan abro aderesen

    • @NoNames-ty4tf
      @NoNames-ty4tf 4 หลายเดือนก่อน

      Are tewun

    • @mandelaadugna38
      @mandelaadugna38 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @samuelseifu9842
      @samuelseifu9842 4 หลายเดือนก่อน +3

      ሰው መለኮት መሆን ይችላል ? ስለማላውቅ ነው ለሌላ አይደለም

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 4 หลายเดือนก่อน +124

    ታላቅ ሆነ ትልቅ እግዚአብሔር ነዉ ሁሉም ግዛዊ ነዉ ሁሉም ሀላፊ ነዉ

    • @Sara-j9o8k
      @Sara-j9o8k 4 หลายเดือนก่อน

      @@fatumamehamed3270 ewenet new talaq semaynea mederen yefetere bechanew👍

    • @dawitnigussie
      @dawitnigussie 4 หลายเดือนก่อน +7

      የቀና ሰው ኮሜንት_ጥረህ ግረህ አቤላ ላይ ድረስ እግዜሩ ላይ አታሳብ

    • @HananGze
      @HananGze 4 หลายเดือนก่อน +2

      እዉነት ነዉ❤

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነው ውዴ❤❤❤❤❤❤❤​@@fatumamehamed3270

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 4 หลายเดือนก่อน +9

      ፈጣሪ እኮ ነው ይሄን ሁሉ ጥብብ የሰጠን በምድር እስካለን ድረስ እንድንጠቀምበት ከሀጢያት መራቅ ነው ዋናው

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 4 หลายเดือนก่อน +146

    ታቶ የሌለው ደም ለጋሽ ለደዎች ደራሽ ከተበዳዮች ጎን የሚሰለፍ ጠንካራ ለወጣቶች ምርጥ አራአያ በኳሱ አለም የሱን ያህል ጎል ያስቆጠረ የለም ሸልማቶቹማ እንዳያችሁት ነው ይሄን ሰው አለማድነቅ ንፉግነት ነው

    • @Abdunasir-o4e
      @Abdunasir-o4e 4 หลายเดือนก่อน +4

      አረ እናደንቀዋለን እኮ ከ ሜሲ ጋ አታነፃፅሩ እንጂ

    • @SelamawitAlene-fp4je
      @SelamawitAlene-fp4je 4 หลายเดือนก่อน

      Yeah,MESSI GOAT

    • @sammylemasa1210
      @sammylemasa1210 4 หลายเดือนก่อน

      @@aminunurie8311 me to lije betam new miwedew my hero

    • @SurafelAlula-ql8tz
      @SurafelAlula-ql8tz หลายเดือนก่อน

      @@aminunurie8311 እቺ ታቶ የሌለው ደም ስለሚሰጥ ነው እኮ የድሮ የሀበሻ ሳክስ ናት move on bruh ለጠቅላላ እውቀት ደም መስጠት ታቶ አይገናኝም

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 4 หลายเดือนก่อน +184

    አቤል አለምን ዙራት ተብለህ የተፈጠረክ ብቸኛው ኢትዮጵያዊ😂 በእውነት ከዚህም በላይ ይሁንልህ ጎበዝ የእኛ ልጀ❤

    • @AbdelaSeid-vt7tk
      @AbdelaSeid-vt7tk 4 หลายเดือนก่อน

      @@chewabrhenu2311 Habesha traveler የሚል የዩቱብ ቻናል ያላት ጠይም ቆንጆ ልጅ አውቃለሁ. ብዙ አገራትን የዞረች. በርግጠኝነት አቤሌን ትበልጠዋለች.

  • @germamoges8277
    @germamoges8277 4 หลายเดือนก่อน +34

    ❤❤❤🎉ክርስቲያኖ ሮላንዶ በጣም ይችላል ሮል ሞዴል ሚሆን ሰዉ ነዉ
    አንተም አቤላ ጐበዝ ነህ በርታልን

  • @Bnitseid
    @Bnitseid 4 หลายเดือนก่อน +46

    አቢላ የኢ/ያ ክርስቲያኖ ብየካለሁ አተም ጀግና ነህ

  • @Muna-u5z
    @Muna-u5z 4 หลายเดือนก่อน +30

    የወይና ልጅ አንተ ራሱ በጣም ጎበዝ ነክ ወላሂ🎉🎉🎉

  • @EPC295
    @EPC295 4 หลายเดือนก่อน +31

    አቤላ አንተም እኮ ጀግና ነህ በዚህ እድሜህ ስኬታማ ዩቲዩብ በር ነህ እና ፌመስ 😘😘😘

  • @anuarahmadasan4657
    @anuarahmadasan4657 4 หลายเดือนก่อน +18

    አቤላችን ሌላ ደረጃ ደርሷል በርታ ወንድማች💪💪💪

  • @kalidhassen3720
    @kalidhassen3720 4 หลายเดือนก่อน +2

    Cristiano Ronaldo dos Santos Aveiro. The greatest all the time. Unrepeatable.🤴🏻🐐

  • @husenmohammed3048
    @husenmohammed3048 4 หลายเดือนก่อน +16

    የመጀመሪያው ኮሜንታተር ነኝ💪🏾 አቤል በዚው አጋጣሚህ አድናቂህ መሆኔን በክብር አሳውቅሀለው😃 በርታ

  • @mataniahtedla
    @mataniahtedla 4 หลายเดือนก่อน +45

    Siuuuu The G.O.A.T. 🐐

    • @mtproduction7249
      @mtproduction7249 4 หลายเดือนก่อน +2

      Bro Real Fan. temechinalesh

    • @RuthShibeshi-p4e
      @RuthShibeshi-p4e 4 หลายเดือนก่อน

      Siuuu.messi 👎

    • @SaraSousou-v5q
      @SaraSousou-v5q 4 หลายเดือนก่อน

      @@mataniahtedla u are eluminaty?? goat sembol of elimunaty

    • @KiyuLove-f2n
      @KiyuLove-f2n 3 หลายเดือนก่อน

      Uata fake👎👎👎👎🦲🦲👩🏼‍🦽🤢🤧

    • @GamerPlayed-f1e
      @GamerPlayed-f1e หลายเดือนก่อน

      I like Messi⚽⚽⚽⚽🐐🐐🐐

  • @Jermi_tube
    @Jermi_tube 4 หลายเดือนก่อน +19

    ሙሉ video እንደኔ በመጓጓት ያየ
    Suuuu❤

  • @arditube7340
    @arditube7340 4 หลายเดือนก่อน +70

    ልጄ በጣም በጣም ይወደዋል 7አመቱ ነው ከእግዚአብሔር ጋር 15 አመት ሲሆነው እዚህ ቦታ ወስጄ በልደቱ ቀን ሰርፕራይዝ አደርገዋለሁ

    • @nuneshnunesh3986
      @nuneshnunesh3986 4 หลายเดือนก่อน +5

      በትክክል የኔ ልጅም ሰባት አመቱ ነው ግን ህልሙ ሁሉ እሱን በአካል ማያት ነው😅😅

    • @arditube7340
      @arditube7340 4 หลายเดือนก่อน

      @@nuneshnunesh3986 ይቻላል የማይቻል ነገር የለም

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 4 หลายเดือนก่อน +5

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @ጩናጌታቸው
      @ጩናጌታቸው 4 หลายเดือนก่อน +4

      እባክሽን በኬንያ ስደተኛ ካምፕ 13 አመት አለፈን ከባሌ ጋር አሁን እኔ አገር ቤት ነኝ አሞኝ ተመለስኩኝ እሱ ግን እዛው ነው አሜርካ፦ካናዳ ወይም ዩኬ ያለ ሰው ስፓንሰር ልያድርገን ይችላል ግን እኔም ሆነ ባሌ ሰው የለንም እባክሽን የምትችይው ነገር ካለ እርጅኝ

    • @arditube7340
      @arditube7340 4 หลายเดือนก่อน

      @@ጩናጌታቸው በምን መንገድ ነው ስፖንሰር መደረግ የምትችሉት ?ፕሮሰስ ላይ ናችሁ ወይንስ?

  • @behailuabebe8877
    @behailuabebe8877 4 หลายเดือนก่อน +6

    አኛም እስቲ ለ ኃይሌ ገብረስላሴ እንደዚ አይነት ሙዝየም እናሰራለት because he is world class😍😍😍

    • @TaytuGrmaw-v8j
      @TaytuGrmaw-v8j 2 หลายเดือนก่อน

      እኛ በዘር እንባላጂ😢😢

  • @TigisitWodajo
    @TigisitWodajo 4 หลายเดือนก่อน +12

    አቤሎ አንተ ሁሉም ይገባሃል ጥረትህ ነው እንደ ሌሎቹ ቁጭ ብለህ ሳይሆን ተንከራተህ በርትተህ ስለምትሰራ ነው ይመችህ❤❤❤

    • @dohadoha6492
      @dohadoha6492 4 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰💯💯💯 thankyou

  • @Addis_Homes
    @Addis_Homes 4 หลายเดือนก่อน +25

    አዲሱን አመት የጤና የሰላም እንዲሁም የበረከት ያርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Messigoat_12345
    @Messigoat_12345 4 หลายเดือนก่อน +48

    Cr7 አድናቂ አደለውም ግን ይመቸኛል 🤙🤙🤙

    • @AshuMan-jv7wd
      @AshuMan-jv7wd 4 หลายเดือนก่อน +3

      Messi bro

    • @KidusAklilu-h2x
      @KidusAklilu-h2x 4 หลายเดือนก่อน

      @@AshuMan-jv7wd cris

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 4 หลายเดือนก่อน

      Me too በጣም ልክ ብለሃል እኔም እወደዋለው እንደ ሰው ❤❤❤

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 4 หลายเดือนก่อน +30

    ለክርስቲያኖ ሮናልዶ በህይወት እያለ መታሰቢያዎች በስሙ መሰየማቸውና ሀውልት መሠራቱ ያንሰዋል ለሌላ ግን ትልቅ ትምህርት ነው ከዚህ ተምረን ለጀግኖቻችን ለሀገር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላደረጉ መታሰቢያ እንስራላቸው እውቅና በተገቢው መንገድ እንስጣቸው ።

    • @HanagetyewoldeHanagetye
      @HanagetyewoldeHanagetye 17 วันที่ผ่านมา

      እኛ አገር ሲሞቱ ነው የሚሰሩት

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA 17 วันที่ผ่านมา

      @HanagetyewoldeHanagetye በትክክል ከነጮራሹም የማይሰራላቸውም አሉ

  • @Lacomanza
    @Lacomanza 4 หลายเดือนก่อน +22

    በሂወትም በእስፓርትም እጅግ ስኪታማ ሰወች cr7 እና ሀይሌ ገብረስላሴ

  • @HaqaafQabsoofna
    @HaqaafQabsoofna 4 หลายเดือนก่อน +25

    😂😂የኛማ አትሌቶቻችንን በለጡን ብለን በመተት ፣በመደሀኒት እንዲሁም በስለት እየተገደሉብን ነው ይህ ሁሉ ዘረኝነት የፈጠረብን በሽታ ነው ያልታደለች ሀገሬ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 4 หลายเดือนก่อน

      ያሳዝናል 😢😢😢😢😢

    • @hallowiyatube575
      @hallowiyatube575 4 หลายเดือนก่อน +2

      @@HaqaafQabsoofna ይሄ እኮ ዘረኝነት ሳይሆን ምቅኝነት ነው እማ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን በጥበቡ

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 4 หลายเดือนก่อน +3

      @@HaqaafQabsoofna ዘር ከመቁጠር ሁሉም ዘር ተቻችሎ ብኖር ሀገራችን የት በደረሰች ነበር ጌታ ማስተዋልን ይስጠን።

  • @TamerateTesfay
    @TamerateTesfay 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዋዉ አቤል የምታቀርባቸዉ ፕሮግራሞች አስደናቅ እእና አዉነተኛ ናቸዉ ዛሬ ደግሞ የምወደዉን የሮናልዶን ታርክ የሚያሳዩ ሙዚየም ስላስጎበኘኸን አገአመሰግናለሁ ጌታ ይባርክህ በርታ

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 4 หลายเดือนก่อน +15

    WOW WOW WOW Beautiful ጉበዚ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ዘመኑ የሰላም የጢና የፍቅር የምህረት ዘበን እግዚአብሔር ይደረጋል 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን

  • @Fikruzabarga
    @Fikruzabarga 4 หลายเดือนก่อน +11

    አቤል ይመችህ ለኔ በሁለቱም ቻናልህ በሰራሀቸው ስራ የምንግዜም ምርጡ ስራ እሄ ነው የማይረሳ ምርጥ ነዉ

  • @freselambelachew2712
    @freselambelachew2712 4 หลายเดือนก่อน +18

    አቤሎ አስገርሞኛል ፈጣሪ ታሪክ ቀያሪ ነው--የተማርኩት ነገር ቢኖር የሰው ልጅ መነሻውን ካረሳ የሚሄድበት መንገድ ስኬታማ ነው

  • @meronhadis707
    @meronhadis707 หลายเดือนก่อน

    Wonderful Abel Birhanu, keep shining and one day you will be in CR7 position.

  • @qatarqatar9515
    @qatarqatar9515 4 หลายเดือนก่อน +14

    Wow tnk !አቤሎ ለክርስቲያኖ ሮናልዶ ሺልማቱ ሁሉ ሲያንስው ነው !! ክርሲቲያኖን ያለማድነቅ ንፉጉነት ነው።
    Cr 7 🔥👌10/10

  • @የዲላኦርቶዶክሳውያን
    @የዲላኦርቶዶክሳውያን 4 หลายเดือนก่อน +30

    ማስታወቂያ የሰራችሁበት ጥበብ ድንቅ ነው😢

    • @YohanaDessie
      @YohanaDessie 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@የዲላኦርቶዶክሳውያን በጣም የምረ

  • @TsegabDegu
    @TsegabDegu หลายเดือนก่อน +5

    ይሄን comentየምታነቡ እናታቹ ሺ አመት ትኑርላቹ

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስላንተ እንዴት ደስ እንደሚለኝና እንደሚደንቀኝ አታውቅም💙 ለምን ያንተ ስራዎች ማንንም የሚያዝናኑና የሚያስደንቀየ ሲሆኑ የሚያስተምሩም ስለሆኑ። በርታ አቤሎ💙💙💙🙏 ተባረክ🙏

  • @mitikuwakuma4763
    @mitikuwakuma4763 4 หลายเดือนก่อน +10

    💪💪💪💪💪CR7💪💪💪 Abel be ethiopia wust yallew you tuber 1ኛ ነክ።ነጸ የንተን ቸነል በመየታችን እድለኛ ነን።🥰🥰🥰🥰

  • @AlmeAlme-r3b
    @AlmeAlme-r3b 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሲሰጥ እደዚህ ነው ስራው ግሩምና ድንቅነው የሚሰጠውንም ሰው ያውቅበታል እግዚ አብሔር ይክበር ይመስገን እድሜንና ጤናን ሰቶት ደግሞ ከዚህበላይ እጠብቃለን ክርስቲያኖ የመጣበትን የማይረሳ ጎበዝ🎉

  • @lobiraramakina1268
    @lobiraramakina1268 4 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረክልን ወንድማችን ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርታ

  • @RealMan-r4u
    @RealMan-r4u 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow i respect you Abita🙏😍😍
    C/R 7 forever
    Siuuu the🐐🐐🐐

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 4 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ለመናገር Ronaldon አለም ላይ ካሉ ተጨዋቾች የማደንቀው የማከብረው ልዩ ሠው ነው ለሙስሊሞች ያለው ፍቅር አክብሮት ከአልኮል ነፃ የሆነ የወጣቶች ተምሳሌት ጀግና የሚለው ስም አነሠበት አቤላ ወላሒ በጣም ጎበዝ ጀግና ደፋር ወጣት አንተን አየው ቀጥልበት

  • @gennetteschilling5057
    @gennetteschilling5057 2 หลายเดือนก่อน

    GOD Watch over him n his beautiful mama who brought him to this amazing life. ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @HabFkr-pn7hl
    @HabFkr-pn7hl 4 หลายเดือนก่อน +20

    ምርጥ ፕሮግራም ነው በቀጣይ ደግሞ የ leo ይሰራልን 👍

  • @tiz59905
    @tiz59905 4 หลายเดือนก่อน +18

    እኔ የማደንቀው ክርስቲያኖን የምወድለት ነገር በኳሱ ብቻ ሳይሆን በ መላ አለም ላይ እግዚአብሔር ሞገስ ሰቶት ስሙን ከፍ አድርጎ በዝና ብዛት መንገዱን ስራውን አለማቋረጡ ነው ሀበሻ ቢሆን እንኳን በ አለም ኢትዮጲያ በሙሉ ላይ ዝና ቢአገኝ ጉራው ያለ ግዜ መድረስ ያለበት ቦታ ሳይደርስ ተሰብሮ ይቀራል

  • @mengeshadessalegn5734
    @mengeshadessalegn5734 4 หลายเดือนก่อน +4

    አቤል ላንተኮ ያንስሀል
    ለኛብለህ እኮ ነው የምትንከራተተው
    በምትሰራው ነገር ላይ ትንሽ ላይክ ሳገኝ እናደዳለሁ
    አቤላ እኔ በጣም እወድሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ብለሃል Confidenceኡ ከምንም በላይ ጥንካሬው እዚህ መድረሱ ብዙ ሰዎች እኮ ሊደርሱ ይችላሉ አንተንም ❤😂ጨምሮ ግን ያለፈበትን አለመርሳት የሚገርምህ እኔም የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ግን he's too patient So , I like his Confidence.👏He doesn't forget his past life. it is unbelievable Be' cuz Cr7 also street helps residents.❤

  • @AbriAschenaki
    @AbriAschenaki 4 หลายเดือนก่อน +9

    እባክህ የሜሲንም አስጎብኘን ❤❤እናመሰግናለን

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 4 หลายเดือนก่อน

      @@AbriAschenaki for sure yemessi yaregnlenal

  • @HawiAle
    @HawiAle 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤አበልዬ ትለያለህ በርታ ጎበዝ እኛም ከጎንህ ነን ❤❤👍👍👍

  • @شمسعلي-ص6ز
    @شمسعلي-ص6ز 4 หลายเดือนก่อน +19

    ምን ያንሰዋል የወደቀ የሚያነሰው ጌታ ክብር ይሳፋ ለናትና ልጁ የወደቅነውን ሁሉ ያንሳን አሜን በሉ

    • @maqdsmaqds5132
      @maqdsmaqds5132 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @addisaddis8701
      @addisaddis8701 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 4 หลายเดือนก่อน

      አሚን አሚን አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሚን

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 หลายเดือนก่อน +1

      አላሁ ሙሥታእን

  • @solomonsadebo2266
    @solomonsadebo2266 4 หลายเดือนก่อน +2

    wowow cr7 king of kong for football👍👊💪💖💘

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 4 หลายเดือนก่อน +8

    የሀላውን ያረሳ የወደፊቱን ያሳምርለታል😊😊😊

  • @yonasdemeiyesus6073
    @yonasdemeiyesus6073 4 หลายเดือนก่อน +1

    Abel is outstanding for his notable presentation & selection of exemplary models!! CR7 museum is the best! Thank you so much!

  • @hanakassie9441
    @hanakassie9441 4 หลายเดือนก่อน +4

    His the GOAT 🐐 ever. Respect ✊🏾 him for his hard work

  • @MohmedAbrar-e3d
    @MohmedAbrar-e3d 4 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ አበቴ ይማችሽ አድነቂክ ነኝ ለንታም ወንድሜ❤❤❤

  • @MesfinHailu-hi3mh
    @MesfinHailu-hi3mh 4 หลายเดือนก่อน +41

    እንኳን ሮናልዶ አንተ እራሱ በዚህ እድሜህ
    እንደዚህ ታዋቂ ሆነህ ሙዚየም ራሱ ቢሰራልህ
    ያንስብሀል

    • @cccccccccccc2711
      @cccccccccccc2711 4 หลายเดือนก่อน

      Jil 😂😂😂😂😂 ashike pro max,,he play for his life in talking about real genius successful people
      Zero skill plus work
      And play your part for your personal life instead of z mashkabeting for nonsense Abel👎👎👎👎👎

  • @Crsntay
    @Crsntay 4 หลายเดือนก่อน +1

    The Goat 🐐 አቤላ ይበልጥ ወደድኩህ❤😊

  • @lilpablom
    @lilpablom 4 หลายเดือนก่อน +8

    የምንጊዜም ምርጥ ተጫዋች Lionel Messi 🐐🇦🇷 ከማንም ጋር መወዳደር የለበትም

    • @Sifen005
      @Sifen005 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@lilpablom manew esu

    • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
      @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@lilpablom FIFA boy messi🤣🤣

  • @SGT_FOREX
    @SGT_FOREX 4 หลายเดือนก่อน +1

    DEVA LUXURY PROPERTY 🔥 TNX FOR PROMOTED OUR BOY

  • @lemarcenter
    @lemarcenter 4 หลายเดือนก่อน +32

    ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

    • @Shame-yr6gb
      @Shame-yr6gb 4 หลายเดือนก่อน

      Demerkuh

    • @Adebetube-sr9wk
      @Adebetube-sr9wk 4 หลายเดือนก่อน

      🧤🧤🧤🧤🧤🧤

    • @kimiyafuad8866
      @kimiyafuad8866 4 หลายเดือนก่อน

      I do it bro

    • @KimoTube-je7zn
      @KimoTube-je7zn 4 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏🙏

    • @emusedera
      @emusedera 2 หลายเดือนก่อน

      እኔንም ደምሩኝ🎉🎉

  • @Ler-m1u-u8
    @Ler-m1u-u8 4 หลายเดือนก่อน

    Berta mtserachew video wech arif nachew(great respect for you)

  • @HaqaafQabsoofna
    @HaqaafQabsoofna 4 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂የኛ ሀገረ እኮ ሊስትሮ ሰረቶ በሚኖሩት ይቀናል እኮ
    😂😂አስፓልት ጠረጋ በምትኖረው ይቀናል እኮ

    • @toibaahmad2342
      @toibaahmad2342 หลายเดือนก่อน

      የሆነማ እርግማን አልፎብናል 😢😢😢😢

  • @salahdemaentertainment
    @salahdemaentertainment 4 หลายเดือนก่อน

    Abela Ante Rasu Talak Saw Neh You Are So Amazing Bro

  • @habeshaethio4861
    @habeshaethio4861 4 หลายเดือนก่อน +5

    We need Messi the goat 🐐 go to Rosario Argentina

  • @belachewbekele9307
    @belachewbekele9307 4 หลายเดือนก่อน +1

    አብን አንቴ እኮ ጀግና ነህ መትደርስበት የለም

  • @tamretdemk7657
    @tamretdemk7657 4 หลายเดือนก่อน +3

    Cr7 gote 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @kalkidamtko5658
    @kalkidamtko5658 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰወድህ,በጣም,አድናቂህነኝ❤❤በርታልን

  • @WubitMakoreMakore
    @WubitMakoreMakore 4 หลายเดือนก่อน +5

    አቤላ ዩቱብ በአንተ ብቻ ያምራል ጎበዝ በርታ❤❤

  • @DesHadi-s9r
    @DesHadi-s9r หลายเดือนก่อน

    ኣረ ኣንተ ትለያለክ ኣረበስምኣም እግዛቢሄር ይጠብቅህ ወንድምኣለም❤❤❤❤

  • @lakkuyg
    @lakkuyg 4 หลายเดือนก่อน +4

    CR7 is Goat 🐐
    ለዚ ነው ምንሎው እኮ በምክንያት አይደለም

  • @yersalemaltayeanja
    @yersalemaltayeanja 4 หลายเดือนก่อน

    wow❤❤❤❤❤❤❤❤Cristiano Ronaldo I love you so much ❤❤❤

  • @ademjeldo1171
    @ademjeldo1171 4 หลายเดือนก่อน +19

    አንተ የመጀመርያው ሮናልዶ የተዎለደበት ቦታ ያሳየው ብቸኛው ኢትዮፕያዊ ዩቱበር ነህ

  • @Ze_outta
    @Ze_outta 4 หลายเดือนก่อน

    Wow, i appreciate this. He is my inspiration❤❤❤❤

  • @MehariAlemayehu-pv1bb
    @MehariAlemayehu-pv1bb 4 หลายเดือนก่อน +12

    አቤላ💐 እኳን አደረሰክ🎉💐💐

  • @ኢትዮጵያዊ-ጐ7ጠ
    @ኢትዮጵያዊ-ጐ7ጠ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የባርሳ ሜሲ ደጋፊ ነኝ ክርስትያን ግን ይለያል ❤ thank you Abel you gave as 2 lesson's today really you are professional TH-camr I have ever seen in Ethiopia keep up your amazing works 🎉

  • @kal1995
    @kal1995 4 หลายเดือนก่อน +5

    ምኞቴ 😥😥 ታድለህ አቤላ cr7 ይለያል ❤

  • @Jgi-j3y
    @Jgi-j3y 4 หลายเดือนก่อน

    Cr7 my Goat 🐐🐐🐐🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹😍😍😍😍😍😍😍
    Abel thankyou ❤❤❤

  • @FriezerYohanns-cd5my
    @FriezerYohanns-cd5my 4 หลายเดือนก่อน +4

    The goat 👑 🐐🐐🐐

  • @aishaumer179
    @aishaumer179 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትልቅ ድል ክትልቅ ፈተናጋር ነው አላህ ይጠብቀው ❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 4 หลายเดือนก่อน +6

    አቤሎ አንተም እግዚአብሔር አለምን ዙራት ብሎ የመረቁህ የእግዚአብሔር ምሩቅ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @AbPrecious
    @AbPrecious 4 หลายเดือนก่อน

    The greatest of all time cristiano Ronaldo siuuuuuuuuu respect 🐐⚽️👑

  • @sofiad782
    @sofiad782 4 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን አቤል እሱ ይለያል የምንለውም በምክኒያት ነው እኛ አድናቂወቹ የመጣበትን አይረሳም ደሙን ለሚጫወትበት ለሙያው ብቻ ሳይሆን ደም ለሚያስፈልጋቸው ህፃን አዛውንት የሚለግስ በአለማችን ቁጥር አንዱ የኳስ ንጉስ ነው በቃ ከልቡ ሰው ነው ብቻ ፈጣሪ እድሜ ሰጦት ብዙ የሚሰራ ያርገው 🐐

  • @almazali4784
    @almazali4784 4 หลายเดือนก่อน

    ሀገሬ ኢትዮዺያ ልዩ ነሽ እኮ 👍❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @LinaSameson
    @LinaSameson 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነብሱን ካላዳናት ምን ይጠቅማል የመፃሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ነው😢

    • @HelpmeMyGod-k9c
      @HelpmeMyGod-k9c 4 หลายเดือนก่อน +1

      ነብሱ እናዳላደናት በምን ታቅያለሽ ዝምብላቹ የእግዚአብሔርን ቃል በከንቱ ኣትጥቀሱ

    • @LinaSameson
      @LinaSameson 4 หลายเดือนก่อน

      @@HelpmeMyGod-k9c እሱን የሚያቀው ራሱ ነው የአለም እውቅናም ሆነ ሀብት እንዲሁም ከንቱ ነው ብዙም ዋው ልንልበት አይገባም ለማለት ነው

    • @HelpmeMyGod-k9c
      @HelpmeMyGod-k9c 4 หลายเดือนก่อน

      @@LinaSameson እኮ ነዉ እሱማ ያኣለም ነገር ሁሉም ኣለፊ ነዉ ግን ደግሞ ሰዉ ጥሮ ግሮ ሲያልፍለት የእግዚአብሔር ቃል እያመጣን ኣናሳቅቅ ነዉ ሰዉ ደካማ ነዉ በኣለማዊም መማር መስራት መብላት ኣለበት ሃብታቸዉና ዝናቸዉ ለክፉ እስካልጠቆምበት ድረስ ምንም ችግር የለዉም ሁላችንን ድሃ ንሁን መቼም ኣይባልም

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 4 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@HelpmeMyGod-k9cክርስትያን አይደለማ ምንም ጀግና ቢሆንም ነፍሱ ካልተረፈች ከንቱ ነው

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 4 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@HelpmeMyGod-k9cየእግዚአብሔር ቃል ምንም አያሳቅቅም ይጣቅማል እዲሁም ለነፍስ ምግባ ነው ለሰውነታችን ምግብ እንደ ምያስፈልገን ሁሉ ለነፍሳችንም የእግዚአብሔር ቃል ምግብ ነው

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 4 หลายเดือนก่อน +2

    አቤል አንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል።በቃ ኑርልን❤።በአንተ ምክንያት ዓለምን እያየናት ነው።ሮናልዶና ሜሲ የዓለማችን ድንቅ ተጫዋቿች ናቸው።እኔ የሁለቱም አድናቂ ነኝ ❤

  • @worke7270
    @worke7270 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቻናልህን እመለከታለሁ ዛሬ ግን በጣም በጣም ደስታ ውስጤን እየፈነቀለው ነው በሙሉ ትኩርት ያየሁት cr7 for ever legend thanks abel

  • @MubeshirSirjeba
    @MubeshirSirjeba 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቤለ ይመችህ ወላሂ ይሄንን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🥰

  • @EjegayhuTekela
    @EjegayhuTekela 4 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝየኔልጀ ❤በስላምግባ❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @adenategene101
    @adenategene101 4 หลายเดือนก่อน

    Wowo dess ylin ablia bertline ❤❤❤

  • @biniyamdegiffetilahun1995
    @biniyamdegiffetilahun1995 4 หลายเดือนก่อน +14

    ማንም ያንተን ያህል አልገለፀውም CR7 iS the GOAT

  • @HeranBelachew-km1my
    @HeranBelachew-km1my 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ብዙቦታወች አሳየኸን አቤሎ❤

  • @xa6869
    @xa6869 4 หลายเดือนก่อน +5

    የተጫወተበት ብቻ ሳይሆን ሀትሪክ የሰራበት ኳሶች ናቸው

  • @SeriouslyMom-e8c
    @SeriouslyMom-e8c 4 หลายเดือนก่อน +1

    Best partnership creative content 📌👏👏👏👏

  • @Finfunlala
    @Finfunlala 4 หลายเดือนก่อน +18

    ❤ የአቤላና የሮናልዶ ወዳጆች
    500 አስገቡኝ በናታችሁ ❤

    • @soltubeoffitial
      @soltubeoffitial 4 หลายเดือนก่อน +1

      eshi wendme

    • @Finfunlala
      @Finfunlala 4 หลายเดือนก่อน

      @@soltubeoffitialክበሩልኝ በጣም አመሠግናለሁ

    • @TheDamtew
      @TheDamtew 4 หลายเดือนก่อน

      ለማኝ!

  • @kidistabebe11
    @kidistabebe11 4 หลายเดือนก่อน

    abel bezaw sawdi arebiya hida🥰🥰🥰🥰

  • @Haymitube02
    @Haymitube02 4 หลายเดือนก่อน +3

    ማጅላን አቤላ🎉🎉🎉🎉

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 4 หลายเดือนก่อน

    Why not it will be done don't worry Abela you are the best ❤❤❤

  • @cr7-w7i6s
    @cr7-w7i6s 4 หลายเดือนก่อน +3

    ታላቁ ክርስትያኖ የማይደገም የኳስ ጌታ ነው ❗❗

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 4 หลายเดือนก่อน

      ጌታ እግዚአብሔር ብቻ ነው የኳሰ ሆነ የሌላ ጌታ የለም

    • @mulubelay3831
      @mulubelay3831 4 หลายเดือนก่อน +1

      ጌታ አይባልም ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @hasiaali6158
    @hasiaali6158 4 หลายเดือนก่อน

    Absolutely Amaizing ❤thanks

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 4 หลายเดือนก่อน +1

    የምወደው ክርስቲያኖ የማንቼ ደጋፊ ስለሆንኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdulrehmanShikur
    @AbdulrehmanShikur 4 หลายเดือนก่อน +3

    abel please go to china and show us the true super power

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 4 หลายเดือนก่อน

    አቤላ ልዩ እኮ ነክ ስንቱን አሣዬከን ክበርልን ቤቱን እንዲሠጡህ እንዳትለቃቸው ❤