It is amazing country, city, high way.... This proof the saying of "If you have money, there is a way on the skay." You are also amazing man. God bless you.
I grew up in very similar weather in Eritrea around Massawa. I will never disappointe in this kind of Temperature. Really i hate the Snow and cold weather here in Europe.Thank you for sharing with us.
ወንድማችን በእውነት አንተ ከሁሉም ትለያለህ አለምን ከመጽሃፍት የበለጠ እንድረዳ አድርገሃል። አንተ መምህር ነህ ገና ብዙ እንደምትሰራ አምናለሁ። አምላክ ሰላሙን ይስጥህ ።
@@MekonnenYaschelewal-n9n ተባረክ አንተም የፃፍከውን ወይ ለካ ሀበሻም እንዲህ ያለ መልካም አስተያየት መፃፍ እንችላለን የድሮ ጊዜ ናፈቀኝ መሰለኝ .keep it up
አቤላ እኛስ ማየት የማንችለውን ሁሉ ቤታችን ቁጭ ብለን ጎበኘን ፈጣሪ ይጠብቅህ
እናትን ልብዳ
ምንድን ነው ገለቴ@@DrexLee-y2c
amen
@@DrexLee-y2c ስድ 😒
እምዬ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ፡፡!
እኛ ሀገር መልካም አየር አለ ተፈጥሮ ውብ ናት ግን ፖለቲከኞች በሚፈጥሩት ችግር ፍትሀዊነት ስለሌለ እርስ በርስ እዬተባላን 90% በችግር እንዋኛለን ጥቂቶች ደግሞ እንደምታውቁት ለማንኛውም ኑሮዬም ሞቴንም በሀገሬ ለጉብኝት አለምን በሞላ እመኛለሁ፡፡ እምዬ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ፡፡!
ጌታየ ሆይ. ለኛም. ሀብትን. ስጠን. ሀገር. እንጎብኝ. ጌታየ ሆይ አተ ምንም አይሳንህም. እረዝቀን. ምድርንና ሰማይን. በጥበብህ. ያቆምክ. ጌታ ያረቢ
ኢየሱስ ክርስቶስ ለሀዋርያት ኢሄን ፀሎት ቢያስጠናቸው መልካም ነበር
@@HawaHussein-zh8yg behodeh lemen mne ezi lay
ጠንክሮ መሰራት ነው ገንዘብ ካለ በሰማይም መንገዱ አለ😂😂😂
እውነትም እንደዚህ አይነት ድንቅና ብርቅ አየር የሰጠንን ልዑል እግዚአብሔር ደግመን ደጋግመን ልናመሰግን ይገባል። አስተውለን እንድንጠቀምበትም ልቦናችንንም እርሱ ይክፈትልን። አንተም ተባረክልን🙏
ማርያምን አንዳተ አለምን አየዞርኩ ማየት አንዴት ደስ ይላል ❤❤
በስመአብ ታድለህ ማርያምን 🥰🥰
ለኛ ከፈጣሪ የተሰጠን ታላቁ ስጦታ ለመኖሪያ ምቹ የሆነ የአየር ንብረት ነዉ።ኢትዮጵያ በጎዳናዎችዋ የሰዉን ልጅ ምታኖር ሀገር ነች።ፈጣሪ አላህን እናመሰግናል።
ከስፍራዉ በአካል ተገኝተህ እዉነታዉን ስላሳየህን እናመሰግናለን።
ትንሽ የማታዉን ድባብ ብታሳየን መልካም ነበር።
ምን ዋአጋለው ሰላም ፍቅር አንድነት የለን በሀግራችን እንደፈለግን ተቀሳቅሰንመስራት አንችል ያለንን ተጠቅምን ማደግ አንችል እነሱ ባላቸው ተጠቅመው ሰላም ፈጥአው አድግው ከራሳቸው ዜጎች ቁጥር በላይ ስደተኛ ተቀብለው የሚያኖሩ አስተዋይ ህዝቦች ናቸው
በጣም ሰላሙን ያምጣልን
እውነት ነው
አቤላ በእውነት አንተ ከሁሉም ትለያለህ አለምን ከመጽሃፍት የበለጠ እንድረዳ አድርገሃል😇😇😇🙏🙏
ዉድ ኢትዮጲያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏🙏🙏
አሜን❤❤❤
Amennn🙏
8:18 8:33 9:03 😊
Amennnnnn
አቤላ እኛ አረብ ሀገር እሄንን ሙቀት ችለን የአረቦች ጭቅጭቅ ችለን የቤተሰብ ሀላፊነት የምንወጣው እንደዚህም ሆኖ አይረዱንም😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢
እንደዚህ ለፍታችሁ ያገኛችሁትን ገንዘብ ለማያገባሽ ለቁምነገር ለማያበቃሽና ስላንቺ ምንም ስሜት ለሌለው ወጠጤ ባጃጅ መግዣ የምታውሉት ነገርስ🤔
@@zelalemized እሄ ሀሳም እኔን አይመለከተኝም
እዉነት ነው 😢😢
በጣም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ታድለህ እዚህ ቁጭ ብለን አለምን ታስጎብኘናለህ ዘመንህ ይባረክ
በጣም እኛ ከመዳምቤት መችወጣንወጉመችደረሰን
አንተ አው አንተ ይሄን የምታነበው እናት ህ ሺ አመት ትኑርል 😔😔😔😔
ሰው ሺ ዓመት አይኖርም
ያንተም ሺ አመት ትኑር ልክ
Wtf
@@HebtshShiferaw Amenn
Antenim EGZIABHER kenebetesebochi mechershachun asamiro, lemengestesemayat yabikachu
ኩዌት መልካም ሀገር ናት እግዚያብሔር ይጠብቃት ከነህዝቦቿ
አቤል ታድለህ አለምን ትዞራለህ በጣም ነው የሜደንቅህ 🎉🎉🎉
ታድለህ!!! አለምን ዞርካት የእውቀት ጥግ!! ተባረክ
አቤላ ይመችህ ሰው ሚዲያ ላይ ቁጭ ብሎ ሀሜት በሚያወራበት ሰአት አንተ አለም ምን እንደምትመስል ስላሳየህን እናመሰግንሀለን።
አቤሎ አንተ እድለኛ እና ድንቅ ሰው ነህ ብዙ አገራትን እያስጎበኘህን ስለሆነ እናመሰግናለን
ሳውዲም እንደዛው ነው ሰላማዊ ሀገር ናት ህጋቸው ጠንካራ ነው❤❤❤❤❤
Abel Birhanu, በጣም ድንቅና የእውቀት ጥግ ባለቤት ነህ የየደረስክበትን አገር ሁለንተናዊ መልክ አገላለጽህ ግሩም ነው ። እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያብዛልህ።
ስለጎበኘኸን እናመሰግናለን ኩየት ለኛ ሁለተኛ ሀገራችን ናት ከሀገራችን ይበልጥ ተከብረን የምንኖርባት እምየ ኩዌየት ክፉ አይንካት።
Mehed felgalew
ሁለተኛዋ ሀገሬ እናትዋ ኩዌት አቤሎ እናመሰግናለን ሁለተኛ አገራችን ስለጎበኘህልን
ክፍያውእደትነው ጠለብብንመጣ
@@SdhJfd አስረዱን የወድም የሴትም የወድ አካሄድ የወድ
አለን እየኖርን እግዚአብሔር ይመስገን❤
♥️♥️🇵🇸🇰🇼❤🇪🇹🇪🇹❤ እዉነት ነው ተመስገን ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር አሜን🙏🤲
እውነት ያገራችን ወዘር ልዩ ነው እናመሰግናለን አቤሎ እናመሰግናለን ♥️
MashaAllah very peaceful place ❤❤ gorgeous and clean 👌
እኔ ኩዌት ነው ያለውት ግን እንደ ሻማ ነው ምንቀልጠው ሰው ግን ማንም አያቅልንም አላሃምዱልላህ ለሁሉም ነገር 🇰🇼🇰🇼❤❤🇪🇹🇪🇹
Wsejg,,,,,esi,,wede,,endetbye,,lmta ,,,,wsedug,,,eskishuk,,belug
ዉድ ግን ለእትዮጲያ መሄድ ይቻላል እዴ ?🥺
Ayzoshi😍
እኒም ወላሂ አንዳንድ ስናደድ እናት እህን ብታይ ብሩን አትበላው አላለሁ ስፍሴፍ ነው ምረገንኝ ግቢ ሳጥብ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@@duratube አይዞሽ እህቴ ያልፋል ❤❤
ማንነትህን ባህልህ የአመጋገብ ዜየህ ን ሳትሳቀ ቅ የምትዝናናበት ሰለሆነ ትደነቃለህ
አቤሎ ወደ ባህሬን ና ሁለተኛ ሀገራችንን እይልን ❤
Bahrain yemiwedat hager ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ አድሎሐል እኔ ምመኘዉ ሕይወት የኢትዮጵያን የዘመናት የዘመናት ጠላት ግብፅን እንዳታሳየኝ
አቤላ ምርጥ የ ኢትዮጵያ youtuber ኑርልን 🙏🏼🙏🏼
Abela yewenet betam new yetadelekew yemer wow😮 lenegeru serak new lezi yabekak gobez 🥰🥰🥰
እኛ ኢትዮጵያ ውስጥ በመኖራች ደስ ይበለን ይህንን ሀሳብ የምትደግፉ Like
ግን የአገራችን የኑሮ ውድነት አይተህ የነሱን ሳይ ኡፍ ተኖረና ተሞተ አሉ አለቃ ገብረሀና😂😂😂
@@FiraolTesfaye-n8t የኛንንን ምቀኝነትና ጥላቻ አሽቀጥረን ብንተውማማ እዴታታታ የአየር ጸባይ ሁሉመልካምነበር ነገርግን የአፍችን መርዝ ኢትዮጵያን መረዛት ብቻ ፈጣሪሪ ይታረቀን🤲🤲🤲
ለምን ደስ ይለኛል በተፈጥሮ የምድር ገነት ብቶንም በመባላትም እንደዛው
ቀልደኛ
በጭራሽ ደስ አይለኝም እነሱ የሚኖሩትን የእኛ የልጅ ልጆች እራሱ አይኖሩትም
Thank you so much, amazing, berta
ንስካ እው ንስኪ ኣቦኩም ኣዲኩም 10000000000 ኣመት ይንበርኩም❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ሆይ ንፁህ አየር ንፁህ ውሃ ለሰጠኸን ሉኡሉ ጌታችን ሆይ ምስጋና ሁሉ ለአንተ ይሁን ሰላማችንንም አንተ መልስልን ያአላህ ሰማይን ያለ ምሰሶ ያቆምክ ጌታ ሆይ ምንም አይሳንህ ያረብ
አቤላ ወንድማችን ፈጣሪ ይባርክህ አንድ ነገር ልጠይቅህ ህንዶች ለምን የበሬ ስጋ እንደማይበሉ ቪዲዩ ስራልን
አምላካቸው ስለሆነ ነው 🐃 ያመልካሉ ይሰግዳሉ
@@tiz59905ለበሬ😮
አምልኮ ለአንተ ብቻ እግዚአብሔር ሆይ♥
It is amazing country, city, high way.... This proof the saying of "If you have money, there is a way on the skay."
You are also amazing man. God bless you.
ኩዌት ለኔ ሁለተኛ ሀገሬ ነት በጣም ነዉ የምዎደት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግድ ኳተ ድስያምል ሁኔታ አያን በምቃጥለው ፈጣሪ ይአግዝ ብረዜር ዎደሐሎ ❤🙏?
በጃንሆይ ጊዜ ብራችኖ
በ10 ብር የወር አሰቤዛ በቂ ነበር
ግፍ አለብን።
አቤል❤❤❤አተ ሽልማት ይገባሐል አለም አሳየሕን❤ አትቁም ሔድ እስከ አለም ጫፍ❤❤
ኩዌትየ ያሳደገችኝ ሁለተኛ ሀገሬ ናፍቃኛለች 😢❤❤
ለኔም ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ስወዳት ነበር ምን ዋጋ አለው ዱባይ መጥቸ እስቃያለሁ
@@አዲስህይውት አይዞን እኔም አሁን ሳዑድ ነኝ መመለሴም አልቀረ ወደ ኩዌት
ልምድ ላለው ስንት ይከፍላሉ ኩዌት@@Toybi274
ውይ እኔ ደግሞ እድሜ ለሴትዮዬ ኩዌት እምትባል ሀገር እረግሜያት ነው የወጣሁት ከዛ በኋላ ዱባይ አንድ ቤት ዘጠኝ አመቴ😂😂😂
በጣም ነው የምትመሰገን ልጅ ነህ የነበርኩትን አገር ስላሳወከን ደስ ነው ያለኝ እኔ 7 አመት ስርቻለሁ ናፍቆኝ ነበር አሁን አ.አ 10 አመት ሆኖኛል በጣም ነው ደስ ያለኝ የሚገርምህ ወክ ማረግ አይቻልም ግን ውጪ ለሚሰሩት ልዩ ክብር አላቸው ደሞ እዳልከው የኢራቅ ኪወትን ስትወራት ኢትዮጵያም ሃይለ ስላሴ ተጋብዘው ነበር ኪወት 50 አመት ስታከብር የኛም ባዲራ ከተማው ላይ ተሰቅሎ ነበር እዲያውም አልጎበኘሃትም ወደ ባህር ብትሄድ ዋው ነው የምትለው ደሞ ደሃዎችም አሉ ጠረፈ አካባቢ እና ብዙ አበሻ አሉ ወደ ቸርች ብትሄድ ታገኛቸው ነበር እና የምወደው የምኮራበት አገር ነው ❤እናመሰግናለን
በዚህ ንዳድ ሙቀት ላይ ችለውት የኖሩት ካላቸው ኢኮኖሚም እንፃር ነው የምታምር ሀገር ናት የብራቸው የመግዛት እቅም ይገርማል ልክ ድሮ ኢትዮጵያ ንጉስ ሀይለስላሴና በደርግ አገዛዝ ስርዓት ግዜ የብር የመግዛት አቅም እንዲህ ነበር እናመሰግናለ አቤል❤🙏🙏!
አቤል በጣም አስደስተኸኛል ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ያለህ ፖዘቲቭ ሀሳብ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤላ እንኳን ደህና መጣህ እኔ ኩዌት ነኝ አስር አመቴ ነው ግን አድም ቀን ከቤት ወጥቼ ጎብኚቻት አላውቅም ኩንትራት ቤት ስለሆንኩ ልውጣ ስላቸው አይፈቅጉልኝም ስላስጎበኘኸን እናመሰግናለን
አይዞን ማሬ ለሁሉም ጊዜ አለው
AYEZOSHE NEGE LELA KENE NEWE❤
አይዞኝ ያልፋል❤❤❤❤❤
የማላውቀውን ታሪክ ስለአሳወከኝ ❤❤❤ አመሰእግናለሁ እንደ እንተ አይነት ሰው ኢትዮጵያችን ሺህ አርጎ ብዝት ያድርግልን አምላክ
አቤል በርታቱን ፈጣሪ ያብዛልህ ለመጪው ትዉልድ ማስተማሪያ የሚሆን የታሪክ አልበም ነው እየሰራህ ያለህው you are hero
የተማሬ ይግዲለኝ ይመችክ አቤል
ሠላም ዋና የእድገት መሠረት ብቻ ሳይሆን የህይወት የመኖር መሠረት ነው❤❤❤
አለባበሰህ ልክ አይደለም ዚህ ሙቀት ..ቁምጣ ና በጣም ስስ ከኒቴራ ማድረግ ነበረብህ😮thank u 🙏 best video
እናመሰግናለን የ 10 አመት ልጄ በጣም ያንተን ቪዲዬ ማየት ይወዳል አብረንህ እየጎበኘን ነው❤
ኩዌት ማለት በአለማችን በሙቀቷ አንደኛ ናት 🇰🇼🇰🇼🥵🔥🔥🔥🇰🇼
ሳኡዲም ሙቀቱ እደዛ ነዉ አረብ ሀገራት ሁሉም ሙቀት ነዉ
@zumerazuzሳዑዲ ከ47ሲቲ ግሬድ አያልፍምu1717
ሳኡዲ ሙቀቱ እስከ 50 ይደርሳል@@እመቤትየደሴዋ
God bless you 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Good job I am so proud of you if you put subtitle everyone can follow you የሌላ አገር ዜጎችም ማየት ይችላሉ
ይመችህ ጌታ ከአንተ ጋራ ይሁን።
በነፃ ያለቪዛ ስለምታስጎበኘን እናመሰግናለን
😂ewnet nw
ኩየትን በጣም ነው ዩምወዳት ሁለተኛ ሀገሬ ናት ❤❤
ኩየት ወርቅ ሀገር ናት የምር❤❤❤ለእኔ
Idime lante bete kuch biye alemin ayalehu, zemenih yibarek
3 አመት ኖራለሁ በጣም ነዉ የምወዳቲ ኩዬቲ
ጀግናው ረጅም ዕድሜና ጤና ላንተ ይሆን
አቤሎ በነጻ ካሜራ ማን ልሁንህ 🤔😊🤣
😁😁😁😁
😂😂😂😂😂😂😂😂 አለምን ለመዞር ብልጣ
I grew up in very similar weather in Eritrea around Massawa. I will never disappointe in this kind of Temperature. Really i hate the Snow and cold weather here in Europe.Thank you for sharing with us.
Go to Luxembourg please I really want you to tour it please 🙏 😁
ይመችህ አቤላ ትችላለህ
ሳላም አቤል ኪውት እርግጥ በጣም ሐሪፈ አገርናት ግንሴቶቹ ማለት ማዳሞች ሁሉም ባይሆኑ በብዛት አይመቹም በጣም በጣም መጥፎ ከሚባሉሰውች ውስጥ ናቸው ውዶቹም በጣም ባለጊ ናቸው ግን ብራቸው በጣም ጥሩ ነው ዚመነዘር ለማንኘውም በጣም እናመሰግናለን
@@Jenet-l6z ቀጣይ ለመሄድ አስቤ ነበር ከአቤል ቪዲዮ በኃላ ነገር ግን በአንቺ ኮሜንት ደሞ ሃሳብ ቀየርኩ😥
አቤሎ እናመሰግናለን ያለንበትን ሀገር መተህ ስለጎበኘኸው
ቀጣይ በብረዱ ጎዜ መተህ ጥሩ ቆይታ ይሆርሃል ብኜ ተስፋ አለኝ
ኢትዩጵያን እንዲ ማየት እመኛለሁ ምናለ ተስማምተን በቅንነት ለሀበገራችን እንዲህ ብናስብ ብንለፋ የኛነት ስሜት ቢሰማና መስራት ባንችል የተሰራ ባናበላሽ ሲሰራ እንቅፉት ባንሆን
እናመሰግናለን ❤❤❤ አቤሎ ስላየህልን ድካማችን ሙቀቱ
5 አመት የኖርኩባት ሀገር ምርጥ ሀገር ናት ሙቀቱ ግን አይነገርም
ena endet mirt lthon tchlalech ende hell eyakatelech😂😂😂
@@Homelander66-y1q ብሯ ነዎ
@@Homelander66-y1q beru newa
Kuweti 🇰🇼 baxami xuru hagari nti👍💎
የኛዋ ሀገር የደንቆሮ ስብስብ የሞላት መሆኗን ሳስብ ይቆጨኛል።
😂😂😂😂መተታም፣ቅናተኛም፣ክፉዌችም በኛ ሀገር ነው ያሳዝናል
ትክክል ሁሌም ሚመጡ ዘርኛ ብሄርተኛ መሪ ስለሆኑ በጦርነት ወደ ኋላ አስቀሯት 😢😢😢
Go head my brother I when I watch your videos I'm enjoy each and every jonery
ብሩን ወደ ኢቶጵያ ቢቀየር የምሳው ዋጋ ያው ነው ተመንዝሮ ሀገር ቤትም እንደውም አሪፍ ሀገርኛ ምግብ ይበላበታል 🤗
አቤላዬ ምትሄድበት ሁሉ እግዚአብሔር ከለላ ይሆንክ በተረፈ እራስክን ጠበቅ የኢትዮጵያ እንቁ ዩቱበራችን❤❤❤❤❤❤❤❤
ኩዌት ዙሪያ ትምጥሟ 2ሰዓት ብቻ ናት አዲሳባን አትደርስም
አወ ሰወቸ ሲያወሩ ሙሉ ሀገሪቱ ከሪያድ ያነሰች ናት አሉ
I like the way you explain every thing that you see Kip on the way you take as to the world for as to know brother
ኣፋር እኮ ተመሳሳይ ነው ኣቤላ በተለይ ከሚያዝያ እስከ ሰኔ 40 እና 45 ኖርማል ነው
yene konjo kuwit 60 yhegebabet ken ale masalef akton sera tezegto bet yewalnbet
@@eyierusaliemnegussie7193 መጥበሸወን ዬት አደራካት
60😮አስበሽዋል እኔ ግማሽ ሰአት መቆየት አልችልም@@onelove9828
ዋው ጉብኝት በጣም ነው የምወደው ፖስፖርት ሳይኖረኝ ሰብስክራብ አድርጌ ላይክና ኮሜንት እየገጨው ዘና እያልኩ ነው ብሮ👍👌😱
ከዱባይ ወደ ኩዌት ለስራ ከ 1 ሳምንት በፊት ነው የመጣሁት ግን የት ሔጄ የእረፍት ቀኔን ማሳለፍ እንዳለብኝ አላውቅም ......... ኩዌት ያላቹህ ጠቁሙኝ እባካችሁ
@@bezuabebe250 እስኪ ኩዌት ውሠዱኝ እከፍላለው
ሀዋሊ የሀበሾች ሪስቶራንትና ሱቆች አለ፣ የሀበሾች ሰፈር በመባል ይታወቃል፣ ተጨማሪ ማህቡላ የሚባል ቦታም አለ፣ ኦርቶዶክስ ከሆንክ ቤተክርስቲያን ክርስትያን ከፈልክ(ሸ) ደገሞ ሰሉዋ የእትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አለ ደብረ ሰላምተክለሃይማኖት ከቅድስት አርሴማ፣ ቅዳሜ ቅዳሜ
@@AshezedAshezed ማቡላ ውይ ኮልኮሌ ሰፈር ማቡላ ጀሊብ እረ😂
Kuwait City መሄድ ይቻላል ታወሩን ለመጎብኘት በብዛት ሪዞርት ይበዛል ከ public Event jumereh beach, Hilton hotel resort luxury ነገር ከፈለጋችሁ .. ሀበሻ በብዛት የሚገኝበት አካባቢ መሀቡላ ሀዋሊ አለ ( ሀበሻ ምግብ ቤት)
@@AshezedAshezed Eshi Amesegenalew .......ሴት ነኝ መዝናኛ ቦታስ የት ነው ?
ኩዌታውያን ለህዝባቸው ያላቸው ክብር ታላቅ ነው
አቤላ ስትመጣ መጥበሻወን ይዛሀልኝ ና😮
😂
😂😂😂😂😂
😅😅😅
@@GenetNegtuGenetNegtu😂😂😂😂
😂😂😂
አለምን ሰላም አርጎልን ጤና ሰቶን ምጎበኝ ያርግልን ኪዮት በጣም ታምራለች❤❤❤
እምኖረው ኩዌት ነው ኩዌት የተረጋጋች ሀገር ናት
Please contact me
Wusejin bepexeresh dubayinawj yalewut
Thanks, big respect Abela
ከወር በፍት ብትሀድ ምን ልትል ነው አሁን እኮ ብርድ እየመጣ ነው
he went there before a july
i saw his story talking about kuweit on ig
የተቀረፀው በሙቀቱ ሰአት ነው የ አሁን ቪዲዮ አይደለም
Abelo egna sefer lemin alemetakim 😮😮😮 Kuwait eko fkr yehonch ager nat ❤❤❤❤❤ abelo berta enwedhalen❤
አረ አቤላ ኳታር እራሱ ሙቀቱ ሊገለን ነው
እኔ ደግሞ በብርድ ልሞት ነው ሰዎቼ ሙከይፉን በጣም ስለሚከፍቱት ብርዱ ከባድ ነው እኔ ጋ
አይዞሽ የኔ ኮጆ
@@selamlesewhulutube1992 ሙከይፍ ከተዘጋ እኮ መተንፈስ አይቻልም ውጪውማ ወይኔ ፀሀይዋ መሬት ያለች ነው የሚመስለው የቱታ ኮት ካለሽ እሱን ልበሺ ካልሲ አድርጊ የሙከይፍ ብርድ በጣም መጥፎ ነው ሻይ ጠጪ አይዞሽ እነሱ እንደሆኑ ለእኛ አይጨነቁም ቢበርደን ቢሞቀን ግድ የላቸውም
አቤል በእውነት እኔ ለአንተ ኮሜንት መስጠት ይከብደኝል ግን እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ ማለት በጣም ምናልባት ብዙ ሰው አለምን እየጎበኝህ ሊመስለው ይችላል ግን ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍልም እያየነው ነው እና በጥም ልትመሰገን ይገባል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ላንተ ያለኝ አስተያየት ግን የሀገራቱን የአየር ሁኔታ ቀድመህ በማጥናት አለባበስህን ብታስተካክል ይጠቅምሀል ብዬ አስባለሁ ።ጎበዝ በርታ
Tadilyal ygebahal yelfa sew ind ytebikwal inyam bserachin igzaybher yakal
❤❤❤❤❤❤ gubze hewodalhu abla
ወይኔ መኖርስ እዚህ ሀገር ኖሮ ርካሽ ነው የኑሮ ውድነት አሳብ የለባቸውም 😂😂😂
@@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ እረ በጣም ዉድ ነው ድናሩ ትልቅ ነው ስታወጭው ትንሽ ይመስላል ግን ቆየት ብለሽ ቦርሳሽን ስከፍች ባዶ 🤣
ነጋዴ ካልሆንሽ/ህ የጉልበት ሰራተኛው የሚከፈለው 60KD ነው ይህን በ3.5USD አባዛው ወር ሰርተህ የሚከፈልህ ነው ፣ ከዚህ ላይ የምግብ አንሳ ፣ የኢንተርኔት አንሳ ፣ ልብስ በየ ጊዜው ባትገዛም ወጪ አለ ብቻ አሁን ላይ አለም ለተማረ ሰው ነች ምን ልተማረ ምንም ነገር ለምን ሙያ አይሆንም ቢያንስ ከፍ ይልልሃል ።
@@Toybi274 እሱማ ሲመነዘር ሰማይ ነው
ለዛ ሀገር ዜጋ ቀላል ነው
እኔ,ኮይቴዎች,ጋር,,2 አመት,ሰርቻሁ,,ግን,,,ሣዉደ,ነዉ,የምሠራዉ,ነበር,,ለናታቸዉ,,ነር,የሚከፍሉኝግን,290. ዲናር,ነበር,የሚከፍሉኝ,ግን,,ሠመቱ,2. ዎር,ነዉ,የሚቀመጡት,ሰለቸኝ ተዎኮቸዉ
@@Toybi274😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም አስገራሚ ነው የምታሳየን ነገር ፡፡ጆርጅያን፤ኔዘርላንድንና ኩዌትን አስመለከትከኝ በጣም ያምራል አይዞህ በርታ
አንተ ሀገሩን በሙሉ እንዲህ ትዞራለህ እኔ ደሃው ግን ከቤት ሽንት ቤት ብቻ እስቲ መፍትሄው ምንድነው
Be tenshum behon meneged jemer. Aterefeh shetew. Kes bekes terf tagegnaleh. Tadgaleh. Gebeyawun ayeneteh moker.
ትንሽ ግቢውንም ዝርዝር በል😂😂
@@atutu3621😂😂😂😂😂
😂😂😂
@@atutu3621 sayshal aykerm
ኩዌት ያላቹህ ወገኖች ፈጣሪ ሰርታቹህ ተሳክቶላቹህ ለአገራቹህ
ያብቃ🎉🎉
እናቴ ትሙት ሰብስክራይብ አደርጋለሁ 🤫 ምለሀል በቃ አድርገኝ 😊
😅
ይመችህ አባ የእወቀት ሰዉ አቤላ
እኔም Hamster ቢደርሰኝ እመጣ ነበር 😢😢
😂😂😂
hamter ምንድን ነዉ😂
😂😂😂😂😂
@@Abyssiniannews7tab tab
😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤ 🎉🎉🎉 sighing wedlihalehu. Edilun agniche bawarah des yilegnal
አቤል ሳኡዲ መቼ ነው ምትመጠው
ሰላም ከምንም ነገር በላይ ነው ።ሰላም በምንም ዋጋ አይታመንም ።እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ይስጠን🙏