የምንጃር ፍሬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ก.ค. 2024
  • የምንጃር ፍሬ

ความคิดเห็น • 27

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 5 ปีที่แล้ว +20

    ዋውውውው ማሮቸ ስታምሩ ደምቸ ውድድ ተመስገን አምላኬ ከዚህ ጀግና ጥበበኛ ኩሩ ሰው አክባሪ ሀገር ወዳድ ሀገር መስራች ባንክ ሳይሆን ቅኔ ዘራፊ ከሆነ ከአማራ ማሀበረሰብ ስለፈጠርከኝ🙏🙏🙏

  • @zenized1071
    @zenized1071 5 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የሚገርመው የአማራ ህዝብ ሁልግዜም ሀገር ወዳድ ነው የሚባለው ከአስተዳደግም ነው ይመስለኛል የዘጠኙም ክልል ባንድራ አለ የአንድነት የፍቅር ተምሳሌት መሆናቸው አቦ የአማራን ምቀኛ አይኑን እዉር ልቡን ስወር የጎራላይ አመድ የእንቁላል በራይ የዉሀ ስደተኛ ያድርግልን ፈጣሪ ከዚህ ህዝብ ምን ይወጣለታል
    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቦቿ

    • @msethiopia4200
      @msethiopia4200 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አማራ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነው

    • @twhidohayemnot6281
      @twhidohayemnot6281 5 ปีที่แล้ว +2

      አማራ ማለት የሰውነት የውኃ ልክ!!! ነው የተባለው እውነትም ስለሆነ ነው ኢትዮጵያ ያለ አማራ ባዶ ለሀገሩ ሟች

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k 5 ปีที่แล้ว +7

    የሸዋዉ ባህልም አቅምም ተዳፍኖዋል ቀጥሉበት በተለይ ይፋት መንዝ አፆኪያ ምንም አልተባለለትም

  • @gadisseberu5942
    @gadisseberu5942 5 ปีที่แล้ว +4

    ያልታደለ አገር ማንም የመጣ የሔደደ የማያየው ከሁሉም ክፍለ ሀገር ወደኋላ የቀረ አለ መታ አደል እግዚአብሔር ሁሉንም በእኩል አይን የሚያዪ መሪ ይስጠን

    • @dennislimosfo
      @dennislimosfo 5 ปีที่แล้ว

      I believe Shoa “province”including peoples such the Amara, the Oromo, the Gurage etc SHOWEANS should incorporate themselves as SHOA KELLEL!

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel 5 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ሀገሬ እውነት ሰሜን ሸዋ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር እንኮን ተወለድኩ

    • @talalalazemi7195
      @talalalazemi7195 5 ปีที่แล้ว

      💐💐💐💐💐💐ሥወዳችሁ💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 5 ปีที่แล้ว +6

    የአማራ ክልል መንግስት የምንጃር ሽንኮራን ገበሬ ቢደግፍ እና ቢያበረታታ አይደለም ለክልሉ ህዝብ ቀርቶ ለመላ ሀገሬቷ የሚበቃ አቅም ያለው ገበሬ ነው።ሀገሬ ነው የስለጠነ ማህበረስብ ያለበት ወረዳ ነው ለአአ በጣም ቅርብ ነው ።

    • @lulitwogderess6440
      @lulitwogderess6440 5 ปีที่แล้ว

      Ewenet new kenema zefenu eko
      ye minjar neche teff yegetochu miss
      Yete agegneshalehu bekemet binesa....

  • @TheBabyget
    @TheBabyget 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ጅምር ነው። ግን ለምን ከአዳራሽ ወጣ ብላችሁ በዕድሜ ገፋ ያሉ ሰዎችን ቃለመጠይቅ አድርጋችሁ ሰፋ ያለ መርሀግብር አታዘጋጁም

  • @sabatiruneh5280
    @sabatiruneh5280 5 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ በርቱ ታሪካችሁን ብሀላችውን አጥብቃችሁ ያዙ

  • @senekenshewubshete4718
    @senekenshewubshete4718 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው፣ኑሩልኝ፣ወገኖቼ

  • @hamocell9111
    @hamocell9111 5 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል !!!

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 5 ปีที่แล้ว

    Wey setamiru. .. geta yitebikachihu yiketelachihu Amen

  • @user-gh8gf1oh1q
    @user-gh8gf1oh1q 5 ปีที่แล้ว

    አማራነት ውበት😘😘😘😘😘😘😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @kenyalfal7605
    @kenyalfal7605 5 ปีที่แล้ว

    Menjar dess yemil bahal alew

  • @soziah2703
    @soziah2703 2 ปีที่แล้ว

    Weye uagrra Menjare buzu Tarike alte yemre ena ye menjare Leje nge

  • @sadeeeumeer3309
    @sadeeeumeer3309 5 ปีที่แล้ว

    Amhara zerachu yebza

  • @haneen1970
    @haneen1970 5 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍💋💋💋💋❤❤❤❤❤

  • @KidameTube
    @KidameTube 5 ปีที่แล้ว +1

    አማራዎች ስወዳችሁ እኮኮኮ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k 5 ปีที่แล้ว +1

    ይቼ ጋዜጠኛ ግን እራህዋ መብራቱን ትመስላለች ማለዳ ኮኮቦች ላይ

  • @samyy3559
    @samyy3559 5 ปีที่แล้ว +1

    i personally i have the highest respectation for mingar amara than any amara

  • @loulouloulou6969
    @loulouloulou6969 5 ปีที่แล้ว

    የጎጃም ሴቶች እና የሸዋ ሴቶች ለምን ፃጉራቹህን ለምን አትሰሩም

    • @medyasem8355
      @medyasem8355 5 ปีที่แล้ว

      Loulou Loulou
      Gojam eko yesral normal surba wedhuala yesral