ቅዱሳት ሥዕላትና ክብራቸው -/የሚገባቸውን ክብር እንድንሰጥ በልባምነት እነዚህን እናድርግ/-ክፍል ስድስት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 139

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 8 หลายเดือนก่อน

    ስለማይነገርስጦታዉእግዚአብሔርይመስገን መምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 5 ปีที่แล้ว

    ስለ ቃሉ የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን።በጣምበጣምከልብየሚጣፍጥትምህርትነውምታቀርቡትእናእድሜናፀጋንአብዝቶይለግስልን።ቃለሒወትያሰማልን።

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን በእውነት ቃላት ያሰኛል ፀጋውን ያብዛላችሁ ወድሞቻችን በርቱልን እመብርሀን ትጠብቅልን

  • @hirutdesta3001
    @hirutdesta3001 5 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ያክብርልን።
    አሜን አሜን አሜን፣

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 ปีที่แล้ว +11

    ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች በያላቹበት ሰላመ እግዚ አብሔር ይብዛላቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @bayatdagnew6754
    @bayatdagnew6754 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን

  • @misirkassa6204
    @misirkassa6204 5 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ማህደረ ተዋህዶ ፕሮግራም ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ እና ብዙ ነገሮችን የምናውቅበት ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ቅዱሳን ስዕላት ዝግጅት ግን ስዕላቶቹን እያሳየህ ቢሆን ትክክለኛውን ለማወቅ የበለጠ እንድናውቅ ይረዳን ነበር

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln Egziyabhar segawun yabzaln
    abatue anten mefratn belbonachen bego amlkotn behilanachen chemrln amen👏👏👏

  • @ሙሉሲሳይ
    @ሙሉሲሳይ 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ሔወትን ያሠማልንንን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin

  • @siyumhagazi1842
    @siyumhagazi1842 5 ปีที่แล้ว

    Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin

  • @ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ
    @ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ 5 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውትን ያሰማልን መምህራችን

  • @almazgedlu592
    @almazgedlu592 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen. Kalehiwot yasemaln. Wendmachn.

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋህን ከጤና ጋር ይስጥልን መምህራችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እኛም ሰማትና መልካም ፍሬ እድፋር ይርድን

  • @waine6059
    @waine6059 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን መምህራችን

  • @alfoahsony6239
    @alfoahsony6239 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kal hywat yasemalen

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያአገልግሎት ዘመንን ይባርክልብ የሰማነውን ባንደበታችን ያሳድርብን በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የተማርነው ያለ

  • @mangalg783
    @mangalg783 5 ปีที่แล้ว

    ለመሚራቺን ቃልህወት ያስማልን የቃሉባላበት እግዚአብሔር የቴመስገነ ይሁን አሜን

  • @ilovyoumame2016
    @ilovyoumame2016 5 ปีที่แล้ว

    ቃሌ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @etebegnkosheshalewamlakebe356
    @etebegnkosheshalewamlakebe356 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ።

  • @queenbeletu2265
    @queenbeletu2265 5 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwot yasemalen wondemachen Diakon Tibebe 🙏⛪

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 4 ปีที่แล้ว

    KALE HYIWTEN YASEMALEN WONDEMACHN AMEN AMEN AMEN.

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ። መምህር አረ ያንተ ትምህርት አስሬም ቢደመጥ አይስለችንም የነብስ ምግብ ነው እኮ የምትመግቡን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ ተባረኩልን በእውነቱ።

  • @UaeexpoUaeexpo-is9cw
    @UaeexpoUaeexpo-is9cw 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🤲🤲🤲👏👏👏❤❤💑💑

  • @berhe4910
    @berhe4910 5 ปีที่แล้ว

    ቓለ ሂወት ያሰማልን ፡ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፡ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን

  • @ጓልሽረጓልቶምጀጋኑ-ቀ2ዠ
    @ጓልሽረጓልቶምጀጋኑ-ቀ2ዠ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @mestawotalemu2218
    @mestawotalemu2218 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ በእውነት አመሰግናለሁ

  • @hhcgvgh5194
    @hhcgvgh5194 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ።

  • @elizabettesfaye4714
    @elizabettesfaye4714 5 ปีที่แล้ว

    Yehenen.yemesele hebeste.menan.yemetakebelen.diakon wendemacen.yagelgelot zemenehen.yebarkelh.kale hiwot.yasemlen

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln

  • @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ
    @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @zedyeethio145
    @zedyeethio145 5 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kalehiywot yasemalin wodimachin abetu belibachin aten mefirat asadiribin yekidusan amilak ayileyen

  • @وليد-ع5م9ص
    @وليد-ع5م9ص 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @youssef7918
    @youssef7918 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን ስለምታስተምረን ቅዱስ ቃል እናመስግናለን ድንቅ ነው

  • @rozatesfay7728
    @rozatesfay7728 5 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwet yasemalen wendemachen tsegawen yabzalhe yesemanewen belbachen yasaderlen mastewalun yeseten amen

  • @aresammiryim4836
    @aresammiryim4836 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን
    አሜን፫⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @UaeexpoUaeexpo-is9cw
    @UaeexpoUaeexpo-is9cw 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 💏❤❤🤲🤲🤲👏👏👏👏

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln, D/Tibebe egziabher amlak yagelglot Zemenh yibarklh, yesemanew belibonachn yasadrln, amen amen amen.

  • @hm3183
    @hm3183 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድሞቻችን አሜን አሜን አሜን

  • @ፍቅርታሥላሤ
    @ፍቅርታሥላሤ 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መሚሂር 🙏🙏🙏

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንቃለህይውትያሰማልን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተማርነውን ትምህርት ለፋሬ ለበረከት ያድርግልን

  • @meazaghebrezgabher4064
    @meazaghebrezgabher4064 5 ปีที่แล้ว

    kale. hewte. yasemaleme. edeme. yesetelen. belebnahem. ysaderbeme. amen.

  • @eyerusalemtarekegn5590
    @eyerusalemtarekegn5590 5 ปีที่แล้ว

    Kal hiwot yasimaln tegawn yabezalen Amen

  • @ድንግልማርያምታማልዳለችከ
    @ድንግልማርያምታማልዳለችከ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ብዙ እውቀት ነው ያገኘውት ግን አሁላይ የምናያቸው የቅዱሳን መላእክት ስእላድኖዎች በፍጹም ሌላ ናቸው እንደት አርገን ማስተካከል እንችላለን በተለይ በፌስቡክ የምናያቸው 75%በምእራቡ አለም ያሉትን ስእላድኖዎችን ነው በጣም ወሳኝ ትምርት ነው በጣም ነው ማመሰግነው ወንድማችን ፈጣሪ ከዚህም በላይ እውቀቱን ይግለጥልህ ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን፫

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @hanayellow6478
    @hanayellow6478 5 ปีที่แล้ว

    አሜን፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 5 ปีที่แล้ว

    ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማል::

  • @degreeabay1148
    @degreeabay1148 5 ปีที่แล้ว

    Kalhiwet yasemaln egziabher tsegawen yabzalh

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ስጠን አሜን አሜን አሜን ።

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ8ገ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኘ8ገ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መውገዝ አለብት አባቶች ዝም ሰላሉ ነው መናፍቅ መጫወቻ ያረጉን ሰለዚህ ከሁኑ ተነስተን ሀይማኖታዊ ግዴታችን መሰራት አለብን በመጠጥ እና በእቃውች በልብስ እንደ ቀለማ ቀለም እየተጠቀሞብት ነው ያሉት ግን ለምንን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 4 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ፍጣሪ

  • @touchtouch6616
    @touchtouch6616 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን በፀጋ በእድሜ እግዚአብሔር የጠብቅህ የአገልግሎት ዘምንህን ይባርክ አሜን ::

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen wandimachin Egziahbehr be tsega be Edime Yitabkilen 🤲🙏🙏⛪⛪🙏🙏💓💓💓💓💓

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @gadiiseetashomaa9905
    @gadiiseetashomaa9905 5 ปีที่แล้ว

    Beiwunet wandime Egziyabiher yeagalgelot zamaneh yibarkelih ijeg betam bezuw neger new yetemarkubet iske zare yemalakewu 👏👏👏👏👏👏👏💞💞

  • @tedalemarymwendmu7854
    @tedalemarymwendmu7854 4 ปีที่แล้ว

    Qelehiwet yasemaln yagelglot zemen yarzmln

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 5 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶ ባልሆን ይሄን ደስታ ከየት አገኘው ነበር ክብር እና ምሥጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ 👌👌👌
    ለወንድማችን ቃለህይወትን ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @mimimimi3888
    @mimimimi3888 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወንድማችን ባንተላይ አድሮ ያስተማርን አምላካችን አምላከ ቅዱሳን ዛሬም ዘወትር ስሙ የተመስገነ ይሁን አሜን

  • @nasemanam6677
    @nasemanam6677 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን ለወንድማችን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እውነት ነው የቅዱሳን ስህል ስናከብር ነው የምንከበርው እግዚአብሔር ልብ ይስጠን አሜን 3

  • @mestawotalemu2218
    @mestawotalemu2218 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ሠምተን የምነሰማበት ልብ ለይስጠን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 4 ปีที่แล้ว

    ፀጋዎት ያብዛልዎት

  • @adanodesalgn1687
    @adanodesalgn1687 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว +2

    አሀዱ አምላክ አሜን
    አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን፣
    በጎ አምልኮትህንም በህሊናችን ጨምር ።

  • @mekditubeselamethiopia7049
    @mekditubeselamethiopia7049 5 ปีที่แล้ว

    Enkuan lerezem betam achere new egzyabihere yageligilot zemenotin yebarekelin

  • @maskarmasafamaskarmasafa2155
    @maskarmasafamaskarmasafa2155 5 ปีที่แล้ว

    AMEEN AMEEN AMEEN QALWTAN YASAMAN ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪📚📚📚📚📚📚📚📚📚💐💐💐💐💐💐💐📚📚📚📚📚👍👍👍👍👍⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sintenega319
    @sintenega319 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል አሜን፫ እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳደርልን አሜን፫

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 3 ปีที่แล้ว

    God blessed Ethiopia and all Ethiopians 🙏 More blessings to you Dicon 🙏 kidusat Selate is part of ETOC & I believe they GUIDE US 🙏 they PROTECT US 🙏 AMEN AMEN AMEN 🙏

  • @teshomegedlu5157
    @teshomegedlu5157 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በዚህ ዘመን ዩቱብን ለእደዚህ አይነት ለመንፈስቅዱስ ስራ የሚአውል ሰው መገኘቱ ለእኔ ከንፍሮውስጥ እደሚገኝ ጥሪባቄላነው የምቆጥረው በጣም በጣምነው የማመሰግነው በእናንተ ትምህርት ህይዎቴ ተቀይሯል እራሴን ለንስሐና ለስጋዎደሙ አዘጋጂቻለሁ ተሾመ ከእስራኤል

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 5 ปีที่แล้ว

      teshome gedlu
      የቃሉ ባለቤት መድኃኔዓለም የከበረ የተመሰገነ ይሁን:: ይበርቱልን:: ለሚያደምጡም ሁሉ ያድርሱልን

  • @phonecase34
    @phonecase34 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን አሜን አቤቱ መፍራት ልቦና
    በጎ አምልኮትህን በህሊናችን ጨምር

  • @mdriad8075
    @mdriad8075 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Zahra-wp5od
    @Zahra-wp5od 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን!!!

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ።

  • @alialriyahee25
    @alialriyahee25 5 ปีที่แล้ว

    Kaleeywte yasmlen eynem mastwle yesten yesmanewne lemfsme yabkan beslote asbown

  • @gravitymobile2589
    @gravitymobile2589 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @hiwothiwit297
    @hiwothiwit297 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @phonecase34
    @phonecase34 5 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አንተን መፍራት ልቦናበጎ አምልኮትህንም በልቦናችን ጭምር

  • @nohaminyohanns1595
    @nohaminyohanns1595 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስታዋልን ይስጠን አሜን ፫

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር

  • @magosmagos5172
    @magosmagos5172 5 ปีที่แล้ว

    አሜንን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ትልቅ ግንዛቤ እንድኖረን ነው ያስገነዘብከን ሰምተነ ለተግባር እንድናደርግ አምላክ ይርዳን የተዋህዶ ቤተሰቦቻችን የማህደረ ተዋህዶ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ በመሆን ቃለ እግዚአብሔር በጋራ እንመገበ

  • @etabezahudejena1686
    @etabezahudejena1686 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትን ያሰማልን እማምላክ ወላዲተ አምላክፀጋውን ያታብዛልህ ወድማችን እኛም ሰሚዎች ብቻ ስንሆን የፍሬ እድናፈራ አስተዋይ በልቦና ይስጠን

  • @ሔዋንነኝየአዳምዘር
    @ሔዋንነኝየአዳምዘር 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሠማልን ወድማችን በዚህ ዙሪያ እኔ የቅዱስ ጊዮርጊስ ከቢራ ላይ መቀመጡ በጣም ነዉ የሚናደኝ እዉነት አሁን አሁንማ ጫማ ላይ የእመቤታችንና የመድሀኒለምን ስዕል አድኖ እያደረጉት ይስተዋላል በጣም ያሳዝናል ልቦና ይስጠን🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ወንድማችን ግሩም ትምህርት ነው
    እግዚአብሔር ዓይን ልቦናችን ይክፈትልን የሰማነውን በተግባር እንፈፅም ዘንድ

  • @melatgeberu4969
    @melatgeberu4969 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲ/ን ጥበበ እ/ር ይስጥልን::"ልብ ያለው ልብ ይበል"

  • @Etegea
    @Etegea 5 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልኝ። 6ቱንም ልጨርስ ብየ ቆየሁ። እንደ አንተ አይነት ውድ የተዋህዶ ልጂ ከጎናችን መኖርህ እግዛብሔር ይመስገን። በየሄድኩበት አብያተ ቤተክርስቲያናት ኧረ ምነው ስእሉ ብየ አዝኘ ስጠይቅ ከካህናቱ የሚሰጠኝ መልስ ተይ ተዳፈርሽ ትቀሰፊያለሽ እያሉ ያስፈራሩኛል። በዚህ አዝኘ ተስፋ ቆርጨ ሰኖር ከአንተ ይህን ስሰማ ተስፋየ ለመለመ እንዲህም አይነት የተዋህዶ ልጆች አላችሁ ብየ አምላኬን በእንባ አመሰገንኩት።

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @almazgedlu592
    @almazgedlu592 5 ปีที่แล้ว

    Wendmachn be selu fit etan maches enchlalen. Le kahn new bye new. Algebagnm..

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 5 ปีที่แล้ว

    ስለገዳማት ወይም ረጅም እድሜ ያለው ቤተክርስቲያን የሚያሣይ ቪድዮ ሣይ አይኔ የሚከራተተው የተጎሣቆሉ ፌድ ያረጉ በየግድግዳው ላይ ያሉ ልዪ መስብ ሚስጥር ያላቸው ስእሎች ላይ ነው እነዚህን ውድ ቅርሶች እንዳይጠፉ የሚከቦከብ ቀርፆ የሚያስቀምጥ አለ ይሆን ብዬ ሁሌ ራሴን እጠይቃለሁ ።

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ8ገ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኘ8ገ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሰተማሪ ነው እኔ ጥያቄ አለኝ አረብ ሀገር ሰላለነው እኛ ፀበል አነገኝም እና ሰእላቶችን በውሀ እየዘፈዘፍኩኝ እጠጣለሁኝ ሰለሚያመኝ እና አሁን ሀፂያት ነው

  • @ወልደስላሴ
    @ወልደስላሴ 5 ปีที่แล้ว

    እንዴት ሲኖዶስ ዝም አለ ሰለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ

  • @ወርቅየየአባቴአፍቃሪወርቅ
    @ወርቅየየአባቴአፍቃሪወርቅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የእግዚአብሔር ልጆች እንዴት ናቹሁ ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ብዙ ትምህርት ነዉ ያስጨበጥከን ምስጋናየ ላቅ ያለ ነዉ አንድ ጥያቄ አለኝ የሂዳር ጾም መቸ ነዉ ሚጾም ምታዉቁ ጻፉልኝ እባካቹ

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 5 ปีที่แล้ว

      ወርቅየ የ አባቴ አፍቃሪ ወርቅየ የ አባቴ አፍቃሪ
      የኅዳር ጾም ያሉት በተለምዶ የገና ጾም የምንለው ነብያት ጌታችን ይወርዳል ይወለዳል ብለው የጾሙት ጾም ሁልጊዜም የሚጀምረው ኅዳር 15 ነው:: የዘንድሮው የሚጀምረው ሰኞ ነው

    • @youssef7918
      @youssef7918 5 ปีที่แล้ว

      በዘመነ ዮሐኒስ በ 13 ይጀምራል ብለዋል

    • @youssef7918
      @youssef7918 5 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ማለት በ14

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 5 ปีที่แล้ว

      ስለሁሉም ተመስገን አምላኬ Youssef
      በየዓመቱ የሚጀምረው በ15 ነው ይህን ይከተሉ የዛሬውን መርሐ ግብራችንንም ያድምጡልን

    • @ወርቅየየአባቴአፍቃሪወርቅ
      @ወርቅየየአባቴአፍቃሪወርቅ 5 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሁላቹንም

  • @kertatawatady9501
    @kertatawatady9501 5 ปีที่แล้ว

    Ebakihin bezaw sile meskel tinsh negr bel yewerk ,yebir,ye enchet bidereg mn liyunet yfetral yegidis mn mareg alebin mil ale? Ye hiwot zemenihn ybarkew

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 5 ปีที่แล้ว

      Kertatawa Tady
      እሺ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን በቅርቡ ለማቅረብ እንሞክራለን:: ለጊዜው ግን የወርቅ የብር የእንጨት የንሐስ መስቀል እያንዳንዱ ትርጉም አለውና ማድረግ ችግር የለውም:: ዝርዝሩን እንመለስበታለን

  • @fmgfhgfffjgdhhll794
    @fmgfhgfffjgdhhll794 5 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።የእውነት ይህንን የ you tube ቻናል ብዙ ቁምነገር እያስተማረን ነው እናመሰግናለን። አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ያለሁት በስደት ነው እናም ብዙ ጓደኞቼ ያሉበት ጉርፕ ኣለ እናም እዛ እንድገባ ሲጠይቁኝ የጉርፑ ኣላማ ምንድነው ስላቸው የንስሐ አባት መያዝ እና ንስሐ እዚህ ሆነህ መግባት እንደሚቻል ነገሩኝ ።ስለዚህ ነገር ትክክል ነው ወይ???ማለቴ ይህ የቤተክርስቲያን ህግ ነው ወይስ ኣይደለም። እባካችሁ መልሱን ንገሩኝ ።

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @አርሴማቅድስትሰማዕት
      @አርሴማቅድስትሰማዕት 5 ปีที่แล้ว

      የሚቻለው አንች ቤተክርስቲያ መሄድ ካልቻልሽ በቅርብ የንስሀ አባት ማግኘት ካልቻልሽ ይቻላል ግን ንስሀ ስትገቢ ያን ንስሀ አባት የምትይዥው ሰው ትክክለኛ ህግ ያለው ካህን ወይም ቄስ መሆን አለበት

    • @fmgfhgfffjgdhhll794
      @fmgfhgfffjgdhhll794 5 ปีที่แล้ว

      ኣመሰግናለሁ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว

    ትናንት ሳልጨርስ ወጥቸ አሁን ድጋሜ እየሰማው ነው መምህራችን መምህር ዲያቆን ጥበበ እንዴው ንስሀ በስልክ ግሩፕ ይቻላል ወይ ?የዚህን ጥያቄ መልስ ሰተዉ ልቤን ያሳርፉልኝ በእግዚያብሔር???

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 5 ปีที่แล้ว

      Tesfa Adane
      ይህንን ጥያቄ በቅርቡ ለአንድ በጣም ለተከበሩ አረጋዊ ሊቀ ጳጳስ ጥያቄውን አቅርቤላቸው ምንም አባት በሌለበት ቦታ ንስሐ በስልክ እንደሚችሉ ነግረውኛል:: ዋናው ነገር ያሉኝ የታመነ ምስጢር የሚጠብቅ እውነተኛ የቤተ ክርስቲያኗ አባት ከተገኘ ችግር የለውም ብለውኛል:: በሁዋላ ሁኔታዎች ሲመቻቹ በአካል መገናኘት ይቻላል:: ለጊዜው ግን ነፍስ እረፍት ማግኘት ትፈልጋለችና በዚሁ መጠቀም ነው::

    • @tesfaadane1152
      @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว

      @@tibebebelihu8873 እኔን ግራ የገባኝ የመፅሃፍ ቅዱስ ይዘዉ ትምህርት እያስተማሩ ኑ በስልክ በግሩፕ ንስሃ ግቡ ሲሉ ግራ ነው እየገባኝ ያለው የእርሰወ መልስ እንዳለ ሆኖ ከማህደረ ተዋህዶ መልስ እጠብቃለው ???

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 5 ปีที่แล้ว

      Tesfa Adane
      ንስሐ እንግባ መባሉ መልካም አሳብ ነው እንማማር ሲሉም ወደ ንስሐ የሚያደርስ የቤተ ክርስቲያኒቱን እምነትና ሥርዓት ጠብቀው የሚሰጡ ትምህርቶች ከሆኑ መማማሩ አይከፋም:: ንስሐ የሚገባ ሰው ግን በግሉ በአካልም ሆነ በስልክ ትክክለኛ አባት ካገኘ መነጋ ገር ነው ያለበት:: ለሁሉም የሚሰማ የሚነገር አይደለምና:: ዋናው ነገር እምነታችንንም ቤተክርስቲያናችንንም የማያስነቅፍ መሆኑን ረጋ ብሎ እያስተዋሉ መጠቀም ይቻላል

    • @tesfaadane1152
      @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว

      @@tibebebelihu8873 አልተመለሰልኝም ??

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 5 ปีที่แล้ว

      Tesfa Adane
      ያልገባኝ ነገር አለ ማለት ነው? በምን መልኩ ነው መመለስ ያለብኝ?