በዝህ ምክንያት ነው የወጣው~~ያልተጠበቀ ያልተሰማ እውነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @yordate7629
    @yordate7629 25 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሞቼ በእውነት ወንድማችን ሐሀዝ ወዶ አይመስለኝም መጀመርያም የክርስቶስ ወንጌል የገባው አይመስለኝም በእውነት የዴማስ መንፈስ አግኝቶት ይሆናል ትዜግን አትሳቅ እንፀልይለት ተባረኩ

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 25 วันที่ผ่านมา

    ብርሀኑ ኢየሱስ ነዉ 🎉🎉🎉

  • @Fatimaakter-pq4ou
    @Fatimaakter-pq4ou 29 วันที่ผ่านมา +1

    ከድቅድቅ ጨለማ ያወጣን ጌታየሱስ እባረክ ደሞም አንመለስም እስቤት በደንብ ያምጣጣዉነዉሚያዉቀዉ እዉነት አለእናተጋሪ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @TAlex-dj6ft
      @TAlex-dj6ft 29 วันที่ผ่านมา

      Good for you

  • @azebbrahani4329
    @azebbrahani4329 25 วันที่ผ่านมา

    እኛ እንለዋለን አትቃጠሉ ዳቆን ሀዋዝ ነዉ አትናደዱ ከፈለጋችሁ የጌታ ቤተመቅደስ ክፍት ነዉ

  • @almazalemu5229
    @almazalemu5229 หลายเดือนก่อน +6

    ስለ ዚህ ወንድም ምንም ባትሉ ጥሩ ይመስለኛል ለምን ህፃን አይደለም ብዙ የእግዚአብሔርን። ቃል ያውቃል ክፉና በጎን ያውቃል እባካችሁ ስለእርሱ መፀለይ እንጂ ብዙ ባናወራ ጥሩ ነው ነገሮችን እንካን አስተውሎ መምለስ እንካን ቢፈልግ እንዴት ወደ እውነት ይመለሳል

  • @YonatanMamuna
    @YonatanMamuna 27 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ እንደገና ወደጭቃው አዘቅት አቤት ሲያሳዝን እንሱም ማለት ኦርቶወችም እኮ አሁን ሆ ቢሉ ነገ ይቀልባቸዋል ተውት በጣም ነው ያሳዘነኝ ፀልዩለት

  • @abelsisay1447
    @abelsisay1447 24 วันที่ผ่านมา +1

    ሚሰጥር ልገራቹ ለሀዋዝ እንዲህ የሆናቹ ዋናዉ ፓስተሩ ስሙን አልነግራቹም በጎቹን በትኖ ቀጣይ😢😢😢😢😅

  • @Meserethailu-w8i
    @Meserethailu-w8i 29 วันที่ผ่านมา

    Dhugaa kessanii jabaadha🎉🎉🎉🎉

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 29 วันที่ผ่านมา +1

    ትዝታው እሚባለው ግን በጣም ያሳዝነኛል የእልህ ሳቅ ነው ፊቱ ላይ እሚታየው

  • @Tenagntilaye
    @Tenagntilaye 26 วันที่ผ่านมา

    Ebakahihuo tizitawo afihini sbisibi yana oritodokisi honhi kibiri na mogsi nibirhi ahoni gini bafihi klliki ibakihi wdrasihi tmlsi hulahihumi thadisomi honi pnita wdrasahihuo tmlsu

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 หลายเดือนก่อน +8

    ብዙ ቤንጤ ዘማሪውን አያውቀውም ግን አርእስት መሆን ያለበት only እ የ ሱ ስ ነው እንዴ ሄደ መጣ ለራሱ ነው የራሱን ነፍስ ይዞ ነው የሚሄደው. ተውት እባካችሁ

    • @mesfinlemma5209
      @mesfinlemma5209 29 วันที่ผ่านมา

      እኔ ማን እንደሆነ አላውቅም ደግሞ ኦርቶ ጴንጤ ምንድን ነው ሁለቱም ነው

  • @WeyniWudma
    @WeyniWudma 29 วันที่ผ่านมา +3

    ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @tamratsisay6950
    @tamratsisay6950 29 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስነው አስቦችሁነው እንዲ አይነት ቃላት እና ስላቅ የምትጠቀሙት

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 24 วันที่ผ่านมา

    የእብድ ጥርቅም ሀዋአዝ በቃ ከአውሬአው አፈ አምልጦል እረረረረረረረረሰሰ

  • @EsegnetYifru
    @EsegnetYifru 28 วันที่ผ่านมา +4

    እባካችሁ ሰው ኢየሱስ ካልጠራው መምጣት አይችልም መንፈስ ቅዱስ ካላገዘው አይችልም እባካችሁ አግዙት በፍቅር አውሩት እደው አትቸኩሉ

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 29 วันที่ผ่านมา

    Menew fetafetachu hesanat defare

  • @BemniSemu
    @BemniSemu 27 วันที่ผ่านมา +1

    አንተና ተዝታው ለምን ቡና ጠጡ አጀምሩም ምክንያቱም አሜት ብቻ ነው የምታውቁት 😂😂😂😂

  • @ClawdyTessema
    @ClawdyTessema หลายเดือนก่อน +4

    ሃዋዝ መቶ ፓሰርት እግዛብሔር ን ይወዳል ግን አንድ ያረካዉ ነገር አለ ብዬ አምናለሁ የራሱን ምኘት የተቅዘበዘዉ ከየሱስ ፍቅር የራሱን ነገር ያማስቀደም ያ አብሮ መብላት ጠላ መጠጣት የነፍቀዉ እጂ እዉነት በዉስጡ አለ ያለ እየሱስ መገድ እደሌለየ መለክቶች እደማያማልድ ይች እዉነት በልብ አለ ማስተዋሉን ሴጣን ገፍዉ የግብፀ ሸኩት የናፍቀዉ

  • @abelsisay1447
    @abelsisay1447 24 วันที่ผ่านมา +1

    እና ምን ይጠበስ ሁላችሁም ስራ የላችሁም ስለ እራሳቹ አስቡ ወደ ሰራ ተበተኑ

  • @almazalemu5229
    @almazalemu5229 หลายเดือนก่อน +2

    ዝም በሉና ሰውዬውን ተውትና ህይወት ሰጪውን ወንጌልን አውሩት በነአቤል የጠላነውን እናንተ ደገማችሁት። እናንተን የማውቀው በንፁህ ወንጌልን ነው። እባካችሁ ስለጌታ ብላችሁ ለራሳችሁም ለእግዚአብሔር። ህዝብ ብትፀልዩ ይበጃል እባካችሁ እባካችሁ

  • @HABTEMARIAMAMANUEL
    @HABTEMARIAMAMANUEL หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ፡ጌታ፡መልካም፡ነው

  • @jiffmajo
    @jiffmajo หลายเดือนก่อน

    አይዞአችሁ እንግዲህ

  • @FantuHmariam
    @FantuHmariam 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ ወንድሞች

  • @HaregewoyinTilahun
    @HaregewoyinTilahun 29 วันที่ผ่านมา

    ሐዋዝ እኮ ኦርቶዶክስ ነበርኩ ቢል በሚለቃቸው ዝማሬ ቃለአዋዲ ዘኦርቶዶክ እያለ ኦርቶዶክስነቱን ይገልጥ ነበር

  • @kidistdereje107
    @kidistdereje107 23 วันที่ผ่านมา

    Abeet esaatuu yinkelekelal kelayachu lay engdi mn taaregut ersuu geetaa mertotaal tizitaw ema bemn mkniya ena endet ende wetak mechem atiresawum ayidel gira tegabitek lelawun lemagabat tifeligalek hawaz tilantim yegna nw zarem,nagem yegna new tenchachu engdi eskibekachuu diress😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @anteaddisu9202
    @anteaddisu9202 29 วันที่ผ่านมา

    Wusjoche yechohalu egna gin egziabehern enamsegnalen keytem yemta egna yemnfelgew memlsun new menm madreg anchilm chalut midre durye hula

  • @BereketKebede-u5h
    @BereketKebede-u5h 29 วันที่ผ่านมา +2

    ገና ትንጨረጨራላችሁ ፤ የትላንት ማንነት የትላንት ነው!!!! መልካም ከሴጣን ጋ የመንጨርጨር ጊዜ፤
    ዘማሪ እዝራም ከተሀድሶ ተሻግሮ ወደ ጴንጤ ሄዶ ነው ወደ ቀደመው ኦርቶክስ ተዋህዶ የመጣው፤ ሐዋዝም ጴንጤም ሆኖ ከነበረ አሁን ላለው ማንንነት ምንም ምን ነገር የለም፤ገና ትንጨረጨራላችሁ

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 29 วันที่ผ่านมา +2

    በነገራችን ላይ ከምንፍቅና ወደ ተዋህዶ የተመለሱ
    1 ዘማሪ ሰለሞን አቡበከር
    2 ዘማሪ እዝራ
    3 ፓስተር ቢኒያም
    4 ተመስገን
    5 ዘማሪ ሃዋዝ
    6አገልጋይ ውባለም ከድር ሌሎችም ትክክለኛ ቦታችሁን ውበታችሁ ተዋህዶ ነው ሜሎስ እና ትዝታው አብራርታችሁ ልባችሁ ውልቅ ብልዋል ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ አታለቃቅሱ

    • @yemhanes771
      @yemhanes771 29 วันที่ผ่านมา

      ዮሐንስ :-14- 6
      ኢየሱስም፦እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
      ሮሜ 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
      ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
      ማቴዎስ 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ³² ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤
      ³³ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።
      ዮሐንስ 11፥25
      ²⁵ ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤
      ²⁶ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት።
      ²⁷ እርስዋም፦ አዎን ጌታ ሆይ፤ አንተ ወደ ዓለም የሚመጣው ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ እኔ አምናለሁ አለችው።
      ዬሐንስ 14፥6
      ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
      ²³ ኢየሱስም መለሰ አለውም፦ የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን።
      ²⁴ የማይወደኝ ቃሌን አይጠብቅም፤ የምትሰሙትም ቃል የላከኝ የአብ ነው እንጂ የእኔ አይደለም።
      ²⁶ አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።
      ²⁷ ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።
      በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የዮሐንስ ወንጌል 3:16

    • @meskeremkaramkaram2216
      @meskeremkaramkaram2216 29 วันที่ผ่านมา

      😮😅

  • @anteaddisu9202
    @anteaddisu9202 29 วันที่ผ่านมา

    Gena min aitachu yemtalu kaferku aimlesgn kemtachu enkeblalen persenal hiwotun betawerum minm aimlektenm yehuala tarikun aimlektenm

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 29 วันที่ผ่านมา

    Waye maktale ererere Balu engedi debne Balu

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 29 วันที่ผ่านมา

    የወንድማቹህ እናት ሞታ ስለሱ እግዚአብሄር ያጽናህ ለማለት በሚዲያ ለማውራት አልሞከራቹህም ይገርማል

  • @FantuHmariam
    @FantuHmariam 29 วันที่ผ่านมา +1

    ከሚደነቀው ብርሐን ወደ ሚያስደንቀው ጨለማ ጋህነም የሀጥያት ጭቃ ውስጥ መዘፈቁ ነው የሚያስደስታቹ ኦርቶዶክሳዊያን ?

  • @HaweraBirhanu
    @HaweraBirhanu 25 วันที่ผ่านมา

    Enda kael bekinat fetachu tokere ikko nededechu pirotestanto ch.behawaz memeles🤣 melkam ye esat zemen yihunelachu hawaziye gebtwal wedebetu

  • @DawitGossaye-bm6tc
    @DawitGossaye-bm6tc 29 วันที่ผ่านมา

    ግብረሰዶማዊ ፖስተር ፖስተር ትዝታዉ ተቃጠለ አሉ ግብረሰዶም

  • @TIBEBUALEMU-d8p
    @TIBEBUALEMU-d8p หลายเดือนก่อน +1

    ራስህን የተከናነብኸው TH-camR አለባበስህና መቁነጥነጥህ የተመልክላችን ትኩረት ያበላሻልና ብትስተካከል መልካም ነው.

  • @anteaddisu9202
    @anteaddisu9202 29 วันที่ผ่านมา

    Beka temlese angebgebachu

  • @mesfinlemma5209
    @mesfinlemma5209 29 วันที่ผ่านมา

    ወደጨለማ ስለተመለሰ ያሳዝናል አቶ በኔ የማይሰናከል ብፁእ ነው ብሏል በምንም ምክንያት ሊሆን ይችላል

  • @anteaddisu9202
    @anteaddisu9202 29 วันที่ผ่านมา

    Tekatlu aseged ema tekore eko men madreg yechalal negronal enawekalen atechenku werew tefabachew teztaw bians bbetcrstian hono set defro alwoldem enawera end newregnoche

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 29 วันที่ผ่านมา +1

    ተቃጥላቹ ልትሞቱ ነው ኣይዟቹ

  • @Tirhas-s7z
    @Tirhas-s7z 29 วันที่ผ่านมา +1

    ካንተ በላይ ግራ የተጋባ የለም እኛ ኦርቶዶክሶች እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ እንደሆነ በልባችን አምነን በአፈችን የመንመሰክር በቅዱሳኑ ምልጃ የምናምን ነን የሚያንጫጫችሁን መንፈስ ተዋጉት

  • @genetsolomoneshete8178
    @genetsolomoneshete8178 29 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 29 วันที่ผ่านมา

    Endya lamne tabasxcachu ara maktale debne Balu engedi Alka baka GABA wada baratu yebelagne lanta aweko abdoche batalye tezetawe

  • @Tirhas-s7z
    @Tirhas-s7z 29 วันที่ผ่านมา +1

    መስኪናች ናችሁ ሐሜት ላይ የምትውሉ

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 หลายเดือนก่อน

    ካለ ስድብና የቡና ላይ ወሬ ብሎም ሃሜት የማያውቁ እግዚአብሔር እሰብካለሁ የሚሉ ከሳሽ ፈሪሳውያን።

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 25 วันที่ผ่านมา

    በቃ ጴንጤዎች ስራቹ በኦላይን ትችት ይሁን
    ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ ምን ነው በሐዋዝ መዳይ እናንተ ታመማቹ

  • @Bget6474
    @Bget6474 หลายเดือนก่อน

    ኸረ ከዚህ ውጡ ምንድን ነው ስለ ሰው መዘባዘብ እንዴ ሰው ከማማት በቃ የገባቹን ማስተማር ሰው የፈለገውን የማመን መብት አለው ወጣ ገባ እያላቹ ስራ አትፍቱ

  • @elsaykekeba407
    @elsaykekeba407 หลายเดือนก่อน

    mela yemigrm merdat nw

  • @YezbalemKasse
    @YezbalemKasse หลายเดือนก่อน +2

    በስማም ምን ያክል ብትቃጠሉ ነው እንዲህ አይነት አነጋገር ምትናገሩ ገና ምን አይታችሁ ሁሉም ይመለሳሉ

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 หลายเดือนก่อน

      ወዴት ነው የሚመለሱት ክርስቶስ ሒወት ነው ሃይማኖት አይደለም ሰው መመለስ ያለበት ወደቃሉ ነው ከድርጅት አስተሳሰብ ነፃ መውጣት ያስፈልጋልሐዋ. ሥራ 4 (Acts)
      12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

    • @demistwewe6799
      @demistwewe6799 หลายเดือนก่อน

      ​@@mesiamha5248esun kenante befit enakalen 😂😂 tekatelachu aydel

    • @Fatimaakter-pq4ou
      @Fatimaakter-pq4ou 29 วันที่ผ่านมา

      አንመለስም እስቤት እዉነት በቶልናልእየሱስከርስቶስ ለዘላለም ጌታነዉ❤

    • @demistwewe6799
      @demistwewe6799 29 วันที่ผ่านมา

      @Fatimaakter-pq4ou man lemenesh 😄

    • @fisehaabid
      @fisehaabid 28 วันที่ผ่านมา

      Anchi kemexash?

  • @TIBEBUALEMU-d8p
    @TIBEBUALEMU-d8p หลายเดือนก่อน +1

    This youtuber is making only his own business.

  • @NatiAdama-k9k
    @NatiAdama-k9k 28 วันที่ผ่านมา +1

    የጀንደረባ ትርጉሙን እንኳን በትክክል እንኳን አታውቅም ደደብ

    • @ngstasmare9518
      @ngstasmare9518 25 วันที่ผ่านมา

      የስድብ አፍ የተሰጠው ለሰይጣን ነው

  • @demistwewe6799
    @demistwewe6799 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 tekatelu

  • @Sharukdeme-j7i
    @Sharukdeme-j7i หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂luter.masinanat.yisitachu.buchuloch.😂😂😂😂😂😂😂Gena.tiqaxelalachu

  • @kidistdereje107
    @kidistdereje107 23 วันที่ผ่านมา

    Abeet esaatuu yinkelekelal kelayachu lay engdi mn taaregut ersuu geetaa mertotaal tizitaw ema bemn mkniya ena endet ende wetak mechem atiresawum ayidel gira tegabitek lelawun lemagabat tifeligalek hawaz tilantim yegna nw zarem,nagem yegna new tenchachu engdi eskibekachuu diress😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉