ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ረሱሉ ሰለሏህ አለይሁ ወሰለም እህትና ወድም አንድ ክፍል አታስተኙ ብለዋል የኛ ረሱሉ
በትክክልሰለላሁ አለሂይ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
እኛስ አልሀምዱ ሊላህ አሰክርም እህቴቻችንም አይገላለጡ በስካር ስንት ነገር ይሰራል ቤት ይቁጠረው አጥፍኝ አይባልነገርነውጅ ይከብዳል እህት ሱብሀን አላህ
Neam
ስለለሁ አለይሂ ወስለም🙏🙏🙏☝
በጥቅሉ እኛ ኢትዮጵያውያን ተበላሽተናል እግዚአብሄር ደጉን ዘመን ያምጣልን ብቻ ሀጢያታችን በዛ😥😥😥😥
Amen🙏
ትክክል ማሬ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለሁላችን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ለዚህምነው በስልምና ከ10አመት በኋላ ልጆችን ለያይታቹ አስተኙ የሚባለው ሱበሀን አላ
ሳህ ወለ
Na'am thnx
እንዛመድ
አልሃምዱሊላህ ኢስላም ላረከኝ ጌታ ለሁሉም ምክንያት አለው። ለዚህ ነው ስለ እስልምና ማታውቁትን ከምታወሩ አንብቡ መልሱን ከዛው ታገኛላችሁ😊
@@aliyamar919 eslam mehone aytbkbshem keze lemkoteb atesasache yehe lebona gudye new
አላህ ከንደዚህ አይነት ፊትና ይጠብቀን
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወገኖቻችንም እር አለቁ በብርድ ድምፅ ሁኖ ቸው
አምላክ ይድረስላቸው
አቅራቢዎቹ ምክራችሁ በጣም ደስ ይላል ትልቅ ትምርት አለው
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ልዩ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ?? እ??
እሽ
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርስን ጌታየ ሆይ በምህርትህ ጎብኘን 😟😟😟
ቆይ ይህን እያየን ወንድሞቻችንን እንደት ልንቀርብ ነው አረ ምን ጉድ ነው ኢላሂ አንተ ጠብቀን እስልምንኮ 9አመት ሲሞላቸው መኝታቸውን ለያዩ ይላል የሰውልጅን የፍጠረ አምላክ ማንነታችንን ስለሚያውቅ ከልክሏል
ኢትዮጵያ ለሚኖር ልጅ በደንብ ይብላ ይጠጣ እንጅ ከውጭ ሆኖ ለእህት ለወንድም ገንዘብ መላክ ይጎዳል እንጂ ጥቅም የለውም:: እህቴን መንገድዋን እንድትስት ያረግክዋት እኔ ስለሆንኩ ጥፋቴን እየተናዝዝኩ ነው
እውነት ነው ግን አምላኬ ሆይ ከእደዚህ አይነት ነገር ሠውረን 😭
አሚን ያረብብብብ
ፈጣሪ ሁሉንም ወላጅ ከእንዲህ አይነት መአት ይጠብቀው። ሰውዬው ልጆቹን በትክክል ነው ያሳደገው፣ ፈጣሪ ፈርዶበት ልጆቹ እንዲ የሆኑት። ሴትን ልጅ ከታላቅ ወንድሟ እንድትርቅ ብሎ መምከር የሚቻል አይመስለኝም።
ያረቢ ጥሩ ነገር አሰማን ምንድነው የምሰማው እህትና ወንድም 😪😪
በእስልምና ሀይማኖት ወንድምና እህት ከ 7 አመት ቡሃላ አንድ ክፍል ውስጥ መተውን ከልክሏል
በትክክል
Yehe eko sele muslim or kerstiyan aydlem ayadrse malet new
ስለ ሀይማኖት አደለም እኮ ጉዳዮ ኤጭ እናንተ ደሞ ከገጠር መታችሁ አረብ ሀገር ግርድና ከጀመራችሁ በኅላ ነዉ ገና ኢንተርኔት ያወቃችሁት እና ሀይማኖት የሰማችሁት ለዛ ነዉ በፖለቲካዉም በኢኮኖሚዉም በማህበራዊም ጉዳይ እስላም እስላም እምትሉት ጀማሪ ሙስሊሞች ናችሁ ሰገጤዎቹ
@@eshetubeyene9557 ስያስጠሉ ጌታን 🙄🙄🙄
@@eshetubeyene9557 ያለቹን ቃል አስምሪበት ብዙ አታውሪ ይህ እንዳይፍጠር ነው 7 አመት ከሞላቸው በኋላ መኝታ ይቀይሩ የተባለ
አምላክ ሆይ እንደ በደላችን ሰይሆን እንደ ምህረት ይቅር በለን 😥🙏
ከእነዚህ አይነት ፈተና አላህ ይጠብቀን ያራብ!!!
ብስራትና ሜሪ የተናገራችሁት ነገር በጣም ልክ ነው በዚህ ግዜ ያሉ ወላጆች ያልተረዱት ነገር ይሄ ይመስለኛል መቆጣታቸው መምታትቸው ልጆቹ እንዲጠሉን ያረጋል ወይም ዘመናዊነት አደለም አይነት ሃሳብ ይሰጣሉ። እኔ ግን ፈፅሞ አልስማማም መቀጣት ካለበት መቀጣት ይኖርበታል ባይ ነኝ ካልሆነ ከእጃችን ይወጡና ለቤተሰብ ለሀገር ለሁሉም ኪሳራ ይሆናሉ ስለዚህ እዚህ ጉዳይ ላይ የወለዳቹ ሰዎች ማሰብ አለባቹ።
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ አምላክ ስንቱን ገመናችን እያየ ይሄ ሁሉ ምህረት ነው ! እንደኛ ስራ ቢሆን እኮ አለም መጋየት ነበረባት አቤት ያንተ ቸርነት ብዛቱ😭😭🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን አሰተማር ነው ያሴጣን ሰራ ነው እኛ ደሰ ከለን መች ደሰ ይለዋል
ወይ ጆሮ 😥ስንቱን ሰማህ እግዚኦ ደጉን ቀን አምጣልን 😢ክፉ ዘመን ነው አባት ልጁን ወንድም እህቱን ይደፍራል 😢
Wude damirinyi
እዉነት ነዉ ግን እዚላይ ወንድም ሳይሆን እህት ነች ደፋሪዋ ሁሉን ወንድላይ አትደፍድፉ ምክኒያቱም ወንድልኝ በተፈጥሮዉ ስሜቱ ቅርብ ነዉ አትገላለጡ በወንድምም በአባት ፊት አብሶ ክርስቲያኖች ቤተክርስቲያን እንኳን ተገላልጣቹ ነዉ ምትሔዱት
ነቢያችን ልጆቻቹ 10 አመት ሲሞላቸው በመኝታቸው ለያይዋቸው ብሎ አስተምሮዉናል (ሰሎላህ ዓለሂ ወሰለም)
Nebiyu gin rasu ke 9 amet lij lemn hede?
Mohamed sermuta new
@@fekrtefekrte8426 እንሸአላህ አመንዝራ ሁነሽ ኑሪ ሳይደርሱብሽ ከ1400 በፊት የነበሩ ታላቅ ነቢ በመሳደብሽ አፍሽ ዱዳ ይሁን ሌላ ምም አልልሽም
@@fekrtefekrte8426 balege
ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት ነው ምትለይው ባንድ ክፍል ውስጥ ለተደራርበን እየተኛን ለ አብታሞቹ ነው እዬ እግ ውዴ
ለዚህም ነው በእስልምና ሸሪአ ላቅማዳም ከደረሡ ሴትና ወንድ እህትና ወንድም አንድ ክላሥ አይተኙም ክልክል ነው አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም መሆን መታደል
ልጆቻቹን ላቅማዳም ከደረሱ ለየብቻ አስተኙ
ምን ጉድ ነው እህት እና ወንድም እንዴት ስቻላቸው እንዲ ያለ ኣጸያፊ ንገር ማድረግ እንዴት ስ ሰውነታቸው ታዘዘላቸው ኣደለ ከእህት ጋ መተኛት ከጎረቤትህም ይደብራል
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ልደተ በአል አደረሳቹ🙏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዉድ💖
ኣምላኬ ከእንደዛ ኣደጋ ሰዉረን😭😭😭😭
እግዚኦ አቤት ይቅር በለኝ ፈጣሪ ሆይ እንደኛ ሃጥያት አይሆን እንደቸርነትክ ።የዚህን ፕሮግራም አቅራቢዎች ግን በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ።እኔም የአንድ ወንድና የአንድ ሴት ልጆች እናት ነኝ ከምር በጣም አመሰግናለሁ ።
የቤት ሰራተኞች ጋር ያለ ሚስጥር ብዙ ነዉ
This program made me so conscious .thank u as always
💔💔💔🙏🙏አደራ አላህ አንተ ጠብቀን
ይሔንን ጉድ የምሰሙ ገጠመኝ የሚባል የመምህር ተስፋየ አበራን ትምርት ተከታተሉ ለራሳችን ለጎረቤት ለሌሎችም ይጠቅመናል እንማር😭
እግዚሆ ማርነ ክርስቶስ ምናይነት ግዜ ላይ ደረስን ጌታሆይ አቤቱ እንደ ምህረትህ እና እንደቸርነት አኑረን እንደበደላችን አይሁን ጉድ ጉድ
ሜሪዬ አንቺን ያገባ ታድሎ ምክርሽ በጣም ነው ደስ እሚለኝ
ፈጣሪ መልካሙን ዘመን ያምጣል ሀጥያታችን በዛ አቤቱ አምላኬ ሆይ አተ አስበን
ሁላችንም መዋሸት ነገርን መሸፋፈን ማቆም አለብን ፣
እግዚኦ ምሀረነ ጆሮ ለምን አታድግም ቢሉት እንዴትብየ ጉድ እየሰማሁ አለ ምን አይነት ጊዜ ነው በስላሴ
አላህ ይጠብቀን ። ቸጨረሻችንን ያሳምርልን
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዃን ለገና በዐል አደረሳቸው 🙏🙏
አቤት የማይሰማ የለም ባሁኑ ሰአት ወንድና ሴት ልጅ በአንድ ቤት መተው ባሁኑ ሰአት አያሥፈልግም ጥላት ዳቢሎስ ልክ እንደሠው ምክንያትና ቀዳዳ ነው የሚፈልገው እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን
እውነት ነው ሰይጣን እግዚአብሔር በቃ ይበለን
Muk
ሱብሃንአላህ ይገርማል የመጨረሻው እለት ደርሶዎል
ምን አይነት ግዜ ደርስን ለመስማት የሚስቀጥጥ
በጣም ደባሪ ታሪክ ነው ከአስተማዋ የበለጠ ሰራተኛዋ ጥፋት አለባት ምክንያቱም አባትየውን በቅርብ ስለምታገኘው ከመጀመሪው ማሳወቅ ትችል ነበር
አምላኬ ሆይ እንድበድላቹን ሳይሆን እንድ ቸረናትህ ይቅራ ይበልን🙏🙏❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ያአላህ ስንቱን ሰማው ጆሮየ
@@christinatube760 እንደዛው ነኝ እሽ ባታይውም አንቺም
ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይጠብቀን እኔ ልጆቼ ወንድና ሴት ናቸው እሱ ይጠብቅልኝ እንጂ እም ጠብቄ እችላለሁ ማለት ዘበት ነው
እንደዚህ አይነት ድራማ ግን ተደጋገመ ከሚያስተምር ይልቅ እንደገና በህብረተሰቡ የበለጠ እውቅና እንዲኖረው ማድረግ ነው ብየ ነው የማስበው
ቅጣቱን ከቻሉት ይማሩ
ያልገባሽ ነገር አስጠኚዋ የመጣችው ለማስጠናት እንጂ ለመቆጣጠር እይደለም ሆኖምአይታ ባለማለፍ በዘዴ ለአባትነግራ ነበር የተረዳት ባይኖርምጭራሽ ልጆቹ የስድብ ውርጅብኝአድርሰውባታል የቀረችው ለሕይወቷ ፈርታም ይሆናል መናገር ስለቻላችሁ ብቻ ፍርደገምድልነትጥሩ አይደለም
lik nesh
ትክክል ሁለቱም ይመለከታቸዋል ከተጠያቂነት አያመልጡም
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነዉ😭😭😭😭😭
በጣም የሚገርም ነገር እየተፈጠረ ነው እ/ር ይጠብቀን
አረ ጥፍራችሁን በልክ አርጉት ልከኛ ጥፍረ ነው ሚያምረው።
Wey wey weyyyyyyyy😭😭😭😭😭 yezemn mechirsh derse! Geta wey Adenen!
አይ ሃገሬ ከዚህ ሁሉ ነውራችን ነው ኮ ያረቢ ምንለው ታዳ እንዴት ነው ምንድነው ወይኔ ያኢላሂ አትያዘን እዘንልን
አይፍረድ.ነው.ስንት.ነገር.አለ.በየቤቱ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ረሠወች ወደየትእንሂድ መጥፎነገርጅ ጥሩነገርመሥማት የለምሣ
ምን አይነት ግዜ ነው የምሰማው ሁሉ የሚሰቀጥጥ ነው 😢😢😢
በጣም 😭😭🙏🏿🙏🏼🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ልጆች መቆጣጠር
አናመሰግናለን ሰለሂወት💚
በስመአብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ።ማረን አባት ሆይ። እናት አባት ፅናቱን ይስጣችሁ
ሴትና ወድን ልጅ እህትና ወንድምም በሆነ ብቻቸውን መታው ስተት ነው ለምን ምክንያቱም በመካከላቸው ሸይጧን ይወሰውሳል
እዴ ሰራተኛዋ እንኳን ምንም ልታረግ አትችልም የኢቲዬ ሰራተኛ ምን ያህል እደሚናቁ ሁላችንም እናውቀዋለን ሆ ደሞ ይግደሉዋት ጎመን በጤና
ግን ይህ ነገር ሚዲያ ባይቀጣ ይባላል እየተሰማ እየተስፍፍ ነው የሚሄደው ቱቱቱቱ
አቤቱ፡አድነኝ እኔም የሴት ልጂ፡እናት፡ነኝ እኔ ግን ከመምህሯ ይልቅ ሰራተኛዋ፡ላይ፡ነው፡የፈረድኩባት፡ሴቱን ጠርታ ቀስ ብላ መናገር ወንዱንም መምከር ካልሰሙ፡ቀስ፡ብላ፡ለአባት፡መናገር፡ነበር፡
Betikikil
ሰራተኛዋ የሆነች ነገርናት
መንፈሳዊ ካልሆኑ አንድ ላይ አታስተኙ የቤተሰብ የዛር መንፈስ ሴራዉ ብዙ ነዉ
Huntishi now ihite
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ገራሚ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ስው እኮ ሁሉ ነገር ሲሞላለት የሚሰራውን አያቅም ትልቁ የወላጅ ችግር ልጅን እግዚአብሔርን እንዲያቁ አያደርጉም በበተክርስቲያን አንፆ ማሳደግ መፅሀፍ ቅድስ ማንበብ እኛ ሁል ግዜ ባላማዊ ትምህርት ብቻ እዲጉብዝ ማድረግ ትርጉም የለውም
እንዲህ አገራችን ውስጥ የመጣብን ጉድ ቃና ምን እያሉ የሚታየው ፌልም ነው ጉድ ነው ጆሮየማይሰማ የለ
Egzabaher kze hulu gude yesawren
እጭበጣምየሚያሥጠላታሪክነዉአላህይጠብቀን😭😭
አንተ ሰውረኝ ጌታየ
Damirinyi wandime
ይገርማል በጣም እንደት ይደፈራል
ትክክል መምህርዋ በጣም ጥፋተኛ ናት እርጉም መምህር ናት
እግዞኦ እግዚአብሔር ይቅር በለን እንደኛ ሀጢያት ሰይሆን እንዳተ ፍቃድ
Uuff yegna Hager wand ye Sintun setochi hiwot abalashu Gen end yemitadergu Gen fetari mechem yikir ayilachewum
ገብታችሁየመምህረተሥፈየንትምረቱንሥሙ
mi di nw mitasemuti ye Ethiopia ayedelami woye
ያአላህ ለጆሮ እሚሰቀጥጥ ነገር ነው
ያረቢ አንተው ጠብቀን
እግዚዖ አድነን ሰውረን !!!!
Egnam amlaken endhe ansemam blen hodun yakoselnwe.egna ye fetari tezaze kakbern lijochen masadge kelale nw.
አያድረስ ነው የሚባለው አሁዚቢላሂ
This is sad story. I feel sorry for the parent
ክክክክ
ወላጆች ልጆቻችውን ስታሳድጉ መሰረታዊ ፍላጉታቸውን ማሞላት ብቻ ሳይሆን መጥፎ ነገርን እና መልካም ነገር ለየተው እዳውቁ አድርጉ በሀይማኖታችው በቂ ትምህርት እዳውቁ አድርጉ ወላጅ ለልጆች ትልቅ ሚና ይጫወታል
እፍፍ ጆሮ ሰንቱን የሰማል
Bxama
Betam yasezenale, weye amlka, egizabher ante tebeqane
አቤት ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን አቤ ማርን 🙏🙏
አላህ ይጠብቀን
እግዚኦ ያሰኛል. የኛ ዘመን ሰው ጭራሽ ሤጣን ሰለጠነብን ብዙ ሆነን አንድ ክላስ ቤት ውስጥ እንዳተኖረ. እንኳ ከወንድም ጋር ይቅርና የሩቅ ዘመድ እንኳን እንደወንድም ነበር እሚመክር እሚቆጣ. አሁን. ጭራሽ እህት ና ሞድምን አንድ ቤት ውስጥ ቤተው እስከሚያስፈራ
Masiye damirinyi
Lijoch le nefsachwem megebe yasfelgachual be haymanot eytemaru kadegu lezhi aybekum .fetarin mawekna sel fetari mawek yelyayal.
ስንቱን አሰማኝ
ይህ ስለ ሕይወት መርሐ ግብር ትውልድን በሥነ-ምግባር በመቅረጽ ጉልኅ ሚና አለው።
Welajoch ebakachu seltanene enwek.segawi felagot mamualat bechi beki aydlm .sel feteren amlak kaweken seltane nw.
የ 20 ና 17 ዕድሜ ወጣት ወንድም እና እህት ኣብረው ተኝተው ስያገኛቸው ኣባትየው እንዴት ኣይጠረጥርም። ጭራሽ ተነስ ወደ ኣልጋህ ሂድ ብሎ ዝም???
ወይ አሄሩ ዘመን
Eagazio Egzabehir hoya Aenatew sewaren kedezih Aeyanet
ይሰውረነ😢
Enatena abate sasadige ferha Egegizhabirne masetmare ena hateyate endelyu maderge yeblalw yetetalu chigere yeleme tegabi wede hateyate yemrachiwale tolte ayakueme nehi new betam yegrmale yemasafere negire yememtawe
Yegnanim liji astedadeg huneta kom blen enidnay yaregenal ye wendim & ehit ginugnnet endet endehon yastemrenal
ያአላህያረብ
እኔ ትብብት እፈልጋለሁ ተባበሩኝ ጥያቄ?እኔ ጆሮዌን ጉድ ላለመስማት ማስደፈን እፉልጋለሁበዚህ ስራ የተሰማራ ባለ ሞያ ካለ አሳውቁኝ እባካችሁ በቅንነት መልሱልኝ እውነት በቃ ምንም ነገር መስማት አልፈልግም እራሴን ከማጠፈ አይሻልም?
እኔም ፈልጋለሁ💔😭😭😭
በጣምይሳዝናል
አላህ እዘንልን
Defert yemimetawe sel fetari almawek nw .defert dmo hatiyat yeweldal lijetua rasuan matefatua bizu godetuatal 2gna mote yetebkatal .
ረሱሉ ሰለሏህ አለይሁ ወሰለም እህትና ወድም አንድ ክፍል አታስተኙ ብለዋል የኛ ረሱሉ
በትክክል
ሰለላሁ አለሂይ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
እኛስ አልሀምዱ ሊላህ አሰክርም እህቴቻችንም አይገላለጡ በስካር ስንት ነገር ይሰራል ቤት ይቁጠረው አጥፍኝ አይባልነገርነውጅ ይከብዳል እህት ሱብሀን አላህ
Neam
ስለለሁ አለይሂ ወስለም🙏🙏🙏☝
በጥቅሉ እኛ ኢትዮጵያውያን ተበላሽተናል እግዚአብሄር ደጉን ዘመን ያምጣልን ብቻ ሀጢያታችን በዛ😥😥😥😥
Amen🙏
ትክክል ማሬ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለሁላችን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ለዚህምነው በስልምና ከ10አመት በኋላ ልጆችን ለያይታቹ አስተኙ የሚባለው ሱበሀን አላ
ሳህ ወለ
Na'am thnx
እንዛመድ
አልሃምዱሊላህ ኢስላም ላረከኝ ጌታ ለሁሉም ምክንያት አለው። ለዚህ ነው ስለ እስልምና ማታውቁትን ከምታወሩ አንብቡ መልሱን ከዛው ታገኛላችሁ😊
@@aliyamar919 eslam mehone aytbkbshem keze lemkoteb atesasache yehe lebona gudye new
አላህ ከንደዚህ አይነት ፊትና ይጠብቀን
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወገኖቻችንም እር አለቁ በብርድ ድምፅ ሁኖ ቸው
አምላክ ይድረስላቸው
አቅራቢዎቹ ምክራችሁ በጣም ደስ ይላል ትልቅ ትምርት አለው
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ልዩ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ?? እ??
እሽ
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርስን ጌታየ ሆይ በምህርትህ ጎብኘን 😟😟😟
ቆይ ይህን እያየን ወንድሞቻችንን እንደት ልንቀርብ ነው አረ ምን ጉድ ነው ኢላሂ አንተ ጠብቀን እስልምንኮ 9አመት ሲሞላቸው መኝታቸውን ለያዩ ይላል የሰውልጅን የፍጠረ አምላክ ማንነታችንን ስለሚያውቅ ከልክሏል
ኢትዮጵያ ለሚኖር ልጅ በደንብ ይብላ ይጠጣ እንጅ ከውጭ ሆኖ ለእህት ለወንድም ገንዘብ መላክ ይጎዳል እንጂ ጥቅም የለውም:: እህቴን መንገድዋን እንድትስት ያረግክዋት እኔ ስለሆንኩ ጥፋቴን እየተናዝዝኩ ነው
እውነት ነው ግን አምላኬ ሆይ ከእደዚህ አይነት ነገር ሠውረን 😭
አሚን ያረብብብብ
ፈጣሪ ሁሉንም ወላጅ ከእንዲህ አይነት መአት ይጠብቀው። ሰውዬው ልጆቹን በትክክል ነው ያሳደገው፣ ፈጣሪ ፈርዶበት ልጆቹ እንዲ የሆኑት። ሴትን ልጅ ከታላቅ ወንድሟ እንድትርቅ ብሎ መምከር የሚቻል አይመስለኝም።
ያረቢ ጥሩ ነገር አሰማን ምንድነው የምሰማው እህትና ወንድም 😪😪
በእስልምና ሀይማኖት ወንድምና እህት ከ 7 አመት ቡሃላ አንድ ክፍል ውስጥ መተውን ከልክሏል
በትክክል
Yehe eko sele muslim or kerstiyan aydlem ayadrse malet new
ስለ ሀይማኖት አደለም እኮ ጉዳዮ ኤጭ እናንተ ደሞ ከገጠር መታችሁ አረብ ሀገር ግርድና ከጀመራችሁ በኅላ ነዉ ገና ኢንተርኔት ያወቃችሁት እና ሀይማኖት የሰማችሁት ለዛ ነዉ በፖለቲካዉም በኢኮኖሚዉም በማህበራዊም ጉዳይ እስላም እስላም እምትሉት ጀማሪ ሙስሊሞች ናችሁ ሰገጤዎቹ
@@eshetubeyene9557 ስያስጠሉ ጌታን 🙄🙄🙄
@@eshetubeyene9557
ያለቹን ቃል አስምሪበት ብዙ አታውሪ
ይህ እንዳይፍጠር ነው 7 አመት ከሞላቸው በኋላ መኝታ ይቀይሩ የተባለ
አምላክ ሆይ እንደ በደላችን ሰይሆን እንደ ምህረት ይቅር በለን 😥🙏
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ልዩ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ?? እ??
ከእነዚህ አይነት ፈተና አላህ ይጠብቀን ያራብ!!!
ብስራትና ሜሪ የተናገራችሁት ነገር በጣም ልክ ነው በዚህ ግዜ ያሉ ወላጆች ያልተረዱት ነገር ይሄ ይመስለኛል መቆጣታቸው መምታትቸው ልጆቹ እንዲጠሉን ያረጋል ወይም ዘመናዊነት አደለም አይነት ሃሳብ ይሰጣሉ። እኔ ግን ፈፅሞ አልስማማም መቀጣት ካለበት መቀጣት ይኖርበታል ባይ ነኝ ካልሆነ ከእጃችን ይወጡና ለቤተሰብ ለሀገር ለሁሉም ኪሳራ ይሆናሉ ስለዚህ እዚህ ጉዳይ ላይ የወለዳቹ ሰዎች ማሰብ አለባቹ።
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ አምላክ ስንቱን ገመናችን እያየ ይሄ ሁሉ ምህረት ነው ! እንደኛ ስራ ቢሆን እኮ አለም መጋየት ነበረባት አቤት ያንተ ቸርነት ብዛቱ😭😭🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን አሰተማር ነው ያሴጣን ሰራ ነው እኛ ደሰ ከለን መች ደሰ ይለዋል
ወይ ጆሮ 😥ስንቱን ሰማህ እግዚኦ ደጉን ቀን አምጣልን 😢ክፉ ዘመን ነው አባት ልጁን ወንድም እህቱን ይደፍራል 😢
Wude damirinyi
እዉነት ነዉ ግን እዚላይ ወንድም ሳይሆን እህት ነች ደፋሪዋ ሁሉን ወንድላይ አትደፍድፉ ምክኒያቱም ወንድልኝ በተፈጥሮዉ ስሜቱ ቅርብ ነዉ አትገላለጡ በወንድምም በአባት ፊት አብሶ ክርስቲያኖች ቤተክርስቲያን እንኳን ተገላልጣቹ ነዉ ምትሔዱት
ነቢያችን ልጆቻቹ 10 አመት ሲሞላቸው በመኝታቸው ለያይዋቸው ብሎ አስተምሮዉናል (ሰሎላህ ዓለሂ ወሰለም)
Nebiyu gin rasu ke 9 amet lij lemn hede?
Mohamed sermuta new
@@fekrtefekrte8426 እንሸአላህ አመንዝራ ሁነሽ ኑሪ ሳይደርሱብሽ ከ1400 በፊት የነበሩ ታላቅ ነቢ በመሳደብሽ አፍሽ ዱዳ ይሁን ሌላ ምም አልልሽም
@@fekrtefekrte8426 balege
ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት ነው ምትለይው ባንድ ክፍል ውስጥ ለተደራርበን እየተኛን ለ አብታሞቹ ነው እዬ እግ ውዴ
ለዚህም ነው በእስልምና ሸሪአ ላቅማዳም ከደረሡ ሴትና ወንድ እህትና ወንድም አንድ ክላሥ አይተኙም ክልክል ነው አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም መሆን መታደል
ልጆቻቹን ላቅማዳም ከደረሱ ለየብቻ አስተኙ
ምን ጉድ ነው እህት እና ወንድም እንዴት ስቻላቸው እንዲ ያለ ኣጸያፊ ንገር ማድረግ እንዴት ስ ሰውነታቸው ታዘዘላቸው ኣደለ ከእህት ጋ መተኛት ከጎረቤትህም ይደብራል
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ልደተ በአል አደረሳቹ🙏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዉድ💖
ኣምላኬ ከእንደዛ ኣደጋ ሰዉረን😭😭😭😭
እግዚኦ አቤት ይቅር በለኝ ፈጣሪ ሆይ እንደኛ ሃጥያት አይሆን እንደቸርነትክ ።
የዚህን ፕሮግራም አቅራቢዎች ግን በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ።
እኔም የአንድ ወንድና የአንድ ሴት ልጆች እናት ነኝ ከምር በጣም አመሰግናለሁ ።
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ልዩ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ?? እ??
የቤት ሰራተኞች ጋር ያለ ሚስጥር ብዙ ነዉ
This program made me so conscious .thank u as always
💔💔💔🙏🙏አደራ አላህ አንተ ጠብቀን
ይሔንን ጉድ የምሰሙ ገጠመኝ የሚባል የመምህር ተስፋየ አበራን ትምርት ተከታተሉ ለራሳችን ለጎረቤት ለሌሎችም ይጠቅመናል እንማር😭
እግዚሆ ማርነ ክርስቶስ ምናይነት ግዜ ላይ ደረስን ጌታሆይ አቤቱ እንደ ምህረትህ እና እንደቸርነት አኑረን እንደበደላችን አይሁን ጉድ ጉድ
ሜሪዬ አንቺን ያገባ ታድሎ ምክርሽ በጣም ነው ደስ እሚለኝ
ፈጣሪ መልካሙን ዘመን ያምጣል ሀጥያታችን በዛ አቤቱ አምላኬ ሆይ አተ አስበን
ሁላችንም መዋሸት ነገርን መሸፋፈን ማቆም አለብን ፣
እግዚኦ ምሀረነ ጆሮ ለምን አታድግም ቢሉት እንዴትብየ ጉድ እየሰማሁ አለ ምን አይነት ጊዜ ነው በስላሴ
አላህ ይጠብቀን ። ቸጨረሻችንን ያሳምርልን
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዃን ለገና በዐል አደረሳቸው 🙏🙏
አቤት የማይሰማ የለም ባሁኑ ሰአት ወንድና ሴት ልጅ በአንድ ቤት መተው ባሁኑ ሰአት አያሥፈልግም ጥላት ዳቢሎስ ልክ እንደሠው ምክንያትና ቀዳዳ ነው የሚፈልገው እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን
እውነት ነው ሰይጣን እግዚአብሔር በቃ ይበለን
Muk
ሱብሃንአላህ ይገርማል የመጨረሻው እለት ደርሶዎል
ምን አይነት ግዜ ደርስን ለመስማት የሚስቀጥጥ
በጣም ደባሪ ታሪክ ነው ከአስተማዋ የበለጠ ሰራተኛዋ ጥፋት አለባት ምክንያቱም አባትየውን በቅርብ ስለምታገኘው ከመጀመሪው ማሳወቅ ትችል ነበር
አምላኬ ሆይ እንድበድላቹን ሳይሆን እንድ ቸረናትህ ይቅራ ይበልን🙏🙏❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ያአላህ ስንቱን ሰማው ጆሮየ
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ልዩ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ?? እ??
@@christinatube760 እንደዛው ነኝ እሽ ባታይውም አንቺም
ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይጠብቀን እኔ ልጆቼ ወንድና ሴት ናቸው እሱ ይጠብቅልኝ እንጂ እም ጠብቄ እችላለሁ ማለት ዘበት ነው
እንደዚህ አይነት ድራማ ግን ተደጋገመ ከሚያስተምር ይልቅ እንደገና በህብረተሰቡ የበለጠ እውቅና እንዲኖረው ማድረግ ነው ብየ ነው የማስበው
ቅጣቱን ከቻሉት ይማሩ
ያልገባሽ ነገር አስጠኚዋ የመጣችው ለማስጠናት እንጂ
ለመቆጣጠር እይደለም ሆኖም
አይታ ባለማለፍ በዘዴ ለአባት
ነግራ ነበር የተረዳት ባይኖርም
ጭራሽ ልጆቹ የስድብ ውርጅብኝ
አድርሰውባታል የቀረችው ለሕይወቷ ፈርታም ይሆናል መናገር ስለቻላችሁ ብቻ ፍርደገምድልነት
ጥሩ አይደለም
lik nesh
ትክክል ሁለቱም ይመለከታቸዋል ከተጠያቂነት አያመልጡም
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነዉ😭😭😭😭😭
በጣም የሚገርም ነገር እየተፈጠረ ነው እ/ር ይጠብቀን
አረ ጥፍራችሁን በልክ አርጉት ልከኛ ጥፍረ ነው ሚያምረው።
Wey wey weyyyyyyyy😭😭😭😭😭 yezemn mechirsh derse! Geta wey Adenen!
አይ ሃገሬ ከዚህ ሁሉ ነውራችን ነው ኮ ያረቢ ምንለው ታዳ እንዴት ነው ምንድነው ወይኔ ያኢላሂ አትያዘን እዘንልን
አይፍረድ.ነው.ስንት.ነገር.አለ.በየቤቱ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ረሠወች ወደየትእንሂድ መጥፎነገርጅ ጥሩነገርመሥማት የለምሣ
ምን አይነት ግዜ ነው የምሰማው ሁሉ የሚሰቀጥጥ ነው 😢😢😢
በጣም 😭😭🙏🏿🙏🏼🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ልጆች መቆጣጠር
አናመሰግናለን ሰለሂወት💚
በስመአብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ።ማረን አባት ሆይ። እናት አባት ፅናቱን ይስጣችሁ
ሴትና ወድን ልጅ እህትና ወንድምም በሆነ ብቻቸውን መታው ስተት ነው ለምን ምክንያቱም በመካከላቸው ሸይጧን ይወሰውሳል
እዴ ሰራተኛዋ እንኳን ምንም ልታረግ አትችልም የኢቲዬ ሰራተኛ ምን ያህል እደሚናቁ ሁላችንም እናውቀዋለን ሆ ደሞ ይግደሉዋት ጎመን በጤና
ግን ይህ ነገር ሚዲያ ባይቀጣ ይባላል እየተሰማ እየተስፍፍ ነው የሚሄደው ቱቱቱቱ
አቤቱ፡አድነኝ እኔም የሴት ልጂ፡እናት፡ነኝ እኔ ግን ከመምህሯ ይልቅ ሰራተኛዋ፡ላይ፡ነው፡የፈረድኩባት፡ሴቱን ጠርታ ቀስ ብላ መናገር ወንዱንም መምከር ካልሰሙ፡ቀስ፡ብላ፡ለአባት፡መናገር፡ነበር፡
Betikikil
ሰራተኛዋ የሆነች ነገርናት
መንፈሳዊ ካልሆኑ አንድ ላይ አታስተኙ የቤተሰብ የዛር መንፈስ ሴራዉ ብዙ ነዉ
Huntishi now ihite
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ገራሚ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ስው እኮ ሁሉ ነገር ሲሞላለት የሚሰራውን አያቅም ትልቁ የወላጅ ችግር ልጅን እግዚአብሔርን እንዲያቁ አያደርጉም በበተክርስቲያን አንፆ ማሳደግ መፅሀፍ ቅድስ ማንበብ እኛ ሁል ግዜ ባላማዊ ትምህርት ብቻ እዲጉብዝ ማድረግ ትርጉም የለውም
እንዲህ አገራችን ውስጥ የመጣብን ጉድ ቃና ምን እያሉ የሚታየው ፌልም ነው ጉድ ነው ጆሮየማይሰማ የለ
Egzabaher kze hulu gude yesawren
እጭ
በጣምየሚያሥጠላታሪክነዉ
አላህይጠብቀን
😭😭
አንተ ሰውረኝ ጌታየ
Damirinyi wandime
ይገርማል በጣም እንደት ይደፈራል
ትክክል መምህርዋ በጣም ጥፋተኛ ናት እርጉም መምህር ናት
እግዞኦ እግዚአብሔር ይቅር በለን እንደኛ ሀጢያት ሰይሆን እንዳተ ፍቃድ
Uuff yegna Hager wand ye Sintun setochi hiwot abalashu Gen end yemitadergu Gen fetari mechem yikir ayilachewum
ገብታችሁየመምህረተሥፈየንትምረቱንሥሙ
mi di nw mitasemuti ye Ethiopia ayedelami woye
ያአላህ ለጆሮ እሚሰቀጥጥ ነገር ነው
ያረቢ አንተው ጠብቀን
እግዚዖ አድነን ሰውረን !!!!
Egnam amlaken endhe ansemam blen hodun yakoselnwe.egna ye fetari tezaze kakbern lijochen masadge kelale nw.
አያድረስ ነው የሚባለው አሁዚቢላሂ
This is sad story. I feel sorry for the parent
ክክክክ
ወላጆች ልጆቻችውን ስታሳድጉ መሰረታዊ ፍላጉታቸውን ማሞላት ብቻ ሳይሆን መጥፎ ነገርን እና መልካም ነገር ለየተው እዳውቁ አድርጉ በሀይማኖታችው በቂ ትምህርት እዳውቁ አድርጉ ወላጅ ለልጆች ትልቅ ሚና ይጫወታል
እፍፍ ጆሮ ሰንቱን የሰማል
Bxama
Betam yasezenale, weye amlka, egizabher ante tebeqane
አቤት ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን አቤ ማርን 🙏🙏
አላህ ይጠብቀን
እግዚኦ ያሰኛል. የኛ ዘመን ሰው ጭራሽ ሤጣን ሰለጠነብን ብዙ ሆነን አንድ ክላስ ቤት ውስጥ እንዳተኖረ. እንኳ ከወንድም ጋር ይቅርና የሩቅ ዘመድ እንኳን እንደወንድም ነበር እሚመክር እሚቆጣ.
አሁን. ጭራሽ እህት ና ሞድምን አንድ ቤት ውስጥ ቤተው እስከሚያስፈራ
Masiye damirinyi
Lijoch le nefsachwem megebe yasfelgachual be haymanot eytemaru kadegu lezhi aybekum .fetarin mawekna sel fetari mawek yelyayal.
ስንቱን አሰማኝ
ይህ ስለ ሕይወት መርሐ ግብር ትውልድን በሥነ-ምግባር በመቅረጽ ጉልኅ ሚና አለው።
Welajoch ebakachu seltanene enwek.segawi felagot mamualat bechi beki aydlm .sel feteren amlak kaweken seltane nw.
የ 20 ና 17 ዕድሜ ወጣት ወንድም እና እህት ኣብረው ተኝተው ስያገኛቸው ኣባትየው እንዴት ኣይጠረጥርም። ጭራሽ ተነስ ወደ ኣልጋህ ሂድ ብሎ ዝም???
ወይ አሄሩ ዘመን
Eagazio Egzabehir hoya Aenatew sewaren kedezih Aeyanet
ይሰውረነ😢
Enatena abate sasadige ferha Egegizhabirne masetmare ena hateyate endelyu maderge yeblalw yetetalu chigere yeleme tegabi wede hateyate yemrachiwale tolte ayakueme nehi new betam yegrmale yemasafere negire yememtawe
Yegnanim liji astedadeg huneta kom blen enidnay yaregenal ye wendim & ehit ginugnnet endet endehon yastemrenal
ያአላህያረብ
እኔ ትብብት እፈልጋለሁ ተባበሩኝ ጥያቄ?
እኔ ጆሮዌን ጉድ ላለመስማት ማስደፈን እፉልጋለሁ
በዚህ ስራ የተሰማራ ባለ ሞያ ካለ አሳውቁኝ
እባካችሁ በቅንነት መልሱልኝ እውነት በቃ ምንም ነገር መስማት አልፈልግም እራሴን ከማጠፈ አይሻልም?