ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋው! ፈንጂ አስወጋጂ ነበርኩ እኔም መከላከያ ውስጥ ከ16 አመት በኃላ እግዚአብሔር ረዳኝ አሁን አንድ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሙሉ ጊዜ አገልጋይ ነኝ ብዙ ራዕይ አለኝ ወንድሜ ፍሬው ሲሰማ ተነቃቃው ዳዊት ተባረክ።
እግዚአብሔር ጉልበት የሆነው ብርቱ ወንድሜ ይብዛልህ!!! ጌታ ከዜሮ ሲያነሳ እንዲህ ነው!! እየሱስ ጌታ!!!!🙏😍
ዋዉ ጀግና ጠንካራ ሰዉ ነዉ ብዙ ያሣለፍ ንግግሮ በሳል ነዉ በማስተዋል ይናገራ ወድቆ መነሳት ይቻላል አግኝቱ ማጣት ከባድ ቢሆንም አላህ ገን የሚፍትንህ ሊያጠነክረህ ሲፍልግ ነዉ ሶ መነሳት ይቻላል አፎ ደሞ ደስ ሲል ሲያወራ❤❤❤😂
Devaye, I would like to sincerely thank you for inviting this wonderful 21st century hero to share his life's ups and downs and success secrets with us.🙏🙏🙏
ትሁት ሰዉእግዚአብሔር በብዙ የረዳው ሰዉ❤
WOW በጣም አስተዋይና ጀግና ሰው ነህ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ
መቅረብ ያለባት ይሄ መድረክ የሚያንስባት የሚገባትን ያህል ያለተዘመረላትን ጀግኒት የሆነችን ሰው በቀጣይ እንድታቀርብልን ልጠቁምክ ዴቭዬ ክብርት አይዳ አሸናፊ ትባላለች በተቻለ ፍጥነት ትቅረብልን ዴቫ🥰🙏
ፍሬውን በግል አውቀዎለው ባለቤቱም ሞክሼ ያርግለት ቅን ሰው የፍቅር ሰው ተባረክ እወድካለው በአንተ በመጣው መልክት አሜሪካን እገኛለው ክብር ለእግዝያቤር ይውን
I don't want much, I just want the person reading this to be healthy, happy, and loved. Wishing you a good day
ለመሻገር ኣሻግሮ ማየት።ተመችቶኛል ጀግና ነህ።
ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
አገልጋይ ፍሬው እንኳኔ ተሳካልህ በጣም ደስ ብሎኛል ከአምስት አመት በፊት መልክት አምተህልኝ ነበር መገናኛ ያለው ቸርች እያለህ ከኔ ጋ ማገልገይ ጀምሪ መንፈሳዊ አባት እሆናት አለው ብለህኝ ነበር ግን እኔ በጊዜው የነበረብኝን ችግር አስቤ ማገልገል ሳልጀምር ቀረው ብታየኝ እንደምታስታውሰኝ አውቃለው ግን አሁን ላይ በቀላሉ የማናገኝህ ሰው አደረገህ አይገርምም ይህ ጌታ ድንቅ ነው ያኔ እንዳልከኝ በጀምር ኖሮ ዛሬ በአንተ ስራ ውስጥ እኔም ታስቤ ነበር በወቅቱ እኔ አርቄ ማየት ባለመቻሌ ዛሬ ያን ጌታ የሰጠኝን እድል ሳልጠቀምበት ቀረው ጌታ ለካስ ትክክል ነበር ግን ለአንተ ለሆነው ነገር እጅግ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ አባቴ
ከለሩን:አይተሽ: መናቅሽ: ነበር?ሃብታም: ትዳር: አመለጠሽ...ፀፀት! አሁን: ቤተሰብ:አለው:: ተይው::አምላክን: ይዞብሽ: አልሄደምና: በራስሽ: መንገድ: ፈልጊው::
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28)በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል።Godana Tube🙏🙏🙏
Ameeen i received Your final advice .Thanks !
Wooow dave Enamesginalen Liyu timihirit Yalew Egeda silegabeziken 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
Moges yesexeh Geta yibarek! Yesuus Goftaa dha!
ጌታሆይ እንኮን ረዳኸው ደስ ሲል የስው ስኬት
Jegina nehi Enkuwan geta redahi kezihim belay chemiro yisiti❤️❤️❤️💪💪💪🍒🍒🙏
እምነት ትልቅ ነገር ነው
Brave men ግን የመቼ ቅጥር ነበርህ ወንድሜ አድናቂህ ነኝ እኔም እንደ አንተ የቀድሞ የመከላከያ ኃይል ነበርኩ እንዳልኸዉም በደንበኛ ስኬት ነኝ ግን ብንደራጅ ደግሞ የበለጠ መሆን እንችላለን።
Great person!
ከእኛ ሰፈር ሰው ወቷል እግዚአብሔር ይመስገን። ከጎፋ ሣውላ ሎጤ ጋይላ ቀበሌ አልዛ ሰፈር።
What a guy 👏
የልብህ ንጹህነትና በአምላክህ ላይ ያለህ እምነት ልክ እንደ አብርሃም በምድር ሁሉ ላይ ጨው ሆነህ እንድትኖር የረዳህ እምላክ ክብሩን ይውሰድ
Amen
በርታ ፈጣሪ ያግዝህ ግን ሚድያ ላይ አትብዛ
it is amazing thank you❤
በጣም ጀግና ነክ በርታ
You're good bro i appreciate you❤❤❤
what a person 👏👏👏
Amazing guy❤❤❤
thanks bro we love you
Inamesegnalen deve tiru timirt
Wawu jegna neh👍👍❤❤🇦🇪
Blessed
Ameen
Wow
👏👏👏👏❤❤
Ene Melew Demo Yalgebag Sunshine Samuel Interview Lay My Dream is Private Jet Belo Ayehut Yehe Demo Ezi Yeboterefale Algebagm HO
Kendegena eyew melktun stehal
❤❤❤❤❤
ይስተካከል አንድ ብርን ከአንድ ዶላር እናስበልጥ !!
ገንዘብ ሲደመር አምላክ = ስኬት
እውነት ጀመራችሁ አልሰማሁም እመጣለሁ
Please mayidn mesirat feligalw Please Please beri batihonim mesitewat hunlgn firew tufa
Yemir mind lay mesirat tifeligaleh ?
He is saying 'mining'😅😅@@DagimGoa
Sew Alemun Hulu biyaterf min waga alew ? Geta Yerdah ant sew .
Sew berasu amelekaket bizu yilal neger gin getan endalagegn min yakil ergitegnanesh
How long did it take him to become a billionaire? Based on most of the comments and his interview, this guy had nothing 5 years ago.
Jegena neke
Planun mayet felegalew
ታይትሉና ቀረፃው ያልተጣጣመ ፕሮግራም ነው 😡😡😡😡 ቤቱ የታል???? በዛ ላይ ኢንዶሚ የሆነ ኢንተርቪው ነው😡😡😡
Enkane laze he aderasy
ዋው! ፈንጂ አስወጋጂ ነበርኩ እኔም መከላከያ ውስጥ ከ16 አመት በኃላ እግዚአብሔር ረዳኝ አሁን አንድ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሙሉ ጊዜ አገልጋይ ነኝ ብዙ ራዕይ አለኝ ወንድሜ ፍሬው ሲሰማ ተነቃቃው ዳዊት ተባረክ።
እግዚአብሔር ጉልበት የሆነው ብርቱ ወንድሜ ይብዛልህ!!! ጌታ ከዜሮ ሲያነሳ እንዲህ ነው!! እየሱስ ጌታ!!!!🙏😍
ዋዉ ጀግና ጠንካራ ሰዉ ነዉ ብዙ ያሣለፍ ንግግሮ በሳል ነዉ በማስተዋል ይናገራ ወድቆ መነሳት ይቻላል አግኝቱ ማጣት ከባድ ቢሆንም አላህ ገን የሚፍትንህ ሊያጠነክረህ ሲፍልግ ነዉ ሶ መነሳት ይቻላል አፎ ደሞ ደስ ሲል ሲያወራ❤❤❤😂
Devaye, I would like to sincerely thank you for inviting this wonderful 21st century hero to share his life's ups and downs and success secrets with us.🙏🙏🙏
ትሁት ሰዉ
እግዚአብሔር በብዙ የረዳው ሰዉ❤
WOW በጣም አስተዋይና ጀግና ሰው ነህ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ
መቅረብ ያለባት ይሄ መድረክ የሚያንስባት የሚገባትን ያህል ያለተዘመረላትን ጀግኒት የሆነችን ሰው በቀጣይ እንድታቀርብልን ልጠቁምክ ዴቭዬ ክብርት አይዳ አሸናፊ ትባላለች በተቻለ ፍጥነት ትቅረብልን ዴቫ🥰🙏
ፍሬውን በግል አውቀዎለው ባለቤቱም ሞክሼ ያርግለት ቅን ሰው የፍቅር ሰው ተባረክ እወድካለው በአንተ በመጣው መልክት አሜሪካን እገኛለው ክብር ለእግዝያቤር ይውን
I don't want much, I just want the person reading this to be healthy, happy, and loved. Wishing you a good day
ለመሻገር ኣሻግሮ ማየት።ተመችቶኛል ጀግና ነህ።
ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
አገልጋይ ፍሬው እንኳኔ ተሳካልህ በጣም ደስ ብሎኛል ከአምስት አመት በፊት መልክት አምተህልኝ ነበር መገናኛ ያለው ቸርች እያለህ ከኔ ጋ ማገልገይ ጀምሪ መንፈሳዊ አባት እሆናት አለው ብለህኝ ነበር ግን እኔ በጊዜው የነበረብኝን ችግር አስቤ ማገልገል ሳልጀምር ቀረው ብታየኝ እንደምታስታውሰኝ አውቃለው ግን አሁን ላይ በቀላሉ የማናገኝህ ሰው አደረገህ አይገርምም ይህ ጌታ ድንቅ ነው ያኔ እንዳልከኝ በጀምር ኖሮ ዛሬ በአንተ ስራ ውስጥ እኔም ታስቤ ነበር በወቅቱ እኔ አርቄ ማየት ባለመቻሌ ዛሬ ያን ጌታ የሰጠኝን እድል ሳልጠቀምበት ቀረው ጌታ ለካስ ትክክል ነበር ግን ለአንተ ለሆነው ነገር እጅግ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ አባቴ
ከለሩን:አይተሽ: መናቅሽ: ነበር?
ሃብታም: ትዳር: አመለጠሽ...ፀፀት!
አሁን: ቤተሰብ:አለው:: ተይው::
አምላክን: ይዞብሽ: አልሄደምና: በራስሽ: መንገድ: ፈልጊው::
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28)
በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል።
Godana Tube🙏🙏🙏
Ameeen i received
Your final advice .
Thanks !
Wooow dave Enamesginalen Liyu timihirit Yalew Egeda silegabeziken 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
Moges yesexeh Geta yibarek! Yesuus Goftaa dha!
ጌታሆይ እንኮን ረዳኸው ደስ ሲል የስው ስኬት
Jegina nehi Enkuwan geta redahi kezihim belay chemiro yisiti❤️❤️❤️💪💪💪🍒🍒🙏
እምነት ትልቅ ነገር ነው
Brave men ግን የመቼ ቅጥር ነበርህ ወንድሜ አድናቂህ ነኝ እኔም እንደ አንተ የቀድሞ የመከላከያ ኃይል ነበርኩ እንዳልኸዉም በደንበኛ ስኬት ነኝ ግን ብንደራጅ ደግሞ የበለጠ መሆን እንችላለን።
Great person!
ከእኛ ሰፈር ሰው ወቷል እግዚአብሔር ይመስገን። ከጎፋ ሣውላ ሎጤ ጋይላ ቀበሌ አልዛ ሰፈር።
What a guy 👏
የልብህ ንጹህነትና በአምላክህ ላይ ያለህ እምነት ልክ እንደ አብርሃም በምድር ሁሉ ላይ ጨው ሆነህ እንድትኖር የረዳህ እምላክ ክብሩን ይውሰድ
Amen
በርታ ፈጣሪ ያግዝህ
ግን ሚድያ ላይ አትብዛ
it is amazing thank you❤
በጣም ጀግና ነክ በርታ
You're good bro i appreciate you❤❤❤
what a person 👏👏👏
Amazing guy❤❤❤
thanks bro we love you
Inamesegnalen deve tiru timirt
Wawu jegna neh👍👍❤❤🇦🇪
Blessed
Ameen
Wow
👏👏👏👏❤❤
Ene Melew Demo Yalgebag Sunshine Samuel Interview Lay My Dream is Private Jet Belo Ayehut Yehe Demo Ezi Yeboterefale Algebagm HO
Kendegena eyew melktun stehal
❤❤❤❤❤
ይስተካከል አንድ ብርን ከአንድ ዶላር እናስበልጥ !!
ገንዘብ ሲደመር አምላክ = ስኬት
እውነት ጀመራችሁ አልሰማሁም እመጣለሁ
Please mayidn mesirat feligalw Please Please beri batihonim mesitewat hunlgn firew tufa
Yemir mind lay mesirat tifeligaleh ?
He is saying 'mining'😅😅
@@DagimGoa