ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አርአያ በጣም ናፍቀሄን ነበር ።ባገኘኸው ሚዲያ ናልን ።thank you esat
የምንወደው ወንድማችን አርአያን ስላየነው እጅግ ደስ ብሎናል:: በግሌ ለአርአያ ለመፀለይ ቃል እገባለሁ:: እግዚአብሔር ምህረቱና ፈውሱን ይላክልህ!!!
ሁለት ብርቅየ ጋዜጠኞች!thank u Esat::
Kikikakaka
ብራቮ አርአያ! አንተ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ! ተባረክ!!!
👍💚💛❤️✌️
አርአያ እንኳን ተሽሎህ ተመለስክ። ትልቅ ነገር ነው። አንተን ዛሬ በማየቴ ደስ ብሎኛል። አይዞህ። ኢሳቶች፥ ይኸን የምናፍቀውን ጀግና ጋዜጠኛ ይዛችሁልኝ፥ ስለመጣችሁ፥ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ።
ምን ሆኖነው በማርያም
@@kidesteshetueshetu9515 ከዚህ በፊት ወያኔዎች አጥቅተውት የሞተ መስሏቸው ወራጅ ወንዝ ጥለውት ሄደው ነበር። በተአምር ተረፈ። አሁን ውሎ አድሮ፥ የጀርባ አጥንት መንሸራተት አምጥቶበት ነው፥ ይኸ ጀግና እንዲህ የሚሰቃየው።
@@wmym እሺ ከምር በጣም አመስግናለው የጨዋ መልስነው የተመለስልኚ ፈጣሪ ይማረው
እነ አርአያን ያሰናበታቸው ፣ የኢትዮጵያ በሮድ-ካስቲን በመሆኑ በወቅቱ አዝነናል ፣ የትግራይ ሕዝብ ፣ የኢትዮጵያን ድምጽእንዳይሰማ በወያኔ ከታፈነ ብዙ አመታት አልፎታል ። አርአያና ጓደኞቹ ፣ ጥሩ ቅስቀሳና ማነቃቂያ በሚሰጡበት የጦርነት ወቅት ፣ መንግስት ስራቸውን ማደናቀፉ የሚያሳምምድርጊት ነበር የተፈጸመው ፣ ግልጽ አሻጥር ለመሆኑ የኢትየ-ጵያ ሕዝብ ይረዳዋል ። ይሁንና ፣ አሻጥሩ ያልፍና ፣ አርአያምና ባልደረቡቹ ተመልሰው ለትግራይ ሕዝብ ድምጽ እንደሚሆኑት ተስፋ አለን ።
ረዥም ዕድሜ እመኛለዉ።አንተ ከጋዜጠኛ በላይ ነህ ....ወታደርም ነህ...ኢትዮጵያ ሁሌም ታመሰግንሀ አለች።
በጣም የማከብርህ ምርጥ ጋዜጠኛ ልዑል እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ አንተ ሚዛናዊ ጀግና ጎበዝ
Good to see you Arayachin 🙏 egziabher yimarih 🙏 I prayed for you!
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን አርአያን መቸ ነው የሚናገር ብየ በጉጉት ነው የምጠብቀው እና እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ
እናመሰግናለን
😅🎉
አርአያ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል❤የት ጠፋ ብየ ብዙ አስብ ነበር ❤ተባረክ አርአያ ሐወይ🙏❤️🙏❤️🙏❤️!!
እግዚአብሔር ወደ ጤናህ ይመልስህ አርአያ።
አርአያ እንኳን ደህናመጣ የኢትዮጲያ የቁርጥቀን ልጅ💚💛❤
ከንቱ ምላስህ ቢንቨራት ጥሩ ነበር
ኦ አርአያ ውስጤ የት ጠፋ ብዬ እያሰብኩህ ነበር እንኳን ደህና መጣህአይዞህ ትድናለህ እግዚአብሔር ይርዳህእንዳንተ ፍላጎት ቢሆን የትግራይ እናቶች ስቃይ ቆሞ ነበርለማንኛውም እግዚአብሔር መፍትሄ አለው
ብዙ ጀግኖች ባለፉት ጥቂት ዓመታት አይተናል፡፡ ከነዚህ ለዕውነት ብቻ ከሚሞቱ ግለሰቦች አንዱ ጋዜጠኛ አርአያ ነው፡፡ ጋዜጠኛ እዮብ እናመሰግናለን፡፡ የአንተም ለየት ያለ አቀራረብ መሳጭ ነው፡፡
ናፍቀከናል በጣም ጀግና ነህ አምላክ ጤና ይስጥህ ሁሉሜ በልባችን ውስጥ ትኖርለሁ
እኔ በህይወቴ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ጥራ ቢሉኝ ሳላመነታ የምጠራህ የማከብርህ ብርቅዬ ልጃችን ነህ , ፈጣሪ ጤናህን መልሶ የምትመኛትን ሀገር የምታይ ያድርግህ አርአያዬ🙏🙏🙏
አሜን አሜን!
ውሸት ማውራት ነው እንዴ ኢትዮጵያዊነት ?😂
@@woldemariambekele4085 ለእናተ ውሸቱ እውነት ነው!እውነቱ ደግሞ ውሸት ነው!እውነት የት ታውቃላችሁ?አንተ አሁን አርአያ የሚናገረው ውሸት ያለመሆኑን ልቦናህ አያውቅም?በደንብ ነው የምታውቀው!አኛም እናውቃለን!የኢትዮጵያ ህዝብ ህፃን መሰለህ እንዴ?እናተ ናችሁ እንጂ ህፃን!!
@@tejitugmicael9669 teje wunetmጠጃም ነሽ ደብረፅዮን አንገቱ ተቆርጦ ተቀብሯል ፈትለወርቅም እንደዚሁ እነሱ ብቅ ሲሉ ያላፈረ ውሸታም ነው ለኔ የሚከተሉት እራሳቸው በሽተኞች ናቸው።
አሜን አሜን አሜን!
አርአያ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ይጠብቅህ የምትታገልለት ሕዝብ ነፃ ወቶ መልካም ሆኖለት እንድታይ ፀጋውን ጤናውን ያብዛልህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ተባረክ 🙏🙌
Ye terreristu abby Ahmed , lijoch yet new yemneruna yemimaru?
ጋሕባ
አመሰግናለሁ፡ ፈጣሪ ጤናህን እንዲመልስልህ እመኛለሁ፡አርአያ።
አርያ እንዴት ያለክ ድንቅ ከድንቅም ወርቅ የሆንክ ኢትዮጵያዊ ነክ እውነት ታሪክ ማይረሳውን ድንቅ ታሪክ ነው እየሰራክ ነው እናመሰግንካለን የእየሩስ አባት ክብር ይገባካል
አርአያ እግዚአብሔር በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፈውስህ ወንድሜ።ተባረክ ለእውነት ቆመሀልና።
አርአያ እንደ ስምህ ምርጥና እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ። ፈጣሪ ጨርሰው ይማርህ
አንተን የወለደች እናት ያሳደጉህ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካቸው *መቸም ይህች ምድር ለእውነተኞችና ለንፁሀን አትሆንም ግን አንተ በህይወት ኖረህ የጮህክለት ህዝብ ትውልድ ከዚህ ፅኑ ባርነት ነፃ ወጥቶ ለማየት ያብቃህ የኔ ወንድም ፈፅሞ ምህረቱን ይላክልህ እኛም እንፀልይልካለን አይዞህ!
ሰለሰው ልጅ የሞተው የናዝሪቱ ኢየሱሰ የአለም መድሀኒት እርሱ ብቻ ነው
አረአያ በጣም የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ ክፋ አይንካህ 🙏 🇪🇹
በኢትዮጵያዊነትህ የማትደራደር ምርጡ ወንድማችን ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣልህ ወንድሜ ባንዳዎች ይጎዱሀል ብየነው የማስብ ነበር በርቱልን አድናቂያችሁ ነኝ
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አሪፍ ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ ያድንህ
Egzabhir yemare talak sew
አርአያ በጣም ጎበዝ በርታ ወንድማችንእግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
አላህ ይማርህ ጀግናችን
Thank you brother, wishing God bless you with a swift recovery!
Journalist Araya Tesfamariam is a truly beloved Ethiopian. Your love for Ethiopia is palpable. Your fellow Ethiopians truly loves you! Keep up the good work.
አራአዬ መልካም ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ይማርልን በርቱሉን አግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤️🙏💚💛❤️🙏
አርአያችን ምን ሆንክብኝ ፈጣሪ ያቅልልህ ጀግናችን አይዞህ 🇪🇹💝🇪🇹
አርሀያ በጣም የምትናፈቅ ሰው ነህ ።ፈጣሪ ይጠብቅህ።።።
በዕውነትም ጋዜጠኛ አርአያ የኢትዮጵያ ባለውለታ በአቁዋሙ የማይወላውል ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው እናከብራለን
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ በምሕረት እጅ ይማርህ። አይዞህ አንተ የበረከት ልጅ ነህ።
ምርጥ ኢትዮጵያዌ ወንድማችን አራዓያ ተስፋማርያም በመጥፈትህ ቅር ብሎኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ፈጣሪ ይማርህ ረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንወድሀለን
እዮብ፣እመስግንሃለው፣እውነተኛ፣ኢትዮጲያዊ፣ወንድሜን፣ክጠፋበት፣እምጥተህ፣ቃለ፣መጠየቅ፣ስላደረክው፣እመስግንሃለው፣እምላክ፣ጨርሶ፣ይማርህና፣ለምትወዳት፣እገርህ፣እንደታገለግላት፣እመኝልሃለው
አርአያ…… የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ፡፡ …….. እንኳን ደህና መጣህ! እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ለሃቅ እና ለውነት የሚሰራ አንድ መቶ ሺህ ሰው ቢኖር፡ ኢትዮጵያ ካለባት ደዌ ትፈወስ ነበር፡፡ በዚህ አጋጣሚ ቤተሰቦችህ እንዴት አርገው ቢያሳድጉህ ይሆን እንዲህ አይነት ባለሙሉ ሰብእና የሆንከው???
እግዛሀቤር ጨርሶ ይማርህ ምርጥ ኢትዬጲያዊ ነህ ኢትዬጲያ በክብር በፋቅር በአንድነት ለዘላለም ትኑር በርቱ ኢሳቶች ።
መልካም እድል ስዩም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ ተባረክ ዘመንሕ ይባረክ እስከነ መላ ቤተሰብሕ 🙏❤️❤️❤️❤️የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ጀግና የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ ነሕ እንወድሐለን ኢትዮጵያዊ ያኖች በርታልን እንጠብቅሐለን በናፍቆት ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀገሬ እንኳን ደስ አለሽ አንድ ውድ ልጅ በማግኘትሽ ሰላም ላንተ ይሁን
ባገኘኸው ሚዲያ ናልን : ጀግና ጋዜጠኛ ::
ኩሩ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ አርአያ አንተ በሁሉም የተለየሕ ነህ!!!እግዚአብሔር አብዝቶ ያበርታሕ!!!
አርአያ ጀግና ኢትዮጵያዊ እዉነት የኢትዮጵያ ኩራት ነህ ህሊናሕን ሽጠህ የማትኖር ለንጹሐን የቆምክ ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ ስጠፋ ሐሳብ ሆኖብኝ ነበር በጣም ክብር አለኝ ላንተ🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አርአያ ወንድሜ የዲስክ መንሸራተት ፀበል እንጅ ሕክምና አያድንህም እና እባክህ ቀጥ ብለህ ቃጥላ ማርያም ፀበል ጀምር እንጅ ሕክምና ለጊዜው ነው አንተ ለአትዮጵያ ታስፈልጋታለህ 🌹
ቃጥላ ማርያም የት ነው አካባቢውን ብትገልፅልን
ቃጥላ ማርያም አዲስ አበባ ሃያትን አልፈህ ወደ አራብሳ በሚወስደው መንገድ ትገኛለች፣ ከአስር ደቂቃ የማይበልጥ የእግር መንገድ አለው። ትራንስፖርት ከመገናኛ እንደልብ ነው። እኔም እግር የሚያሳበጥ ጫማ ሁሉ የሚጠብ varicose vein የሚባል በሽታ ይዞኝ የተፈወስኩት እመቤቴ ጋ ሶስት ሰባት ተጸብየ ተፈውሻለሁ፣ ክብር ለእመቤቴ።
ሶፍትዌሯን ቀምረው የላኳት ስራ ናት።የአጥንት መሳሳት እድሜ መጨመር የቅፅል ስሞች ናቸው ለመተት
ሳባ ስነት ፎቅ አለሽ ሌቦ?
Thank you Brother Araya ♥️🙏
አይዞህ ፈጣሪ ይማርህ !!
አርዓያ- የእግዚአብሄር ምህረት አይለይህ፣
glad to see Araya, get well.
አርአያችን ፈጣሪ በቸርነቱ ምህረት ያድርግልህ ይማርህ አይዞህ!
የኢትዮጵያ አርአያ አንተ ነህ ዘለዓለም ኑርልን
አርአያ እንኳን ደህና መጣህ! እ/ ር ይማርህ::
አርያ ውድ የኢትዮጵያ ጀግና አይዞህ ትድናለህ እንድህ የኋ ንክላት ሀገርህ ታሪክ ተቀይሮ ታያለህ ምንም አትሆንም ጌታ ይረዳሀል የኦውነት ሰው ነህ እኔም እፀልያለሁ አንተ ሀገር ነህ
አርአያ እረ ጠፍተሀል God bless uuuu
ኣርኣያ ኣምላክ ምሕረቱ ይልኣኸልካ🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷
All the best in your heath issue Journalist Aria Tesfamariam !!!
በሂወቴ ብዙ ካድሬ አይቸአለሁ ግን እንደዚ የወረደ አይቸ አላቅም ለምን ግን ስለ ሰላም አታወራም
እኔ ከአዕምሮ በላይ ስለሆነብኝ ትንቢት እየመሠለኝ ነው። ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እነዚህ ለምድራዊ ከንቱ ሥልጣን እና ጥቅም አጋንንት እየጋለባቸው ይሄን አብሮ ሺህ አመታት ይኖረ /የተዋለደ ህዝብ ደም የሚያፋስሱ እና በ መቶ/ ሺህ እና ሚሊየን የደሃ ልጅ እልቂት ምክንያት የሆኑ ሰዎች በቃችሁ የሚልብትን ጊዜ ያምጣልን! ሌላ የምለው የለኝም። አርዓያ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ! ፀበል እንድትሄድበት በዚህ አጋጣሚ እመክርሃለሁ።
አርያ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቅሕ ወንድማለም ኑርልን
አራያ ወድማችን እግዜብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ
እግዚያብሔር ይማርህ ጀግናው ወንድማችን። እንወድሀለን።
አርያን እባካቹ ስልኩን ላኩልን አድናቂው በጣም የምወደው ሰው እግዛብሄር ይማር ጀግና ኢትዮጵያ የማደቀው ነው ፈጣሪህ ይጠብቅህ ስልኩን ላኩልን
አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ ! እንፀልይልካለን
አርአያ አላህ ምህረቱን ያምጣልህ።🤲አሜን
አራአዬ ጥሩ ኢትዮጲያዊ ፤መልካሙን ሁሉ እየተመኘሁ ።አላህ ይማርህ ያሰብከው ይሳካልህ።
ድእል ለኢትዮጵያ ችን እራያ ስላይንህ ደእስ ብሎናል እንዳተ ላሉት የትግራይ የኢት ልጆች ሁሉ እድሜና ጤና እንመኛለን እግዚአብሔር ጨእርሦ ይማእር እንወድሃልን እንድ ቀን ኢትዮጵያ ክእነዚህ ሃግር ሻጮች ዘረኞች ሁሉ ትገላገላች ። በርታ ወድማችን !!!
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡
Araya, you are a real Ethiopian patriot, May Allah be with you and keep you safe.
ወንድም አርአያ እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን ይስጥህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አይዞህ ፡አርአያ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ፡ ፀልይ ትድናለህ፡ እንፀልያለን ሐገርህ መቼም አትረሳህም፡፡ የትግራይ ሕዝብ ግርዶሹ፡እንዲነሳለት፡ አጥርቶ ማየት እንዲሆንለት፡ ጽኑ ምኞቴ ነው፡፡
አርአያ በጣም የዘመናችን እንቁኢትዮጵያዊ ነህ ሙሉ ጤናህ አላህይስጥህ ።
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
Faxari cariisoo ymarhi
በርታ ፈጣሪ ምህረቱ ያውርድልህ
አይዞህ እግዚአብሔር ይህን ሁሉ የከፈልከውን ዋጋ ያያል እናም ወደ እውነተኞቹ የወንጌል አማኝ ቤ/ክ ማለት እውተኛ አገልጋዮች ጋ በመሔድ በእግዚአብሔር ፈዋሽነት የምታምን ከሆነ ፈቃደኛ ከሆንክ ፓስተር -ዳንኤል መኮንን በፀሎት ሊረዱህ ይችላሉ ግን ትክክለኞቹን-እውነተኞቹን መረዳትእና ማወቅ ያስፈልጋል። ብዙ ውሸተኞችም አሉ ግን ሞክር እግዚአብሔር መፍትሔ ሊያመጣ ይችላል። አይዞህ በርታ እግዚአብሔርም ሙሉ ፈውስ ይላክልህ ለአርአያ-ተስፋ ማሪያም ነው አደራ መልዕክቴን አስተላልፉልኝ።
አርአያ ሰለአየሁ ደረሰ ብሎኛል በልቤ ሰሞኑኑ እያሰብኩህ ነበር የት ጠፋ በማለት እነዝህ ክፉዎችምን አደረጉት በማለት ጀግናችን እዳትሸነፈ እውነትያሸንፋል እግዛብሒር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን
አረአያ እንወድሃለን!ፈጣሪ ፈጥኖ ይማሪህአንተ ማለት ልክ ኢትዮጵያ ነህ❤
እግዚአብሔር ይማርህ አርኣያ ፣ እውነትን መስዋዕትነት እየከፈልክ ስለምትናገር ሁሌም እናከብርሃለን ኢትዮጵያም ታከብርሃለች 🙏🇪🇹🙏
ምህረቱን ይስጥህ ወንድሜ።
የኢትዮጵያ ልዩ ስጦታ የድንግል ልጅ ይዳብስህ ወንድማችን
አርያ ውድማችን እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ ቅባቅዱስ ብትቀባ ፀበል ብትጠመቅ ትድናለሕ መፈሳዊውን ብትከታተል ትድናለሕ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶይማርህ
አርያ ወንድማችን አላህ ያሽርህ አለህ በራህመት እጁ ይዳብስህ ስላየነህ በጣም ደሰ ብሎናል
Thank you my hero Areya.
የኢትዮጵያ አምላክ ይማርህ እንፈልግሀለን እግዚአብሔር ይማርህ
አሪየ ተስፋ ማሪየም ጀግና ጋዜጠኛ
We love you we are Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ይማርህ አርአያ እውነተኛ ሰው ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ።
አምላክ ምህረቱን የስጥህ አንተ የእዉነት ሰዉ ነህ ..!!የጁንታ ጉዳይ ቢወራ ቢወራ የማያልቅ ጉዳይ ነዉ ፡፡
እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ ትድናለህ 🙏
የአርአያን ቃለ ምልልስ ማዳመጥ ምንም ያህል ቢረዝም አይሰለቸኝም። በአሁኑ ዘመን እንደ እርሱ ያለ ኢትዮጵያዊ ትግራዋይ ማዳመጥ ይናፍቀኛል።
ጀግና ኢ.ያዊ።
ጋዜጠኛ አርዓያ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አርአያ እኔም ጠፍተህብኝ ነበር...ፈጣሪ ፈፅሞ ይማርህ ...ጀግና ነህ ታኮራናለህ
Arhaya ewntegha 💚💛❤........egzar cherso yemarh🙏❤
የመሀል ሀገሩ ደግሞ በኑሮ ውድነትና በዘር መድሎ በነጻነትና በፍትህ እጦት ለማን መደገፍ እንዳለበት ተጨንቋል።በሁለት አረመኔ መካከል ነን።
አርአያ ምርጥ ሰው
Araye I proud of you May GOD bless you
Thank you for the news🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አርአያ እንኳን ደስ አለህ የኔጌታ
እግዛብሄርን ይማርህ
ስውደው አርአያ ተስፋ ማርያም 💚💛❤አግዚአብሔር ይማርክ ወንድሜ 🙏
አርሃያ.ጨርሶ.ይማርክ.ምርጥ.ኢትዮጵያዊ.ነክ
ኢትዮጵያ 💚💛❤️⭐️
አርአያ በጣም ናፍቀሄን ነበር ።ባገኘኸው ሚዲያ ናልን ።thank you esat
የምንወደው ወንድማችን አርአያን ስላየነው እጅግ ደስ ብሎናል:: በግሌ ለአርአያ ለመፀለይ ቃል እገባለሁ:: እግዚአብሔር ምህረቱና ፈውሱን ይላክልህ!!!
ሁለት ብርቅየ ጋዜጠኞች!thank u Esat::
Kikikakaka
ብራቮ አርአያ! አንተ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ! ተባረክ!!!
👍💚💛❤️✌️
አርአያ እንኳን ተሽሎህ ተመለስክ። ትልቅ ነገር ነው። አንተን ዛሬ በማየቴ ደስ ብሎኛል። አይዞህ።
ኢሳቶች፥ ይኸን የምናፍቀውን ጀግና ጋዜጠኛ ይዛችሁልኝ፥ ስለመጣችሁ፥ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ።
ምን ሆኖነው በማርያም
@@kidesteshetueshetu9515 ከዚህ በፊት ወያኔዎች አጥቅተውት የሞተ መስሏቸው ወራጅ ወንዝ ጥለውት ሄደው ነበር። በተአምር ተረፈ። አሁን ውሎ አድሮ፥ የጀርባ አጥንት መንሸራተት አምጥቶበት ነው፥ ይኸ ጀግና እንዲህ የሚሰቃየው።
@@wmym እሺ ከምር በጣም አመስግናለው የጨዋ መልስነው የተመለስልኚ ፈጣሪ ይማረው
እነ አርአያን ያሰናበታቸው ፣ የኢትዮጵያ በሮድ-ካስቲን በመሆኑ
በወቅቱ አዝነናል ፣ የትግራይ ሕዝብ ፣ የኢትዮጵያን ድምጽ
እንዳይሰማ በወያኔ ከታፈነ ብዙ አመታት አልፎታል ።
አርአያና ጓደኞቹ ፣ ጥሩ ቅስቀሳና ማነቃቂያ በሚሰጡበት የጦርነት ወቅት ፣ መንግስት ስራቸውን ማደናቀፉ የሚያሳምም
ድርጊት ነበር የተፈጸመው ፣ ግልጽ አሻጥር ለመሆኑ የኢትየ-
ጵያ ሕዝብ ይረዳዋል ።
ይሁንና ፣ አሻጥሩ ያልፍና ፣ አርአያምና ባልደረቡቹ ተመልሰው ለትግራይ ሕዝብ ድምጽ እንደሚሆኑት ተስፋ አለን ።
ረዥም ዕድሜ እመኛለዉ።አንተ ከጋዜጠኛ በላይ ነህ ....ወታደርም ነህ...ኢትዮጵያ ሁሌም ታመሰግንሀ አለች።
በጣም የማከብርህ ምርጥ ጋዜጠኛ ልዑል እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ አንተ ሚዛናዊ ጀግና ጎበዝ
Good to see you Arayachin 🙏 egziabher yimarih 🙏 I prayed for you!
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን አርአያን መቸ ነው የሚናገር ብየ በጉጉት ነው የምጠብቀው እና እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ
እናመሰግናለን
😅🎉
አርአያ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል❤
የት ጠፋ ብየ ብዙ አስብ ነበር ❤
ተባረክ አርአያ ሐወይ🙏❤️🙏❤️🙏❤️!!
እግዚአብሔር ወደ ጤናህ ይመልስህ አርአያ።
አርአያ እንኳን ደህናመጣ የኢትዮጲያ የቁርጥቀን ልጅ💚💛❤
ከንቱ ምላስህ ቢንቨራት ጥሩ ነበር
ኦ አርአያ ውስጤ የት ጠፋ ብዬ እያሰብኩህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ
አይዞህ ትድናለህ እግዚአብሔር ይርዳህ
እንዳንተ ፍላጎት ቢሆን የትግራይ እናቶች ስቃይ ቆሞ ነበር
ለማንኛውም እግዚአብሔር መፍትሄ አለው
ብዙ ጀግኖች ባለፉት ጥቂት ዓመታት አይተናል፡፡ ከነዚህ ለዕውነት ብቻ ከሚሞቱ ግለሰቦች አንዱ ጋዜጠኛ አርአያ ነው፡፡ ጋዜጠኛ እዮብ እናመሰግናለን፡፡ የአንተም ለየት ያለ አቀራረብ መሳጭ ነው፡፡
ናፍቀከናል በጣም ጀግና ነህ አምላክ ጤና ይስጥህ ሁሉሜ በልባችን ውስጥ ትኖርለሁ
እኔ በህይወቴ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ጥራ ቢሉኝ ሳላመነታ የምጠራህ የማከብርህ ብርቅዬ ልጃችን ነህ , ፈጣሪ ጤናህን መልሶ የምትመኛትን ሀገር የምታይ ያድርግህ አርአያዬ🙏🙏🙏
አሜን አሜን!
ውሸት ማውራት ነው እንዴ ኢትዮጵያዊነት ?😂
@@woldemariambekele4085
ለእናተ ውሸቱ እውነት ነው!
እውነቱ ደግሞ ውሸት ነው!
እውነት የት ታውቃላችሁ?
አንተ አሁን አርአያ የሚናገረው ውሸት ያለመሆኑን ልቦናህ አያውቅም?
በደንብ ነው የምታውቀው!
አኛም እናውቃለን!
የኢትዮጵያ ህዝብ ህፃን መሰለህ እንዴ?
እናተ ናችሁ እንጂ ህፃን!!
@@tejitugmicael9669 teje wunetmጠጃም ነሽ ደብረፅዮን አንገቱ ተቆርጦ ተቀብሯል ፈትለወርቅም እንደዚሁ እነሱ ብቅ ሲሉ ያላፈረ ውሸታም ነው ለኔ የሚከተሉት እራሳቸው በሽተኞች ናቸው።
አሜን አሜን አሜን!
አርአያ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ይጠብቅህ የምትታገልለት ሕዝብ ነፃ ወቶ መልካም ሆኖለት እንድታይ ፀጋውን ጤናውን ያብዛልህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ተባረክ 🙏🙌
Ye terreristu abby Ahmed , lijoch yet new yemneruna yemimaru?
ጋሕባ
አመሰግናለሁ፡ ፈጣሪ ጤናህን እንዲመልስልህ እመኛለሁ፡አርአያ።
አርያ እንዴት ያለክ ድንቅ ከድንቅም ወርቅ የሆንክ ኢትዮጵያዊ ነክ እውነት ታሪክ ማይረሳውን ድንቅ ታሪክ ነው እየሰራክ ነው እናመሰግንካለን የእየሩስ አባት ክብር ይገባካል
አርአያ እግዚአብሔር በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፈውስህ ወንድሜ።ተባረክ ለእውነት ቆመሀልና።
አርአያ እንደ ስምህ ምርጥና እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ። ፈጣሪ ጨርሰው ይማርህ
አንተን የወለደች እናት ያሳደጉህ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካቸው
*መቸም ይህች ምድር ለእውነተኞችና ለንፁሀን አትሆንም ግን አንተ በህይወት ኖረህ የጮህክለት ህዝብ ትውልድ ከዚህ ፅኑ ባርነት ነፃ ወጥቶ ለማየት ያብቃህ የኔ ወንድም ፈፅሞ ምህረቱን ይላክልህ እኛም እንፀልይልካለን አይዞህ!
ሰለሰው ልጅ የሞተው የናዝሪቱ ኢየሱሰ የአለም መድሀኒት እርሱ ብቻ ነው
አረአያ በጣም የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ ክፋ አይንካህ 🙏 🇪🇹
በኢትዮጵያዊነትህ የማትደራደር ምርጡ ወንድማችን ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣልህ ወንድሜ ባንዳዎች ይጎዱሀል ብየነው የማስብ ነበር በርቱልን አድናቂያችሁ ነኝ
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አሪፍ ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ ያድንህ
Egzabhir yemare talak sew
አርአያ በጣም ጎበዝ በርታ ወንድማችን
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
አላህ ይማርህ ጀግናችን
Thank you brother, wishing God bless you with a swift recovery!
Journalist Araya Tesfamariam is a truly beloved Ethiopian. Your love for Ethiopia is palpable. Your fellow Ethiopians truly loves you! Keep up the good work.
አራአዬ መልካም ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ይማርልን በርቱሉን አግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤️🙏💚💛❤️🙏
አርአያችን ምን ሆንክብኝ ፈጣሪ ያቅልልህ ጀግናችን አይዞህ 🇪🇹💝🇪🇹
አርሀያ በጣም የምትናፈቅ ሰው ነህ ።ፈጣሪ ይጠብቅህ።።።
በዕውነትም ጋዜጠኛ አርአያ የኢትዮጵያ ባለውለታ በአቁዋሙ የማይወላውል ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው እናከብራለን
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ በምሕረት እጅ ይማርህ። አይዞህ አንተ የበረከት ልጅ ነህ።
ምርጥ ኢትዮጵያዌ ወንድማችን አራዓያ ተስፋማርያም በመጥፈትህ ቅር ብሎኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ፈጣሪ ይማርህ ረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንወድሀለን
እዮብ፣እመስግንሃለው፣እውነተኛ፣ኢትዮጲያዊ፣ወንድሜን፣ክጠፋበት፣እምጥተህ፣ቃለ፣መጠየቅ፣ስላደረክው፣እመስግንሃለው፣እምላክ፣ጨርሶ፣ይማርህና፣ለምትወዳት፣እገርህ፣እንደታገለግላት፣እመኝልሃለው
አርአያ…… የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ፡፡ …….. እንኳን ደህና መጣህ! እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ለሃቅ እና ለውነት የሚሰራ አንድ መቶ ሺህ ሰው ቢኖር፡ ኢትዮጵያ ካለባት ደዌ ትፈወስ ነበር፡፡ በዚህ አጋጣሚ ቤተሰቦችህ እንዴት አርገው ቢያሳድጉህ ይሆን እንዲህ አይነት ባለሙሉ ሰብእና የሆንከው???
እግዛሀቤር ጨርሶ ይማርህ ምርጥ ኢትዬጲያዊ ነህ ኢትዬጲያ በክብር በፋቅር በአንድነት ለዘላለም ትኑር በርቱ ኢሳቶች ።
መልካም እድል ስዩም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ ተባረክ ዘመንሕ ይባረክ እስከነ መላ ቤተሰብሕ 🙏❤️❤️❤️❤️
የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ጀግና የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ ነሕ እንወድሐለን ኢትዮጵያዊ ያኖች በርታልን እንጠብቅሐለን በናፍቆት ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀገሬ እንኳን ደስ አለሽ አንድ ውድ ልጅ በማግኘትሽ ሰላም ላንተ ይሁን
ባገኘኸው ሚዲያ ናልን : ጀግና ጋዜጠኛ ::
ኩሩ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ አርአያ አንተ በሁሉም የተለየሕ ነህ!!!እግዚአብሔር አብዝቶ ያበርታሕ!!!
አርአያ ጀግና ኢትዮጵያዊ እዉነት የኢትዮጵያ ኩራት ነህ ህሊናሕን ሽጠህ የማትኖር ለንጹሐን የቆምክ ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ ስጠፋ ሐሳብ ሆኖብኝ ነበር በጣም ክብር አለኝ ላንተ🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አርአያ ወንድሜ የዲስክ መንሸራተት ፀበል እንጅ ሕክምና አያድንህም እና እባክህ ቀጥ ብለህ ቃጥላ ማርያም ፀበል ጀምር እንጅ ሕክምና ለጊዜው ነው አንተ ለአትዮጵያ ታስፈልጋታለህ 🌹
ቃጥላ ማርያም የት ነው አካባቢውን ብትገልፅልን
ቃጥላ ማርያም አዲስ አበባ ሃያትን አልፈህ ወደ አራብሳ በሚወስደው መንገድ ትገኛለች፣ ከአስር ደቂቃ የማይበልጥ የእግር መንገድ አለው። ትራንስፖርት ከመገናኛ እንደልብ ነው። እኔም እግር የሚያሳበጥ ጫማ ሁሉ የሚጠብ varicose vein የሚባል በሽታ ይዞኝ የተፈወስኩት እመቤቴ ጋ ሶስት ሰባት ተጸብየ ተፈውሻለሁ፣ ክብር ለእመቤቴ።
ሶፍትዌሯን ቀምረው የላኳት ስራ ናት።የአጥንት መሳሳት እድሜ መጨመር የቅፅል ስሞች ናቸው ለመተት
ሳባ ስነት ፎቅ አለሽ ሌቦ?
Thank you Brother Araya ♥️🙏
አይዞህ ፈጣሪ ይማርህ !!
አርዓያ- የእግዚአብሄር ምህረት አይለይህ፣
glad to see Araya, get well.
አርአያችን ፈጣሪ በቸርነቱ ምህረት ያድርግልህ ይማርህ አይዞህ!
የኢትዮጵያ አርአያ አንተ ነህ ዘለዓለም ኑርልን
አርአያ እንኳን ደህና መጣህ! እ/ ር ይማርህ::
አርያ ውድ የኢትዮጵያ ጀግና አይዞህ ትድናለህ እንድህ የኋ ንክላት ሀገርህ ታሪክ ተቀይሮ ታያለህ ምንም አትሆንም ጌታ ይረዳሀል የኦውነት ሰው ነህ እኔም እፀልያለሁ አንተ ሀገር ነህ
አርአያ እረ ጠፍተሀል God bless uuuu
ኣርኣያ ኣምላክ ምሕረቱ ይልኣኸልካ🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷
All the best in your heath issue Journalist Aria Tesfamariam !!!
በሂወቴ ብዙ ካድሬ አይቸአለሁ ግን እንደዚ የወረደ አይቸ አላቅም ለምን ግን ስለ ሰላም አታወራም
እኔ ከአዕምሮ በላይ ስለሆነብኝ ትንቢት እየመሠለኝ ነው። ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እነዚህ ለምድራዊ ከንቱ ሥልጣን እና ጥቅም አጋንንት እየጋለባቸው ይሄን አብሮ ሺህ አመታት ይኖረ /የተዋለደ ህዝብ ደም የሚያፋስሱ እና በ መቶ/ ሺህ እና ሚሊየን የደሃ ልጅ እልቂት ምክንያት የሆኑ ሰዎች በቃችሁ የሚልብትን ጊዜ ያምጣልን! ሌላ የምለው የለኝም። አርዓያ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ! ፀበል እንድትሄድበት በዚህ አጋጣሚ እመክርሃለሁ።
አርያ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቅሕ ወንድማለም ኑርልን
አራያ ወድማችን እግዜብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ
እግዚያብሔር ይማርህ ጀግናው ወንድማችን። እንወድሀለን።
አርያን እባካቹ ስልኩን ላኩልን አድናቂው በጣም የምወደው ሰው እግዛብሄር ይማር ጀግና ኢትዮጵያ የማደቀው ነው ፈጣሪህ ይጠብቅህ ስልኩን ላኩልን
አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ ! እንፀልይልካለን
አርአያ አላህ ምህረቱን ያምጣልህ።🤲አሜን
አራአዬ ጥሩ ኢትዮጲያዊ ፤መልካሙን ሁሉ እየተመኘሁ ።አላህ ይማርህ ያሰብከው ይሳካልህ።
ድእል ለኢትዮጵያ ችን እራያ ስላይንህ ደእስ ብሎናል እንዳተ ላሉት የትግራይ የኢት ልጆች ሁሉ እድሜና ጤና እንመኛለን እግዚአብሔር ጨእርሦ ይማእር እንወድሃልን እንድ ቀን ኢትዮጵያ ክእነዚህ ሃግር ሻጮች ዘረኞች ሁሉ ትገላገላች ። በርታ ወድማችን !!!
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡
Araya, you are a real Ethiopian patriot, May Allah be with you and keep you safe.
ወንድም አርአያ እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን ይስጥህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አይዞህ ፡አርአያ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ፡ ፀልይ ትድናለህ፡ እንፀልያለን ሐገርህ መቼም አትረሳህም፡፡ የትግራይ ሕዝብ ግርዶሹ፡እንዲነሳለት፡ አጥርቶ ማየት እንዲሆንለት፡ ጽኑ ምኞቴ ነው፡፡
አርአያ በጣም የዘመናችን እንቁ
ኢትዮጵያዊ ነህ ሙሉ ጤናህ አላህ
ይስጥህ ።
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
Faxari cariisoo ymarhi
በርታ ፈጣሪ ምህረቱ ያውርድልህ
አይዞህ እግዚአብሔር ይህን ሁሉ የከፈልከውን ዋጋ ያያል እናም ወደ እውነተኞቹ የወንጌል አማኝ ቤ/ክ ማለት እውተኛ አገልጋዮች ጋ በመሔድ በእግዚአብሔር ፈዋሽነት የምታምን ከሆነ ፈቃደኛ ከሆንክ ፓስተር -ዳንኤል መኮንን በፀሎት ሊረዱህ ይችላሉ ግን ትክክለኞቹን-እውነተኞቹን መረዳትእና ማወቅ ያስፈልጋል። ብዙ ውሸተኞችም አሉ ግን ሞክር እግዚአብሔር መፍትሔ ሊያመጣ ይችላል። አይዞህ በርታ እግዚአብሔርም ሙሉ ፈውስ ይላክልህ ለአርአያ-ተስፋ ማሪያም ነው አደራ መልዕክቴን አስተላልፉልኝ።
አርአያ ሰለአየሁ ደረሰ ብሎኛል በልቤ ሰሞኑኑ እያሰብኩህ ነበር የት ጠፋ በማለት እነዝህ ክፉዎች
ምን አደረጉት በማለት ጀግናችን እዳትሸነፈ እውነት
ያሸንፋል እግዛብሒር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን
አረአያ እንወድሃለን!
ፈጣሪ ፈጥኖ ይማሪህ
አንተ ማለት ልክ ኢትዮጵያ ነህ❤
እግዚአብሔር ይማርህ አርኣያ ፣ እውነትን መስዋዕትነት እየከፈልክ ስለምትናገር ሁሌም እናከብርሃለን ኢትዮጵያም ታከብርሃለች 🙏🇪🇹🙏
ምህረቱን ይስጥህ ወንድሜ።
የኢትዮጵያ ልዩ ስጦታ የድንግል ልጅ ይዳብስህ ወንድማችን
አርያ ውድማችን እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ ቅባቅዱስ ብትቀባ ፀበል ብትጠመቅ ትድናለሕ መፈሳዊውን ብትከታተል ትድናለሕ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶይማርህ
አርያ ወንድማችን አላህ ያሽርህ አለህ በራህመት እጁ ይዳብስህ ስላየነህ በጣም ደሰ ብሎናል
Thank you my hero Areya.
የኢትዮጵያ አምላክ ይማርህ እንፈልግሀለን እግዚአብሔር ይማርህ
አሪየ ተስፋ ማሪየም ጀግና ጋዜጠኛ
We love you we are Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ይማርህ አርአያ እውነተኛ ሰው ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ።
አምላክ ምህረቱን የስጥህ አንተ የእዉነት ሰዉ ነህ ..!!የጁንታ ጉዳይ ቢወራ ቢወራ የማያልቅ ጉዳይ ነዉ ፡፡
እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ ትድናለህ 🙏
የአርአያን ቃለ ምልልስ ማዳመጥ ምንም ያህል ቢረዝም አይሰለቸኝም። በአሁኑ ዘመን እንደ እርሱ ያለ ኢትዮጵያዊ ትግራዋይ ማዳመጥ ይናፍቀኛል።
ጀግና ኢ.ያዊ።
ጋዜጠኛ አርዓያ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አርአያ እኔም ጠፍተህብኝ ነበር...ፈጣሪ ፈፅሞ ይማርህ ...ጀግና ነህ ታኮራናለህ
Arhaya ewntegha 💚💛❤........egzar cherso yemarh🙏❤
የመሀል ሀገሩ ደግሞ በኑሮ ውድነትና በዘር መድሎ በነጻነትና በፍትህ እጦት ለማን መደገፍ እንዳለበት ተጨንቋል።በሁለት አረመኔ መካከል ነን።
አርአያ ምርጥ ሰው
Araye I proud of you
May GOD bless you