ሶስቱ ብሄሮች በቃ ፍቱ 😂! አዲሱ ትውልድ ድምፅ አለው! |ወቸው GOOD |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • It gives me a big pleasure to announce that ወቸው GOOD podcast is starting in America! This big step will transform our channel to becoming the only program for the lovely Ethiopian audience with a content of both spices of tradition, culture and life style of the two countries. It took a lot of effort and hard work to be able to present you this and it was all possible because of your love. በፍቅራችሁ ስፖንሰርነት ወቸው GOOD ይቀጥላል!! ውቸው GOOD የዚህኛው ትውልድ ድምፅ ነው!
    This big effortof ours deserves 1M subscribers ! So Subscribe our channel enjoy the moments and share your ideas.
    ​⁠ ‪@WECHEWGOOD‬
    ‼️🚨 ‼️ 🇺🇸Contact us on Instagram🇺🇸 ‼️ 🚨 ‼️
    Abel Misrak:
    ...
    Bereket Tadesse :
    ...
    Yonatan Fasil:
    ...

ความคิดเห็น • 763

  • @beki4kilo720
    @beki4kilo720 4 หลายเดือนก่อน +532

    ወሰዱኝና ፈትኑኝ! እዚ አከክን... አቤል እንኳን ማዲያቱ ለቀቀለት (ቤኪ ፍሮም ታይላንድ)

    • @srek7181
      @srek7181 4 หลายเดือนก่อน +25

      Baki from ታይላንድ 😅

    • @Dreamer9688-m9y
      @Dreamer9688-m9y 4 หลายเดือนก่อน +5

      ማለት ንገራቸዉ እየተፀዳዱብን ነው። 😭😭😭

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 4 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክክ😂😂😂

    • @Nasuri979
      @Nasuri979 4 หลายเดือนก่อน +5

      😂😂😂😂😂😂ቤኪ ምቹ አንተን በእንዶድ ማጥፋት ነበር ስወድህ እኮ

    • @henoktsegaye8446
      @henoktsegaye8446 4 หลายเดือนก่อน +1

      Bro, we should vote on this

  • @beki6842
    @beki6842 4 หลายเดือนก่อน +78

    አሁን ሞጣ ቀራንዬ ያቅረብልን የምትሉ👉🏾❤ 😂
    I love adanch btw

  • @fifidagi
    @fifidagi 4 หลายเดือนก่อน +182

    አቢላ ከድሮህ አትቀየር ብዙ ወጣት ያይሀል ብዙ የሀይስኩል ተማሪዎች ይመለከቱሀለሁ እና መስመርህን አደራ እንዳትለቅ አቃለሁ ብዙ ስለሀገር መናገር ትፈልግ ነበርና መናገር በመቻላችን ብቻ ከተናገርን ሀገር ጠል ወጣት ይጨምራል የ15 አመት ልጆች በዚህ ሳምንት ስደት ጀምረው መተማላይ ታግተው ገንዘብ ተጠይቆላቸው ነበርና 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽አደራ መልካም እንደሚሁንላቹ አምናለሁ❤

    • @fraolgudeta2877
      @fraolgudeta2877 4 หลายเดือนก่อน +15

      ምንም ሀገር ጠልነት አደለም እየኖርን ያለነው በዘረኝነት በጥላቻ እና በድህነት የተዘፈቀች ሀገር ውስጥ ነው. እዚ በዘሬ ምክንያት ምገደልበት ሀገር ከምኖር ሌላ ሀገር ሄጄ ብለምን ይሻለኛል

    • @Beknandigital
      @Beknandigital 4 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪ አንቺ መልካም

    • @eyobaaa
      @eyobaaa 4 หลายเดือนก่อน +3

      Use it speech of freedom 👏

    • @Dena.E
      @Dena.E 4 หลายเดือนก่อน

      @@fraolgudeta2877በትክክል እኔ 18 አመቴን ያዝኩኝ አሜሪካ። ከለውጥ በሀላ በሞራል ኢትዮጵያ ቤት ገዛሁ ኢትዮጵያ እየኖርኩ አሜሪካን just for verification ግን አሁን ኢትዮጵያውያን ሳስብ ያንገሸግሸኛል። ለመጎብኘትም አልፈልግም። እግዚአብሔር ለሁሉም ብሄረሰብ ሰላምን ያምጣ

    • @newtam100
      @newtam100 4 หลายเดือนก่อน

      @@fraolgudeta2877 YOU ARE RIGHT BUT YOUNG PEOPLE ARE MORE INFLUENCED BY WHAT THEY HEAR THAN WHAT ACTUALLY EXIST.

  • @loha6493
    @loha6493 4 หลายเดือนก่อน +203

    አርፈህ ተቀመጥ አቤላ, እነ ቤኪን እንዳታሳፉሳቸው😂

    • @RobelFeleke
      @RobelFeleke 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 4 หลายเดือนก่อน

      Me too, please be careful when u open ur mouth in USA, plus we need explanations the podcast content will be divided into 2?

    • @GetanheMelat
      @GetanheMelat 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @Bbmtr
      @Bbmtr 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @yabteck
      @yabteck 4 หลายเดือนก่อน

      Ya man poltica pod cast yargwal abela😂😂

  • @Unlucky48
    @Unlucky48 4 หลายเดือนก่อน +19

    አቤላ ስላየንህ ደስ ብሎናል፡፡ ቀረፃችሁ ትንሽ wide ብታደርጉት ጥሩ ነው፡፡ ስለጠበበ ትንሽ ይጨንቃል፡፡ መጨረሻ ላይ ያለው ቆንጆ ነዉ፡፡

  • @gashawalemuhagos5788
    @gashawalemuhagos5788 4 หลายเดือนก่อน +45

    አቤላ የኢትዮጵያውን studio ወንበር አስታወስከው 😂😂😂ቤኪ እየቆረቆረው ነው።

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 4 หลายเดือนก่อน +120

    የአቤላ አድናቂዎች የታላቹ❤🙌

    • @yabteck
      @yabteck 4 หลายเดือนก่อน

      😂❤

  • @nurhusenhappy
    @nurhusenhappy 4 หลายเดือนก่อน +16

    እብዱ host ስለተመለሰ ደስ ብሎናል ዴስክ የወረወረው ጀለስህ ግን የመጀመርያ እንግዳህ ቢሆን ያበደ episode ይወጣዋል

  • @tegmitiku7998
    @tegmitiku7998 4 หลายเดือนก่อน +8

    ኣቤላ በሃሳብ ልዩነት መኖር የማያስፈራው በመናገር ነፃነት የሚያምን ጥልቅ ኣሳቢ ከፍተኛ ግለሰብ:: የቸምሽ man!!

  • @Abduy194
    @Abduy194 4 หลายเดือนก่อน +122

    አቤላ ናፈቀሀን ነበር Podcast ከ USA 🇺🇸🇺🇸🇺🇸 🔥🔥🔥
    አሜሪካ ከመሄድ ስለብሄር 🤣

    • @nebil__01
      @nebil__01 4 หลายเดือนก่อน

      Zeme bele wergna ashekabaca

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 4 หลายเดือนก่อน +2

      Unsubscribe new menaregew 😢

    • @yayehenok
      @yayehenok 4 หลายเดือนก่อน

      @@nebil__01 Mn honk

    • @wowwow5075
      @wowwow5075 4 หลายเดือนก่อน

      ጋላን ግን ግረፈው አቤላ😂😂

  • @awokemasrie8392
    @awokemasrie8392 4 หลายเดือนก่อน +2

    woframu lij 👌.I really appreciate and love your thought man. Abelo tinish bered adirigiew eshi.

  • @addiswondafrash3304
    @addiswondafrash3304 4 หลายเดือนก่อน +11

    አቤላ ሶዎስቱ ቤሄሮች ተስማማተው እየኖሩ ነው ተመችቶኛል🤣🤣🤣🤣🤣

  • @HamereBeyene
    @HamereBeyene 4 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂 betam des yilal, በጭቅላቴ America በልቤ ኢትዮጵያ ተመችቶኛል! ደስ ትላላቹ ❤

  • @Aha_from_Bible
    @Aha_from_Bible 4 หลายเดือนก่อน +26

    ኧረ አቤላ በሶስት ወር የዲያስፖራ ጋቢና ከች ብሏል😂
    ይሜ🤙🤙

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 4 หลายเดือนก่อน +28

    ደስ ሲል አቤልን ልናየዉ ነዉ 😊😊

  • @user-dh3db8eq4g
    @user-dh3db8eq4g 4 หลายเดือนก่อน +31

    አረረረ አቤል ምስራቅ ናፈከን❤❤❤

  • @Kapekeru
    @Kapekeru 4 หลายเดือนก่อน +54

    ቤኪ ማለት የወቸው ጉድ Back Bone እሱ ጀለስ ስላለ ነው የደመቀው ጋይስ ።Hi is a real host

    • @food-xz9qe
      @food-xz9qe 4 หลายเดือนก่อน +3

      Awo gin abelan miders yelwm

  • @abrahammario153
    @abrahammario153 4 หลายเดือนก่อน +25

    አቤል prodcastun ልታግማማው ልታግማማው አይነት ስሜት እየተሰማኝ ነው አጉል ነፃነት አገኘው ብለህ የሰው ስሜት የሚነካ ንግግር ውስጥ ባትገባ አሪፍ ነው ባሁን ሰዐት ሁላችንም sensitive ነን ስለዚ ንግግርህን ተጠንቅቀህ አድርገው በተረፈ ይቅናህ

    • @abukimohammed5307
      @abukimohammed5307 4 หลายเดือนก่อน +9

      ከሶስቱ ብሔር አንዱ ስለሆንክ ነዋ እንዲ ምትለው?ይመቸው ተወው የፈላገውን ያውራ

    • @adukalu168
      @adukalu168 4 หลายเดือนก่อน +1

      Cry

    • @samrawittesfaye9697
      @samrawittesfaye9697 4 หลายเดือนก่อน

      segete neger neh yetefetere enji yaltefetere neeger alaweram

  • @BETREMUSSIE23
    @BETREMUSSIE23 4 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome to America Abela I can’t wait to see ወቸውጉድ በ America!!!!! one thing as a comment sound system is not clear I know it’s just the beginning but, you need to work on it ደስ ብሎን እንድንሰማው thanks Good luck!

  • @tigist8015
    @tigist8015 4 หลายเดือนก่อน +3

    You guys are so matured, I like the way you express your feelings to your country.

  • @addebede9423
    @addebede9423 4 หลายเดือนก่อน +9

    A wise man once said “ anbesa wede bebet aygebam” 😂😂😂

  • @AbdurahimRidwan-nc1qb
    @AbdurahimRidwan-nc1qb 4 หลายเดือนก่อน +24

    Abel ezih yalwten guuadegnochehn chemad asizh nw metkelddw😅😅😅😅😅

    • @SamJahbesh
      @SamJahbesh 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 4 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም ትክክል በ60 ዎቹ ሃሳብ ወጣቱ የሚያልቅበት ምክንያት ምንም አይገባም። እውነትም 60 ዎቹ ፍቱን

    • @honeligntadesse5931
      @honeligntadesse5931 4 หลายเดือนก่อน +3

      Getan ene erasu ayigebagnem mn endadenenezezew wetatun😂 zm bilo yimotal

    • @matusala8322
      @matusala8322 4 หลายเดือนก่อน

      ሀሳብ ሳይሆን ፖሊሲ ነው::
      ሁሉም ብሄረስቦች የራሳቸውን ጥቅም ማስከበር ይፈልጋሉ::
      የራሱን ጥቅም ማስከበር የማይችልም የለላው ልከበር አይችልም::

  • @senialemu8115
    @senialemu8115 4 หลายเดือนก่อน +6

    I like the white dress 👗 girl her vibe is so good 😊 we want her to be in the broadcast 👌

    • @chuchuyaye9199
      @chuchuyaye9199 4 หลายเดือนก่อน

      We???

    • @chuchuyaye9199
      @chuchuyaye9199 4 หลายเดือนก่อน

      You want her

    • @senialemu8115
      @senialemu8115 4 หลายเดือนก่อน

      @@chuchuyaye9199 🤦🏽‍♀️ 😳

    • @tsedeyseyoum1001
      @tsedeyseyoum1001 หลายเดือนก่อน

      Totally agree she looks so smart I Really want her to be on the podcast

  • @EthioGoodDoctor
    @EthioGoodDoctor 4 หลายเดือนก่อน +21

    ዶ/ር አብይ ታደሰ | ከተሻለ ሀገር የተሻለ ነገር እጠብቃለሁ |

  • @zelalemlemazola562
    @zelalemlemazola562 4 หลายเดือนก่อน +16

    ጥቁር በጥቁር ለብሳ ያወራችዉ በጣም ሚዛናዊ አስተያየት ነዉ የሠጠችዉ አንደኛ❤❤❤ አሜሪካ የራሱዋ ብዙ ችግሮችም አለባት

  • @kido_k1628
    @kido_k1628 4 หลายเดือนก่อน +7

    አቤላ ተመልሷል ወቸው ጉድ በሳምንት ሁለቴ ሊሆንልን ነው ❤❤

  • @FixerElite
    @FixerElite 4 หลายเดือนก่อน +2

    Yamral Abel & the lady with the white dress 👗 I like her vibe feta yalech konjo we want to see more

  • @zelalemendeshaw4101
    @zelalemendeshaw4101 4 หลายเดือนก่อน +2

    i wish you come up with a brilliant ideas and guests.wish you best of luck.

  • @StoicS4m0r41
    @StoicS4m0r41 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሀገሬን እወዳለሁ እያላቹህ በትክክል አማርኛ ኡንኳን አታወሩም?

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 4 หลายเดือนก่อน +21

    🎉እስኪጀምር እኛ በላይክ ፍቅር እንስጣቸው🙌

  • @amatsipodcast
    @amatsipodcast 4 หลายเดือนก่อน +1

    Abela good to see back on Wechew good. you guys are amazing. much love from @amatsipodcast

  • @beki6842
    @beki6842 4 หลายเดือนก่อน +37

    ከዚህ ቡሀላ ነው ወቸው good በትክክል ወቸው good የሚሆነው በነፃነት ሀገር በቃ 😂 ቁረጠው የለ ያችን sound መክተት የለ 😂😂 ማን ያነካሀል
    ወቸው goood እእ

  • @ethiokonjo2222
    @ethiokonjo2222 4 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ አቤሎ ሳቅህ ናፍቆኝ ነበር እንኳን ሰላም መጣህ አቤሎአችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ወቸው ጉድ ካሜሪካን እና ከሞት ሚቀር የለም ለጫዎታው ድምቀት ነው ብዙዙ አገር እዳየህ ግምቱ አለኝ እንዴት አገኝህው አሜሪካን አቤሎ?

  • @mahderkidane5653
    @mahderkidane5653 4 หลายเดือนก่อน +2

    ere abel endet new yetekeyrew gena kehede hulet kenu adel ende, ere gid yelachum yehen america enmokrew gobez...wechew good!

  • @በረኸትዮ-ሕልና-ej5gs
    @በረኸትዮ-ሕልና-ej5gs 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ኣቢቲ ያላቹት ቃል በተግባር ይመችህ ኣባቴ እረ ወቸ ጉድ ውሰጤ ናቹ 💎 በርቱ ቀጥሉበት ወቸው Good first time from United States of America wow good luck bro 😎 🤜🤛✨👍

  • @user-absinia
    @user-absinia 4 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome Abelachin! Can’t wait wochew gud be America

  • @yonasfikadu169
    @yonasfikadu169 4 หลายเดือนก่อน +24

    ነጭ ለባሿ አዳነች ሃቤቤ ተመችቷት በአሜሪካ ትመስላለች

    • @fish33332
      @fish33332 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @markanmaraki4872
      @markanmaraki4872 4 หลายเดือนก่อน +1

      exactly

    • @tsedeyseyoum1001
      @tsedeyseyoum1001 หลายเดือนก่อน

      Yeah She Really Work Hard To Be This Happy I Know Her She Is Soooo Dedicated And Smart

  • @abenezershiferaw5971
    @abenezershiferaw5971 4 หลายเดือนก่อน +2

    The ethio's version of wechew good view is gonna fall like crazy😂 just watch!

  • @Chazakone
    @Chazakone 4 หลายเดือนก่อน +2

    🚀 Great start! Keep pushing forward! #progress #keepgoing

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yes I love America and I live in lasvegas god bless America land of opportunity ሰው በመሆናችን ብቻ ተከብረን የምንኖረበት አገር

  • @MaryGrace484
    @MaryGrace484 4 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome man.
    For the girl that said we’re just a number 😢😢😢 i thought that was only me feel like a number 😩😩 its true. The opportunity its given but identity is taken

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 4 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤❤❤ እንጠብቅ ነበር አቤሎ ❤❤❤ from Saudi riyad

  • @kalkidaneshetu6121
    @kalkidaneshetu6121 4 หลายเดือนก่อน +3

    Magic families ❤❤❤❤❤ betam des belognale selayewachehu

  • @user-xe5vk2jd9r
    @user-xe5vk2jd9r 4 หลายเดือนก่อน +16

    ወይኔ መጠበቅ አልቻልኩም አፍጥኑልን

  • @esayasabebe891
    @esayasabebe891 4 หลายเดือนก่อน

    Yooo, welcome to America Abelo! Eski tenfis ahun, tafineh endeneber I can tell from your shows back home, lol. Hope the refuge wechew gud is going to be even better, best of luck brother!!!

  • @sudi1879
    @sudi1879 4 หลายเดือนก่อน +1

    Happy to see you Abela. Subscribed again.

  • @bickim5224
    @bickim5224 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you guys ! This is goin to be my new favorite podcast ! You all are amazing ❤
    Good to see you brother Abela and welcome 🙏🏿
    Please keep up the good work! You guys are awesome 👏🏾 ❤

  • @ethiofun623
    @ethiofun623 4 หลายเดือนก่อน +2

    Abel በጠም ነው ምትመቸኝ you’re really my role model በቃ ይመችሽ ቃል የለኝም

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለህ አቤሎ መልካም ነገር ይግጠምህ አስተያየቴ ከኢትዮጵያ ከአሜሪካ የሚለው በጣም በጣም ነው በእንባ የአየውት ማን እንደ እናት ማን እንደ አገር ኢትዮጵያ ❤በምንም የማትለወጥ አገር ናት በማርያም ሞቼ ነው የምወዳት ከእነ ችግሯ ነው አቀፉን የትቀመጠነው አበዳሪ ወይ ተበዳሪ እስኪሞት ደረስ መቼም የገባቸው ይመሰለኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gy4bf1ss8m
    @user-gy4bf1ss8m 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቤላ ስለ ቢጫዉ ሁዲ እናውራ can't weat for the show❤❤❤

  • @bereketketema236
    @bereketketema236 4 หลายเดือนก่อน +7

    Ere who's she the one with the white dress👗? Dammm she's terrific fellas. She's such a vibe👌. She gotta be part of this podcast from the states

  • @teddysol882
    @teddysol882 4 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome Abela............Abela ሶስቱን ብሔሮች ፍታ እንጂ... Tinish Beza

  • @DagmaweTadesse
    @DagmaweTadesse 4 หลายเดือนก่อน +29

    እረ አቤላ ተበድለን ነበር አንተን በማጣታችን የእዉነት እኔ ቃላት የለኝም

  • @Amar_Nur
    @Amar_Nur 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወቸው good American በአስተርጓሚ ነው ምንሰማው Abela? wel come ብለናል ❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 4 หลายเดือนก่อน +1

    በኛ 😂 ፍቅር ❤ አቤሎ በጉጉጉት ነበር የምንጠብቀው ❤ እሽ በርታል ብዙ ትሆናላችሁ እዚ ደረሳችሁ

  • @SamiYedemelij-cz5tr
    @SamiYedemelij-cz5tr 4 หลายเดือนก่อน

    wow well come bilenal gerami podcast endemihon aliteraterim abela ahun gena fredem agegneh yimechish

  • @tiguadedmekonen5202
    @tiguadedmekonen5202 4 หลายเดือนก่อน

    Wow ወቸው ጉድ all members n families Congrats Abela is comeback to z podcast 🥰🥰🥰🙏 i'm so happy wensday is perfect day 🥰🙏🥰 Saturday from Ethio n wensday from U.S.
    perfect 👌Thanks🥰🙏😊

  • @abenezershiferaw5971
    @abenezershiferaw5971 4 หลายเดือนก่อน +1

    Honestly tho you guys should really bring 'motta keraniyo' on this podcast since it's premiering in America 🖤

  • @elshadaynegash9830
    @elshadaynegash9830 4 หลายเดือนก่อน

    welcome back Abela!! we've missed you on this show! the show was/is never z same without u man! 🤩

  • @AbrshYeab
    @AbrshYeab 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤላ አቦ ይመችህ wellcome ብያለሁ አሁን በነፃነት አውራልን

  • @user-tb9no2xe1h
    @user-tb9no2xe1h 4 หลายเดือนก่อน +2

    We are so happy to see dania as a host 👏👏👏

  • @biluprincess
    @biluprincess 4 หลายเดือนก่อน +2

    Abel wede america giveaway enfelgalen mech new mtwesdegn😂

  • @bagethio5353
    @bagethio5353 4 หลายเดือนก่อน

    Selam Abela, yemr ante inspire tadergegnaleh, be hiwote succesful mehonf felgialehu anten kayehu behuala

  • @BetelLemmaBeshah
    @BetelLemmaBeshah 4 หลายเดือนก่อน

    Big Ups!! My favorite podcast came to town yaay 😍😍

  • @mubaezi
    @mubaezi 4 หลายเดือนก่อน +6

    welcome abela nafekehen nber

  • @salimorastaman
    @salimorastaman 4 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome Abela, slayehuh des blognal yime yime bro😂😂😂

  • @betsihiwi
    @betsihiwi 4 หลายเดือนก่อน +3

    አቤል sorry ግን አማረልኝ or ተሳቀልኝ ብለህ ሶስቱ ብሄሮች እያልክ ብዙ ገለፈጥክ እና ኢትዮጺያ ብዙ ችግር ውስጥ ናት ከገባህ መርዳት or መረዳት ሲገባ ማሽካካት አያስፈልግም ማንም ሰላም የሆነ የለም አለምም ብትሆን አሜሪካ አሜሪካ ምትላትም ቢሆን ሁሉም ሰላም ነው የሚፈልገው ችግር ግፍ ስለደረሰበት ነው ሁሉም ተጣዪ የሆነው ስለዚህ ከቻልክ ዝም በል Please ዝም እሺ 🤭

  • @Zedo_7
    @Zedo_7 4 หลายเดือนก่อน +15

    The goat is back 🔥

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 4 หลายเดือนก่อน +1

    13:09 her smile 😊 is everything

  • @eyosigoitom213
    @eyosigoitom213 4 หลายเดือนก่อน +2

    I live in America and all they said is True!

  • @melkamusisay2561
    @melkamusisay2561 4 หลายเดือนก่อน

    ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ ለመሄድ እና ምን ምን እድል አለው የሚጠቅም ነገር ተናገሩ እባካችሁ

  • @khelilabdulhamid2419
    @khelilabdulhamid2419 4 หลายเดือนก่อน

    Yes አዲሱ ትውልድ ድምፅ አለው👍👍እነዚ 10 አመት የቀራቸው ሰዎች አዛጉን አዘገዩን እኮ

  • @samtechas8962
    @samtechas8962 4 หลายเดือนก่อน +2

    Weframu sewye temchetognal gerami sew nw
    Enam esun akerbew

  • @TigistIndale
    @TigistIndale 4 หลายเดือนก่อน +3

    አቤል ምስራቅ ናፍቀከን ነበር 😅😅😅 ተመልሰክ እንድትመጣ እንፈልጋለን ስለዚህ የቤሔሯን ነገር ውጣባት ይቅርብን ሰልችቶናል ለኛ የሚጠቅመን እንዴት አሜሪካ እንሒድ የሚለውን ሹክ በል 😮😂😂😂

  • @berna777G
    @berna777G 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopian TM, they're setting the bar high for you ❤

  • @fevenm4600
    @fevenm4600 4 หลายเดือนก่อน +5

    Can't wait❤ also dania our new co host welcome 🎉🎉🎉

  • @sisayzeleke
    @sisayzeleke 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም አቤል፣ እስቲ አንዳንድ ለየት ያሉ የፖድካስት ሃሳቦች ላካፍልህ እፈልጋለው፣ አድራሻህን ብተውልኝ።

  • @Wassie12
    @Wassie12 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው! አቤላ ተከሰትሽ..ደስ ይላል! ይኼ podcast የትም ቢሆን ይቀጥል..ከእነ ቤኪ ጋር አትጠፋፉ.የአሜሪካ system የሚሉት ወጥመድ ውስጥ ገብተኽ..ቡኃላ ላይ እዚህ platform እንዳትጠፋ ለማለት ነው..I wish you all guys to reunited soon.

  • @forbidden_promise1
    @forbidden_promise1 4 หลายเดือนก่อน +2

    Abel saku hula nbr yenafekegn ymr

  • @tsedeyseyoum1001
    @tsedeyseyoum1001 หลายเดือนก่อน

    The Girl With White Dress Is Sooo Beautiful And Entertaining I Wish Her To Be On The Podcast

  • @user-xp1vb3td7v
    @user-xp1vb3td7v 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ዋው እንጠብቃለን አቤላ❤❤❤

  • @BerryBarbie186
    @BerryBarbie186 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይመችክ አቤላ🥰 ግን ግን ወቸው ጉድ በኢትዮጵያን እንዳታዘጋብን😫😫😊

  • @NATIALU
    @NATIALU 4 หลายเดือนก่อน

    Abel always never miss the conversation በወቸው ጉድ ቋንቋ ወሬው ኮርንሶ አያውቅም yimechachu hulachum bihon yersachu quality alachu every one eyayachut kehone abeln lemhon atmokeru hulachum yerasachu quality alachu just know what you talk and 👂 and the power of anything is Focus ❤ anD Pray

  • @edenyemane3753
    @edenyemane3753 4 หลายเดือนก่อน +7

    Welcome abel❤

  • @benaimayele1742
    @benaimayele1742 4 หลายเดือนก่อน

    My wish for ethiopia is that we creat a generation that think independently, critically and ask questions get the answers before any action!!

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 4 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome Abela🎉🎉🎉

  • @WondmagegnTeferi
    @WondmagegnTeferi 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤላ ስላየውህ ደስስስ ብሎኛል፣በተቻለ መጠን ሀገርን አንድ የሚያደርጉ ነገሮች ላይ ትኩረት አድርግ።

  • @misraktadesse6688
    @misraktadesse6688 4 หลายเดือนก่อน

    ዓቤር ምስራቅ እንኳን ደኽና መጣኽ 🎉ያበደ podcast ጅንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ መልካም እድል 🎉❤❤

  • @Iloveit-md1yg
    @Iloveit-md1yg 4 หลายเดือนก่อน +3

    ይህን የኢሜል አካውንት Create ይያደረኩት እናንተን ሰብስክራብና Like ለማድረግ ነው! አቦ ይመቻችሁ..... I love it.

  • @mahiderberhe2728
    @mahiderberhe2728 4 หลายเดือนก่อน +1

    mndnw ene bekin lmasafes endi mtrew😂dmo ke sofaw ga match nw ur outfit anyways u were missed let's go 100k✨

  • @user-zh8zh6db1t
    @user-zh8zh6db1t 4 หลายเดือนก่อน

    abel gn tnsh abezashiw bher bher alk kenes arg le temelkach ydebral
    tnks

  • @leezashow9260
    @leezashow9260 4 หลายเดือนก่อน

    You guys give the right informatron about America-

  • @jerrymezemir2310
    @jerrymezemir2310 4 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome back Abela , good to see you

  • @Fano101
    @Fano101 4 หลายเดือนก่อน +2

    the one and only abel misrak 🔥🔥🔥

  • @FixerElite
    @FixerElite 4 หลายเดือนก่อน

    Wow yamral! Beteley the white dress lady she is a vibe feta yalech wey America yale she should be part of US wechew good

  • @betheladane5741
    @betheladane5741 4 หลายเดือนก่อน +3

    Ay enezi ብሄሮች ena Abel yalachew connection 😂😂😂😂

  • @awc9811
    @awc9811 4 หลายเดือนก่อน

    Try to do you podcast in studio or just in any open spaced place , maybe a park. And try to give us update on your self. what job did you get ? what was the offer? How did you proceed through the application of the job and a lot of stuff.

  • @abby87877
    @abby87877 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤላ ባንዲራ ማሳየትክ ለ ጥገኝነት ይረዳካል 😂😂😂😂😂😂😂

  • @haregsahle8405
    @haregsahle8405 4 หลายเดือนก่อน +3

    Welcome back we miss you 😊