አጥፍተናል ወይ?? የእሩብ አመት ግምገማ 😄 | ወቸው GOOD | season recap

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • On this episode of ወቸው GOOD ስላለፈው ሲዝናችን performance ግምገማ አድርገናል 😄.. we discussed about each of the 10 episodes in depth and tried to notice our strength and deferentiate our weakness. Please stay with us with the entertaining recap and leave us a comment on how we can improve for the future! ፍቅራችሁ sponsor እያረገን ይቀጥላል and we are morethan ready to learn ከአስተያየቶቻችሁ! so please feel free to leave us a comment in the comment sections or contact us on instagram.
    ‪@WECHEWGOOD‬
    Join our channel hit that subscribe button and become our family
    ​⁠
    Contact us on Instagram
    Abel Misrak:
    ...
    Bereket Tadesse :
    ...
    Yonatan Fasil:
    ...

ความคิดเห็น • 425

  • @TikurAnebesa
    @TikurAnebesa 9 หลายเดือนก่อน +98

    በርቱ

    • @elzahriabdela7478
      @elzahriabdela7478 9 หลายเดือนก่อน +14

      ይሄን እንዴት አላየሀውም አቤል ቹንክ ነው እኮ😂😂😂

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  9 หลายเดือนก่อน +31

      እሺ እንበረታለን ጋሽዬ 😂 thank youuu so much 🙏🙏🙏

    • @abogidamusic-gy9yx
      @abogidamusic-gy9yx 9 หลายเดือนก่อน +14

      ​@@WECHEWGOODyihema yebereket comment nw 😂

  • @gelila64
    @gelila64 9 หลายเดือนก่อน +72

    The only habesha podcast that puts a smile on my face for no reason😊😊.

  • @biruktee7080
    @biruktee7080 9 หลายเดือนก่อน +59

    በጣም ሳሳጥረው መለት ነው😍በቃ ከጓደኞቼ ጋር እያወራሁ ያለሁ ነው የሚመስለኝ 😍ግን በምንም ሁኔታውስጥ ብትሆኑ መቆም የሌለበት program ነው

  • @iamnahom4490
    @iamnahom4490 9 หลายเดือนก่อน +47

    Seriously gn abel should get his own episode in wechew good

  • @beki4kilo720
    @beki4kilo720 9 หลายเดือนก่อน +49

    ወቸው Good ይቀጥላል!!!🎉

    • @et_2801
      @et_2801 9 หลายเดือนก่อน +1

      በስልክ ደዉዪ ሰው እራሱ suggest እያደረኩ beyond 39 people subscribe አስደርገናል

    • @addisudaniel3258
      @addisudaniel3258 9 หลายเดือนก่อน

      Next guest Deborah present

  • @MegaQ1984
    @MegaQ1984 9 หลายเดือนก่อน +12

    Thanks! I accidentally stumbled upon one of your videos and got hooked. Great work, Keep it up!

    • @user-vb2ob3zj4d
      @user-vb2ob3zj4d 9 หลายเดือนก่อน +8

      አቤል ና እንጂ 😁

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  9 หลายเดือนก่อน +2

      Thank you so much 🙏🙏🙏 we will keep the hardwork

    • @ekram525
      @ekram525 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-vb2ob3zj4d😂😂😂😂

  • @user-wg5bu4kc7d
    @user-wg5bu4kc7d 9 หลายเดือนก่อน +45

    ይሄን podcast ካለ አቤል ማሰብ ቀጀላን ካለ ቀ ማንበብ ነው😂😂

    • @amanuelarage1348
      @amanuelarage1348 8 หลายเดือนก่อน +2

      not only abel all are #1

  • @yohighness6167
    @yohighness6167 9 หลายเดือนก่อน +20

    እንደ podcast በጣም ያደጋቹበት ሲዝን ነው በጣም ምርጥ ሰዋች ነበሩ እንግዶቻቹ በተልይ ምናለ ማራናታ እና ፌዴራሉ ያበደ episode ነበር እኔ እንደራሴ አይመጥንም ያልኩት የኤክስዶስ እና ዬቲ ነበር በተረፈ ቀጥሉበት በዚው አቤላ ደሞ Jacksonville Florida ከች ካልሽ አለውልሽ

  • @seblehaye8833
    @seblehaye8833 9 หลายเดือนก่อน +13

    ስወዳቹ 3ታቹም የምታመጡት አሳብ በጣም ከጊዜው ጋር ያለውን ሁኔታ ያማከለ ነው በርቱ ❤ ሌላው አቤሎ የሚያነሳው አሳብ Amazing 👍

  • @hellenabeje
    @hellenabeje 9 หลายเดือนก่อน +9

    ከጀመራቹበት ጊዜ ጀምሮ ተመልካቻቹ ነኝ እና ሁሌ በመልቀቅ፣ አሪፍ አሪፍ ሰዎችን በማምጣት ቅዳሜን ጸዴ እና ተናፋቂ አድርጉልን

  • @teddyshow-1313
    @teddyshow-1313 9 หลายเดือนก่อน +4

    አቤል ያነሳው ሀሳብ በጣም ነው የወደድኩት እኔ እድሜዬ ከሄደ በኋላ ነው እራሴን እየዋሸሁ መስራት ያለብኝ ሳልሰራ እንደቀረሁ የተረዳሁት እና ወጥሮ ከመስራት ውጪ እድሌ ነው ምናምን አይሰራም 💪

  • @_sheisEthiopian
    @_sheisEthiopian 9 หลายเดือนก่อน +36

    I did come for Awra when I came ... ለክፉ አትሰጡም so I stayed 😅😝 ... In all seriousness gin አሪፎች ናቹ። ቀጥሉበት 💚💛❤️

  • @theanonymous2139
    @theanonymous2139 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚመቹኝ በምክኒያት ስለሚያስቡ ነው። ጭፍንነት በሞላበት ሀገር በምክኒያታዊነት የሚስብ ሰው ሳገኝ ብርቄ ነው ከልጆቻችን ኢትዮጵያ ቀጥቶ የመሰጠኝ ምርጥ ፕሮግራም ነው። ይመቻችሁ

  • @J-Arka
    @J-Arka 9 หลายเดือนก่อน +3

    ትመቹኛላችሁ
    የአቤል- ድርቅና
    የቤኪ- መሀል ላይ አስታራቂ
    የዮኒ- ለዘብተኝነት makes u ገራሚ 👌

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 9 หลายเดือนก่อน +5

    Abel ,Bereket, Yonzima ,what a combination .keep going guys 🎉🎉🎉

  • @user-ss6rv5im2j
    @user-ss6rv5im2j 7 หลายเดือนก่อน +5

    Abela is like Ross from friends azeg Ena funny
    Beki is like chandler got sense of humor 😂
    Yoni is like joey he don’t understand things quickly ( miskin) still so funny when he talks

  • @Abduy194
    @Abduy194 9 หลายเดือนก่อน +16

    አቤላ አንቺ ትለያለሽ የ podcast ድምቀት ግን ሶስታቹም GOAT 🎉 ደግሞ አቤል አሜሪካ ሻሼ podcast አሉ😂

  • @euyelmulugeta6594
    @euyelmulugeta6594 9 หลายเดือนก่อน +8

    Menale's episode is a master piece for our countries podcast 👏 🙌 👌 👍 🙏

  • @lijmikee8763
    @lijmikee8763 9 หลายเดือนก่อน +55

    Nebilin yemitili❤❤

  • @abelt2694
    @abelt2694 9 หลายเดือนก่อน +35

    Much Love and appreciation for you guys from 🇺🇸. I’m telling you, people in America loves podcasts a lot. Are u guys on spotify too by the way?

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  9 หลายเดือนก่อน +6

      Thank you so much 🙏🙏🙏

  • @kingstudiorecords9583
    @kingstudiorecords9583 9 หลายเดือนก่อน +4

    I like the freedom of abel amd your jokes on the interviews so keep up guys

  • @seblehaye8833
    @seblehaye8833 9 หลายเดือนก่อน +5

    አቤሎ ስለምትችል ሁሌም አውራ 💕የምር ትችላለህ 🥂👍🤜🤛wow ❤

  • @johnsnow8537
    @johnsnow8537 9 หลายเดือนก่อน +80

    Anyways ይመቻችሁ ግን ፕሊስ አንድ ወሬ ጀምራችሁ ሳትጨርሱ ወደሌላው የምትዘሉት ነገር ብትተውት or Gust አቅርባችሁ በሆነ ነገር ዙርያ ወሬ ሳታስጨርሱ ወደ ራስችሁ ገጠመኞች ትገባላችሁ ይሄ ነገርን ፍቱ ዬኒ ዜማ ቁምነገር መሀል አጉል ቀልድ አታስገባ Bro በተረፈ ይመቻችሁ በርቱ ❤

    • @tsedd-jh1cy
      @tsedd-jh1cy 9 หลายเดือนก่อน +2

      Bruh😂😭
      Eyemekerkachew new

    • @johnsnow8537
      @johnsnow8537 9 หลายเดือนก่อน +16

      @@tsedd-jh1cy
      ማነሽ ያራድዬ ልይ keep you Negativity for your Self. ሲቀጥል I'm one of theirs audience So I have fully right to Comment.
      F.y.i
      Comment Section የተቀመጠው የተመልካችን አስተያየት ለማስቀመጥ እና እርምት or ምክር በአስተያየት መልክ ተቀብሎ እዚህ Platform ላይ የተሻለ ሆኖ ለመውጣት ስለሚጠቅም እንጂ አይጎዳቸውም So Noting wrong with my suggestion.✌

    • @abelteshome1395
      @abelteshome1395 9 หลายเดือนก่อน +4

      @@tsedd-jh1cy አታሽቃብጥ ፖዘቲቭ ኮመንት ይጠቅማቸዋል እንጂ ሰገጥነት አይደለም

    • @fafi6321
      @fafi6321 9 หลายเดือนก่อน +1

      Yemchik Antenm Abo 😊

    • @wowwow5075
      @wowwow5075 6 หลายเดือนก่อน

      እሱ አይደል እንዴ interesting የሚያረገው😂😂😂

  • @alazarwoldeyohannes3446
    @alazarwoldeyohannes3446 9 หลายเดือนก่อน +8

    Real viewer won’t be deceived by short clips out context. Context matters. Keep it up guys.

  • @havemercyonus2123
    @havemercyonus2123 9 หลายเดือนก่อน +5

    You guys are awesome. I love watching your episodes. Keep doing great!

  • @ruth4311
    @ruth4311 9 หลายเดือนก่อน +13

    "የማንንም ego አናስታምም"
    Yessss!!!

  • @geadionbezerdew3242
    @geadionbezerdew3242 9 หลายเดือนก่อน +6

    ከVirginia ነው የማያቹ የድሮውን ሁሉ ጨርሼ አሁን ልገርበው እያሰብኩ ነው በጣም ነው ምትመቹኝ 3ታችሁም ምንም የሚገናኝ ነገር የላችሁም ግን ደስ የሚል ጥምረት ነው ቀጥሉበት

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 9 หลายเดือนก่อน +6

    You are thriving guys! brilliant! please limit the length of your video and do more on your sound system and content quality

    • @flame9729
      @flame9729 9 หลายเดือนก่อน +2

      Nah bro the length is fine fr when i watch 2hr podcast i fell like i saw a 20 min video. Just increase your attention spam. And the voice quality ur right. camon yoni figure out the mics😂

    • @danieldesalegn5386
      @danieldesalegn5386 9 หลายเดือนก่อน

      @@flame9729 Are you sure it is worth watching a 2-hour long podcast?

  • @lewamasfha4772
    @lewamasfha4772 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምወዳቹ am stay home mom with 2 beautiful babies እና በጣም ደስ ብሎኝ ነው የማያቹ አንድ ቀን የሀንባሻ ብሬክ ስፓንሰር ሆኜ ብመጣ ደስስስስስ ነው የሚለኝ✌🏾

  • @user-vb2ob3zj4d
    @user-vb2ob3zj4d 9 หลายเดือนก่อน +3

    የ ምናለ እና የ አሃዱዎች episode was the best ስንቴ እንዳየሁት 🤎

  • @asterayayenew8505
    @asterayayenew8505 9 หลายเดือนก่อน +2

    I am big fan of Abel. At first I thought he is a stubborn type of person but now he is my favourite person. Lik likachinin new minegiren

  • @kiru_ethio
    @kiru_ethio 9 หลายเดือนก่อน +3

    Great group of dudes!! Abel - I would gladly spend a time with you in DMV - fully sponsored!! I mean it!!

  • @Elizewde
    @Elizewde 9 หลายเดือนก่อน +3

    I completely agree. I watch your show because you, especially Abel, don’t care about political correctness. Please keep it that way. Your kind of show or podcast has become a rare commodity.
    And by the way Abelo, I hope to see you in Atlanta.

  • @amanuelmandefro7192
    @amanuelmandefro7192 9 หลายเดือนก่อน +13

    Honesty! Without guest you guys have great idea..🤞

  • @imanjudah4396
    @imanjudah4396 9 หลายเดือนก่อน +2

    big up.keep up the good work

  • @Mike.d.kassa7
    @Mike.d.kassa7 9 หลายเดือนก่อน +4

    እንደኔ ከዚ season episodes የማራናታ፣ምናለ፣አሀዱዎች በቃ ምርጥዬ ነበር , እንዳልክ የሚባል ሽልጥልጥ ሰውዬን ባታቀርቡብን ሙዴ ነው እንደ ሃሳብ, በተረፈ keep up

  • @mekdesmeseret8662
    @mekdesmeseret8662 9 หลายเดือนก่อน +4

    ከ መጀመሪያ ጀምሮ ,2 ቱንም ሲዝን 1 episode ሳያመልጠኝ ነው እያየሁት ያለውት prod cast ቹ የምር እየ ጠቀመኝ ነው ይመቻችሁ 👍 keep going👏👏👏 እርስ በ እርስ ጥያቄ ብትተያየቁ pc ነው ብዙ ስለናተ ማወቅ ምንፈልገው ነገሮች አሉን

  • @mes3777
    @mes3777 9 หลายเดือนก่อน +1

    Nice podcast. Wishing you more success in the future!

  • @beki6842
    @beki6842 9 หลายเดือนก่อน +3

    የምን አለን episode 10giza belaye ayechiwalhugn mnmn yemeyselechi episode naber 🎉🎉😂😂

  • @dagmalemayehu3468
    @dagmalemayehu3468 9 หลายเดือนก่อน +2

    the first thing about being a grownup is to accept what u can not change. ወቸው ጉድ you are the best 😅😅😆😆

  • @user-qr9dx1qq9r
    @user-qr9dx1qq9r 9 หลายเดือนก่อน +1

    የምር በጣም ነው ደስ ምትሉቱ ቀጥሉበት አዲሱ ስቱዲዬ በጣም ፀዴ ነው

  • @zewduasnake5066
    @zewduasnake5066 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፕሮግራሞች በጣም ጥሩ ነው የልተደፈሩ ነገሮችን በፆታ በኩል ትልቅ ሰዋችን ጋብዙ የኑሮን ዘይቤዎች ያሳዩ አቅርቡ ።

  • @Skiley-rr4vp
    @Skiley-rr4vp 9 หลายเดือนก่อน +1

    Bereket funny new
    Yony guests understand yaregal
    Abel the man with questions. Bertu temechugnalachu be awra new yawekuachu

  • @Merhawi213
    @Merhawi213 9 หลายเดือนก่อน +13

    I like the fact abel is a disagreeable person.

  • @ethealtech1926
    @ethealtech1926 9 หลายเดือนก่อน +6

    next nebil😍😍 plzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzz

  • @fikirzelalem5511
    @fikirzelalem5511 9 หลายเดือนก่อน +1

    I watch the whole show man. Tsede nachu hulachum, I'm a fan

  • @selamabgetachew7177
    @selamabgetachew7177 9 หลายเดือนก่อน +1

    Congrats Guys, I realy enjoyed your show and hope to see more. And mean while do something about Yoni #thesoundman audio and the two light switch on the wall #OCD😆✌

  • @mekdesmesfin1365
    @mekdesmesfin1365 9 หลายเดือนก่อน +2

    Abel should be on the next episode...make it live ena enasakew beterachin

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሲዝን ብላችሁ ደሞ እንዳትጠፋ እወዳችሀለሁ❤❤❤ 1ኛ ቪዉ ግን የ ምን አለ ነዉ የጃኒ አደለም😂 እና ደሞ ቆጨማን ብታቀርቡልን ደስ ይለናል አሪፍ ግዜ ይኖራችሀል ❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanmathewos9302
    @kalkidanmathewos9302 9 หลายเดือนก่อน +4

    Abel Abel and Abel my favorite

  • @geniet6710
    @geniet6710 5 หลายเดือนก่อน +2

    Abel p/minister yihonal yihunln✊😂

  • @yohnnestasam175
    @yohnnestasam175 9 หลายเดือนก่อน +2

    hey guys በጣም ነው የምትቹን we Feel like ከጓደኞቻቸን ጋር ቁጭ ብለን የምናወራ abel the way you express things and ጥያቄዎችክስ😂😂😂ቤኪ ፉገራክ በመሀል ጣል የምታደርጋት ነገር ጸዴ ነው ዮኒ መንግት እና ፖለቲካ ነክ ነገር ሲነሳ የምትደነግጠው ነገር😂😂 እና ምንም ነገር አታውቅም any ways betam temchtachunal we are Awra audience but we like you too about episodes Awra,mahi,menale........ bicha ጸዴ ነው we have idea why don't you guys ask each other we like to hear anyways በርቱቱ👏👏👏ወቸ ወቸ ወቸጉጉጉጉድድ

  • @user-mc7zs5wq9k
    @user-mc7zs5wq9k 9 หลายเดือนก่อน +3

    abela beka betam briliant man we love him besmam

  • @bamlaktesfaye7181
    @bamlaktesfaye7181 4 หลายเดือนก่อน

    Btm nw mwedachu, really....wechew good❤

  • @oneminutenglish
    @oneminutenglish 9 หลายเดือนก่อน +1

    Abel I like you perspectives gn..ene ahun lemsale dv molche aldersgnm😂 ena selmalchl new?? Yene almechal koy yetuga new
    Eskemchl dres degagmeh mokr endatlgn bcha

  • @derejeabdisa1294
    @derejeabdisa1294 9 หลายเดือนก่อน +3

    I swear to God, እንደዚህ ከሆነ ሰው መልስ ጠብቄ በዚህ መልኩ ያረካኝ ያስደሰተኝ የለም፣ አቤሎ ቤኪ ዮኒ እግዚአብሔርን ቀኔን ነው ያሳመራችሁልኝ። በእድሜም በትምህርትም እበልጣችኃለሁ ግን በሀሳባችሁ በልጣችሁኛል። ያልቻልኩት አቅም ስለሌለኝ ነው። በነዚያ ጥቃቅን ምቀኛ spoiled ቺኮች ይቅርታ ብትጠይቁ ኖሮ እበሽቅ ነበር። ለድክመታቸው ምክንያት ከማድረግ አልፎ የሰውን ስም ለማጥፋት የሚጋጋጡ፣ ወንዶችን በጅምላ የሚፈርጁ፣ ሰው ቢሳሳት እንኳን as if they're perfect, ሳይቀጡ ለማለፍ የማይፈልጉ ጨካኝ 'እንትኖች' ናቸው። ከዚህ የበለጠ ተሳክቶላችሁ ማየት ነው ደስታዬ። ይመቻችሁ።

  • @tesfatube5381
    @tesfatube5381 9 หลายเดือนก่อน +1

    U guys are amazing ....keep it up...i cant wait the next season 😊😊

  • @edomdube
    @edomdube 9 หลายเดือนก่อน +5

    Wow crazy we must have imagined sexism and racism and all the systems that are in place to keep parts of our society behind. I didn't realize it was as easy as knowing we can. Thank you for enlightening us and taking 0 responsibility for the things you promote intentionally or unintentionally on your podcast👏🏾👏🏾👏🏾 I hope you are proud of this 50 years later.

    • @adukalu168
      @adukalu168 9 หลายเดือนก่อน

      I think he would be proud.

    • @rodasbekele3752
      @rodasbekele3752 9 หลายเดือนก่อน

      Yeah if they're still like this 50 years later yes they will be very proud

  • @natasha-ry9md
    @natasha-ry9md 9 หลายเดือนก่อน +3

    Ye minale episode andegna neber 🔥❤

  • @nardelihancale8623
    @nardelihancale8623 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow bartu batme nwa yemwadshu batoooo ymigarmwa 🎉🎉🎉🎉

  • @jemilanuru4861
    @jemilanuru4861 9 หลายเดือนก่อน +1

    The only podcast I listen from Ethiopia. I like your jokes!

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 9 หลายเดือนก่อน

    I love u guys all the way from Maryland… keep up the good work… pls bring on Semere bareyawe….

  • @someone.830
    @someone.830 9 หลายเดือนก่อน +6

    Comedian mame yimta please

  • @ephrembrhanecool
    @ephrembrhanecool 9 หลายเดือนก่อน +5

    Thanks!

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  9 หลายเดือนก่อน

      Thank you sooo much 🙏 🙏

    • @fireayehuzekarias9318
      @fireayehuzekarias9318 9 หลายเดือนก่อน

      Abel 😂😂 @@WECHEWGOOD

  • @ZollaAlpha
    @ZollaAlpha 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤል ጸሃይ ግን ስላልቻልን ብቻ አይደልም የማይሳካልን ፡ አልፎ አልፎ አጋጣሚዎችን ማጣትም ከስኬት ያግዳል!

  • @henokgetnet8
    @henokgetnet8 9 หลายเดือนก่อน

    Arif nw…gn abel yemiyanesachew idea so critical👌…so mndn aschersut ee

  • @kidub3145
    @kidub3145 9 หลายเดือนก่อน +1

    As of me, the most aspiring young talent in our generation is the music producer dj Milla.
    Bring DJ MILLA.
    Dj milla's fan like this comment for wechegood podcast to consider him as guest. DJ MILLA

  • @fog-yy4xy
    @fog-yy4xy 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ere tew yonzema yehone music performance in your podcast man yabedenew yemihonew😊

  • @Sani_abacha
    @Sani_abacha 9 หลายเดือนก่อน

    አቤል አስተሳሰብህ አሪፍ ነው ቀልዳችሁም አሪፍ ነው ። አቤል የሆነ ሲሪየስ ነገር ሲነሳ አርቲኩሌት የምታደርግበት መንገድ የሚገርም ነው ሌላ ሌላ ነገሮች አሉ የእሱ አይነት ሀሳብ ቦልድሊ ስለማይወራ ቀጥልበት ለዚህ ምስክር ጉጉት ላይ የነበረህ ኮንቨርሴሽን ነው 🙏

  • @Nasuri979
    @Nasuri979 9 หลายเดือนก่อน +8

    49:50 ግንባሩ እየተሳመ ያደገውን ልጅ አቅርቡልን 😂 ., አይ አቤል ነብስህ እኮ አይማርም 😏 ( but you gat a good point እኮ)
    Please አንዴ አውርቶ እንደ ኩፍኝ ይውጣለት እንግዳ አርጉት 😂 😂

  • @user-lz9di7fd7b
    @user-lz9di7fd7b 9 หลายเดือนก่อน +1

    ነባ አራት ኪሎን ጋብዙልን እኪ አሪፍ ጨዋታ ይሆናል አቤላ ወሳኝ ሰው ይመቻቹ

  • @Abdu_red
    @Abdu_red 9 หลายเดือนก่อน

    I'm really enjoying your podcast, keep up the great work, guys! @abala, if you come to Dallas, please let us know!

  • @tarikucoffee3786
    @tarikucoffee3786 9 หลายเดือนก่อน

    ለእኔ አንደኛ ፕሮግራም ከማንያዘዋል ጋር የተደረገው ነው 👏👏👏

  • @user-ll6bm2du2g
    @user-ll6bm2du2g 9 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እንቅልፍ እናተ ሳይ ጠዋት ማነው ሚነሳው😢😢ግን ሁሌም አንደኛ ናቹ❤❤

  • @thomaseagan3002
    @thomaseagan3002 หลายเดือนก่อน

    semere baryaw yekreblen arif episode yewetawal

  • @girmachewzewdie556
    @girmachewzewdie556 9 หลายเดือนก่อน

    ስላም ነው ወቸው ጉጉጉጉጉጉጉድ በጣም ነው ምትመቹኝ በየሳምንቱ በጉጉት ነው ምጠብቃቹሁ በርቱ ግርማቸው እባለላሁ ከካናዳ

  • @mujibhussenmohammed6565
    @mujibhussenmohammed6565 9 หลายเดือนก่อน

    እኔም በአቤል ሀሰብ እስማማለሁ ሰዎች መሆን ሚፈልጉትን ነገር የመሆን ነፃ አስተሳሰብ የተቸረን ነን

  • @kalkidanberhanu4782
    @kalkidanberhanu4782 9 หลายเดือนก่อน

    I am really big fan of Abel and keep forward.manenm endatsemu

  • @dawitg25
    @dawitg25 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጥቅሉ ያልተሳካልችሁ ስለ እማትችሉ ነው ብሎ ማለት ፍርደ ገምደልነት ነው።
    እማይችል ሰው እንዴት ብሎ ነው እማይችለውን ነገር እንዲሆንለትብ እሚጠብቀው።
    ሌላው አሜሪካ በጠቅላይ ሚንስትር ሳይሆን በፕሬዝዳንት ነው የሚመራው።
    አሜሪካ የነጭና የወንድ የበላይነት እንዳለ በጥናት የተረጋገጠ ነገር ነው። ሴቶችም ሆኑ ጥቁሮች ያልተሳካላቸው ባለመቻላቸው ነው ብሎ ማለት አላዋቂነት ነው። Affirmative Action እሚባለው ነገር የመጣው deprived የሆነ የማህበረሰብ ክፍል አለ ተብሎ ስለ ታመነበት ነው።
    ስለዚህ ባጠቃላይ ሰው ያልተሳካለት ስለ እማይችል ነው ማለት አይቻልም። ሁሉ ነገር የሚሳካው ቦታ፣ ሁኔታና ግዜ ሲፈቅድ ነው።
    አለመቻል ቃሉ እራሱ ይናገራል እኮ።
    "አንድ ሰው እማይሳካለት ስለ እማይችል ነው። ተመቻችሁም አልተመቻችሁም ይሄ አቋሜ ነው"
    ይሄ አንድ ማመዣዘን ከሚችል ሰው እሚጠበቅ አረፍተ ነገር ነው።
    በድፍረት ይህን መናገር በራሱ ስለ ተነጋራው ማንነት ይናገራል። አንዳንዴ logical ለመሆን ሞክሩ

    • @adukalu168
      @adukalu168 9 หลายเดือนก่อน

      By the same token.... you are privileged and in position of winners for some people... So u are also the oppreser.

  • @buki_tube
    @buki_tube 9 หลายเดือนก่อน

    Emenugn ezi podcast laye engeda hogne ekerbalhu💥☝

  • @LeulYitayew
    @LeulYitayew 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወፍ ወፍ ወፍ የፍጥን ጀምሩ ትመቹኛላችሁ

  • @yosef-xl9in
    @yosef-xl9in 9 หลายเดือนก่อน +1

    Me and my mama are addicted to you guys

  • @surafeltilahun7404
    @surafeltilahun7404 9 หลายเดือนก่อน +2

    Honestly, I live in a western culture society and I can clearly see what feminism and feminists ideology have done to marriage and family. Make sure you don't let anything get in the way of your masculinity. The sex of a female and a male is different. Victim mentality is associated with people who are struggling with superiority or inferiority complexes. If I can do it, you can too if you work hard for it. After all it’s your fault for not making an effort and believing that your nature, background and all is the reason for your failure. I do know that some people get privileges that might help them accelerate their success but we also know a lot of people who made it from nothing. So please don’t tell me it’s because you’re a woman, black, white, short, tall, ugly, too beautiful etc. We got you guys. Don’t need to apologise shit. Keep up your masculinity. 👏🏾

  • @ntsuzewdu6510
    @ntsuzewdu6510 9 หลายเดือนก่อน

    Keep going እውነት በየ ሳምንትቱን ቅዳሜ እናተ ናቹ ትዝ ምትሉኝ

  • @ZinashZeleke25
    @ZinashZeleke25 9 หลายเดือนก่อน +1

    I am your big fan from day one. keep up guys❤ Abela demo u r #1

  • @amanueldede2811
    @amanueldede2811 8 หลายเดือนก่อน

    Abel your Mind needs a Noble prize.

  • @Nasuri979
    @Nasuri979 9 หลายเดือนก่อน +4

    ግልጽነትን የመሰለ ነገር የለም !! You guys are absolutely 👍🏾 right!
    ስታስቁኝ እኮ 😂😂😂
    አቢን please ጀባ በሉን 🙏🏽

  • @futureethiopia7807
    @futureethiopia7807 9 หลายเดือนก่อน +1

    very nice podcast keep doing great !!

  • @MintesnotGetu-rc4yw
    @MintesnotGetu-rc4yw 9 หลายเดือนก่อน

    This amazing podcast guys..ነፃነታችሁን እወደዋለሁ ግን አንድ Negative comment ኦች ከሙድ እንዲያወጣቸው keep it up👏

  • @marcanm1014
    @marcanm1014 9 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እኮ ሚሰሩ ሰዎችን መስሎኝ ምትጋብዙ ለካ አውርቶ አደርንም ይጨምራል እንዳልሽ የምትባል ሸለምጥማጥ ከተጋበዘችማ ሰብስክራይቤን አነሳለሁ😅

  • @HailuHa-ii5xq
    @HailuHa-ii5xq 9 หลายเดือนก่อน +2

    38:40 ከዬኒ የእግር ምልክት ስጠብቅ ነበር😅

  • @thathabeshasoftwareengineer
    @thathabeshasoftwareengineer 9 หลายเดือนก่อน

    Ene ke Ethiopia be VPN new maylachu and I listen till the end..andande aza yehonal podcast guestochu gin the last 5-6 episodes yabedu nachew. bertu!

  • @nhattygetu9383
    @nhattygetu9383 9 หลายเดือนก่อน

    ለእኔ እንከን የለሽ ናቹ specially abel keep it up

  • @selamshow4352
    @selamshow4352 9 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እንዴት እንደምትደሉኝ እኳ የቅዳሜ ኣሰልቺ ስራየን ምታስረሱኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 thanks ..... from 🇨🇦 ...ግን ሴት ኣትመታም ።

  • @bezag3452
    @bezag3452 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ere miss leyu ena mahin gabzulen pls yabede episode nw mihonew

  • @lifeinethiopia6864
    @lifeinethiopia6864 9 หลายเดือนก่อน

    This is the most open discussion in Ethiopia

  • @abenezertadesseabenezertadesse
    @abenezertadesseabenezertadesse 8 หลายเดือนก่อน +1

    እስቲ አቤላ ስኬታማ history ያለበት አንብበህ ከተመቸህ ዉስጥ አንድ መዕሀፍ ጠቁመኝ እስቲ የአማርኛ እትም ያለው ቢሆን ይመቸኛል

  • @bereketgedlu3727
    @bereketgedlu3727 8 หลายเดือนก่อน

    'Yeme' wechew good . . . You are great

  • @isamurai939
    @isamurai939 9 หลายเดือนก่อน

    The Minale podcast forced me to subscribe and be family ❤

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤላ ኦዲአንስ ጋብዙ ከኔ ጀምሩ አቤላዬ ሱሴ በውነት ትመቸኛለክ