ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰአሊ ለነ ቅድስት🙏😭 እርእሱ የማይሆን ነገር ርእስ ❌እግዚአብሔር ሆይ ቢሆንም ባይሆንም ያስተላለፍፋችሁት ነገር ይዘገንንናል በእውነት እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ🙏💔🙆🙆
በጣም
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
በጣም የሚያስፈራ ጊዜ ነው የደረስነው !!!ኡፍፍፍፍ የተሻለውን ጊዜ ባመጣለን ።
በቀንነት ደምሩኝ
እግዚአብሔር ሆይ ይሄን ዘመን ከነመላው ወገኖቼ ይጠብቀን በፀሎት እንበርታ እባካቹ
ዘንድሮ በምንሰማው የሚዘገንን ጆሮአችን ሞልቶ አለመደፈኑ አይናችን አለመጥፋቱ
ewente newe beEteb enhune weda
የኔማ መስማት አቅቶታል😂😂😂
ከምር አወ
እውነሺነው የኔቆጆ
በጣም ደግነቱ ፉል አይልም
እግዚኦ እግዚአቤሔር ሆይ የምህረት ብዛት እንጂ እንደ አጥያታችንማ እሳት በዘነበብን ነበር
አቤቱ ጌታ ሆይ ከሰይጣን ወጥመድ አድነን እደ ቸርነትህ እንጂ እደበደላችን አይሁን ምን ጉድ ነው
እግዚአብሔር ይገስፃችሁ በእናንተ ሀጢያት ሀገር ይተራመሳል ሰይጣኖች
ይሄ ፒጂ ግን ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል እዴ ጭራሽ ሁኔታዎች እየባሱ ነው የማይስማ የማይታይ የለም ጉድ ነው ይሄ ጉድ በኢትዮ ምድር የሚታየው እጭ
ባለ ማወቅ ነው እንዳንል ባይዋለዱም አብረው አድገዋል ፍቅር የማይታሰብ ነው አይ ጉድ የከፋ ግዜ ነው
እግዚኦ አይ ጊዜ 😢 ደጉን ዘመን አምጣልን 🙏
ስለሂወት ግን የምታቀርቧቸው የእውነት ነው ወይስ ዲራማ ነው ወላሂ ከባዲ ነው
እ ያጠራጥራል ግን ሊኖርም ይችላል አይታወቅም
እውነት ነው እነም ገረሞፕል
እንዴት ወንድም ይፈቀራል አእምሮዋ በርኩስ መንፈስ ተይዞ ነው ይሄ መቼም የርኩስ መንፈስ ሥራ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው
ኢትዮጵያ ላይማ የሆነነገር ተቀብራል😭😭😭😭😭😭እፍፍፍፍፍፍ ቆይምን እንማርተዝህ አኡዙቢላህ ቲሺ ትዘጋላቺሁ🤔🤔🤔💔💔አይይይይሀገራቺን😭
የማትረባ ገና ወድሜ አደለም ከእናቴ ሆድ አልወጣም ብላ ታፈቅራለች አብሮ ማደግ እራሱ ወድምነት ነው መወለድ ቋቋ ነው እፍነተኛ ሆነ አልሆነ ባድ አድገዋል ወድሞ ነው
ምን ይባላል ምን አይነት ሰው ናቸው? ፍቅር አይነት ፍቅር ።ይህ የአላህ ቅጣት ነው።አላህ ይርዳቸው
አውዙቢላህ አላህ ሆይ አደራህን🥺😭
መድሀኒአለም ምን ጉድ ነው ይሄ ሰሞን የምታመጡት ወድሟን ወደደች እህቱን ወደደ ኧረ ሃይማኖትም ባህልም አይፈቅደውም በውነት አጸያፊ ድርጊት ነው
አው ወላሂ በቀደም ደሞ ያቀረቡት እህቴን አስረገዞ
እውነት ነውው
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.htmlth-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
አብሮ ማደግስ፡አብሮ፡መብላት፡መጠጣትስ፡እህት፡አይደለሺ፡ሌላ፡ሰው፡አተሺነው፡አሁን
ከቶ ከእዴት ያለ ዘመን አደረሥከኝ እባካችሁ እርዕሡን ሣየው አመመኝ አዞረኝ አቅለሸለሸኝ ኡፍፍፍፍ
እግዚአብሔር ይሰወረን
ጥፋቱ ያለዉ አባታቸው ላይ ነው ካደጉ በኋላ መናገር ነበረባቸው እንደዚህ ሆነዉ አድገዉ ስንቶቹ ተጋቡ !!!
ከባድ ጊዜ ላይ ነን ፈጣሪ ብቻ በቃ ይበለን
ዘንድሮ ጉድ ብዙ ነው ማረን ጌታ ሆይ ፍቅር እያለን ተጨማለቀን አይይይይ
በእውነት ይኽን ቻይናል በጣም በተስፋ ነበር የምጠብቀው ግን የዛሬው በስመአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሕዱ አምላክ 🙏💔😭😭😭😭 የማይሆን ነገር ።።።
መጀመሪያ ግን ለምን፣አታዩም ልጁ ወንድሟ አይዸለም አብረዉ አደጉ እንጅ
@@rihanaahemed5201 ቢሆንስ አይተን ነው የኮመትነው መውለ ቋንቋነቃነው እሺ ምንም ከአድ አንጅት ባይወጡም ምን አይነት አስተሳሰብ ነው???
በስማም በጣምያስጠላል ሴቶችትነሺ ብንርጋጋጥሩነው
እስኪ አስተማሪ ነገር ስሩ ርዕሱን ማንበብ እራሱ ሲከብድ እባካቹ የሰውን ጭንቅላት አትመርዙ ስንት ጥሩ አስተማሪ ነገር እያለ
እውነትም ጭንቅላት መመረዝ።
እውነት ነው ሰው ከእንስሳ አንሷል😔😔
ብዙ የሚፃፍ የማህበረሰብ ጉዳዩች ትዕይንት አለና ይህን ድራማ ተወት አርጉት!!!
ለጆሮአችን እያሰባችዉ አሁንስ ትወልዱን እራሱን እንድጠራጠር አደረጋችዉ
ኣቤቱ እግዚአብሔር ኣምላኬ ሆይ ይህን በኣደባባይ ይህን ጉድ መስማት እረ ምን ማእት ነው የመጣብን እረ እግዞ በሉ ፀልዩ ኣልቅሱ
ፈጠራም ይሁን እውነተኛ አሪፍ አቀራረብ ነው በርቱ 👌
ዉሸት ነዉ እያልኝ ነዉ ብዙ ዘግናኝ ነገሮችን የምፅናናዉ
እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ እውነት ሌላውም እንዲያረግ ነው ትምህርት እንዲሰጥ ነው ምንድነው የናንተ አላማ እንደእባብ ተቅለስልሳቹ ትውልድ ምትገሉ
በጣም አስተማሪ መልእክት ስላስተላለፋችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!!!
ይሀ ቻናል በእርግጥ የ 666 ማህበር ነው። ኣባቷ ያገባች ሊጅ፣ እህቱ የፈቀረ ወንድ ፣ ከ ኣጎቷ ጋ የለመደች ልጅ ፣ እንዴ ከዚህ ውጭ ሌላ ድራማ የለም ምን ጉድ ነው። አረ ባካችሁ ተፋቱን ። ሂዱ ወደዛ
ለገንዘብ ብለው ማይፈነቅሉት ድንጋይ የለመ መዘጋት አለበት ይሄ ቻናል
@@selammulugeta4977 legenezeb becha sayehon endezi ayenet semet lay yalu sewoch kezi asetesasebachew endiwetu yeredal new weyes anchi bezi asetesaseb west nesh kehon kezi hasab wechi
@@lubabakemal4726 ድንጋይ
@@Powerof7 masetewal yemechel degay kehonekum tiru new kalemaseb yeshalal
እውነትም ያሰኛል።
እግዝዮ ማርና ክርስቶስ ይዘገንናል
ጌታሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ወይ መጨረሻ ዘመን
ወይ አጅሬው የእግዚአብሔርን ልጆች እንዴት እያደረገ እንደሚነጥቃቸው የሚነቃበት ጠፋ ኮ
ወይኔ ጉዴ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን በማርያም
ምን ብየ ኮመንት ልስጥ ይከብዳል
እዉነትነዉ
ምንጉድ ነው😥😥😥😥
አወጣኝ እግዚኦ ወዴት እየሄድን ነው
ወይ ጉድ ምን አይነት ዘመን ነው አባቷ እኳን ባይሆን ከወድሟ በምን ይለያል ካልጠፋ ወድ ቤት ውስጥ አብሮ አድጎ አፈቅርካለው ወይጣጣ
እማይመጣ የለም መጨረሻዉ ዘመንላይ ደረስን በቃ ሰዉ ወንድሙን ያፈቅራል
ተመስገን ከአንድ አንጀት የወጣችሁ ካልሆነ ።።
Betam nawur new beselam begeza siga egizyho meran Ante
አይይይይይይይይ ☝️😥😥😥😥😥😭❤️🥰
Alot of you don't like this story because it brings your memories 🤣
አሁንስ አበዛችሁት መጥፎ ነገር እንጂ ጥሩ ነገር መስራት አትችሉም
Wow betam Arif drama nw beteley the actress betam gobez nech bertu
እግዚአብሔር ሆይ አባክህን ልብ ሰጠን እባክህ !!!
በዚህ ሰሞን ሴቶቹ በወንድም ፍቅር ነው እንዴ የተለከፍት😂😂😂
ወይ ጉድ ምን ጉድ ኑው አምላኬ ሆይ ምን ውስጥ ነን
ወቸዉ ጉድ ይሄ ዘመንማ በልኣ የበዛበት ዘመን ነዉ በፈጣሪ ይቅር በለን🥺🥺
እኔኮ ምናል እደነዚህ አይነት ዬቱቦች ማዘጋት ቢቻል ምን አይነት ትምህርት ለትውልዶ እደምታስተምሮ ማፈሪወች እዴትት እህት ወድሟን አፈቀረች ብላቹህ ሚዲያ ላይ ታወራላቹህ በዛላይ ተዋናዬቹ ይድፋቸሐህ
Are ayebalem actorochu asetemari tarikochen lezebu endimarebet yetewenalu keziyam alefo deramaw demo balehon adetesaseb west honew wedalehon meneged endayegozu kom belew endiyasebu yasetemeral
ሰአሊነ ቅድስት
የዘመኑ ዝጋጭ ልጆች
ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ኣላቹህ መልካም በዓል ይሁንልን!!እዛ ጌሴራ ቻነል ገብታቹህ ፕሮግራሙን ኣይታቹህ 1000 ሳብስክራይብ ለመድረስ ኣግዙን ለኛ ትልቅ ነገር ነው እባካቹህ የሰላም ኣምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን
እግዚወ😭😭😭😭ኢትዮጵያ ባህል ማንነት ጋአይሄድም🇪🇹
Waw this thing normal every family house
አቤቱይቅርበለን😢
ውይበስማምምን አይነትአስቀያሚነገርነው ሴትመሆኔ አስጠላኝ ያሳዝናል
ህዝቡን በትርክት እያለማመዳቹሁት አስመሰለባቹ ከባህል የወጣን ድርጊት እየደጋገማቹ !!!
እውነት ነው የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጡ የርኩስ መንፈስ ሥራ
ውዶቼ ደምሩኝ
አባትዮዉ በጣም ጥፍተኛ ነዉ 😥😥😥
የጆሮ ደግነቱ አለ ሙላቱ ገድ ነወ ዘድሮ
በጣም ነው ምታስጠሉት በቀደም አንድ ሴት ከሁለት ወንድማማቾች ወለደች ብላችሁ ድራማ ሰራችሁ ዝም ብለህ አየንላቸው አሁን ደግሞ ወንድሟን ያፈቀረች ብላችሁ ሰቅጣጭ የሆኑ ከሀይማኖትም ከባህልም ከሰውነትም የሚያጣላና ዘግናኝ የሆነ ታሪክ እየፈጠራችሁ ለምን የትውልዱን ጭንቅላት ትመርዛላችሁ የማትረቡ አስጠሊታዎች በዮቱብ ሳንቲም ለመልቀም ከሆነ ድንጋይ ተሸክማችሁም ቢሆን ሰርታችሁ ብሉ
ዝም በየ በየቤቱ ያለ ግድ ነው ሁላችን የደረሰብን ነው ሰው ይማርበት አንቺ ከአልደረሰብሽ ነው ዝም በይ
@@TM-ih6pk አንች ከወንድምሽ ደቅለሻል እንዴ
ድራማም ቢሆን አስተማሪ ሲሆን ነው ይሄ ግን እንኳን ማስተማር ጭራሽ ያማርራል ተው ግን😥😥 እና አብሮ ማደግስ ቢኖር ያው ወንድም ማለት ነው
እናንተ ለምንድነው እንዲ አይነት ነገር እምታሳዩት ቡዙ እምተሰቀርቡት ነገር በጣም ያስፈራል የ ኢሉሚኒያቲ አይነት ስራ ነው ምትሰሩት
ደጆሮ ደግነቱ አለመሙላቱ
እናተ ሰወች እንደዝ አይነት ነገር አትልቀቁ ሴጣኖች
እዴ ሆ
ሁለተኛነኝ ቦታልያዝብየነው ሥለፕሮግራሙ አይቸእኮምታለሁ
በስላሴ ስም ይሔ በጣም አሳፍሪ ነዉ ቆይ ከዚህ ምን ለማስተማር ነዉ
እውነተኛ ታሪክ ነው
እውነትም የማውቀውን አላውቅም
መጨረሻው ደስ ይላል
እህቱ አይደለችም እኮ አብረዉ አደጉ እንጅ
ቢስሚላ የማይሰማ የለ እረ ጉድ ነው ብቻ
ቆዩ ምን አይነት ዘግናኝ ነገር ነው ምትለቁት ምድነው ነገሩ እረ በፈጣሪ
Wede Fetena Endatigebu Tiguna Tseleyu
😍😍
አስተማሪ ድራማ ነው
አቤት አልላህ ሆይ ይቅር በለን የረብ
ድራማነዉ ወይስ እዉነት ነዉ?
እውነትኝ ታሪክ ነው የሚያቀርቡትት
አዎ😔😭
How? Unbelivable!
Wey sementegnawe shihe
እንዴት ውስጥሽ አይምሮሽ እሺ አለሽ?ይሄ ከተፈጥሮም ከእምነትም ውጭ ነው።አድነኝ ነው ከዚህ ጉድ።
አስተማሪ ነዉ ማለትም ሲያሳድጉ በግልፅነት መሆን እዳለበት ነዉ
በስማአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ
Betam konijo new ♥️
Yihem film tabilo yiqir balachu ,,faxari
መግማት መግማማት አሉእማማዝናሺ
😄😁😁😂😂😱😅
ይሄ ቻናል የቆሻሻ ቻናል ነው ምን ጉድ ነው የምታቀርቡት እርካሾች ናቹ ትውልዱን አትመርዙብን
Betekerani hono maseb ayekefam bezi semet west yalu sewoch kezi asetesaseb biwetu kome belew endiyasebu yadetegal bay negne
ፍጣሪይ ስንቱን ስማነው
የዘመኑ ፡ ማብቂያ ፡ ምልክቶች። ዘመኑ ፡ ተፈጰመ ፡ ንስሀ ፡ ግቡ ፡ በወንጌል ፡ እመኑ።
ባታጋንኑት ሚዲያ ላይ ባታሰራጩት ጥሩ ነው
ከባድ ነው
አረ በስመአብ ይደብራል እንደዚህ አይነት ነገር መስራት ተገቢ አይደለም
ሎቱ ስባት እውነቱን ስላልተነገራት እስዋ ፎንቃ ውስጥ ገባች ይገርማል ሎቱ ስባት
ደግሞ ምን ጉድ ነዉ??
ልጂቱ ጥፍት የለባትም ያጠፍው ከመጀመሪያው አባትዮውነው አባትይው ሙቶስቢሆ የዚድራማ ትምርት የሀዚህአይነት ችግርያለባችሁ እውነቱተናግሮ የመጣውን መቀበል።
ሰአሊ ለነ ቅድስት🙏😭 እርእሱ የማይሆን ነገር ርእስ ❌እግዚአብሔር ሆይ ቢሆንም ባይሆንም ያስተላለፍፋችሁት ነገር ይዘገንንናል በእውነት እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ🙏💔🙆🙆
በጣም
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
በጣም የሚያስፈራ ጊዜ ነው የደረስነው !!!ኡፍፍፍፍ የተሻለውን ጊዜ ባመጣለን ።
በቀንነት ደምሩኝ
እግዚአብሔር ሆይ ይሄን ዘመን ከነመላው ወገኖቼ ይጠብቀን በፀሎት እንበርታ እባካቹ
በቀንነት ደምሩኝ
ዘንድሮ በምንሰማው የሚዘገንን ጆሮአችን ሞልቶ አለመደፈኑ አይናችን አለመጥፋቱ
ewente newe beEteb enhune weda
የኔማ መስማት አቅቶታል😂😂😂
ከምር አወ
እውነሺነው የኔቆጆ
በጣም ደግነቱ ፉል አይልም
እግዚኦ እግዚአቤሔር ሆይ የምህረት ብዛት እንጂ እንደ አጥያታችንማ እሳት በዘነበብን ነበር
አቤቱ ጌታ ሆይ ከሰይጣን ወጥመድ አድነን እደ ቸርነትህ እንጂ እደበደላችን አይሁን ምን ጉድ ነው
እግዚአብሔር ይገስፃችሁ በእናንተ ሀጢያት ሀገር ይተራመሳል ሰይጣኖች
ይሄ ፒጂ ግን ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል እዴ ጭራሽ ሁኔታዎች እየባሱ ነው የማይስማ የማይታይ የለም ጉድ ነው ይሄ ጉድ በኢትዮ ምድር የሚታየው እጭ
ባለ ማወቅ ነው እንዳንል ባይዋለዱም አብረው አድገዋል ፍቅር የማይታሰብ ነው አይ ጉድ የከፋ ግዜ ነው
እግዚኦ አይ ጊዜ 😢 ደጉን ዘመን አምጣልን 🙏
ስለሂወት ግን የምታቀርቧቸው የእውነት ነው ወይስ ዲራማ ነው ወላሂ ከባዲ ነው
እ ያጠራጥራል ግን ሊኖርም ይችላል አይታወቅም
እውነት ነው እነም ገረሞፕል
እንዴት ወንድም ይፈቀራል አእምሮዋ በርኩስ መንፈስ ተይዞ ነው ይሄ መቼም የርኩስ መንፈስ ሥራ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው
በቀንነት ደምሩኝ
ኢትዮጵያ ላይማ የሆነነገር ተቀብራል😭😭😭😭😭😭እፍፍፍፍፍፍ ቆይምን እንማርተዝህ አኡዙቢላህ ቲሺ ትዘጋላቺሁ🤔🤔🤔💔💔አይይይይሀገራቺን😭
የማትረባ ገና ወድሜ አደለም ከእናቴ ሆድ አልወጣም ብላ ታፈቅራለች አብሮ ማደግ እራሱ ወድምነት ነው መወለድ ቋቋ ነው እፍነተኛ ሆነ አልሆነ ባድ አድገዋል ወድሞ ነው
ምን ይባላል ምን አይነት ሰው ናቸው? ፍቅር አይነት ፍቅር ።ይህ የአላህ ቅጣት ነው።አላህ ይርዳቸው
አውዙቢላህ አላህ ሆይ አደራህን🥺😭
መድሀኒአለም ምን ጉድ ነው ይሄ ሰሞን የምታመጡት ወድሟን ወደደች እህቱን ወደደ ኧረ ሃይማኖትም ባህልም አይፈቅደውም በውነት አጸያፊ ድርጊት ነው
አው ወላሂ በቀደም ደሞ ያቀረቡት እህቴን አስረገዞ
እውነት ነውው
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
አብሮ ማደግስ፡አብሮ፡መብላት፡መጠጣትስ፡እህት፡አይደለሺ፡ሌላ፡ሰው፡አተሺነው፡አሁን
ከቶ ከእዴት ያለ ዘመን አደረሥከኝ እባካችሁ እርዕሡን ሣየው አመመኝ አዞረኝ አቅለሸለሸኝ ኡፍፍፍፍ
እግዚአብሔር ይሰወረን
ጥፋቱ ያለዉ አባታቸው ላይ ነው ካደጉ በኋላ መናገር ነበረባቸው እንደዚህ ሆነዉ አድገዉ ስንቶቹ ተጋቡ !!!
ከባድ ጊዜ ላይ ነን ፈጣሪ ብቻ በቃ ይበለን
በቀንነት ደምሩኝ
ዘንድሮ ጉድ ብዙ ነው ማረን ጌታ ሆይ ፍቅር እያለን ተጨማለቀን አይይይይ
በእውነት ይኽን ቻይናል በጣም በተስፋ ነበር የምጠብቀው ግን የዛሬው በስመአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሕዱ አምላክ 🙏💔😭😭😭😭 የማይሆን ነገር ።።።
መጀመሪያ ግን ለምን፣አታዩም ልጁ ወንድሟ አይዸለም አብረዉ አደጉ እንጅ
@@rihanaahemed5201 ቢሆንስ አይተን ነው የኮመትነው መውለ ቋንቋነቃነው እሺ ምንም ከአድ አንጅት ባይወጡም ምን አይነት አስተሳሰብ ነው???
በስማም በጣምያስጠላል ሴቶችትነሺ ብንርጋጋጥሩነው
እስኪ አስተማሪ ነገር ስሩ ርዕሱን ማንበብ እራሱ ሲከብድ እባካቹ የሰውን ጭንቅላት አትመርዙ ስንት ጥሩ አስተማሪ ነገር እያለ
በቀንነት ደምሩኝ
እውነትም ጭንቅላት መመረዝ።
እውነት ነው ሰው ከእንስሳ አንሷል😔😔
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
ብዙ የሚፃፍ የማህበረሰብ ጉዳዩች ትዕይንት አለና ይህን ድራማ ተወት አርጉት!!!
ለጆሮአችን እያሰባችዉ አሁንስ ትወልዱን እራሱን እንድጠራጠር አደረጋችዉ
ኣቤቱ እግዚአብሔር ኣምላኬ ሆይ ይህን በኣደባባይ ይህን ጉድ መስማት እረ ምን ማእት ነው የመጣብን እረ እግዞ በሉ ፀልዩ ኣልቅሱ
ፈጠራም ይሁን እውነተኛ አሪፍ አቀራረብ ነው በርቱ 👌
በቀንነት ደምሩኝ
ዉሸት ነዉ እያልኝ ነዉ ብዙ ዘግናኝ ነገሮችን የምፅናናዉ
እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ እውነት ሌላውም እንዲያረግ ነው ትምህርት እንዲሰጥ ነው ምንድነው የናንተ አላማ እንደእባብ ተቅለስልሳቹ ትውልድ ምትገሉ
በጣም አስተማሪ መልእክት ስላስተላለፋችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!!!
በቀንነት ደምሩኝ
ይሀ ቻናል በእርግጥ የ 666 ማህበር ነው። ኣባቷ ያገባች ሊጅ፣ እህቱ የፈቀረ ወንድ ፣ ከ ኣጎቷ ጋ የለመደች ልጅ ፣ እንዴ ከዚህ ውጭ ሌላ ድራማ የለም ምን ጉድ ነው። አረ ባካችሁ ተፋቱን ። ሂዱ ወደዛ
ለገንዘብ ብለው ማይፈነቅሉት ድንጋይ የለመ መዘጋት አለበት ይሄ ቻናል
@@selammulugeta4977 legenezeb becha sayehon endezi ayenet semet lay yalu sewoch kezi asetesasebachew endiwetu yeredal new weyes anchi bezi asetesaseb west nesh kehon kezi hasab wechi
@@lubabakemal4726 ድንጋይ
@@Powerof7 masetewal yemechel degay kehonekum tiru new kalemaseb yeshalal
እውነትም ያሰኛል።
እግዝዮ ማርና ክርስቶስ ይዘገንናል
ጌታሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ወይ መጨረሻ ዘመን
ወይ አጅሬው የእግዚአብሔርን ልጆች እንዴት እያደረገ እንደሚነጥቃቸው የሚነቃበት ጠፋ ኮ
ወይኔ ጉዴ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን በማርያም
ምን ብየ ኮመንት ልስጥ ይከብዳል
እዉነትነዉ
ምንጉድ ነው😥😥😥😥
አወጣኝ እግዚኦ ወዴት እየሄድን ነው
ወይ ጉድ ምን አይነት ዘመን ነው አባቷ እኳን ባይሆን ከወድሟ በምን ይለያል ካልጠፋ ወድ ቤት ውስጥ አብሮ አድጎ አፈቅርካለው ወይጣጣ
በቀንነት ደምሩኝ
እማይመጣ የለም መጨረሻዉ ዘመንላይ ደረስን በቃ ሰዉ ወንድሙን ያፈቅራል
ተመስገን ከአንድ አንጀት የወጣችሁ ካልሆነ ።።
Betam nawur new beselam begeza siga egizyho meran Ante
አይይይይይይይይ ☝️😥😥😥😥😥😭❤️🥰
Alot of you don't like this story because it brings your memories 🤣
አሁንስ አበዛችሁት መጥፎ ነገር እንጂ ጥሩ ነገር መስራት አትችሉም
Wow betam Arif drama nw beteley the actress betam gobez nech bertu
እግዚአብሔር ሆይ አባክህን ልብ ሰጠን እባክህ !!!
በዚህ ሰሞን ሴቶቹ በወንድም ፍቅር ነው እንዴ የተለከፍት😂😂😂
ወይ ጉድ ምን ጉድ ኑው አምላኬ ሆይ ምን ውስጥ ነን
ወቸዉ ጉድ ይሄ ዘመንማ በልኣ የበዛበት ዘመን ነዉ በፈጣሪ ይቅር በለን🥺🥺
እኔኮ ምናል እደነዚህ አይነት ዬቱቦች ማዘጋት ቢቻል ምን አይነት ትምህርት ለትውልዶ እደምታስተምሮ ማፈሪወች እዴትት እህት ወድሟን አፈቀረች ብላቹህ ሚዲያ ላይ ታወራላቹህ በዛላይ ተዋናዬቹ ይድፋቸሐህ
Are ayebalem actorochu asetemari tarikochen lezebu endimarebet yetewenalu keziyam alefo deramaw demo balehon adetesaseb west honew wedalehon meneged endayegozu kom belew endiyasebu yasetemeral
ሰአሊነ ቅድስት
የዘመኑ ዝጋጭ ልጆች
ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ኣላቹህ መልካም በዓል ይሁንልን!!
እዛ ጌሴራ ቻነል ገብታቹህ ፕሮግራሙን ኣይታቹህ 1000 ሳብስክራይብ ለመድረስ ኣግዙን ለኛ ትልቅ ነገር ነው እባካቹህ የሰላም ኣምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን
እግዚወ😭😭😭😭
ኢትዮጵያ ባህል ማንነት ጋ
አይሄድም🇪🇹