በተጠራበት ሰርግ የአጉቱን ሙሽራ ይዞ የተሰወረው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 389

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +156

    በወለጋ በግፍ የታረዱትን ነፍሳቸውን ይማርልን 😭😭😭😭😭🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿

    • @addisw1713
      @addisw1713 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን 🤲🤲ፈጣሪ በቃ ይበለን

    • @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
      @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 2 ปีที่แล้ว +3

      ለትግራይ ህዝብ ፍትህ😭😭

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +3

      @@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ አዎ ለሁሉም ኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትህ ከላይ እንጠይቅ 😭😭😭🤲🏿🤲🏿😥😥

    • @Agurashtube
      @Agurashtube 2 ปีที่แล้ว

      አሜን፫ 😭😭

    • @mirafasrat522
      @mirafasrat522 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว +82

    መናዬ ስታምር የሴት ቆንጆ
    Tg የሆንሽ ፍየል የታባሽ
    ፍጹም ምርጥ ወንድ ✊✊✊✊

    • @ruthzewde8272
      @ruthzewde8272 2 ปีที่แล้ว +1

      🙄😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mesitube.561
      @mesitube.561 2 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣

    • @Aየኔፍቅር
      @Aየኔፍቅር 2 ปีที่แล้ว +1

      ፍየል ብቻ 😂😂😂😂😂😂

    • @rahmetwolloyewa8190
      @rahmetwolloyewa8190 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 2 ปีที่แล้ว +39

    ሴት ሁነው በሴት ልጅ የሚጨክኑ ክፍ ሴቶችን መድሐኒለም ያአጥፋቹሁ

  • @kedestmogese6304
    @kedestmogese6304 2 ปีที่แล้ว +139

    ውይ የዛሬን አያድርገውና እኔም ያባቴ ሚስት እንደዚህ ነበር የምታገላታኝ አባቴም ይመታኝ ነበር እሷ ደስ እንድላት ፈጣሪ ይመስገን አሁን ላይግን እራሴን ችያለሁ

    • @zed4326
      @zed4326 2 ปีที่แล้ว +9

      እህቴ የተበደልሽው ሁሉ እርሺው የኔ ቆጆ ሁሉም በደል ደርሶበታል እና

    • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
      @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ሀቢበቴ

    • @ፋጡማ-መ6አ
      @ፋጡማ-መ6አ 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሺሪልኝእህትየ

    • @tamaraethiopia4470
      @tamaraethiopia4470 2 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭አብሽሬ ማር

    • @SuSu-pb7oh
      @SuSu-pb7oh 2 ปีที่แล้ว +2

      አይዞን ውዴ እኔን 😘😘

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 2 ปีที่แล้ว +45

    ጮኛ ተብየ ሀይዋን አቤት የኛ ክፋት 😭😭😭😭😭

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 ปีที่แล้ว +31

    ባታባርራት ነበረ ሚገርመኝ ጀግና ቆራጥ ወድ👌

  • @mulu1621
    @mulu1621 2 ปีที่แล้ว +47

    ይህ ድራማ ነው በእውነተኛ ታሪክ ግን ሴቶች ለሴት ልጅ መከራ ዋና ተጠያቂ ናቸው

  • @ajjbagqqgyga1553
    @ajjbagqqgyga1553 2 ปีที่แล้ว +17

    እስከ ዛሬ ካይሁት ስለ ሂይወት ድራማ የዛሬው ይበልጥ በጣም አስተማሪ ነው በእውነት እናመሠግናለን

  • @zenazizi2244
    @zenazizi2244 2 ปีที่แล้ว +7

    እንደዚ ፍትሀዊ ሰዎችን ያብዛልን ጀግና ብዬሀለው ።

  • @HanaHana-il7us
    @HanaHana-il7us 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በጣም ትህትና አለህ በጣም እድሜና ጤና ይስጥህ ቲጂ ደሞ ነብር ቆዳ ነሽ ለሰው የማታስቢ

  • @strong1220
    @strong1220 2 ปีที่แล้ว +39

    አንዳድ የከተማ ሴቶች ግን የገጠር ሰው ፋራ ነው አይደል ምታደርጉት ክብር አይወድላችሁም እኮ መንቃራ እንዴት እንዳናደደችኝ ትመፃደቅባታለች!!የገጠር ሰው ጀግና ነው ክብሩን የጠበቀ ባህሉን አክባሪ ሰው አክባሪ ክበሩ አቦ

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @ቤቢበረና
      @ቤቢበረና 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እህት

    • @mitu8128
      @mitu8128 2 ปีที่แล้ว +2

      Ere yeaddis abebam lij yewah new lesew tolo yazinal andand asadagi yebedelachew kalihonu besteker,,,, hulum yeketema lij ametatu ayatu weim enat abatu kegeter new ene yegeter sewoch betam new yemiwedachew

    • @ethiopia7131
      @ethiopia7131 2 ปีที่แล้ว +1

      Enamasaginaleni wude

    • @sintayehumelese6711
      @sintayehumelese6711 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ነሽ እህቴ በውስጥ ውበት በስነ ምግባር ሳይሆን በለበሱት የቻይና ጨርቅ ነው ለነሱ አራዳ ዘናጭ ቆንጆ ማለት በነሱ ቤት እንደዚህ አይነት ገጸ ባህሪ ግን ቢቀር

  • @-Ele
    @-Ele 2 ปีที่แล้ว +5

    📗 የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል መልካም ሥራ ከዙልሒጃ አሥርቱ ቀናት በልጦ አላህ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የሆነበት ቀናት የለም፡፡
    ሶሓባዎችም፡ በአላህ መንገድ ጂሐድ ማድረግም ጠላትን መታገልም ቢሆን ሲሉ፣ እሳቸውም፡ አዎ ጂሐድም ቢሆን ሰውየው ከነፍሱና ከንብረቱ ጋር በዛው ሳይመለስ የቀረ ካልሆነ በስተቀር አይበልጥም (ቡኻሪይ)👉👉
    ብሩባይል ተጭናቹ ወደ ቤቴ ጉሯ በሉ ጥሩ ትምህርት ታገኛላቹ አብሽሩ በላይክክ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍👍

    • @maryetube14585
      @maryetube14585 2 ปีที่แล้ว

      ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 2 ปีที่แล้ว +12

    የሀገራችን ጉዳይ ግራ አጋባን ኧረ እሰከ መቼ ነው ንጹሀን ዜጎች እየታረዱ የጭካኔ ጥግ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው ያለው😢😢😢

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 2 ปีที่แล้ว +3

    በትክክል የሴት ልጂ ክብር የማያከብሩ ሴቶቺ የስራቹህን ይስጣቹህ የእውነት መሰለኝ አረመኔነሽ

    • @እናትአማሩ
      @እናትአማሩ 2 ปีที่แล้ว

      ዋውውውውውውው እጮኛዉ አናዳኝ ነበር ልጀቱ,ገን,ሰራላትት 💚💛❤👏👏👏😘😘😘😘

  • @Haerg.
    @Haerg. 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍፍፍፍፍፍ እዳተአይነቱን ያብዛልን በጣም አስተማራነው

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 2 ปีที่แล้ว +6

    ወንዱ ልጂ አሰታወይ ነው ዋው👍👍👍👍

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 ปีที่แล้ว +9

    የሰው ልጅ በማንነቱ እንደ በግ ታረድ በኢትዮጵያ ምድር ፍትህ ያጣ ህይወት 🖤🖤🖤🖤🖤☝️

  • @mewdedmariam3562
    @mewdedmariam3562 2 ปีที่แล้ว

    አተስ ማር ነህ እሰይ መልካም ሰው ነህ የኔ ጌታ ታማኝ

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 2 ปีที่แล้ว +10

    አቤት ተኮል እደዚችአይነት ሴትከመቅረብ ፈጣሪ ይጠብቀን አምላኬሆይ.

  • @mareammohamad5996
    @mareammohamad5996 2 ปีที่แล้ว +4

    ሱብሀን አላህ እኛ ሴቶቺንኮ በብዛት ጀነት ትንሾቹ ናቸው የሚገቡት ናቸው የተባለው በምክንያት ነው ያረብና አዛኚ ሴት አድርገኚ ያኢላሂ ☝️☝️☝️😥😥😥😥

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ክፋት የራስን ቤት ለማሞቅ የሰው ሕይወት አደጋ ዉስጥ መጣል ትርፉ ዞሮ ዞሮ እራስ ላይ ይመጣል ፈጣሪ እንዲህ ነው የእጁን ይሰጣል እና ማስተዋሉን ያድለን

  • @m.ethio2575
    @m.ethio2575 2 ปีที่แล้ว +41

    ሀገራችን አላህ ሰላሟን ይመልስልን ያረብ

  • @Helenmasfin-cm8vq
    @Helenmasfin-cm8vq 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AaA-q1e7b
    @AaA-q1e7b วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪሆይከአሥመሳይሠወችጠብቀን

  • @አሐ
    @አሐ 2 ปีที่แล้ว +14

    እሰሰሰሰሰይ የትአባሽ ድራማ ነው ግን እውነተኛ ታሪክ በሺዎች የሚቆጠሩ ክስተቶች ስላሉ እግዚአብሔር እንደዚህ ብድር ሲከፍል ደስ ይላል።

  • @mm-hf3pq
    @mm-hf3pq 2 ปีที่แล้ว +1

    Woow brvooo bro 👏🏾👏🏾👏🏾🙏🏻

  • @አማራፋኖ-ጘ9ጐ
    @አማራፋኖ-ጘ9ጐ 2 ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ በኦሮምያ ክልል በኦሮሞ በግፍ ለተጨፈጨፋ ንፁሃን አማራዎች የንፁሃን ደም ይጮሀል stop amahara Genocide stop ✋ ✋✋🛑🛑⭕️‼️😭😢

  • @monaali6909
    @monaali6909 2 ปีที่แล้ว +7

    ትልቅ ምክር ነው ወላሂ።
    ሂሊናውን የሚጠብቅ እና አላህን የሚፈራ ሰው ሁሌየም ተመራጪ ነው።👍👍

  • @senimikiru7376
    @senimikiru7376 2 ปีที่แล้ว +14

    ዋው ሴት ሆነሰችሁ በሴቶች ጥቃት የምትደሰቱ ተቆጠቡ በሁሉም አቅጣጫ ሴትልጅ የሴት ህመም ሊገባት ይገባል

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +3

    እምዬ አገሬ ሰላምሽን ያምጣልን

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 2 ปีที่แล้ว +1

    ስራ ለሰሪው እሶህ ላጣሪው በርቱ በጣም ደስ ይላል 😍ትግስት ግን አናደሽኛል🙄

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    ክፍል ሁለት ይቀጥል የምትሉ በላይክ አሳዩ

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 2 ปีที่แล้ว +3

    Chekagne seytan🙏🛐⛪️✝️😭😭😭

  • @Samirah-c7m
    @Samirah-c7m 7 หลายเดือนก่อน

    ደግአረካት ይቺመናናት የሴትልጂቺግርየማይገባት😢

  • @አፆኪያመኮይ
    @አፆኪያመኮይ 2 ปีที่แล้ว

    አድናቂህ ነኝ ስት ሆዳም አለ መሰለህ

  • @jhonejobe2224
    @jhonejobe2224 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 2 ปีที่แล้ว

    ዝምበይ በጎ መስራት ለራስ ነው አባቴ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @genet1009
    @genet1009 2 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ እንኳን አባርካት መልካምነት መልሶ ይከፉላል

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 2 ปีที่แล้ว +3

    እኛ ሴቶቺ ስንበል ክፋተቺን ጥግ ድራስ ነዉ ወለሂ አላህ ይደና በስ😭😭💔

  • @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
    @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እንደአንተ አይነት እምስት ወንዶች ቢሞሉ ኢትዮ ትቀየር ነበር

  • @strong1220
    @strong1220 2 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን በጣም የደም አገር ሆናለች😭😭😭

  • @missangel979
    @missangel979 2 ปีที่แล้ว

    ፍጣር፡የኢትዮጵያንና፡እህቦቾን፡አሰብ፡እንደ፡ፍፁም፡ያለውን፡ውንድም፡ያብዛልን፡ውይ፡ትግሰት፡ልቦና፡ይሰጥሺ፡ይቀጥል፡አይቆረጥ፡የምሉ፡ላይክ፡ግጩ፡

  • @martatube8194
    @martatube8194 2 ปีที่แล้ว +15

    ሰላም ውድ ኢቲዮፒያን በሙሉ ዘንድሮ የማይታየው እና እማይሰማ።ጉድ የለም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ወለጋ ለሚገደሉ ህዝብብብ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 2 ปีที่แล้ว

      እዚም አለሽ 😂😂😂

    • @ቃልዬ-ጐ2መ
      @ቃልዬ-ጐ2መ 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይጠን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ 2 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ ወለጋላይ በግፍ ለሚገደሉት😭😭😭😭

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 2 ปีที่แล้ว +8

    ውይ ሴቶች ለሴቶች ግን ለምንድነው የምንጨካከነው

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲል ልክ ልኳን ነገራት። ክፋት ክፉውን ይጎዳል አሉ።

  • @mewdedmariam3562
    @mewdedmariam3562 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ማወቅህ ተሎ መቃት ጥሩ ነው

  • @Seadi-tube
    @Seadi-tube 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥወድ ነህ💜ቲጅ ተብየዋ ምትመስላለይ ጉጠት😏

  • @belayetwale1714
    @belayetwale1714 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @ጠይቢነኝወለየዋ
    @ጠይቢነኝወለየዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    ይገባታል ፍጹሜ ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ
    @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ኣሪፍ ትምህርት ኩፉ ለራሱ ጥሩ ይባላል።

  • @zadlove7191
    @zadlove7191 2 ปีที่แล้ว +1

    ደግ አረካት የኔ ወንድም

  • @rabiyarabi598
    @rabiyarabi598 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥሰዉነህወድሜ ❤️❤️ልጅይዉጣልህ

  • @mewdedmariam3562
    @mewdedmariam3562 2 ปีที่แล้ว

    ነህ ወድማለም ጥሩ ሰው ኑህ የኔ ማር

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 2 ปีที่แล้ว

    God bless you Ethiopia woman k💚💛❤️

  • @plsstopusingmyname
    @plsstopusingmyname 2 ปีที่แล้ว +10

    ሴት ሴቶችን ይጠላል ማለት ይህ ያሳያል
    እጮኛዋን ከምር የምትወደው ከሆነ የሚያሳዝን ታሪክ ስለእህቱ እየነገራት ያላመነችው በምን ልታምነው ነው?

  • @sosanasosana2958
    @sosanasosana2958 2 ปีที่แล้ว

    ወንዲ እሰይ ደግ አደረካት ይችን ጭራቅ

  • @demsweldeyesus6422
    @demsweldeyesus6422 2 ปีที่แล้ว

    stamri yene wud...love you.

  • @metisalale1005
    @metisalale1005 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና 💓💓💓💓💓💓👍👍👍

  • @mewdedmariam3562
    @mewdedmariam3562 2 ปีที่แล้ว

    ውይ እኔ እራሱ ወደድኩህ በስመአብ መልካም ሰው

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 2 ปีที่แล้ว

    Dansaadha. Continue more.......የባሰ መጣ

  • @samerisameri788
    @samerisameri788 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ እኳንተወሽ እሳይ እዴት እዳናደሽኝ ነበር

  • @erahmetyassin1815
    @erahmetyassin1815 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ የኔ ጀግና ❤❤❤

  • @ranyalewi4639
    @ranyalewi4639 2 ปีที่แล้ว

    መናዬ ስታምር በፈጣሪ

  • @Keyrya-t1i
    @Keyrya-t1i 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ ትምህርት መልዕክት ነው

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኮን፣ደና፣መጣቹ፣አሪፍ፣ቀጥልበት

  • @ቃልዬ-ጐ2መ
    @ቃልዬ-ጐ2መ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ትምህርት ነው ውይ እንዲህ አይነት ጭካኔ

  • @azmeruderdar4540
    @azmeruderdar4540 2 ปีที่แล้ว

    ኣየ ሴቶች ልቦና ይስጠን

  • @መሲዩትብ
    @መሲዩትብ 2 ปีที่แล้ว +4

    ትግት በረሱሃ ለይ ፈረደች ማንም የስረዉን ነው የምያጌኞ

  • @emutube9137
    @emutube9137 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀጣይ ይለቀቅ

  • @saadayimam612
    @saadayimam612 2 ปีที่แล้ว +1

    ይመቺህ

  • @embitegashya9444
    @embitegashya9444 2 ปีที่แล้ว +1

    በክት እሳይ ሰላም ለኢትዩጽያ አምላኬ እደኛ ክፍት ሳይሆን እዳንተ ቸርነት እባክህ ማርን በስው ሀገር ተቀምጠን የሀገራችን ሞት ከምንም በላይ ከበደን😭😭😭

  • @ስአድዩቱብቻናል
    @ስአድዩቱብቻናል 2 ปีที่แล้ว

    ተባርክ

  • @الحمدالله-ص7ق3ج
    @الحمدالله-ص7ق3ج 2 ปีที่แล้ว +7

    ክፍል ሁለት ይቀጥል

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ለመናገር ትግስት ለወደፊት ትዳርዎ ማሰብዎ ተፈጥሯዊ ነው። በዚህ መልኩ ሰዉ ቤት ውስጥ ገብተው የበጠበጡ ብዙ የእውነት ታሪኮች አሉ። ሰውየው ደህና ቦታ ስራ ቢያስገባት የማታ ምትማርበት ጥሩ ነበር ። ባላችሁ ቆንጆ ሴት አቅፎ ድንገት ብትደርሱ መጠርጠራችሁ ይቀራል??

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ መማሪያ ነው

    • @sofietube3821
      @sofietube3821 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ጋር ግቢ እህት

  • @sisayzenebe3094
    @sisayzenebe3094 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ትምህርትነወነ

  • @habibaredi8201
    @habibaredi8201 2 ปีที่แล้ว +1

    በህይወቴ በጣም የምጠላው የሴት ተንኮለኛ ቅናተኛ።

  • @samrawitwolde2501
    @samrawitwolde2501 2 ปีที่แล้ว

    Wow today's work is z best work keep it up....

  • @haliemahaliema1748
    @haliemahaliema1748 2 ปีที่แล้ว

    አበጀክ 👍👍👍

  • @ወለተሰላሴየድንግልል-ቐ9ቐ
    @ወለተሰላሴየድንግልል-ቐ9ቐ 2 ปีที่แล้ว

    የሰላም አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ጥንቅሿነኝየሸዋዋ
    @ጥንቅሿነኝየሸዋዋ 4 หลายเดือนก่อน

    waw❤❤❤❤

  • @hayatseyid-q5z
    @hayatseyid-q5z 2 ปีที่แล้ว

    ትክክክል

  • @uuu6182
    @uuu6182 2 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችህ

  • @ሀድያእጅጉ
    @ሀድያእጅጉ 2 ปีที่แล้ว

    የትአባሽ ወንድም በጣም ጥሩ ሰውነህ

  • @sofiamohabaw8814
    @sofiamohabaw8814 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤🙏🙏🙏👍👍👍

  • @meseretatenaw9846
    @meseretatenaw9846 2 ปีที่แล้ว

    ውይ በጣም ልብ ይመታል መጨረሻውን ለማየት ጓጓሁ

  • @frserag5420
    @frserag5420 2 ปีที่แล้ว

    💔💔💔💔😥😥😥😥አይይ

  • @RahmaHussain-o1c
    @RahmaHussain-o1c 11 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢uuuuuf uuuuuf uuuuuf uuuuuf uuuuuf

  • @medanitkifle2433
    @medanitkifle2433 2 ปีที่แล้ว

    Yes yes 👍👍

  • @fatemafatema1375
    @fatemafatema1375 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲያዩት ያላመረ ሲበሉት ያቅራልአሉ ልክ ነዉ እኳንም ሳያገባት ሆነ ይች ምቀኛ ተኮለኛ የሰዉ ሀዘን የማይገባት ናት እዉነት ምርጥ ትምህርት አለዉ

  • @ethiopia8592
    @ethiopia8592 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔም እደዚች ሤት ነበር የምታሠቃየኝ ያጎቴ ሚሥት ያሁሉ አለፈ ትመታኝም ነበር የአድሥ አበባ መዳሞች ነፍሣችሁ አይማር🥺

  • @genet9780
    @genet9780 2 ปีที่แล้ว +3

    እራሥ ወዳድነት ያዉም ሴት

  • @hadya-3063
    @hadya-3063 2 ปีที่แล้ว +11

    ያለ እድሜ ጋብቻ ቢቀር ጥሩ ነው ከኛ ሀገር እኮ 13 14 አመት ነው አሁንም እሚያገቡት

  • @genetwasse3542
    @genetwasse3542 2 ปีที่แล้ว +1

    Very good drama

  • @zertuali5676
    @zertuali5676 2 ปีที่แล้ว

    ደግአደረገሽአረመኔነሽ

  • @mesitube.561
    @mesitube.561 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ና አስተማሪ ነው እኛ ሴቶች ለሁሉም ነገር መረጋጋትና ትግስት ሊኖረን ይገባል ግን ሴቶችየ እናተ በትግስት ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር ?😁

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว

    አስተማሪ ነው ደስይላል

  • @hhnnn-qz6kf
    @hhnnn-qz6kf ปีที่แล้ว

    አቺን ዘዶ ይብላሽ😂😂😂😂😂😂

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 2 ปีที่แล้ว

    በጣምአስተማሪነው