ለሊቀ ትጉ/ባህ ገ/መስቀል ኃ/መስቀል የተደረገ ቃለ መጠይቅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 441

  • @yohannesbezuneh2379
    @yohannesbezuneh2379 5 ปีที่แล้ว +127

    በ1980ዎቹ ባህታዊ ገ/መስቀል ሲታዎሱ እግዚአብሔር ፈቅዶላቸዉ ባከናወኑት ሐዋሪያዊ ሥራ በብዙ የኢትዮጵያ ክፍሎች ብዙ ጠንቋዮች እና አስጠንቋዮች፣ ደብተራዎችና ከዕምነታቸዉ የወጡ እንዲሁም በዕምነታቸዉ እያሉ የዛሉ ክርስቲያኖች ወደ እግዚአብሔር የተመለሱበት ወርቃማ ጊዜ ነበር፡፡ አባታችንን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን፡፡

    • @mashwoqtr3241
      @mashwoqtr3241 5 ปีที่แล้ว +4

      እኔም በአባታችን ትምህርት ሁሌ እካፈል ነበር በቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያ የመጨረሻው ስዓት ሁሉንም እምነት ተከታዮች ለሀገር ስላም ያስፀለዩና ለሀገር ስላም ሲስብኩ የነበሩ ታላቅ አባት ናቸው እድሜና ጤና ስጥቶ የአገልግሎት ዘመኑትን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክ

    • @jomek5209
      @jomek5209 4 ปีที่แล้ว +2

      በጣም የምገርመው ነገር አማራ ሰውን ልቅ ‹‹Elite›› ብለው የምጠሩት ያስቃል!
      ምክንያቱም በዓለም ላይ ጥቅት ሰዎች ናቸው ‹‹Elite›› ተብለው የምጠሩት፡
      እነሱም አልበርት አኒስታይን፣ ቶማስ ኤድሰን፣ እስቲቨ ጆፕስ… አለምን የቀየሩ ናቸው፡፡
      ግን አማራው በታሪክ ውስጥ እውቀት ምን እንደሆነ ስለማያውቅ ፡ አፍ መፍቻቸውን መናገር አማርኛ ወይም ግዕዝ መቻል መናገር መፃፍ ሊቅ ያስብላል፡፡
      በጣም የምገርማችሁ ነገር አማራው ኦርቶዶክስ ‹‹81 መፅኃፍ ቅዱስ›› በአንድ ላይ ያሳተመው 2004ዓ.ም ላይ ነው፡፡ ከዝያ በፊት አማራው ኦርቶዶክስ መፅሃፍ ቅዱስን እንኳን መንካት አይችሉም፡ ይህን ያደረጉት እልት የግብፅ ቄሶች ናቸው፤ ስለሆነም አማራው ኦርቶዶክስ ውዳሴ ማርያም እና መዝሙረ ዳዊትን ከመድገም ውጭ ሌላ አያውቅም፣ ዛሬ ወሬ ወሬ ወሬ … ለአንዱም ወሬአቸው መረጃ ወይም ማስረጃ ማቅረብ አይችሉም በቃ በእምነት እንድትቀበሉዋቸው እና እንድታምኑዋቸው ነው፡፡
      ወረኛ ጉድሽን ብታውቅ ገበያ ባልወጣሽ አለ አማራው

    • @eritreanaasmara373
      @eritreanaasmara373 4 ปีที่แล้ว +1

      @@jomek5209 አሜን

    • @natezelalem7694
      @natezelalem7694 4 ปีที่แล้ว

      Jo Mek the
      H

  • @terrilegese3012
    @terrilegese3012 5 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር አምላክ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም የተመሰገነ ይሁን እኝህ ታላቅ አባትን ክዛሬ 30 አመት በፊት አውቃቸዋለሁኝ ቀጨኔመድሀንያለም እንደመጡ አውቃቸዋለሁ እኔ የስሜን ማዘጋጃ ልጅ ንኝ አሁን ሳያቸው ማመን ያቃተኝ ብዙ ትዝታን ቀስቀሱብኝ እውነት ነው ለሀይማኖታችን ብዙ መከራ አሳልፈዋል አሁን ሳያቸው ማመን ያቃተኝ አሁንም እድሜና ጤና ይስጣቸው 👍👍🙏🙏💚💛❤️

    • @mashwoqtr3241
      @mashwoqtr3241 5 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል አባታችን ታላቅ መልዕክትን ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስተላለፉ አባት ናቸው በደርግ መንግስትም ሆነ በኢሀዲግ መንግስት ብዙ መከራን ተቀብለዋል ጌታ በአይነ ስጋ ለማየት ስላበቃኝ ጌታ አመስግናለው

  • @mrdestadesta3952
    @mrdestadesta3952 5 ปีที่แล้ว +35

    እቶ ደረጀ እጅግ ልትመሰገን ይገባሀል በአእምሮየ ስፈልጋቸው ነበር በናሁ በማየት አመሰግናለሁ እርስዎንም እንኳን እግዚአብሔር አቆየወት ለመገናኘት ያብቃን
    እግዚአብሔርን ምርኩዝ ያደረገ ማንም አይጥለውምና።

  • @martatube73
    @martatube73 5 ปีที่แล้ว +21

    አባታችን በርከትዎት ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡን ክርስቲያን እንዲህ ለነፍሱ ሲፈተን ነው።እኔ ግን ወይ ለስጋዬ አልሆንኩ ወይ ለነፍሴ አልሆነኩ በሰው ሀገር እዳክራለሁ 😢😢😢😢የቅዱሳን ፀሎትና ተጋድሎ ከዛች የሳት ባህር ያትርፈን ወገኖቼ 🙏

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 5 ปีที่แล้ว +89

    ግፋችንን አሁን እየተቀበልን ነውና አባታችን ስለ ጌታ ስለደረሰቦት ግፍና መከራ ይቅር ይበሉን ይፍቱን...

    • @jomek5209
      @jomek5209 4 ปีที่แล้ว

      በጣም የምገርመው ነገር አማራ ሰውን ልቅ ‹‹Elite›› ብለው የምጠሩት ያስቃል!
      ምክንያቱም በዓለም ላይ ጥቅት ሰዎች ናቸው ‹‹Elite›› ተብለው የምጠሩት፡
      እነሱም አልበርት አኒስታይን፣ ቶማስ ኤድሰን፣ እስቲቨ ጆፕስ… አለምን የቀየሩ ናቸው፡፡
      ግን አማራው በታሪክ ውስጥ እውቀት ምን እንደሆነ ስለማያውቅ ፡ አፍ መፍቻቸውን መናገር አማርኛ ወይም ግዕዝ መቻል መናገር መፃፍ ሊቅ ያስብላል፡፡
      በጣም የምገርማችሁ ነገር አማራው ኦርቶዶክስ ‹‹81 መፅኃፍ ቅዱስ›› በአንድ ላይ ያሳተመው 2004ዓ.ም ላይ ነው፡፡ ከዝያ በፊት አማራው ኦርቶዶክስ መፅሃፍ ቅዱስን እንኳን መንካት አይችሉም፡ ይህን ያደረጉት እልት የግብፅ ቄሶች ናቸው፤ ስለሆነም አማራው ኦርቶዶክስ ውዳሴ ማርያም እና መዝሙረ ዳዊትን ከመድገም ውጭ ሌላ አያውቅም፣ ዛሬ ወሬ ወሬ ወሬ … ለአንዱም ወሬአቸው መረጃ ወይም ማስረጃ ማቅረብ አይችሉም በቃ በእምነት እንድትቀበሉዋቸው እና እንድታምኑዋቸው ነው፡፡
      ወረኛ ጉድሽን ብታውቅ ገበያ ባልወጣሽ አለ አማራው

  • @hugojumbo6658
    @hugojumbo6658 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ይስጦት በእውነት እርሶን በማየቴ አምላኬን አመሠግናለሁ ለ23ዓመት በኬንያ በረሃ በእባብ በግንጥ በወባ በኑሮ ምሬት ራስህን በማጥፋት መሄጃ ጠፍቶበት ተስፋ የቆረጠ ህዝብ ለማፅናናት ኬንያ ስደተኞች ካምፕ መጥተው ነበር እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ይባርከዎት በጣም የምገርመን እስከ አሁን ወንጌልን አስተምረውን እግዚአብሔር ህልም ገልፀውልኛል ብለው የተናገሩት ትንቢት በእኛ ላይ ተፈፂሞ በማየታችን እጅግ ህዝቡን እስከ አሁን እየገረመን ነው ይሄው እርሶ በተናገሩት መሠረት 23ዓመት በረሃ ስንከራተት የነበረ ህዝብ ከዝያ ከስጨናቂ አስከፍ የስደት ኑሮ ተላቆ እርሶ በሄዱ በአመቱ አንድም ሰው ሳይቀር በሰላም እርሶ በተናገሩት መሠረት ወደ ተለያዩ ሀገሮች ተበታትነን ይሄው ከራሳችን አልፈን ቤተሰቦቻችን በረሃ የቀሩ ጥቂት ወንድሞቻችን እየረዳን እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም ዕድሜ ለአባታችን ብንሞት እንኩን የርሶን አንራሳም ለጋዘጤኛው ረጅም ዕድሜ ይስጥህ እባክህ ከቻልክ የኬንያ ስደተኞች ሁነታ ጠይቃቸው wow,i,m sooo happy

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 5 ปีที่แล้ว +38

    አባታችን ባሕታዊ አባ ገብረ መስቀል በቅርቡ የኢትዮጵያን ትንሣኤ እንደሚያበስሩን ተስፋ አለን ኢትዮጵያ እርስዎንና ብዙ ሊቃውንት ያፈራች የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሃገር ናት: እግዚአብሔርን በሚፈሩ ለሕዝብ በቆሙ ነገሥታትም ተመርታለች የታሪክ አጋጣሚ ሆኖ ዛሬ የሚያዋርዳት በዝቷል: ይሄ ክፉ ጊዜ በቅርቡ ያልፋል እንደሚሉን ተስፋ አለን: እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ሰላምን ለአባታችን ይስጥልን::የኢትዮጵያን ብሩህ ዘመን ያምጣልን

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 5 ปีที่แล้ว

      Bahetawi ayedelum eko esachewu.

    • @jerusalemdaniel5296
      @jerusalemdaniel5296 5 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @zackareas
      @zackareas 5 ปีที่แล้ว +1

      U cant keep a good man down.ethiopians are so cruel n wicked to rastafari and to real memhir g meskel.they use broken glass to cut his locks.one day Ethiopia will get back her true monarchy to make blackmen proud again

    • @Janhoy723
      @Janhoy723 5 ปีที่แล้ว

      Ket Zergaw ባሕታዊ ናቸው

  • @ሳምራዊትነኝ
    @ሳምራዊትነኝ 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ፀጋን ጨምር ጨምሮ ይስጠወት በፀሎትወት ያስቡኝ ወለተ ሚካኤል ስደተኛ ነንና የልባችን ደርሶ የሀሳባችን ተሳክቶ በሠላም ወደሀገራችን እድንገባ ይህን ክፉ ጊዜ አልፈን ደጉን ዘመን እናይ ዘንድ ይፀልዩልን እኛ ሀፂያተኞችን ይቅር ይበሉን ሴለደረሰበወት መከራና ችግር ብለዉ አባዬ😭😢 ፀልዩልኝ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 5 ปีที่แล้ว +1

    በረከቶት ይደርብን አባታችን የፀሎት መፅሐፎችና ስለ አማላጅነት ብዙ አሉኝ ሁሌ አነባቸዋለሁ ድሮ ቀጨኔ እየመጣሁ እማር ነበር ብዙ ትንቢትም የተናገሩት እየተፈፀመ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት💚💛❤

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 5 ปีที่แล้ว +2

    የባሕታዊ ገ/መስቀል ኃ/መስቀል በማሣየቶ ደስ ብሎኛል እንደው የማገኝበትን መንገድ አስተካክለው ከሞት ተርፌ ነው ያለሁት ትንሽ እጅናእግሬን ስለሚያመኝ በፀሎት እንዲያገዙኝ ላግኛቸውና ላዋራቸው

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 5 ปีที่แล้ว

      የኔ ስልክ ይሕ ነው +16156899500LEGESSE TSEGAYE BELAYNHE

    • @yoni2802
      @yoni2802 5 ปีที่แล้ว +1

      አባታችን ቢጠየቁ ደሰ የሚለኝ በተጨማሪ ስለ ቅዱስቴወድሮስ የሚመጣው ንጉሣችን ያሣውቁናል ፡፡

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +7

    ባህታዊ ስላየሆት ደስ ብሎኛል በቀድሞዋ ስም ዋሻ መድሃኒአለም ወይም በሳሪያ ቅዱስ ሚካኤል በአሁኑ ስማ ኩኬለሽ ገዳም ተብሎ በሚጠራው በገዳሙ ከባህታዊ ውሂበ ሚካኤል ጋር ገዳሙን የመሰረቱት የቆፈሩት አባት ግራዝማች ሀይለጊወርጊስ ጋር የኖሩበት በወቅቱም አቤመኔት ሆነው ያሳለፍበት ጊዜን መቼም የማይረሳ ነው በተጨማርም በጣርማበር ዋሻ በአብይ ጾም የነበረው የሁለት ወር ጾምና ጸሎት መቼም ከህይወት የማይወጣ ልዩ መንፈሳዊ እርካታ ነው በተጨማርም በደብረብርሃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ቤተክርስቲያን ለብዙ ጊዜ የኖሩበትም ያገለገሉበትም ዘመን ትልቅ ነበር እድሜ ይስጦት ያ አገልግሎቶት ዛሬም ቢኖር መልካም ነበር

    • @gedimarnar
      @gedimarnar 5 ปีที่แล้ว

      እኔ የኩክ የለሽ ልጅ ነኝ ስሞን ስለጠራህ አመሰግናለሁ።

    • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
      @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว

      @@gedimarnar እኔ የደብረብርሃን

    • @gedimarnar
      @gedimarnar 5 ปีที่แล้ว

      አይ ሀገሩን አላልኩም ገዳሞን ነው። ቀተረፈ ተወልጄ ያደኩት አዲስአበባ ቦሌ የሚባል ሰፈር ነው።

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ልጅ ሆኜ ግን እርስዎን ሁል ጊዜ አስቦት ነበር። ደህንነቶን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል። በጣም አከብርታለሁ እወዶታለሁ።

  • @alemgetachew3804
    @alemgetachew3804 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን ከብዙ ጊዜ በኃላ ስላየሁዎት በጣም ደስ ብሎኛል የእርስዎ ያሉበት ሁኔታ ሁል ጊዜ በአይምሮየ የሚመላለስብኝ ጥያቄ ነበር አሁን ግን በህይወት መኖርዎትን በማየቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥዎት በረከትዎ ከእኛ ጋር ይሁን

  • @Mimibiz03
    @Mimibiz03 5 ปีที่แล้ว +12

    I had a chance to attend some of his sermons at Bole Mechanism church before I left Ethiopia. I am so thrilled to see that his holiness is still alive! God is great..Aba Egzeabhair yetbkot! Egena degmo Egzeabhair lagerachen yabkan!

  • @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ
    @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ 4 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ይቅር በሉን በርሶ ለይ ግፍ የፈፀሙ ሁሉ ፍርድ ያገኛሉ ከፈጣሪ ያባታችን በረከት ይደርብን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎ

  • @ልወድቅነበረአምላኬደገፈኝ
    @ልወድቅነበረአምላኬደገፈኝ 5 ปีที่แล้ว +8

    ከብዙ አመታት በሁዋላ በድጋሚ ድምፅዎትን በስማቴ እግዚአብሔር ይመስገን!! በረከትዎ ይደርብን!!

  • @hm3183
    @hm3183 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድመን ከጤና ፊቅርን ከፀጋ አብዝቶ ይስጥልን የድግል ማርያም ልጅ ዐማኑኤል ፀሎቶት አይለየን አባ የሠማዩ ጌታ የምድር ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት ካፎት ማር ይወጣል ኡፍፍ በረከቾ ይደርብን ባካል ባገኞት አባቴ በቅርብ ነዉ ስለርሶ በቅርብ ነዉ የሰማሁት እንዴት ደስ ይላል መከራዉ አባቴ ለምነቾ እንደዚህ መደብደቡ መሰደቡ ተመስገን አምላኬ በረከቾ ይደርብን

  • @comceil5329
    @comceil5329 4 ปีที่แล้ว

    ሊቀ ትጉሐን መምህር ገብረ መስቀል አባታችን በረከተዎት ይደርብን የኢትዮጲያን ነገር አደራ በጸሎት በርቱ 😭👐

  • @sarasand5468
    @sarasand5468 5 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ እኔም ተከታያቸዉ ነበርኩኝ አስፓልት ላይ ትምህርት ይሠጡ ነበር እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ 💚💛❤🙏🙏🙏💒💒💒👏👏👏💟

  • @سارهسرلنكي
    @سارهسرلنكي 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጾሎቶ ይስቡን መምህራችን ሊቀ ትጉሀን መምህር ገብረ መስቀል

  • @melakutsegaye1633
    @melakutsegaye1633 5 ปีที่แล้ว +2

    በአይኔ አይቸዎት ትምህርትዎን ተከታትዬ በረከትዎን ተካፍዬ ነበር::አእምሮዬ የት ገቡ እያለ ይጠይቀኝ ነበር::የአነሷቸው የነበሩት ጥያቄዎች ዘመን አልፎም አሉ ሳይመለሱ ::እግዚአብሄር እንደእርስዎ ያሉ አባቶችን አያሳጣን::ለእርስዎም እድሜውን ይስጥልን;:ግባዣችንንም ስለአሰማችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 5 ปีที่แล้ว +14

    ክፍል ሁለት እንደምትለቁልን ተስፋ አደርጋለሁ ።አሁን ሀገራችን እምዬ ኢትዮጵያ በከባድ ፈተና ታጥራ ትገኛለች የአባቶች ፀሎት ያስፈልጋታል። የእርሶ እና እንደ እርሶ አይነት አባቶች ፀሎት ያስፈልጋታል ።በእውነት አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ።እግዚአብሔር በእድሜ በጠጋ ይጠብቅልን ።ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን።

    • @genkeb6480
      @genkeb6480 5 ปีที่แล้ว

      አባታችን በረከትዎ ይድረሰን እድሜና ጤናዎን አሁንም ያድልዎ አቅራቢውን እናመሰግናለን:: ቀጣዩን ከፈረሙ በኋላስ ??? ውይ በጉጉት ነዉ የምንጠብቀው:: የኢትዮጵያ እጣ ፋንታ ምን ይሆን???

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +12

    አባ ሞሀኢየሱስ ባህታዊ ሶፎንያስ ባህታዊ ዊህበ ሚካኤል እርሶን ጨምሮ የዘመኑ ጳውሎስ ነበራችሁ እድሜ ይስጣችሁ በህይወት የማረሳው ድንቅ ዘመን ነው

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 5 ปีที่แล้ว +4

    እድሜ ይስጥልን !!! እዉነተኛ አባቶችን መግፋት በጣም የሚያሳዝን ነው። አስታውሳለሁ የአራዳዉ ጎዮርጊስ ጠጠር መጣያ የለም ነበር በረከቶ ይደርብን አባታችን አሜን !!!💚💛❤

  • @menetata5704
    @menetata5704 5 ปีที่แล้ว +1

    ባተህታዊ ገብረመስቀል አዲሳባ ሲያገለግሉ ዝናቸውን እንሰማ ነበር አሁን በህይወት መኖራቸው በጣም ነው ደስ ያልኝ ለአምላክ ምስጋና ይግባው እባካችሁ ስልካቸውን ካላችሁ please ሼር አርጉን ? በውጭ ላለን ምእመናን ቡራኪያቸውን እንፈልጋለን ።
    ቀጣዩን ቃለመጠይቅ በጉጉት ነው የምጠብቀዉ ይህን ቃለመጠይቅ ላደረጋችሁ ሰዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ከልብ አመሠግናለሁ ድምጻቸውን መስማታችን በራሱ ትልቅ ነገር ነው አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን።

  • @azimazim9376
    @azimazim9376 5 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ለእናንተ ይሁን አባታችን በረከትዎ ይደርብን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ክፍል ፪ በጉሁት እንጠብቃለን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን በዚህ በአመፅኛ ትውልድ የአለፃድቅ ያልተውከን ተመስገን አባታችን በረከተዎ ይደርብን

  • @babatek7136
    @babatek7136 5 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም ለርስዎ ይሁን አባታችን እኔ የማስታዉሰ የማልረሳው በካናዳ ቶሮንቶ የማርያም ቤተ ክርስቲያን ከመመረቁ በፊት ሲመረቅ ቀስተ ዳመና ይታያል ያሉትና በሉት ቀን ሰአት ማየቴ ምንም ግዜ አልረሳውም !!

    • @gelilasolomon9616
      @gelilasolomon9616 4 ปีที่แล้ว

      ባሐታዊ ባሐታዊገብረ ስቀል እርሶን በማዬቴ እዚብሔርን ሥራ አመሠገንኩኝ
      ቀኑን ጠብቆ ይታሠባል

  • @egigayehumulugeta5442
    @egigayehumulugeta5442 5 ปีที่แล้ว +19

    I can't wait to see the next part I was very very interested to know about him thank you for inviting for inviting Aba Gebremeskel

  • @soliyanayemaryamlije2971
    @soliyanayemaryamlije2971 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥሁ እና ገና በልጅነት ነው እናዋሪ ኪዳንምህረትን ሰታሩ እና ዜናማርቆሰ ሰታሰተምሩ እማር ነበር ለአሁን ጥናቴ መሰረት ሀበነሁኛል ባህታውይ

  • @ama7624
    @ama7624 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጅም እድሜ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አማኑሄል ይስጥልን ስለ ተዋህዶ አይማኖታችን እንደ እሳት በልባችን እንዲነድ ያደርጉን ስለ እምነታችን ምንም አናቅም ነበር እሶን ከስማይ ተላኩልን አሁንም እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @firaolgetachew7203
    @firaolgetachew7203 5 ปีที่แล้ว +22

    እባካችሁ ሁለተኛዉን ክፍል ልቀቁልን እናም አታቐረጡዋቸዉ.ለሊቀ ትጉ/ባህ ገ/መስቀል ኃ/መስቀል በረከቶ ይደርብን ቃለህይወትም ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርይመስገንእናቴ
    @እግዚአብሔርይመስገንእናቴ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህወት ያሰማል ያባታችን በረከት ይድረሰን
    አቤቱ እደ ቸርነትህ ማረን

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 ปีที่แล้ว +20

    አባታችን፡በሐታዊ፡ገብረመስቀል፡በረከቶትይደርብን፡የኢትዮጲያአገራችን፡የቁርጥቀንልጅነቶ፡እንእደእርሶአይነትአባቶችንያብዛልን፡የተናገሩት፡ትንቢትሁሉእየተፈፀመነው፡

  • @kokiyatayeljidingilenate8116
    @kokiyatayeljidingilenate8116 5 ปีที่แล้ว +6

    እኔ የገረመኝ እግዚሃብሄርን የካዱ የሴጣን የግብር ልጆች መለስና ፓትራሊክ ተብየው ጳውሎስ በአንድ አመት ውስጥ አብረው ወደ ሲኦል ወረዱ እግዚሃብሄር ሆይ አሁንም አስጨናቂዎቻችንን ከምድር አጥፋልን መከራችን አሁን ብሳል ከበፊቱ

    • @Gabour-qt1wc
      @Gabour-qt1wc 5 ปีที่แล้ว

      Amen.Amen.Amen

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 5 ปีที่แล้ว

      በቅርብ ሠበር ዜና አለ አትቸኩሉ

    • @ስሓቀይእባመልስለይምቃለይ
      @ስሓቀይእባመልስለይምቃለይ 4 ปีที่แล้ว

      ብጃታም መለስ ምን ኣመጣው እዚይህ ኣህያ ቆማጣ ለማኝ ሃመተኛ ዝብለሽ ኣሜን ኣትይም ይህ ያሃይማኖት ስብከት እንጂ የዘር ማጣርያ ኣይደለም ደደብ በደንብ ኣስተውይ ዘረኛ ኣፈር ያብላሽ

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 ปีที่แล้ว

    የኛ ፈገግተኛ አባታችን በረከቶት ይደርብን ስንቱን አለፉት አሁንም የሚሟገቶትን ጠላቶትን ይሰርሎት እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @hamdall3956
    @hamdall3956 5 ปีที่แล้ว +19

    እኛም ስግደተኙች ነን በርከቶት ይድረስብን ጸልዩልኝ አባቴ እርጅም እድሜ ይስጦት

    • @emualmu1923
      @emualmu1923 4 ปีที่แล้ว

      አባታችን በረከተዉት ይድረሰኝ

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር አምላክ መፈሱን ያሳደረባቸውን መልክተኞቹን እየገፋን እያሰቃየን እደትስ እናግኝ ሰላም እደትስ እንፅናና ምናልባት. ዛሬ ወጣቱ ወደስደቱ የሚተመው የሚሰቃየው መልክት ሲመጣ ከመቀበል ፈታ ማቋሸሽ ማሳደድ ባንቀበልኳን ዝምታን አልመረጥንምና የግፍ ፅዋው በወጣቱላይ ሞልቶ ፈሰሰ በድሜ በጤና ያኑርልን

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 5 ปีที่แล้ว +5

    ቃለሒዮት ያሰማልን
    አበታችን መድሐኒአለም የድንግል
    ማሪያም ልጅ ይጠብቀዎት
    ፓርት 2 ትን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @iskechagetchew2701
    @iskechagetchew2701 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አባታችን የድንግል ልጅ ራጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 🙏💞⛪⛪⛪⛪🙏💞።

  • @ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ
    @ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ 5 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ቀረከትዎት ይደርብን እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው አሁንም ለሀገራችን ፀሎታችሁ ያስፈልጋታል ሺ አመት ኑሩልን

  • @ጎዶሎያስ
    @ጎዶሎያስ 5 ปีที่แล้ว +30

    እድሜና ጤና ይጨምርለዋት በፀሎታችሁ አትለውን ሥደተኛ ነኝ

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 5 ปีที่แล้ว +6

    የኔ አባት ይገርማል ስንት ግፍ ተቀበሉ ? ግን እግዚአብሔር አንዴ መርጠዎታል የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ !!!!!

  • @hanajembru4328
    @hanajembru4328 5 ปีที่แล้ว +4

    በጸሎት ያሠቡኝ ደሰ ይላል በሚድያ መቅረቦት እረጅም እድሜ ይሰጦት መልካም አባት ዘመድኩንን ያፈሩ አባት ናቸው

  • @soliyanayemaryamlije2971
    @soliyanayemaryamlije2971 5 ปีที่แล้ว +5

    አሁንም ሀገራችንን በናእንተ ጸሎት እግዚአብሔር ይጠብቅልን በተክርሰቴያ እየነደደች እና ህዝብ እየሞተ አባታችን በረከትሁ ይደርብን

  • @wudeyigzaw7447
    @wudeyigzaw7447 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow, I was so impressed. Thank you for inviting him.I'm eager to hear the next part.Thabks to God.

  • @ታረቀኝአማህራአብን
    @ታረቀኝአማህራአብን 5 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ፈጣሪየ ይሄንም በማየቴ አመሰግንህ አለሁ ፈጣሪ ለባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ክፉ አይይብን አምላክ ትልቅ ሰው አያሳጣን!!!

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
    @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 5 ปีที่แล้ว +1

    በየጊዜው በየወቅቱ እግዚአብሔር አባቶችን ይሰጠናል እኛ ግን አያያዝ አላወቅንበትም የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
    አባታችን ኑሩልን የማቱሳላን ዕድሜ ይስቶት ያቆይልን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meskelflower1087
    @meskelflower1087 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያላቸው : ሀገር ቤት እያለሁ በክፉ መንፈስ የተሞሉት ሽፍቶች ሳይገቡ ጊዬርጊስ ምህላውን ተካፍያለሁ ገሩም ሲዘጋ እዛው ሆኜ አይቻለሁ የኢያሱ ልጅ ልጅ ቆርጠው መክፈታቸውን ሰምቼ ሄጄ አይቻለሁ ቀሪውን ታሪካቸውን አላውቅም ነበር ጉድ እያልኩ ሰምቼ ጨረስኩ ቀጣዩን ቶሎ ጫኑልን

  • @طيبهالطيبه-ط3س
    @طيبهالطيبه-ط3س 4 ปีที่แล้ว

    ባህታዊ አባ አመሀ ስላሴ ባህታዊ አባ ይህቤ ሚካኤል ባህታዊ አባገብረመስቀል እነዚህ አስታውሳለሁ ደሴ በሰማንያ ሶስት ሲያስተምሩን እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶትይድረሰኝ። እውነት የሚናገር ሰው አይወደድም። ብዙ እንግልት ደርሶቦታል።እግዚአብሔር ይጠብቆት።

  • @tibelchnigussie2449
    @tibelchnigussie2449 5 ปีที่แล้ว

    በረከተዎ ይድረሰን አባታችን
    አሁንም ለኢትዮጵያ ጸሎት ያስፈልገናል ።እግዚአብሔር ይታረቀን ዘንድ ለምኑልን

  • @romamcdo1513
    @romamcdo1513 5 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለወት ያሰማልን አባ

  • @صاالسبيبي
    @صاالسبيبي 4 ปีที่แล้ว +2

    የማይጠገቡ አባት እኔ ለትምህርትውት አድስ ነኝ ግን በጣም ድስስስ ይላሉ በርከተውት ይድርብን

  • @ኤፍራታትኩ
    @ኤፍራታትኩ 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን ፀሎት ልመናዎ ለሀገራችን እኛማ በየትኛው ንፁህ ስራችን እርሰዎና እንደእርሰዎ ባሉት ፀሎት ይቅር ይበለን እንጂ

  • @tsinat982
    @tsinat982 5 ปีที่แล้ว +72

    እባካችሁን የሚናገሩትን አታቃርጡአቸው ሁሉንም ይናገሩ እኔም የቀጨኔው መድሂኒአለምና የፒያሳው ጊዬርጊስ ብዙ ትምህርታቸውንና ምህላ ተካፍዬ ነበር

    • @meski9048
      @meski9048 5 ปีที่แล้ว

      enem

    • @sisayg5357
      @sisayg5357 5 ปีที่แล้ว +1

      Ohh you are lucky!!

    • @henokkebede2402
      @henokkebede2402 5 ปีที่แล้ว

      ለዚህ ነዋ።

    • @ህይወትባየህ
      @ህይወትባየህ 4 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @ababasewbihon6908
      @ababasewbihon6908 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እግዝአብሕር ከዝበለይ በሄዱበት ይከተሎት በዉነት እግዝአብሕር እድሜናጤና ይስጥልን

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ
    @አዝማችስለሺየድንግልማርያ 4 ปีที่แล้ว

    ድንግል ማርያም ትጠብቆት የማቱሳላን ዕድሜ ይስጦት አባታችን
    በፀሎት አስቡን ስደተኞችን አባታችን 💚💚💛💛❤❤

  • @ክሪስቶስፊቅሪነውየዲንግል
    @ክሪስቶስፊቅሪነውየዲንግል 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሙስገን።
    በአሁን ሰአት ተኩላና ካሃዲ በበዛበት ሰአት እንደነዝሁም ያሉ ንፁሃን የሰጠን ልኡል አምላካችን ክብር ይግባው አባታችን እድሜን ጤና ይስጥልን አሜን።
    ለኛም ለስደቶኞች በፆሎት ያስቡን አባታችን

  • @AbdoAbdo-ri2rz
    @AbdoAbdo-ri2rz 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልወት በረከትዋ ይደርብን ፀሎትው ለሀገራችን ሰላም ይርዳት እኛንም እግዚአብሔር አምላክ ለሃይማኖታችን ተቆርቆሬ ያድርገን አሜን

  • @Mያዩሸጋእህት
    @Mያዩሸጋእህት 5 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጥብቅዎት በረከተዎ ይደርብን ንፁህ ልብ ያለው ሰውና እግዚአብሔር የተማመነ ሰው ምን ያህል ፈተና ቢበዛበትን ሁሌም አሸናፊ ነው ልዑል እግዚአብሔር ንፁህ እና ፅኑ ልብ አድለን በሀይማኖታችን እዳንደራደር🙏😭😭🌾🌿🌾🌿🌾🌿ክፍል ሁለት ይለቀቅልን ሲያወሩ ቢውሉ አይጠገብም የእርሰዎን ትንፋሽ መስማት ለኛ ትልቅ በረከትና ትልቅ ፅናት ነውና ይለቀቅል🙏🙏

  • @ተመስገንአሜን
    @ተመስገንአሜን 5 ปีที่แล้ว +28

    እግዚአብሔር እድሜዎቴኔ ያርዝመው አባታችን አሜን ፫

  • @ለተምካኣልገብሪሄት
    @ለተምካኣልገብሪሄት 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣየ ይስው ነገር በጣም ያሳዝናል ኣባታችን እግዚአብሔር መድኃኒት ኣለም የሆነ ፍጣሪ ካኣጠገባችው ጋራ ይሁን ለኛም ብረኵተቸው እና ፀለታቸው ኣይለይን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @AkliluDessalegn
    @AkliluDessalegn 5 ปีที่แล้ว +17

    ክፍል 2 የት ነው? እጅግ በጣም የሚያስደምም ታሪክ ነው ሳልጠግበው አለቀ! ቀጣዩን ክፍል 2 እንዴት እንስማው?

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 4 ปีที่แล้ว +1

      Ye sachew TH-cam channel alachew Memhir Gebremeskel Yemil Eza Lay Tarekachew Ale Betam New Desss Yemilew Simuut.

  • @yemariamkidustubeyemaryamk5714
    @yemariamkidustubeyemaryamk5714 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን በጣም ትልቅ ታሪክ ነው እባካችሁ ቀጣዩን ክፍል ልቀቁልን ፍፃሜዎትን ያሳምርልዎ አሁንም ስለሀገራችን ይፀልዩልን!!!

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ እግዚአብሔር ለዚህ ምስክርነት ስላቆየዎት ደግሞ ጌታ አዋቂነዉ ለዚህ ትዉልድ ስለሚያስፈልጉ ነዉ ጌታ እኮ አዋቂነዉ ትዉልድ ሆይ መፅሐፍ ቅድስህን ልብ ብለህ ከነዚህ ከተሰጡህ ምሁሮች ጋር ሆነህ አምላክህን አመስግን ድንቅ ስራዉን መስክሩ

  • @liaLia-nl3dj
    @liaLia-nl3dj 5 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት አባታችን አሁን አስታወስኩኝ የኔም ታናሽ እህቴ የእናታችን ታላቅ እህቷ ጨሌ ታበላነበረ ከዛ ጎረቤቶች እናታችንን አንቺ ያዥና ለማምኚ ቤተሰቦችሽ ጥሩ ይሆናል ካለበለዛ ቁልቁል ትሆኛለሽ ሲሏት እናቴ አላረገዉም እንቢ አለች በጣም ትፈራነበረ ከዛ አባታችን ሲያስተምሩ ፒያሳ ቅዱስ ጎርጊስ ቤተክርስቲያን ያንን ጨሌ ለማንም ሳትናገር ወስዳ ቤተክርስቲያን ጣለችዉ ከዛ ከጉባኤ ስትመለስ ይዤ ሂጄ ጣልኩት እናቴሁሁ አለች በጣም ተበሳጨች በቃ አንድነገር የምንሆን መሰላት ተጨነቀች ሰይጣን ሲያስመስል እኛም ከልባችን እምነት የለም ነበረና ትንሽ ደቋቆሰን ከዛ ብሀላግን ይኧዉ በሰላም አለን እግዚሐብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @mekdesyekidanemehrtlij5564
    @mekdesyekidanemehrtlij5564 4 ปีที่แล้ว

    በረከትዎት ይድረሰን አባታችን እኛን አፅያተኞችን አይቶ ሳይሆን እርስዎን አይቶ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @filimonghebreyohans5829
    @filimonghebreyohans5829 4 ปีที่แล้ว +6

    ኣብ ጸሎትኩም ዘክሩና ኣቦና ሕጂ እዉን ብትዕቢት ዝተወጠሩ ዲያቆናት ኢና በሃልቲ ብዛዕባኹም ሕማቕ ይዛረቡ ኣለዉ ንስኹም መልእኽቲ ስለ ዝነገርኩምና ብተስፋ ተመሊእና ኢና እግዚኣብሄር ይመስገን

  • @shewitwelday6529
    @shewitwelday6529 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከቱን ይህደረብን ረጅ ም እድሜ ይስጠው

  • @selamethioselamethio3168
    @selamethioselamethio3168 4 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይመስገን አራጅም አድሜ ይስጣችሁ😭😭😭😭ፅሎት ሲፅላይ ሴጣን ህይዎድም ኡፍፍፍፍ 😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️

  • @knsnnbsbb1673
    @knsnnbsbb1673 5 ปีที่แล้ว +13

    ብዙ መከራ ያዪ አባት ናቸው በተለይ የቹለት ሰው የማርገጃ ሰው የቀጨኔ አካባቢ ያለሰው 6ኪሎ 4 ኪሎ ጃርሜዳ እረ ሰቱ በእሳቸው አደበት ተምሯል ያዪትንም ሰቃይ መከራ ያቃል አባቴ እመቤቴ ፀጋውን ታብዛሎት

    • @tube7667
      @tube7667 5 ปีที่แล้ว

      ቀጨኔ ያሉት አባት ናቸው አይገርምም ቄደር ለመጠመቅ ሂደን ከጓደኛ ጋር ፀበል ተጠምቄ ትምህር ተምሬ እና የፀሎት መፀሀፍ ገዝቸ ተመለስኩኝ አባታችን እንደሚተቹ ሌላ ጓደኛ ስነግራት ትክክል ባህታዊ አደሉም ምናም አለች ውይ አባታች አምላክ ይጠብቀዎት

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ጌታ ምን አርጎነዉ ይሰቀል ይሰቀል ያሉት የምናቀዉ ሰዉ አይደለም እን ያናፂዉ ልጅ አየደለምን እያሉ አለወንጀሉ ከነበርባን እኩል የሰቀሉት ስለዚህ በድጋሚ አባቴ ድምፅዎ ን በመስማቴ አምላኬን አመሰገንኩ

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን እጅግ ተገላተዋል አምላክ የመጨረሻውን ያሳምርልዋ

  • @ምሬሀለውበለኝስለድን-ዸ5ጰ
    @ምሬሀለውበለኝስለድን-ዸ5ጰ 5 ปีที่แล้ว +3

    እድሜናጤና ይስጥልን አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡን አባቴ

    • @sinedobs5855
      @sinedobs5855 5 ปีที่แล้ว

      ewenate nawe ena leg behonem ttemrtahawen ekatatal nabar endawem sela mangestu mawerad yalwen tenbete 4 kelo ande zando yemotal damu katamawen yatlakalekawal belawe nagrawenal daregem wadaka watadarum katamawe atlakalakwe

  • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
    @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 5 ปีที่แล้ว +1

    የእኛ አባት አቤት ግፍ አሁንም አለ ይኸ ግፍ እውነተኛ አባቶችን እየገፋን ይኸው ውጤቱ እየታየነው እርስበርስ የምንባላው እግዚአብሔርን ስንቃወም ነው አሁን እኳ አላስተውል ብለናል አባታችን እረጅም እርሜ ከጤና ጋር ይጠብቀዎት ሺ አመት ኑሩልን አሜን /3/

  • @appskwt9275
    @appskwt9275 5 ปีที่แล้ว +8

    ቃለእይወት ያሰማልን እኔም የእርሶም ተከታይነበርኩኝ ጎርጊስና ቀጨኔ እየኤድኩኝ እማርነበር

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 4 ปีที่แล้ว

    ፍጣሪዬ ሆይ በአይነ ስጋ ተገናኝተን ከበረከተዎ ለመካፈል ያብቃኝ አሜን

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 4 ปีที่แล้ว

    ወይ አባቴ ህይወቶን በሙሉ ስቃይ ነዉ ፡ የእግዝያብሄር ፀጋ በእርሶ ላይ አድሮ ነዉ እንጂ እንደአሳዶጆችማ ቢሆን ኑር ስንቴ ምትዋል። እኛ ይሄዉ አሁን መከራ መጣ ብለን መግብያ አጥተናል። የእርሶ ፀጋ እና በረከት አለምን ይዳብስልን

  • @genettube527
    @genettube527 5 ปีที่แล้ว +12

    እሺ አባ አሁን የት እያገለገሉ ነዉ እድሜን ጠና ያብዛልህ አባታች

    • @dirsantube235
      @dirsantube235 4 ปีที่แล้ว

      Kechene Madhanealem akababi ymeslegnal ahun yalut

  • @senaitabebe1334
    @senaitabebe1334 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በፀሎት ያስብን እና በማሪያም ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን

  • @tadesemeseret6464
    @tadesemeseret6464 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትወ ይድረስኝ የናተ ጸሎትና ልመና ሀገራችንን ይታደግልን እድሜወትን ያርዝምልን በረከታችን ናችሁና

  • @እማፍቅርእናቴድንግልማርያ
    @እማፍቅርእናቴድንግልማርያ 4 ปีที่แล้ว +2

    አዉርተዉ እስከሚጨርሱ አታቋርጧቸዉ ለምን አዉርተዉ እስከሚጨርሱ መታገስ አለበህ አባቴ በፀሎተወ በስደት ያለነዉንያስቡንአባ

  • @fikirteasfaw513
    @fikirteasfaw513 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ለአባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ayaalbrehun2134
    @ayaalbrehun2134 5 ปีที่แล้ว +32

    አባቴ በረከተወት ይደረስኝ

  • @tsehaykoufa4585
    @tsehaykoufa4585 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን በመፅሐፍ የምናነባቸውን የአባቱቸንን ገድል በአከል ስላሰየን

  • @አድሴምላ
    @አድሴምላ 4 ปีที่แล้ว

    አባ የሰወ ፆለት ና እምነትወ። እኛ ስደተኞችን።ይጠብቀን በስደት ያለንውን።ቤተ ፆለት።ካህናትን አጥተን ለምንሰቃይ።

  • @naeemanaeema5613
    @naeemanaeema5613 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን ገብረ መስቀል በእውነት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ያገልግሎት ዘመን በእግዚአብሔር ስም የተባረከ የተቀደሰ ይሁንሎት
    አሜን አሜን አሜን

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 5 ปีที่แล้ว +16

    በረከቶሆ ይደርብን ከምን ወቅት አሁን ያለንበት የአብይ መንግስት ይከብዳል ጸሎት ያስፈልጋል

  • @emebetbzualem9006
    @emebetbzualem9006 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን በጦለት ያስቡን ስደተኞችን

  • @sebleyohans6707
    @sebleyohans6707 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ኣባታቻን ስንት ተታገሉ ትህትናቸው እሄ ሁሉ ስቃይ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ሙሉ ጤና ይስጥልን ኣባቻችን እንደእርስዎ ያለ ቅን ኣባት ነው ኢትዮጵያ እሚያስፈልጋት ፓርት 2 በጉጉት እንጠባለን እንየም እንዳሁኑ እውቀት ባይኖረኝም ቀጨንየ እያሉ እርሶ ይሆናሉ ኣላስታውሰውም እሄድ ነበር እግዚአብሔር የልድያ ልብ የከፈተ ኣምላክ የንየም የናንተም ይክፈትልን

  • @kantikanti198
    @kantikanti198 5 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን እድሜና ጤናይሥጥዎ
    ለኢትዩጲያ ይፀልዩ

  • @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ
    @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ 5 ปีที่แล้ว +1

    የጽናት ፣የትግስት አምላክ ሁሉን አሞአልቶ ሰቶወታል እግዚአብሔር አምላክ በረከተወት ይደርብን አባ ክርስትና በፈተና የተሞላች ናት

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 5 ปีที่แล้ว +3

    ሊቀ ትጉሐን ባሕታዊ አባ ገብረመስቀል ሃይለመስቀል በረከትዎ ይድረሰኝ።

  • @ethiopiamamaafrica3227
    @ethiopiamamaafrica3227 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔን አባት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ያድሎእ ያገልግሎት ዘመንሆን ይባርክ ፀጋሆ ይብዛ

  • @firsttime1734
    @firsttime1734 5 ปีที่แล้ว

    ክፍል ሁለትን ልቀቅልን ደግሞ ሲናገሩ ሃሳባቸውን አታቋርጠው። በተረፈ ተባረክ !

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 5 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግለን አዘጋጅና አቅራቢያን

  • @ስሓቀይእባመልስለይምቃለይ
    @ስሓቀይእባመልስለይምቃለይ 4 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ ልጆች ኣትሸወድ እባኻቹ የማንም መጫወቻ ሆንን በቃ እግዚኦ ማሃረነ የከተማ ሽፍታው ባህታዊ ነኝ ይላል መፅሐፍ ቅድስ ማወቅና ባህታውነት ኣይጋናኝም እባካቹ ኣንሸወድ በስሜ ኣጋንንት ያወጣሉ ይላል ይሄው ብዙ ሰዋች ኣሉ በ ፈጣሪይ ስም የሚነግድ ግን ኣደራቹ ኣንሸወድ የወለደ ባህታዊ ኣየንልህ ህዝቤ ግን ንቃ ሁሉም መልክተኛ ነኝ ይላል እህህህህህህህህህ

  • @الال-ظ5و2ل
    @الال-ظ5و2ل 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባታችን በጸሎተወ አስቡን በረከተወ ይድረሰን