ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በተሞሸረች በ3ኛዉ ቀን የተገደለችዉ ሙሽራዋ ሊድያ“ሊድያ ታንቃ ብቻ አልተገደለችም” እዉነታዉ ይሄ ነዉ!እዉነተኛ ፍትህ እንፈልጋለን! ቀጥታ ከዉቅሮ ከቤተሰቦቿ
ምናለ ለቅሶዉ ካለፈ በኀላ ብትሄዱ!? ችኮላዉ ለምን!? ምናለ ሀዘናቸዉን ቢወጡ ወደሚዲያ ከምታወጡት!? እረ የዘንድሮ ሚዲያዎች ለሰዉ እርህራሄ የላችሁም! የሰዉ መከራ ሞት ለናንተ መነገጃ ሆነ! 🥲
ለምን ጎበዞች ናቸው እውነቱን መታወቅ አለበት ቤተሰብ ፈቅዶ ነው @@SEP2922
የተሣሣተ ወሬ ከመሥማት እና መልሶ ከማራገብ ትክክለኛውን ማወቅ ተገቢ ነው።እንዳልክ አበጀህ!
@@SEP2922ጋብዘውትስ ከሆነ በሌላ ሚዲያ የተዘገበ ሀሰተኛ ዘገባን ለማጥራት
@@SEP2922ከለቅሶ በኃላ እንዳይሄዱማ የማወራው ወሬ ለማስተካከል ነው የሄደው ።በሚዲያ ስተት የተወራው ።ነው ሊያርም የሄደው
የገደለ ቢገደል ኖሮ ማን ማን ላይ እጁን ያነሳል ሀገሬ ታመሻል እግዚአብሔር ይሁንሽ እንዴት የሰው ልጅ በዚህ ደረጃ አውሬ ይሆናል ፍትህ ለእህቴ ሊዲያ
እደዛማ ቢሆን ሀገሬም ከህመሟ ታገግም ነበር
ትክክል ማንም እጁን ጥልቅ አያረግም ነበር
ምነው እህት ይቅር ይበልሽ አትፉረጂ ህግ አለ ከህጉ ደሞ በኋላ ፈጣሪ የራሱ ፉርድ አለው ክርስቶስ የተሰቀለው የገደለን በመግደል የሚቀጣውን ህግ ለመሻርም ነው ወንጌልን ለባለትዳሮቹ ሳታስተምሩ መዳር መጨረሻው አያምርም በፈጣሪ ስራ ስለገባሽ ነው የፆፉኩልሽ
በራስሽ ቤተሰብ ሲደርስ ህመሙ ይገባሽ ነበር @@Emanu1532
Be Christian haymanot megdel ayfekedem feraj fetarey alen
ገደላት ሳይሆን በላት ነዉ የሚባለው ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት ለቤተሰቡ መፅናናትን ይሰጣችሁ
ለልጅቱ መንግስተ ሰማያትን፡ ለቤተሰቦች ደግሞ ፈጣሪ መጽናናት ይስጣችው። ጋዜጠኛውን ግን በጣም ሲበዛ ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም። ሁኔታቸውን ፣ ሃዘናቸውን እና ክብደቱን በመረዳት የአጠያየቅህ ዘይቤ፣ ድምጽ እና የቃላት አመራረጥህ የሚመሰገን ነበር። አንተም ተባረክ !!!እንዲህ ያለ ሚድያ ነው የሚያስፈልገን።
ግርማይ ምርጥ ኢትዮጲያዊ የትግራይ ልጅ እንወድሀለን በዛ ላይ ያየሁብክ የስብና ልክ ገራሚ ነው ለእናቷና ለመላው ቤተሰቧቿ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው ፍትህ ለሊዲያ 😢😢😢😢😢😢😢
በምን አይነት ቃል ነው ማፅናናት መፅናናት እምንችለው እሚችሉት እኔ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዜአብሔር ያጸናል እህቴ ያጽናችሁ የሚባለዉ ለዚህ ነዉ ለሱ የማይቻል የለም😭😭😭😭💔💔💔 በርች ጸልይ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ላያፅናና አይነሣም💔💔
😭😭😭😭
እጅግ በጣም አሳዛኝ ክስተት። በእውነት ልብ የሚሰብር ሃዘን ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ያፅናናችሁ። "ጦርነቱ ባመጣው የስነ ልቦና ተፅእኖ ነው ገዳዩን ወደ አውሬነት የቀየረው" የሚለው ተራና ወንጀልን የሚያበረታታ የክፉዎች ሃሳብና የጨካኞች ምኞት ነው። ፍትህ፣ ፍትህ፣ ፍትህ!!!
ወይ ኢትዮጵያ በስንቱ እንቃጠል?🥲🥲
ታዲ የሀገሩ ልጅ ምን አረገችው
የእርቅ ማኣድ እጅግ እናመሰግናለን
የገደለ ይገደል ካለበለዛ ይሄ ነገር አይቆምም ፍትህ ለሴቶች ፍትህ ለህፃናት
ጌታ ሆይ ለቤተሰቦችዋ መፅናናትን ይስጣቸዉ
እግዚአብሔር ያፅናናችው የራሄልን እንባ ያበሰ እግዚአብሔር ዕባችውን ያብስላችው
ግርማይ በጣም በሳል ሰዉ ነህ ለሁሉም ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን ነፍሷን በአፀደገነት ያሳርፍ ፡፡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሜገደሉ እቶች፡ ልጆች እናቶች
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ድምፂ ወያኔ ስለሰደበልህ ነው
😢😢😢እናመሰግናለን እርቅ ማዕዶች እሰመቼ ነው ግን የእናት አንጀት በሃዘን የሚቃጠለው 😢😢😢
ግርማይ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ በሳል ጥንቅቅ ያለ ግብረገብ ያለው አነጋገር 😢😢😢 እግዚአብሔር ያፅናችሁ የሀዘን ዳርቻ ያድርግላችሁ ለእናቷ የራሄልን ጥንካሬ ያድልልን ለእህታችን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ይህ ቤተሰብ የራሱን ሴት ልጅ በማጣቱ በጣም አዝናለሁ። 😢😢😢😢😢 ውድ እህቴ በገነት ያኑርልን 😢😢😢😢
ፍትህ ለሊዲያ ! ባልም ሚስትም ስታገቡ እግዚያብሄርን ምረጥልን በሉ በፀሎት ጠይቁ የኛማ ነገር ጥፋት ሆነ ይቅር ይበለን ያለዘሬ ያለ ብሄሬ አላገባም አትበሉ ከእግዚያብሄር ጋራ አትጣሉ በፀሎት የተጠየቀ ነገር ሁሉ ያማረ ነዉ የሊድያን ነፍስ ይማር
100% ትክክል
እጁ ከሰጠ በሓላ ራሱን ለማጥፋት ሞክሮ እንደነበረ ያሉት በጣም ትክክል አይደለም ቢፀፀት ኖሮ እዛው ከሷ ጋር ሬሳው ይገኝ ነበረ ፍትህ ለሊድያ
Lik naw.
ፖሊስ እኮ ነው ራሱን ሊያጠፋ ሞከረ ያለው?
በትክክል
ትክክል ለማስመሰል ነው
ፈሪ መች ራሱን ይገላል፣ He is loser😢
ልጅትዋ በጣም ታሳዝናለች ባመነችው ሰው ህይወትዋን ማጣትዋ. ግን የሆነ በቀል ይዞ ነው የመጣው ልጁ ከጀርባው ምንድነው ይችን ልጅ በዚ ደረጃ ህይወትዋን ማሳጣት ????
አወ,በቀል,አለ,ከጀርባ,አለ
እኔ ዘገባውን የደባበቁት
ፅንዓት ይሃብኩም ልሓፍትናለ መንግስተ ሰማያት የውርሳ😭😭😭😭
ፍትሀ ለእህታችን ሊዲያ ‼️
የኔ እናት አፈሩን ገለባ። ያርግልሽ የኔ ቆንጆ የገደለ ይገደል ፍትህ ፍትህ
በጣም የሚገርም ስብዕና ያለህ መልካም ሰው ነህ የብዙዎች አባት ይህ ተግባርህ ልጅ ልጅህ ይቆይ ተባረክ
አይ የኢትዮጵያ ወንድ ወደ ሴጣን ተይቅሩ አምላክ ይድረስልን 😭😭😭😭ነብሷን ይማር
ሁሉንም ወንድ መጠቅል አይገባም
@Workenehgelan 🙏
ፍትህ ለሊድያ ፍትህ ለሄቨንፍትህ ለሌሎች ለተገደሉት ህፃናቶች እና ሴቶች ኧረ የፍትህ ያለህ እነዚህን ጨካኞች ግደሉልን ከመስከረም እስከ ጥቅምትኳ ስንት ሴቶች በባሎቻቸው ተገደሉ😢 ኧረ ለማን አቤት እንበል ከፈጣሪ በታች ህግ ነው ያለን ስለዚህ በህግ መጠበቅ አለብን ገዳዮች ይገደሉ
ትክክል በጎንደርም ባሏ የገደላት በቅርብ ነው ሁለት ህፃን ታግተው ተገደሉ በአርባ ምንጭ ዮቪርስቲም ፍቅርኛዋ ከፎቅ ወርውሮ ገደለት እና 2017 አመት ጭራሽ ባሰባቸው 😢😢😢ፈራሁ
ኢትዮጵያ ውስጥ የጭካኔ ጥግ ነው እኮ ያለው😢😢😢
👍👍👍beegezihabeher yemiyamin hizb yibalal enji dirigitu beamlak kemayaminut beminim ayishalim bebis enji
የፈረንጅ አገር ጭካኔ ይብሳል
@@ArkebeFekaduእምነቱንስ በስም እንጂ መቼ ተምረውት ይኖሩታል?!
ለማች ቤተሰቦች እግዚአብሔር ያፅናችሁ:: የእርቅ ማእድ አዘጋጅና አቅራቢ ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም ምክንያቱም አንተ ከአዲስ አበባ ድረስ ስንትና ስንት መንገድ አቋርጠህ ትክክለኛ ዘገባ ስትዘግብ ድምፂ ወያነ የተባለ ሚድያ ግን ያሳዝናል ከመቐለ የ30 ደቂቃ መንገድ ተጉዘው ትክክለኛውን ዜና እንዴት ማቅረብ ይሳናቸዋል ያሳዝናል ፍትህ ለሊድያ
ከበስተጀርባ የሆነ ነገር አለ ይሄ አላህ ይፍረድበት 😢😢
ወገኖቼ መከፋፈላችንን ትተን ለራሳችንንና ሐገራችን ሰላም እንዲሆን እንስበክ እስቲ? እግዚአብሔር አዝኖብናል😢😢፣ ፖለቲከኛ ለራሱ ብሎ እኝን ግራ ያጋባል ያለያያሉ፣ እባካችሁን ከእግዚአብሔር ጋር እንታርቅ፣ ለኢትዮጵያችንና ለህዝብዋ እንፅልይ ለየትኛው ጊዜ ዘመዶቼ?? እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ሁሉም ዘመዶቾችዋ፣ ቃላት የለኝም😢
ወይኔ እህቴ የኔ ሙሽራ እኔ ቃላትም የለኝም አረ ምን ጉድ ነዉ የገባብን አቤቶ በቃ በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለእናቷ መፅናናትን እግዚአብሔር ያድላት ለ እምዬ 😢😢😢
እንዳልከ እኔ የእረቅ ማእድ ማዳመጥ ከጀመረኩኝ ከ 10 ኣመት በላይ ሁኖኛል በጣም ምረጥ ሚድያ ነዉ ትግራይ ይድረስ ሂደክ ያዘኑትን ስታፅናና ግን የበለጠ ኣከበረኩህ እንዳልክየ ተባረክ 🙏🙏
😢😢😢😢 ሕጉ መሻሻል አለበት ማንም እየተነሳ የሰው ነፍስ እያጠፋ መኖር የለበትም። እግዚአብሔር ያጽናችሁ ያበርታችሁ🙏💚💛❤
የትግራይ ህዝብ ሆይ ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድልህ !!! አንድ ጊዜ አገርህን በጦርነት የአጋንንት መጨፈሪያ አድርገውታል። በርትተህ ጰልይ እንዲሁም ዱ አ አድርግ!!!
የኔ ልጅ ነብስሽ በሰለምትረፍ እኔ እናቷን ሳይ እንባዬንመቆጣጠር ነው ያቃተኝ እናቴ እግዚአብሄር መፅናናትን የስጥልኝ እንዲሆም ለመላው ቤተስብ መፅናናትን ይስጣችሁ በርቱ ወገኖቼ እናንተ ጠንክራችሁ እናቷን አፅናኗቸው እግዚአብሄር ይህንንክፉ ጊዜ በፀሎት በመትጋት እናሳልፍ
😅😅ቐ😊😊😊
ኸ
💔💔💔💔🥲🥲🥲
ሳታዳምጡ ኮመት የምትስጡት @ እናት አሁን ቃለ መጠይቁ ላይ መች አሉ
@@kalkal1691simeslegn keber bota lihon yechalal
አቤቱ ወላጆችዋ ምን አይነት ቃላቶች ነው እማፅናናቹ ደሞ ለናትዋ አንዲት ኡፍፍፍፍ ለእህታችን ሊድያ መንግስተሰማያት ያውርስሽ ለመላው ቤተሶቦችዋና ወዳጆችዋ ፅናት ይስጣቹ😢😢😢😢
የትግራይ ስው ለህግ ያላችሁ ክብር በጣም ያስደንቀኛል ፡ለሞተችውም ነፍስ ይማር ቤተስቡንም ፈጣሪ ያጽናችሁ።
ለህግ ቢገዙ ህግ አለ ቢሉ ባልገደላት ገዳይ እኮ ትግራይ ነው
ሁሉ ሰው ኮ ኣንድ ኣይደለም እሱ ለህግ ስላልተገዛ ሁሉም ትግራዋይ ኣይገዛም ማለት ኣይደለም@@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta መገዛት ሌላ ምስጢር መዉጣት ሌላ ነዉ እንጂ በዚህ አመት ስንት ሴቶች ናቸዉ በባላቸዉ የተገደሉ 😢😢😢
እውነት ነው ባትወለደንም ለእኛም እህታችን ናት በጣም ያሳዝነናል ።
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ነብስሽን በአጸደ ገነት ያኑራት እግዚአብሔር ቤተሰቡን ያጽናናው አንዳንድ ሚዲያዎች የቤተሰብን ሃዘን ይጨምራሉ እግዚአብሔር የጃችሁን ይስጣችሁ
sami studio በጣም እናመሰግናለን ለሞች መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ለቤተስቦቻንም መፅናናትን ይስጥልን፡ ልጁም ሰይጣናዊ ቀን ኣሳስቶት እንጂ ሰዉ ሰዉን ለዛዉም ትሆነኛለች ብሎ በብዙ ዉጪ የተሞሸራትን ሙሽሪት ወዶ የሚገድን የለም፡ ከክፉ ቀን ይጠብቀን ፍትህ ግን ከፈጣሪ ነዉ ከሰዉ ልጅ ፍትሕ ኣይገኝም።
የኔ እናት አንድ ልጇ ተነጥቃ እንዴት ሰው ትሆናለች አዬ ወላድ😢😢 እግዚአብሔር ያበርታት ለሟች እህታችን እግዚአብሔር በቀኙ ይቀበላት🙏😥 እፍፍፍ ልብ ይሰብራል💔
በጣም ያሳዝናል የሴት ልጅ ፈተና ሙሸረዋን ቀጯት ምን አጥፍታ ነው መፈታታት እያለ😢😢
ሊድያ ነብስሽን በአፀደ ገነት በሰላም ትረፍ ለቤተሰቡ በሙሉ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥ በጣም ከባድ ነው
የእርቅ ማአድ በጣም መመስገን አለበት ፍትሀዊ ግልፅነት የሞላው መንገድ
እሪቅ ማአዱ እናመሲግናለን
ሊዱዬ የኔ የዋህ እግዚአብሄር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርሽ 😢😢😢😢 ለቤተሰብ መፅናናት ይስጥልን!!
ለዚህ ሚድያ ያለኝ ክብር በእጥፍ ጨምረዋል!!
እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያኑር😢ለቤተሰቡ በሙሉ መፅናናቱን ይስጥ😢
ፅናቱን ይስጣቹ😢😢😢
ወዮው እናቶዋ ፈጣሪ ለአንችና ለሞላው ቤተሠብ ፅናቱን ይሥጣችሁ 😮😮😮😮😮
እግዚአብሔር ያጽናቹ
ነፍሰ ይማር ግርማይ አነጋገሩ በጣም አሰተዋይና .... ነው መቼም የፈሰሰ ውሃ እንደሚባለው ነው።ግን እሰከመጨረሻው ታገሉላት።እርቅመአድ እግዘብሔርን ይሰጣችሁ።
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ፍትህ ለሊዲያ😭😭😭😭😭😭
ዋው ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነህ ግርማይ አንደበተ ርቱዕ የተረጋጋህ ዕውቀት የተሞላበት ንግግር ነው የተናገርከው ህጉ ጠንከር ብሎ የሚገባውን ፍርድ ያገኛል የሚል ተስፋ አለን ፈጣሪ ነፍሷን ይማር ለእናንተም መፅናናትን እንመኛለን እንዳልክም ቦታው ድረስ ሄደህ ስላጣራህ ተባረክ
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ነብሶን በአፀደ ገነት ያኑር በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ልብ ይሰብራል
የዚህችን ቆንጅዬ አሳዛኝ ሙሽራ አበባ የሆነች ለሃገር ለወገን የምትጠቅም እድሜዋን በአጭር አስቀረባት😭😭😭😭😭
ፍትህ በግፍ ለተገደሉት ወገኖቻችን በሙሉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለ ሊዲያ እረ ምን አይነት የጭካኔ ዘመን ነው ጌታ ሆይ ሰላሙን አውርድልን ይቅር በለን
ቤተሰቦች አርግት ያሉ ናቸው!!!!ጌታ ያፅናችሁ!!!
ማዓረይ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ በምን ቀን አወቅሽው በሬ ከአራጁ ይውላል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እህቴ ፈጣሪ ነፍሰሽን በአፀዱ ያኑርሽ😭😭😭 አዎ የመላው ኢትዬጲያውያን ልጅ ነች ተገቢ ፍትህ ይገባታል እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን ያበርታችሁ ስርአት ያለው ቤተሰብ❤
4 አመት አብረው ኖርዋል:: የ አንድ ሀገር ልጆች ናቸው:: መቀሌ ከ መግባቱ ምን አጋጠመው? የ ፈለገ ነገር ብታደርግ ግድያ ውስጥ ምን አስገባው? ይሄ ሌላ ስው ከመግደል ወደ ሆላ አይልም::
ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቿ መጽናናትን ያድል
እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ ። ነፍስ ይማር
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን በአፀደ ገነቱ ያኑረው እህቴ😭💔😭😭😭💔😭😭💔😭😭😭💔😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭💔😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔😭😭😭💔😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭
ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናችሁ 😢😢😢😢😢😢
thank you sami studio 🙏🙏ፅንዓት ይሀብኩም ስድራ ሊዲያ😢😢😢😢 ንሓውና ግርማይ ምእረምታ እንዃዕ አብ አ.አ ዘሎ ሰብ ይትረፍ አብ ወፃኢ ዘለና በቲ አብ ትግራይ ዘጋጠመ አእምሮና ደንዚዙ እዩ ዘሎ ከመይ ጌርካ ስለ ዝነበረ ነገር አይፈልጥን እዩ ትብል⁉️ወንጀለኛ አረመኔ እዮ ናይ ኢድ ከረኽብ ይግብኦ ግን እቲ ዝነረ አይፈልጥን እዩ አይበብሀልን
ምን አይነት ጭካኔ ነው💔💔💔 አላህ ያፅናችሁ ቅናት ነው እንድህ የሚደርገው
😭😭😭😭 ፅንዓት ንመላእ ቤተሰብ መግስተ ሰማያት የዋርስኽ ማዓረይ 😭😭😭
በእውነት መፅናናትን ይስጣችሁ በተለይ ለወላጅ እናቷ ውይ
እግዚኦ መሀረክርስቶስ!! ጽናቱን ይስጣችሁ የዎቅሮ ህዝቦች በሙሉ። በጣም ያማል ያማል!!😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ያፅናቹህ!
የእርቅ ማዕድ አድናቂ ነኝ
😢😢😢😢😢 ኣይ አናት ኣንድ ልጃቸውን ምነው 😢😢😢
😢😢😢😢😢 ነብስሽን ባፀደ ገነት ያኑረው ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን
እንደት እንዳሳዘነችኝ እፍፍፍ የኔ እናት ምንም ይሁን ምን እንደት ይገላታል ብቻ ይሄ ስይጣናዊ ድርጊት ነው😥😥😥😥
ምሰኪን ሓፍተይ መንግሰተ ሰማይት የዋርሰኪ ንማላእ ቤተሰብ ፅንዓት ያብኩም 😢😢😢 ከመ ናዝኣ ኣማዋውታ ተረኣዩ ኣይፈልጥን 😢😢😢😢😢
ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔🙏🙏🙏
ፍትህ።።።።።ለህታችን።።።ፍትህ።።።።ለሊዲያ።።።።
ለቤተሰቦች ከባድ ሀዘን ነው እግዚአብሄር ያፅናናችሁ
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ወገኖቼፍትህ ለእህታችን
አበት አበት በጣም አሳዛኝ እኔ የምለዉ ለመግደል ነወ ያገባት ምን አይነት ግዜ ላይ ነወ ያለነዉ ወይኔ ጨካኝ ሰወ መሣይ አዉሬ ነዉ አዉሬ አዉሬ እችን የመሠለች ቆንጆ ሴት አበት አበት ግፊ😢
ሳሚ እጂግ በጣም እናመሰግናለን
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያጽናችሁ
ነፍስሽን በፀደቀነት ያኖርልን ሀቅሽ ፈጣሪ ይቀበልልሽ😢😢😢
በጣም ያሳዝናል እናትየዋን ሳይ በጣም አዘንኩ እገዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ
ሴት ልጂ ከህፃን አሰከ ትልቅ ይገደላሉ አሲዲ ይደፋባቸዋል ይደፈራሉ ግን እሰካሁን እርምጃ አልተወሰደም ፈጣሪ ነፍሰሺን በገነት ያኑራት
አቤት ጭካኔ ሙሉ ቤተስቡ እግዜአብሔር ያፅናችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ እናትዋን መፅናት ይስጣቸው
የርቅ ማእድ በቦታው ሄዳችሁ ለህዝብ እውነቱ ስላሳወቃችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣችሁ እናትየውን በፍጥነት ወደህክምና ውሰድዋት ወይም ጉዳዪን ቤተሰብ ይከታተለው ወደ አ አ አምጡዋት ቦታ ትቀይር ቀለል እዲላት ምግብ ካቆመች ትሞታለች አትዘናጉ እርዱዋት
እህቴ ፈጣሪ ነፍስሽን በአፀደገነት ያኑራት ለቤተሰቡም መፅናናቱን ይስጣችሁ
ጀግና ቤተሰብ አይዞወቹ በርቱ ያበርተቹ
የሠማይ አምላክ መፀናናት ይስጣችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ነብሷን ይማርልን
የምለውም ጠፋኝ እረወገን በየሀይማኖታችን ዱአ እናድርግ የኛ ሀገር ነገር በአለም ላይ የለም ምናለ ካልፍለጋት በክብር ለእናት ለአባቷ ቢስረክባት በታክሲ ሂጅ ወላጆችሽ ጋር የታክሲውን ወንድምሽ ይክፍልልሽ ማለት ይችል ነበር ነብስ ይማር እናተንም አላህ ስብሩን ይስጣችሁ
እውነት ነው በስመአብ የሚሰማው ሁሉ አእምሮ ይነሳል😢😢
😢እውነት
ተመጣጣኝ ፍትህ ሞት ለገዳይ ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን።
ንፍስ፡ይማር፡እግዚአብሄር፡ያፅናቹ።
እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያኑረው እናንተንም እግዚአብሔር ያጥናችሁ
እግዚአብሔር አምላክ መጽናናቱን ይስጣቹ አቤት ይሄን መስማት እንዴት ይከብዳል እሱ ላደረገው መስማት ራሱ ይከብዳል በጣም ነፍሷን ይማር ለእናቷ እመቤታችን ሀዘናቸውን ታቅልልን
እግዚአብሔር ነብስሽን ይማረው አህቴ ለቤተሰብም መፅናናትን እመኝለው
ነብስኪ ይምሓሮ ሊድያየ አይይ ፅንዓት ይሃብኩም መላእ ቤተሰብ😢😢😢😢
ይቅር ወርዶብህ ስትሰማውም በጣም ይከንዳል ፈጥሪየ በተሰቡን ጽናቱን ይስጣቹ እህታችን ባጸደ ገነቱ ያኑራት
አሁን እኚህን እናት ምን አይነት ቃል ነው የሚያፅናናቸው ጌታ ሆይ እባክህ ለእኚ እናት መፍትሄ አድርግላቸው
እህህ የኔ እናት በደስታዋ ቀን ቀጠፋት 💔💔💔ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣቹ እንጂ በተለይ ለናቷ እጅግ ከባድ ነው 😭😭😭
እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ሌላ ለማለት ይከብዳል
በተሞሸረች በ3ኛዉ ቀን የተገደለችዉ ሙሽራዋ ሊድያ
“ሊድያ ታንቃ ብቻ አልተገደለችም” እዉነታዉ ይሄ ነዉ!
እዉነተኛ ፍትህ እንፈልጋለን! ቀጥታ ከዉቅሮ ከቤተሰቦቿ
ምናለ ለቅሶዉ ካለፈ በኀላ ብትሄዱ!? ችኮላዉ ለምን!? ምናለ ሀዘናቸዉን ቢወጡ ወደሚዲያ ከምታወጡት!? እረ የዘንድሮ ሚዲያዎች ለሰዉ እርህራሄ የላችሁም! የሰዉ መከራ ሞት ለናንተ መነገጃ ሆነ! 🥲
ለምን ጎበዞች ናቸው እውነቱን መታወቅ አለበት ቤተሰብ ፈቅዶ ነው @@SEP2922
የተሣሣተ ወሬ ከመሥማት እና መልሶ ከማራገብ ትክክለኛውን ማወቅ ተገቢ ነው።
እንዳልክ አበጀህ!
@@SEP2922
ጋብዘውትስ ከሆነ
በሌላ ሚዲያ የተዘገበ ሀሰተኛ ዘገባን ለማጥራት
@@SEP2922ከለቅሶ በኃላ እንዳይሄዱማ የማወራው ወሬ ለማስተካከል ነው የሄደው ።በሚዲያ ስተት የተወራው ።ነው ሊያርም የሄደው
የገደለ ቢገደል ኖሮ ማን ማን ላይ እጁን ያነሳል ሀገሬ ታመሻል እግዚአብሔር ይሁንሽ እንዴት የሰው ልጅ በዚህ ደረጃ አውሬ ይሆናል ፍትህ ለእህቴ ሊዲያ
እደዛማ ቢሆን ሀገሬም ከህመሟ ታገግም ነበር
ትክክል ማንም እጁን ጥልቅ አያረግም ነበር
ምነው እህት ይቅር ይበልሽ አትፉረጂ ህግ አለ ከህጉ ደሞ በኋላ ፈጣሪ የራሱ ፉርድ አለው ክርስቶስ የተሰቀለው የገደለን በመግደል የሚቀጣውን ህግ ለመሻርም ነው ወንጌልን ለባለትዳሮቹ ሳታስተምሩ መዳር መጨረሻው አያምርም በፈጣሪ ስራ ስለገባሽ ነው የፆፉኩልሽ
በራስሽ ቤተሰብ ሲደርስ ህመሙ ይገባሽ ነበር @@Emanu1532
Be Christian haymanot megdel ayfekedem feraj fetarey alen
ገደላት ሳይሆን በላት ነዉ የሚባለው ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት ለቤተሰቡ መፅናናትን ይሰጣችሁ
ለልጅቱ መንግስተ ሰማያትን፡ ለቤተሰቦች ደግሞ ፈጣሪ መጽናናት ይስጣችው። ጋዜጠኛውን ግን በጣም ሲበዛ ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም። ሁኔታቸውን ፣ ሃዘናቸውን እና ክብደቱን በመረዳት የአጠያየቅህ ዘይቤ፣ ድምጽ እና የቃላት አመራረጥህ የሚመሰገን ነበር። አንተም ተባረክ !!!
እንዲህ ያለ ሚድያ ነው የሚያስፈልገን።
ግርማይ ምርጥ ኢትዮጲያዊ የትግራይ ልጅ እንወድሀለን በዛ ላይ ያየሁብክ የስብና ልክ ገራሚ ነው ለእናቷና ለመላው ቤተሰቧቿ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው ፍትህ ለሊዲያ 😢😢😢😢😢😢😢
በምን አይነት ቃል ነው ማፅናናት መፅናናት እምንችለው እሚችሉት እኔ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዜአብሔር ያጸናል እህቴ ያጽናችሁ የሚባለዉ ለዚህ ነዉ ለሱ የማይቻል የለም😭😭😭😭💔💔💔 በርች ጸልይ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ላያፅናና አይነሣም💔💔
😭😭😭😭
እጅግ በጣም አሳዛኝ ክስተት። በእውነት ልብ የሚሰብር ሃዘን ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ያፅናናችሁ። "ጦርነቱ ባመጣው የስነ ልቦና ተፅእኖ ነው ገዳዩን ወደ አውሬነት የቀየረው" የሚለው ተራና ወንጀልን የሚያበረታታ የክፉዎች ሃሳብና የጨካኞች ምኞት ነው። ፍትህ፣ ፍትህ፣ ፍትህ!!!
ወይ ኢትዮጵያ በስንቱ እንቃጠል?🥲🥲
ታዲ የሀገሩ ልጅ ምን አረገችው
የእርቅ ማኣድ እጅግ እናመሰግናለን
የገደለ ይገደል ካለበለዛ ይሄ ነገር አይቆምም ፍትህ ለሴቶች ፍትህ ለህፃናት
ጌታ ሆይ ለቤተሰቦችዋ መፅናናትን ይስጣቸዉ
እግዚአብሔር ያፅናናችው የራሄልን እንባ ያበሰ እግዚአብሔር ዕባችውን ያብስላችው
ግርማይ በጣም በሳል ሰዉ ነህ ለሁሉም ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን ነፍሷን በአፀደገነት ያሳርፍ ፡፡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሜገደሉ እቶች፡ ልጆች እናቶች
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ድምፂ ወያኔ ስለሰደበልህ ነው
😢😢😢
እናመሰግናለን እርቅ ማዕዶች
እሰመቼ ነው ግን የእናት አንጀት በሃዘን የሚቃጠለው 😢😢😢
ግርማይ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ በሳል ጥንቅቅ ያለ ግብረገብ ያለው አነጋገር 😢😢😢 እግዚአብሔር ያፅናችሁ የሀዘን ዳርቻ ያድርግላችሁ ለእናቷ የራሄልን ጥንካሬ ያድልልን ለእህታችን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ይህ ቤተሰብ የራሱን ሴት ልጅ በማጣቱ በጣም አዝናለሁ። 😢😢😢😢😢 ውድ እህቴ በገነት ያኑርልን 😢😢😢😢
ፍትህ ለሊዲያ ! ባልም ሚስትም ስታገቡ እግዚያብሄርን ምረጥልን በሉ በፀሎት ጠይቁ የኛማ ነገር ጥፋት ሆነ ይቅር ይበለን ያለዘሬ ያለ ብሄሬ አላገባም አትበሉ ከእግዚያብሄር ጋራ አትጣሉ በፀሎት የተጠየቀ ነገር ሁሉ ያማረ ነዉ የሊድያን ነፍስ ይማር
100% ትክክል
እጁ ከሰጠ በሓላ ራሱን ለማጥፋት ሞክሮ እንደነበረ ያሉት በጣም ትክክል አይደለም ቢፀፀት ኖሮ እዛው ከሷ ጋር ሬሳው ይገኝ ነበረ ፍትህ ለሊድያ
Lik naw.
ፖሊስ እኮ ነው ራሱን ሊያጠፋ ሞከረ ያለው?
በትክክል
ትክክል ለማስመሰል ነው
ፈሪ መች ራሱን ይገላል፣ He is loser😢
ልጅትዋ በጣም ታሳዝናለች ባመነችው ሰው ህይወትዋን ማጣትዋ. ግን የሆነ በቀል ይዞ ነው የመጣው ልጁ ከጀርባው ምንድነው ይችን ልጅ በዚ ደረጃ ህይወትዋን ማሳጣት ????
አወ,በቀል,አለ,ከጀርባ,አለ
እኔ ዘገባውን የደባበቁት
ፅንዓት ይሃብኩም ልሓፍትናለ መንግስተ ሰማያት የውርሳ😭😭😭😭
ፍትሀ ለእህታችን ሊዲያ ‼️
የኔ እናት አፈሩን ገለባ። ያርግልሽ የኔ ቆንጆ የገደለ ይገደል ፍትህ ፍትህ
በጣም የሚገርም ስብዕና ያለህ መልካም ሰው ነህ የብዙዎች አባት ይህ ተግባርህ ልጅ ልጅህ ይቆይ ተባረክ
አይ የኢትዮጵያ ወንድ ወደ ሴጣን ተይቅሩ አምላክ ይድረስልን 😭😭😭😭ነብሷን ይማር
ሁሉንም ወንድ መጠቅል አይገባም
@Workenehgelan 🙏
ፍትህ ለሊድያ
ፍትህ ለሄቨን
ፍትህ ለሌሎች ለተገደሉት ህፃናቶች እና ሴቶች ኧረ የፍትህ ያለህ እነዚህን ጨካኞች ግደሉልን ከመስከረም እስከ ጥቅምትኳ ስንት ሴቶች በባሎቻቸው ተገደሉ😢 ኧረ ለማን አቤት እንበል ከፈጣሪ በታች ህግ ነው ያለን ስለዚህ በህግ መጠበቅ አለብን ገዳዮች ይገደሉ
ትክክል በጎንደርም ባሏ የገደላት በቅርብ ነው ሁለት ህፃን ታግተው ተገደሉ በአርባ ምንጭ ዮቪርስቲም ፍቅርኛዋ ከፎቅ ወርውሮ ገደለት እና 2017 አመት ጭራሽ ባሰባቸው 😢😢😢ፈራሁ
ኢትዮጵያ ውስጥ የጭካኔ ጥግ ነው እኮ ያለው😢😢😢
👍👍👍beegezihabeher yemiyamin hizb yibalal enji dirigitu beamlak kemayaminut beminim ayishalim bebis enji
በትክክል
የፈረንጅ አገር ጭካኔ ይብሳል
@@ArkebeFekaduእምነቱንስ በስም እንጂ መቼ ተምረውት ይኖሩታል?!
ለማች ቤተሰቦች እግዚአብሔር ያፅናችሁ:: የእርቅ ማእድ አዘጋጅና አቅራቢ ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም ምክንያቱም አንተ ከአዲስ አበባ ድረስ ስንትና ስንት መንገድ አቋርጠህ ትክክለኛ ዘገባ ስትዘግብ ድምፂ ወያነ የተባለ ሚድያ ግን ያሳዝናል ከመቐለ የ30 ደቂቃ መንገድ ተጉዘው ትክክለኛውን ዜና እንዴት ማቅረብ ይሳናቸዋል ያሳዝናል ፍትህ ለሊድያ
ከበስተጀርባ የሆነ ነገር አለ ይሄ አላህ ይፍረድበት 😢😢
ወገኖቼ መከፋፈላችንን ትተን ለራሳችንንና ሐገራችን ሰላም እንዲሆን እንስበክ እስቲ? እግዚአብሔር አዝኖብናል😢😢፣ ፖለቲከኛ ለራሱ ብሎ እኝን ግራ ያጋባል ያለያያሉ፣ እባካችሁን ከእግዚአብሔር ጋር እንታርቅ፣ ለኢትዮጵያችንና ለህዝብዋ እንፅልይ ለየትኛው ጊዜ ዘመዶቼ?? እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ሁሉም ዘመዶቾችዋ፣ ቃላት የለኝም😢
ወይኔ እህቴ የኔ ሙሽራ እኔ ቃላትም የለኝም አረ ምን ጉድ ነዉ የገባብን አቤቶ በቃ በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለእናቷ መፅናናትን እግዚአብሔር ያድላት ለ እምዬ 😢😢😢
እንዳልከ እኔ የእረቅ ማእድ ማዳመጥ ከጀመረኩኝ ከ 10 ኣመት በላይ ሁኖኛል በጣም ምረጥ ሚድያ ነዉ ትግራይ ይድረስ ሂደክ ያዘኑትን ስታፅናና ግን የበለጠ ኣከበረኩህ እንዳልክየ ተባረክ 🙏🙏
😢😢😢😢 ሕጉ መሻሻል አለበት ማንም እየተነሳ የሰው ነፍስ እያጠፋ መኖር የለበትም። እግዚአብሔር ያጽናችሁ ያበርታችሁ🙏💚💛❤
የትግራይ ህዝብ ሆይ ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድልህ !!! አንድ ጊዜ አገርህን በጦርነት የአጋንንት መጨፈሪያ አድርገውታል። በርትተህ ጰልይ እንዲሁም ዱ አ አድርግ!!!
የኔ ልጅ ነብስሽ በሰለምትረፍ እኔ እናቷን ሳይ እንባዬንመቆጣጠር ነው ያቃተኝ እናቴ እግዚአብሄር መፅናናትን የስጥልኝ እንዲሆም ለመላው ቤተስብ መፅናናትን ይስጣችሁ በርቱ ወገኖቼ እናንተ ጠንክራችሁ እናቷን አፅናኗቸው እግዚአብሄር ይህንንክፉ ጊዜ በፀሎት በመትጋት እናሳልፍ
😅😅ቐ😊😊😊
ኸ
💔💔💔💔🥲🥲🥲
ሳታዳምጡ ኮመት የምትስጡት @ እናት አሁን ቃለ መጠይቁ ላይ መች አሉ
@@kalkal1691simeslegn keber bota lihon yechalal
አቤቱ ወላጆችዋ ምን አይነት ቃላቶች ነው እማፅናናቹ ደሞ ለናትዋ አንዲት ኡፍፍፍፍ ለእህታችን ሊድያ መንግስተሰማያት ያውርስሽ ለመላው ቤተሶቦችዋና ወዳጆችዋ ፅናት ይስጣቹ😢😢😢😢
የትግራይ ስው ለህግ ያላችሁ ክብር በጣም ያስደንቀኛል ፡ለሞተችውም ነፍስ ይማር ቤተስቡንም ፈጣሪ ያጽናችሁ።
ለህግ ቢገዙ ህግ አለ ቢሉ ባልገደላት ገዳይ እኮ ትግራይ ነው
ሁሉ ሰው ኮ ኣንድ ኣይደለም እሱ ለህግ ስላልተገዛ ሁሉም ትግራዋይ ኣይገዛም ማለት ኣይደለም@@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta መገዛት ሌላ ምስጢር መዉጣት ሌላ ነዉ እንጂ በዚህ አመት ስንት ሴቶች ናቸዉ በባላቸዉ የተገደሉ 😢😢😢
እውነት ነው ባትወለደንም ለእኛም እህታችን ናት በጣም ያሳዝነናል ።
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ነብስሽን በአጸደ ገነት ያኑራት እግዚአብሔር ቤተሰቡን ያጽናናው አንዳንድ ሚዲያዎች የቤተሰብን ሃዘን ይጨምራሉ እግዚአብሔር የጃችሁን ይስጣችሁ
sami studio በጣም እናመሰግናለን ለሞች መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ለቤተስቦቻንም መፅናናትን ይስጥልን፡ ልጁም ሰይጣናዊ ቀን ኣሳስቶት እንጂ ሰዉ ሰዉን ለዛዉም ትሆነኛለች ብሎ በብዙ ዉጪ የተሞሸራትን ሙሽሪት ወዶ የሚገድን የለም፡ ከክፉ ቀን ይጠብቀን ፍትህ ግን ከፈጣሪ ነዉ ከሰዉ ልጅ ፍትሕ ኣይገኝም።
የኔ እናት አንድ ልጇ ተነጥቃ እንዴት ሰው ትሆናለች አዬ ወላድ😢😢 እግዚአብሔር ያበርታት ለሟች እህታችን እግዚአብሔር በቀኙ ይቀበላት🙏😥 እፍፍፍ ልብ ይሰብራል💔
በጣም ያሳዝናል የሴት ልጅ ፈተና ሙሸረዋን ቀጯት ምን አጥፍታ ነው መፈታታት እያለ😢😢
ሊድያ ነብስሽን በአፀደ ገነት በሰላም ትረፍ ለቤተሰቡ በሙሉ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥ በጣም ከባድ ነው
የእርቅ ማአድ በጣም መመስገን አለበት ፍትሀዊ ግልፅነት የሞላው መንገድ
እሪቅ ማአዱ እናመሲግናለን
ሊዱዬ የኔ የዋህ እግዚአብሄር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርሽ 😢😢😢😢 ለቤተሰብ መፅናናት ይስጥልን!!
ለዚህ ሚድያ ያለኝ ክብር በእጥፍ ጨምረዋል!!
እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያኑር😢
ለቤተሰቡ በሙሉ መፅናናቱን ይስጥ😢
ፅናቱን ይስጣቹ😢😢😢
ወዮው እናቶዋ ፈጣሪ ለአንችና ለሞላው ቤተሠብ ፅናቱን ይሥጣችሁ 😮😮😮😮😮
እግዚአብሔር ያጽናቹ
ነፍሰ ይማር ግርማይ አነጋገሩ በጣም አሰተዋይና .... ነው መቼም የፈሰሰ ውሃ እንደሚባለው ነው።ግን እሰከመጨረሻው ታገሉላት።እርቅመአድ እግዘብሔርን ይሰጣችሁ።
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ፍትህ ለሊዲያ😭😭😭😭😭😭
ዋው ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነህ ግርማይ አንደበተ ርቱዕ የተረጋጋህ ዕውቀት የተሞላበት ንግግር ነው የተናገርከው ህጉ ጠንከር ብሎ የሚገባውን ፍርድ ያገኛል የሚል ተስፋ አለን ፈጣሪ ነፍሷን ይማር ለእናንተም መፅናናትን እንመኛለን እንዳልክም ቦታው ድረስ ሄደህ ስላጣራህ ተባረክ
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ነብሶን በአፀደ ገነት ያኑር በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ልብ ይሰብራል
የዚህችን ቆንጅዬ አሳዛኝ ሙሽራ አበባ የሆነች ለሃገር ለወገን የምትጠቅም እድሜዋን በአጭር አስቀረባት😭😭😭😭😭
ፍትህ በግፍ ለተገደሉት ወገኖቻችን በሙሉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለ ሊዲያ እረ ምን አይነት የጭካኔ ዘመን ነው ጌታ ሆይ ሰላሙን አውርድልን ይቅር በለን
ቤተሰቦች አርግት ያሉ ናቸው!!!!
ጌታ ያፅናችሁ!!!
ማዓረይ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ በምን ቀን አወቅሽው በሬ ከአራጁ ይውላል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እህቴ ፈጣሪ ነፍሰሽን በአፀዱ ያኑርሽ😭😭😭 አዎ የመላው ኢትዬጲያውያን ልጅ ነች ተገቢ ፍትህ ይገባታል እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን ያበርታችሁ ስርአት ያለው ቤተሰብ❤
4 አመት አብረው ኖርዋል:: የ አንድ ሀገር ልጆች ናቸው:: መቀሌ ከ መግባቱ ምን አጋጠመው? የ ፈለገ ነገር ብታደርግ ግድያ ውስጥ ምን አስገባው? ይሄ ሌላ ስው ከመግደል ወደ ሆላ አይልም::
ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቿ መጽናናትን ያድል
እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ ። ነፍስ ይማር
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን በአፀደ ገነቱ ያኑረው እህቴ😭💔😭😭😭💔😭😭💔😭😭😭💔😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭💔😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔😭😭😭💔😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭
ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናችሁ 😢😢😢😢😢😢
thank you sami studio 🙏🙏ፅንዓት ይሀብኩም ስድራ ሊዲያ😢😢😢😢 ንሓውና ግርማይ ምእረምታ እንዃዕ አብ አ.አ ዘሎ ሰብ ይትረፍ አብ ወፃኢ ዘለና በቲ አብ ትግራይ ዘጋጠመ አእምሮና ደንዚዙ እዩ ዘሎ ከመይ ጌርካ ስለ ዝነበረ ነገር አይፈልጥን እዩ ትብል⁉️ወንጀለኛ አረመኔ እዮ ናይ ኢድ ከረኽብ ይግብኦ ግን እቲ ዝነረ አይፈልጥን እዩ አይበብሀልን
ምን አይነት ጭካኔ ነው💔💔💔 አላህ ያፅናችሁ ቅናት ነው እንድህ የሚደርገው
😭😭😭😭 ፅንዓት ንመላእ ቤተሰብ መግስተ ሰማያት የዋርስኽ ማዓረይ 😭😭😭
በእውነት መፅናናትን ይስጣችሁ በተለይ ለወላጅ እናቷ ውይ
እግዚኦ መሀረክርስቶስ!! ጽናቱን ይስጣችሁ የዎቅሮ ህዝቦች በሙሉ። በጣም ያማል ያማል!!😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ያፅናቹህ!
የእርቅ ማዕድ አድናቂ ነኝ
😢😢😢😢😢 ኣይ አናት ኣንድ ልጃቸውን ምነው 😢😢😢
😢😢😢😢😢 ነብስሽን ባፀደ ገነት ያኑረው ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን
እንደት እንዳሳዘነችኝ እፍፍፍ የኔ እናት ምንም ይሁን ምን እንደት ይገላታል ብቻ ይሄ ስይጣናዊ ድርጊት ነው😥😥😥😥
ምሰኪን ሓፍተይ መንግሰተ ሰማይት የዋርሰኪ ንማላእ ቤተሰብ ፅንዓት ያብኩም 😢😢😢 ከመ ናዝኣ ኣማዋውታ ተረኣዩ ኣይፈልጥን 😢😢😢😢😢
ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔🙏🙏🙏
ፍትህ።።።።።ለህታችን።።።ፍትህ።።።።ለሊዲያ።።።።
ለቤተሰቦች ከባድ ሀዘን ነው እግዚአብሄር ያፅናናችሁ
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ወገኖቼ
ፍትህ ለእህታችን
አበት አበት በጣም አሳዛኝ እኔ የምለዉ ለመግደል ነወ ያገባት ምን አይነት ግዜ ላይ ነወ ያለነዉ ወይኔ ጨካኝ ሰወ መሣይ አዉሬ ነዉ አዉሬ አዉሬ እችን የመሠለች ቆንጆ ሴት አበት አበት ግፊ😢
ሳሚ እጂግ በጣም እናመሰግናለን
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያጽናችሁ
ነፍስሽን በፀደቀነት ያኖርልን ሀቅሽ ፈጣሪ ይቀበልልሽ😢😢😢
በጣም ያሳዝናል እናትየዋን ሳይ በጣም አዘንኩ እገዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ
ሴት ልጂ ከህፃን አሰከ ትልቅ ይገደላሉ አሲዲ ይደፋባቸዋል ይደፈራሉ ግን እሰካሁን እርምጃ አልተወሰደም ፈጣሪ ነፍሰሺን በገነት ያኑራት
አቤት ጭካኔ ሙሉ ቤተስቡ እግዜአብሔር ያፅናችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ እናትዋን መፅናት ይስጣቸው
የርቅ ማእድ በቦታው ሄዳችሁ ለህዝብ እውነቱ ስላሳወቃችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣችሁ እናትየውን በፍጥነት ወደህክምና ውሰድዋት ወይም ጉዳዪን ቤተሰብ ይከታተለው ወደ አ አ አምጡዋት ቦታ ትቀይር ቀለል እዲላት ምግብ ካቆመች ትሞታለች አትዘናጉ እርዱዋት
እህቴ ፈጣሪ ነፍስሽን በአፀደገነት ያኑራት ለቤተሰቡም መፅናናቱን ይስጣችሁ
ጀግና ቤተሰብ አይዞወቹ በርቱ ያበርተቹ
የሠማይ አምላክ መፀናናት ይስጣችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ነብሷን ይማርልን
የምለውም ጠፋኝ እረወገን በየሀይማኖታችን ዱአ እናድርግ የኛ ሀገር ነገር በአለም ላይ የለም ምናለ ካልፍለጋት በክብር ለእናት ለአባቷ ቢስረክባት በታክሲ ሂጅ ወላጆችሽ ጋር የታክሲውን ወንድምሽ ይክፍልልሽ ማለት ይችል ነበር ነብስ ይማር እናተንም አላህ ስብሩን ይስጣችሁ
እውነት ነው በስመአብ የሚሰማው ሁሉ አእምሮ ይነሳል😢😢
😢እውነት
ተመጣጣኝ ፍትህ ሞት ለገዳይ ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን።
ንፍስ፡ይማር፡እግዚአብሄር፡ያፅናቹ።
እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያኑረው እናንተንም እግዚአብሔር ያጥናችሁ
እግዚአብሔር አምላክ መጽናናቱን ይስጣቹ አቤት ይሄን መስማት እንዴት ይከብዳል እሱ ላደረገው መስማት ራሱ ይከብዳል በጣም ነፍሷን ይማር ለእናቷ እመቤታችን ሀዘናቸውን ታቅልልን
እግዚአብሔር ነብስሽን ይማረው አህቴ ለቤተሰብም መፅናናትን እመኝለው
ነብስኪ ይምሓሮ ሊድያየ አይይ ፅንዓት
ይሃብኩም መላእ ቤተሰብ😢😢😢😢