It’s wrong to blame Loza. She has been groomed since probably was a kid. 19 is not old enough to break out of the mental control the step dad has on her.
Hello Sele hiwot crew, todays story teller is kind of not attracted even though the main thing is the knowledge that we get from here but still the story teller must be interested to listen too.
መጨረሻየን አሳምርልኝ ትልቅ ፆለት ነው!!! 😭
Betam enji
በትክክል እግዚአብሔር ህሊና ለፈጠረው ሰው ሁሉ ሰጥቷል ፈጣሪውን የሚፈራ ለህሊናው ይገዛል የማይፈራ ግን ህሊናው. ትክክል እንዳልሆነ ሲነግረው እየዘጋው በመጣ ቁጥር ይደነድንና ክፉን ከማድረግ አይመለስም ለምን ደንድኗል እግዚአብሔርም ለማይረባው አይምሯቸው አሳልፎ ይሰጣቸዋል ሰይጣን የፈለገውን ነገር ያሰራቸዋል ይዟቸው ወደ ሲኦል ይነዳቸዋል ።
ፍቅረኛዋ ያሳዝናል እናትየው ሁሉን እያወቀች ባጭሩ ማስቀረት ስችል የልጁን ህይወት አጨለመችው ገልቱና ራስ ወዳድ ሴት ናት
I agree with you
የእጁን ነው ያገኘው!!!ግን እናት ትልቅ ጥፍት አጥፍታለች በእይታ እንኳን ተረድታ ለደቂቃ ማለፍ አልነበረባትም በአጭሩ መቅጨት ሰትችል!!!!!እንኳን የእንጀራ አባት ወላጅ አባት እንኳን አይታመንም!!!!!
Exactly
በትክክል
Mabarer neberebat meftat neberebat
ስንት ጉድ አለ በየ ቤቱ😢😢😢😢 ፈጣሪ ይጠብቀን🙏🙏🙏
ስታይ ወዲያው ሁለቱንም ማባረር ነበረባት::
ዝምታ ዋጋ ያስከፍላል::
0 1:19 😅😅 2:32
የፍቅር ግንኙነት ሳይሆን ማለት ያለብሽ የሰይጣናዊ ግንኙነት ነበር 😢
Ewnet New
ትክክል 👍🏽👍🏽👍🏽 ይሂ አነጋገር ነው ብዙወችን የልብ ልብ የሰጣቸው ። ጋዚጠኛወቾ ዛሪ የሚቀባጥሮት ያሳፍራል ሆሉንም ሰውየው ላይ ደፈደፍት።
ልጅቶ እንስሳ አይደለችም የምታደርገውን ጠንቅቃ ታውቃለች ልዚ ነው ጉደኛ ይዛ እንኳን ተደብቃ ከ እንጀራ አባቶ ጋር የተኛችው
ትክክል መግማማት ፍቅር ይባላል?
አዎዎዎዎዎዎዎዎ አቤቱ ፈጣሪ አምላኬ በቸርነትህ ይቅር በለን።
ዘግናኝ ታሪክ መከታተል አቃታኝ ዘገነነኘም።
👌👌👌👌😢
ማስጠንቀቅያ Single mom የሆንሽ ሴት ልጅ ያለሽ ፣ ሌላ ወንድ ቤትሽ እንድገባ ቀፈቀድሽ ማለትም ሌላ ባል ማለተ ነው ያ ገባው ሰው "አንችንም ልጅሽንም ሁለታቹን" እንደምጫወትባቹ ወይም እንደምነጫቹ ማወቅ አለብሽ ይሄ 100 በ100 የተረጋገጤ ነው።
Wy ewnet new gn endet yasabdal 😢😢
ልጅቶ ፈልጋ ነው ከ እንጀራ አባቶ ጋር የተኛችው ወንዶ ላይ ብቻ መለጠፍ ትክክል አይደለም
የጅል ኮመንት ስንት ጥሩ የእንጀራ አባት አለ😢
You are right ❤
Menem allem temesgen lena yaderkewu bezu newu
ብስራየ የኔ ጀግና ሴት እድሁም ሄራየ በስራችሁ አድናቂያቸሁነኝ
መጨረሻየን አሳምርልኝ😢😢😢😢😢😢😢
.ያሳዘነኝ ልጁ ነው ምስኪን ፍቅረኛ አገኘሁ ብሎ እስር ቤት ገባ ለዚህ ሁሉ እና ት ሮማን ነች ለምን አልፈታችውም ።
Ayderse
እናትየዋ በጣም ታሳዝናለች የልጇ ድርጊት ጎድቷታል ብቻ አያድርስ ሰውየው የጁን አግኝቷል ግን ከልጅ በላይና ከእናት በላይ ምን አለ እግዚኦ መሀረነክርስቶስ አድነኝ አውጣኝ
መምሂር ተስፋየ ኣበራ ገተመግን ሚል መደብ ተከታተሉ የዚ ጠንቅ ይገባቹዋል
እስኪ እንደዚህ የሄቨንን ጉዳይ ስሩት በደብ አጣሩ የሆነ ነገር የጎደለ የፖሊስ ክትትል የጎደለው ነገር ያለ ይመስላል
የዠለልጁ ግን እድሜ ልክ መፈረድ አልነበረበትም የተረገመች የሰው ህይወት አበላሸች እናትየውን ብሆን እኔ ነበር ምደፋው
አይ ጥሩ ነው በርቺ
ፍቅርኛ ተብዬው የጦስ ዶሮ ሆነ እናትም ልጅም ባል ተብዬውም ቆሻሾች ነበሩ
🚨 የ ኢትዮጵያ ፍርድ መቀየር አለበት በመፃፍ ቅዶስ ከ እናቶ ባል ወይ ከ አባቶ ሚስት ጋር የተኛ ፍፃም ይገደል ይላል የ ኢትዮጵያ ፍርድ ቤት ይህን ጀግና የ እድሜ ልክ እስራት እንዴት ይፈርድበታል 😡
በተቃራኔው ህፃናትን ደፍረው የገደሉትን 12 ኡመት ነው የሚፈረድባቸው አንዳንዶች 3 አመት ይሂ እጅግ ያበሳጫል 😡
Betam balge Nat lejuta😢😢
Mebi good actre❤
ስላም እንኳን ደህና መጣቹ
እናት ይሄ ሲጀመር ትዳር አይደለም መለያየት ነበረባት ።የልጅ እጮኛ ጠርጥሮ እናትን ሲጠይቅ እውነት ብትነግረው እና አትሆንህም በሰላም ቢለይ ዛሬ እስር ከመግባት ታተርፈው ነበር ።እንጀራ አባት ሲጀመር ኖሮም አይጠቅም።ልጅቷ ህሊና የጎደላት ናት።
የማይመስል ፍርድ ተፈረደ እያላቹ አታውሩ ፍትህ እኛ አገር የለም ነው ወይስ የህፃን ልጅ እና ያዋቂ ፍትህ ይለያያል ፍርድ ቢኖርማ እንዲ አገራችን ላይ እኩል በኩል ወንጀለኛ አይኖርም ነበር ፍትህ የእውነት ካለ እየተደፈሩ ለሚገደሉት እና በሰበብ አስባብ ለሚጠቁት እህቶቻችን ልጆቻች ፍትህ ይሰጣቸው በተረፈ ግን ፕሮግራሙ እና የናተ ምክር ጠቃሚ ነው
ፍጣር ከነዙ አይነት ደሪጊት ይጠብቀነ😭😭😭
ወይ፡ጉድ፡ምን አይነት፡ጉድ፡ነው፡ህዝቡ፡ጌታ፡ተጣልቶት፡ነው,እንጂ፡አባት፡ከልጁ፡ምን፡አይነት፡ሃጢ አት፡ነው፡ለመስማትም፡በጣም፡ዘግናኝ፡ነው፡ኡፍፍፍፍፍ፡
ያየቻቸው ጊዜ ነበር ያጣቻቸው በሳ ሰበብ ይልቅ የልጁ ህይወት መበላሸቱ ያሳዝናል የተበላው እሱነው ያሳዝናል በጣም 🤔🤔
መቼ ነዉ መልካም የሆነ የሚገነባ የሚያበረታታ ፕሮግራም የምታቀርቢዉ ከሰራሽዉ ፊልም ጀምሮ ክፋት እና ተነኮል የሞላበት ደራሲዋም አነቺ ነሽ ያሳዝናል😢
ዘንድሮ የምንሰማው ሁሉ ጆሮን ጭው ያደርጋል ፣ ሰውረን ከመአቱ።
It’s wrong to blame Loza. She has been groomed since probably was a kid. 19 is not old enough to break out of the mental control the step dad has on her.
I couldnt agree more
May be
@@hewansibhatu7413 our frontal cortex, part of the brain responsible for impulse and logic doesn’t fully develop until the age of 25
Welcome back Heran we missed you last week you and Bsrat the best. you guys very intelligent ❤
አሁን ይሄ ያስፈርድበታል በነጻ መለቀቅ ነበረበት እኮ አንድ የማይረባ ዜጋ ነው ያስወገደልን
😢😢😢😢😢❤
Geta hoye temesgen lena laderkewu hulu🙏🙏🙏🙏
ታዲያ ይሄ ልጅ መታሠር አለበት ?
ሀገራችን አይሰማ ጉድ የለ 😢😢😢😢
አንዳንድ ሴቶች ግን ከአይናቸው የማይጠፋ ውንድ ካገኙ ምንም ብያደርግ ለእነርሱ በቅ ነው ናም የምከፍሉት ዋጋ አደገኛ ነው
ዉይ አይጣል አድርስ እንበል ወገን ለእናቷም ከባድ ነዉ አንድ ልጇን ማጣት 39:16 😢
ጉድ😢
Enateyew Atefitalech! Fekirganw gen betam yasazenali
forbidden love
በርቱ
አ
የሰማንያ ሚሥቱ እስካልሆነቺ ሰውከመግደል ልጂቱን ትቶ በሰላም መኖርነበር እኔ ባለገባኋትሴት ከወንድጋ አየሁብየ ሰውአልገልም የሰማንያሚስቴ ብትሆንኦኳ ወዳ ከሌላጋ ተኚታ ባገኛት መፍታትእንጂ አልገልም
አኡዙቢላህ አላህ ይሰውረን
አሚንንንንን
ግን የኢትዮጵያ ህግ አይገርምም ከልጁጋ ማግጦ የገደለ እድሜ ልክ ምንም የማታቅ የ 7አመት ህፃን ደፍሮ በአሰቃቄ ሁኔታ የገደለ 25አመት አለም ፈታዌይ አይደለችም 😢😢
እናትየዉ ትገርማለች!!! አይታ ፈቅዳለች
ቴዲ እሰይ ደግ አርገ እጅራ አባትየው ይገበዋን መሞት እናትየውም ጥፍተኛ ናት እንዳየች ብትፍተው ጥሩ ነበር ለዛውም እንጀራ አባት
የኢትዮጵያ ፍርድ ግን ይገርማን
እግዜኦ መሀርነ😥😥😥ይሄ ርኩስ መንፈስ ነው
በጣም መናፍስት ነው እንጂ
ሰው እንዲያይላቹ ርእስ አታጋኑ።የእንጀራ አባቷ ብላቹ ፃፉ
እረ ምንላይ ደረስን?
ይህ ሁሉ ከየት መጣ?
በጣም ያሳዝናል ይህ ሁሉ ብልግና ለምን?
ያውም በገዛ ልጇ?
ሁለቱም በጣም ልክስልሶች ናቸው ወንድ እህል አይደል የሚካፈሉት
ታዲያ እግዚአብሔር የሚጠየፈውን ተግባር እየስራን እንዴት ይለመነን?
ሁለት ሚስት ባንድ ቤት ? እግዚዎ:
ለሁሉ የስማይ የምድር ንጉስ ይቅር ይበለን::
ሰው ሲናደድ የሚያረገውን አያስብም እንጂ ይሄን ነውር የሚሰራበትን ቆርጣ ሲያለቅስ እንዲኖር ነበር ማድረግ የነበረበት
Hello Sele hiwot crew, todays story teller is kind of not attracted even though the main thing is the knowledge that we get from here but still the story teller must be interested to listen too.
የነ ዮዮ ደራማ አየጀመረም
ፍርዱ ግን ተገቢ አይመስለኝም ፍርድ ቤቱ የዛን ባለጌ ልክስክስነቱን ተረድቶ ገዳዩን አስተያየት ቢደረግለት ፍትህ ለቴዲ
ዎይ ted🥺🥺🥺
Fird ke semay endemimeta maseb tilikinet new.
እኔ ያሳዘነኝ የፍቅረኛዋ ሂወቱን የተቀማ 😭😭🇪🇷
ልጁ ያሳዝናል ፈረደበት😢
ማስታወቂያው አባት ለምን ማለት አስፈለገ ? ለምን የእንጀራ አባት አትሉም
Tedi min atefa edme lik yemiferedibet yhe tikikil aydelem ke 10 amet belay meketat yelebetm
Ewinet new Ethiopia fair hig yelem
ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ?????
😢
አይ ፍረድ ምን አጠፋ ሌላ ቢሆንትነሽ ነው ፍረዱ
እውነትም ጉዲ
በዚህ ታሪክ ውስጥ እናትዬዋ የወረደባት ውርጅብኝ እና ቴዲ አሳዘኑኝ እነዚህ ሁለት ከንቱ ከውጪ ሴት ሞልቶ እንጀራ አባት ተብየው ቀጥሎ ሼሌ ልጅቷ ብዙ መዘዝ አመጣች
አይ መሬት ያለ ሰው አለ ፈረሰ ገዢ አሁን እናተ እደምታወሩት ቀላልማ ቢሆን ኖሮ የሰው ሂወትም ባልጠፋ ነበር ሲያወሩት ቀላል ነው
ተራኪዉ ግን በጣም ይቅርታ እደ አስተያየት እባክህ በዜማ አታርገዉ pls
ወይ ጉድ ዘንድሮ
ደደብ ናት😢😢😢😢
Enat tefategna nat yayech ken ermeja betwesed yehe ayefeterem
እናትየው ታሳዝናለች የልጇ ነገር ሆኖባት ነው ባሏንም ልጇንም ላለማጣት ብላ ነው ሁሉን በሆዷ ያረገችው ልጅቷ ግን ጋጠወጥ ናት ወንድ ሞልቶ የናቷን ማሰብም አልነበረባትም
አይ የሀገራችን ወንጀል ብላት ነው እኛም ተሠቃየን ፈጣሪ ተቆጣ
እናትየውም ጥፋተኛ ነች
Melkam addis amet yihunlachihu
እናት ለልጆ ምን የማኮነው አላት
ልጅ 16 ስትደርስ ለወንድ መስጠት ከቤት መዉጣት
@@Tomas-komita ነበር ግን አወቅን እያሉ የከተሚውቹ
ግን ብስሩ ትክክል ደኡ
Ezi mdr lay yaltesema enji yaltederege nger ylm😮
Fatare hoyi char wore asamagn yetaragama tiwuld
ይሄ ማንም ገደለው ማን ይገባዋል ማንም ሊጠየቅ አይገባም በዚህ ሰውየ ሕይወት ቆሻሻ
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አባት ወይስ እንጀራ አባት
ልጅ መታሰር የለበትም ነበር
ልጅቷ ናት ባለጌ
ይህ ድራማ ብያሰቅቅም ይበልጥ ለሴቶች ቀጥታ ማስጠንቀቂያ ነው በተረፈው ብስረትዬና ሄራንዬ በጣም ነው የምወዳቸው ሌላው ሴቶችዬ አደራ እረሳቹን ጠብቁ ከእነዝህ አውሬዎች አምልጡ።
Ene eko wendochen kemen edefterachew new yegeremgme
ሎዛ ወላ ሮዛ?
ሎዛ
Yedi sayhon metaser yalebat lijitu nech mefetat alebet endezih aynetoch wedoch mot sayhon mekolashet alebachew mistin tito konun yemidefr enkuwan mote konun asfetut
የጭካኔ ጥግ
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
የእንጀራ አባት ሆኖ ሳለ ለምንድነው ርዕሱ አባት የተባለው ትክክል አይደለም
mene gude new ere yekefale
😂😂😂😂😂
ወግጅ ደደብ ደግሞ የፍቅር ግኑኝነት ትያለሽዴ😏😏😏😏ዝሙታሞች
🫢በፈጣሪ ስም
Entwa balege nate ermja endemwsde yehe hulu gude yeza tedbekaleche
ዋሌ v ወሴ Good acting
😢😢😢😢😢
Eresu bicha yastaeikale geta hoye
Gagee Arge😅
መጨረሻየን አሳምርልኝ ትልቅ ፆለት ነው!!! 😭
😢😢
አሁን ይሄ ያስፈርድበታል በነጻ መለቀቅ ነበረበት እኮ አንድ የማይረባ ዜጋ ነው ያስወገደልን