እግዚአብሔር አለ በማደሪያው || Live worship @GLORY OF GOD TV @Prophet Zekariyas Wondemu Official

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024
  • gofund.me/97bd... Support Us
    www.gloryofgod...
    www.prophetzekariyaswondemu89@gmail.com
    በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
    gofund.me/97bd...
    +251903474849 +251901008888 +251911146598
    እግዚያብሔር ይባርካችሁ!

ความคิดเห็น • 17

  • @prophetzekariyaswondemu
    @prophetzekariyaswondemu  ปีที่แล้ว

    ወድ ቅዱሳን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህንን አገልግሎት የምትወዱ በሙሉ በሀገርና ከሀገር ውጪ የምትገኙ እንደሚታወቀው በተለያዩ ቦታዎች ላይ የእግዚአብሔርን ወንጌል አገልግሎት እያገለገልን እንዳለ ይታወቃል። በዚህ አገልግሎትም በርካቶች ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን እየመጡ ነው።
    ይህንን አገልግሎት ከእኛ ጋር በገንዘባችሁ ማገልገል የምትፈልጉ ከታች በምታዩት Gofundme link gofund.me/5dc546de በመጠቀም እግዚአብሔር በሰጣችሁ ገንዘብ አገልግሎታችንን እንድትደግፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

  • @ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ
    @ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ ปีที่แล้ว

    ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሕዝቦች በሙሉ በ ጌታችን በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁን። አሜን ።

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ነብይ ዘኪዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ❤❤

  • @haymanotfanetayekassa9078
    @haymanotfanetayekassa9078 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ,እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ፣በማደሪያው

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 ปีที่แล้ว

    አሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜን እግዚአብሔር አለ በዙፈኑ ታበረኩ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @tamenadelle198
    @tamenadelle198 ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @samisemu9999
    @samisemu9999 ปีที่แล้ว

    Hallelujah glory to God

  • @Mitu-jw3dz
    @Mitu-jw3dz ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @selinachannel1870
    @selinachannel1870 ปีที่แล้ว

    አሜሜንንን

  • @N-r6o-d2d
    @N-r6o-d2d ปีที่แล้ว

    እሰይ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ🔥🔥

  • @Lintoyohanes
    @Lintoyohanes ปีที่แล้ว

    Amen👏👏Amen👏👏❤

  • @samisemu9999
    @samisemu9999 ปีที่แล้ว

    Nebiat amen amen wesedku tebarek

  • @senaittsegeab6478
    @senaittsegeab6478 ปีที่แล้ว

    Meaziti u blessed yene konjo,tebareki❤

  • @tigistjemal4467
    @tigistjemal4467 ปีที่แล้ว

    Amen tebarekulign❤❤

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉