Fukare Eyesus - ፍካሬ ኢየሱስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @masresham
    @masresham  5 ปีที่แล้ว +447

    እነሆ ከረጅም ጊዜ በኋላ በአዲስ ቪዲዮ ተገናኝተናል፡፡ ይህ ፍካሬ ኢየሱስ በዘመናችን እየሆነ ያለውን ሁሉ ፍንትው አድርጎ ያሳያል፡፡ በዚህ ፍካሬ ኢየሱስ ውስጥ ከተጠቀሰው በዚህ ዘመን ያልተደረገ ነገር አለ ብሎ ማመን ይቸግራል፡፡

    • @mestewelethio1774
      @mestewelethio1774 5 ปีที่แล้ว +17

      በትክክል ወንድም በጣም ስፈልገው የነበረው ከልብ እናመሰግናለን

    • @alemaraya9428
      @alemaraya9428 5 ปีที่แล้ว +8

      Enkon beselam tmelesuln
      Egzabihar amlaki kemitay kemisemaw hulu yadnen ysewren bechernetu ytbken

    • @አዲስዘመን
      @አዲስዘመን 5 ปีที่แล้ว +2

      Enkuan dehna metahln wendmachn kalehiwot yasemaln

    • @መልካምሰውሞገስ
      @መልካምሰውሞገስ 5 ปีที่แล้ว +8

      እጅግ በጣም በእውነት እረፍዶብናል

    • @ትዕግስትወለተኢየሱስ
      @ትዕግስትወለተኢየሱስ 5 ปีที่แล้ว +3

      እግዚያብሄርይመስገን ወንድም ማስረሻ በሰላምነዉ ግን በጣም ነበር እመከታተል ሸር እምታደርገዉን ለምንጠፋህ ነዉ ቀይረሃል ቀይረህ ከሆነ ልኪ ላክልኝ በተረፈሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ♡♤//!::

  • @preachersamuelzerihun6974
    @preachersamuelzerihun6974 5 ปีที่แล้ว +29

    መናፍቅነት የክብር ጌጥ በሆነበት ዘመን ይህ አመንዝራ እና አመጸኛ ትውልድ በራሱላይ ፍርዶ ወዶና ፈቅዶ ሳያዳምጥ ሳይመረምር ሳይገባው ይህንን የጌታ ትምህርት ይክዳል ። አቤቱ ጌታ ሆይ ትንቢትህ በእኔ ላይ እንዳይፈጸም ጠብቀኝ ።

  • @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ
    @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ 5 ปีที่แล้ว +234

    እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ
    በችሎታዬ ሳይሆን በምህረትህ
    በእውቀቴ ሳይሆን በጥበብህ
    በገንዘቤ ሳይሆን በበረከትህ
    በድጋፌ ሳይሆን በክንዲህ
    እንዴኔ ሳይሆን እንዳንተ
    እንዴሀሳቤ ሳይሆን እንዴሀሳብህ
    አኑረኝ ያኑራችሁ

  • @ሚኪማራኪ-ሐ6መ
    @ሚኪማራኪ-ሐ6መ 5 ปีที่แล้ว +276

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤቱ የትንቢቱ መፈጸሚያ አታድርገን 😭😭😭😭😭😭

    • @alishaalisha6141
      @alishaalisha6141 5 ปีที่แล้ว +2

      AMEN EGZIO MEHARENE KRSTOS KEZI SEAT YSEWREN

    • @bicalobica9885
      @bicalobica9885 5 ปีที่แล้ว +3

      amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen endebedelachin sayihon bemihiretu yasiben yedingil mariyam lij, e/r.

    • @ገብርኤልወዳጄነህ
      @ገብርኤልወዳጄነህ 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @tagitadesse8154
      @tagitadesse8154 5 ปีที่แล้ว +2

      ቲጂዬ እባክሽ ይሄ በንዲራ የ666 የአውሬው ነው ንፁሑን ሰንደቅ ብታደርጊው ከይቅርታ ጋር የኔ ቆንጆ

    • @ሚኪማራኪ-ሐ6መ
      @ሚኪማራኪ-ሐ6መ 5 ปีที่แล้ว +3

      እኔ የአገሬ ባንዲራ መሆኑን ብቻ ነው ማውቀው ለዛ ነው ካላችሁ እሽ እቀይራለሁ መታዘዝ ከመስዋህት ይበልጣልና

  • @aw811
    @aw811 ปีที่แล้ว +1

    በእውነቱ ይህንን የጌታን የአለም መጨረሻ ፍጻሜ የሰው ነፍስ አድን ጥሪ አዋጅ ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ ብላችሁ በጌታ ፈቃድ ስለአቀረባችሁን
    በጌታ ስም እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እላለሁ

  • @ቃልኪዳንወለተስላሴ
    @ቃልኪዳንወለተስላሴ 5 ปีที่แล้ว +73

    አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃን ጌታሆይ ከኛ ሀጢያት ያንተ ምህረት ይበልጣልና እግዚአብሔር ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃን በቸርነትህ በምህረትህ ብዛን ማረን ይቅር በለን መምህራችን ቃለህይውትያስማልን ፀጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን

    • @marwamohmed1908
      @marwamohmed1908 5 ปีที่แล้ว

      አቤቱእ አምእላኪ ይቅእር በለኝ ለንስሀ ሞትእ አብቃኝ አምላኪ

    • @seblewake9708
      @seblewake9708 5 ปีที่แล้ว +1

      ይቅር በለን አምላኬ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትክ አሰበን

    • @nigistiwoldegbrelms1433
      @nigistiwoldegbrelms1433 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን አዛንታ እመቤታችን ማርያም ታብቃንእናታችን

  • @asegedechbayu3815
    @asegedechbayu3815 4 ปีที่แล้ว +6

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን !!! አቤቱ እራራልን ማረን ይቅር በለን እደበደላችን ሳይሆን ቸር ጌታ ሆይ ይቅር በለን !!! የትንቤት መፈፅሜያ ከመሆን አድነን ፣ለንስሃ ፣ለስጋዊ ደሙ አብቃን እግዚዬ ማሃረን፣ራራልን ለመንግስተ ስማያት አብቃን አሜን!!!!!!!

  • @ናይማርያምባርያእየናይኣም
    @ናይማርያምባርያእየናይኣም 5 ปีที่แล้ว +154

    እንኳን፡በሰላም መጣህ ወንድማችን
    አቤቱ አስተዋይ ልቦና ስጠን !!
    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታች

    • @alemyemodeshlijtube19
      @alemyemodeshlijtube19 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን።

    • @mazas3076
      @mazas3076 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen👂👂😍

    • @tfff7746
      @tfff7746 5 ปีที่แล้ว +2

      አቤቱ በመንግስትህ በመጣ ግዜ እንቸርነትህ አስበኝ አሜን።

    • @ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
      @ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ 5 ปีที่แล้ว +1

      ቃለሂዎትን ያሰማልን አቤቱ ማረን

    • @abexworku1996
      @abexworku1996 5 ปีที่แล้ว +1

      እግዚዬ ለአመፀኞቹ ይስሙት አኛ በእርሱ የምናምነው ይጠብቀን አለማአመናቸው እንደሚጒዳ እግዛአብሄር የተናገእረው እየተፈፀመ ነው

  • @ቅዱስገብርኤልይላልኣንድበ
    @ቅዱስገብርኤልይላልኣንድበ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማህረነ ክርሰቶስ አቤቱ የትንቢቱ መፈጸሚያ አታድርገን😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 5 ปีที่แล้ว +70

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ እንደ ቸርነት
    እንጂ እንደበደላችን አይሁን
    ክፉ ሁሉ ጠብቀን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው
    @ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም ተመለስህልን መምህራችን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይብርክልህ
    በቤቱ ያጽናልን አሜን አሜን አሜን

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃሉ ሊፈፀም ግድ ነው!!! አቤቱ እግዚያብሔር አምላካችን እኛሀጥያተኞቹን ልጆቹን ስለ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ብሎ በቸርነቱ ምህረቱን ይላክልን።👐🙏❤😢😢😢😢

  • @manchestermu416
    @manchestermu416 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ ላንተ ሁሉም ቀላል ነዉ ለንሰሀ ሞት አብቃን አሁንም እያየነዉ ነዉ ሁሉ የመከራ ቀን እየተፈፀመ ነዉ እኛ ሰዎች አይገባንም እንጂ አንተ ግን መሀሪ ነህና እኛን ፍጡሮዎችን እንደቸርነትህ ከጥፉት አድነን መፈፀሚያ አታድርገን አሜን።

  • @lulsegedabebe4227
    @lulsegedabebe4227 5 ปีที่แล้ว +62

    እቤቱ የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ለንስሃ ሞት አብቃኝ::
    መጨረሻየን አሳምረው ጠብቀኝ
    አሜን🙏🙏🙏

    • @selamdereb6208
      @selamdereb6208 5 ปีที่แล้ว

      አምላኬ ሆይ ለድሜ ንስሃ አብቃን አሜን

    • @A14-m1j
      @A14-m1j 4 ปีที่แล้ว

      🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 5 ปีที่แล้ว +6

    እግዚኦ ተዘከረነ በውስጠ መንግስትከ
    እግዚኦ ተዘከረነ በውስጠ መንግስትከ
    እግዚኦ ተዘከረነ በውስጠ መንግስተከ
    ቃለሂወትን ያሠማልን አባታችን

  • @mealatmahari2459
    @mealatmahari2459 5 ปีที่แล้ว +5

    በችሎታዬ ሳይሆን በምህረትህ
    በእውቀቴ ሳይሆን በጥበብህ
    አቤቱ አስተዋይ ልቦና ስጠን !!
    አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃን ጌታሆይ ከኛ ሀጢያት ያንተ ምህረት ይበልጣልና እግዚአብሔር ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃን በቸርነትህ በምህረትህ ብዛን ማረን ይቅር በለን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታች

  • @letishberh2742
    @letishberh2742 ปีที่แล้ว

    ኦ ጎይታና መድሃኒና እየሱስ ክርስቶስ ሓጥያትና ኣበሳና ሓዲግኻ ይቅር በለልና ንስሃ ሞት ደይብሉ ኣይትቕተለና
    እግዝዮ ማሃረና ክርስቶስ
    እግዝዮ ማሃረና ክርስቶስ
    እግዝዮ ማሃረና ክርስቶስ

  • @ማንእንደእግዚያብሔር
    @ማንእንደእግዚያብሔር 5 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ማረኝ
    አቤቱ እንደቸርነትህ እራራልኝ
    አቤቱ እንዳምላክነትህ ማረኝ
    አለቅሳለሁ ስለ ሀጢያቴ
    እግዚዖ በምን ስራዬ ስምህን ደፍሬ እጠራለሁ ኦ አምላኬ
    መዳሀኒአለም አባቴ
    እግዚዖ ማሀረይ በፊትህ እንደኔ ሀጢያተኛ
    በደለኛ የለም እና እንደቸርነትህ ማረኝ
    አቤቱ ማረኝ
    አቤቱ ማረኝ
    አቤቱ ማረኝ

  • @ቲጂየተዋህዶልጅ
    @ቲጂየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አምላኬሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለንስሀ አብቃን😭😭😭🙏🙏🙏ቃለህይወት የሰማልን መህምራችን💒💒💒🙏🙏🙏💖❤

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 ปีที่แล้ว +6

    አቤቱ አምላካችን ሆይ የምናረገውን አናውቅምና እንደቼርነትህ ይቅር በለን ማረን 🙏🙏 ለንስሀ ሞት አብቃን አሜን 🙏🙏 ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር 💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @iloveduniya307
    @iloveduniya307 5 ปีที่แล้ว

    ኣቤቱ የሰራዊት ጌታ ቸሩ መድሀኒኣለም ኣባቴ በመምጣትህ ግዜ ከበጎች ጋር እንድቆም መልካም ድርጊት እንዳደርግ እርዳኝ ለንስሀ ሞትን ኣብቃኝ ኡይይ እንደስራየ ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይሁንልኝ ኣሜን ኣኔን ኣሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @altube7189
    @altube7189 5 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ሆይ የትንቢት መፈጸሚያ አታድርገን አምላከ እስራኤል ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጅ እንደ ክፋታችን አይሁን የሰው ልጅ ጅማሬው ሳይሆን መጨረሻው ስያምር ነውና የሁላችንንም መጨረሻችንን አሳምርልን ለዚህ ከንቱ አለም የዘለአለም ህይወት መኖሪያችንን እንዳናጣ በቸርነት እርዳን በእውነት

  • @selammerhawi7841
    @selammerhawi7841 3 ปีที่แล้ว

    እግዝዬ ምሐረነ ክርስቶስ ጌታየ አባቴ ሆይ እንደቸርነትክ ብዛት እንጂ እንደሀጥያታችን ብዛት አትሂድብንለንሳሀ ሞት አብቃን የትምቢቱ ፍጻሜ አታድርገን

  • @teshomedagne4172
    @teshomedagne4172 5 ปีที่แล้ว +34

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ እንደ ቸርነት
    እንጂ እንደበደላችን አይሁን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @nilanila825
      @nilanila825 5 ปีที่แล้ว

      አቤቱ፣ጌታየ፣ሆይ፣ይቅርበለኝ፣እንደቸርነትህ፣እንደምህርትህ፣ይቅር፣በለኝ፣እኔ፣ሀጣተኛቱን

  • @agertesfaye4228
    @agertesfaye4228 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ እንደ ሰዉነታችን ክፋት እንደ ሃጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁንልን፡፡

  • @ኢትዮጵያዊአማራነፍጠኛነኝ
    @ኢትዮጵያዊአማራነፍጠኛነኝ 5 ปีที่แล้ว +42

    አቤቱ የሠራዊት ጌታ ማረን ይቅር በለን ከሥደት መልሠህ ለንሥሀ አብቃን አባት ሆይ እንደ ሀፂያታችን ሣይሆን እንደምህረትህ ማረን 😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @gooldgoold4365
      @gooldgoold4365 5 ปีที่แล้ว

      አቤቱ ጌታሆይ ይቅርታና ምህረትህን ፈራሁ ባባሁ ለንሣ ሙት አብቃኚ

  • @ማንእንደእግዚያብሔር
    @ማንእንደእግዚያብሔር 4 ปีที่แล้ว

    ኦ ጌታዬ እና አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ አንድስ እንኳ መልካም ስራ የለኝም እና ማረኝ ማረኝ ማረኝ እራራልኝ አባቴ ከማዓሰረ ሀጢያት ፋታኝ ባክህ

  • @fajerfajer4524
    @fajerfajer4524 5 ปีที่แล้ว +3

    ""አቤቱ ፈጣሪየ አቤቱ አምላኬ ሆይ. ከ ፊትህ የሚያደርስ አድም ስራ የለኝም። አተ ግን እደኔ አይደለህምና አቅፈህ ይዘኸኛል።አሁንም አተምራኝ መንገድህንም አሳየኝ አንተንም እሻለሁና። ምስጋና ና ውዳሴ ሀይል ና ጌትነት ዛሬም ዘወትርም ላይ ይሁን"" አሜን።

  • @salamagerasalama1808
    @salamagerasalama1808 5 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ይቅር በለኝ ጌታየ እንደ ሃጥያቴን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ እንደ ምህረትህ ብዛት ይቅር በለኝ ኣቤቱ የስራዊት ኣምላክ እግዚኣብሄር ሆይ ማስተዋሉን ስጠኝ ፣ ከስደት መልሰህ ለንስሃ ሞት ኣብቃኝ የንስሃ ግዜ ስጠኝ ለፍላጎቴ ኣሳልፈህ ኣትስጠኝ ያንተ ፍቃድ ብቻ ትግዛኝ😭😭😭😭😭 ( ኣሜን ኣሜን ኣሜን!!!) ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ!!! ❤❤❤።

  • @መድኃኒዓለምቲዩብመድኃኒዓ
    @መድኃኒዓለምቲዩብመድኃኒዓ 5 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህ በመንግስትህ አስበን ቁጣህን መልስ ሰላምህን ስጠን እኛም አንተን አበክረን እንድናውቅ ንቁ ልቦና ስጠን እባክህ የእውነት እኔ ይሄን ሰምቼ ፈራው እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል እባክህ በምህረትህ ጎብኘን

  • @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
    @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ 2 ปีที่แล้ว

    ማርያምን በዚህ በፍካሬ ኢየሱስ የተነገረዉ ነገሮች በብዛት ተፈፅመዋል እና ጌታ ሆይ ለምን አትመጣም ነብሴ አጥብቃ አንተን ትሻለች ና ዉረድ የኔ ጌታ ለኛ ለድሆች ለተገፋነዉ የጆችህ ፍጥረቶች ፍረድልን እኔ መኖር ደግሞኛል በሀብታሞች መሰቃየት መገፋት ሰልችቶኛል እኔ ካንተ በቀር ተረፋም ሆነ ዘመድ የለኝም እና እሰክትመጣ በተሰፋ እጠብቃለዉ በመቃብርም ሆኘ እጠብቅሀለዉ

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤት የደንግል ማረያም ልጀ እይሰሰ ከረሰቶሰ ሆይ ማረነ ይቅረ በልን እንደ ህጠይትችን ቤዝት ሰይህን እንደ ችረነትሀ አደነነ በሰደት ያልን ህልችንም ለንሰህ ምተ አብቅን😭😭😭😭😭😭😭ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን በእውነት

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ ማስተዋልን አድለኝ አሜን ፫

  • @haile952
    @haile952 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚያብሄር
    ስለተመረጡት ጻዱቃን ሰማእታት ቅዱሳን
    ስለናትህ ብለህ ያቺን ቀን ያሳጥርልን
    ማስተዋልና ጥቡን አብዝቶ ያድለን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብንን

  • @mulugetayadete6799
    @mulugetayadete6799 4 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ! አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደይቅርታህ ብዛት ማረን !! እቤቱ የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ለንስሃ ሞት አብቃኝ::

  • @mestewelethio1774
    @mestewelethio1774 5 ปีที่แล้ว +28

    ሞዓ ዓንበሳ ንጉስ እነዚህ ሲፈርሱ ሁሉም ይላል ፍርስርስ።በትክክል አሁን ያለንበት ሰዓት ነው እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ በጣም ስፈልገው ነበር።

  • @salamagerasalama1808
    @salamagerasalama1808 5 ปีที่แล้ว +1

    ኦኣምላኬ ሆይ መስተውዕሊ ልቦና ሃበኒ ብድሌተይ ዘይኮነስ ብፍቃድካ ንክግዛእ (ንክምራሕ) ሓግዘኒ ናብ ንስሀ ሞት ኣብቀዐኒ!!!(ኣሜንኣሜን ኣሜን)

  • @እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ
    @እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ 5 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን ወንድማችን
    አቤቱ አምላክ ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ
    ለንስሀ ሞት አብቃኝ
    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ፫

  • @በእርሱቁስልእኛተፈወስንቋ
    @በእርሱቁስልእኛተፈወስንቋ 5 ปีที่แล้ว +24

    አቤቱ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን እስከ መጨረሻው በሀይማኖታችን አጥናን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @amhaarickeyboardeshethaile3828
      @amhaarickeyboardeshethaile3828 5 ปีที่แล้ว

      abetu amlak hoy aine lebonachenen abralen mastewalun seteh leave neseha not abkan

    • @marthamelkamu463
      @marthamelkamu463 5 ปีที่แล้ว

      በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን ቋንቋ የነሽ ድንግል በዚህ ምንባብ ውስጥ ትእዛዜን ጠብቁ እንጂ ማርያም ታማልዳችሗለች የሚል አንድም ቃል አልተማም።

    • @በእርሱቁስልእኛተፈወስንቋ
      @በእርሱቁስልእኛተፈወስንቋ 5 ปีที่แล้ว

      @@marthamelkamu463 ምን ለማለት ነው ?

  • @hanahani8692
    @hanahani8692 ปีที่แล้ว

    አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @ሀብትሽየድንግልማርያምልጅ
    @ሀብትሽየድንግልማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +15

    ቃለህይወት ያሰማልን የትንቢት ተፈፃሚ አታድርገን ልቦናን ስጠን

  • @rehimamisbah8372
    @rehimamisbah8372 5 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤቱ ከዚህ ሁሉ መአት በእናትህ ቅድስት ድንግል ማሪያምምልጃ ስለቅዱሳ ሰማዕታት ፃድቃን ብለህ ሰውረን

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
    @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን በሠላም መጣህ ወንድማችን ማስረሻም ፣ አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ አስበን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @senisenishoiloveethiopia9109
    @senisenishoiloveethiopia9109 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምህረትህ የበዛ መአትህ የራቀ አምላክ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁንልን በፍቅርህ፣ በምህረትህ፣ በቸርነትህ፣ በይቅርታህ ብዛት ተመልከተን አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!

  • @elizabethmichael8768
    @elizabethmichael8768 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን !ፍካሬ እየሱስን ድሮ ልጅ ሆኜ ስሰማው በጣም ያስፈራኝ ነበር በርግጥም አሁን ነገሮች እየተፈፀሙ ነው ያለን አማራጭ የትንቢቱ መፈፀሚያ እንዳንሆን ተግታችሁ ፀልዩ ባለን መሰረት ተግተን መፀለይ ብቻ ነው !!ወንድሞቼ እህቶቼ ተግተን እንፀልይ !!

  • @ቤተሰላም-ነ1ኰ
    @ቤተሰላም-ነ1ኰ 5 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ አባቴ ሆይ እናንተ የአባቴ ብሩካል ዓለም ሳይፈጠር ያዘጋጀሁላችሁን መንግስተ ሰማያትን ውረሱ ከምትላቸው በቀኝህ ከምታቆማቸው ወዳጆችህ አድርገኝ አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደሌ አይሁን!!

  • @ድንቃድንቅ-ገ6አ
    @ድንቃድንቅ-ገ6አ 5 ปีที่แล้ว +9

    😥 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ፫
    ቃለህይወትን ያሰማልን
    አቤቶ ጌታ ሆይ እንደፍቃድህ ከሚኖሩ ከ ደጋጎቹ ጎን አኑረን
    እናንተ የአባቴ ብሩካን ኑ አለም ከተፈጠረበት ግዜ ጅመሮ የተዘጋጀላቹሁን መንግስ ውረሱ በለን 🙏

  • @ቅዱስአማኑኤልአባቴ
    @ቅዱስአማኑኤልአባቴ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አሜን

  • @meskerm2908
    @meskerm2908 5 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ይሰራዊት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እባክህ እንደኛ ሃጢያትና ክፋት በደል ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት እና ይቅር ባይነት ብለህ ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢

  • @soliyanabrhanu6504
    @soliyanabrhanu6504 5 ปีที่แล้ว +28

    😭😭😭😭የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሖይ በመንግስትሕ በመጣሕ ጊዜ አስበኝ 🙏🙏🙏

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገኝ እንደሀጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን።

  • @ማርያምእናቴ-ተ6ለ
    @ማርያምእናቴ-ተ6ለ 5 ปีที่แล้ว +15

    ቃሐህይወት ያሰማልን ለንሰሀ ሞት ያብቃን ከመራ ስጋ ከመከራ ነፍስ እሱ ባለቤቱ ቸርነቱ የማያልቅ ጌታ መድሐኒያአለም ይሰውረን አሜን አሜን አሜን

    • @kalkidantub2511
      @kalkidantub2511 5 ปีที่แล้ว

      አቤቱጌታሄይየትንቢትመፈፀሚያአታድርገን

  • @veracity8968
    @veracity8968 5 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታችን አየሱስ ክርስቶስ ይቅር በለኝ ፤ አንደ ሃጥያቴ ሳይሆን አንደቸርነትህ ይቅር በለኝ ፤ አቤቱ የሠራዊቱ ጌታ አምላክ አግዚያብሔር ለንሰሃ አብቃኝ፡፡ አሜን !

  • @ብሔረኣግኣዚ
    @ብሔረኣግኣዚ 5 ปีที่แล้ว +6

    አቤቱ ጌታሆይ ለንስሀ ሞትኣብቃን ልባችንን ክፈትልን ።ኣሜን አሜን አሜን

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ እባክህ ጌታ ሆይ የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን እሄው ጊዜው ደርሶ ወንድም በወንድሙ ላይ ሲጨክን ወንድም ወንድሙን ሲገል እያየን እየሰማን ነው አቤቱ ጌታ ሆይ እሄንን ክፉ የትንቢት መፈፀሚያ ከእኛ አርቅ አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ሀፃቲያችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ወንድማችን ዘመንክን ይባርክልን በስመአብ እንዴት ያስፈራል

  • @asenafiashenafi6017
    @asenafiashenafi6017 5 ปีที่แล้ว +3

    ኣቤት ጌታየ ለዝች ዓለም ነው እርስ በእርሳችን የምንባላዉ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ፈጣርዬ በመንግሥትህ በመጣህ ግዜ እኔን ባርያህን አስበኝ 🙏🙏🙏

  • @aazzjddui3271
    @aazzjddui3271 5 ปีที่แล้ว +8

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ እደቸርነትህ እጂ እደበደላቺን አይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን ወድማቺን እኮን መጣህ

  • @hiwotdagne4190
    @hiwotdagne4190 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ እዴት ታደርገኛለህ እኔ በደለኛዋን እደምን ያለ ገደል ውስጥ ትጥለኝ ይሆን ወዮ ለኔ ወዮታ አለብኝ

  • @merryme5529
    @merryme5529 5 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ አስተዋይ ልቦና አድለን
    ለንሰሀ ሞት አብቃን
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @soliyanaeshetu4026
    @soliyanaeshetu4026 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ እግዚያቤር ሆይ እንደኔ በደል ሳይሆን እዳንተ ቸርነት ማረኝ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 5 ปีที่แล้ว +5

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ የሁላችንም መጨረሻ አሳምርልን አሜንአሜን አሜን።።።

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 3 ปีที่แล้ว

    አሜን,አሜን,አሜን,ለመምህራችን,ቃለህይዎት,ያሰማልን,ፀጋውን,ያብዛልህ,ያገልግሎት,ዘመንሽን ያገልግሎት,ዘመንሽን,እግዚያብሔር,አምላክ,ያስረዝምልን,መንግስ,ሰማያትን,ያውርስልን,አሜን,የሰማነውን,በልቦናችን,ያሳድርብን,አሜን,አሜን,አሜን,👏👏👏

  • @todtod5393
    @todtod5393 5 ปีที่แล้ว +9

    i have read this book when i was young .... Felsataa Timee used to read Fukaree Eysyse ... 30 years a go ... most of them happening at this time

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ጌታዬ እና ኣምላኬ እየሱስ ክርስቶስ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ ኣስበኝ ለንስሀ ሞት ኣብቃኝ እባክህ ጌታዬ እዘንልኝ የትንቢት መስፈጸምያ ኣታርገኝ

  • @ስደተኛነኝወገኖቼናፋቂ
    @ስደተኛነኝወገኖቼናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +14

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከዚህ ከከንቱ አለማዊ ህይወት ሰውረን ለንስሀ ሞት አብቃን ዘወትር በቤትህ አፅናን😭😭😭😭😭😭😭

    • @elsateclehaimanot6244
      @elsateclehaimanot6244 5 ปีที่แล้ว +1

      ቃለሕይወት ያሰማልን።

    • @almazyesuneh6037
      @almazyesuneh6037 5 ปีที่แล้ว

      Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @KokoKoko-nv3sw
    @KokoKoko-nv3sw 5 ปีที่แล้ว +1

    መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን አቤቱ ጌታየ እደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ማረን ይቅርም በለን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን

  • @እሙዬየማርያምልጅነኝ
    @እሙዬየማርያምልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +22

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቅተኸን የመንግስቱ ወራሾች አድርገን😢😢😢😢😢😢

  • @destapark609
    @destapark609 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፍዬ እድሜ ይስጥህ ፍካሬ እየሱስን እዳምጡ ብሎ ልብን ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 5 ปีที่แล้ว +12

    የድንግል ማርያም ልጅ የትንቢት መፈፅሚያ አያድርገን በእውነት አብዛኛው እኛ ነብይ ነን ብለው ሰውን ያስታሉ የወንዶቹ ሲገርመን ሴቶቹ ነብይት እያሉ የአምላክን ስም በከንቱ ይጠራሉ በእውነት ማስተዋልን አብዝቶ ይስጠን ስለ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም በቅዱሳኖች በመላእክቶች በፃድቃኖች ብሎ እርሱ ከመከራ ይታደገን,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, #ማስርዬ እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ♥ እናመሰግናለን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤አቤቱ ጌታ ሆይ በመግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ😢🤲✝️

  • @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና
    @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና 5 ปีที่แล้ว +6

    ኣሜንንንንን
    ኣሜንንንንን
    ኣሜንንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እንካን በሰላም በደና መጣህ
    ኣቤቱ ጌታ ሆይ የትንቢቱ መፈፀምያ ኣታድርገን
    እንደ ሓጥያታችንን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን
    ኦ ኣምላኬ ሆይ ለንሰሃ ሞት ኣብቃን

  • @ወለተስእላሴ
    @ወለተስእላሴ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ እግዚኦ አቤተ ቱ ጌታ ሆይ የትንቢት መፈፀሚአ አታድርገን አሁን ያለንበት ዘመንኮነው ሁሉም ተደርጓል አየጉድ ንስሀ ሳልገባ እዳልወጣሁ እድል ቅር😭😭😭

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +6

    የመንግስቱ ወራሾች ያድርግልን የንስሐ ህይወትን ይስጠን ከመአቱ ይጠብቀን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    @Maseresham እንኩዋን በሠላም መጣችሁልኝ የተዋህዶ ስጦታወች ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ አሜን

    • @filmontekeste9808
      @filmontekeste9808 5 ปีที่แล้ว

      Abet Gerstein yqr unmentioned bemhretu ygobegn

  • @mahiletmekonnen4364
    @mahiletmekonnen4364 5 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን ፥
    አቤቱ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን ፥
    አቤቱ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን።
    መድሐኒዓለም የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ
    ማረን ይቅር በለን ።
    አሜን አሜን አሜን

  • @simegnyakob9927
    @simegnyakob9927 5 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    ለኛም ማስተዋልን ያድለን አሜን፫

    • @hidatwelday2212
      @hidatwelday2212 5 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sitousitou6357
    @sitousitou6357 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ሆይ ደጉን ልቦና ሥጠን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን ቃለህወት ያሠማልን

  • @መልካምሰውሞገስ
    @መልካምሰውሞገስ 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @tshaytesfahum2612
    @tshaytesfahum2612 5 ปีที่แล้ว +1

    #እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    #እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    #እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    #አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ ነው እንጅ እንደበደላችን አትሁን
    #እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @fikadumulat5264
    @fikadumulat5264 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃሌወት ያሰማልን እግዝአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክልህ እንካን በሰላም መጣህ ፈጣሪይ ማረን እራራልን ከሜመጣዉ ቁጣ አዉጣን

  • @geniye5973
    @geniye5973 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላኬ ለንስሃ ሞት አብቃኝ ፍፃሜዬንም አሳምርልኝ እናቴ አማላጄ አስታርቂኝ ከልጅሽ ከወዳጅሽ በምህረት እጅሽ ወደ ሰራዊት ጌታ ልምኚልኝ ንፁህ ሕሊና አሰጪኝ ቅዱሳን ሰማዕታት ቅዱሳን ሐዋርያት ቅዱሳን መላዕክት ጠብቁን ከፈጣሪያችሁ አስታራቂ ሁኑን አሜን

  • @Ameena-jf1jr
    @Ameena-jf1jr 5 ปีที่แล้ว +8

    አቤቱ እየሱስ ሆይ ለንሰሀ አብቃን አስተዋይ ልቦና አድለን
    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን

    • @badriahhracim4481
      @badriahhracim4481 5 ปีที่แล้ว

      ,አቤቱ አየሱስ ሆይ ለንሰሃ አብቃን

  • @የተክልዬልጂእህተገብረኤል
    @የተክልዬልጂእህተገብረኤል 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በሀይማኖቴ የፀናው አድርገኝ እደቸርነትህ ይቅር በለን😭😭😭

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 5 ปีที่แล้ว +32

    አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደይቅርታህ ብዛት ማረን !!

    • @ክርስቲክርስቲ
      @ክርስቲክርስቲ 5 ปีที่แล้ว +1

      ቃል እይውትን ያስማለን አጥንት የሚለመልም ስጋን የሚጠገን ቃለ ወንጌል ነው እግዚአብሄር ሁላችንንም ያስበን አሜን።

    • @tfff7746
      @tfff7746 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን።

    • @amaamm2238
      @amaamm2238 4 ปีที่แล้ว

      አቤቱ እንደበደላቺን ብዛት ሣይሆን እንደይቅርታህ ብዛትማርንይቅርበለን አሜን አሜን አነሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @تسبلهاديداس
      @تسبلهاديداس 3 ปีที่แล้ว

      አቤት እግዝ አብሔር አምላክ ይቅርበልና

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው። ለወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን። እኛን በአህዛብ አገር ያለነውን በሰላም ለአገራችን በቅተን ለንሥሃ ሥጋወደሙን እንድንቀበል ፈጣሪ አምላክ ይርዳን አሜን።

    • @tfff7746
      @tfff7746 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ውድ እህቴ።

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
    @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እንደበደላችን ሣይሆን እንደቸርነቱ ይሁንልን

  • @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ
    @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን የቀረችኝን እድሜ ለመልካም ነገር ባርክልኝ ይቅር በለኝ ሞቴን በእንቅልፍ አድርግልኝ አቤቱ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭

  • @wuhvgfhcgd7824
    @wuhvgfhcgd7824 5 ปีที่แล้ว +33

    ፈራሁ ይህ ቀን ሳይደርስ ለንሰሀ ሞት ያብቃኝ😭😭😭

  • @saraangy3179
    @saraangy3179 5 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አቤ ቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እደኔ ሀጥያት ሳይሆን እዳተ ቸርነት ማረኝ ይቅር በለኝ አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላኬ ሆይ የትምቢቱ መፈጸሚያ አታድርገኝ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ የመግስትህ ወራሽ አድርገኝ

  • @eishbalu7527
    @eishbalu7527 5 ปีที่แล้ว +11

    ይህ ሁሉ እየሆነ ነው አሁን ሀገሬ ኢትዮጵያ ሆይ ጉድ ፈላብሽ የቃልህ መፈፀሚያህ አታድርጋት ::
    አቤቱ አምላኬ ሆይ ነፍሴን አደራ

    • @gghhh1320
      @gghhh1320 5 ปีที่แล้ว +2

      አብየቱ ለንሰሃ ሞት አብቀን

  • @HayatHayat-fp6oz
    @HayatHayat-fp6oz 5 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እንደፍቃድህ ይሁን በዛንግዜ ብርታቱን ስጠን እኔስ ፈራሁ አሁን የተጀመረ ይመስኛ ሳስበው

  • @ababumulat1694
    @ababumulat1694 5 ปีที่แล้ว +11

    አቤቱ እንደቸርነትህ እንጅ እንደበደላችን ዓይሁን....

    • @makdisome9631
      @makdisome9631 4 ปีที่แล้ว

      አቤቱእንደቸርነትህይቅርበለን።

  • @bethlehemwale1337
    @bethlehemwale1337 3 ปีที่แล้ว +1

    ይቅር በለን የንስሀ መንገዱን አሳየነ ::ለአውሬው አሳልፈህ አትስጠነ በይቅርታህ እና በምህረትህ ጎብኘን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @saraaddis9821
    @saraaddis9821 5 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን ደና መጣህልን ወንድማች አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን

  • @samuelwondemu6972
    @samuelwondemu6972 4 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤቱ የትንቢቱ መፈጸሚያ አታድርገን

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጣችብ አቤቱ ልቦና ስጠን
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ስለ ቃሉ የቃሉባለቤት የተመሰገነ ይሁን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ማረን እራራልን

  • @kalkidanbahrdar5111
    @kalkidanbahrdar5111 5 ปีที่แล้ว +8

    እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ አቤቱ አምላኬ ሆይ የትቢት መፈፀሚያ አታድርገን🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንቃልህይወትያሰማልን ወንድማችን አባቱ ጌታዬ መዲሀኒተ ሆይ ማርኝ