ዙረት//ሽርሽር ፍለጋ መታ ተጎሳቁላ ሄደች |EthioElsy | Ethiopian
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ዙረት #ገናጥበብ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INF
ኤልሲ ቆንጆ የ ቱር ድርጅት ክፈቼ በተለይ ለ ሀኒሞን 😋 ስንት ሰው ገንዘቡ እያለው የት ምን እንዲት እንደሚያሳልፍ የሚቸገር አለ መሰለሽ አዲሰ የ ቢዝነስ አይዲያ ይህው 😊 ከትርፍ በ ፐርሰቲጅ እንዳትረሺኝ 😂
በጣም ታምራላቹ ❤ለዛ ያለው ደስ የሚል ጨዋታ አዋቂዎች ናችሁ።
what a precious friendship. you are both beautiful
ይገርማል ሁለታችሁም ጨዋ ዘናጭና ክላሲ ሴቶች ኤልሲዬ የቨርጂኒያዋ ከአስር አመት በላይ ካየዉሽ እንደዛዉ እንዳማርሽ የኔ ዘናጭ
ስታምሩ ኤልሲዬ ደሞ መንታ ነው ምትመስሉኝ ቆንጆዎች🥰🥰🥰
የትርጉም ልቦለድ መፃፎች ውስጥ ቬነስ በብዛት ትጠቀሳለች ስላሳየሽን እናመሰግናለን ማሻ አላ ስታምሩ😍
Hi
Oh I really miss Italy the music in the streets, the food and the people are so welcoming.
❤
Elsiye bahunu vacation yetem aledkum 2 lijin welji amet selalonew endegeziabher feqad fekad qexay amet Italy emxalew I hope❤
Hi Elsye. What a beautiful swming place. What is the hotel name? Elsyee, can you please put the name of the place when you do a video
ኤልሲዬ ስታምሩ ፍቅራቹን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክላቹ ❤❤❤
የልጀነት ጎደኛ ከልብ አይወጣም ደስ ስትሉ ተባረኩ❤❤❤
Wow bless you keep it up Elsy❤❤❤
Thanks so much
We need a more such kind experience to give us opportunity to see beautiful environment
Thanks again!!!
Thanks again!!
Wow, beautiful video! Elise ( Milan) go head plan the event for March we will pay entrance fees. Also I thanks Elise (DC)for stopping by Alessi store now I found my new coffee pot. As always your video is uplifting and informative! Thanks
በደርጃን (eggplant) ይባላል ድሮ ድሮ ባለ ሱፐርማርኬቶች ሶስት አራት ቋንቋ ይሞክሩ ነበር !
ስላም ፍቅር ድሎት ለሁሉም ይስጠው ❤❤❤
ፍቅራችሁ ያምራል ኤልሳዬ የዋህነሽ ተባረኩ
Good to be re United wish a childhood friend ! Congratulations, you look great !!!
You both beautiful!!
The chips mix is not melanzana it is a mix of taro root, sweet potato and parsnip
ኤልሲ የአንቺ ጉዋደኛ መሆን አማረኝ ቀናናና ነሽ በርቺ
ይመችሽ እጅግ በጣም ደስ ይላል ❤😂
Wowwww love you guys ❤❤❤❤❤❤
It’s true Elsi we’re rich 🤑 no exaggeration 🙏🏽🙏🏽
Eggplant በ አማርኛ ደበርጃን ነው❤
ጣሊያን ላይ መዝናናት ህልሜ ነዉ። እኔም አንድ ምርጥ ጓደኛ አለችኝ አብረን አለምን እንደናንተ አብረን እስክንዞር እቸኩላለሁ። You Guys Look Amaizing.
የተባረክሽ በጣም ነው የሚያምረው
U guys are lovely ❤❤
Hi Elsuye ane Eritrawi nen andet des tlinalh ❤❤❤❤❤❤❤Niski shikor
Great time I like litaly enjoy 2 gorgeous sisters
Elsiye setamru fekrachehun eskemechereshaw yatsenalachehu enem betam yemwedat guadegna alechegn elsiye asnafekachehugn sewoche mene yelun neber meseleshe sostegna sewe endatasgebu yelun neber selezih enantem endezaw elsiye melkam eko neshe tebarekilegne
Both of you are cute and beautiful keep it up.
በጣም ታምራላቹ ❤ህገራቹ ያምራል ግን Venisia ውድ ናቹ በስማም ከልጆቼ ጋር መጥቼ የገረመኝ የኑሮ ውድነት🤦🏾♀️
ኤግፕላንት በአማርኛ በደርጃን ነው የምንለው ከአረብኛ የተወሰደ ይመስለኛል። ኤልሲ በጣም ልቤን ወደ ጣሊያን አነሳሳሽው። አመሰግናለሁ !
ኤልሲ ግን ሰው order ለማድረግ ስንደውል ስንፅፍ አትመልስም ምን ሆና ነው
ጣሊያ ሄዶ ቬኔስያን ያላየ ምኑን ጣሊያንን አየ ቬኔሲያ የፍቅር ከተማ ❤❤❤
Can’t stop laughing Elsya we created such amazing memories miss you 😘
ውይ ደስ ስትል ጌታ እየሱስ ይባርካቹ
Very Lovely❤
Ciao Elzi አንቺ ድርቆሽ አለሽ ታድለሻል እኔ ጋር ወፍ የለም 😂buona divertimento ❤
The most romantic place in the world Venice
Beautiful!
ኤልሲ አብሬሽ ነው ኢንጆይ ያደረኩት የኤግ ፕላንት ስሙ ደበርጃን ይባላል አንድ ቀን ሰለ ኤግ ፕላንት ጥቅሙን ብትግሬን ወይም ብትሰሬልን ደስ ይለኛል የኔ መልካም ሴት በጣም ነው የምወድሽ
ስለ ፊት ጥራት ስሪልን እባክሽ ኤልሲ
ኤልስየ እህትሺናት እደ ትመሳሰላላችሁ
_የኔ ውድ ለእኛ ለሴቶችኮ ምክርሽ ጠብ አይልም ወለሽ ግቢ💚💙💙💙💙🙏_
ታምራላችሁ ተባረኩ
C'est une bonne ide'e et c'est une bonne idée❤
Eggplant in Amharic is Deberjan
Wow this is beautiful
ውይ ጎደኛሽ ግን እረጋ ያለች ናት ስታወራ ለዛ አላት ኤልሲ አንች ግን ዛሬ ተቀዥቀዥሽ ምንሆነሻል ረጋበይ እንጅ የኔ ቆንጆ ረጋ ብለሽ አውሪ ድምፅሽ ን ችግር አታድርጊው። ከዛ ውጭ ደስ ትላላችሁ እግዚያብሔር ጎደኝነታችሁን ይጠብቅ።ምርጥናችሁ ወድጃታለሁ።
Beautiful place OmG I can't wait to go this place ❤❤❤
ስታምሩ❤
ዋዉ ስታምሩ አስቀናችሁን እረ አብሮአደጌ የት ነሽ 🤣🤣🤣
ኤልሲ ዘና ፈታ በሉ ስታምሩ ሀቢቢቲ አልሽ አረብ ሀገር ነበርሽ እንዴ ኤልሲዬ
I will
Eggplant is known as "medercha or madercha" in amharic
Enjoy your life to the maximum.
Tebareku dese telalachu.
Elsi Smart woman.
It is nice to see Venezia in the night thank you when you are bilingual the best thing I do goggle eggplant is bedergian in Amharic in our time 😂
Life is nothing without friendship
Mashallah tadilachu
beautiful 💚💛❤
ምነው ኤልሲዋች ደብር ጃን ነው eggplant. ከኤልሲጋ ሀይስኩል አብረን ነዉ የተማርነው
ፔሩጃ እህቴ ለ vacation ሄዳ ነበር Last month በባቡር የ 2 ሰአት መንገድ ነው Venice በጣም ወዳዋለች ሂድ እና እይ ብላኛለች venice ሁሉም ሰው በጀልባ ነው የሚንቀሳቀሰው አለችኝ 😢 😂😂 መኪና አላዬሁም አለችኝ በውሃ ላይ የሚሄድ Bus ነው ያየችው እንደነገረችኝ
Sorry to say this Elsy but ice cream first made in China.
የእንቁላል ተክል አላለችም😂😂😂
😂😂😂
Ciaooooo Venezia mi manca tanto❤ Elsi divertite benvenuta amica di elsi buona permanenza dio vi benedica❤🙏🏿
ውቦች ይመቻችሁ ❤
Elsy teshenefish ohhhhh 😢😢
Cool girls 👭 you look fantastic ❤❤❤
Enjoy beautiful lady's
Thank you both, nice place but I don’t like the word borko speacially coming from your mouse ❤
ቆንጆ❤
Beautiful 🌹🌹🌹
መዝናናት አሳመራችሁኝ መርቁኝ
Egg plant_በደርጃን
Setamru 💐❤️
Veneziaaaaaa!!!!!
ደበርጃን
Betam tamralachehu 💚💛❤
Egg plant deberjan yebalal
Eles konjo
Elasy betam tamralchu❤
💛💛 des sitilu
Eggplant (በደርጃን)
ዝ ብንጃል egg plant
Something wrong the vedio. It is just black
እርጂኝ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤
ኤልሲ የኔ ቆንጆ 🥰
ደምሩኝ ዉዶቼ
Setameru
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድምፅሽን ጭርር አደረግሽው ልልንው
ባሎቻቹን ይዛቹ ቢሆን ደሞበጣም ደስ ይልነበር
እባክሽ.እባክሽ.ልጄን.እርጂልኝ
👍👍🥰🥰
Des telalachu