ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በተለየ መልኩ የምታሳስቡልን ነገር ቤኖር እባክቹ በክብረ ባሀል ግዜ አባቶችን አሳስቡልን ታቦቱንወይም ፅላቱን ሲወጣ አገራችን ባርኮ ሕዝቡን ባርኩ ሊገባ እጅ አምላካችን የሰጠንን ነው የምንሰጠው እንጅ ታቦቱን ለረዥም ሳሀታቶች አቁመው የሚለምኑትን ውስጥ የገቡ ወበዴውችን እባካቹ በሉልን በጣም ብዙ አመታት አስቆጥሯልና አሁን አገሪቱ የምትታመሰው አንዱ ምክኔት የቤታችን የቤቴክርስቲያን ጥፍት ከዚህ ከታወከ ዘመን አድርሶናልና እባካቹ በሉልን ሳንፈልግ ታቦቱን ሳናስገባ እየተመለስን ነው ይህ የሁሉም ክሪሲቲን ጥያቄነው ።እኳን የሰጠን ገዘብ እኛም የፈጣሪ ነንኮ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት 🙏 እደቸርነትህ እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ይቅር በለን 🙏🙏🙏
አሜን (3)
❤❤❤
እቤት መምሕር ልብ የሚነካ ትምህርት ነው የሚስጡት ። የእግዚአብሔር ቤት እየቱደፈረ ነው፤በአሁኑ ጊዜ የእግዚአብሔር ቤት የፀሎት ቤት መሆኑ ቀርቶ የንግድ ቦታ እየሆነ ነው ። እውነት ነው በተለይም ሥርዓት ማጣታችን በጣም እየበዛ ነው ። ስላምና ዕርጋታን ይስጠን።አቤቱ ይቅር በለን ምሕረትንና ፀጋህን አብዛልን። 🙏🏾🙏🏾
እግዚአብሔር ይሰጦት ትክክል ነው።አሰተማሪዋች ሲያሰተምሩ ከኃላ ከፊት ትርምስ መቆም አለበት።መድርጉን ለአሰተማሪዋች ብቻ መደርግ አለበት ።በዙሪያሉት ምንም አይነት እንቅስቃሴ አያሰፈልግም።ሌሎችን ያሰናክላል።
አሜን ቃል ህይውት ያስማልን
❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
አሜን😢
እንደው ብቻ ልቦና ይስጠን። እውነት ነው
ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤
እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
ትክክል ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤
𝑘𝑎𝑙𝑒ℎ𝑖𝑤𝑜𝑡 𝑦𝑎𝑠𝑒𝑚𝑎𝑙𝑛 𝑚𝑒𝑚ℎ𝑖𝑒𝑟
መጀመሪያው (ርዕሱ) ለምን ተቆረጠ?
ካህኑ ሥራውን እሰቀሚጨርስ።ሞባይሉ በቁልፍ ማስቀመጥ ነው።
በተለየ መልኩ የምታሳስቡልን ነገር ቤኖር እባክቹ በክብረ ባሀል ግዜ አባቶችን አሳስቡልን ታቦቱንወይም ፅላቱን ሲወጣ አገራችን ባርኮ ሕዝቡን ባርኩ ሊገባ እጅ አምላካችን የሰጠንን ነው የምንሰጠው እንጅ ታቦቱን ለረዥም ሳሀታቶች አቁመው የሚለምኑትን ውስጥ የገቡ ወበዴውችን እባካቹ በሉልን በጣም ብዙ አመታት አስቆጥሯልና አሁን አገሪቱ የምትታመሰው አንዱ ምክኔት የቤታችን የቤቴክርስቲያን ጥፍት ከዚህ ከታወከ ዘመን አድርሶናልና እባካቹ በሉልን ሳንፈልግ ታቦቱን ሳናስገባ እየተመለስን ነው ይህ የሁሉም ክሪሲቲን ጥያቄነው ።እኳን የሰጠን ገዘብ እኛም የፈጣሪ ነንኮ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት 🙏 እደቸርነትህ እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ይቅር በለን 🙏🙏🙏
አሜን (3)
❤❤❤
እቤት መምሕር ልብ የሚነካ ትምህርት ነው የሚስጡት ። የእግዚአብሔር ቤት እየቱደፈረ ነው፤በአሁኑ ጊዜ የእግዚአብሔር ቤት የፀሎት ቤት መሆኑ ቀርቶ የንግድ ቦታ እየሆነ ነው ። እውነት ነው በተለይም ሥርዓት ማጣታችን በጣም እየበዛ ነው ።
ስላምና ዕርጋታን ይስጠን።
አቤቱ ይቅር በለን ምሕረትንና ፀጋህን አብዛልን። 🙏🏾🙏🏾