መታወቂያ 3 አጭር አዝናኝ ቪዲዮ ከጋራ ቲዩብ | Metaweqiya 3 Achre Aznagn Video 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 387

  • @mulunshetiramo5896
    @mulunshetiramo5896 5 ปีที่แล้ว

    እንዲህ ነዉ አርት ማዝናናቱም ከሁሉም በላይ ቁም ነገሩ ፍፁም ወድ ሀገር ሊያፈርሱ ቆርጠዉ ለተነሱ ሁሉ ልክ የሚያሳይ ነዉ በርቱ

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 ปีที่แล้ว +3

    የምርጦች ምርጥ ብያችኋለሁ እንኳን ደህና መጣችሁ አጠር መጠን ያለ ግን በውስጡ ብዙ ትምህርት አዘል ነገሮችን የያዘ ደስ የሚል ድራማ ነው ቀጥሉበት እናመሠግናለን

  • @helenabera874
    @helenabera874 5 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ እስካሁን ተፎግሬአለው ሳላይ ይመቻችሁ አሪፍ ስራ ነው

  • @hailetube4962
    @hailetube4962 5 ปีที่แล้ว +14

    ደስ ይላል ኢትዮጵያ ሲባል ደስ ይለኛል በጣም ነው የሚያምረው በርቱ

  • @fatima0138
    @fatima0138 5 ปีที่แล้ว +4

    ኢ ት 💚ዮ💛 ጵ ያ ❤... ሲሉ እንባዬ ባይኔ ይሞላል! 😥
    ክፉን ነገር ሁላ ያርቅልሽ እናት ሀገሬ ሆይ!

  • @giasbd6457
    @giasbd6457 5 ปีที่แล้ว

    Wwaww Muziqawene sime yexaqasachuu yamirale hagare🙏❤😘sime ye xaqasachu

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 5 ปีที่แล้ว +11

    ፍቅርና ኢትዮጵያዊነትን የማየው በዘፈንና በፊልም ብቻ ሆነ እስኪ እንደኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ የምትሉ ልያቹ 💚💛♥️

    • @emorsiraj3444
      @emorsiraj3444 5 ปีที่แล้ว

      سكس

    • @emorsiraj3444
      @emorsiraj3444 5 ปีที่แล้ว

      فرسي سكس أ تب

    • @mekuanintsemahagn1629
      @mekuanintsemahagn1629 5 ปีที่แล้ว

      አለሁ የኔ ውድ !!!!! በዚህ ዘመን ማንነት በሚባል በሽታ ተተብትበው ኢትዮጵያን ማዬት ለተሳናቸው ሰብሰብ ብለን እስኪ እናሳያቸው ። ኢትዮጵያን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ 😘💝🏃

  • @ትግራይትስዕር-ቨ8ጘ
    @ትግራይትስዕር-ቨ8ጘ 5 ปีที่แล้ว +7

    ዋውውውው እውነት ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር !!

  • @ቦርባሬቦሮቦር
    @ቦርባሬቦሮቦር 5 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል

  • @powerpower7219
    @powerpower7219 5 ปีที่แล้ว +1

    Are ihen lij sewdaw bagetaa abo uuphaaa❤️❤️❤️❤️💋💋💋

  • @yadenetariku3124
    @yadenetariku3124 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowwww arf sira naw bertu

  • @ENTERTAININGGAMECHANNEL
    @ENTERTAININGGAMECHANNEL 5 ปีที่แล้ว

    Wow😍😍😍Superb 😍😍😍Fantastic 😍😍😍

  • @iloveyouethiopan1346
    @iloveyouethiopan1346 5 ปีที่แล้ว

    wow Gara onken selam metchlu abo setmechaw selamn yebzlchu egzabehir

  • @helenaddis4024
    @helenaddis4024 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ ነው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውበጌ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውበጌ 5 ปีที่แล้ว

    ኢዪቴዮጵያያያ የኛ መመክያ እናት ሀገር ኢቴዮጵያ የኛ መመኪያ ምርጥ ነው በርቱ

  • @አለሀምዱሊህሀስቢ.አላሁ.ወ
    @አለሀምዱሊህሀስቢ.አላሁ.ወ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሲም.ካርድዬ.በርታ

  • @nawafpolat885
    @nawafpolat885 5 ปีที่แล้ว +13

    ይህን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ግን አሳጠራቹሁት

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ዝግጅት ነው በዚያ ላይ አዝናኝ

  • @esubdinki7904
    @esubdinki7904 5 ปีที่แล้ว

    Wow Sem kard Altechalm

  • @የድንግልማርያምልጅነኝአን
    @የድንግልማርያምልጅነኝአን 5 ปีที่แล้ว +27

    እረ በሳቅ ገደላችሁኝ በርቱ ስላም ላገራችን ይሁን

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 5 ปีที่แล้ว +3

    ላይክ ሸር ሠብስክራይብ እውነት እናግዘው ለዝህ ለቀላሉ በርታ ወድሜ

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው የዛሬው ደሞ 🔥🔥🔥🔥🔥ትችላላችሁ #1 😍😍😍

  • @አቢነኝየባባእናት
    @አቢነኝየባባእናት 5 ปีที่แล้ว +1

    Wooow simkared 👍👌

  • @ayaanayaan6082
    @ayaanayaan6082 5 ปีที่แล้ว +1

    Wooow bertu Abo👐

  • @SaraSara-qm4kq
    @SaraSara-qm4kq 5 ปีที่แล้ว +1

    Batm ye machal bartu bezu katalhu 👌

  • @HappyHappy-jx3xi
    @HappyHappy-jx3xi 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውው

  • @leultesfaye8833
    @leultesfaye8833 4 ปีที่แล้ว

    Tamralachu dagi 🙊👌❤❤❤

  • @tsige486
    @tsige486 5 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ ነው

  • @fiyorifafi8432
    @fiyorifafi8432 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow number 1

  • @babati-ow9js
    @babati-ow9js 5 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku

  • @ፍቅርያሸንፍል-ነ6የ
    @ፍቅርያሸንፍል-ነ6የ 5 ปีที่แล้ว +5

    አቦ ይመቻቹህ የኢትዮጵያ ልጆች አሪፍ ነው

  • @seaddseasxzd9159
    @seaddseasxzd9159 5 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል ቀጥሉበት

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ይመቻችሁ አጭር ነክ አለችኝ እዴሜዋ ይጠር ኮርሪማ አይደለ ወጥ የሚያጠፍጠው ምርጥ አባባል ሲምዬ ውድድድድድ

  • @-gate-mahidaretube2837
    @-gate-mahidaretube2837 5 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል ሲምካርዴ ተመችቶኛል

  • @noorabou-laban8323
    @noorabou-laban8323 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያ አገሬ መመኪያዬ ናት ክብሬ ዘላለም ትኑር አገሬ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +69

    ምርጦች መጣችሁ አቦ ውድድድድድድድድድድ

    • @besolettube6119
      @besolettube6119 5 ปีที่แล้ว +3

      ማሚየ የትም ሳይሺ ደስ ይለኛል ኑሩበት

    • @LoloLolo-xz8yd
      @LoloLolo-xz8yd 5 ปีที่แล้ว +1

      Achi ye koment jegna nesh

    • @AHSPlus
      @AHSPlus 5 ปีที่แล้ว +1

      Join Mimi

    • @tamrathile4293
      @tamrathile4293 5 ปีที่แล้ว +2

      ሚሚዬ እኛም /እኔም ውድድ

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว

      @@tamrathile4293 😍

  • @tghabesha3934
    @tghabesha3934 5 ปีที่แล้ว

    Betam desssss yelal ethiopiawntn emiasy sera nw bertu

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ
    @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን።ደህና መጣችሁ ምርጦች ዋው ዋው ያምራል
    ኢትዮጵይ ሀገሬ መመኪያየ ክብሬ ዞሮ ዞሮ መግባየ መቼም ቤሆን ክፉ አይንካሽ

  • @abdiabduk3097
    @abdiabduk3097 5 ปีที่แล้ว +33

    አጭር ነህ አለችኝ እድሜዋ ይጠር
    ኮረሚማ አይደልዎይ ወጥ ሚያጣፍጠው
    ክክክክክክክ ዋው አሪፍ ነው👍👍👍

  • @ወዲመለስዘናዊትግራይዊነት
    @ወዲመለስዘናዊትግራይዊነት 5 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ኢትዮጵያ የኛ የኛ መመኪያ

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ የእውነት

  • @habschafunnyvideos5057
    @habschafunnyvideos5057 5 ปีที่แล้ว +1

    www Betam astmari new nic

  • @emaewedshalew2397
    @emaewedshalew2397 5 ปีที่แล้ว

    Wuyyyy stsmru le enim Jegna newu 🎤🎻

  • @tamiratgetachew9856
    @tamiratgetachew9856 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና ማጣቹ ምርጦች ስወድክ ወንድም

  • @mariammahi3618
    @mariammahi3618 5 ปีที่แล้ว

    Wawwwwwwwwww techlalachehu ketlubet

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 5 ปีที่แล้ว

    ጋራ የአመቱ ምርጥ ብየዋለሁ በርቱልን

  • @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
    @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ

  • @seta2064
    @seta2064 5 ปีที่แล้ว +2

    wow is nice

  • @muller19961
    @muller19961 5 ปีที่แล้ว +5

    ልጅቷ እንዴት አባቱ ታምራላች ዋው

  • @prophetdr.samsonmolla992
    @prophetdr.samsonmolla992 5 ปีที่แล้ว

    really ,it is nice.

  • @mesekeremdekacell5286
    @mesekeremdekacell5286 5 ปีที่แล้ว

    waaaaaaaaaaa idey ate bewoleduk idetiy des yilaliy meseleni

  • @Bombaclat1324k
    @Bombaclat1324k 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @martatole1139
    @martatole1139 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow😍😃😃😃

  • @loveme531
    @loveme531 5 ปีที่แล้ว +1

    WaW 👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሀኒነኝየህልሜምርኮኛ
    @ሀኒነኝየህልሜምርኮኛ 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow ደስ ይላል🌷

  • @omehamudi4832
    @omehamudi4832 5 ปีที่แล้ว +1

    Kelelochu enante teshalalachuh arife new 👍👍

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል እንዲህ አስተምሩት ።

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow swedachiw enkuwan beselam metachiw 😘😘😘😘😘

  • @የሀበሻልጅነኝ-ኈ8አ
    @የሀበሻልጅነኝ-ኈ8አ 5 ปีที่แล้ว

    ስወድህ የኔ ቀበጥ በርቱ ጎብዞች ናችሁ

  • @chuchu372
    @chuchu372 5 ปีที่แล้ว +8

    wow what great job i like it👌

  • @gbdgrdgggy32
    @gbdgrdgggy32 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ስትመቹው ላገራችን ስላም ያውርድልን

  • @እናቴእውድሻለውኑሪልኝበጤ
    @እናቴእውድሻለውኑሪልኝበጤ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ናችሁ

  • @tedroshagos6297
    @tedroshagos6297 5 ปีที่แล้ว

    ሴም ካርድ ውንዴ እኔ ምርጥ ኢትዮ ነበርኩ ግን በአሁን ግዜ ኢትዮፕያውነት በጣም እያስጠላኝ እየመጣ ነው ልንገርህ እንድያም ስለ ኢትዮፕያ መስማት ይሁን ማያት እስካ አስጠላኝ ደረስ ደርሼ ነበር ማይት ኢትዮፕያ ነገር አስጥሉቶኝ አላይም ነበር ባንተ ግን እንጃ ትንሽ ትንሽ ሆዴን እየበላሃው መጣ አንተ ይምትረጋቸው ነገር በጣም መራኪ እና አዝናንኝ እና ስለ አገርም ወኔ እንድነርህ ነው ምታርገው አንተ ምታቀረባችው በጣም ደስ እያለኝ ነው ማየው እና ሴም ካርድ ውንድሜ ባለህበት ስላምህ ያብዛው አትጥፋብን ውንድሜ ሴም ካርድ የምወድ ላይክ ጉጭኝ ወንድማቹ ክስደት ምርጥ ይትግራይ ልጅ ነኝ ሴም ካርድ እኔ ያንተ ፔጅ በጣም ይመቸኛል ሳብስክራብ እና ላይክ አርጌልሃለው በለላም ላንተ ይምንችለው እንድምናርግ ቃል እገብልሃለው በጣም እውድሃለው እኔ ይትግራይ ልጅ ውንድምህ ነኝ ሴምካርድ

  • @monalayk6212
    @monalayk6212 5 ปีที่แล้ว +1

    lLove you ethpia 💚💛❤

  • @ahadetube9341
    @ahadetube9341 5 ปีที่แล้ว

    Gara Tube, the best channel I have ever seen before

  • @zehabesha2753
    @zehabesha2753 5 ปีที่แล้ว +2

    Pls 1

  • @workiii7223
    @workiii7223 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ምርጥ ስራ

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @hadasyohanneskafela8939
    @hadasyohanneskafela8939 4 ปีที่แล้ว

    Aman Aman Aman Arefe Ayne!

  • @abesalommulugeta7417
    @abesalommulugeta7417 5 ปีที่แล้ว +2

    Nice video

  • @tinsayetesfaye8267
    @tinsayetesfaye8267 5 ปีที่แล้ว +1

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
    አጭር ነህ አለችኝ እድሜዋ እጠር
    ወጥ የሚያጣፍጠው ኮረሪማ አይደል ሆይ
    ይመቻቹ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @agareeethiopilove3485
    @agareeethiopilove3485 5 ปีที่แล้ว

    waww maroche siwedachu iko betam arif new bartuu wedddd💚💛❤👍👍😍😍😍😘😘😘💞💞💞💝💝💝💛💛

  • @sanayitcheru2346
    @sanayitcheru2346 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት👍

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke2087 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @biniammebratu4428
    @biniammebratu4428 5 ปีที่แล้ว +1

    Arif sera nw

  • @tsadike
    @tsadike 5 ปีที่แล้ว +1

    WOW Good Job...Bravo!!

  • @baxamiarifinomirtneshabera8510
    @baxamiarifinomirtneshabera8510 5 ปีที่แล้ว

    Wow baxamino dasi yemilo

  • @berhanugeta2809
    @berhanugeta2809 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነገር ነው ደስ ይላል

  • @selinasweet8010
    @selinasweet8010 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ተዋናይ ናት እሷም በርቱ የሀገሬ ልጆቼ

  • @mesimaranata8414
    @mesimaranata8414 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow yamral

  • @gemtatube1380
    @gemtatube1380 5 ปีที่แล้ว +2

    እዉነትም ይቺ ሰዉዬ ስምካርድ ነው yemitaklew

  • @ElooKoo
    @ElooKoo 5 ปีที่แล้ว +1

    Uuuufa man inda Ethiopia ye arada ager wube iko nat be.wunet betam arif sira new lama.sek bicha seyhone fikir ina andenatim ale ❤️❤️

  • @ayulove2714
    @ayulove2714 5 ปีที่แล้ว +4

    Wow

  • @meharibrothershenokmeharik3073
    @meharibrothershenokmeharik3073 5 ปีที่แล้ว

    Amazing 🤔
    chayinal love you guys 😘😘

  • @ሥለሁምነገርአግዚአብሔረይ
    @ሥለሁምነገርአግዚአብሔረይ 5 ปีที่แล้ว +1

    ደሥ ይላል በርቱ

  • @addiskanatube3139
    @addiskanatube3139 5 ปีที่แล้ว +14

    ህዘቡ በዘር በተከፋፈለበት ሰአት አናንተ ሰለ አቲዮጲያ በማቀንቀናቹሁ በአውነት ክበር ይገባቹሀል Viva Ethiopia

  • @aregahegnbekele7105
    @aregahegnbekele7105 5 ปีที่แล้ว

    ተመችቶኛል በርቱ

  • @ሚኪአማራሚኪሚኪ
    @ሚኪአማራሚኪሚኪ 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል በርቱ

  • @ፅናት-ጨ7ዠ
    @ፅናት-ጨ7ዠ 5 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቹ

  • @nrvana1623
    @nrvana1623 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ድንቅ ቢ ባል ችሎታችችሁን ይገልፀው ይሆን ከሁሉም ከሁሉም በላይ ግን *ኢትዮጵያ የሚለው መዝሙራችሁ ለሃገራችን ጅሎች ቃር እንደሚሆንባችው እገምታለሁ።
    በታልቅ አክብሮት!

  • @ElooKoo
    @ElooKoo 5 ปีที่แล้ว +1

    Welcome wedededddddd ere bertuline

  • @mesi8712
    @mesi8712 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ታመራላችሁ

  • @fiyorinahabeshawit25
    @fiyorinahabeshawit25 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow wow yimchachu

  • @etalemsewale4858
    @etalemsewale4858 5 ปีที่แล้ว +1

    Wawu yamral

  • @እሙልጃንናፋቂእሙ
    @እሙልጃንናፋቂእሙ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ እሚል ስራ ነወ በረቱ ይመቻቹሁ ስወዳቹሁ ኑሩልኝ

  • @user-yy8oz6xq4x
    @user-yy8oz6xq4x 5 ปีที่แล้ว

    Wawo👌👌👍👍👍👍👍

  • @fafidawud1094
    @fafidawud1094 5 ปีที่แล้ว +1

    Waw maraki nw

  • @alaamdubai9457
    @alaamdubai9457 5 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌ መታወቃ

  • @ሄልዳናጓልትግራይዋሕሎናፍ
    @ሄልዳናጓልትግራይዋሕሎናፍ 5 ปีที่แล้ว

    ደቂ ትግራይ ዋሕሎ ደስ ባሃልቲ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ቀፅልሉ

  • @rtrt3831
    @rtrt3831 5 ปีที่แล้ว +1

    ውድድድድ