አንቺን ማንም እንዲያይብኝ አልፈልግም አላት/ ባንቺ እቀናለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 356

  • @fahedali632
    @fahedali632 หลายเดือนก่อน +24

    በአላህ50kእነስገባቸው እነበርታታቸው ሲያምሩማሻአላህ ደሞጨዋእሱ እሷንስሜቷን ላለመካት አነጋገሩ wowwታድለሽ❤❤❤❤❤❤

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p หลายเดือนก่อน +53

    ከጋቢ ሾው መጣሁ በሉ በርቱ አላህ በእስልምናው ያፅናህ ወንድሜ

  • @habebamohammad1734
    @habebamohammad1734 19 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻላህ ተባረከላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ እርጋታችሁ በጣም ነው ደስ የሚል ቀጥሉብት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሂቡ
    @ሂቡ หลายเดือนก่อน +53

    ዋው አላህ እንድህ አይነት ባል ይስጣችሁ እሷን ላለማስክፍት የሚያደርገው ጥረት መሻአላህ ምርጥ ባል👏👏👏👍👍

    • @JdhhdJahhshs
      @JdhhdJahhshs หลายเดือนก่อน

      አሚንንን ያረብ

    • @Rabiya-nd3yk
      @Rabiya-nd3yk หลายเดือนก่อน

      አሚንያረብ😢😢😢

    • @RahmetAbdela-p9c
      @RahmetAbdela-p9c หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @ጀኔደይሚቱዩብ
    @ጀኔደይሚቱዩብ หลายเดือนก่อน +75

    ላይክ አምሮኛል ዛሬ 😢😢😢

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 หลายเดือนก่อน +23

    ወላሂ ሢል ሢያምር ሠላምቴ አይመሥልም ማሻ አላህ

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj หลายเดือนก่อน +28

    😅😅😅😅 እሰይ ደግአረገችህ አክትህ አደት እዳሳቀኝ ተው ተው ግን እህቶቸ እናበረታታቸው ደሞኮ በጣም ነው እምወዳቸው❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p หลายเดือนก่อน +82

    ቅማሞቼ እናሰድጋቻው😢😢😊😊🎉🎉🎉

    • @HaytSadmth
      @HaytSadmth หลายเดือนก่อน

      ንይመስላል አችግንዘዋሬነሽ ከሱቱነውየማይሽ 😂😂ብዞሬነው ያሽኝእዳትይኝ😂😂

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @nefisasemane
      @nefisasemane หลายเดือนก่อน

      እኔ የሔድኩበት ሁሉ ነው የማያት ወላሒ ክክክክክክክክክክ​@@HaytSadmth

    • @HaytSadmth
      @HaytSadmth หลายเดือนก่อน

      @@nefisasemane በጣም ሁሉምኢቱበሮችጋር።

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ หลายเดือนก่อน +19

    ገራሚ ባል ነው ያለሺ አላህ ይጨምርልህ

  • @የሀበሻነኝ
    @የሀበሻነኝ หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔበሳቅ ገደልከኝ ማሻአላህ ለሚስቱ ክብሩን ነው ያሳየን አላህመጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z หลายเดือนก่อน +31

    ወየው እሷን ላለማስከፋት የሚፈጥረው ወሬ 😂😂😂😂

  • @sumeyuali1541
    @sumeyuali1541 หลายเดือนก่อน +10

    ማሻአላ ሞራላን አጠባበቅ እንደዚህ ቆጆሁነሽ እዳይብኝ አልፈልግም😅😅 በጣም ነው እምወዳችሁ በርቱ

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ หลายเดือนก่อน +19

    የድመቷ ታሪክ ደፈጠጣት ሞተች🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይ ዳጊ እንዴት እንዳሳቀኝ ደፈጠጣት

    • @BnUk-n3c
      @BnUk-n3c หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅❤

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂በሳቅ

  • @AjaybaBedru
    @AjaybaBedru หลายเดือนก่อน +16

    አህለን ሰለምቴው ወንድማችን ማንንም ፎሎ ማረግ አሎድም ዛዛታቸው ስለሚያሥጠላኝ እናንተን ግን ፎሎ ማረግ የግዴታ ውዴታ ሆነብኝ እህቶቼ እስኪ 50ሺ 😊😊 እንኳን እናስገባቸው

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ባል ማሻአላህ ፍቅር እስከዛኛው አለም ያርግላችሁ ምርጦቸ

  • @Susu-n3r
    @Susu-n3r หลายเดือนก่อน +19

    ሚስኪን እሷን ላለማስደበር የሄደበት መንገድ በሳቅ አደከመኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
    @ቦሩሜዳBoruMedaTube หลายเดือนก่อน +8

    እነዚህ ልጆዎች መቶሺ ይግቡ ተባበሮቸው

  • @woinshetdegu353
    @woinshetdegu353 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ፕራንክ ነው፡፡ እንደዚ አይነት እንጂ የውስጥ የፍቅር እምነታችሁን የሚሸረሽር ነገር መስራት የለባችሁም እና 11 ዓመት በፍቅር እንደቆየ ሰው በጣም ሲበዛ መተማመን አለባችሁ ከዚህ በፊት ያሉትን ቪዲዎች አይቼ ነው፣ ለጠላቶቻቹ በመሆን በማይሆን ስትጨቃጨቁ ደካማ ጎናችሁን አታሳዩ ግን በጣም ነው ደስ የምትሉት የፍቅርን ሀያልነት ነው ያየሁት

  • @ZahrahZahrah-e5b
    @ZahrahZahrah-e5b 26 วันที่ผ่านมา

    ከመዳኔ ቲዩብ ነው የመጣሁት ብዙ ቪድዮቹሁን አይቻለሁ በጣም ወድጃችኋለሁ አላህ ይጨምርላችሁ ረጅም ፕራንክ አትስሩ ፈገግ በልሉ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @RahmaUsman-b8z
    @RahmaUsman-b8z หลายเดือนก่อน +8

    ውይ ማሻ አላህ ከአይን ያውጣችሁ

  • @إيمانتويوب
    @إيمانتويوب หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ ትዳራችሁን እስከጀነት ያድርግላችሁ💞💞

  • @MBaba-g4i
    @MBaba-g4i หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ይለያል❤❤❤

  • @RahmaGashaw
    @RahmaGashaw หลายเดือนก่อน +7

    እናሳድጋቸው ቤተሰብ

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክ የሄ ልጅ በሳቅ እባየን አስጨረስከኝ ይመችህ አቦ ግን ደሞ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር እሷን ላለማስደበር ብለህ የድመት ታሪክ ፈጠርክ 😊😊😊ይመቻችሁ በርቱሉን❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd หลายเดือนก่อน +7

    መዳኔ ቲዩብ አይቻችሁነዉ ኒካህ ስላደረጋችሁ እኳን ደሥ አላችሁ
    አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
    ሠብሥክራይብ አድርጊያለሁ ውዶችዬ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HANIHIRUTE
    @HANIHIRUTE หลายเดือนก่อน +3

    የመጀመሪዬ ነው ኮሜት የምፅፈው ታሪካቹን ጋቢ ሻሆ ለይ ሠምቼ ነው ማሻ አላህ እርግጥ ነው ከችግር በዋላ ምቾት አለ አላህ ይጠብቃቹ አላህ ይጨምርላቹ በርቱ

  • @Aminat725
    @Aminat725 หลายเดือนก่อน +12

    ወይ እኔ ያሣቀኚ የዳጊ እረያክሺን መሺአሏህ ሞራል አጠበባበቅየኔውዶች አላህ ይጨምርላችሁ

  • @اماحمد-ل4خ9م
    @اماحمد-ل4خ9م หลายเดือนก่อน +3

    ዳጊ ምርጥ ባል አስታዋይ አላህ ይጨምርልህ ።

  • @azizatube418
    @azizatube418 หลายเดือนก่อน +7

    ማሻ አላህ ፈገግታ ሱና ነዉ እየሳቃችሁ😂😂😂😂😂

    • @Zarh-ow9pn
      @Zarh-ow9pn หลายเดือนก่อน

      😂😂😂በጣም

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 หลายเดือนก่อน

    I amazing !!
    ታሪካቹ ሰምቼ በጣም የሚገርም ነው
    ፍቅር የማውቀው በልበ ወለድ ነበር በናንተ ግን ሂወት ያለው ፍቅር እንዳይ ፈቀዳቹልን ፍቅራቹ ይለምልም ያዝልቅላቹ

  • @tewabechmeconen1911
    @tewabechmeconen1911 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ከሰው አይንም አላህ ይጠብቃችሁ
    ከሚዲያ ውጭ እና ከሰው አይን ከማያስገባ ባለ ስራ የበለጠ ብታስቡ ጥሩ ነው
    ሌላው ደግሞ ፍቅራችሁን የበለጠ አላህ እንዲጠብቃችሁ በአደብ አድርጉት

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ የኔቆጆወች በርቱ ❤❤ ወይኔአሳቅሸኝ 😂😂 ባልየውደሞ ምስኪን ያችሞራልለመጠበቅ የሚሄደውእርቀት ኦ😂😂

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ หลายเดือนก่อน +13

    እናተ የሆናችሁ ቅመም ስወዳችሁ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤

  • @Hadeya-n9w
    @Hadeya-n9w หลายเดือนก่อน +2

    መጀመሪያ ከቲክቶክ ከዛ ከመዳኔ ይቱብ አይቶ የመጣ እዴኔ ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ❤😂😂😂😂

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 หลายเดือนก่อน +4

    እስቲ በአላህ አበረታቷቸው እናንተ የመንቀኛ ሰፈር ልጆች ምን ችግር አለው አበረታቷቸው ፊልም እና ሙዚቃ ቢሆኔ አንድ ሚሊዮን አስገብታችሁት ነበር 😂❤❤❤

  • @sadasada-b7s
    @sadasada-b7s หลายเดือนก่อน +7

    😅😅😅😅😅ግን ጎበዝ ነው ለሞራልሽ ይጨንቃል

  • @EmuhuzeyifaEmuhuzeyifa
    @EmuhuzeyifaEmuhuzeyifa หลายเดือนก่อน +6

    ወይ እናተ ልጆች እንደት እንዳሣቃችሁኝ በድናችሁ አላህ ያጠንክራችሁ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 25 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውዶች እንዴት እንደምወዳችሁ 🥰🥰🥰 ዳኒዬ እሷን ላለማስቀየም የተጠቀመበት መንገድ በጣም የሚገርም ነው 😂😂 እንደዚህ ሁነሽ ማንም እንዳይብኝ አልፈልግም 😂😂😂

  • @ZinetAlioumer
    @ZinetAlioumer หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ባልልልልልል ይጨምርላችሁ

  • @sada5587
    @sada5587 หลายเดือนก่อน +2

    እረውየሁየትህጀልሳቅ

  • @Nurytube2
    @Nurytube2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥልጂ ደስሲሉ በተለይ እሱተጫዋች ዶቄት አይወዲም በቃ እንቅጩን

  • @ኢዘድንአብዱልከሪም
    @ኢዘድንአብዱልከሪም หลายเดือนก่อน

    ያለመሣብቀኑን. አበላሸሽዉ አላለምክክክክክክክክክገደለችህ መሻአላህአላህይጠብቃችሁ

  • @MeremaHusen-v6q
    @MeremaHusen-v6q หลายเดือนก่อน +4

    አረቀልዲ በጣምነዉ ያዝናናችሁኘ

  • @ZinetAlioumer
    @ZinetAlioumer หลายเดือนก่อน

    እፍ እሱዋን ላለማስቀየም የሚጥረው ❤❤

  • @አህሪቡHSቲዩብ
    @አህሪቡHSቲዩብ หลายเดือนก่อน +2

    አለም አቀፍ ያለመሳም ቀን ነው አላላም
    ከዚያም ድመቷን ደፈጠጣት ሞተች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    በርቱ

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied หลายเดือนก่อน +1

    አሏልያፅናህ እኳንእስልምናን ተቀበልክ❤

  • @Amutiየገደራዋ
    @Amutiየገደራዋ หลายเดือนก่อน +6

    ክክክ እዴት እደሳኩ የሚዋጋ በሬ መስለሻል አላለም እህ

  • @KeyruGezala
    @KeyruGezala หลายเดือนก่อน +1

    መሻ አለህ በጣም ነው ያሰቃቹኝ ከጋቢ ሾው ነው አረ ጉድ ቲለያለቹ አለህ ይጫሚሪለቹ🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BedriyaTohir
    @BedriyaTohir หลายเดือนก่อน +2

    ውዴ ስታምሩ ማሻ አላህ አላህ አይለያያችሁ ውዴታ እስከጀነት ጥፍርሽን ግን አሳጥሪው ሶላትም አያሰግድሽም❤❤❤❤❤❤

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed หลายเดือนก่อน

    አላህ በእስልምናህ ያጥናህ ወዲሜ

  • @نصرهحبشه
    @نصرهحبشه หลายเดือนก่อน +5

    ኡኡኡፉፉ መጠቹ ያኔ ዉዶች ያመደም ቅመሞቼ

  • @kemerkemer2578
    @kemerkemer2578 หลายเดือนก่อน

    ጋቢ ሾው ላይ አይቻቹ ነው የመጣሁት ለዚህ ዘመን ትውልድ ማስተማሪያ ትሆናላቹ በርቱ❤❤❤

  • @Heybawedaj
    @Heybawedaj หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ካህሙ መድር የመጣነው ሽልማት ድጋሚ?❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @samirakamel-f7y
    @samirakamel-f7y หลายเดือนก่อน +5

    ከገቢ ሾዉ መጣሁ በርቱ መልከም ነገር እንደ ምተቀሪቡልን ተስፈ አለኝ

  • @መክያሙህየ
    @መክያሙህየ หลายเดือนก่อน +1

    የገባው ሰው ነው ማሻአሏህ ከከከከከ

  • @Jemilawelyewaeslamnehiweta
    @Jemilawelyewaeslamnehiweta หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህአላህፍቅርችሁንእሥከጀነትያርግላችሁ

  • @ghhi5312
    @ghhi5312 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ ወድሜ ሰምህን በትቀይረው የተሻለ ይመስለኛን ካጠፋሁ ይቅርታ አሆኑ ብትቀይር ጡሩነው በተረፈ በሩቱ አብሽሩ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው หลายเดือนก่อน

      ስም ምንም ችግር የለው ያምራል

    • @fahedali632
      @fahedali632 หลายเดือนก่อน

      ችግርየለውምስም

  • @uuu8917
    @uuu8917 หลายเดือนก่อน

    እደዛሬው ስቂአላውቅም ደፈጠጣት ሞተች በሳ እዳይመስላት ❤❤❤❤❤ታምራላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አዝጎች የዛሬዉ ደሞ ይለያል😂😂😂😂ስወዳችዉ❤❤❤❤🎉🎉

  • @KadejaYbra
    @KadejaYbra หลายเดือนก่อน

    የልጂሙድ ዋው ባል ብሎዝም የገባው

  • @ArshyaF-l7z
    @ArshyaF-l7z หลายเดือนก่อน +3

    አረ በሰቅ ሞትኩ😂😂😂

  • @SofiaAhmad-g1h
    @SofiaAhmad-g1h หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ማሳመኛው እንደት እንዳሳቀኝ ሚስኪን😂😂😂 አይ ድመት ነብስ ይማር😢😢😊

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 25 วันที่ผ่านมา

    ቆንጆ ነው ግን ደም የላሰ ውሻ ነው ያስመሰለሽ አላለም ወይኔ😂😂😂

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g หลายเดือนก่อน +1

    ማሻላህ

  • @ns8691
    @ns8691 หลายเดือนก่อน

    ለቤታችሁ አድስ ነኝ 😍😍 እንደት እዳሳቃችሁኝ😂😂😂😂😂

  • @sameerasamee1175
    @sameerasamee1175 หลายเดือนก่อน

    አላህይጨምርላቹፍቅራቹ❤❤❤❤❤ማሻአላህዳግም ጥረባል ዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hikmaseifu5676
    @hikmaseifu5676 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂ይመቻቹ ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ

  • @KhadijaErgedaYasin
    @KhadijaErgedaYasin หลายเดือนก่อน +2

    ዎለህ በጠም ነው የሰቃቹኝ በታረፈ መሻአለህ 🎉🎉🎉🎉

  • @fatumaMohammed-x7y
    @fatumaMohammed-x7y หลายเดือนก่อน

    ወየው እንዳይከፋት የሚያደርገው ጥረት አይለያችሁ😅😅😅😅

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 หลายเดือนก่อน +2

    እቃቃ ሥንጫወት ጪቃ ሥንቀባባ ትዝ አለኝ😂😂😂

  • @HalimaMuhammed-qz4jd
    @HalimaMuhammed-qz4jd หลายเดือนก่อน +2

    ተመቸኝ ልጁ

  • @mggjvfhk7335
    @mggjvfhk7335 หลายเดือนก่อน

    ኪኪኪኪ ልጁ ብስል ነው ለማስረዳት የተጠቀመው ጥበብ

  • @Ikram-o8c
    @Ikram-o8c หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔየልጁአስተሳሠብደስሲል

  • @AssefaSofiya
    @AssefaSofiya หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂ወላሂ አሣቃችሁኝ የመሣም ቀን አደለም አላለም

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y หลายเดือนก่อน

    በስማም ❤ጀ ድ❤ ካፕል ይወድሻል ግን ቀለም አበዛሽበት 😂😂😂😅😅😅😅😅ደስ ስትሉኝ ኮ ❤❤❤

  • @hayath9033
    @hayath9033 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቃችሁ የሰባችሁበት ዱረሱ ኢተርቪዋችሁን አይቸዋለሁ ማሚየ ወላሂ አላህ ከናተጋ ይሁን እሱንም በሀይማኖቱ ያፅናው

  • @ማሂወሎየዋ
    @ማሂወሎየዋ หลายเดือนก่อน +2

    እረ እኔ ያሳከኝ አተ ነህ እሷን ላለማስቀየም ድመቲቱ አለ አይ😂😂

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ ነፈርኩ😂😂😂😂

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 หลายเดือนก่อน

    ምን አይተህብኝ ነዉ ዴሥ ይላል😂😂😂 አልበዛም አለ ቀላልል በዝቶል 😂😂😂😂አች ቆይ😂😂😂😂ዴመቀእጅ ቆጆ ነዉ እሽ 😂😂😂😂😂

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl หลายเดือนก่อน +3

    ኦረ ጥፍር አትቀጥይ

  • @hayatjemal-co6ec
    @hayatjemal-co6ec หลายเดือนก่อน

    😂❤አይዳጊ😂የዲመቱነገረ ሰወዳችሁለሰዉሞራልመጨነቅዴሰሲል

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p หลายเดือนก่อน

    በጣምጎበዝነው ላንች የለውከበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @መድናሰይድ-ጸ5ጨ
    @መድናሰይድ-ጸ5ጨ หลายเดือนก่อน

    እት እዳሳቃችሁኝ ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አብራችሁ እስከመጨረሻው ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ
    @ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ หลายเดือนก่อน

    ወላሂ በጣም ነው ያሳቀችሁን ክክክክክ ምረጥ ጥዶች ልጁን አላማድነቅ አይቻልም

  • @kibirati
    @kibirati หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ

  • @hayuye
    @hayuye หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ትላላችሁ ማሻአላህ ዲመቷ ግን በጣም ሞተች ክክክክክ

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw หลายเดือนก่อน

    በርቱ ውዶችየ ከጋቢ ሾው ነው የመጣሁት❤❤

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @ZinetMohammad
    @ZinetMohammad หลายเดือนก่อน +3

    ሆደን እንኪያመኝ ነው የሳኩት

  • @YeshiTikse
    @YeshiTikse 8 วันที่ผ่านมา

    በጣም ፈጣጣ ነሽ አትስቂም

  • @SaadaSaada-es1lu
    @SaadaSaada-es1lu หลายเดือนก่อน

    ስወዳቺሁ ❤❤❤❤በርቱልኚ ❤❤❤❤❤❤

  • @ovb2779
    @ovb2779 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ፣ስውዳችሁ

  • @فروذ
    @فروذ หลายเดือนก่อน

    ጋቢሾ ላይ አይቻቸው ነው የመጣውት❤❤ማሻአላህ

  • @makhhamakhha9415
    @makhhamakhha9415 18 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ በሳቅ

  • @fatimaseid505
    @fatimaseid505 หลายเดือนก่อน

    ማሻ,አላ ስታምሩ

  • @fho3984
    @fho3984 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ልዩች ሰወዲች🌹🌹🌹💘🌹

  • @medinaahmed8176
    @medinaahmed8176 หลายเดือนก่อน +1

    ተመቸኸኝ በሳቅ ገደልከኝ

  • @ZeyineAdem
    @ZeyineAdem หลายเดือนก่อน

    የለ መሰም ቀነዉ አለለም ሚስኪን😂😂

  • @MakAsser
    @MakAsser หลายเดือนก่อน

    የኔማሮች ውይ ስታምሩ አላህ አደራውን በመሀከላችሁ ሰይጣን እዳይገባባችሁ የኔውቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahmetAbdela-p9c
    @RahmetAbdela-p9c หลายเดือนก่อน

    ኧረ እኔንም አሳከኝ