ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቤተሰብ ሰብስክራይብ በማረግ አበረቷቷቸው youtube.com/@jdcouples?si=WTpD3R5voPVbn3hN
እሺ
ዋውውው በጉጉት ጠብቄ ነው ያዳመጥኩት 🎉🎉🎉🎉ከዚህም በላይ ፍቅሩን ያብዛላቹ 👌🥰🥰🥰
@@alazaralaka ደምሩኚ እስቲ ያጀመአ
@@alazaralaka ሃየማኖቱን የሚቀያይረ ሰዉ ሰይጣን መስሎ ነዉ የሚታየኝ ሰብ ማደርግ አልችልም😁🙆 አላዛር የኔ ምርጥ ሰዉ በርታልኝ የሄሉየ መከታ
@@Hani21-h6uአታርጊው እኛ እበቃለን😂
በእስልምና ያፅናህ እህቴ አንችም በዲንሽ ጠንክሪ ዲንሽንም አሳውቂው
@HALIMATube-b4t ደምሬሻለሁ ዲናዊ ብቻ ከለቀቅሽ ጥሩ ከዚያ ውጭ ከለቀቅሽ ሰብስክራይፕ ማድረግ አይመቸኘም
Yene leyu enem betam emewedegi keresetan liji ale gen men temekirgalshi beallah
እናመስግናለን🙏🙏🙏❤
❤❤❤❤
@@JDCouples ማሻአላወንዲማችንአላህያፀናህ
አላህ ያፅናህ ወደሜ ማሻአላህ በረቱልን
እወድችሀሉየኔ እንቁወች
❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ እርግት ያለቺ ቆንጂየ ሴት ናት ሥታምሩ ውለዱ ክበዱ እሻአላህ።
አልሀምዱሊላህ ሲል እዴት ደስ እዳለኝ ለአላህ ጥራት ይገባው☝️❤❤❤
እረ በጣም ያስጠላበታል ደሞ አይችልበትም
@avivagedamo1587 እየመረረሽ ዋጪው
@@avivagedamo1587እውነታው ይሄ ስለሆነ ዋጥ አርጊው ስለመቻሉ አታስቢ ጥርት አሮ ነው የቻለበት አልሀምዱሊላህ
ወሊሂ እኔም በጣም ደሥሥ አለኝ
لا إله إلا الله محمد الرسول الله.ከ አንድ አለህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም አለህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሚን በሉ።
አሚን ያረብ 🤲🤲🤲እኔሥ ቀልቤ ደረቀበኝ ዱአ አዲርጉልኝ እሥኪ😢😢😢
አሜን ያረብል አለሜን ያረብ
💓💓👍
አሚን ያርቢ
አሚን🎉
በሃይማኖት ማስገደድ የለም፡፡ ቅኑ መንገድ ከጠማማው በእርግጥ ተገለጠ፡፡ በጣዖትም የሚክድና በአላህ የሚያምን ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡ቁርአን 2.256
Sijemer orthodox lemehon kelay memert yasfelgal eshi zm blesh atchachi esu ehed alhede yemigol neger yelem eshi
ልቤን ገዛው ይኸ የቁርአን አንቀጽ ።
@@Vifugjf ❤❤
እውይይይ በጣም የምወደው አንቀፅ ነው ማሻ አላህ
Ehete liju pente naw. Pente ena Müslüm ande naw le orthodox. Pente selehone naw ke Muslim gar lemenore yekelelew.
ዳጊ አሏህ በድኑላይ ያፅናህ ወንድሜ ጃዝሚዩ ጠንክረሽ አጠንክሪው
4 ሚስቶች የናግባት መብቱን ግን እንድትፈቅድለት
እስኪ ሙስሊሞች አልሃምዱሊላህ ባሉ😢😢😊😊🎉🎉🎉❤❤❤
አለህምዱሊላህ❤❤❤❤
አልኸምዱሊላ
አልሀምዱሊላህ
አልሃምዱሊላህ
الحمدلله❤❤❤❤
አላዛር ለሰው ልጅ ያለህ ክብር በጣም ደስ የምትል ልጅ ነህ አላህ አይቀይርብህ ብያለው
😂😂😂😂😂😂
አላህ ሂዳ እደሰጠህ በሀላል ያኑራችሁ በስልምነ ከለኒቃ መነካካት ክልክልነዉ እኔንም ደሞ አበረታቱኚ የአላህን ቃል ነዉ የምለቅ
ኒካ አረገዋለኮ ❤
አላቸው እኮ ኒካህ አድርገዋል
ኒካ አዲርገዋንኮ❤
ማሻአላህ ኒካ እዳላቸው አላቅም ነበር
እስከመጨረሻው ሰሚ ሳትሰሚ ሰው አትውቀሺ አላህ ይቅር ይበልሽ😢
ማሻአላህ ሂዳያን እንደፈቀህ በሀላል ያጣምራቹ ያረብ ❤❤
ኒካህ አሥረዋልኮ
አልተጋቡም እንዴ
@@ዘይነብይቱብ-ጰ8ኀኒካህ አዲርገዋን❤❤ይቱባቸውን ሠብ አዲርጓቸው
@EiveShv አደረኩኝ
@@ዘይነብይቱብ-ጰ8ኀ ክበሪልኝ ሁቢ💋🥰🥰
ከእናንተ መማር አለባቸው ወጣቶች አሏህ ፅናቱን ይስጥክ ዳጊየ ጃዝሚየ አሏህ ነገሮቸን በስተመጨረሻ ስላገራለሽ ሁሌም አመስጋኝ ሁኝ🎉🎉
መሻአሏህ እስልማን ጠልቀህ ተማር ወድማችንን ከጨረማ ወደብርኸን
ሁሉም እምነት በራሱ ለሚያምንበት ሰው ትክክል ነው የራሳችሁን እምነት ስታከብሩ የሰውን እምነት መንካት የእናንተ ስራ ነው ሲቀጥል እስልምናን ለማናምንበት ጭለማ ነው ሁሉም በራሱ ትክክል ነው
አልሀምዱሊላህ አላህ ሂድያ ሲሠጥ
😂😂😂😂😂የራስሽን ሀይማኖት ካከበርሽ የሰውን ሀይማኖት አክብሪ ሴትዬ
@@Selam-z4w እኔ ሀይማኖት አልናካሁም ወድማችን ስለተቀላቀለን ደስብሎኛን ዝብላችሁ አትጩሁ
@HALIMATube-b4t 🍇
ማሻአላሀ ዳጊ እና ጃዝሚን እንኳን ደና መጣቹ ዳጊ አንተን ወደ እስልምና ያመጣክ አላሀ የኔንንም የ19 አመት ጏደኛኤን ያምጣልኝ ወደ እስልምና በቅርብ እንጋባለን ኢንሻ አላሀ ይለወጣል ዱሀ አርጉልኝ
አላህይምራው እህቴ
@ አሚን ያረብ 🤲🤲🤲
አለህምዱልለህ እንኩወኖ በሰለም ወደ እስልምነ መጠህልን
እንደዚህ አይነት ፍቅር ድራማላይ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካስ በእውነተኛው ፍቅር አለ ማሽአላህ ልጅን ሳላደንቅ አላልፍም ያፈቀረችው ልጅ ሳታሸንፈው ላንች መፀዋት የከፈለው አንዳንድ ወንድ አይደለም አሜሪካ ልውሰድህ ተብሎ ትንሽ ብር ካሳዩት ይቀየራል እሱ ግን እውነተኛ ፍቅር ነው በሁለታችሁም ❤❤❤❤
ቅመሞች ቻናላቸውን አሳድገን 50k እናስገባቸው❤❤🙏🙏🙏
ማሻ ኣሏህ ተባራካሏህ ደስ የሚል ነገርነዉ እስልምናን መቀበል እዉነተኝኛ ድን መቀበል ማለት ባጣም ትልቅ እድል ነዉ ወሏሂ💗🌹🌹🌹🌹💘💘💘😍😍😘💕❤
ባልና ሚስት ከአንድ ዛፍ ይቆረጣል ሁለታቸውም እርጋታቸው❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ዳጊየ በረታ ወደትክክለኝዉ መተሀል
😂😂😂😂😂😂😂😂
ምን ያስቃል አውነት ነው ከጨለማ ወደብርሀን
@KhdishaKk አልሳኩምኮ ወደትክክለኝዉ ነወ የመጣህዉ ነወ ያልኩት
ሳ❤❤
@@ሀዩ27ይቱብየሣቆሺው አንቺ አደለሽም ሌላ ነች
ማሻ አላህ እድህ ያለፍቅር ባሁኑ ጊዜ አለ ማለት ይከብዳል አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ በርቱልን
ቲክቶክ ላይ ኡሰታዝ ወሂድ እነ ዝሀራ ኢምራን ኡሳማ ብዙ አሉ ንፅር እሚሰሩ አላህ ጀዛቸዉን ይክፈለቸዉ አተንም አላህ ያፀናህ
ሁሌ የሚገርመው ሰው በፍቅር ሰበብ እምነት መቀየር ነው። በምድራዊው ጉዳይ ሰማያዊ/ዘላለማዊ ህይወትን ማጣት። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ
እሱ ምድራውዩን ንም ዘላለማውዩን ነው የገኘው አችም ሰለሚ ወይም ሰለም ትድናለህ ❤
አልሰማከውም እንዴ አንብቤ ተመራምሬ ነውእኮ ያለው ገባክ መልካም የመቃጠል ጊዜበእስልምና ማስገደድ የለም
በሀይመኖት መስገደድ ዬለም እኮ አንብቤ ነው አለ እኮ አይገበቹውም እንዴ
እሱ እውነቱን ነው የያዘው አልሀምዱሊላ
ኢቅራ አብብማለትነው ጎበዝወድም
መልክ ከርጋታጋ ስታምር ልጁቱ ከነባሏ❤🎉
በእስልምና ያፅናህ የኔ ውድ ወንድም አንቺም በድንሺ ጠክሪ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም መሆን መታደል ነው ።
ሳይመሽብር አንካን ወደ ትክክለኛው ሃይማኖት ተመለስክ ማሸ አላህ 🎉🎉🎉
😂😂
አልሀምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢሥላም ኮሜቶች እዳለ ሙሥሊሞች ናችሁ ማሻአላህ በጣም ዴሥይላል የአኺ አላህ ያፅናህ ለተቀሩትም አላህ ሂድያ ይሥጣቸዉ ያረብ ከአላህ በሥተቀር በሀቅናበእዉነት የሚመለክ አምላክየለም ሡበሀነክረቢ ጥራት የተገባህነህ 😢😢❤❤❤
አው ያምር አልሃምዱሊላህ
Masha Allah አላህ ፍቅርችውን ያስባችሁትን ያሳካላችሁ ፍቅር የእውነት ሲኖሩት እንዴት ያስደስታል😭
ፍቅር ክርስቶስ ነው የምትሉዋት ነገር አታስቁኝ😂😂😂😂 ክርስቶስ ሠው ነው ሰው ደግሞ ፈጣሪ ሊሆንን አይችልም የመርየም ወይም የማርያም ልጂ ነው እና ወገኖች አብቡ አጥኑ ተመራመሩ ኑ አረፈደም
ትክክል
ወንድሜ እውነቱን ለመናገር ጥሩ መጥፎ የሚባል ሃይማኖት የለም። የማንም ሃይማኖት ፅዱ አይደለም። ጥሩ ጥሩውን ብቻ በማየት ተከባብረን ብንኖር ይሻላል። በተለይ የሌላ ሃይማኖትን ማክበር ምንም ጉዳት የለውም። ፍቅር ይሻለናል።
እምነት በግዳጅ እናተጋ ነው😂😂😂እኛ የተዋህዶ ልጆች ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም ነው የተማርነው❤
ዛሬም ነገም እስከ ለዘለአለም ፍቅር እየሱስ ነው መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም እየሱስ ብቻ ነው የመዳን ቀን አሁን ነው እየሱስ ይወዳችኋል
ማክበር መከባበር ግድ ነው .....ይህ እምነቱም የሰውን እምነት በፅኑ እንድናከብር አዞናል ....ግን እህቴ ማወቅ መጠየቅ እኮ ምንም ችግር የለውም ..... ማርያምንም እየሱስንም የሚጠላ የማይወድ የማያከብር .....ሙስሊም ሙሉ ሙስሊም ሊሆን አይችልም .....ነገር ግን ማርያም ከ እየሱስ በፊት ነበረች ወይም ተፈጥራለች ...ይህንንም ተዐምር ሲላክላት በገብርኤል አማክኝነት .... አንድ ሀይል አለ ......ስለዚህ እኛ የምናመልከው ......የ እየሱስን አምላክ ..... የማርያምን አምላክ ነው @@peacelove5562
እስልምናን የተቀበለበትን ቀን vedown አይቼዋለው ይቱባቸው ላይ ወላሂ እድለኛ ነህ ማሻ አላህ💓💓
ማነዉዉ ሰሙ ይቱባቸዉ❤❤
አላዛር ላይ ተለቆልሻል ይቱባቸው ሊንኩን ለቆታል
@@qatarfifa-bm5fmሊንክአለመጀመሪያኮሜንትላይ
የዩቱብ ስማቸው ንገሪኝ
@@seadayasin7362አላዘር ሊንኩን ለቆዋል እየነካቹ ሰብ አርጓቸው ባረከላሁ ፊኩም
የኔውብ የኸልጂ አመለሸጋ ነው አሏህ ያፅናክ አላህ ሙስሊም ሁነንጂ እንዳይገለን ያረብ
ወንድማችን እምነቱ ተረተህ ስለሰለምክ ደስብሎናል አልሓዱሊላህ ማሻአላህ ተባረከላህ አላሁ አክበር አላህ ያጠክርህ በመገዱ አሁን ጠክረህ ቁርአንን ቅራ ተማር
ማሻ አላህ የእዉነት ፍቅር እንዳለ አሣዪታቺሁኛል አመሠግናለሁ
አላህ በእስልምና ላይ የፅነክ ፍቅረቹህ እስከ ጀነት ይሁን በዩቲዩብ እናበረታታችኋለን አብሽሩ ሁሉም ያልፋል በጣም ታምራለቹህ ማሻ አላህ❤️❤️
እሚገርም የፍቅር ታሪክ ነዉ ማሽአላህ አላህ እስከመጨረሻዉ አብሮ ያኑራችሁ❤
ልጄን ይዤ የምሰራ በአረብ ቤት ነኝ በቅንነት አንድሺ አስገቡኝ ውዶች
አደረኩሽ😢😢😢ምስኪንአድርጉት።
አብሺሪ የኔውዲ አላህ ያግዝሺ
አይዞሺእህት
የኔጀግና እህት አላህ ያበርታሽ ልጅስንም አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
እየገባቹ አበረታቱዋቹ❤❤ ማሻ አላህ
ደስ እሚል ታሪክ እሚጓጓ ፍቅር ነው መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ወላሂ ካወኳችሁ ጀምሮ ወድጃችኋለሁ
ዳጊ እስልምናን ስለተቀበልክ ከሁሉም በላይ ደስስ ብሎኛል። በልጅነትህ ከመንታ ወንድምህ ጋር ኤለመንተሪ ላይ ምሽን ስትማሩ አውቅሐለው። እስልምና ራህመተኛ ሐይማኖት ነው። የትዳር አጋርህ ጃዝሚንም መልካም ባል ያገኘች ያህል ነው እየተሠማኝ ያለው። እንደ አንድ ሙስሊም መምከር ያለብኝ ብዬ ያሠብኩትን አንድ ሁለት ሐሳቦች ላጋራህ1,አንድን ሠው ወደ ሐቅ ወደሆነው እስልምና ሐይማኖት ለመምራት ሠበብ መሆን መቻል ትልቅን ምንዳ ከፈጣሪ አላህ የሚያስገኝ ታላቅ ተግባር ነው። በዚህ ላይ ይቺ ቅርቢቷ ዐለም ጠፊ እና ለመጪው ዐለም ስንቅን የምትሠንቅባት ነች። እስልምና ከአንድ በላይ ማግባትን ሲደነግግ በውስጡ ከፈጣሪ የሆነ ጥበብን የታከለበት ነውና ለዚህም አንተ ጥሩ ዕድል ያለክ ይመስለኛል። ይህንን ማድረግክ በተለይ የባለቤትክ የጃዝሚን መልካም ፍቃድ ታክሎበት ከሆነ አንዲትን ከትክክለኛው የእስልምና ጎዳና የወጣችን የእንስት ነብስ ከዘልዐለማዊ ክስረት ማዳን ነውና ብትጠቀሙበት መልካም መስሎ ይታየኛል።2,እስልምና የዕወቀት ሐይማኖት ነው አንድ ሠው በሳል እና አስተዋይ የሚሆነው በበጎ አሳቢ እና አዛኝ ስለሆነ ብቻ አይደለም በዕውቀትም ጭምር ሲደገፍ ነው። አንተም እንደተናገርከው ሙስሊም የሆንከው አይተክ አመዛዝነክ ነው። ስለዚህ የጥንካሬ ምንጭ ዕውቀት ነው እና በሐይማኖታዊም ሆነ በዐለማዊ ዕውቀት ላይ ትኩረት ሠተክ ልታጓዝ ይገባል የሚል ሐሳብ አለኝ።
ማሻአላህ አላህ ኢስባቱን ይስጥህ ወንድም የዱኒያ ፈተና ቢበዛም ጊዜዊ ነው አብሽሩ ሁላችንም ስብስክራይብ እናድርጋቸው
ደስ የሚል ፍቅር ነው እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ
በእርግጥም አሏሁ ሡብሀነሁ ተአላ የፈለገውን ይመራል ❤❤❤❤❤❤❤በእስልምናህ ላይ ያፅናህ ❤❤❤❤❤
የሚገርም ታሪክ ነው አላህ ያግዛችቹ በርቱ ህይወት በፈተና የተሞላች ናት
እሚገርም ታሪክ ማሻአለህ አላህየጨምርላችሁ
እዉነትም ፍቅር የሸንፍል አላህ የፈለገዉን ቀጥተኛዉን መንገድ ይመራል፡ የፈለገዉን የጠማል። ያአላህ በእስልምና እስከ መጨረሻ አፅናን!!
አላህ ለፈለገው ቀጥተኛ መንገድ ይመራል አላህ ለፈለገው ያጠማልበሱረቱል ካህፍ አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራን
😂😂😂
እንደት ያለ ነው
ትክክል አልሀምዱሊላህ
ሳህ ከላምሸ
ኣልሓሙዱልሏህ ዓሏ ንዕመተል እስሏም❤💕😘😍💘🌹💗
ማሻ ዓላህ ኒካህ ማሰራችሁ በጣም ነው ደስ የሚያሰኘው ወንድማችንም አላህ ያፅናህ በረታ አንብብ
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ረሱሊላህ ከአላህ በሰተቀረ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም ሙሀመድ የአላህ መላክተኛና ባሪው ናቸው ❤❤❤ከአላህ ውጭ ያለ ሁሉም ነገር ፍጡረ ነው *ሱራህ 6, አያህ 102*ذَٰلِكُمُ ٱللَّهُ رَبُّكُمْ ۖ لَآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۖ خَٰلِقُ كُلِّ شَىْءٍۢ فَٱعْبُدُوهُ ۚ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍۢ وَكِيلٌۭይህ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም፡፡ ነገርን ሁሉ ፈጣሪ ነው፡፡ ስለዚህ ተገዙት፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ተጠባባቂ ነው፡፡🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
اللهم صلى وسلم على نبينا محمدصلى الله عليه وسلم❤❤❤
ከጨላማ ወደ ብርሀን መጣህ ያስላም ደስ ሲል አልሀምዱሊላህ ቤተስቦችህንም አሏህይምራቸወ
ከብርሃን ወደ ጨለማ ለማለት ነው
መሀመድ እስልምናን እንዴት መሠረተ? መሀመድ እንዴት ሞተ?ሂጃብ ለምን ወረደ?ሴት ልጅ የወንድ ግማሽ ናት?😅ሴት ጎደሎ ናት ?
ከብርሃን ወደ ጨለማ ነዉ የሀደዉ ኣህያ
ሰውከማምለክእናተምአምልጡ🤪😂@@sweetbrhanu9661
@@maryanasaad9385🤪🤪
አንች እድለኛሴትነሽ ከጨለማው ወደ ተፈጠርክበት ያመጣህ አላህ በኢስላምና አፅንቶ ያቆይህ ወንድሜ ያኢላሂ
ሰለምቴ ነው አበረታቱት እባካቹ እይታ ይላቸውን
በመጀመርያ አልሃምዱሊላህ በጣም ነው ፍቅራቸው የሚጋባው ፊልም ነበር የሚመስለው እናመሰግናለኝ አላህ ይይምርላችሁ
ወላሂ እኔም ጋር ገራሚ የፍቅር ታሪክ አለኝ ከስደት አለም ስመለስ ኢንሻአላህ ጋቢ ሾው እንመጣለሁ ❤❤❤❤❤
አላህ ከምታስቡት በላይ ይጨምርላችሁ❤❤❤ቃል አጣሁላችሁ
ማሻ አላህ ዳጊ መጨረሻውን ያሣምርልህ
ማሻ አላህ አላህ ይጫምርለቹ ዋንድሜ አንታንም አላህ በድንክ ጣንካራ ያርግክ አላህ ያግዝክ አላህ ያባርታቹ በርቱ በዲናቹ ፂና አዳራ
ማሻአላህ አላህ እንኳን ወደብርሀን አመጣህ ጠንካራ ሁን በእምነትህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ይህን ልጅ ወልደው አሰድገዉ ግን ምርጫውን አለመቀባል ግን ትንሽ ይከፈል ብቻ ልጁ ጀግና ነዉ
ጀግና ሴት ማሻ አሏህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ እምመራ🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ተባረከላ ረህማን አላህ አይለያችሁ
ወንድማችን ሁለት ውድ የሆኑ ነገሮችን አግኝተሀል በተለይ ዲነል ኢስላምን አንተም እኛም በዲናችን ላይ እንድንፀና አላህ ያድርገን ውዴታችሁ እስከ ጀነት አላህ ያድርግላችሁ
አልሀምዱሊላህ በጣም ደሥ ይላል አላህ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያረግላችሁ
አልሀም ዱሊላህ እስልምናና በመቀበልህ ደስ ብሎኛል
ማሻአላህ አልሀምዱሊላ እህቶች ከህታችሁ ተማሩ 1 ሰው ወደ ተፈጠረበት አላማ አመጣች👍👍👍
ማሻ አሏህ ያኔ ውዶች በርቱ አሏህ ያግዛቹዋን ከችግር በሃለ በርግጥ ምቾት አለ አብሽሩ ደስ ትለለቹ
በኡነት ደስ ስትሉ። ፍቅር ሃይማኖት ፣ ሃገር ምናምን አይልም። በጣም ጠንከሮች ናቹ። የሰለጠነ አስተሳሰብ ነው ያላቹ።
አላዘርዬ ምርጥ ሰው በርታ 200k እናስገባው ተው❤❤❤❤❤
በጣም ያሳዝና ለሴት ብለህ ክርስቶስን መካድ ልቦናህን ይመልስልህ 😭😭😭
ሙስሊም የሆናቹ አልኸምዱሊላ በሉ ❤😊
እኛም አለን 11 አመት ተፈቅረን የተገበን እሷ ከአርሲ ሰጉሬ እኔ ከስልጤ አልቾ አልሀምዱሊለህ ሁለት መንተ ወንዶች ልጆችነ ሁለት ሴት ልጆች አሉን አሁንም እንደበልነ ሚስት ሰይሆት እንደፍቅረኛሞች ነው የምንወደደው አልሀምዱሊለህ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ እኳን ወደ ተፈጠርክበት ሀይማኖት ተመለስክ አላህ ያጠክርህ ወድሜ
ማሻ'አላህ አላህ በስልምናህ ያፅናህ ያፅናን ደስሲል ደሞ በራሱ አብቦ አምኖበት መሆኑ በጣም ደስ ይላል
መሸአላህ እኳንም ወደቀጥተኛው መንገድ ሙጣህ መሸአላህ ተባርከላህ
ድንቅ የፍቅር ታሪክበነሱ ምክንያት 🎉ተደርገሀል
የይቱብ ሊንካቸው ከላይ ኮመንት መስጫው ላይ ለቆታል ሰብስክራይብ አርጓቸው ሰለምቴ ወንድማችን ነው
አልሀምዱሊላህ በጣም ነዉ እምታምሩት አላህ ከዱኒያ እሥተአሄራ ያድርግላቺሁ ፍቅራቺሁን
የሲንዴሬላዋ መከታ❤❤❤❤
ትክክል አላህ ትልቅ እሪዝቂ ይግባላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ግን መዋደዳችሁ ደስ ቢለኝም ነገ ስትነቃ ከባድ ግዜ ይገጥመሀል በኔ ደርሶ ስላየሁት ነው ያዘንኩልህ ፈጣሪ ይርዳህ ሳይረፍድ እንድትነቃ
ነቄ ነው አንተ ነው የተኛሃው
ምንይክብድዋልአላህአለው ውድፍጥርውአምላክነውየመጣው
ብዙ እስላሞች የሚያስቡት የስላም ቁጥር በዛልን ብለው ነው የሚያስቡት በጅምላ አለማወቃቸው ልጁ ምንም ዓይነት አስተዳደግ እና እዉቀት ግን የለውም ስለ እምነቱ
Wyyy yehulum yefkr tarik endi behone befkr jemra befkr chereskut Plc part 3❤
አሏሁ አክበር ማሻ አሏህ አልሃምዱሊላህ አለኒዕመተል ኢስላም አሏህ በእስልምና ያፅናክ ወንድሜ ዳጊ አሏህ ይጨምርልክ አሏህ በፍቅር ያዝልቃችሁ ያረብ 🎉🎉🎉
አላዛር ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤የሄሉ ጀግና ድንቡሽቡሽ ያልክ የናቱ ልጂ
ማሻአላ አላህ ላተሲልነው እሷንየሰጠህ ነገርግን ለሷብለህ ሳይሆን ሀይማኖቱን አምነህበት መሆን አለበት አንብብ ለሷብለህ ከሆነጡሩ አይመጣም እሀቢቢ ፍቅራችሁን እሰከመጨረሻው ያደርግላችሁ ኢሻአላህ🎉🎉🎉🎉
ማሻላህ ወው አይመኖቲ ይንዲህ ነው አልሀምዱልለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንሻአላህ ፉፉ ይነ ፍቅር ሰልመ ይነየለን
ማሻአላህ በጣም እድለኛ ነህ ወንድሜ 1ልባም ሴት ያንተ በማረግህ2እውነተኛ መንገድ ስለያዝክ ሌላው ሁሉ በናንተ ውስጥ አለ😍😍😍❤
መሻአላህ እንኳንም ወደትክክለኛው እምነት መጣህ ወድማችን አላዘርንም አላህ ይምራህ
ማሻአላህ በእስምና ላይ አላህ ያፅናህ ጀግና ነህ በራስህ ወደህና ፈቅደህ እስልምናን ስለተቀበልክ በተረፈ ተማር እስልምና አብብ ነው እሚለው አብብ
አልኸምዱሊላ እስልምና የሰጠህ አላህ❤❤❤❤❤
ደስ ትላላችሁ ❤❤ ጌታ ኢየሱስ ይርዳችሁ ከዚህ ፍቅር ጋር ኢየሱስ ይጨመር የዘላለም ፍቅርና ሂዎት ኢየሱስ ነው ቤተሰብ አትፍረዱባቸው ግን አጥብቀን እንፀልይላቸው ❤❤
ማሻአላህ ወንድማች እኳንም ወደ ቀጥተኛው እምነት ወድ እስልምና መጣህ
አላህ በእስልምና ያጽናህ። ጎረቤታችን ለሷ ብሎ ሰልሞ አገባት። ከዛ ወልዶ ሳኡድ ላካት። ከሳኡድ ስትመለስ ከአሁን በኃላ ወደሀይማኖቴ ተመልሻለሁ ሲላት፣ አንችም አማራጭሽን ውሰጅ ሲላት እሷም ክርስትናን ተቀበለች። አስቸጋሪ ነው።
metadeli new beka hulishem timechalshe
የኔ ቆንጆ አላህ ሁሉ ነገር ያሳካልሽ እህቴ
ማሻላህ ተባረክላህ አላህ ይጨምርላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
ማሸአላህ እኳንም እሰልምናን አላህ ወፈቀህ አችም ባች ሰበብ አላህ ሰላመራው ደስ ይላል ቆጂት❤
ቤተሰቦችህንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
አልሃምዱሊላህ እህቴ በቃ ለድንሽ ቦታስጭ ጀግናነሽ ልቡን እንዳከምሽው የበለጠ ድኑን እድያውቅ የበለጠ ደግፊው አላህ የዘላለም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ማሻአላህ ውለዱክበዱ
ዋው በጣም ደሥ የሚል የፍቅር ታሪክ❤❤❤❤❤
ታድላ, ደሰ ሲሉ 😍😍
ቤተሰብ ሰብስክራይብ በማረግ አበረቷቷቸው youtube.com/@jdcouples?si=WTpD3R5voPVbn3hN
እሺ
ዋውውው በጉጉት ጠብቄ ነው ያዳመጥኩት 🎉🎉🎉🎉ከዚህም በላይ ፍቅሩን ያብዛላቹ 👌🥰🥰🥰
@@alazaralaka ደምሩኚ እስቲ ያጀመአ
@@alazaralaka ሃየማኖቱን የሚቀያይረ ሰዉ ሰይጣን መስሎ ነዉ የሚታየኝ ሰብ ማደርግ አልችልም😁🙆 አላዛር የኔ ምርጥ ሰዉ በርታልኝ የሄሉየ መከታ
@@Hani21-h6uአታርጊው እኛ እበቃለን😂
በእስልምና ያፅናህ እህቴ አንችም በዲንሽ ጠንክሪ ዲንሽንም አሳውቂው
@HALIMATube-b4t
ደምሬሻለሁ ዲናዊ ብቻ ከለቀቅሽ ጥሩ ከዚያ ውጭ ከለቀቅሽ ሰብስክራይፕ ማድረግ አይመቸኘም
Yene leyu enem betam emewedegi keresetan liji ale gen men temekirgalshi beallah
እናመስግናለን🙏🙏🙏❤
❤❤❤❤
@@JDCouples ማሻአላወንዲማችንአላህያፀናህ
አላህ ያፅናህ ወደሜ ማሻአላህ በረቱልን
እወድችሀሉየኔ እንቁወች
❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ እርግት ያለቺ ቆንጂየ ሴት ናት ሥታምሩ ውለዱ ክበዱ እሻአላህ።
አልሀምዱሊላህ ሲል እዴት ደስ እዳለኝ ለአላህ ጥራት ይገባው☝️❤❤❤
እረ በጣም ያስጠላበታል ደሞ አይችልበትም
@avivagedamo1587 እየመረረሽ ዋጪው
@@avivagedamo1587እውነታው ይሄ ስለሆነ ዋጥ አርጊው ስለመቻሉ አታስቢ ጥርት አሮ ነው የቻለበት አልሀምዱሊላህ
ወሊሂ እኔም በጣም ደሥሥ አለኝ
لا إله إلا الله محمد الرسول الله.
ከ አንድ አለህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም አለህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሚን በሉ።
አሚን ያረብ 🤲🤲🤲እኔሥ ቀልቤ ደረቀበኝ ዱአ አዲርጉልኝ እሥኪ😢😢😢
አሜን ያረብል አለሜን ያረብ
💓💓👍
አሚን ያርቢ
አሚን🎉
በሃይማኖት ማስገደድ የለም፡፡ ቅኑ መንገድ ከጠማማው በእርግጥ ተገለጠ፡፡ በጣዖትም የሚክድና በአላህ የሚያምን ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡ቁርአን 2.256
Sijemer orthodox lemehon kelay memert yasfelgal eshi zm blesh atchachi esu ehed alhede yemigol neger yelem eshi
ልቤን ገዛው ይኸ የቁርአን አንቀጽ ።
@@Vifugjf ❤❤
እውይይይ በጣም የምወደው አንቀፅ ነው ማሻ አላህ
Ehete liju pente naw. Pente ena Müslüm ande naw le orthodox. Pente selehone naw ke Muslim gar lemenore yekelelew.
ዳጊ አሏህ በድኑላይ ያፅናህ ወንድሜ ጃዝሚዩ ጠንክረሽ አጠንክሪው
4 ሚስቶች የናግባት መብቱን ግን እንድትፈቅድለት
እስኪ ሙስሊሞች አልሃምዱሊላህ ባሉ😢😢😊😊🎉🎉🎉❤❤❤
አለህምዱሊላህ❤❤❤❤
አልኸምዱሊላ
አልሀምዱሊላህ
አልሃምዱሊላህ
الحمدلله❤❤❤❤
አላዛር ለሰው ልጅ ያለህ ክብር በጣም ደስ የምትል ልጅ ነህ አላህ አይቀይርብህ ብያለው
😂😂😂😂😂😂
አላህ ሂዳ እደሰጠህ በሀላል ያኑራችሁ በስልምነ ከለኒቃ መነካካት ክልክልነዉ እኔንም ደሞ አበረታቱኚ የአላህን ቃል ነዉ የምለቅ
ኒካ አረገዋለኮ ❤
አላቸው እኮ ኒካህ አድርገዋል
ኒካ አዲርገዋንኮ❤
ማሻአላህ ኒካ እዳላቸው አላቅም ነበር
እስከመጨረሻው ሰሚ ሳትሰሚ ሰው አትውቀሺ አላህ ይቅር ይበልሽ😢
ማሻአላህ ሂዳያን እንደፈቀህ በሀላል ያጣምራቹ ያረብ ❤❤
ኒካህ አሥረዋልኮ
አልተጋቡም እንዴ
@@ዘይነብይቱብ-ጰ8ኀኒካህ አዲርገዋን❤❤ይቱባቸውን ሠብ አዲርጓቸው
@EiveShv አደረኩኝ
@@ዘይነብይቱብ-ጰ8ኀ ክበሪልኝ ሁቢ💋🥰🥰
ከእናንተ መማር አለባቸው ወጣቶች አሏህ ፅናቱን ይስጥክ ዳጊየ ጃዝሚየ አሏህ ነገሮቸን በስተመጨረሻ ስላገራለሽ ሁሌም አመስጋኝ ሁኝ🎉🎉
መሻአሏህ እስልማን ጠልቀህ ተማር ወድማችንን ከጨረማ ወደብርኸን
ሁሉም እምነት በራሱ ለሚያምንበት ሰው ትክክል ነው የራሳችሁን እምነት ስታከብሩ የሰውን እምነት መንካት የእናንተ ስራ ነው ሲቀጥል እስልምናን ለማናምንበት ጭለማ ነው ሁሉም በራሱ ትክክል ነው
አልሀምዱሊላህ አላህ ሂድያ ሲሠጥ
😂😂😂😂😂የራስሽን ሀይማኖት ካከበርሽ የሰውን ሀይማኖት አክብሪ ሴትዬ
@@Selam-z4w እኔ ሀይማኖት አልናካሁም ወድማችን ስለተቀላቀለን ደስብሎኛን ዝብላችሁ አትጩሁ
@HALIMATube-b4t 🍇
ማሻአላሀ ዳጊ እና ጃዝሚን እንኳን ደና መጣቹ ዳጊ አንተን ወደ እስልምና ያመጣክ አላሀ የኔንንም የ19 አመት ጏደኛኤን ያምጣልኝ ወደ እስልምና በቅርብ እንጋባለን ኢንሻ አላሀ ይለወጣል ዱሀ አርጉልኝ
አላህይምራው እህቴ
@ አሚን ያረብ 🤲🤲🤲
አለህምዱልለህ እንኩወኖ በሰለም ወደ እስልምነ መጠህልን
እንደዚህ አይነት ፍቅር ድራማላይ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካስ በእውነተኛው ፍቅር አለ ማሽአላህ ልጅን ሳላደንቅ አላልፍም ያፈቀረችው ልጅ ሳታሸንፈው ላንች መፀዋት የከፈለው አንዳንድ ወንድ አይደለም አሜሪካ ልውሰድህ ተብሎ ትንሽ ብር ካሳዩት ይቀየራል እሱ ግን እውነተኛ ፍቅር ነው በሁለታችሁም ❤❤❤❤
ቅመሞች ቻናላቸውን አሳድገን 50k እናስገባቸው❤❤🙏🙏🙏
ማሻ ኣሏህ ተባራካሏህ ደስ የሚል ነገርነዉ እስልምናን መቀበል እዉነተኝኛ ድን መቀበል ማለት ባጣም ትልቅ እድል ነዉ ወሏሂ💗🌹🌹🌹🌹💘💘💘😍😍😘💕❤
ባልና ሚስት ከአንድ ዛፍ ይቆረጣል ሁለታቸውም እርጋታቸው❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ዳጊየ በረታ ወደትክክለኝዉ መተሀል
😂😂😂😂😂😂😂😂
ምን ያስቃል አውነት ነው ከጨለማ ወደብርሀን
@KhdishaKk አልሳኩምኮ ወደትክክለኝዉ ነወ የመጣህዉ ነወ ያልኩት
ሳ❤❤
@@ሀዩ27ይቱብየሣቆሺው አንቺ አደለሽም ሌላ ነች
ማሻ አላህ እድህ ያለፍቅር ባሁኑ ጊዜ አለ ማለት ይከብዳል አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ በርቱልን
ቲክቶክ ላይ ኡሰታዝ ወሂድ እነ ዝሀራ ኢምራን ኡሳማ ብዙ አሉ ንፅር እሚሰሩ አላህ ጀዛቸዉን ይክፈለቸዉ አተንም አላህ ያፀናህ
ሁሌ የሚገርመው ሰው በፍቅር ሰበብ እምነት መቀየር ነው። በምድራዊው ጉዳይ ሰማያዊ/ዘላለማዊ ህይወትን ማጣት። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ
እሱ ምድራውዩን ንም ዘላለማውዩን ነው የገኘው አችም ሰለሚ ወይም ሰለም ትድናለህ ❤
አልሰማከውም እንዴ አንብቤ ተመራምሬ ነውእኮ ያለው ገባክ መልካም የመቃጠል ጊዜ
በእስልምና ማስገደድ የለም
በሀይመኖት መስገደድ ዬለም እኮ አንብቤ ነው አለ እኮ አይገበቹውም እንዴ
እሱ እውነቱን ነው የያዘው አልሀምዱሊላ
ኢቅራ አብብማለትነው ጎበዝወድም
መልክ ከርጋታጋ ስታምር ልጁቱ ከነባሏ❤🎉
በእስልምና ያፅናህ የኔ ውድ ወንድም አንቺም በድንሺ ጠክሪ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም መሆን መታደል ነው ።
ሳይመሽብር አንካን ወደ ትክክለኛው ሃይማኖት ተመለስክ ማሸ አላህ 🎉🎉🎉
😂😂
አልሀምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢሥላም ኮሜቶች እዳለ ሙሥሊሞች ናችሁ ማሻአላህ በጣም ዴሥይላል የአኺ አላህ ያፅናህ ለተቀሩትም አላህ ሂድያ ይሥጣቸዉ ያረብ ከአላህ በሥተቀር በሀቅናበእዉነት የሚመለክ አምላክየለም ሡበሀነክረቢ ጥራት የተገባህነህ 😢😢❤❤❤
አው ያምር አልሃምዱሊላህ
Masha Allah አላህ ፍቅርችውን ያስባችሁትን ያሳካላችሁ ፍቅር የእውነት ሲኖሩት እንዴት ያስደስታል😭
ፍቅር ክርስቶስ ነው የምትሉዋት ነገር አታስቁኝ😂😂😂😂 ክርስቶስ ሠው ነው ሰው ደግሞ ፈጣሪ ሊሆንን አይችልም የመርየም ወይም የማርያም ልጂ ነው እና ወገኖች አብቡ አጥኑ ተመራመሩ ኑ አረፈደም
ትክክል
ወንድሜ እውነቱን ለመናገር ጥሩ መጥፎ የሚባል ሃይማኖት የለም። የማንም ሃይማኖት ፅዱ አይደለም። ጥሩ ጥሩውን ብቻ በማየት ተከባብረን ብንኖር ይሻላል። በተለይ የሌላ ሃይማኖትን ማክበር ምንም ጉዳት የለውም። ፍቅር ይሻለናል።
እምነት በግዳጅ እናተጋ ነው😂😂😂እኛ የተዋህዶ ልጆች ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም ነው የተማርነው❤
ዛሬም ነገም እስከ ለዘለአለም ፍቅር እየሱስ ነው መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም እየሱስ ብቻ ነው የመዳን ቀን አሁን ነው እየሱስ ይወዳችኋል
ማክበር መከባበር ግድ ነው .....ይህ እምነቱም የሰውን እምነት በፅኑ እንድናከብር አዞናል ....
ግን እህቴ ማወቅ መጠየቅ እኮ ምንም ችግር የለውም .....
ማርያምንም እየሱስንም የሚጠላ የማይወድ የማያከብር .....ሙስሊም ሙሉ ሙስሊም ሊሆን አይችልም .....ነገር ግን
ማርያም ከ እየሱስ በፊት ነበረች ወይም ተፈጥራለች ...ይህንንም ተዐምር ሲላክላት በገብርኤል አማክኝነት .... አንድ ሀይል አለ ......ስለዚህ እኛ የምናመልከው .....
.የ እየሱስን አምላክ ..... የማርያምን አምላክ ነው @@peacelove5562
እስልምናን የተቀበለበትን ቀን vedown አይቼዋለው ይቱባቸው ላይ ወላሂ እድለኛ ነህ ማሻ አላህ💓💓
ማነዉዉ ሰሙ ይቱባቸዉ❤❤
አላዛር ላይ ተለቆልሻል ይቱባቸው ሊንኩን ለቆታል
@@qatarfifa-bm5fmሊንክአለመጀመሪያኮሜንትላይ
የዩቱብ ስማቸው ንገሪኝ
@@seadayasin7362አላዘር ሊንኩን ለቆዋል እየነካቹ ሰብ አርጓቸው ባረከላሁ ፊኩም
የኔውብ የኸልጂ አመለሸጋ ነው አሏህ ያፅናክ አላህ ሙስሊም ሁነንጂ እንዳይገለን ያረብ
ወንድማችን እምነቱ ተረተህ ስለሰለምክ ደስብሎናል አልሓዱሊላህ ማሻአላህ ተባረከላህ አላሁ አክበር አላህ ያጠክርህ በመገዱ አሁን ጠክረህ ቁርአንን ቅራ ተማር
ማሻ አላህ የእዉነት ፍቅር እንዳለ አሣዪታቺሁኛል አመሠግናለሁ
አላህ በእስልምና ላይ የፅነክ ፍቅረቹህ እስከ ጀነት ይሁን በዩቲዩብ እናበረታታችኋለን አብሽሩ ሁሉም ያልፋል በጣም ታምራለቹህ ማሻ አላህ❤️❤️
እሚገርም የፍቅር ታሪክ ነዉ ማሽአላህ አላህ እስከመጨረሻዉ አብሮ ያኑራችሁ❤
ልጄን ይዤ የምሰራ በአረብ ቤት ነኝ በቅንነት አንድሺ አስገቡኝ ውዶች
አደረኩሽ😢😢😢ምስኪን
አድርጉት።
አብሺሪ የኔውዲ አላህ ያግዝሺ
አይዞሺእህት
የኔጀግና እህት አላህ ያበርታሽ ልጅስንም አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
እሺ
እየገባቹ አበረታቱዋቹ❤❤ ማሻ አላህ
ደስ እሚል ታሪክ እሚጓጓ ፍቅር ነው መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ወላሂ ካወኳችሁ ጀምሮ ወድጃችኋለሁ
ዳጊ እስልምናን ስለተቀበልክ ከሁሉም በላይ ደስስ ብሎኛል። በልጅነትህ ከመንታ ወንድምህ ጋር ኤለመንተሪ ላይ ምሽን ስትማሩ አውቅሐለው። እስልምና ራህመተኛ ሐይማኖት ነው። የትዳር አጋርህ ጃዝሚንም መልካም ባል ያገኘች ያህል ነው እየተሠማኝ ያለው። እንደ አንድ ሙስሊም መምከር ያለብኝ ብዬ ያሠብኩትን አንድ ሁለት ሐሳቦች ላጋራህ
1,አንድን ሠው ወደ ሐቅ ወደሆነው እስልምና ሐይማኖት ለመምራት ሠበብ መሆን መቻል ትልቅን ምንዳ ከፈጣሪ አላህ የሚያስገኝ ታላቅ ተግባር ነው። በዚህ ላይ ይቺ ቅርቢቷ ዐለም ጠፊ እና ለመጪው ዐለም ስንቅን የምትሠንቅባት ነች። እስልምና ከአንድ በላይ ማግባትን ሲደነግግ በውስጡ ከፈጣሪ የሆነ ጥበብን የታከለበት ነውና ለዚህም አንተ ጥሩ ዕድል ያለክ ይመስለኛል። ይህንን ማድረግክ በተለይ የባለቤትክ የጃዝሚን መልካም ፍቃድ ታክሎበት ከሆነ አንዲትን ከትክክለኛው የእስልምና ጎዳና የወጣችን የእንስት ነብስ ከዘልዐለማዊ ክስረት ማዳን ነውና ብትጠቀሙበት መልካም መስሎ ይታየኛል።
2,እስልምና የዕወቀት ሐይማኖት ነው አንድ ሠው በሳል እና አስተዋይ የሚሆነው በበጎ አሳቢ እና አዛኝ ስለሆነ ብቻ አይደለም በዕውቀትም ጭምር ሲደገፍ ነው። አንተም እንደተናገርከው ሙስሊም የሆንከው አይተክ አመዛዝነክ ነው። ስለዚህ የጥንካሬ ምንጭ ዕውቀት ነው እና በሐይማኖታዊም ሆነ በዐለማዊ ዕውቀት ላይ ትኩረት ሠተክ ልታጓዝ ይገባል የሚል ሐሳብ አለኝ።
ማሻአላህ አላህ ኢስባቱን ይስጥህ ወንድም የዱኒያ ፈተና ቢበዛም ጊዜዊ ነው አብሽሩ ሁላችንም ስብስክራይብ እናድርጋቸው
ደስ የሚል ፍቅር ነው እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ
በእርግጥም አሏሁ ሡብሀነሁ ተአላ የፈለገውን ይመራል ❤❤❤❤❤❤❤በእስልምናህ ላይ ያፅናህ ❤❤❤❤❤
የሚገርም ታሪክ ነው አላህ ያግዛችቹ በርቱ ህይወት በፈተና የተሞላች ናት
እሚገርም ታሪክ ማሻአለህ አላህየጨምርላችሁ
እዉነትም ፍቅር የሸንፍል
አላህ የፈለገዉን ቀጥተኛዉን መንገድ ይመራል፡ የፈለገዉን የጠማል።
ያአላህ በእስልምና እስከ መጨረሻ አፅናን!!
አላህ ለፈለገው ቀጥተኛ መንገድ ይመራል አላህ ለፈለገው ያጠማል
በሱረቱል ካህፍ
አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራን
😂😂😂
እንደት ያለ ነው
ትክክል አልሀምዱሊላህ
ሳህ ከላምሸ
ኣልሓሙዱልሏህ ዓሏ ንዕመተል እስሏም❤💕😘😍💘🌹💗
ማሻ ዓላህ ኒካህ ማሰራችሁ በጣም ነው ደስ የሚያሰኘው ወንድማችንም አላህ ያፅናህ በረታ አንብብ
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ረሱሊላህ
ከአላህ በሰተቀረ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም ሙሀመድ የአላህ መላክተኛና ባሪው ናቸው ❤❤❤
ከአላህ ውጭ ያለ ሁሉም ነገር ፍጡረ ነው *ሱራህ 6, አያህ 102*
ذَٰلِكُمُ ٱللَّهُ رَبُّكُمْ ۖ لَآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۖ خَٰلِقُ كُلِّ شَىْءٍۢ فَٱعْبُدُوهُ ۚ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍۢ وَكِيلٌۭ
ይህ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም፡፡ ነገርን ሁሉ ፈጣሪ ነው፡፡ ስለዚህ ተገዙት፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ተጠባባቂ ነው፡፡
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
اللهم صلى وسلم على نبينا محمد
صلى الله عليه وسلم❤❤❤
ከጨላማ ወደ ብርሀን መጣህ ያስላም ደስ ሲል አልሀምዱሊላህ ቤተስቦችህንም አሏህይምራቸወ
ከብርሃን ወደ ጨለማ ለማለት ነው
መሀመድ እስልምናን እንዴት መሠረተ?
መሀመድ እንዴት ሞተ?
ሂጃብ ለምን ወረደ?
ሴት ልጅ የወንድ ግማሽ ናት?😅
ሴት ጎደሎ ናት ?
ከብርሃን ወደ ጨለማ ነዉ የሀደዉ ኣህያ
ሰውከማምለክእናተምአምልጡ🤪😂@@sweetbrhanu9661
@@maryanasaad9385🤪🤪
አንች እድለኛሴትነሽ ከጨለማው ወደ ተፈጠርክበት ያመጣህ አላህ በኢስላምና አፅንቶ ያቆይህ ወንድሜ ያኢላሂ
❤❤❤❤
😂😂😂
ሰለምቴ ነው አበረታቱት እባካቹ እይታ ይላቸውን
በመጀመርያ አልሃምዱሊላህ በጣም ነው ፍቅራቸው የሚጋባው ፊልም ነበር የሚመስለው እናመሰግናለኝ አላህ ይይምርላችሁ
ወላሂ እኔም ጋር ገራሚ የፍቅር ታሪክ አለኝ ከስደት አለም ስመለስ ኢንሻአላህ ጋቢ ሾው እንመጣለሁ ❤❤❤❤❤
አላህ ከምታስቡት በላይ ይጨምርላችሁ❤❤❤ቃል አጣሁላችሁ
ማሻ አላህ ዳጊ መጨረሻውን ያሣምርልህ
ማሻ አላህ አላህ ይጫምርለቹ ዋንድሜ አንታንም አላህ በድንክ ጣንካራ ያርግክ አላህ ያግዝክ አላህ ያባርታቹ በርቱ በዲናቹ ፂና አዳራ
ማሻአላህ አላህ እንኳን ወደብርሀን አመጣህ ጠንካራ ሁን በእምነትህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ይህን ልጅ ወልደው አሰድገዉ ግን ምርጫውን አለመቀባል ግን ትንሽ ይከፈል ብቻ ልጁ ጀግና ነዉ
ጀግና ሴት ማሻ አሏህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ እምመራ🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ተባረከላ ረህማን አላህ አይለያችሁ
ወንድማችን ሁለት ውድ የሆኑ ነገሮችን አግኝተሀል በተለይ ዲነል ኢስላምን አንተም እኛም በዲናችን ላይ እንድንፀና አላህ ያድርገን ውዴታችሁ እስከ ጀነት አላህ ያድርግላችሁ
አልሀምዱሊላህ በጣም ደሥ ይላል አላህ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያረግላችሁ
አልሀም ዱሊላህ እስልምናና በመቀበልህ ደስ ብሎኛል
ማሻአላህ አልሀምዱሊላ እህቶች ከህታችሁ ተማሩ 1 ሰው ወደ ተፈጠረበት አላማ አመጣች👍👍👍
ማሻ አሏህ ያኔ ውዶች በርቱ አሏህ ያግዛቹዋን ከችግር በሃለ በርግጥ ምቾት አለ አብሽሩ ደስ ትለለቹ
በኡነት ደስ ስትሉ። ፍቅር ሃይማኖት ፣ ሃገር ምናምን አይልም። በጣም ጠንከሮች ናቹ። የሰለጠነ አስተሳሰብ ነው ያላቹ።
አላዘርዬ ምርጥ ሰው በርታ 200k እናስገባው ተው❤❤❤❤❤
በጣም ያሳዝና ለሴት ብለህ ክርስቶስን መካድ ልቦናህን ይመልስልህ 😭😭😭
ሙስሊም የሆናቹ አልኸምዱሊላ በሉ ❤😊
እኛም አለን 11 አመት ተፈቅረን የተገበን እሷ ከአርሲ ሰጉሬ እኔ ከስልጤ አልቾ አልሀምዱሊለህ ሁለት መንተ ወንዶች ልጆችነ ሁለት ሴት ልጆች አሉን አሁንም እንደበልነ ሚስት ሰይሆት እንደፍቅረኛሞች ነው የምንወደደው አልሀምዱሊለህ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ እኳን ወደ ተፈጠርክበት ሀይማኖት ተመለስክ አላህ ያጠክርህ ወድሜ
ማሻ'አላህ አላህ በስልምናህ ያፅናህ ያፅናን ደስሲል ደሞ በራሱ አብቦ አምኖበት መሆኑ በጣም ደስ ይላል
መሸአላህ እኳንም ወደቀጥተኛው መንገድ ሙጣህ መሸአላህ ተባርከላህ
ድንቅ የፍቅር ታሪክ
በነሱ ምክንያት 🎉ተደርገሀል
የይቱብ ሊንካቸው ከላይ ኮመንት መስጫው ላይ ለቆታል ሰብስክራይብ አርጓቸው ሰለምቴ ወንድማችን ነው
አልሀምዱሊላህ በጣም ነዉ እምታምሩት አላህ ከዱኒያ እሥተአሄራ ያድርግላቺሁ ፍቅራቺሁን
የሲንዴሬላዋ መከታ❤❤❤❤
ትክክል አላህ ትልቅ እሪዝቂ ይግባላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ግን መዋደዳችሁ ደስ ቢለኝም ነገ ስትነቃ ከባድ ግዜ ይገጥመሀል በኔ ደርሶ ስላየሁት ነው ያዘንኩልህ ፈጣሪ ይርዳህ ሳይረፍድ እንድትነቃ
ነቄ ነው አንተ ነው የተኛሃው
ምንይክብድዋልአላህአለው ውድፍጥርውአምላክነውየመጣው
ብዙ እስላሞች የሚያስቡት የስላም ቁጥር በዛልን ብለው ነው የሚያስቡት በጅምላ አለማወቃቸው ልጁ ምንም ዓይነት አስተዳደግ እና እዉቀት ግን የለውም ስለ እምነቱ
Wyyy yehulum yefkr tarik endi behone befkr jemra befkr chereskut Plc part 3❤
አሏሁ አክበር ማሻ አሏህ አልሃምዱሊላህ አለኒዕመተል ኢስላም አሏህ በእስልምና ያፅናክ ወንድሜ ዳጊ አሏህ ይጨምርልክ አሏህ በፍቅር ያዝልቃችሁ ያረብ 🎉🎉🎉
አላዛር ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤የሄሉ ጀግና ድንቡሽቡሽ ያልክ የናቱ ልጂ
ማሻአላ አላህ ላተሲልነው እሷንየሰጠህ ነገርግን ለሷብለህ ሳይሆን ሀይማኖቱን አምነህበት መሆን አለበት አንብብ ለሷብለህ ከሆነጡሩ አይመጣም እሀቢቢ ፍቅራችሁን እሰከመጨረሻው ያደርግላችሁ ኢሻአላህ🎉🎉🎉🎉
ማሻላህ ወው አይመኖቲ ይንዲህ ነው አልሀምዱልለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንሻአላህ ፉፉ ይነ ፍቅር ሰልመ ይነየለን
ማሻአላህ
በጣም እድለኛ ነህ ወንድሜ
1ልባም ሴት ያንተ በማረግህ
2እውነተኛ መንገድ ስለያዝክ ሌላው ሁሉ በናንተ ውስጥ አለ😍😍😍❤
መሻአላህ እንኳንም ወደትክክለኛው እምነት መጣህ ወድማችን አላዘርንም አላህ ይምራህ
ማሻአላህ በእስምና ላይ አላህ ያፅናህ ጀግና ነህ በራስህ ወደህና ፈቅደህ እስልምናን ስለተቀበልክ በተረፈ ተማር እስልምና አብብ ነው እሚለው አብብ
አልኸምዱሊላ እስልምና የሰጠህ አላህ❤❤❤❤❤
ደስ ትላላችሁ ❤❤ ጌታ ኢየሱስ ይርዳችሁ ከዚህ ፍቅር ጋር ኢየሱስ ይጨመር የዘላለም ፍቅርና ሂዎት ኢየሱስ ነው ቤተሰብ አትፍረዱባቸው ግን አጥብቀን እንፀልይላቸው ❤❤
ማሻአላህ ወንድማች እኳንም ወደ ቀጥተኛው እምነት ወድ እስልምና መጣህ
አላህ በእስልምና ያጽናህ። ጎረቤታችን ለሷ ብሎ ሰልሞ አገባት። ከዛ ወልዶ ሳኡድ ላካት። ከሳኡድ ስትመለስ ከአሁን በኃላ ወደሀይማኖቴ ተመልሻለሁ ሲላት፣ አንችም አማራጭሽን ውሰጅ ሲላት እሷም ክርስትናን ተቀበለች።
አስቸጋሪ ነው።