🛑 ለ EBS TVዋ ዋንቲያ`ና መሰሎቿ የዲ/ን ሄኖክ "አስደንጋጭ" ምላሽ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024
- #ORTHODOXTUBE2 #orthodox #ethiopia
#ebsworldwide #ebstv #wantiyaselomo #ዋንቲያሰለሞን #seifuonebs #abelbirhanuየወይኗልጅ
#neworthodoxmezmur #newmezmur
Main Channel ፦ / @orthodoxtube_21
Telegram link👉t.me/orthodox_tube_TG
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዐትና ቀኖና የጠበቁ ፕሮግራሞችን ምታገኙበት ቻናል።
Don't forget to SUBSCRIBE😊
ዲ/ን ኃይለ ሚካኤል
አሜን ወንድማቸን እንኳን አደርሳቸህአሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
እኔኮ አምላኬን ዘወትር አመስግነው ዝንድ ምክንያቲ ቡዙ ነው ማርያምን እናቴንም አባቴንም ኦርቶዶክስ አድርጎ ፈጠረልኝ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ እረጅም አመት ይስጥልሽ የኔውድ ኦረቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው❤❤❤❤❤
@@LehulumGezaalewu አመስግናለሁ ❤❤❤
@@HiwotEzezew-zd6jo 😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
የኔ ውድ❤❤❤
እግዚኦ ጴንጤዎች እግዚአብሔር ይመሥገን የተዋህዶ ልጂ ያደረገኝ አምላክ ማርያምን 😢😢😢😢😢
አረ አሁንስ አስጠላባቸው እኮ 😢😢
🎉🎉❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤
Amen tebarek wendemachen tsegawn yabzalek
እኔ የ ቢራዉ ጉዳይ ሰከን ብለን ባለ ፋብሪካዉን የ ቅዱስ ጊዎርጊስ ስሙ እና ስእለ አድህኖዉ እንዲያነሳ ማናገር በሰላማዊ መንገድ ነዉ ጥሩ ሌላ ጣጣ እንዳያመጣ ለወጣቶች
ለቤትህ አዲስ ነኝ በጣም ጠካራ ልጅ ነህ በቤቱ ያጽናህ❤❤❤❤
amesegnalehu.
እንኳን ደህናመጣህ ወንድማችን የቅዱስጊወርጊስ ስቅልአድን ከቢራዉ ይነሳ በቅዱስ ሲኖዶሱ ከፋብሪካዉ ባለቤትጋር በመወያየት በህጋዊ መንገድ ማስነሳት ማስወገዝ አለባቸዉ ሀይማኖታችን እናስከብር የተዋህዶ ልጆች መጠጣት እናቁም ሁላችንም ሀገራችን ሰላምያድርግልን ቸሩመድኃኔአለም
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቀለህወት ያሰማልን ወዲ መችን
ተዋህዶ ያደረገኝ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ❤❤
ጌታ ሆይ አሰተዋይ ልብ ሰጠኝ እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🙏ኦርቶዶክሰ ላደረገኝ ❤❤❤
ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን እዝህ አለም ላይ ኦርቶዶክስ እደመሆኔ የሚያስደስተኝ ነገር የለም እስከ መላ ቤተሰቦች እግዝአብሔር ይመስገን አገራችንን ስላም ያድርግልን የቢራውን ጉዳይ ከፋብሪካው ጋር በሰላም መፍታት ጥሩ የመስለኛል።
እዉነት ነዉ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
መምህር ሄኖክ መምህር አባ ገ/ኪዳን መምህር ዶ/ር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን 🙏🙏❤
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እንኳዕ ሰላም መፃኻ ዘኽብረካን ዘድንቀካን ሓወይ
አሜን አሜን አሜን ወንድምዓለም እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Kalhiwot yasemalen lememeheranwochachen❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🙏
amen amen amen Enkon abre adesen wendme❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አቤቱ መዳህኒአለም አተ ይቅር በለን 😢
አሜን አሜን ወንድማችን ወይኔ እቺ ልጅ ግን በጣም ነው የምትገርመኝ እኔ ከስንት ጋር ተደባለቀች እውነት ወደ እውነተኛው ሃይማኖት እንድትመለሺ የእግዚአብሔር ልቦናው ይሰጥሽ 🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መጣህ ዎንድማቺን ቃል ህዎትን ያሰማልን መምህሮቻቺን ✝️✝️✝️❤️❤️❤️⛪⛪⛪🤲🤲🤲🙏🙏🙏
Kale hiwotn yesemaln wedemachn
Libona yetachaw❤❤❤❤
ብእነት ቃል ሕይወት ያሠማልን ድያቆንዬ በርታ ቀጥሊ::::❤❤❤
😍😍😍🙏
ቃለ ሂወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ ለቦና የስጣቹህ 😭😭
በርታልን ወንድማችን
አወ ይነሳልን ቅዱሱ ከጠርሙሱ እኔም እቃወማለሁ
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ለአንድ ሰሞን ነው ይነሳል ቅዱሱ እያላችሁ ታብዳላችሁ ይልቅ እግዚአብሔርን አልቅሰን እንለምን😢
Ameenn Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
abato.geta.hoy.maeren.yeqer.belen😭😭
ስደት መወ
እኔ እንደራሴ ፍቅር ብየ አላስብም ሌላ ነገር አለዉ ከሀይማኖት ዉጭ የሚሄድበት መንገድ ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ግን ስንት ኦርቶዶክሶች እያሉ ሌላ ጋር የሚያልከሰክሳቸዉ ብቻ ጤነኛ ናቸዉ ብየ አላስብም ለነፍሳችን የማናስብ ትዉልድ
🙏🙏🙏
❤❤❤
❤😢😢😢
ከኃይማኖት የማይመስል ጋር ጋብቻ ኸረ በጣም ከባድ አጥያት ነው የንሰሐ እና የቅዱስ ቁርባን እና በአጠቃላይ ቅድስና የሌለበት ሕይወት😱
የነዚኽ አራት ሰወች የሚወልዷቸዉን ልጆች ሳያስቡ እራስ ወዳድ ሆነዉ አይተናል አራቱም በሰሩት ስራ አንድቀንሱላማቸዉን እደሚጡ ግልጽ ነዉ
Mulu mezmuru likekilin
❤❤❤❤❤🎉🎉
ማንኛውንም ኦርቶዶክሳዊያን ቅዱስጊዮርጊስን እወዳለሁ የሚልእርግፍ አድርጎመጠጣቱን ካቆመይህነዉ መፍቴዉ
ምን አለ ሰው ሁሉ እውነተኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን ለማየት አይናችነን ብንከፍት ሀይይማኖት አዲት ናት ያውም ተዋሂዶ ፈጣሪም አዲነው እግዚአብሔር አምላክ ፈጣሪ ሆይ ሀገራችነነንና ሀይማኖታችነን ባርክ አሜን ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ ድራማ ስድስት ሚሊየን በእውነት ልንፀልይ ልናለቅስ ይገባል " ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋ " ት.ሆሴ 4፥6
ምን አይነት ጉድ ነው ለሚውለድቱ ልጅች እደት ሊያደርጓቸው ነው
በትክክል እርኩስ ጋብቻ
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
እረ መምህራኖቻችን እባካችሁ ተረጋጉ አትፍረዱ አትንቀፉ ማስተማር መስበክ እንጂ መፍረድን ከክርስቶስ አልተማርንም እርሱ በማንም አልፈረደም አልነቀፈም እባካችሁ ተዋህዶ እንዲህ አይደለችም ጌታችን እንኳ እሳቱም ውሀውም ይኸው አለ እንጂ በግድ ይህን ምረጡ አላለም ስለክርስቶስ ስለእናቱ ስለፃድቃን ሰማእታት ተሰብኮ አልቆ ነው ሠውን እግር በእግር እየተከታተላችሁ እንደአለም መምህራን መተቸት ተዋህዶን አይመጥንም እባካችሁ
ተው አትሳሳት ወንድም አይመለከተንም እያልን ዝም ስንል ነው ኃይማኖታችን ቅርጿን የቀየረችው አንዱ አንዱን ተው ካላለ ይሄ ስህተት እየበዛ ይሄዳል ለሌላውም ማስተማሪያ ነው
እኛ መጤ አይደለንም ተው ስለተባለ የተወ ምሳሌ ትሰጠኛለህ እነሱ አጀንዳ አያጡልንም እኛ እቤታችን ላለው ማስተማሩን ብንተጋ ከቤት ያለው እንደብሽሽቅ እየኮበለለ ነው ለማለት ነው ካጠፋሁ ይቅርታ
❤❤❤❤batikikela
እንዴት ሰው እንደንስሳ ሆነ ብርሃን ከጨለማ ጋር እግዚአብሔር ይማረን
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በርታ ወንድሜ እኔነም ዲያቆን ነኝ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ድሮ፡ ጠንቃይና፡ እና፡ መሪ፡ ጌታ፡ ሐብት፡ ይሰልቡ፡ ነበር። ዛሬ፡ የሰለጠኑ፡ ጴንጤዎች፡ በዳቢሎስ፡ ምታት፡ ቪዛ፡ ይዘው፡ ባንክ፡ ገቡ!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ውነተኛ ሀይማኖት ኢስላሞነው❤❤❤
አደለ ጨለማ ድንጋይ አምሊኪ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊😊😊😊😊
ወንድሞቼ ከልባችን ከሆነ እኛ አለመጠጣት ነዉ እንተወዉ
ቁዱሱ ይነሳ ከጠርሙሱ
እረ ወየሁ ወደው አይስቁ ላልቅስ ወይስ ልሳቅ 😂 😭 ስርተህ ብላ እኮነው ጌታያለው
Dink timihirt new abatochachim kale hiwet yasemalin
እኔ ጥያቄ አለኝ ሁለት ሃይማነታቸዉ የተለያዬ ሰዉች ሁለት ልጆች አላቸወ በዛ መቀጠል አለባቸዉ ወይስ መለያየት የኖሩባቹዋል መልስ ፈልጋለሁ በማርያም
ቪዲዮ ላይ መልሱ ነበርኮ። ግን በአጭሩ ለመመለስ... ቸኩለው ተለያይተው ትዳራቸውን በትነው ልጆችም ያለ አባት or እናት ከሚያድጉ ሰከን ተብሎ በሃይማኖት ልዩ የሆነውን ሰው ቀረብ በማድረግ ጥያቄ ሚሆንበትን ነገር በመስማት ለመመለስ መሞከር ጥሩ ነው። ነገሩ ከዚህም ካለፈ ወደ ቤተ ክርስቲያን "አባቶች" በመቅረብ መፍትሄ ማፈላለግ ይበጃል።
እሺ እግዚአብሔር ይክብረልኝ ወንድሜ@@Haile_Michael-1
እረ እንደው ምን መታወር ነው
እኔ ግን ዲያቆን ለምንድነው ቤተክርስቲያኗ የራሷን የሆነ ነገር ማንም እንደፈለገ ሲጫዎትባት ምዕመኖቿን ይዞ ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ለምን ከችግሩ መውጣት አልተቻለም?
ወዳጄ ታደለ ይህ የእኔም ጥያቄ ነው!
አረ በ ጲውሎስ መልአክት ወደ 1ጢሞቲዎስ 5 ከ ቁጥር 8 አለ
ልጁ ተመቸኝ ጊታን
የቴድ አፍሮ ዘፈን እየሰሙ ኖው መሰለኝ እኔም በሃይማኖቴ አንቺም የሚሎው ስለዚ 666 በጣም በረቂቅ ሜላ እየሰራ ኖው
በመጀመሪያ የዚህ ሐሳብ መነሾው የት ነው?? ቤተ ክርስቲያን ሞግት ብላ መብት ሰጥታዋለች ወይ?? አሁንስ ለምን አጀንዳ ማድረግ አስፈለገ። እባካችሁ ይሄ ሰሞንኛ ጉዳይ በሰከነ መንገድ ማየት ያስፈልጋል። ኦርቶዶክሳዊያን እንጠንቀቅ ቤተ ክርስቲያን የምትመራው በመንፈስ ቅዱስ ነው።አንፈራም ከሲኖዶስ አንዳችም ነገር ሳንሰማ መንጫጫት ተገቢ አይደለም። የአባቶቻችን ቃል ጠበቀን መነጋገር ይበጃል እንጂ በድንፋታ መሄድ መንገድን ያበላሻል። ከዚህ ሐሳብ ጀረባ ሌላ ሰራ እና አጀንዳ አለ!!!እንረጋጋ🙏🙏🙏🙏
Haymanot gabchan yigedbal
ኧረ ጴንጤ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሀይመኖት ፍቅር አይከለክልም ትላለች ደሞ ደደቦች
ለምንድነው ይቺን ተራ የወረደች ሴት እንደ ሰው ቆጥራችሁ ቦታ የምትሰጥዋት ነው ወይንስ ቦታ ማሟያ ወሬ እጥታችሁ ነው እናንት እኮ ናችሁ የምታገኗት እርሷት እስቲ
ግንኮ ስትለምን ማተብ አስራ ነበረ ኦረቶዶክስ መስላ
hasabu tru new wondmachin lk new gn adera yemttekemew "thumbnail" astemari bihon kasdengachnet yilk memhr henok ketta yetenagerew lenesu eskimesl dres yewusha gabcha bleh enesun maskemet orthodoxawi aymeslm ye muslimu lj ena orthodoxuan lj tarik semchewalehu still begna emnet endemayfeked amnalehu gn yemttekemew rees lay yemiark aynet bayhon tru yimeslegnal ljitu btayew yemtrk new yemtmeles new yemimeslh.
nggrachin endechew yemitaft bihon beterefe programhn eketatelalehu bertaln
😅😅😅
ወሬ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤