MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ቤተመቅደስ ገብቼ ማስቀደሴ ያስኮንነኛልን?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

ความคิดเห็น • 30

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ ለቅዱስ ስጋህ ለክቡር ደምህ አብቃን አሜን

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለንሰሐ ለስጋወ ደሙ በቸርነቱ ያብቃን እናመሰግናለን

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 ปีที่แล้ว +7

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እርሱ በምህረቱ ይቅር ይበለን ለቅዱስ ስጋው ቅዱስ ደሙ ያብቃን❤

  • @hailegiorgisweldegiorgis3172
    @hailegiorgisweldegiorgis3172 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው መጋቤ ሐዲሰ ምሥጢረ ቃለ ሕይወት ያሰማል thank you so much for teaching us

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምሕራችን ጥሩ መልስ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አሜን🤲🤲🤲💒

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ለስጋው ደሙ ያብቃን 🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን

  • @ZinaKiros-gl1nb
    @ZinaKiros-gl1nb ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን💞💞እውነትነው ቤተክርሰቲያናችን ሁሌ ታውጃለች እናም ከምሐላይ ካሕኑ በንጽሕና ሳትሆኑ ብትቀርቡ ከደሙ ንጽህ ነኝ ይላን 💞 አምላከ ቅዱሳን ለመጻት አብቅቶን ለክቡር ሰጋወ ደሙ ያብቃን ምእመናን ደግሞ ተሰጦ አጥኑ አሁን ይሔ ተሰጦላይ አለ ሰታ ጠኑት ታውቁታላቹህ🥰💝💝

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል በጣም እጥር ምጥን ያለ ሀሳብ እና ትምህርት

  • @user-sv1bw7mn8v
    @user-sv1bw7mn8v ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን❤

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sarawendosen
    @sarawendosen ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን❤

  • @seasea3019
    @seasea3019 ปีที่แล้ว

    ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @ሐብታምአፀደ-ማርያም
    @ሐብታምአፀደ-ማርያም ปีที่แล้ว +1

    Silekidus Kuriban Seneger Hod Ybisegnal Yene Abat Nitsuh adirigeh Enidefetterikegn Nitsuh Mitaderigegni Meche New Bicha Lehulum Anite Yefekeedikewin Yhun Kalehewetin Yasemalin Abatachin Amen 3

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kala Hiyewotne Yasamalne Abetachni

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @emmybekeke
    @emmybekeke ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጥያቄውን ማድረስ የሚቻለው እንዴት ነው

  • @user-sv1zh4xy8p
    @user-sv1zh4xy8p หลายเดือนก่อน

    ትፅግሰት

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @beyenebeyene7901
    @beyenebeyene7901 ปีที่แล้ว +2

    እናንት ማህበረቅዱሳኖች ከዚህ በፊት በትንሹ ብትነካኩትም ግን ዘርዘር በተንተን ተደርጎ መገለፅ ያለበት ጉዳይ አለ ።ይሄውም፦ አንድ በህልመለሊት የተመታ ሰው ከስንት ቀን በኋላ ነው ወደቤተክርስቲያን መግባት የሚፈቀድለት ? አንዱ ሰባት ቀን ይለናል ሌላው አንድ ቀን ይለናል ሌላው ደግሞ ሶስት ቀን ይለናል።እኛም ግራ በመጋባት ከቤተክርስቲያን እየራቅን ነው። እኛ ብየ የምለው የብዙዎቻችን ፈተና ስለሆነ ነው።
    አንዳንዱ ደግሞ መቁረብ ነው እንጅ ቤተክርስቲያን መግባት አይከለከልም ይለናል፣ ሌላው ደግሞ አይደለም መቁረብ ከቤተክርስቲያን ቅፅርም መግባትም ክልክል ነው ይለናል።በውጭ ብቻ ተሳልሞ መመለስ ብቻ ነው የሚፈቀደው ይባላል።
    እባካቹህ አንድ ሊቅ አቅርባቹህ ቁርጥ ያለ መልስ አሰጡን።

    • @emuemu8333
      @emuemu8333 ปีที่แล้ว +1

      ለኔም ጥይቄ የነው አይቻልም ብለው ሲስተምሩ እሰማለሁ ግን ከስት ቀን ይከልከል የሚለው እኔም አልሰማሁም

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 ปีที่แล้ว

    ግን እኔም አድጥያቄ ነበረኝ ከቻላቹህ መልሱልኝ ሁሌ በመፈሳዊ ሕይወት ደሰተኛ ነበርኩ አሁላይግን ማኀበር ላይ በሚነሱት ነገሮች ምክኒያት ውሰጤ ደሰተኛ አይደለም ያው ማኀበር ማለቴ በውጩ አለም ሰለሆነ እምንኖረው ቤተክርሰቲያን መሔድ አንችልም እጅ አለ ድባይ ነው ያለሁት አሰሪወቸ አይፈቅዱልኝም ከዛም እኔ በነገሮች ልቤ ይሰበርና ወደሆላ እላለሁ ወደሆላ ማለቴ ሰላም ይሰጠኛን ከነሱ ሰለምርቅ ግን ደግሞ አምሮየ እሸ አይለኝ አለ በቃ ወለል ወለል እያልኩነው😭😭አዳዴ ሁሉንም ልተውና ወደአለማዊ ልመለሰ ብየ እመለሳለሁ ግን የሰማሁት ያባቶቸ ትምርት እናደግሞ የፊቱ ትጋቴ ትዝሲለኝ በቃ መሞትነው እምመርጠው ምላድርግ በዚህሰ እግዚአብሔርን እያሳዘኩት ይሆንን😭😭በዚህ አባቶቸ ምክር ነገር ቢሰጡኝ የኔነፍሰ ማዳን ለነሱ ትልቅ ነገርነውና😭😭

  • @wengelztewahedo7
    @wengelztewahedo7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤

  • @zedagona8952
    @zedagona8952 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን❤